ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ነው መምህር ዶሮ ወጥ ሰርቶ ደንቃራ የሚጥል ሰው አለ እኔ የአባቴ እህት ከነ ልጇ ደሮ ወጥ ተሰርቶ ከነ ድስቱ እንደጣሉት ገባችበት ከነ ልጇ ሞተች አክስቴ ልተርፍ አልቻለችም በእውነት በየቤቱ ስንት አይነት ግፈኛ ሰው ነው ያለው እዚህ ያለሁበት መዳሜ ገላዋን ታጥባ ኮተት ጨምራ መንገድ ላይ ድፉ ስትለኝ በጣም ነው የማዝነው ባለኝ አቅም ፀሎት አድርጌ ሳታየኝ ፀበል እምነት አርጌበት ነው የምደፋው ነበር ግን አሁን እየተመለሰ ራሷን እያመማት ድፉ ማለቷን ርግፉ አድርጋ ተወች ግን ራሷ ትደፋለች እኛም ፀበል እንረጫለን በቃ ጦርነት ነው ከመዳሜ ጋር በጣም ነው ደንቃራ የምትጥለው
በስማምወወልዲ፣ወመንፈስቅድስ፣እህቴ፣በትቻለሺ፣እራስሺን፣ጠብቂ
የኔ መዳም የ 666 ባውደር ጊቢ በሩላይ ጎርርቤቷ መስኮቱ ጋር አጭሽ ትለኛለች እኔደሞ አላጨስም ስላት እራስሽ አጭሽው መጨታጨቅ ሽታው ግማቱ በስላሴስም
Amen Amen Amen Amen Amen 💒💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲
በስማአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም ይባርካችሁ ሐረየእኔም ሴትዮ ታጨሳለች እጎርፉየ በምንድነው እራሴእምጠብቀው እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀኛል ይገርማል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰይፈ ስላሴ እያላች በፀሎታችሑ አስቡኝ በማርያም ወገኖቼ
ወንድማችን ሰይፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ሰይፈ ስላሴ
እግዚአብሄር የስብህ
የድንግል ማርያም ልጅ የስብህ
@@bezagirma9544 አሜን ውዴ ደምሪኝ እህትሽ ነኝ
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን እኔ አልሰማሁም ዳታ የለኝም በጣም ተናድጃለሁ ባለመስማቴ ምንም ማድረግ አልችልም ሰምቼ እኮምታለሁ ግን ዳታዬ በጣም አስቸግሮኛል እንደት እንደሚሰማ አላውቅም መምህርዬ ሰላምታችሁን ብቻ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ሁሉንም እሰማለሁ የኔ አባት እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ መምህሬ ከይቅርታጋር በወንጌል አላፍርም የሚለውን መዝሙር ሊንክ አስቀምጡልኝ በጌታ ስም ፈልጌ አጣሁት በወንጌል አላፍርም ብዬ ፅፊ ስፈልግ እነ እንትና ይመጣሉ ውስጤ ለመስማት ይህንን መዝሙር በጣም ይፈልጋል በእውነት_
እልልልል ደስ የሚል ፍጻሜ የእግዚአብሔር ተአምር የተገለጸበት ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን። የኛንም ሂወት እዲ ይቀይርልን። ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መ ምህር።
የተዋህዶ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት እመቤቴ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ውዴ🥰🥰🥰
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏
እሺ እህቴ
እጹብ ድንቅ ነዉ መጨርሻዉ የተመሰገነ ይሁን የሁላችንም መጨርሻ እግዚያብሔር አምላክ ያሳምርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
የሁላችንንም እድል የዘጋብንን ዳቢሎስ አስሮ በህይወት በበረከት ያኑረን ይጎብኘን አሜን በጣም ደስ የሚል መጨረሻነው ክብር ለንጉሱ አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
@@ewnettube2001 እሺ
ቃላህወትን ያስማልን ተስፋሶላሴ ነገ ደንቅ ነገር ያደርገእና ዛሬ ተቀደሱ ይላል ቅዱስ ቃሉ እናት ሁሉን የተዉት እንኳን ለዘች ቀን አደርሶት ደሰ የላል ዝማሬ ያሰማል መማህርዬ
አሜን
AMEN AMEN AMEN
መምህራችን እግዚብሔር ይስጥልን ይህን እድንሰማ የፈቀደልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም ለቅድስ ስጋው ና ደሙ ያብቃን በቤቱ ያፅናቹ
በጣም የሚገርም ነዉ መምራችን እግዚአብሄር ታላቅነዉ ታሪክን የሚቀይር የኛንም ይወት ይቀይርልን ይርዳንም
ስለማ ይነገር ስጡታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚልነው የሚገርም ታሪክ ነው
@@Athanasiustube ሰላም እሂ ቻናል ሊመጣልኝ አልቻለም ይቻናሉ ስም
እውነት እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ያበርታህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እረ መምህርየ በኔ በኩል በጭራሽ አይረዝምብነም እንዳው ደስ እንዳለህ አብራርተህ ሰፋ አድርገህ ላክልን
ሰላም
አሜን አሜን አሜን መምህር ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነበር ቀሪውን ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው።መምህር ላንተም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
⛪️በጣም ገራሚ ልዩና የእግዚአብሔር ቸርነት የተገለጠበት ታሪክ ነው። እነሱን ያልጣለ በመጨረሻም ያከበራቸው አምላክ እኛንም ይባርከን። መምህሬ ምክሩን አትተውብን እባክህን ⛪️💚💛❤
መምህር የንስሀ አባታችን የተባረኩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜቸውን ያርዝምልን በፀሎት ያስቡን ወለተ ኪዳን አመሀ ገብርኤል ሀይለ መስቀል
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን
በጣም ደሥ ይላአል ወድማችን እመቤቴ ትባርክ ጥላ ትውን በአተ አድሮ ፈጣሪ በየቤቱ እያኳኳ ነው በርታልን ከምንም በላይ መፃፍ በማሳተም ደሥ ብሎኛአል እኳን ደሥ አለ መለወጥ መዳን የፈለገ ይድንበታአል እኔም አገሬ ሥገባ ገዛዋለው ይሄን ቻናአል የአወኩት ቅርብ ወራት ነው ምነበር በፊት አውቄ በወነ እያልኩ ቆጫአለው እባካቹ ሼር ላይክ አርጉ በደም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ረጅም ዘመን ኑርልኝ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በርታልን መምህር አዳተ አይነት መምህርን ይብዛልን አሜን
የሚገርምና አስተማሪ ነው።እናመሰግናለን መምህር ፣ እድሜ ይስጥህ።
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አደረሳቹአብነ አረጋዊ ለኔ እንደደረሱልኝ ለናንተም ይድረሱላቹ ከሚገርማቹ ነገር ሶስት ልጆች አሉኝ ሁለቱ በአቡነ አረጋዊ ቀን ነው የተወለዱት እኔ ወደ አሜሪካ ስመጣ በአብነ አረጋዊን ቀን ነው አንድ ቀን ለመምህር ተስፋዬ የህይወቴን ገጠመኝ እንደምነግረው እርግጠኛ ነኝ ለተከታዮቹ ይጠቅማቸዋል ብዬ አስባለሁሰው ከሰው አይደል የሚማረውመልካም የፆም ጊዜ ይሁንላቹ💚💛❤️🙏🙏🙏
ደምረኝ ደሬ
አሜንአሜንአሜን
አሜን ፫ እኔም እህቴ ከወለደች ወር ሞላት
@@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ እግዚአብሔር ያሳድግላት
ዘክራቸው በረከታቸው ይደርብን አቡነ አረጋዊ ከልጅነቴ ያደኩት በደብራቸው ነው ይለዩብኛል በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ ይላል ገጠመኙ
😢😢😢😢ሰይፈ ስላሴ ብላችሁ ወድሜን በፀሎታችሁ አትርሱብኝ የያዘው መንፈስ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ገፎ ይጣልልኝ ሰው አድርግልኝ አምላኬ😢😢😢
መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምሪበታለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጣም ጨቆኛን
እግዚአብሔር. ይመስገን. እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን ውይ ደስ ሲል በመድሀኒአለምእግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን መምህር ቸእድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ይህውት ያስማልን መምራችን እልልልልልልልልልልል ለነሱ የድርስ እምላክ ለሁላችንም ይድርስን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ክነ ቤተስቦችሽ
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ድንቅ ነው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእውንት በጣም አስተምሮና ል ማስተዋሉን ያድለን
እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እስስስስስስስይይይይይይ የሰው ልጅ መጀመርያ ሳይሆን መፈፀምያው ስያምር ደስስስስስ ይላል እስስስይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዉድ ልዩ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ። መምህር እንደኔ በጭራሽ አይረዝምብንም እንዳውም ደስ ይላል ተጨማሪ ትምህርት እናገኛለን ብዬ አስባለዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ልዩ መምህራችን
ወይኔ የሚደንቅ ታሪክ ነው በስመአብ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ደስ ሲል የመጨረሻው የእውነት በቅድስት ቁርባኑ መታተም መታደል ነው ባለታሪኮች በቤቱ ያፆናችሁመምህርዬ የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን💕❤🕊
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር በአውነት በጣም ይምገርም ገጠመኝ ነው አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
እግዚአብሔር እኔንም ኤፍታህ በለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ቤተሰብ የቀየረ እግዚአብሔር የእኔንም ቤተሰብ ይቀይርልኝ አሜን ፫
አሜን እህቴ ለሁላችንም በረከቱ ይድረሰን አሜን
መምህርየ ተስፋ በቆረጥኩ ጊዜ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ጭቀቴ ይጠፋል❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የኛ ዕንቁ መምህር ደስ እሚል ገጠመኝ #የድንግል ማርያም ልጅ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ደስየላልቃለህይወትያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" ይህስ ገጠመኝ የኔ የቤተሰቤ ታሪክ ነዉ ታድያ እንደት ላድርግ እምነት የላቸዉም 😭 እኔ ከነቃሁ ጀምሮ ሁልጊዜም ያስለቅሰኛል 😢እግዚአብሔር ይርዳኝ
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሠማነው የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን ልኡል እግዚአብሔር 💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ለሁሉም መዳን ምክንያት አለው ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏🙏🙏
መምህር በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃንያለም ይሁን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 😘🤲🏿
መምህራችን ቃለህወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ድንቅ የሚለኝ ትምህርት መምህር ተስፋየ ይህን ትምህርት አለመስማት መቃወም ሰው ሆኑ ይከብዳል
አምላክ ሆይ ቸርነትህን እንሻለን ማረን ይቅርበለን ሰንቶቻችን ነን በደዚህ አይነት የተወጠርነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፀሎት አሰብኝ አኔንደካማ እህታችሁን 😭😭😭🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል በጣምም ያስደስታል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉ ያንተ ትምህርት ነው እና እድሜህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት የክርስቶስ ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንዴት ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰምቼ የምጠፈበት ሳይሆን እንድለወጥ እርዳኝ ውድ መምህራችን አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጠህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመ ምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃል ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ሰራዉ ድንቅ ነዉ
አሜን ለሑላችንም እሕቴ
እግዚአብሔር ይባርክህ መ መምህራችን ለእኛ ስል እግዚአብሔር የፈጠረህ ነህና የዘመኑ ሃዋርያ በእድሜ በጠና ይጠብቅህ
በእውነት ሁሌም የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ባለታሪኮቻችን እንኳንም እግዚአብሔር ከእስራታቹ ፈታችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተ ሰንበትን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,እግዚአብሔር,ረጅም,እድሜከጤናጋር,ይስጥልን,ስራህ,በጣም,ያስደስታል,
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም መጣሁልን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🤲አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ ድኑቅ ኮ ነው እግዚአብሔር ይተመሰግን ይሁን ለሁላችንም እግዘአብሔር ያፈወስን አሜን ዝማሬመላአክት ያስማልን አሜን🤲😥
በእዉነት እጅግ በጣም ነዉ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ያለኝ እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል ኤፍታህ።
መምህሬ እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏
የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በጣም የሚገርም ታምር ነዉ ሁሌ ዳቢሎስ ይፈር እግዛብሄር ስሙሁልጊዜ ይክበር አሜን መምህር አዉንም ፀጋዉን ያብዛልክ አተም እድላማነክ ይዜታሪክ ተራኪ ስለሆክ
እኛ እኮ እግዚአብሄርን ከልባችን ስለማናመልከው ነዉ እንጂ እሚያሳጣን ነገር የለም ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
ትክክል
ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን🙏🙏❤❤
ባለማህተቧ እህቴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ🥰🥰🥰
እዉነት ደስ ይላል መምህር ።እንካንም ለዚህ ዉጤት እግዚአብሄር አበቃህ /እረዳህ/። ለእኔም ፀልይልኝ እግዚአብሄር በቤቱ እንዲያኖረኝ አፀደ ማርያም።
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይከብዳል ያሳዝናልም ሰው የዚህ ያክል ክፋት ለምን እኳንም ጉዱ ተጋለጠ በርታልን መምህራችን ብዙ ነብስ እየዳነ ነው
ይህቃል እንድን ሰማ የፈቀደልን አመደሀኒ አለም ሱሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን
መምህር እንኳን ሰላም መጣክ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለኛም በረከታቸው ይድረሰን እግዚያብሄር ይመስገን የፈጣሪ ድቅስራ ተመስገን እንደዚህ አይነትታምር በመስማቴ
መምህር እኔም ምን መንፈስመንፈስ ይላል ብዬ መስማት አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ራሴን ያገኝውት የአንተ ትምህርት ውስጥ ነው ሙሉውን ሰምቼ ስጨርስ በጣም ይገርመኛል ትምህቶች ስለቀቁ በጉጉት ነው የምከፍተው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ይላል መጨረሻቸው የዚን ነገር ሁሉ ክብር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር አምላክ ይውስደው ደስስስ ይላል!።
ሰላም እንደምን ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ፈጣሪ እግዚአብሔር ዛሬም ዛሬም ዘውትርም ለዘላለም ይመስገን አሜን፫ ♥♥♥ መምህራችን ፈጣሪ አምካችን ባንተ ላይ አድሮ እኛን ስለሚያስተምረንና ስለሚገስፀን ክብር ምስጋና ይድረሰው በረከቱን እና ፀጋውን ያብዛልህ ።አሜን አሜን አሜን ።
*wondemoch ena ehitochi dire dawa filipose betkerstian atemaki yesetochen silqe eyetekebele bezu neger eyarege new.migeremew tsebel atemaki new.lela lela neger new miyaregew.yehenen chiger eyayehu men marege alebehe tilalachu?*
መምህራችን ገጠመኙን ተመስጬ እያዳመጥኩ መሀል ላይ "ያው እንደምታውቁት የደሀ ምርቃት በዘንባባ፣ ሶፍት ተንጠልጥሎ፣ ደቃቅ ወረቀት ተበትኖ" ስትል በሳቅ ብዛት ሞባይሌን ጣልኩት እኔም በአደኩበት አካባቢ ሰርግም፣ ምርቃትም በዚህ መልኩ ብዙ ስላሳለፍኩ ትዝታዬን ቁጭ ነው ያደረከው። አንተም በሰንበት ተማሪነትና በአለማዊውም ህይወትም ሳይበዛ በኪነጥበብ ውስጥ ስላለፍክ ነገሮችን በ visualized ምስላዊ ወይም እይታን የመፍጠር ክህሎትህ የሚገርም ነው ከመንፈሳዊ መምህርነትህ በተጨማሪ ተባረክልን።
Our lives will change if we have God with us.Thank you, Memihir; I love the mazmur. It is appropriate to remember the suffering of Christ for our sins.
ሰላም ለሁላችሁ የጌታችንና የመድህን አለም የሥቅላት ሥዕል ከመምህራችን ኋላ በጎን በኩል ይታያል፣ ራሱ ወዴት ነው ያዘነበለው?
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ በረከታችሁ ይደርብን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቀናል በርታጠንክር ስወድክ ከዚህ ወራዳእግዚአብሔር ይሰውረን ተመተተኛም ይጠብቀን ስደተኞችን አስበን ጌታየሆይ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን አቤቱ ይቅር በለን እህተስላሴ ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አስበኝ በጸሎትዎ
#የዛሬው ገጠመኝ የኛ ቤተሰብ ያሉበት ታሪክ ነው በፆሎት አስብልኝ #ኋይለ ጊዮርጊስ # ዕህተ ገብርኤል# ወለተ ወልድ#እያላችሁ 💔😭😭😭በጣም ደስ ይላል የኛንም ፍጸሜ ያሳምርልን የኔም ቤተሰቦች ኤፍታህ ይበላቸው እግዚአብሔር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልንጸጋውን ያብዛልህ የኛ መካሪ የስደት ወድማችን እንወድሃለን!!💒💌💒🇪🇹💌💒🙏
እግዚአብሔር ያስባችሁ
እግዚአ ብሄር ያስባችሁ
እውነት ይገርማል አይ ስው ማለት ብቻ እዲህ ለሟስቡ ልቦና ይስጣቸው መጨረሻችነን ያሳምረው የሁላችንም አሜን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ ጀግና ኑርልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ያስብህ
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጭረሸችን ያሰማረልን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
የእግዛቢሄር ድንቅ ስራ በጣም የሚገርም ነው : ለናንተ የደረስ :ከ እስራት የፈታቸ- ለእኛም ይፍታን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Memeher endet aderke!!!? Sele ergezen ende betekrstiyan serate endete masked edaleben ande keen astenern
መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለም ታሪክን ይለውጣል መምህሬ የልፋትህን እግዚአብሔር ያስብልህ 🙏
አሜን ቃለሕህወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ አገልግሎትህ ይስፋ መምህራችን!
Amen የእግዚአብሔር ተአምር የተገለጸበት ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን። የኛንም ሂወት እnዲ ይቀይርልን። ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መምህር።
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ መቼም ቢሆን የምታቀረባችው ትምህርቶች አይሰለቹም ሁሌም አዲስእንደገና ብንሰማው አዲስ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በፆሎት አስቡን ፍቅርተማርያምን እና ቤተሰቦቼን
እግዚአብሔር ይመስገን. ስለ ሁሉም ነገር. መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን
መምህር ቃልህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ታሪክ ቀያሪ ነው በውነት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጂ በስራው ተፀፆቶ ንስሀ መግባት መቁርብ በጣም አስፍላጊ ነገር ነው መምራችን ያገግልግሉት ዘመንክ ይባርክ ከክፋ ነገር ሁሉ ድንግል ማርያም ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ አብዝቶ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያስማልን
የኔንም እድል እንደነዚህ ይድረሰኝ ተመሰገን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራህ ድንቅ ነው አምላካችን እናመስግናለን መምህር
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ቃለ ሒውት ያሰማልን መምህራችን
ሰላም ላተ ይሑን መምሕራችን ውስጤ እራስ ይላል ትምሕርትሕን ስሰማ ቤተሰቦቼን እዴሜያቸውን ያርዝምልኝ እስካርደዳቼው ድርስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማለን በመጀመርያ ይሁን በማሃል በመጨረሻዉ የሚታስተምረዉ ምክር በጣም ያስፈልጋል መምህርየ
@@ewnettube2001 እሽ እህቴ ኣደርጋለዉ
ወለተ አመተ እያላቹ ብፆሎታችን አሰብኝ አባካቹ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ
ብጣም ኣስተማሪ ነው መምህር ገ/መስቀል ጽልይልኝ
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያስተማረን የመከረንየገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል ይሄ እርኩስ መንፈስ መጫወት አደረገን እግዚአብሔር ይርዳን የቤተሰቤ ኑሮ ጋር ተመሳሳይ ነው ይሄ ታሪክ መምህር እግዚአብሔር ረጅምና ጤንነት ን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር እብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ። ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ!
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት የብዳ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጽህ እግዚአብሔር ታለቅን ታረክ ይቀይራል ተመሰገን መድሀኒአለምመመህር ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በጣም የሚገረም ገጠመኝ የማስተምርም ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ
አሜን በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔም በድህ አይነት ችግር የሚስቃዩ ቤተስቦች አሉኝ የከተማ ቦታ አላችው ግን አይሽጥ አይለውጥ በጣም ነው ደስ የሚልትምህርት ነው አግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ኑርልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህረችን እንኳን በሰለም መጣህ ቃለ ህይወት የሰማልን !!ብዘገይም እግዚአብሄርን ማንም አይቀድመውም ስረው ድንቅ ነው !
እውነት ነው መምህር ዶሮ ወጥ ሰርቶ ደንቃራ የሚጥል ሰው አለ እኔ የአባቴ እህት ከነ ልጇ ደሮ ወጥ ተሰርቶ ከነ ድስቱ እንደጣሉት ገባችበት ከነ ልጇ ሞተች አክስቴ ልተርፍ አልቻለችም በእውነት በየቤቱ ስንት አይነት ግፈኛ ሰው ነው ያለው እዚህ ያለሁበት መዳሜ ገላዋን ታጥባ ኮተት ጨምራ መንገድ ላይ ድፉ ስትለኝ በጣም ነው የማዝነው ባለኝ አቅም ፀሎት አድርጌ ሳታየኝ ፀበል እምነት አርጌበት ነው የምደፋው ነበር ግን አሁን እየተመለሰ ራሷን እያመማት ድፉ ማለቷን ርግፉ አድርጋ ተወች ግን ራሷ ትደፋለች እኛም ፀበል እንረጫለን በቃ ጦርነት ነው ከመዳሜ ጋር በጣም ነው ደንቃራ የምትጥለው
በስማምወወልዲ፣ወመንፈስቅድስ፣እህቴ፣በትቻለሺ፣እራስሺን፣ጠብቂ
የኔ መዳም የ 666 ባውደር ጊቢ በሩላይ ጎርርቤቷ መስኮቱ ጋር አጭሽ ትለኛለች እኔደሞ አላጨስም ስላት እራስሽ አጭሽው መጨታጨቅ ሽታው ግማቱ በስላሴስም
Amen Amen Amen Amen Amen 💒💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲
በስማአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም ይባርካችሁ ሐረየእኔም ሴትዮ ታጨሳለች እጎርፉየ በምንድነው እራሴእምጠብቀው እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀኛል ይገርማል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰይፈ ስላሴ እያላች በፀሎታችሑ አስቡኝ በማርያም ወገኖቼ
ወንድማችን ሰይፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ሰይፈ ስላሴ
እግዚአብሄር የስብህ
የድንግል ማርያም ልጅ የስብህ
@@bezagirma9544 አሜን ውዴ ደምሪኝ እህትሽ ነኝ
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን እኔ አልሰማሁም ዳታ የለኝም በጣም ተናድጃለሁ ባለመስማቴ ምንም ማድረግ አልችልም ሰምቼ እኮምታለሁ ግን ዳታዬ በጣም አስቸግሮኛል እንደት እንደሚሰማ አላውቅም መምህርዬ ሰላምታችሁን ብቻ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ሁሉንም እሰማለሁ የኔ አባት እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ መምህሬ ከይቅርታጋር በወንጌል አላፍርም የሚለውን መዝሙር ሊንክ አስቀምጡልኝ በጌታ ስም ፈልጌ አጣሁት በወንጌል አላፍርም ብዬ ፅፊ ስፈልግ እነ እንትና ይመጣሉ ውስጤ ለመስማት ይህንን መዝሙር በጣም ይፈልጋል በእውነት_
እልልልል ደስ የሚል ፍጻሜ የእግዚአብሔር ተአምር የተገለጸበት ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን። የኛንም ሂወት እዲ ይቀይርልን። ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መ ምህር።
የተዋህዶ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት እመቤቴ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ውዴ🥰🥰🥰
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏
እሺ እህቴ
እጹብ ድንቅ ነዉ መጨርሻዉ የተመሰገነ ይሁን የሁላችንም መጨርሻ እግዚያብሔር አምላክ ያሳምርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
የሁላችንንም እድል የዘጋብንን ዳቢሎስ አስሮ በህይወት በበረከት ያኑረን ይጎብኘን አሜን በጣም ደስ የሚል መጨረሻነው ክብር ለንጉሱ አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
@@ewnettube2001 እሺ
ቃላህወትን ያስማልን ተስፋሶላሴ ነገ ደንቅ ነገር ያደርገእና ዛሬ ተቀደሱ ይላል ቅዱስ ቃሉ እናት ሁሉን የተዉት እንኳን ለዘች ቀን አደርሶት ደሰ የላል ዝማሬ ያሰማል መማህርዬ
አሜን
AMEN AMEN AMEN
መምህራችን እግዚብሔር ይስጥልን ይህን እድንሰማ የፈቀደልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም ለቅድስ ስጋው ና ደሙ ያብቃን በቤቱ ያፅናቹ
በጣም የሚገርም ነዉ መምራችን እግዚአብሄር ታላቅነዉ ታሪክን የሚቀይር የኛንም ይወት ይቀይርልን ይርዳንም
ስለማ ይነገር ስጡታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚልነው የሚገርም ታሪክ ነው
@@Athanasiustube ሰላም እሂ ቻናል ሊመጣልኝ አልቻለም ይቻናሉ ስም
እውነት እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ያበርታህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እረ መምህርየ በኔ በኩል በጭራሽ አይረዝምብነም እንዳው ደስ እንዳለህ አብራርተህ ሰፋ አድርገህ ላክልን
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
ሰላም
አሜን አሜን አሜን መምህር ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነበር ቀሪውን ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው።መምህር ላንተም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
⛪️በጣም ገራሚ ልዩና የእግዚአብሔር ቸርነት የተገለጠበት ታሪክ ነው። እነሱን ያልጣለ በመጨረሻም ያከበራቸው አምላክ እኛንም ይባርከን። መምህሬ ምክሩን አትተውብን እባክህን ⛪️💚💛❤
መምህር የንስሀ አባታችን የተባረኩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜቸውን ያርዝምልን በፀሎት ያስቡን ወለተ ኪዳን አመሀ ገብርኤል ሀይለ መስቀል
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
በጣም ደሥ ይላአል ወድማችን እመቤቴ ትባርክ ጥላ ትውን በአተ አድሮ ፈጣሪ በየቤቱ እያኳኳ ነው በርታልን ከምንም በላይ መፃፍ በማሳተም ደሥ ብሎኛአል እኳን ደሥ አለ መለወጥ መዳን የፈለገ ይድንበታአል እኔም አገሬ ሥገባ ገዛዋለው ይሄን ቻናአል የአወኩት ቅርብ ወራት ነው ምነበር በፊት አውቄ በወነ እያልኩ ቆጫአለው እባካቹ ሼር ላይክ አርጉ በደም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ረጅም ዘመን ኑርልኝ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በርታልን መምህር አዳተ አይነት መምህርን ይብዛልን አሜን
የሚገርምና አስተማሪ ነው።
እናመሰግናለን መምህር ፣ እድሜ ይስጥህ።
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አደረሳቹ
አብነ አረጋዊ ለኔ እንደደረሱልኝ ለናንተም ይድረሱላቹ ከሚገርማቹ ነገር ሶስት ልጆች አሉኝ ሁለቱ በአቡነ አረጋዊ ቀን ነው የተወለዱት እኔ ወደ አሜሪካ ስመጣ በአብነ አረጋዊን ቀን ነው
አንድ ቀን ለመምህር ተስፋዬ የህይወቴን ገጠመኝ እንደምነግረው እርግጠኛ ነኝ ለተከታዮቹ ይጠቅማቸዋል ብዬ አስባለሁ
ሰው ከሰው አይደል የሚማረው
መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላቹ
💚💛❤️🙏🙏🙏
ደምረኝ ደሬ
አሜንአሜንአሜን
አሜን ፫ እኔም እህቴ ከወለደች ወር ሞላት
@@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ እግዚአብሔር ያሳድግላት
ዘክራቸው በረከታቸው ይደርብን አቡነ አረጋዊ ከልጅነቴ ያደኩት በደብራቸው ነው ይለዩብኛል በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ ይላል ገጠመኙ
😢😢😢😢ሰይፈ ስላሴ ብላችሁ ወድሜን በፀሎታችሁ አትርሱብኝ የያዘው መንፈስ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ገፎ ይጣልልኝ ሰው አድርግልኝ አምላኬ😢😢😢
መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምሪበታለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጣም ጨቆኛን
እግዚአብሔር. ይመስገን. እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን ውይ ደስ ሲል በመድሀኒአለም
እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን
መምህር ቸእድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ይህውት ያስማልን መምራችን እልልልልልልልልልልል ለነሱ የድርስ እምላክ ለሁላችንም ይድርስን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ክነ ቤተስቦችሽ
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ድንቅ ነው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእውንት በጣም አስተምሮና ል ማስተዋሉን ያድለን
እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እስስስስስስስይይይይይይ የሰው ልጅ መጀመርያ ሳይሆን መፈፀምያው ስያምር ደስስስስስ ይላል እስስስይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዉድ ልዩ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ። መምህር እንደኔ በጭራሽ አይረዝምብንም እንዳውም ደስ ይላል ተጨማሪ ትምህርት እናገኛለን ብዬ አስባለዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ልዩ መምህራችን
ወይኔ የሚደንቅ ታሪክ ነው በስመአብ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ደስ ሲል የመጨረሻው የእውነት በቅድስት ቁርባኑ መታተም መታደል ነው ባለታሪኮች በቤቱ ያፆናችሁ
መምህርዬ የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን💕❤🕊
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር በአውነት በጣም ይምገርም ገጠመኝ ነው አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
እግዚአብሔር እኔንም ኤፍታህ በለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ቤተሰብ የቀየረ እግዚአብሔር የእኔንም ቤተሰብ ይቀይርልኝ አሜን ፫
አሜን እህቴ ለሁላችንም በረከቱ ይድረሰን አሜን
መምህርየ ተስፋ በቆረጥኩ ጊዜ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ጭቀቴ ይጠፋል❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የኛ ዕንቁ መምህር ደስ እሚል ገጠመኝ #የድንግል ማርያም ልጅ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን 🙏
የተዋህዶ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት እመቤቴ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ውዴ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ደስየላልቃለህይወትያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ ""
ይህስ ገጠመኝ የኔ የቤተሰቤ ታሪክ ነዉ
ታድያ እንደት ላድርግ እምነት የላቸዉም 😭 እኔ ከነቃሁ ጀምሮ ሁልጊዜም ያስለቅሰኛል 😢
እግዚአብሔር ይርዳኝ
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሠማነው የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን ልኡል እግዚአብሔር 💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ለሁሉም መዳን ምክንያት አለው ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏🙏🙏
መምህር በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃንያለም ይሁን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 😘🤲🏿
መምህራችን ቃለህወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ድንቅ የሚለኝ ትምህርት መምህር ተስፋየ ይህን ትምህርት አለመስማት መቃወም ሰው ሆኑ ይከብዳል
አምላክ ሆይ ቸርነትህን እንሻለን ማረን ይቅርበለን ሰንቶቻችን ነን በደዚህ አይነት የተወጠርነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፀሎት አሰብኝ አኔንደካማ እህታችሁን 😭😭😭🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል በጣምም ያስደስታል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉ ያንተ ትምህርት ነው እና እድሜህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት የክርስቶስ ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንዴት ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰምቼ የምጠፈበት ሳይሆን እንድለወጥ እርዳኝ
ውድ መምህራችን አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጠህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመ ምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃል ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ሰራዉ ድንቅ ነዉ
አሜን ለሑላችንም እሕቴ
እግዚአብሔር ይባርክህ መ መምህራችን ለእኛ ስል እግዚአብሔር የፈጠረህ ነህና የዘመኑ ሃዋርያ በእድሜ በጠና ይጠብቅህ
በእውነት ሁሌም የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ባለታሪኮቻችን እንኳንም እግዚአብሔር ከእስራታቹ ፈታችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተ ሰንበትን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,እግዚአብሔር,ረጅም,እድሜከጤናጋር,ይስጥልን,ስራህ,በጣም,ያስደስታል,
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም መጣሁልን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🤲
አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ ድኑቅ ኮ ነው እግዚአብሔር ይተመሰግን ይሁን ለሁላችንም እግዘአብሔር ያፈወስን አሜን ዝማሬመላአክት ያስማልን አሜን🤲😥
በእዉነት እጅግ በጣም ነዉ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ያለኝ እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል ኤፍታህ።
መምህሬ እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በጣም የሚገርም ታምር ነዉ ሁሌ ዳቢሎስ ይፈር እግዛብሄር ስሙሁልጊዜ ይክበር አሜን መምህር አዉንም ፀጋዉን ያብዛልክ አተም እድላማነክ ይዜታሪክ ተራኪ ስለሆክ
እኛ እኮ እግዚአብሄርን ከልባችን ስለማናመልከው ነዉ እንጂ እሚያሳጣን ነገር የለም ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
ትክክል
ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን🙏🙏❤❤
ባለማህተቧ እህቴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ🥰🥰🥰
እዉነት ደስ ይላል መምህር ።እንካንም ለዚህ ዉጤት እግዚአብሄር አበቃህ /እረዳህ/። ለእኔም ፀልይልኝ እግዚአብሄር በቤቱ እንዲያኖረኝ አፀደ ማርያም።
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይከብዳል ያሳዝናልም ሰው የዚህ ያክል ክፋት ለምን እኳንም ጉዱ ተጋለጠ በርታልን መምህራችን ብዙ ነብስ እየዳነ ነው
ይህቃል እንድን ሰማ የፈቀደልን አመደሀኒ አለም ሱሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
መምህር እንኳን ሰላም መጣክ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለኛም በረከታቸው ይድረሰን እግዚያብሄር ይመስገን የፈጣሪ ድቅስራ ተመስገን እንደዚህ አይነትታምር በመስማቴ
የተዋህዶ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት እመቤቴ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ውዴ🥰🥰🥰
መምህር እኔም ምን መንፈስመንፈስ ይላል ብዬ መስማት አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ራሴን ያገኝውት የአንተ ትምህርት ውስጥ ነው ሙሉውን ሰምቼ ስጨርስ በጣም ይገርመኛል ትምህቶች ስለቀቁ በጉጉት ነው የምከፍተው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ይላል መጨረሻቸው የዚን ነገር ሁሉ ክብር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር አምላክ ይውስደው ደስስስ ይላል!።
ሰላም እንደምን ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ፈጣሪ እግዚአብሔር ዛሬም ዛሬም ዘውትርም ለዘላለም ይመስገን አሜን፫ ♥♥♥ መምህራችን ፈጣሪ አምካችን ባንተ ላይ አድሮ እኛን ስለሚያስተምረንና ስለሚገስፀን ክብር ምስጋና ይድረሰው በረከቱን እና ፀጋውን ያብዛልህ ።አሜን አሜን አሜን ።
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
*wondemoch ena ehitochi dire dawa filipose betkerstian atemaki yesetochen silqe eyetekebele bezu neger eyarege new.migeremew tsebel atemaki new.lela lela neger new miyaregew.yehenen chiger eyayehu men marege alebehe tilalachu?*
መምህራችን ገጠመኙን ተመስጬ እያዳመጥኩ መሀል ላይ "ያው እንደምታውቁት የደሀ ምርቃት በዘንባባ፣ ሶፍት ተንጠልጥሎ፣ ደቃቅ ወረቀት ተበትኖ" ስትል በሳቅ ብዛት ሞባይሌን ጣልኩት እኔም በአደኩበት አካባቢ ሰርግም፣ ምርቃትም በዚህ መልኩ ብዙ ስላሳለፍኩ ትዝታዬን ቁጭ ነው ያደረከው። አንተም በሰንበት ተማሪነትና በአለማዊውም ህይወትም ሳይበዛ በኪነጥበብ ውስጥ ስላለፍክ ነገሮችን በ visualized ምስላዊ ወይም እይታን የመፍጠር ክህሎትህ የሚገርም ነው ከመንፈሳዊ መምህርነትህ በተጨማሪ ተባረክልን።
Our lives will change if we have God with us.
Thank you, Memihir; I love the mazmur.
It is appropriate to remember the suffering of Christ for our sins.
ሰላም ለሁላችሁ የጌታችንና የመድህን አለም የሥቅላት ሥዕል ከመምህራችን ኋላ በጎን በኩል ይታያል፣ ራሱ ወዴት ነው ያዘነበለው?
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ በረከታችሁ ይደርብን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቀናል በርታጠንክር ስወድክ ከዚህ ወራዳእግዚአብሔር ይሰውረን ተመተተኛም ይጠብቀን ስደተኞችን አስበን ጌታየሆይ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን አቤቱ ይቅር በለን እህተስላሴ ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አስበኝ በጸሎትዎ
#የዛሬው ገጠመኝ የኛ ቤተሰብ ያሉበት ታሪክ ነው በፆሎት አስብልኝ #ኋይለ ጊዮርጊስ # ዕህተ ገብርኤል# ወለተ ወልድ#እያላችሁ 💔😭😭😭በጣም ደስ ይላል የኛንም ፍጸሜ ያሳምርልን የኔም ቤተሰቦች ኤፍታህ ይበላቸው እግዚአብሔር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ጸጋውን ያብዛልህ የኛ መካሪ የስደት ወድማችን እንወድሃለን!!💒💌💒🇪🇹💌💒🙏
እግዚአብሔር ያስባችሁ
እግዚአ ብሄር ያስባችሁ
እውነት ይገርማል አይ ስው ማለት ብቻ እዲህ ለሟስቡ ልቦና ይስጣቸው መጨረሻችነን ያሳምረው የሁላችንም አሜን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ ጀግና ኑርልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ያስባችሁ
እግዚአብሔር ያስብህ
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጭረሸችን ያሰማረልን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
የእግዛቢሄር ድንቅ ስራ በጣም የሚገርም ነው : ለናንተ የደረስ :ከ እስራት የፈታቸ- ለእኛም ይፍታን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Memeher endet aderke!!!? Sele ergezen ende betekrstiyan serate endete masked edaleben ande keen astenern
መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለም ታሪክን ይለውጣል መምህሬ የልፋትህን እግዚአብሔር ያስብልህ 🙏
አሜን ቃለሕህወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ አገልግሎትህ ይስፋ መምህራችን!
Amen የእግዚአብሔር ተአምር የተገለጸበት ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን። የኛንም ሂወት እnዲ ይቀይርልን። ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መምህር።
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ መቼም ቢሆን የምታቀረባችው ትምህርቶች አይሰለቹም ሁሌም አዲስ
እንደገና ብንሰማው አዲስ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
በፆሎት አስቡን ፍቅርተማርያምን እና ቤተሰቦቼን
እግዚአብሔር ይመስገን. ስለ ሁሉም ነገር. መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን
መምህር ቃልህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ታሪክ ቀያሪ ነው በውነት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጂ በስራው ተፀፆቶ ንስሀ መግባት መቁርብ በጣም አስፍላጊ ነገር ነው መምራችን ያገግልግሉት ዘመንክ ይባርክ ከክፋ ነገር ሁሉ ድንግል ማርያም ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ አብዝቶ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
የኔንም እድል እንደነዚህ ይድረሰኝ ተመሰገን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራህ ድንቅ ነው
አምላካችን እናመስግናለን መምህር
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
ቃለ ሒውት ያሰማልን መምህራችን
ሰላም ላተ ይሑን መምሕራችን ውስጤ እራስ ይላል ትምሕርትሕን ስሰማ ቤተሰቦቼን እዴሜያቸውን ያርዝምልኝ እስካርደዳቼው ድርስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማለን በመጀመርያ ይሁን በማሃል በመጨረሻዉ የሚታስተምረዉ ምክር በጣም ያስፈልጋል መምህርየ
ውዷ እህቴ የተዋህዶ እህቴ ስለሆንሽ በድፍረት ሰብስክራይብ አርጊኝ ብየ እየለመንሁሽ ነው 🥰🥰
@@ewnettube2001 እሽ እህቴ ኣደርጋለዉ
ወለተ አመተ እያላቹ ብፆሎታችን አሰብኝ አባካቹ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ
ብጣም ኣስተማሪ ነው መምህር ገ/መስቀል ጽልይልኝ
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያስተማረን የመከረንየገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል ይሄ እርኩስ መንፈስ መጫወት አደረገን እግዚአብሔር ይርዳን የቤተሰቤ ኑሮ ጋር ተመሳሳይ ነው ይሄ ታሪክ መምህር እግዚአብሔር ረጅምና ጤንነት ን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር እብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ። ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ!
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት የብዳ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጽህ እግዚአብሔር ታለቅን ታረክ ይቀይራል ተመሰገን መድሀኒአለም
መመህር ጸጋውን ያብዛልህ