ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብፁእ አባታችን እንኳን ድምፅዎን ሰማን የሰላም አባት አቡነ ሰላማ በረከትዎ ይድረሰን ወገኑን የሚያፍን የሚያሳድድ የሰው ህይወትን ለገንዘብ በሎ የሚነጥቅ ደም የሚያፈስ የደም ገንዘብ የሚበላ ጥሩ አድርገው አውገዘዋል ሁሉም እንደርስዎ በየቤተክርስትያኑ ይወገሰዙ ይረገሙ እጅ ይጠፋባቸው ወደ ልቦናቸው ወደ ህዝባቸው እንዲመለሱ ጦርነት ይቁም
🙏🙏
ስላም ከናፈቆት የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቀርቧል ንስሀ ግቡ ብለው ይስበኩ !
አባታችን ለህዝቡ ብቻ ሳይሆን ለመሪዋችም ሄዳችሁ ንገሩ
እውነት ተብለዋል እርሶ እንዳሉት ግን አይደለም ያጣነው እግዚአብሔር የሚፈራ አባት ነው ቀኖና የሚያከብር በህግ የሚመራ በጎቹን የሚጠብቅ አባት ብቻ ነው ያጣነው ሌላው የኛ ስራ ነው ቅድሚያ ሀላፊነትዎ ይወጡ ቀጣፊ ጳጳሳት መሮናል አባታችን
ena ayemrunem ende mare yemtm tmhertachwn enflgwlen .
@@maazawoldemicheal እንደእናንተ ሰው ተከታይ ምእመን ቤተክርስቲያን እንደ ችቦ እየነደደች ምንም አይመስለውምና ቀጥሉ ግፉበት ተማሩ ፍሬ ካፈራቹ