"ባቡሬ ይዞኝ ገባ ድሬ" ተወዳጅ ሙዚቃ //ፋሲካ በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 124

  • @alem502
    @alem502 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጅ እያለን እሄን ዘፈን ነበር የምን ዘፍነው አይ 90ዎቹ ልጆች እኮ የዋህ እኮነን ምርጥ ትዝታ ድሬ የፍቅር ሐገር 😘🥰🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +20

    ላፍቶዎች ሁሌም ድምቅ እንዳላቹ😍
    እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለትንሳኤው

  • @tofikua167
    @tofikua167 2 ปีที่แล้ว +11

    ላፎንቴኖች ዋው 🙏 ኢቢኤሶች በጣም የምትገርሙኝ ሁሌም ለዛ ሰው የሚመጥን ፕሮግራም ነው የምትሰሩት እንደውም ከዛም በላይ 🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +4

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም
    "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና"
    ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።
    መልካም የትንሣኤ በዓል
    ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 ปีที่แล้ว +18

    90 ጠናዎቹ እንካን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ሰላም ለተጠማው ህዝብ ምህረቱን ያውርድልን አሜን።

  • @edikonjo5761
    @edikonjo5761 2 ปีที่แล้ว +10

    90's ምርጥ ትውልዶች ነን እኮ እንኳንም የዛን ትውልድ ሆንኩኝ በፍቅር የተሞላን ክፋት ተንኮል የማናውቅ ድንቅ ትውልዶች ነን

  • @dreambig4923
    @dreambig4923 2 ปีที่แล้ว +7

    Hats off Lafontains,Gash Abera Molla, Ehsan and Elias Melka👌👌👌

  • @genet1297
    @genet1297 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ስታምሩ እንኳንም መጣችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ውበት ትዝታው

  • @kayo4308
    @kayo4308 2 ปีที่แล้ว +27

    Rest in peace king Ela , composer of this music .

    • @etsube1092
      @etsube1092 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሬ እና ሮባ የሃገሬ ልጆች የአዲስ አበባ አድማቂዎች ናፍቆኝ ነበር የመርካቶ ,የአውቶብስ ተራ,ጎጃም በረንዳ ,ጨው በረንዳ, አዲሱ ሚካኤል, ሰባራ ባቡር ,ራስደስታ,እንቁላል ፋብሪካ,መድሃኒአለም, ጉለሌ,ኮልፌ,አዲሱ ገበያ,አጂፕ,ዳትሰን ሰፈር,ገዳም ሰፈር,አፍንጮበር,ስድስት ኪሎ ,ፈረንሳይ, ሽሮ ሜዳ ,ቀበና,የካ, መገናኛ,ኮተቤ,ካሳንችስ,ፍልውሃ, ቦሌ,ኦሎምፒያ,ፍላሚንጎ,ሳሪስ, ለገሃር ,ቄራ,መብራት ሃይል,ሳርቤት,መካኒሳ ,ጦርሃይሎች, ኦልድኤርፓርት ,ልደታ,ሜክሲኮ ,ጨርቆስ ,ተክለሃይማኖት ሱማሌ ተራ,በርበሬተራ ,መሳለሚያ,አምስተኛ ,ገርጂ የአዲስ አበባ ልጆች አለሁ በሉኝ ናፈቃችሁኝ ውድድድድድድድድድ የኔ አራዶች 🎷ወይ አዲስ አበባ
    🎷ወይ አራዳ ሆይ
    🎷ሃገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ

    • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
      @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 ปีที่แล้ว

      አለን ከአውቶቢስ ተራ 👍

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ yemecheh lelaw arada meta 😄😄😄

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ yemecheh lelaw arada meta 😄😄😄

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ yemecheh lelaw arada meta 😄😄😄

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 2 ปีที่แล้ว

      Alenn kolfwoche

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 2 ปีที่แล้ว +4

    I used listen these music with passion አይ ልጅነት የማይረሳ ምርጥ ግዜ !

  • @rest8848
    @rest8848 2 ปีที่แล้ว +4

    Waw! Lots of Memories with these song. Well done. Long life and love to you guys.

  • @minaleshawawoldesenbet7614
    @minaleshawawoldesenbet7614 2 ปีที่แล้ว +4

    አንኩአን ለጌታችን ለመድሃንይታችን ለአየሱስ ክረስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🏿

  • @betemariam3565
    @betemariam3565 2 ปีที่แล้ว +2

    Ye harer lij negn yezan gize zefenu siweta meserak hageroch lay wde dre harer yeneberew yesewu akebsbel enem des blogn sezefen seznanabet tez yelegnal berasu gizewochun bzu nger new endastawes yaregegn wow am in tears i love them 😍😍😍

  • @ZemaBeats
    @ZemaBeats 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow! My old memories. Unforgettable. Thank you 🙏

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 2 ปีที่แล้ว +7

    The 90s😭😭😭 the best ever😘😘😘😘

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን የማይሽራችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 2 ปีที่แล้ว +5

    ለማስታወስ ያህል ይህንን ሙዚቃ የሰራው ትልቁ ሊቅ ምትክ የሌለው 👉 ኤልያስ መልካ ነው RiP Eluye Legend

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 2 ปีที่แล้ว +4

    I love you all so much! U made my day 🙏 am happy to see you all together 🟩🟨🟥

  • @cr7boom377
    @cr7boom377 2 ปีที่แล้ว +3

    90's generation know whats up with this song, big time memory.

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 2 ปีที่แล้ว +3

    ያኔ ልጅ እያለን የኛ 90ዎች ትዝታዎቻችን😘😘♥♥

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 ปีที่แล้ว +2

    እንወዳቹሀለን አቦ .... እንዴት ደስ እንደምትሉ የት ይገኛል ያ ዘመን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow the 90s Music was really nice and cool music! 🎶 👍🏾
    🙏🏾🤩 👏🏽💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว +3

    Music of all time 👍 Sheketef, sheketef , Gashe Abera Molla 🚂 🚆😆😆

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 ปีที่แล้ว +5

    ላፉቴን ሁሌም ድመቁ በጣም ታምራላችሁ

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤሊያስ መልካ። ነብስህ ትረፍ። ባለውለታችን ነህ

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸከተፍ . . ሸከተፍ . . . Love it!!! 🟩🟨🟥

  • @abue4986
    @abue4986 2 ปีที่แล้ว +1

    respect ኤልያስ መልካ ነፍስህን ለገነት ይበለው የድኖግል ማርያም ልጅ

  • @orthodoxtewahedo1517
    @orthodoxtewahedo1517 2 ปีที่แล้ว +2

    Best holiday program Good job ebs

  • @Best_Ethiopian_music
    @Best_Ethiopian_music 2 ปีที่แล้ว +2

    OMG Esan yemigebabet part lela tewusta
    😘😀😘👍

  • @utopia2666
    @utopia2666 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ebs, you remind me of those good days 😍🙌

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +2

    የ90ዎቹ 💓💓💓

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +7

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑኑ

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow This beautiful Music and beautiful voice ❤️😘

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች 90 በጣም ደስይላል ኢትዮጵያ ነት አንድ ስንሆን የሚያምርብ ፍቅሩ ይስጠን

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +2

    composer by king Elias melka 😔😔

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ትዝታ ቀስቃሽ ሙዚቃ!

  • @amenanori4410
    @amenanori4410 2 ปีที่แล้ว +7

    የድሬ ልጆች እስቲ ልያቹ እኔ የድሬ ልጅ ነኝ 😘😘😘

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 2 ปีที่แล้ว +1

    1990 kings of the music 💚💛❤

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 2 ปีที่แล้ว +3

    ውሉም ድሮቀረ አውንማ ምን ምደሰ አይል ሀገራቺን ሰላምያረግልን🙏🙏🙏

  • @stepone4786
    @stepone4786 2 ปีที่แล้ว +1

    Oldies but goodies 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከአዲሰ አበባ ባሌ ከሀረር🙌😍

  • @edenwondese1145
    @edenwondese1145 2 ปีที่แล้ว +1

    dire ❤❤❤❤

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 2 ปีที่แล้ว

    የቆርቆሮ መኪና ሰርቸ እሄን ዘፈን እዘፍን ነበር አይ 90ዎቹ። የዛ ትውልድ አንዱ አካል በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል።

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 ปีที่แล้ว +2

    🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩bka beal yhe new 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩😊😊😊😊😊😊😊በጣም እያስጠላባችሁ ነው አሁን እዚን ሌላ ቀን አጋብዙም እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችው ብላችው ምንም ስለበዐሉ clue የማናገኝበት ነገር ምታቀርቡት kmr bealachnn eyablashachubn new albza bka atsruln ebakachu ksrachu kbealu ga mignagn nger ebakachu ebsoch ymtrdutn enadnkaln gn bealachnn eyablashachubn new ytasebbebet

  • @yasiamorr9512
    @yasiamorr9512 2 ปีที่แล้ว +1

    The sound???

  • @sci-techmedia8479
    @sci-techmedia8479 2 ปีที่แล้ว +2

    My 90s people wr u are 😍😍😍

  • @Yekristos
    @Yekristos 2 ปีที่แล้ว +2





    ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 2 ปีที่แล้ว

    Waw des yemele memory when am I fendate.Swedes yhene zfen.so sweet.

  • @timenumber2
    @timenumber2 2 ปีที่แล้ว +1

    PLEASE FIX THE SOUND AND REPOST THIS

  • @santatad.5801
    @santatad.5801 2 ปีที่แล้ว +6

    OMG ... 90s ይልሀል
    ትለያላችሁ የምር!

  • @samiart2989
    @samiart2989 2 ปีที่แล้ว +1

    Betizita chilt aregachihun👌

  • @freabdemissie3561
    @freabdemissie3561 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow..you took me back 👌👌

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 2 ปีที่แล้ว +1

    Just mesmerizing !!!!!

  • @2Daniros
    @2Daniros 2 ปีที่แล้ว

    Bad sound quality, EBS please reload the video again.

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እንካን አደረሳቹ ላፎንቴኖች ጋሽ አበራ ኢሳም በጣም ነው እምንወዳቹ

  • @ማርያምፍቅር
    @ማርያምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    የባቡርን ድምፅ ስሰማ ላፎንቴኖች ትዝ ይሉኛል

  • @ሜሪየናሆም
    @ሜሪየናሆም 2 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ ቀረ እኮ በእናንተ ጊዜ ዘፈን ምርጦችዬዬዬዬዬ

    • @erihabte4316
      @erihabte4316 2 ปีที่แล้ว +1

      Degu zemen ya degu zemen

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳቹ /90ፍቅር ወድድድድድድድ

  • @leulmeressa6780
    @leulmeressa6780 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethipian version of super bowl halftime 2022

  • @timenumber2
    @timenumber2 2 ปีที่แล้ว

    We can’t hear the first part

  • @eyosiyast110
    @eyosiyast110 2 ปีที่แล้ว +1

    I can not belive my eyes

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 หลายเดือนก่อน

    ድምፁ ለምን ጠፋ አይሰማም

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww swedachu

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว

    wow nice ❤️❤️👏👏

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ድምጽ?

  • @asterbetty1347
    @asterbetty1347 2 ปีที่แล้ว

    Wooooow 👏👏👏👏👏👏

  • @bezateshale9467
    @bezateshale9467 2 ปีที่แล้ว

    Babureee ❤❤❤❤❤❤❤

  • @silas32
    @silas32 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ ቀሰቀሳችሁ👌

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሙዚቃ

  • @A.m897
    @A.m897 2 ปีที่แล้ว

    Yane zeman 90 🥺🥺🥰

  • @ደስታደስታ-ጸ3ለ
    @ደስታደስታ-ጸ3ለ 2 ปีที่แล้ว

    የ90ድምቀቶታችን ዋውውውው #ሸብስክራይ አድርጉኝ የተገሬ ልጆች💚💛❤️👍

  • @luwam8104
    @luwam8104 2 ปีที่แล้ว

    ልጅነቴን ናፈቅኩት ምናለበት ያ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ 🥺

  • @ashebirteferi7087
    @ashebirteferi7087 2 ปีที่แล้ว +1

    wow betam desi silu 🥰

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
    @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏የማያረጂ ውበት

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
    @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታዬ መቶ አሁን እየኖርኩት ያለሁ መሰለኝ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @yidnekachewtadele4043
    @yidnekachewtadele4043 2 ปีที่แล้ว

    🚂🚆🚉 egna zetenawuchi moke enaregew🥰🥰

  • @bekeniguse2438
    @bekeniguse2438 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @kkgeda3728
    @kkgeda3728 2 ปีที่แล้ว

    Stamru 🥰🥰🥰

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 ปีที่แล้ว

    😍👍

  • @habibah9075
    @habibah9075 2 ปีที่แล้ว

    Babur yiwutabachu

  • @enyattsegaye702
    @enyattsegaye702 2 ปีที่แล้ว +1

    Tadele teshewede yejemere meslot😃😃☺️

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታ🎉😢

  • @meazina6
    @meazina6 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍💃💃

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 ปีที่แล้ว

    👏👏❤❤❤❤❤

  • @dagmitffamily8427
    @dagmitffamily8427 3 หลายเดือนก่อน

    Ebs ይሄ ቪዲኦ ድምፅ የለውን የለውም እኮ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 ปีที่แล้ว

    እንከን አደረሳችሁ

  • @teketelasfaw2513
    @teketelasfaw2513 2 ปีที่แล้ว +1

    1

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekdesteshome2744
    @mekdesteshome2744 2 ปีที่แล้ว

    Bedegu gize yetezefene zefen

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 ปีที่แล้ว +3

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ እዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዩች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ ውዶች#ሰብስክራይብ#በማድረግ#አበረታቱኝ አትለፋኝ 🙏🙏😍

  • @tizitatadese8564
    @tizitatadese8564 2 ปีที่แล้ว

    90 ትዝታ

  • @leulmeressa6780
    @leulmeressa6780 2 ปีที่แล้ว +1

    Lip sync yelehal

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 ปีที่แล้ว

    አይ ያ ዘመን

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff sittsedu lek endewech Ager Artistoch Endh new muyan makeber discipline mehone Araya mehone lemiketelew tetki Artist lafontenoch Edemena tena temegneulachu

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 ปีที่แล้ว

    ድምፁ አይሰማም ክክክክ

  • @natijr
    @natijr 2 ปีที่แล้ว +1

    በስደትም በሀገርም ያላቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳቹ የ ሳምንቱ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት th-cam.com/video/_yafmz0xGGY/w-d-xo.html

  • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
    @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    ብርቅዪዏች ❤️❤️❤️❤️

  • @mulugetateshome1027
    @mulugetateshome1027 2 ปีที่แล้ว +1

    Bad 🔇 🔇🔇🔇🔇🔇🔇