ሌላ አነጋጋሪ ቅሌት | ፒ ዲዲ አዲስ ክስ ቀረበበት | የሙዚቃ ኢንደስትሪው ገመና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @Adwa-1896
    @Adwa-1896 4 วันที่ผ่านมา +19

    የፒዲዲ ጉዳይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን ቁምነገር አይደለም 🙆🏻‍♂️ ሌላ ብዙ አጀንዳዎች ሃገራችን አሉ !

    • @selammulugeta3151
      @selammulugeta3151 2 วันที่ผ่านมา +1

      It’s true. We got lots of things to discuss. ሳስበው ይሄን ማውራት የፈለገበት: ወንዱ ወደሌላ ወይም ወንድን በመድፈሩ በኛ አስነዋሪነቱን ለመናገር ይመስለኛል 🤷🏽‍♀️

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 วันที่ผ่านมา

      @@selammulugeta3151 🫶🙏

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 วันที่ผ่านมา

      Tekekl

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Diddy eko ya ethiopia economy nawe nuro wedenatune yababasawe esu nawe 😂😂😂

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 4 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የማናየው ነገር የለም የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው ያረጋል የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ከአጋንንት ጋር አብሮ መስራት መተባበር መጨረሻው ውርደት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ግርማ ወንዱ ዘፈን መስማት ካቆምኩኝ አራት አመት አለፈኝ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም።

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 4 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ ካቆምኩ 6 አመት ሆኖኛል

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 4 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you .

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 วันที่ผ่านมา +3

    አኢነት በቃኝ ብሎ ይሆናል እንዲ ሃጥያቱን ያበዙበት

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 4 วันที่ผ่านมา +3

    በቃኝ ብሎ ይሆናል ወንጀሉን ያበዙበት።እስከዛሬ የት ሄደው በአንድ ግዜ ይሄ ሁሉ ክስ የአሜሪካ ፖሊስማ ማስመሰል ይችሉበታል እየተንደፋደፉ ሲቀርፁ ይገርማሉ

  • @AldanaSweet
    @AldanaSweet 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you bor

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው,, ወሬ,, ማራገብ,, የ ኛ,, ጉድ,, እያለ🌹 ሥራ,, ፈት

    • @King15592
      @King15592 2 วันที่ผ่านมา

      🙏. ትክክል የኛ ከሱ ይብሳል ፈጣሪ ሸፍኖልን እንጂ

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስንት ያልተነገረ ስለ ሀገር ጉዳይ እያለ ስለፒዲዲ በየቀኑ መተንተንህ ጥቅሙ ለ TH-cam ገቢ መሆኑ እንጂ ለሕብ ጥቅም የለዉም።

  • @maranata1484
    @maranata1484 2 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen❤

  • @binibeti184
    @binibeti184 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔኮ ማያገባን ከማውራት እስኪ ስለሐገሪቱ አውራ ግራ የገባው ትውልድ ብር ብቻ የምንት ሰው ነን ትል የለ ሚመለከትክን አውራ ኢትዮጵያ ብዙ ችግር አለባት 😂

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 วันที่ผ่านมา

    Yedekkeh

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ከሰው አንቆጥረውም

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 4 วันที่ผ่านมา +1

    Enesu Yale edmeyachew parti lay min liseru hedu parti lay mechem likorbu alhedu

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 2 วันที่ผ่านมา

    የ ሐገራችንስ ማን አወቀ ው አርቱ በተወሰነ ቡድን እጅ ከገባ ቆይቷል😮

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ዘፋኝች ፈሪ ለእናቱ አይነት ስለሚኖሩ ነው በርግጥ ዘፋኝ ብቻ ዘፋኝን የሚከተሉ የምያመልኩ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርሱም ::---እስከ ሚመለሱ ::የእነዛ ግን በገህድ ነፍሳቸው አስይዘው ምልክት አይቀር ደግሞ አምላካቺን ድያብሎስ ነው ብለው በዘፈን በምልክት ያደንቁታል ያኔ የዓለም አፀያፊ ነውር በነፃነት እንዲፈፅሙ ይፈቅድላቸዋል ::-----ችግሩ ልባቸው ትክክለኛ ሂወት ሲፈልጉ እራሳቸው ማዳን ሲፈልጉ በግልፅ አውሬው ወጥቶ ይዋጋቸዋል ገበናቸዉን በመዘርዘር 😨🤑🤑🤑

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 4 วันที่ผ่านมา

    ሸር ❤❤❤❤

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 3 วันที่ผ่านมา +1

    Min agebah yehaerih kilet ataweram pop papa's weregna sigbgib seytan leba

  • @BrookWolde
    @BrookWolde 3 วันที่ผ่านมา +1

    Min asfetefeteh selsew

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 3 วันที่ผ่านมา +1

    Min agebah sile didi he is American sile agereh ataweram sint gemena yiseh sile America tilfelfalh deded

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ante Ethiopia hizeb mewucha megebia atowal ante bezi edmeik peddy telalek sitastela

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል።

  • @Booomiiii
    @Booomiiii 4 วันที่ผ่านมา +1

    እየደጋገምክ እኮ ነው እያወራህ ያለኸው

  • @Ethio-qo9mk
    @Ethio-qo9mk วันที่ผ่านมา +1

    ግም ምን አባህ አገባህ .እስቲ ስለ እነ አብይና ሽመልስ ውንጀለኝነት ንገረን ንፍጣም የትልቅ ትንሽ

  • @nicolasboot4681
    @nicolasboot4681 วันที่ผ่านมา

    የትልቅ ሰው ቅሌታም ጀዝባ

  • @AsratZeleke-j9m
    @AsratZeleke-j9m 3 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርመው አንተ እውነት ነው ብለሕ ማቅረብሕ ነው .እማይጠቅ ነው .ሌላ ነገር አቅርብ

  • @Nothing-b3w
    @Nothing-b3w 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አገባን ስለ ሀገርህ አትዘግብም እዛ ነበርክ እንዴ አንተም

  • @nicolasboot4681
    @nicolasboot4681 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነዉ ኣንድ ኣ ረፍተ ነገርን 10 ጊዜ የምትደጋግመው? ይሔን ተራ ወሬ የምታወራው አገርህ ላይ ከዚህ በሽ እጅ የከፋ ወንጀል በየቀኑ ይፈፀማል ለምን ስለሱ አታወራም አንተ ራስህ ሉጢ ነገር ነህ የጤና በሳሙና ነው 1 ኃላህን የምትለጠ ለጠው ጀዝባ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 วันที่ผ่านมา

    diablos arada new genzeb yseth ena tbitena yaderghal balegy behary yawershna ymatneka blo lbhn ydefnewal wesdo gedel ykethal

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይ ግን ላንተ ይሄን ዜና ማቅረብ ይመጥንሀል ስለራሳችን ብዙ የምንማረው ነገር የለም ሁለተኛ አንተም የምትነግረን ነገር እኮ ከኢንተርኔት እና ከሚዲያ ከምታገኘው ነገር ነው እንጂ አንተ በግልህ የምታረገው ማጣራት የለም ይሆም የምታቀርበው መረጃ የነሱ እጅ እንደሌለበት በምን እርግጠኛ ነሀሴ እባክህ እኛ ስለእምነታችን ወይም የራሳችንን ችግር ለመፍታት የምንችልበት ወይም ሄደህ የራስህን ጥናት አርገህ የምታቀርበው ፕሮግራም ቢሆን ደስ ይለኛል ይሄ የኔ አስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር?

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 3 วันที่ผ่านมา

    DEMSE TRAT YELWEM MKIU BKYER

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 4 วันที่ผ่านมา +1

    Ke 666 sleweta awukewu newu ks yemiyabezut ,ante endasebkewu aydelem wendm !

  • @ffm377
    @ffm377 วันที่ผ่านมา

    😂😂Denkoro talk about your country we don't interesting 😂😂😂

  • @AmenWendy
    @AmenWendy 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልትሞት ነው እንዴ አንተ ሰውዬ።ዲዲ ብለህ

    • @nicolasboot4681
      @nicolasboot4681 วันที่ผ่านมา

      ዲዲ አሱንም አርጐት ይሆናላ

  • @robat8719
    @robat8719 3 วันที่ผ่านมา +2

    አጎቱ ነህ ጎረቤቱ? በማያገባህ ትፈተፍታለህ::

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 5 นาทีที่ผ่านมา

    The most boring aterarekk

  • @ethomengesha6983
    @ethomengesha6983 3 วันที่ผ่านมา

    mendddenewww ke ferbaaa yalllewww. 3 meselll..gazetegaaa nehhh weyess kesss ye lye werdeee profesinalismmm that is why you dont hqve a follwer