እቅበተ እምነት በጋሙጎፋ፦ ተሀድሶ መናፍቃን በቅዳሴ ሲዘብቱ የተጋለጡበትን ዘጋቢ ፊልም ይመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 241

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +65

    ማሕበረ ቅዱሳን እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እናተን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን💒❤🙏

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 ปีที่แล้ว +46

    በስምአብ በውነት ጽሕፉን እየተፈጸመ ኖው ወ/ማቴ 24 ቢቻላቾውስ ለተመረጡትን ያስታሉ እስከ መጨረሻ የሚታገስ እርሱ ይድናል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ በእውነት #ድንግል እማማዬ እነዚህን የሰይጣን የግብር ልጆች በአካል እንዲህ ሲያላግጡ አታሳይኝ #ባዓትዬ በምታውቀው ብዚህ ስሜቴ መቋሜውን ቀምቼ ቅልጥማቸውን ነው ምላቸው የ#ድንግል #ማርያም #ልጅ ልቦና ይስጣቸው ማ/#ቅዱሳን ዘመናችሁን ያርዝምልን ላመነው ጽናት ላላመኑትም እምነትን ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 ปีที่แล้ว +31

    ወ/ማቴ 24፥26
    እንሆ አስቐድሜ ነገርካቹ እንድንጠነቀቅ ነግሮናል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሄር አይነ ልቦናቸውን ያብራው ምን አለ ቢተውን ዳሩ ግን ጌታ አስቀድሞ አስጠንቁቆናል እና እራሳችንን ቤተክርስቲያነችንን እንጠብቅ ጌታ ሆይ በመንግስተህ አስበን

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ማህበረ ቅዱሳን ከጎናቹሁ ነን የተሀድሶ እግር እሳት ተመሳስሎ ገቡብን እኮ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ናህ

  • @AaaAaa-sk7zb
    @AaaAaa-sk7zb 5 ปีที่แล้ว +16

    ማህበረ ቅዱሳን በዉነት እግዚአብሔር ያጠመዳቸዉ ወጥመዶች ናቸዉ አይጥ የሆኑ መናፍቃንን እንቅ ነዉ ክክክክክክክክ በረቱልን እረ በጣም

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰውን የሚያስቱ
    የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ይላል ወንድሞቻችን በርቱልን አውጧቸው እነዚህ አስመሳይ ሰዎችን የበጎች ጠባቂ ነን እንዳለው ነብዩ ዳዊት እናንተም የበጎች ናችሁ እመአምላክ ትርዳችሁ

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምእመናን በጣም ትእግሰተኞች ናቹ እኔ ይሄን የሰማው ለት ማለቅስ ብቻ ሳይሆን ውስጤ እንደ እሳት ስቃጠል ነበር ያደርኩት ማህበረ ቅድዳን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 5 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳቹ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @alemayehugadisa1493
    @alemayehugadisa1493 5 ปีที่แล้ว +10

    እነዚህ አስቀድሞ ለሆዳቸው ያደሩ የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ፣ አርዮስ በአምሳሉ የወለዳቸው ተኩላዎች ናቸው፡፡ ማንኛውም ሰው የፈለገውን የማምለክ ነጻነት ያለው ሲሆን በቅድስት ቤተክርስቲያን ማንነት ላይ ግን መምጣት የሚችሉበት አጋጣሚ ሊሰጣቸው አይገባም በዚህ ዘመን አንዱ ከእኛ የሚጠበቀው አባቶቻችን ያቆዩልንን ቤተክርስቲያናችንን መጠበቅ ነው፡፡

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว +26

    እነዚህ ሰዎች ግን አላማቸው የውጭ ተልዕኮ ነው እንዴ ይሄ የሰይጣን ማህበር ነው እግዚአብሔር ይፍረደን ማህበረ ቅዱሳን አናንተ የቤተ ክርስቲያናችን አይን ናችሁ ኑሩልን

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +9

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እንደዚህ አይነት ዝግጂት ላይ አትኩሩ አሁንም ምዕመናን በደንብ ግንዛቤው ሊኖራቸው ይገባል።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት የነዝህ ወጣቶች ትልክ ክብር አለኝ እድህ ነው እምነቱን ማስከበር ያላበት ሁላችንም ወጣቶች በርቱልን የኛ አበሳዎች እምነታችንን አጥብቃችሁ ጠብቁልን እድህማ አይሳለቁብንም ህግም መያዝ አለበት እደሃገርም ይህ ነገር አግባብ አይደለም።ምነው በራሳቸው መቆም አቃታቸው ። ነንስጥሮስ የናሪዎስ የሉተር ትርፍራፊ ሁሉ። እግዚአብሔር ይገስጻችሁ።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እመቤቴ ታበርታችሁ ቅዱሳን በምልጃቸው አይለዮችሁ አሜን።
    ወጣቱ ሀይማኖቱን የማስከበር ሃላፊነት አለበት ።እድህማ ዝም አንልም ።ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ እደዚህ ያሉ አበሳ እደ ቅዱስ ጊወርጊስ እምነታቸውን የሚያስከብሩ የሚጠብቁ ጀግና ልጆች እድኖሩን መደሃናለም ይርዳን አሜን።

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 5 ปีที่แล้ว +8

    በርቱልን በጣም አርፍደናል ቢሆንም አሁንም መታገል ነዉ የማንም መናፍቅ በመቋሚያችንንና በፅናፅላችን ስንት ዘመን ሲቀልዱ ሲኖሩ ዝም ስለተባሉ ይኸዉ ይሄ መጣ ስለዚ በደንብ መሰራት አለበት እግዚአብሔር ይረዳናል በርቱልን እነኚ ደፋሮች ማፈሪያዎች የእናት ጡት ነካሾች ባስተማረች ሰዉ ባደረገች መልሰዉ ይወጓት እህህህህህህ

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 5 ปีที่แล้ว +2

    አብየት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቤተ ክርስቲያንናችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ከክፉ መንጋ የበግ ልምድ ለብሰው ለሚመጡ አሳልፈህ አስጠን ቤተ ክርስቲያንናችንን በደምህ በስጋህ ሰርተህ ያስረከብክን ራስህ ታደጋት አባቶቻችና ወንድሞቻችንም በረከትህ ጥበብህም አብዛላቼው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ጠብቅልን አሜን በእውነት

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
    @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 ปีที่แล้ว

    እነርሱም ያልታደሉ በእውነት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀደመ ክብራቸው ይመልሳቸው

  • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
    @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว

    Be Ewnet betam yemigerm bkat alachihu Egziabher kekfu hulu yitebkachihu #Eme amlak ke enante gar thun yeqdusan amlak yirdachihu yetewahdo mrtochi 👏👏👏👏👏👏👏
    Orthodox tewahdo lezelalem tnur

  • @yordinugussie7308
    @yordinugussie7308 5 ปีที่แล้ว

    Egzihabher Ymesgen Egzihabher ahunim yagalitachewal Ersu betigistu Zim ybel enji zimtaw siseber ye zeregawun Arcume manim limelisew ayichilim. Des ylal Beunet bertu

  • @ሙናወሎየዋ-በ9ደ
    @ሙናወሎየዋ-በ9ደ 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ በሥመአብ ምን አይነት ጊዜ ደረሠን የትንቢት መፈጸሚያ አታደረገን ጌታ ሆይ😭😭

  • @እትዮጵያለዘላለምትሳቅ
    @እትዮጵያለዘላለምትሳቅ 5 ปีที่แล้ว +9

    ንብረታችንን ይመልሱልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እኛም አለን አለን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +2

    ማህበረ ቅዱሳንና አባቶችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወጣቶች በርቱና ንብረታችንን ንዋይተ ቅዱሳንን ንብረት አስመልሱልን እናት ቤተክርስቲያን አሳድጋ ለዚህ እርሳቸው ዛሬ ግን እናት ቤተክርስቲያንን ያሳድዳሉ እግዚአብሄር ከምድር ያጥፋቸው

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በርቱ እግዚአብሔር ክናተጋ ነው በአለ አቅማችን እናግዝለን

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 ปีที่แล้ว

    አምላክ አጽራረ ቤ/ንን ያስታግስልን. ። ማኅበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ.

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 ปีที่แล้ว

    ,መሃበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳችሁ በርቱልን

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 ปีที่แล้ว

    አምላኬ. ሆይ. እስከመጨረሻው. በቤትህ. አፅናኝ. በእውነት. መሀበረ. ቅዱሳን. እግዚአብሔር. ከናንተጋ. ይሁን ትውልድ. እናስተውል. ከአንዲት. እውነተኝ. ሀይማኖት. ወዴት. ነው. የምንታደስው. ተዋህዶ. ለዘላለም ትኖራለች

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የቀረቱንም ያጋልጣቸው ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያብዛቹ

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችንና መዲሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ሆይ የድንግል ማርያም አማኑኤል ሆይ
    ሃሰተኞችን ያዝልን ቤተ ክርስትያናችንን
    ህዝብህን ከተኩላዎች ታደግልን ኦርቶዶክስ
    ተዋህዶ ሃይማኖቴ ሆይ ኑር ለዘለአለም ተከብረሽ
    ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ አሜን

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    ጌታችን አምላካችን መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እስከ መጨረሻ አፅናን

    • @MMM-fj8ud
      @MMM-fj8ud 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @tgtgtgtg7626
    @tgtgtgtg7626 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ሆይ ማሐበረ ቅዱሳንን የሰጠህን ክበር ተመሰገን አቤቱ የፖፖሳት፣የየቀሳውስት ፣የዳቆናት አምላክ ፍርድ እመ አምላክ ማሐበረ ቅዱሳንን ጠብቂልንነ። አሜን አሜን አሜን

  • @tewhedohayimanotemarr7722
    @tewhedohayimanotemarr7722 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ምን አይነት ጊዜ ለይ ነው የደረሰነው አድነን በርቱልን መቼም ቢሆን ሀይማኖታችን ማንም አይበርዛትም አዎን ዝምታ ይሰበር ሁላችንም በያለንበት እንቁም ለሐይማኖታችን

  • @meseretsamira9685
    @meseretsamira9685 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln egziabher yitabikachu

  • @samrieleni3246
    @samrieleni3246 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው፡፡ እንደ ይሁዳ ተነጥለዋልና የኛን መገልገያ ሁሉ ይመልሱ፡፡ ደግሞም ይመልሳሉ ምክንያቱም ለነሱ አልተፈቀደም በቃ መስሏቸው ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈጽሞ አትጠፋም ማንም በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አለበት ከውስጡ ሆነው ነገራቸው የማያምር ከሆነ ክትትል ማድረግ ነው የሚጠቅመው፡፡ ፈጣሪ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ ፡፡

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና
    @ሰላመነሽድንግልማርያምእና 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
    የቁርጥ ቀን ልጆች የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይሁናችሁ

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣምላኬ ሆይ እያውቅን ሆነ ሳናቅ እንዳንሳሳት ኣተ ጠብቀን ኣሜን ለተሳሳቱ ድሞ ልቦና ስጣቸው ኣቤቱ ይቅር በለን መንገድህን በፊታችን ኣቅና ዘመናችን ባርክልን ኦርቶዶስ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር ለማህበረ ቅድሳን ደሞ እግዛኣብሄር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
    @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ስምንተኛውሽ አሁን ያለንበት ዘመን ነውዴ በእውነት ወዴት እየሄድን እንደሆነ ግራ ገብቶኛል አቤቱ በምህረትህ አስበን ማስተዋሉን አድረን ልባችን አንጻልን ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይርዳችው በእውነተኛው መንገድ ነውና የምትጓዙት እርሱ ይከተላችው እስከመጨረሻው አይለያችው እኛም በንጹህ ልቦናችን እንጸልይ በእውነት ያለንበት ስአት በጣም ያስፈራል!!!!!

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว

      Ye mattwes wegali merafi 7 :15 yebegn lemidi lebisew kemimetubachuh kenetake tekulaweche tetekeku tebilo geta asitemironali

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    የምሳዝን ነው በእነት ጌታ ይፍርድባቸው

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሐይማኖታችን ዘብ መቆም ግዴታ አለብን በዚህ አጋጣሚ ማህበረ ቅዱሳን ልትመሰገኑ ይገባል እናንተ ለሌላው አረአያ ናችሁ💒💚💛❤️!

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 5 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅድሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ኦርትዋድክስን ይጠብቅ ኢትዮጵያን ይባርክ እሜን በርቱልን ፣

    • @edomgenettilahun2875
      @edomgenettilahun2875 5 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛው.እግዚአብሔር.የሚፈልገው.አምልኮ.ይቀጥላል.በብርናበገንዘብ.የታቀፈ.ራሱንከፍያደረገሁሉ.ይዋረዳል.እናንተም.በኦርቶዶክስ.የምትነግደው.አባይነህ.የክርስቶስ.ጠላት.ዲያብሎስትእግዚአብሔር.ያዋርድሃል.የወንጌል.ጠላት.የሆነውን.አንተም.ሆነማህበረአሀው.ክርስቶስባልከረበት.በሁቱምትክክል.ባልነሆነው.በሰውወይም.በዱላ.በመካከላችሁ.እውነተኛው.ትክክለኛ.ማንእደሆነ.ይፈርዳል.ጠብቁ.አይዟችሁ.ኢየሱስ.እንደናተአይቸኩልም.ውሸታም.ሁሉይገለበጣል።

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
    @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይፍርድባቸዉ ማህበር ቅድሳን ለኦርትዶክስ ተዋህዶ አይን ናቹሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ኦ አምላክ በምህርትህ ጎብኝን

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 5 ปีที่แล้ว

    እድማቹ ይርዘም ማሕበረ ቅዱሳን የዘመናችን ሓወርያዎች የቅዱስ ቄርሎስ ልጆች

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 ปีที่แล้ว +9

    በርቱ ወንድሞቻችን::
    ድንግል እናታችን ብርታት ትሁናችሁ::

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
    @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚእ ማሀረን ክርስትስ አቤቱ ጌታ ሆይ እሚሠሩትን አያቁም እና ይቅር በላቸዉ
    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ እነዚህ የበግ ለምድ ለብሰዉ የመጡትን ተኩላውቸ እግዚአብሔር ይገስፆቸዉ እነዚህ አጋንቶቸ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 ปีที่แล้ว

    Egziyabher hoy be hagerachin&emnetachn lay yemetawn mekera temelketiln bemihiretih gobgnen abatachin😥😥😥😥💚💛❤😍😍😍😍

  • @weleteselase8926
    @weleteselase8926 5 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ከአፅራረ ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅልን

  • @e3108
    @e3108 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    የ እስራኤል አምላክ ይጠብቀን

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 5 ปีที่แล้ว

    የገርማል እኔ እምነት ያለክርስትና ሌላ እምነት አላዉቅም አዉን ግን ባይኔ የማየዉ ጉድ በስማአም እግዚአብሔር ምህረት አዉርድልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @adfytfdhggh850
    @adfytfdhggh850 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዜብሔር ይጠቡቆቹ

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 ปีที่แล้ว

    ቤቴክርስቴንችን አረከሶት እነዚህ ተኦድሶውች በርቱ አባቶቻችን እኛ በፍርድ እንጅ በቆንጨራ አንገት አንመታ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ፍርድ እሱ ይላክልን ያሳዝናን ሰው ወደየት እየሄደ ነው ኦርቶዶክስ ኢትያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @haggosgebremedihin1322
    @haggosgebremedihin1322 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ አቶ አእመረ ከመሆን ይሰውረን፣ ከፍ አድርጋ የሰጠችውን ቅዱስ ነዋይ ተዋርዶ ከመፈለግ፡፡እናንተ ግን በርቱ፡፡

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 5 ปีที่แล้ว

    Lehulum gize alew. Yanegese zemen yemishirewin yilikaal. Tewahadon meqeleja yadereguwat kelay yalut nachew. Amlak be gizew yidangen. Bestelot inberta. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia ayhonim. Amen Amen Amen

  • @Hayimanot
    @Hayimanot 5 ปีที่แล้ว

    እነዝህ እባቶች እና ወንድሞች ለሌሎች ቤተ ክህነት ትልቅ እርያ ሊሆኖ ይገበል እግዝብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @alamahalem3710
    @alamahalem3710 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እምዬ ቤተ ክርስቲያን ከአጥቂ ጥላቶቾሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ እፍፍፍፍፍ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 5 ปีที่แล้ว

    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ጸጋውን በርከቱን ያድልልን የተዋህዶ ጌጦች

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 ปีที่แล้ว

    ወዮ የመናፍቃን መጨረሻችሁ ያሳዝናል በምድር እንዲህ እንደቀለዳችሁ አትቀሩም እግዚሃብሄር ይገስፃችሁ ማህበረ ቅዱሳን እግዚሃብሄር ይርዳችሁ የኛ አባቶች እንቅልፍ ላይ ናቸው ህዝቡን ተኩላ ሲበላው ዝም ያላችሁ አባቶች እናንተም ፍርድ አለባችሁ

  • @gb-ey3oz
    @gb-ey3oz 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቾው እድመውን ለንስሃ ይስጠን ኣምላካችን ሆይ ከክፉእ ጠብቀን በኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ኣጽናናት ድንግል ሆይ በምልጃዋ ትደግፈን ኣሜን።

  • @ሰሊናኢትዮጽያዊት
    @ሰሊናኢትዮጽያዊት 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ ወንድሞቻችን እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ
    እሙየ ተዋሕዶ ጠላት በዛብሽ ያሳዝናል
    ኣቤቱ በዚች ቀጥተኛ እምነት ኣቁመን

  • @eyeruskonjo7920
    @eyeruskonjo7920 5 ปีที่แล้ว

    እግዜኦ ማርና ክርስቶስ እግዚአብሔር ለቦና የስጣችዉ

  • @madesign21
    @madesign21 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከናንተ ከኛ ጋር ይሁን ማህበረ ቅዱሳን "ልዩ ትውልድ ነው " የዘመኑ ተኩላዎች መናፍቃን አእመረ የሚባል ተኩላ ፌስቡክ ላይ የሚፅፈው እጅግ ያስቀኛል ህፃንም እንደዚህ አያደርግም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ እውነቱን ያውቁ ዘንድ እርዳቸው ይጠፉ ዘንድ አትተው

    • @hanammll3418
      @hanammll3418 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 5 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Amelake yeferedebachwe. Lemen bedemu kemeseretate emnete laye ayenachwen ayanesume? Egziabher yegethethachwe. Lengeru hodachewe amelakachwe zelaye felegwe enji echi Emnete lesgame lenefesem medehanit endehoneche yawekutale. Ayenelebonachwen yaberalachwe!!

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiywet yiasemialn

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye6636 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰው አይደለሁም ነገር ግን ሰው ያደረገኝ ቸርነቱ የእመቤቴ ምልጆ ነው እና በንሰሃ ይመልስልን በእውነት የሃጥያተኛን ሞት አልወድም ያለው ቸሩ አምላካችን ይመልሳን ከነብሲ ሞት ይጠብቀን እነሱም ይመልስልን ከወጡ አይቁሩብን በእውነት ያለነውም በትሩፋተ ምግባር ያፅናን በፆሎታችሁ ንግስተ ማርያም ብላችሁ አስቡን አገራችን በሰላም ሃይማኖታችን ስርዓት ይጠብቅልን

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላካችንሆይ በእምነት መጽናትንአድለን

  • @hcghvgvvbjj6953
    @hcghvgvvbjj6953 5 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር ማስተዋልን የበተክርስትያን አገልጋዮቻችንን እግዚብሔር የሰጠንን መምህራን ሰባኪ ሁላችሁንም እግዚብሔር ይጠብቃችሁ አሜን፫

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +25

    በሙስሊሞች ላይ ቢሆን ይሔኔ እናተን አያርገኝ አገታገታችሁን ነበር ሚበጥሱላችሁ ኦርቶዶክስዐዝም ስላለች እንዲህ ማንም እየተነሳ መፈጫ አረጋት እግዚያብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +2

      እዛማ በተአምር አያስቡም እነሱ ጋር ቀልድ የለም በሜንጫ ነው አንገታቸውን የሚሏቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝም ስላለች ምንም የምታደርግ አልመሰላቸውም ይጠብቁ ፍርድ ከላይ ነው ደም የሚያለቅሱበት ቀን እሩቅ አይደለም

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ3ጘ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ3ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

      ፍርድ በምድርሳይሆን ከላይ ነው እየቀለዱ ያሉት በእርሱ ነው እርሱ ደግሞ ቀድሞ እደትናገረው ቃሉን አክባሪ ነው ምህረቱን በእጁ ነው ቅስፈቱም በእጁ ነው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
    @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 ปีที่แล้ว

    "እግዚአብሔር ይገስፃችሁ"
    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ ስለቅድስት ቤተክርስቲይን አስተምህሮ ስርዓት ትውፊትና ቀኖና ስርዓተ ቅዳሴ ንዋይተ ቅዱሳት በድንብብብብ ልንማርና ልንውቅ ይገባል ወግኖቼ እግዚእብሔር ይርዳን በእውነት ያሳዝናል

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +6

    ወድንድሞቻች እመቤታችን ትርዳችሁ ትደግፍችሁ ታድሶ ተብዮቹ እግዚአብሄር ፍቅል ያድርጋችሁ

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ጠብቅ

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 ปีที่แล้ว +1

    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ፡ድንግል፡ማርያም፡ከእናተጋ፡ትሁን፡አሜን፡፡

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +6

    መናፍቃንን ከኢቶጲያ ምድር ያጥፋልን

  • @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
    @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @ቤዝየማርያምልጅነኝ
    @ቤዝየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረቅዱሳን ምንም ለእናንተ የምለው ቃልአጣሁ በርቱልን

  • @ፍቅርነኝ-አ7ከ
    @ፍቅርነኝ-አ7ከ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀበሻ ቀሚሳችንም እንዳይልብሱ አገዳቸው

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጎበዞች ጠላትን ነቅቶ መጠበቅ፡፡

  • @fhc8067
    @fhc8067 5 ปีที่แล้ว

    አይዛቹ ማሕበረ ቅዱስን በረቱልን

  • @ashenafitadegew2705
    @ashenafitadegew2705 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን.

  • @አለምየታዬልጂ
    @አለምየታዬልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሀበረ ቅዱሳን በርቱ

  • @abebebesoela4213
    @abebebesoela4213 5 ปีที่แล้ว +1

    Enzen yebeg tekulawech ke ethiopia meder medehanealm yatfalen... tebarku...

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว +1

      ልባና ይስጣቸው ኦርቶዶክስን አምላክ ይጠብቅልን

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ
    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ
    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ
    እነዚህ የበሉበትን ወጭት ሰባሪ
    ያሳደገቻቸውን የእናታቸውን ጡት ነካሽ
    ወደራሳቸው ወደአይምሮዋቸው ወደልቦናቸው ይመልሳቸው አቤቱ ድሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ሀይማኖት ቀለለ የሚለውን ደጉን መሪ አምጣልን

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +6

    እነሱ ሊያጠፉን ተነስተዋል የተዋህዶ ልጆችና አገልጋዮች እንበርታ እባካችሁ የእኛ እንቅልፍ መተኛት በዝቷል እንንቃ

  • @girmaestifanos2585
    @girmaestifanos2585 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጣቸው፡፡

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 5 ปีที่แล้ว +4

    ማህበረ ቅዱሳንን የሚቃወም የሳጥናኤል አገልጋይ ብቻና ብቻ ነው።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 ปีที่แล้ว

      you think so half off my family Mahiber Whatever Member and half off my family Menafeke Member so who you think the right one none of them because all about 💵💵💵💵 even Mahiber whatever they don’t represent Kidusan how they are Kidusan 🤦‍♀️

  • @enu6524
    @enu6524 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይቆጣጠርልን

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል

  • @ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ
    @ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ 5 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን....መንፈሳዊ ኮሌጆች በጣም ትኩረት ይደረግባችው...ከዛ የሚወጡ ተመራቂዎች ናቸው ተሀድሶ እየሆኑ ያሉት

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 ปีที่แล้ว +7

    ለምንድነው ነጥቡን እንዳንሰማ መዝሙሩ የሚቀላቀለው? አባቶች የሚናገሩት በደንብ መስማት አልተቻለም ። ነገሩ በጣም ትኩረት የሚስብ ነው። እባካችሁ መልእክቱም በቀጥታ ለማዳመጥ እንዲረዳን።

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 5 ปีที่แล้ว

      I agree! Nice muzmur, but distructive on this video.

  • @shadoamenamenamen6437
    @shadoamenamenamen6437 5 ปีที่แล้ว

    Amen igzio Karen kitstos abrtu kekifu menged ante tabqn leabatochachn lewndimochachn qale hiwet yasemlen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @obseewayya9180
    @obseewayya9180 5 ปีที่แล้ว

    Mahibere kidusan Egziabher yabertachu

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ:ፈጣሪ:የመሀብረ:ቅዱሳን:የመሰለ:ማህበር:ይስጠን:ፈጣሪ:የተመሰገን:ይሁን:እናንተ:ለተዋህዶ:ህልውና:ፈጣሪ:ያዘጋጃችሁ:አምላክ:ይክበር:ይመስገን:ቤተክነት:ተኝተዋል:ለተዋህዶ:አይገዳቸውም:ለፍርድ:መቅረብ:አለባቸው:በእኛ:እምነት:አይነግዱብን:የተዋህዶ:ልጆች:ታንቃ:ይገባል።

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን በዛይተ አለም ለማህበረ ቅዱሳን ሀይል ጥበብ ብርታት ድል አድራጊነትን አጎናፅፊያቸው
    የተዋህዶ ልጆች ምእመን ወ ምእመናት በፌስ ቡክ የሚፖስቱትን እያየን ከመጠዛጠዝ ከመበሻሸቅ እሱን ትተን በቤተሰብ በጎረቤት ባካባቢ ያሉ መናፍቃንን በማስተዋል መርምሯቸው በቤተክርስትያን ላይ ሴራ ካላቸው እናጋልጣቸው እኛን ድርሻችንን እንወጣ እነሱ ከሰይጣን መጋጋ ሊያስገቡን ሊያጠፍን ዶግማችንን ሊያጠፉ ይተባበሩ የለ

  • @muluneshekubay3961
    @muluneshekubay3961 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ በእውነት በጣም ደስ የሚል

  • @emyeethiopian4756
    @emyeethiopian4756 5 ปีที่แล้ว

    Betam yasaznal egziyabher orthodox lezelealem tnur

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ከማህበር ቅድሳንጋ ወደ ፊት
    በኛ ዘመን የተነሳውን የክህደት ትምህርት ተሀድሶን እናጥፋ ማህበር ቅድሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @mbbm5720
    @mbbm5720 5 ปีที่แล้ว

    እግዞ ማህረነ ክርስቶስ ይፈፀም ዘንድ ዘመኑ ደርሶል

  • @tarikumamo5584
    @tarikumamo5584 5 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ አትታደስም ታድሳለች እንጂ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃቸዉ

  • @marohawet2812
    @marohawet2812 5 ปีที่แล้ว

    Egziebhere amlaka Astewayi lbona ystln ortedekus lezelaalem tnuru