ስለ ርኩሳን መናፍስት ሴራ 1ኛ ክፍል(በሁሉም አቅጣጫ እንዴት እንደተያዝን)በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @sofyaaesufyflyheky9613
    @sofyaaesufyflyheky9613 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የስመዐልን መምህርና ፅግኡ ይብዝሓልካ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazaalmaza2357
    @almazaalmaza2357 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot ysemalen memirachen beideme betena yakoyilen Amen

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በውነት ቀለ ሂወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ

  • @emabet5344
    @emabet5344 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
    @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እማ ፍቅር ትጠብቅህ ወድማችን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ ያብርታህ 👏👏👏✝️

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ የማስተማር ተሰጦ አለክ ስለአባታችን መምህር ግርማ የሰጠከው ቃለ መጠይቅ ላይ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ያያሁክ ከዛም የፈውስ አገልግሎት ላይ ቁ70 አየሁክ እድለኛ ነክ አባታችንን በጣም ምርጥ አባት ናቸው ትምህርታቸው ሱሴ ነው ሀይማኖቴን እንዳውቅ ያደረጉኝ አባት አቢሲኒያ ውስጤ ነው አነተንም እናመሰግናለሁ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከዛ ነው ያየሁት

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalehewetin Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER BeEdime Betsega Yittebikilin Fitsamehin Yasamirilin Amen

  • @dokter1768
    @dokter1768 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. በእውነትቃለህወትያሰማልንመምህራ

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 4 ปีที่แล้ว +5

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ቅን ለቦና ይሰጠን። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ቤዛዊትአለምአማልጂከልጂሺ
    @ቤዛዊትአለምአማልጂከልጂሺ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ነው ሁሉም መምህራን በከተማ ነዉ ያሉት
    እኔ ባጣም ይገርመኛል ከደሴ እንኳን የስድስት ስዓት መንገድ ተጉዞ የሚያስተምር የለም እኔ አገሬ ከድሴ የስድስት ስዓት መንገድ ነው አህዛብ እና ጠንቋይ ነው የሞላበት አንድ ምምህርኳን የሚያስተምር የለም ሰንበት ጠጥቶ መበታተን ብቻ ነው

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን💒🙏🙏🙏

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ወድማችን የኛ ሰዉ እወነት ለማጥፋት የሚሮጥ ህብርተሰብ የበዛበት ዘመን ነዉ እኔ የአባን መፀሀፋ ለመግዛት ሶስት ግዜ ነዉ አ.አ የተመላለስኩት ያልጠየኩበት ቦታ አልነበርም ግን አጣሁት ተስፋ ቆርጪ ተመለስኩ ግን ፈጣሪ ሲርዳኝ አንድ ምንገድ ሰሪ ወደኛ አገር መጣ ወደላንታ እዛም እኔቤት እግድነት ሲመጣ ሰለአባታችን ጠየኩት መፅሀፉንም እንደምፈልግ ስነግርዉ በሳምንቱ እቤቴ ድርስ አመጣልኝ ተመስገን ጥላቴን እንድዋጋ ትልቅ ነገር አገኘሁ አባታችን እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልንንንንን አሜንንን

  • @ከማመንመታመንይበልጣል
    @ከማመንመታመንይበልጣል 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetchevalier9953
    @genetchevalier9953 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Amène Amène Amène

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ግርማ ምርጥ አባት ናቸው የፈጣሪ ስጦታችን

  • @ghebrueyasu8158
    @ghebrueyasu8158 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 3 ปีที่แล้ว

    Memhere egziabher yestlen

  • @ሙሉየገጠርልጅ
    @ሙሉየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው መምህር

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 4 ปีที่แล้ว +1

    መምሕራችን ላሥተማረን ለመከረን ለገሰፀን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lilya6824
    @lilya6824 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ።

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል እወት ያሰማልን እኔ የምለውም የለኝ ተመስገነው እጅ መምር በአተ አድሮ እኔን ልቀይረኝ ነው አባት አመስግን አለው ዘዘወትር አምላክን 😭😭😭

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ተስፍዬ አበራ
    አሜን አሜን አሜን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 4 ปีที่แล้ว

    qalhiwetene yasemalene memhere xegawene yabezalhe egezabhare ketekolaweche yexebeqehe bezi zemene ewenete minagere sewe asadaju bezunewe

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏💔💔😭😭😭

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂዉት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህይወትያስማልንመምህራችንጸጋውንያብዛልህ

  • @መቅደስዘገየዩቱዩብ
    @መቅደስዘገየዩቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛል

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ማስተዋል እግዚአብሔር ያድለን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን ....ዛሬ የተለቀቀው የመምህር ቪሲዲ ቁጥር 70 ላይ ፈውስ ተደርጎልህ ነው ያየውህ አላውቅህም ነበር ...ከምስክርነቱም እንደምታስተምር ስላወቅሁ ወደዚህ መጥቼ ፈለግሁህ አገኘውህ ብዙ ትህርትን አስተምረሃል ስለመናፍስቱ አለምም የገባህን ሁሉ ተናግረሃል ...እስካሁን አንድ 3 የሚሆኑትን ክፍሎች አደመጥኩህ ነው ያየውህ አላውቅህም ነበር ...ከምስክርነቱም እንደምታስተምር ስላወቅሁ ወደዚህ መጥቼ ፈለግሁህ አገኘውህ ብዙ ትህርትን አስተምረሃል ስለመናፍስቱ አለምም የገባህን ሁሉ ተናግረሃል ...እስካሁን አንድ 3 የሚሆኑትን ክፍሎች አደመጥኩህ እንዴት ደስ የሚል ትምህር ነው ...ልክ እንደ መምህር ..ጥሩ አድርገው ቀርጸውሃል እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ያንተ መጎብኘት ለኔም ይድረግልኝ...እንኳንም አወቅሁህ ! በጸሎትህ አስበኝ!

    • @godisgreat1630
      @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ሀና ዝንብለን ስማሲኬ ነገር ከምናዳምጥ ሰብስክራብ ከማደረግ እንደነዚህ አይነቶችን ፀገው የበዛላነውን በናዳምጥ እና ብናበረታታ በጣም ጥሩ ነበር ግን ሁላችንንም ልቦናችንን ዲያቢሎስ ጋርዶናል ለሁላችንንም ልዑል እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@godisgreat1630 አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ያንተን ትምህርት ስሰማ እንቅልፌ ከቅድቤ ደርሶ ግን የት እደገባ ግርም ይለኛል አይኔ ቢጨፈን ልቤ ግን መተኛት አይፈልግም በጉጉት ይስማሃል እሚገርም ነዉ ወድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ውድ መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን
    አሜን አሜን

  • @senaittesfaye4748
    @senaittesfaye4748 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃላህዉን ያስማል መማህር ተስፈዬ

  • @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም
    @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንቁ መምህር በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልኝ
    የፆድቃኔ ማርያም እረጅም እድሜና ጤና ትሰጥልኝ እያለቀሰኩ ነዉ የሰማሁት በፀሎታችሁ አሰቡኝ ዉለተ ቄርቆሰ ብላችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 4 ปีที่แล้ว

    qale hiwot yasrmalin

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ከክፎም ይጠብቅህ...ዛሪ ግን ድምጽህ ወፍረብኝ ሰላም ነው

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzehleh

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ባተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያወከውን ስለምታሳውቀን አመሰግናለው እዳት መልካም ሰው ያበዛልን አሜን

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @serkalamserkalam9573
    @serkalamserkalam9573 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት

  • @nighstasefan7860
    @nighstasefan7860 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @futsumkahsai5376
    @futsumkahsai5376 4 ปีที่แล้ว +3

    I listen very carefully this is absolutely true thanks memhir Tesfaye God bless you

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @enrichingandthenyou2934
    @enrichingandthenyou2934 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhr 🙏🙏🙏

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስለን የህይወት የነፉስ ምግብ ስለ አስተማርከን እናመሰግናለን እኛም በልባችን ፅላት ላይ ፅፈን ሰው ለመሆን እየሞከርን እየተገበርን ነው። አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @almaztsegezeab2204
    @almaztsegezeab2204 4 ปีที่แล้ว

    Beunet yemigerm unetoch new yedegemkewi yeliu anatachin melake menkrat wedme alem egzabiher yabzah beunet betam new eyetegeremku yademetkut yeabatachin yekoye sile neberey betema geremey amlak melkam fetarachin yikber yimesgen bebahriu msgun kudus liul amlakachin yimesgen lenante yaseyane unetun yizachu mewitatachu lebziwoch menged nachu bekirstos getachin berta wedme beseatu asarefachew abatachin bante beunet yimesgen lezelialem

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 4 ปีที่แล้ว

    Amen mastewaln yadilen fetari ....sle Abatachin memhir girma wendimo yezemenu talak hawariya Abatachin yemiweraw bizu new .... Egziyabhear mastewaln yistachihu satayu satisemu mitaweru yabrhamnm tarik yastawisenal seytan menged lay kuch bilo endit engidochon endasikere..... Enantem astewlu yemann tizaz satawkum hune eyawekachihu endemitastenagidu

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን።

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ማስተዋሎን ያድለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ዛሬ ነዉ ያየሁት፡ቤተሰብ ሆኛለሁ፡ሁሉንም ያለፉኝን፡እከታለላለሁ።

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👍⛪⛪⛪⛪

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ብዚት ይበል ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅልን ሥለትምህርትህ ከልብ በጣም አመስግናለሁ

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ በጤና ይስጥልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን በቤቱ ያጵናልን እኔ በቅርብ ነዉ እማዉቅህ እዉነት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @danielwagaye2530
    @danielwagaye2530 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በርቱልን

  • @ሉሌቲዩብ
    @ሉሌቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ያሰማልን

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንቃለሂውትየስመአልንመምህርፅግአውንይብዛልሂ

  • @comceil5329
    @comceil5329 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +10

    ብዙዎች ካህናት በዚህ ክፉ መንፈስ ተይዘዋል ሁሉም መተት ድግምት እና የክፉ መንፈስ ልጆች ሆነዋል ምን እናድርግ እግዚአብሔር ይማረን እንጂ 😭😭😭😭😭😭

  • @walatagabarela1496
    @walatagabarela1496 4 ปีที่แล้ว

    Qaliyota yasemelan abatee

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ካንተ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    አቢሲንያ እሪድዮ ሰምቶ ያልዳነ አለ ብዬ አልጠብቅም ስለ እምነት በደንብ አስተምረዋል በትክክል

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግንሀለሁ አመጣጥ በጣም ጥሩ ነው አባታችን አጋዦ ትውልድ ማግኘትና ረዳት የሚወጣው እዴት ነው የሚፈጠረው እያልኩ ሳስብ ብቅ አልክ ከሚገባ በላይ ደስ ብሎኛል ሞክንያቱም የሆነ ነገር ሳስብ ትግሉ ይበዛብኛል በሩቅ ሰዎች መሰለህ በቅርብ ሰዎቼ ነው ። ለምን ስል ለካስ ክፉ መንፈስ ነው እስቲል አሁንም እየተጋፋኝ ነው ። መንገዴን ሁሉ የተዘጋ ሆኖ ብኛል ። ግን አሁን ገብቶኛል ታዲያ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች ምን ላድርግ ? እዴት ላሸንፍ ? በማለዳ መያዝ ቅፅ 1 ቅፅ 2 ሊያዩት አይፈልጉም ይሸሻሉ አቢሲኒያ ሬድዬን ማየቶ አይፈልጉም እንግዱ በአጭሩ ፈተናው ከምነግርህ በላይ ነው ። እና ሳስብ አባታችን ብቻቸውን ይሄንን ሁሉ ህዝብ በሴጣን ተይዞ ለብቻ ሲታገሉ አቤት የእግዚያብሄር ስራ ከማለት ምን ልበል ?

    • @hailugobeze4408
      @hailugobeze4408 4 ปีที่แล้ว

      Dear Brother, I also face the same problem with relatives and friends who oppose Memehir Girma.
      This is how I became partially successful. I pray for the persons who oppose Memeher Girma and I do some "segedet" on behalf of that person. I was able to bring about half of them to support or at least not to oppose.

    • @manaluketema2302
      @manaluketema2302 4 ปีที่แล้ว

      እግዝያብሔር ይስጥክ ለሌሎችም የቤተክርስትያን አገልጋዮች ልቦና ይስጣቸዉ እኔ አምናለዉ ለግዝያብሔር ምን ይሳነዋል በዚዘመን ማንሳት እያየን ነዉ ሰዉ ከበሽታቸዉ ሲፈወሱ ሽባዉ ሲተረተር

  • @tensaydesaln5904
    @tensaydesaln5904 4 ปีที่แล้ว

    ኤኔምልህ፣በቃይሂን፣ቃልሁላ፣የቡዳ፣፣ስለመንፈስ፣ስታወራ፣መልክቱን፣ሁሉስሰማ፣ውስጤ፣ሰውነቴበሞላ፣ያመኛል፣ስለዚህ፣ምንእደማረግ፣ግራገባኝ፣ወንድሜ፣ስልክህን፣አስቀምጥልኝ፣መምህር፣ካላስቸገርኩህ፣ከይቅርታጋር፣፣

  • @fantubrhenu8304
    @fantubrhenu8304 2 ปีที่แล้ว

    እባክ ምህር በስልክ ላናግር እፈልጋ ለው ምትችል ከሆነ አናግረኝ እስቲ ያተን ቻናል ስለምከታተል የኔንችግር ስለሰማው እስቲ መፍቴ ከተገኛ እርዳኝ

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለናተ ይሁን የሉል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄየ ለኮሜተሮች ነው ለምድናው ኮሜት አንተ እምትሉ መምህር ብትሉ ምን እሚቀነሥባቹህ ነገር አለ ማክበር መከበር እኮነው አንድ የእግዚአብሔር ቃልን እሚናገር አሥተማሪ አባት ይቅርና ታላቅንም አንተ ማለት እኮ በጣም ይከብዳል ለማንኛውም ልቦና ይስጠን ካጠፍው በእግዚአብሔር ሥም ይቅርታ እላለው

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ መምህር ግርማን የሚጠላው የዛር ውላጅ ወይንም ደብተራ ባጠቃላይ እርኩስ መንፈስ ያለበት አይወዳቸውም ለን አብሮቸው ያለው የጥላቻ መንፈስ ነው ለዛነው የሚጠሏቸው

  • @senait9364
    @senait9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ድምፅህ ቲንሽ ተቀይርዋል አውቀህ ነው?

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እስቲ የሆነ ምስኪን ጓደኛ ዲያቆን አለኝ ስልክ ቁጥሩን ልንገርህ አስተምረዉ እስቲ?

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa 4 ปีที่แล้ว

    ድምፁ ግን መምህር ተስፋየ ነዉ

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
    @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 4 ปีที่แล้ว

    እዚህ ጋር ድምፅህ ተቀየረብኝ ልበል ወይስ ሌላ መምህር ነው

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @teddy-4612
    @teddy-4612 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርት

  • @addulove6004
    @addulove6004 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ራያራዩማቱዩብ
    @ራያራዩማቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን