አጥድፈህ ስደዳት አዲስ ሙሉ ፊልም(Atidifeh Sidedat )New Full Length Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዛሬ ምርጦች #1 አታጓጅ 💫💫💫 #2 የአይኔ አበባ 💫💫

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ዛሬ ቅድስት አርሲማ ናት እኳን አደረሳቹ የመዳም ቅመሞች❤❤❤

    • @salamghosn8854
      @salamghosn8854 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እኩዋን አብሮ አደረሰን ሰላም ላገራችን ያብቃን 🥰♥️🙏🥰♥️

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አታጏች:በእውነት አታጏችንየሚያህላት የለም:O my god በጣም ድንቅ ተዋናይ:ናትሁሉም :ቦታ:ስክት:ነው:የምትለውጏበዝ: Keep going good job.

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የአታጐጅ ትወና ቀን በቀን እያደገ እያደገ

  • @wasamba1
    @wasamba1 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዛሬ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳቹ🥰

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አታጓጅ እኮ ልዩ ናት😂😂😂😂😂

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እታጓችና የአይኔ አበባ አንበሳ ተዋናይ።በነገራችን ላይ የውብ ዳር እርጋታ የደስ ደስ አለው። የውብ ዳር በርች እሽ። የትኗን ነገር ግን አደራ። ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ
    @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋይ አታጓች ለሁሉም መቀሰ ነሽ😂😂😂😂እሳ ❤❤❤ ደግሞ ውውድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እባካችሁ ዉገኖቼ ተጠቀቁ እኔ አሉላይ ምን እየተካሄደ እደሆነ አልገባኝም አሁን ላይ በጠቅላይ ም የኩላሊት ታማሚ በዝቷል ይመሥለኛል ዉይ ዘይቱ ን መርዘዉታል ብቻ አላዉቅም እየጨነቀኝነዉ ካንሰር ኩላሊት ህዝቡን አየጨረሰዉነዉ እባካችሁ ትንሽም ቢሆንጥንቃቄ አድርጉ ይህ ዉፍራም ዘይት ከምን እንኳን አደሚመረት ሳናዉቅ አለቅን እባካችሁ ወገኖቼ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረ እግዚኦ የብልፅግ አገዛዝም ህዝቡን በጦርነት ከመውደም የምግብ ምርቶችንማ አይቆጣጠርም😢

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙሉ ጦልጧሊት😂❤

  • @demelashmamo768
    @demelashmamo768 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    THANK YOU 😊

  • @BereketAsmamachew
    @BereketAsmamachew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አታጉዋች ነገር ከ ቅኔ ጋር አንደኛ👍👍😂

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አታጓጅ ደስ ስትይ ትችያለሽ

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ ያይናበባ የኔ ቤት ጉድ የባል ዘመድ ውይ ውይ ውይ 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሁላችሁም ትችላላችሁ። በተለይ አታጓጅ እያስደመመችን ነው።

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አታጓድ የኔ ውድ አይንዬን እማ ለቀቂ አድርጊያት ለወንድሜ ልድራት ነው ሆ😊

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አታጓጂ 😂😂ፈጣሪየ አማቶቸን ጥሩ አደድርግልኝ የእውነትጎ እደዚህ አይነት ሰወች አሉ ስወዳችሁ❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችው

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች 🎉🎉🎉🎉🎉❤😊💚💛❤️👌👌🤗🤗🤗👍👍👍👍👍👍👍

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂አየ አታጓች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሙለ እናሲሳየ 😂አየፍቅር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigiAbebu
    @TigiAbebu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ እንደ እናንት የመጀመሪያ ነኝ የመጨርሻ ነኝ አልልም

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንደኛ እኔ ነኝ

    • @TigiAbebu
      @TigiAbebu 31 นาทีที่ผ่านมา

      @MubarekMahmud-wq1yx እሮ ተይ እንጅ አንቺው

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔምረጦች ጭንቄን የምታስረሡኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😂😂😂ወይ❤አታጎጅ😂❤❤❤❤❤❤❤እሱቤማ፣የሳቄምንጭነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FarisAbdulhamid
    @FarisAbdulhamid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሲሳይ የህይወት ገጠመኝ በአብዛኞቹ ወንዶች ህይወት ላይ ደርሷል:: አታጓች ደግሞ በጣም ትችላለች ::

  • @SausiSaudi-h7s
    @SausiSaudi-h7s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀልወለድኩ ብሎባል ሚስቱን ይመፈታል አላህ ሀልባ ረከው ቢወልድት ይሞታል አለች አያቴ❤❤ማጣችሁልን😂😂አይአታጓድ😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶስተኛ ነኝ😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይናአበባ 😢😢😢😢😢

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ እታጏጅ ንፍሴ አቤት አይንሽ ስታፍጪው ሲያምር በዚህ ላይ ንግግርሽ አሽሙሩ ምንም አልገባት ያይናበባ አቤት ጎበዝ ባል የሌኝም ተጠምጥሞ😂😂😂😂

  • @eyerusalemsaliya9925
    @eyerusalemsaliya9925 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ውዶቼ ዛሬም አንደኛ ሆንኩኝ 😂😂😂😅🎉 ❤❤❤

  • @YalewSisay-vp3tu
    @YalewSisay-vp3tu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙሉ የእኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ?

    • @YalewSisay-vp3tu
      @YalewSisay-vp3tu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደውይልኝ እባክሽን

  • @birhantelahun923
    @birhantelahun923 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታጓጅ ምርጧ ትሠሪዋለሽ ማር እኮነሽ ኮኮባችን እንወድሻለን

  • @MakiyaEndris-n2q
    @MakiyaEndris-n2q 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤አደራችሁ የሀገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት አላል ይጠብቀን በሰላም ሀገራችን ያስገባን ጠርነት ዘረኝነትን ያጥፍልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰሞኑን እንቅልፍ ነሴኝ 😢ሶሪያ😢 ስቃይ አይቸ😢😢😢😢😢

    • @MuluEMANGEHANAN-kv3hg
      @MuluEMANGEHANAN-kv3hg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እከክ አማራ እየተገደለ ያልበላሽን ታኪለሽ አንችን መሰሎች ኢትዮያኒስቶች አማሮች እያላችሁ መቸም ነጻ አንወጣም ደናቁርት ንቂ

  • @ShadyaHada
    @ShadyaHada ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ አታጎጅ ሥወድሽ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 27 นาทีที่ผ่านมา

    ወይኔ እታጓች በሳቅ ገደለችኝ😀😀😀😀

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉበት እና ሢሣይ በጣም አሣቁኝ

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ መደነቂያ ግን የት ጠፋች። ናፍቃናለች ትምጣ።

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 38 นาทีที่ผ่านมา

    አይ እሱቤ መታደሉ። ያይኔ አበባ ሳመችው። ወይ ፍቅር!

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube1138 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታጎድ ነገርኛ ለምን ሆንሺ 🎉🎉🎉🎉

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Hfsas-w5z
    @Hfsas-w5z 48 นาทีที่ผ่านมา

    አይይይይ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MebratuChekole-i2l
    @MebratuChekole-i2l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብርቁን ለምን ገነጠላቹህት ሰራቹህ አስተማሪ ስለሆነ ጥሩ ነው

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድየ ለኔም ፈልግልኝ❤❤

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሁሳቡ አመንጪ ግን ሁሌም ቢጠቀስ ጥሩ ነው። የእስክስታዋን ነገር አደራ።በዚህ ሳምንት እንጠብቃለን።

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእናት እንደዚህ መሆን ከባህላችን ውጪ ነው

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂 ኧረ አታጓች

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አች አታጓች ዛሬደሞ በሁሉም መቀስ ሁነሻል እሳ ብይ በይ ከፍቶልሻል የኔ ጥቁር አዝሙድ😅😅😅😅😅😅

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አታጓች 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሙሉ በገዛ እጅሽ አያ ሲሳይን አጣሽ😂😂😂😂

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላይክ አድርጉቸው አይከፍልበት

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ አታጓች አልተቻልሽም😂😂😂

  • @RahmaAsen
    @RahmaAsen 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ😂😂

  • @lidyayalew2830
    @lidyayalew2830 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን የ ሴቶች ዉበት አይታችሁታል

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤በጣምቆንጆናቸው❤

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው

  • @Besufkade-s3t
    @Besufkade-s3t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Atagoche mndenewe adezih yemiyregshe

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመድ እንቅፋት አይጣል ነው ሴት ለሴት መጨካከን የወተት ዝምብ ነው የሆነችው 😂😭😂😭😂😭😂😭

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናትናልጅቀማኛአትሁኑጡሩአደለምአከሰራችሁትስድስትሺብርአታፍሪምሙሉ😂😂😂😂😂

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንጀታቸውን አሳረረችው እየዞረች !!!

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሳይ ተበላ እኔም እንዳተው እናትና ልጅ ጋጥ አድርገውት ጓደኛየን ብሩ ሲያልቅ ለሌላ ሊድሯት ሰርግ ሲደግሱ ልጅቱን ፅጉሯን ልጭት አርገን አንድ ጮሮዋን ቆርጠን ጠፋን ይሄው በስደት ዘጠኝ አመቴ

  • @amsal2076
    @amsal2076 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @MohamedAbdullaAlshamsi
    @MohamedAbdullaAlshamsi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤