Ethiopian - Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @JemaEventAdvert
    @JemaEventAdvert 7 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነገር ነው ከምር ፍፄ ምርጥ የምትጠቅም ሰው ነህ ብለን ባንተ መተማመን ጀምረናል፡፡ እንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያ ትውለድ

  • @ሡማያቢንትሀሰንዬቱብቻናል
    @ሡማያቢንትሀሰንዬቱብቻናል 5 ปีที่แล้ว +5

    #ማህሌትን እሚጠላ ብቻ ላይክ ግጩኝ?ይቺ ማህሌት እምትባል ጥናዣም እደት እደምጠላት የሆነች ኩሊ ዘቅ ይድፋሽ አቦ

  • @zahraasaid6231
    @zahraasaid6231 7 ปีที่แล้ว +45

    ፍፄ ጥሩ አመለካከትህ ብቻ ይበቃል ትፈራቸዋለህ አልሆነም ለማለት ማሂ እባክሽ ክው አታድርጊ ሰው ሙያሽ ቢሆንም ባይጥምሽ እንኳን ጀማሪ መሆናቸውን አትዘንጊ

    • @wubahailu3670
      @wubahailu3670 7 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ማይ ሰው አትናቂ ሰው ነሽና ሰውን አክባሪ ፍፅምዬ አተን የሚመስል የለም ግን ማያ ባገኝሽ.............።።እ

    • @anupermyloveparthanupre9912
      @anupermyloveparthanupre9912 7 ปีที่แล้ว +1

      Zahraa Said በትክክል ማር ግን ሁሉም አይዙቹ

    • @shakeelshaikh3639
      @shakeelshaikh3639 7 ปีที่แล้ว +1

    • @ayenalmshigute2538
      @ayenalmshigute2538 7 ปีที่แล้ว +2

      batikikili enam yatasamagnen new

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 ปีที่แล้ว

      Zahraa Said እውነትሽን ነው ማህሌት የሆነች ጥብር ናት

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ይለል ፊፄ አንተም ሁሉም ብየልፊ ደስታኪን አትችልም ማሂ በእናትሽ የልጆቹን ሞረል አትንኪ

    • @sofiassssooo2644
      @sofiassssooo2644 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ

  • @fatumaamin265
    @fatumaamin265 7 ปีที่แล้ว +5

    የት ነበራችሁ ሰሞኑን ለቀቃችሁብን እኮ በጣም ደስ ይላል ፕሊስ ግን ይችን ማህሌት የምትባል ሴት ምክር ያስፈልጋታል ሰው ታያለች አሁን ፍፁም ምን ከሰው የተለየ ሰራ እና ነው ይሄን ያክል አድናቆት ለነገሩ ሰይፉ ፋንታሁን ንግሮሻል ደረት ስላለው ነው ብሎሻል ፕሊስ የስራው ፍቅሩ ከሌለሽ ለሌላ ባለ ሙያ አስተላልፊ የሆንሽ ጨበሬ

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 ปีที่แล้ว +1

    Wey Fitumyaaa Sewedehe betame aseteway ena Sewohene lemeredate wesetehe kefete New ena yemsetahew asetyayetohe erasu betame des yelale Egziabhare yebarekehe Merete sew Fituma 💋💋💋❤️❤️👈👈

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 ปีที่แล้ว +3

    ፍፄ በጣም አሥተዋይ ነህ እግዛብሄር አሁንም ይጨምርልህ

    • @hayathayat8963
      @hayathayat8963 7 ปีที่แล้ว +1

      ፲፭፭፲፲፯፰፭፪፲

  • @የሂወቴብርሀንእመብርሀን
    @የሂወቴብርሀንእመብርሀን 7 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ ማህሌትን. አውጧት ኤጭ እስታስጠላ በመቤቴ. አቤት. ስትናገሪ እስኪ ትንሽ. ለዛ ይኑርሽ. እደው መድረክ ላይ ስትቀመጭ መነርሽን ሳትሽ. እደው ፍፄ. ስወድህ የኔ ማር ሁሉ ነገርህ. የሠውአከባበርህ ትግስትህ. በጣም ደስስስስ. ትለኛለህ.

  • @lay625
    @lay625 7 ปีที่แล้ว

    I love almost all the Ethiopian moves

  • @AliMohammed-vx6zm
    @AliMohammed-vx6zm 7 ปีที่แล้ว

    ማህአይንሽን ያጥፍው ስታስጠላ። ስዩሜ አንተ ማለት የሰውን ሞራን እማትጎዳ ስው ነህ♥♥

  • @abebuguadei1728
    @abebuguadei1728 7 ปีที่แล้ว +5

    እናመስግናለን ፍፄ

  • @shibrehasen2831
    @shibrehasen2831 7 ปีที่แล้ว +8

    ፍፄ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ

  • @osmanravan8902
    @osmanravan8902 7 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ ስራችሁ ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ኢንሻአላ እኔም በቅርብ ከናንተ ያርገኝ ሌላው ለከሜንት ሰጭወች እህት ወንድሞቼ የተስማችሁን ስሜት መግለፀ መብታችሁ ነው ግን በስው ላይ ያላችሁን ሀስብ በስነስራረት ክብር በተሞላበት ማስረዳት ይቻላል በናታችሁ ስድብ አቁሙ ከስቀየምካችሁ ከልቤ ይቅርታ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ሲቀጥል
    ፍፄ በእውነት ጥሩ ባለሞያነህ ለሰወች ጭንቅላት አብዝተህ ትጠነቀቃአለህ እናም እውነተኛ ነህ ተናግሬ አልጨርስም በእውነት በርታልን ፍፄ
    በዚህ አይነት ጥሩ ባለሟያዎች ወጣቶች ይወጡልሀል
    አለማየሁም ጥሩነው የምትዳኘው መልካም ሰውነህ በርታልን እና ደግሞ እንዳአንተ አይነቶችን ጥሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ዎጣቶችን አፍራልን
    ማሂ ግን በጣም እናደድባታለሁ ለምን ብትሉኝ ግልፅ ነው
    አንድ ተወዳዳሪ በልቡ ጥሩ ነገርን አስቦ ይመጣል ሳይሳካ ከቀረ ማሂ ደግሞ ማሂ ደግሞ ንዴት ትጨምርለታለች ማሂ ስራሽ እንደሆነ ይገባኛል ግን እንደዚህ አይዳኝም ምክንያቱ እነዛ የተሳሳቱ ልጆች ጭንቅላታቸው ሞራላቸው ይጎዳል ባይችል እንኳን አይዞህ ቀጣይ ትችላለህ ነው የሚባለው እንዳአንድ ባለሙያ ሰው የሚጠበቀው ካንች እንደዚህነው አይቸሽ አለሁ በጣም ለሚወዳዱሩት በተለይ ደግሞ ለሚወድቁት ለሞራላቸው በፍፁም አትጠነቀቂም ይህ ደግሞ መልካም አይደለም

  • @fikrteheyle4190
    @fikrteheyle4190 7 ปีที่แล้ว +1

    አይ የአቡቡ አባት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ዛሬ ግን አሳዘከኝ ባለፈው በሳቅ አቁስለኸኝ ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ameleworkamare8672
    @ameleworkamare8672 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ፍጽሜ ያንተንም ሰላም ያብዛልህ ።ማሂ ትንሽ የሰው ልጅ የሞራል ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አልነግርሽም ለማንኛውም አዝናኝ ፕሮግራም ነው።

    • @seni1682
      @seni1682 7 ปีที่แล้ว

      ማህሌት በጣም ስጠላት ምን ትመስላለች ክፍት ነሽ ሰምስሽ

  • @mekdesambesa6752
    @mekdesambesa6752 7 ปีที่แล้ว

    fetsumiye egzbehir yebarek mehlet ka medere getse yatefashe amen beye

  • @Dd-di7xy
    @Dd-di7xy 7 ปีที่แล้ว +2

    ፍፁሜ የሰው ሰው ነህ ደስ ትላለህ

  • @mesikonjo7026
    @mesikonjo7026 7 ปีที่แล้ว +13

    ፕሮግራሙን ስራየን አቋርጨ ነበር እማየዉ ግን ማሂ ከአቅሜ በላይ እየሆነች ነዉ ደግነት ለራስ ነዉ ከቻልሽ ከፍፄ እና ከአሌክስ ደግነት ተማሪ አቦ አታስከፊኚ::

    • @supetcraxy8930
      @supetcraxy8930 7 ปีที่แล้ว

      Arif New

    • @sositena5207
      @sositena5207 7 ปีที่แล้ว +1

      feste anet betam teru sew nek.

    • @shakeelshaikh3639
      @shakeelshaikh3639 7 ปีที่แล้ว +3

      ዋው

    • @safahmad2336
      @safahmad2336 7 ปีที่แล้ว +1

      Mesi konjo ፍፄእናአሌክስዋውእናመሰግናለንዪመቻቹሁ

    • @kingshabag3565
      @kingshabag3565 7 ปีที่แล้ว

      Mesi konjo

  • @ጦይባጦይባ-ቀ2ዐ
    @ጦይባጦይባ-ቀ2ዐ 7 ปีที่แล้ว +2

    ማህሊት ምን ነካሽ መጥቸ?? ልመዘገብነበር ፈራሁሽ ሠዉ አወጂም እኔ ብቻ አዋቂ ነኘ ትያለሽ ሁለት ወንዲሙቻችን እወዳችሁ አለሁ

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 7 ปีที่แล้ว

    ፉፄ በጣም ጡሩ ልጅነህ የልጆቹን ሞራል ታከብራለህ ማህ ተብየዋ አትጨረጨሪ ሁሉም ሰው እየወደቀ እየተነሳ እየተሳሳተ ነው ትልቅ ደረጃ የሚደርሰው ከመሬት ብድግ ብለሺ ነውደ አቺ አዋቂ የሆሺው ተሳስተሺ አታውቂም የሰው ስሜት አትጉጂ ስት ተጨቀው ተጠበው ነው እነሱም እናተ ፊት ቀርበው ጥሩ ነገር ለማሳየት ይጓጓሉ የምር ስትናገሪ ልከት ይኑርሺ

  • @zenabkokash3765
    @zenabkokash3765 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የአብቦ አባት ውይ አሣዘነኝ ይወቀድቅ ይሆን ልተኛነው ነገ አየዋለሁ

  • @addis1-xd1kz
    @addis1-xd1kz 7 ปีที่แล้ว +1

    bogas
    .Keep it up.

  • @shibrehasen2831
    @shibrehasen2831 7 ปีที่แล้ว +4

    አረ ይቺ ማሂ መሮሯን ሳስብ ማየት አስጠላኝ ኤጭ እሷ እምዳኝበት አካባቢ ሲደርስ እያሳለፍኩነው አረ በናትሽ ፀባይሽን አስተካክሊ

  • @ሪሃናበንትነጋሽ
    @ሪሃናበንትነጋሽ 7 ปีที่แล้ว +3

    ይች ማሂ በውበር ተጠልጥላ በስንት መከራ አሁን ሰውን ትንቃለች የሆነች ግንባራም ባዝሊናም

  • @godisgoodforever910
    @godisgoodforever910 7 ปีที่แล้ว +1

    ewnet new yemechereshawa lej betam denk nech!fitsum mirt sew !

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 ปีที่แล้ว

    Weyyyyyy ere yehe mahi yemetebale betenagerehe kutere akatelhege yakatelshe abo!!

  • @teruyyehelenehet3769
    @teruyyehelenehet3769 7 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮከቦች ምን አለበት ሀገር ሳልወጣ ጀምራችሁት ሚሁን የምወደውን ሙያየን እየሰራሁ እኖር ነበር ግን 1 ቀን ስመለስ ካረፈደብኝ ለመወዳደር አሰባለሁ

  • @mekdesgebur8373
    @mekdesgebur8373 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍፄ አነጋገርህ ብቻ ይበቃል ውይ ሥወድህ

  • @neimahussen3937
    @neimahussen3937 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሄ ስትናገር ወገብ ትቆርጣለይ ኡፍ ግን ለምን አቆሙት

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 ปีที่แล้ว

    ትርፌ ሆና ቤቶች ላይ የሰራችውን ሰብለን ይመስላል አተዎወኖ በርቱ

  • @amniat1190
    @amniat1190 7 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ ጡሩ ሠው ማሂ ኡፍፍፍፍ

  • @hgvvvghhgjj8560
    @hgvvvghhgjj8560 7 ปีที่แล้ว +1

    wey fetsum sewedeh selamun yabazalk

  • @emug758
    @emug758 7 ปีที่แล้ว

    yeni konjo bitu betam wededekush

  • @endashawekefla8913
    @endashawekefla8913 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ያገሬ ልጅ ቡታጀራ እሙ

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 ปีที่แล้ว

    የጅማዎልጅ ጎበዝ

  • @hlema.h6502
    @hlema.h6502 7 ปีที่แล้ว

    weyyyyy mahi ewedshalehu betam tlk balmoya neshign benatshi yesewn moral atgugi

  • @aeeazz1766
    @aeeazz1766 6 ปีที่แล้ว

    fetsye yemire ante tinke saw nek ante nek tiwelid yemitafaraw

  • @mimimimi4216
    @mimimimi4216 7 ปีที่แล้ว +1

    wowe yamirali tabikun matane

  • @وتينالنفيعي-ت6ن
    @وتينالنفيعي-ت6ن 7 ปีที่แล้ว

    ftsuma egziabhar ysthi

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ 7 ปีที่แล้ว

    ፍፃም ምርጥ ስው

  • @ሰምእናወርቅ-ለ3ገ
    @ሰምእናወርቅ-ለ3ገ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረውውውውውውው
    በላይ የተወለደው ወሎ ነው በሉ ጎጃም ሲጠራ ስሚያማቹሕ

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 7 ปีที่แล้ว

    እላችህዋለሁ ይህች ሴት ዳኛ መተወን ልትችል ትችላለች፤ የዳኝነት አቅምዋ ግን ሰቀጠጠኝ፤ ሃሳብዋን እንኳን እንደ ሌሎች ዳኞች የመግለጽ ዓቅም አሳይታ ተወዳዳሪዎችን የሚያሳምን ነር ለመንገር ዓቅም አጣች፤፤ሌሎች ዳኞች ግልጽ ሆነው ቀርበው ቢመክሩዋት የተሻለ ስራ ልትሰራ ትችላለልች፤፤

  • @መስርትሀይሉ
    @መስርትሀይሉ 7 ปีที่แล้ว +4

    እር የሴቴቱ ዳኛ አስጠላችኛ የስውን ሞራል ለምን ተንኪ አለሽ ምን ተመስል አለች የድሜ ሌባ ነች

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
    @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 5 ปีที่แล้ว

    ምናባታ ነው ይች መጀመሪያ የሰረውን ማየት የለባትምዴ

  • @mehbubaebrahim2667
    @mehbubaebrahim2667 7 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ አውሮፓ ምንም የለም እባካችሁ አውሮፓ ያለ ሰው ስላደነቀህ አትገረም

  • @st.merryapp5330
    @st.merryapp5330 7 ปีที่แล้ว

    Long life le fesuma

  • @rrogya8339
    @rrogya8339 4 ปีที่แล้ว

    ፍፃእዲዉባጫሩስላምህንያብዛልህ

  • @ፍቅርአዲስይመን
    @ፍቅርአዲስይመን 7 ปีที่แล้ว

    ማሂ እዳው ማንንነው የምታስደስችው አላበዛሽውም ቲንሽ መራራት የሚለው አልፈጠረባትም

  • @zozozozo2296
    @zozozozo2296 7 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ማህሌት ቀሥ ብለሽ ያዣቸው እድህ አታሥደንግጭ ሠው እነሡ ሢደነግጡ እኔም አብሬ ድግጥ አልኩ ኧሯሯሯሯ

    • @shibrehasen2831
      @shibrehasen2831 7 ปีที่แล้ว +2

      Zozo Zozo ክክክ እኔ እራሱ ስታስጠላኝ የምወደውን ፕሮግራም ላለማየት እያረገችኝ ነው

    • @zozozozo2296
      @zozozozo2296 7 ปีที่แล้ว +1

      Shibre Hasen ኧረተይኝ ደሜን አፈላችው ኧሯሯሯሯሯሯ

    • @almealme3522
      @almealme3522 6 ปีที่แล้ว

      አረ።ማህሌትስውን።አታስደነግጪችው

    • @zeenathz7707
      @zeenathz7707 5 ปีที่แล้ว

      አታስደንግጫ. ሴት ስልጣን. ከያዘ. ብሽታነው

  • @erstr119
    @erstr119 7 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ፍቅር ሰው አቦ ይመችክ

  • @sinantesfaye386
    @sinantesfaye386 7 ปีที่แล้ว +2

    Fitse yimechih

  • @yebinienatappsisay6216
    @yebinienatappsisay6216 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜላት 1ኛ ነሽ

  • @saronsartuu4687
    @saronsartuu4687 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ዉስጤ ነዉ

  • @ወለተማርያምየድግልል-ቘ9ዸ
    @ወለተማርያምየድግልል-ቘ9ዸ 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልጅትዋ ሥጠላት በናታቹ

    • @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ
      @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ 7 ปีที่แล้ว

      እኔ ኮ ደና የአማርኛ አፃፃፍ ሳታቁ ምትሳደብ ግርምምምምምምምምም ነው ምትሉኝ ለነገሩ የእናንተን ፁፉ ማንበብ ስለማትችል ምንም አይመስላትም ክክክክክክ

  • @limlimzerihun205
    @limlimzerihun205 7 ปีที่แล้ว

    ማሂ ከፍፄ ጥሩ ነገር ተማሪ

  • @Dd-di7xy
    @Dd-di7xy 7 ปีที่แล้ว

    አስጠላሽኝ በጣም ሰው የውስጡን ሳይገልፅ አስጠላሽኝ

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 ปีที่แล้ว

    wowwww dea telalachu

  • @workedesalegn9245
    @workedesalegn9245 7 ปีที่แล้ว

    Mahi gen lemin seten tasedebalesh jemar eko nachew edayyyyyy

  • @ensetehithselamnew4390
    @ensetehithselamnew4390 7 ปีที่แล้ว

    berithen betam enamedginaln.

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 7 ปีที่แล้ว +1

    tu tu Mahi teregagi 😛

  • @mimiyegeterlij9589
    @mimiyegeterlij9589 7 ปีที่แล้ว +1

    wey mahalet...... ehhhhhhh

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 7 ปีที่แล้ว

      senayit seyoum
      fta &alex wusta nachihu adinakih neg
      kesaaudiarebiya

  • @tseganeshmandefro4778
    @tseganeshmandefro4778 7 ปีที่แล้ว

    programun bet am ewodewalehu gin mahi ufffffff

  • @mariomsweet9624
    @mariomsweet9624 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውማር

  • @kberlsewkberlsewlij5949
    @kberlsewkberlsewlij5949 7 ปีที่แล้ว +1

    er.chin lij fenklachihu awtuat uffffff

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 ปีที่แล้ว

    Gene fituma teyaka alege late yehe Mahi yemetebale ansetehe pls Lela artiste asekemete menwame atemehege betame tabezawalehe

  • @መሳቅመሳቅነውአመሌ
    @መሳቅመሳቅነውአመሌ 7 ปีที่แล้ว +1

    ይች ማህሌት እፍፍፍ

  • @maamm6755
    @maamm6755 7 ปีที่แล้ว +2

    ara adisun likekulin

  • @sameraal7030
    @sameraal7030 7 ปีที่แล้ว

    ቢጡያን አደረ እንዳትልስቀሮት እስቀመጨረሻው እንደመያት ተስፍ አለኝነፍሶን ይማረውንን የሰብልዬ ስምን ታስጥፕራልች ብዬ አስባለሁ

    • @leulesegdmengistu1285
      @leulesegdmengistu1285 7 ปีที่แล้ว

      Samera Al ሰልክቁጥራቹሁንከስር አስቀምጡ

  • @rukyajemal2925
    @rukyajemal2925 7 ปีที่แล้ว +7

    ማሂን ቀይራት ብሽቅ

  • @akiyabezie3953
    @akiyabezie3953 7 ปีที่แล้ว

    Ene emelew Gin Sebeseba Taderegalache yemetaderegu Ayemeselegnem yemetenagerew hulume negar Aygebam Ebakeshe basamente aderegue eski Yederes La Mahi

  • @feyissemidekssa4099
    @feyissemidekssa4099 7 ปีที่แล้ว +1

    abo yeche setiyo kaza masti new irasoh badenew inde iza yadarshe sitastela

  • @feyissemidekssa4099
    @feyissemidekssa4099 7 ปีที่แล้ว +1

    abo maye tabiye dagna kaza bota asohti le sew Liji kiber yelatem

  • @halemaahmdeahmad2016
    @halemaahmdeahmad2016 7 ปีที่แล้ว +1

    mahe lmen anhe ateqyrm

  • @hanateshme5788
    @hanateshme5788 7 ปีที่แล้ว +1

    senamgebr yalashem taragagi mahi

  • @sweetheart4531
    @sweetheart4531 7 ปีที่แล้ว

    እቺ ማሂ ምትባለዋ ባገኛት አፍጫዋን ጎትቼ ነበር ማስዮታት የተረገመች ነገር ናት ድሮስ ሴት ስልጣን ሲኖረው መች ይቻላል

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 ปีที่แล้ว

    ማክሌት እባክሽ የስው ቆሌ አትግፈፊ ካላለፍ በምክር ተናገሪ ደግናትን ከፍፄ እና ካሌክስ ተማሪ ፕሮግራሙ ባንች የተናሳ ልጠላው ነው

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk Alxe

  • @selamselam3097
    @selamselam3097 7 ปีที่แล้ว

    ፍጼ እፍፍፍፍ አቦ ከምር የምትሰጣቸው አስተያየትወች በቃ ይመችህ ከምርእንጀራ ይውጣልህ

  • @awetashgebresilase1051
    @awetashgebresilase1051 7 ปีที่แล้ว

    mahlet betam tdebrignalesh mafred atchilem

  • @yaredmaresewodshe
    @yaredmaresewodshe 7 ปีที่แล้ว +2

    ache yeche mahelit yemiloat yest nebr kalche mn malfe ale siyoat enkoan setastla legochen edet nw yemtasdengtachew efuuuu

    • @salamsalam4718
      @salamsalam4718 7 ปีที่แล้ว

      Ufffffffffff mahi stastey keyrat

  • @mimimimi-qc5op
    @mimimimi-qc5op 7 ปีที่แล้ว

    anchii mahii yemitibayiw set gin uuuuufff... ahunis abezash sew lay atihijii bakish

  • @neimahussen3937
    @neimahussen3937 7 ปีที่แล้ว

    እሄን ጽሮግራም ለምን አቆሙት

  • @selamefeker871
    @selamefeker871 7 ปีที่แล้ว

    yechiy mhyi ejalay yemtdergew kolkola shiyastela

  • @hiwettizetatizeta2012
    @hiwettizetatizeta2012 7 ปีที่แล้ว +1

    mahe tergage atkoce lek enda fesa

  • @keyamsj7086
    @keyamsj7086 7 ปีที่แล้ว

    Fetsum betam betam melkam sew nek des mitil beka dagna malet ant nek le sew moral mitichenek betikikil yemitidagn set wend eyalk matimert tiruna melkam sew nek selamikin yabzaw abo yimechik kechalk set dagna keyir pls enodikalen

  • @ብባልስ
    @ብባልስ 7 ปีที่แล้ว

    ማሂ ግን የሆንሽ ጎዳና ነገር ነሽ በቃ ስደብሪኝ

    • @eman8597
      @eman8597 7 ปีที่แล้ว

      Sada Ahmed ከከከከከከከከ

    • @almealme3522
      @almealme3522 6 ปีที่แล้ว

      * ማሂ።እባክሽ።ቀስበይ

  • @rawandhamad4285
    @rawandhamad4285 7 ปีที่แล้ว

    maleda kokoboche serachu beyehaguru yetayal selaze ebakachu yreqat temert kefatulagne

  • @hawamohamed6185
    @hawamohamed6185 7 ปีที่แล้ว

    እረ ማሂ እንዴ ጭንቀት ትልኪለሽ

  • @ሂክመትፉሊሳ
    @ሂክመትፉሊሳ 7 ปีที่แล้ว

    ማሂን አላህ ያሳት

  • @ሙኒራአሊ
    @ሙኒራአሊ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማሂ ልመጣ ነበር ያንችን ፊት ማየት አስፈራኝ

  • @bzbsdv7841
    @bzbsdv7841 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ዘጡሩሰውነህ ማሂ ጨካኝ ነሺ

  • @sosysisay1236
    @sosysisay1236 7 ปีที่แล้ว

    maha setalash fesa sewodeh

  • @dagiimillion9445
    @dagiimillion9445 7 ปีที่แล้ว +1

    kayehut negar hulu emamilak godoloyen moltalignalach bemalata besa yetadegafa machem ayiwedikim tigu dires hedash ashenafi hunash mechareshashin lemayet enem nafikalahu emabete tirdash yebutajirawa lij

  • @ሂክመትፉሊሳ
    @ሂክመትፉሊሳ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ብሆን በጥፊነበር ምል ቆዳ

  • @وتينالنفيعي-ت6ن
    @وتينالنفيعي-ت6ن 7 ปีที่แล้ว

    balageru twona yeserawu lij tezegjto bmeta turu edemizegaji new gni akabd nech setuwa dagna lbona ystsh sitasteli

  • @ephremgetu2519
    @ephremgetu2519 7 ปีที่แล้ว

    mahi yemaleda kokeboch wubet siwedat

  • @ሒክማወሎሐይቅ
    @ሒክማወሎሐይቅ 7 ปีที่แล้ว

    Mahi
    Mahi ateblu benatichu

  • @ansaransar1001
    @ansaransar1001 6 ปีที่แล้ว

    ማሃ በናትሽ ስለ ፈጠረሽ እስቲ ልቁጣሽ ለከት ይኑረው ቢያስ አንቺ ያሳለፍሹን ግዜ አስታውሺ

  • @eyerusyeeyesus5915
    @eyerusyeeyesus5915 7 ปีที่แล้ว

    mahi erasesh azeg eko neshe uffffff