Ethiopian-Yemaleda kokoboch Season 3 ep 17 A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show onEBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

ความคิดเห็น • 59

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 7 ปีที่แล้ว +6

    የመጨርሻውቹ ሲያስቁ እባካችሁ ውጤት ሳትነገሩን አታቋርጡት በተረፈ ለኔ ምርጥ ፕሮገራም ነው

  • @user-rh7og4lu2c
    @user-rh7og4lu2c 7 ปีที่แล้ว +3

    እይ በፍፁም በእውነት እስላሎች ላይ እዲያው በሳቅ ነው ገደልከኝ ቀጥልበት ፍፄ

  • @Fetasho
    @Fetasho 7 ปีที่แล้ว

    ታዲያስ የማለዳ ኮኮቦች አዘጋጆች እና ተወዳዳሪዎች.. ... ፕሮግራማቹ በጣም አዝናኝ እና አስደሳች ነው. በታም ከመውደዴ የተነሳ በጉጉት ነው የምጠብቀው ,,,,,,,, .... እንደውም ምናለ ሀገሬ በሆንኩና እኔም ከተወዳዳሪዎቹ አንዱዋ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ በጣም ደስ ይላል ብርቱ ..። .... የተከበራችሁ ዳኛች የፍርድ እሰጣጣቹ በጣም አሪፍ ነው ... አሌክስ በጣም የምወድህ የማከብርህ ልዩ ሰው ...... እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ♥... ... ~~ማሂ.... በጣም ደስ የምትይ እና የሚስብ ተፈጥሮአዊ ውበት እና እውቀት ያለሽ ልጅ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ... ግን ጌጣጌጥ ባታበዢ ደስ ይለኛል ♥ .... ፍጼ .... እወድሃለሁ ይመችህ ♥ ለሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ ♥♥♥♥

  • @tarikuaamenu3929
    @tarikuaamenu3929 7 ปีที่แล้ว

    wow fete yemer yemer betam arife yemechachehu progeranachehu temechegni, enim lemoker eyaliku new talinetu alegni gine ahun adese mezegeba jenerachewali . yemaleda kokeboche tnx very much mikeniyatum chelotawu eyalachewu metewen yalichalu lejochen enidetewunu bemaberitate enidewetu bemaderegachehu betam kelib amesegenalehu mahi.alex

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ መጭረሻ ላይ ያሉት ዘና አድርገውኛል

  • @warsayeayaya8193
    @warsayeayaya8193 7 ปีที่แล้ว +1

    Aree yemechershaw yedelal 😂😂😂

  • @talajombaro7730
    @talajombaro7730 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው የሜገረም ነገር አንድ ቀን ማዳሜ የማኪና ቁልፍ ጠፍቶባት በጣም ነው መከረየን የየሁት እፍፍፍፍ የዛሬ አየገውና እናም ነጨናጫዋ በደብ አላገኛቸውም

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ስወድህ የኔ ጌታ ምርጥ ኡትዮጽያዊ

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 7 ปีที่แล้ว +2

    wow yamral kkkkkkkkkkkkk

  • @maidotyayeh2083
    @maidotyayeh2083 3 ปีที่แล้ว

    ፍፄ kemr new yemlh yhe program ejig aznagn ena astemari new...hunetawoch tru sihonulh btketlew melkam new.abzagnochachin lb wust laytefu yetekemetu bzu tiztawochn yeyaze ድንቅ program new.endakeberkat tibeb takbrh..ሰላምህ ይብዛ አቦ!!

  • @user-mc7xx6oy6y
    @user-mc7xx6oy6y 7 ปีที่แล้ว +5

    ውውውው ምን አለ ያየነውን ባትደጋግሙ

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ መጨረሻ ያሉት በጣም አዝናኝ ናቸው buch which one is the winner oh

  • @user-uw8ze7of6g
    @user-uw8ze7of6g 7 ปีที่แล้ว

    ማለፍ ያለበት ሲሳይ ነው መሰለኝ ይመለስ የተባለለት እዉነት ጎበዝ ነው

  • @user-ui1us8ff7q
    @user-ui1us8ff7q 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ውስጤ ነህ

  • @rahmetjemal8296
    @rahmetjemal8296 7 ปีที่แล้ว +1

    ይታለ ፓሬቴ 2

  • @astutube4564
    @astutube4564 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwww

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 ปีที่แล้ว

    አይ የሰው ሀገር መግባቢያ ችግር ነው

  • @kalorthodox5432
    @kalorthodox5432 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkk ere qawnqawo temachagn

  • @firewotengiduengidu9840
    @firewotengiduengidu9840 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @user-vq7mm8ew3z
    @user-vq7mm8ew3z 7 ปีที่แล้ว

    ካሴ ኡ ኡ ኡ