አፍላ ፍቅር 59 - School life /ስኩል ላይፍ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema

    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @liyucinema
    @liyucinema  23 วันที่ผ่านมา +739

    ሰላም የአፍላ ፍቅር ቤተሰቦች
    ወዳችሁን እና መርጣችሁን ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ።
    ዛሬ አንድ ነገር ልንጠይቃችሁ እንወዳለን፤ የተለቀቁ ቪድዮ ላይ እንደምታዩት አፍላ ፍቅር ክፍል 58 ዩቲዩብ ባላወቅነው ምክንያት አንስቶብናል፤ አሁንም ይህንን ክፍል 59 የምንለቀው ለእናንተ ክብር ስላለን ነው። ያጠፋብንን ለማስመለስ ከ TH-cam ቡድን ጋ እየተወያየንነው። ምናልባት ግን አሁንም ክፍል 58 ላይ የሆነው እንዳይከሰትብን ሼር ፣ላይክና ኮመንት በማድረግ አብሮነታችሁን እንድታሳዩን በትህትና እንጠይቃለን ።በተጨማሪም ከዚህ ከልዩ ሲኒማ(Liyu Cinema) TH-cam ቻናል እና ከካሜራ ጀርባ ከምንለቅበት (Liyu 2) ከተሰኘው ቻናል ውጭ ያሉት የኛ ቻናል ስላልሆኑ ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን ።በተጨማሪም ከዚህ ቻናል ውጭ ባሉት ላይ ሪፓርት (Report) በማድረግ እንደ ልፋታችን ወደ እናንተ ስራዎችን እንድናቀርብ አግዙን

    • @salunas-t7x
      @salunas-t7x 23 วันที่ผ่านมา +10

      እሽ❤

    • @Mebatakoer
      @Mebatakoer 23 วันที่ผ่านมา +12

      ሥላከበራችሁን እናመሠግናለን እኛም ማድረግ ያለብንን እናደርጋለን

    • @hannaseresa5638
      @hannaseresa5638 23 วันที่ผ่านมา +4

      Ok

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 23 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ❤❤❤❤

    • @user-er5eu3mq9y
      @user-er5eu3mq9y 22 วันที่ผ่านมา +21

      አይዞችሁ ግን ሀና ጊለያድን ከመረጠች እጨልላለሁ😂

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p 22 วันที่ผ่านมา +283

    ፍትህ ለሄቨን ይሄን ድራም የምንከታተለው በብዛት ሴቶች ነን ስለዚህ ድምፅ ሁኑን የወደፊት ወልደን የማሳደግ ተስፋችንን አሳዩን ፍትህ በሉልን ፍትህ💔😭😭😭

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 22 วันที่ผ่านมา +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 22 วันที่ผ่านมา +3

      ለማን እንጩህ ሰሚ አጣን እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-bm6sx3sk4v
      @user-bm6sx3sk4v 22 วันที่ผ่านมา +3

      ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete 22 วันที่ผ่านมา +2

      ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

    • @AnatashaAthyobi
      @AnatashaAthyobi 22 วันที่ผ่านมา +2

      ፍትህ😭😭😭😭❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 22 วันที่ผ่านมา +614

    ህፃናትን ሴትን እሚደፍሩ ወዶች ይገድሉ እምትሉ እጂአውጡ ፍትህህህህህ

    • @YisakMan-pv8ke
      @YisakMan-pv8ke 22 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉

    • @ETHIO_Man_United
      @ETHIO_Man_United 22 วันที่ผ่านมา +1

      👍

    • @MesertiMesertiatilaw
      @MesertiMesertiatilaw 22 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

    • @Aaaeee-b9z
      @Aaaeee-b9z 22 วันที่ผ่านมา

      👍👍

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ 22 วันที่ผ่านมา +1

      ይገደሉ አሁንስ ቀን በቀን የምንሰማው ነገር በጣም እየከፍ ነው

  • @FitsumDereje-ks7rm
    @FitsumDereje-ks7rm 22 วันที่ผ่านมา +345

    እንደኔ አቡሻ እና ሚኪ የናፈቃቸው ላይክ ያድር ❤😊

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 22 วันที่ผ่านมา +2

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ

    • @BiniBinata-qk7io
      @BiniBinata-qk7io 22 วันที่ผ่านมา +1

      Era betammm. Enji dimketoch nberu iko

    • @user-oh6mb2ue7j
      @user-oh6mb2ue7j 22 วันที่ผ่านมา

      ምን ዋጣቸው 😅😅😅

    • @user-fy1in7gc2j
      @user-fy1in7gc2j 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም😊

  • @EeEe-ef5dx
    @EeEe-ef5dx 22 วันที่ผ่านมา +117

    ህፅናትን የሚደፍር ወድልጅ ይገደል እምትሉላይክ እስኪ👍👍👍👍👍

  • @Elsa-bf9ih
    @Elsa-bf9ih 22 วันที่ผ่านมา +53

    አርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ😢😂

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 22 วันที่ผ่านมา +3

      እርግዝና ላይክ መሰብሰቢያ አደለም እግዚአብሔር በሰላም ለመዉለድ አብቃኝ ብለሽ ፀልይ

    • @belalAbdi-rh1td
      @belalAbdi-rh1td 18 วันที่ผ่านมา +2

      @@Elsa-bf9ih የስንት ወሪ

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 22 วันที่ผ่านมา +283

    እስኪ ማነዉ በሰሞኑ በህፃን ሔቨን ልቡ የተሠበረ ፍትህ ለህፃናት ፣ፍትህ ለሤቶች፣ ፍትህ ለንፁሀን😢🇪🇹

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m 22 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @JenusARGA
      @JenusARGA 22 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢

    • @phonetastic4013
      @phonetastic4013 22 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢+

    • @naeema8184
      @naeema8184 22 วันที่ผ่านมา +3

      😢😢😢😢

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 22 วันที่ผ่านมา +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @csi1023
    @csi1023 22 วันที่ผ่านมา +123

    ማነው ግን የህፃን ፌቬን ጉዳይ ውስጡ የደማ 😢?ባደባይ ይሰቀል ይሄ አረመኔ እባካችሁ ልጅ ያላቹ ከፈጣሪ ጋር ልጆቻችሁን ጠብቁ😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

  • @user-fc9cb2mf3s
    @user-fc9cb2mf3s 22 วันที่ผ่านมา +835

    ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ😂😂😂😂

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 22 วันที่ผ่านมา +6

      ያሲኖ አተመረታያለህ እደ🙈😂😂😂

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 22 วันที่ผ่านมา +7

      ያሲኖ

    • @SayedAhmada-lj6qs
      @SayedAhmada-lj6qs 22 วันที่ผ่านมา +5

      ያሲኖ ❤❤❤

    • @gsfhcgjkgchjkvcc
      @gsfhcgjkgchjkvcc 22 วันที่ผ่านมา +12

      ነፍሰ ጡር ነህዴ😄😄😄😄

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 22 วันที่ผ่านมา

      😂🎉😂😂​@@gsfhcgjkgchjkvcc

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 22 วันที่ผ่านมา +44

    ማፍቀር እደ ብሩኬ ነው❤😢 በእውነት ሐና ምንም ድራማ ቢሆንም ብሩክን መርጠሽ አስደስችን😢❤

    • @sarsAdfuvd
      @sarsAdfuvd 22 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Bakanmbo
    @Bakanmbo 22 วันที่ผ่านมา +18

    ማነው ቤዚቲን እንደእኔ የሚወዳት የኔ ማር

  • @yohanneslgintamo4753
    @yohanneslgintamo4753 22 วันที่ผ่านมา +167

    ሶሲ በመምጣቷ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ

    • @yohanneslgintamo4753
      @yohanneslgintamo4753 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา +2

      ውዴደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @Mertule21kidist
      @Mertule21kidist 22 วันที่ผ่านมา +1

      የምትደባልቃቸው እንግሊዝኛወቿ ሲመቹ!

    • @zebutube1
      @zebutube1 22 วันที่ผ่านมา

      www.youtube.com/@zebutube1

    • @Alsin5
      @Alsin5 22 วันที่ผ่านมา +1

      ዬት አለች ሶሲ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 22 วันที่ผ่านมา +72

    ዛሬ ሶሲ እብዷ መታለች ናፍቃኝ ነበር😮😂❤🎉

    • @zebutube1
      @zebutube1 22 วันที่ผ่านมา

      www.youtube.com/@zebutube1

  • @FiliAlem
    @FiliAlem 22 วันที่ผ่านมา +30

    በጣም ወላህ በፌቨን ያላዘነ ስው ልቡ ድንጋይ ነው ፍትህ ለመላው የኢ/ያ ሴቶች

    • @user-pz8sq6jl4n
      @user-pz8sq6jl4n 22 วันที่ผ่านมา

      ፍትህ😢😢😢😢😢

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 22 วันที่ผ่านมา

      ፍትህ በደባባይ ይገደልን

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 22 วันที่ผ่านมา

      እሔጨካኝባደባባይይሰቀልልልልልል

  • @KedjaYimam
    @KedjaYimam 22 วันที่ผ่านมา +56

    ፍትህ ለህፃኗ የገደለ ይገደል ሀገራችን በሸሪአ ትመራ የምትሉ

    • @hlimahlima4312
      @hlimahlima4312 21 วันที่ผ่านมา

      ሠህ ወላ ሁቢ በሸሪአ ብትመራማ አንድም ወጀለኛ ባልኖረ ነበር😢

    • @DhfigoFhfifigi
      @DhfigoFhfifigi 20 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይገደል

  • @HabiibaSaid
    @HabiibaSaid 22 วันที่ผ่านมา +69

    አፍላ ፍቅርን የምትከታተሉ በሙሉ ፍትህ ለሄቨን በሉ

  • @user-kj2lk9nn2d
    @user-kj2lk9nn2d 22 วันที่ผ่านมา +177

    ሀና እንደኔ የምታናድደው ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጥፊ ቢሉልኝ ደስታየ😮😮😮😮😮😮

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 22 วันที่ผ่านมา +1

      inemiii.batami.new.mitanadidagn

    • @RrRr-tg7pb
      @RrRr-tg7pb 22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 22 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ለቦጯን ጥላ ስትመጣ ደሜ ይፈላል

    • @TsinatAsfaw
      @TsinatAsfaw 22 วันที่ผ่านมา +1

      Enes stastelagn...le bruke fiyori besnt taemua

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j 22 วันที่ผ่านมา +193

    እስኪ አፍላፍቅርን ክፍል 1እስከ ክፍል 59 ያየ እደኔ ላይክ👍👍👍

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 22 วันที่ผ่านมา +83

    እጭ እች ሀና ተብየ አናደደችኝ ምናለ ዉሣኔዋን ብታሣዉቅ ፊወሪ እና ብሩኬን አንድ ይሁኑ የምትሉ

    • @user-zt7ht4bz8f
      @user-zt7ht4bz8f 22 วันที่ผ่านมา +1

      😅😂😂😂😂

    • @harunbaby-op8cs
      @harunbaby-op8cs 22 วันที่ผ่านมา +5

      ብሩክ ለፊዮሪ አይመጥናትም ፊዮሪ ትለያለች ❤
      ሀናም ብሩክም ገደል ይግቡ

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 22 วันที่ผ่านมา

      ትክክል😢😢😢😢😢 ፊወሪ ሚስኪ፣ናት🎉🎉🎉​@@harunbaby-op8cs

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 22 วันที่ผ่านมา +2

      ሀናራስወዳድነች

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢 7:00

  • @Bakanmbo
    @Bakanmbo 22 วันที่ผ่านมา +13

    ውይ ሀኒቾ ደሜን እያፈላችው ነው እስከ ዛሬ ታሳዝነኝ ነበር ምናለ ፊወሪ ዘርረሽ ብጥይልኝ

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 22 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 22 วันที่ผ่านมา +153

    ማነው እደኔ ጊልያድ በመምጣቱ ደስ ያለው ምክንያቱም የሀኒቾ ምርጫ ማዎቅ ጨንቆኛል😂😂😂

    • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
      @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔማ ጭቀቱ ሊደፋኝ ነዉ ማንንትመርጥ ይሆን

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi 22 วันที่ผ่านมา +16

      ጊሊያድን በመረጠች ለብሩኬ ፊዮሪ ነች የምትገባው

    • @Beti-x1o
      @Beti-x1o 22 วันที่ผ่านมา +10

      ​@@TeTe-hx6vi አወ ለቡርኬ ፊዮሪ ነች የምትገባው

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 22 วันที่ผ่านมา +1

      😂እኔ😊

    • @FddggGgghh
      @FddggGgghh 22 วันที่ผ่านมา +2

      ይች ወስላታናት ፈርቻለሁ😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 22 วันที่ผ่านมา +180

    ከአፍላ ፍቅር ድራማ መነው እዳኔ ፍቅር ያየዛው ብቻ ለይክ 😢😢😢😢😢

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs 22 วันที่ผ่านมา

      Ine

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 22 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂ክክ አለሸ

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢😢😢

    • @user-hf1up9ky5t
      @user-hf1up9ky5t 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢😢😢😢

    • @Hawa-wm1kv
      @Hawa-wm1kv 22 วันที่ผ่านมา

      አረሄለንበሳቅ😂😂😂😂

  • @aaaaqqgghjkl
    @aaaaqqgghjkl 22 วันที่ผ่านมา +88

    ፍትህ ለሄቨን😭😭😭 አፍላዎቹ❤ እደዚህ ድራማ ቀን የሚያስቆጥረኝ የለም👍

  • @user-jy7pj7tb4r
    @user-jy7pj7tb4r 22 วันที่ผ่านมา +19

    ሀኒቾ በጣም ታናድዳለች
    ፊዮሪ በጣም ደስ የምትል አፍቃሪ ነች

  • @SelitubeMahari
    @SelitubeMahari 22 วันที่ผ่านมา +13

    የእውነት በጣም ደስ ትላላቹ በዚው ቀጥሉ ሁሌም በጉጉት ነው የማያቹ ጅንድ ድራማ ሳይሆን እንደ እውነተኛ ታሪክ ነው የማየው በርቱ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 22 วันที่ผ่านมา +118

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን
    በሰሞኑ ሰለ ብላቴኘዠናዋ ህፃን ሄቨን ልባችሁ ተሰበሯል ወላጆች ተሳቀዋል ልጆች በቤተሰብ መውጣት መቦርቅ ተነፍገዋል ይህ ሁሉ የሆነው በአንድ አርመኔ ነው
    ኢትዮጵያ ላይ የሳኡድ ህግ ይፀደቅልን የገደለ ይገደል የሰርቀ እጁ ይቆርጥ የምትሉ ብቻ👈👍👍👍👍👍👍አርጉ የህፃናት ሰቃይ በቃንንንን😢

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 22 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @user-yu2hx4wd8e
      @user-yu2hx4wd8e 22 วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ

    • @MmmMmm-w8g
      @MmmMmm-w8g 22 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @girmahailu870
      @girmahailu870 22 วันที่ผ่านมา

      😢

    • @SadSad-uh5eg
      @SadSad-uh5eg 22 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 23 วันที่ผ่านมา +117

    ማነው እንደ እኔ የአፍላ ፍቅር ሱስ የሆነበት በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤

    • @Medinaa-i3h
      @Medinaa-i3h 22 วันที่ผ่านมา +1

      Enie alehu

    • @user-pz3gu4or6f
      @user-pz3gu4or6f 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😢😅

    • @Samera-rp6kf
      @Samera-rp6kf 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😂😢

    • @user-wq5wo7hl2m
      @user-wq5wo7hl2m 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😂

    • @zebutube1
      @zebutube1 22 วันที่ผ่านมา

      www.youtube.com/@zebutube1

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 22 วันที่ผ่านมา +44

    ፍትህ ፍትህ ለሔቨን ሁላችሁም ፍትህ በሉ😢😢😢😢😢😢😢በአደባባይ ይሰቀልልን እንጩህ 😢😢😢😢😢

    • @HelenHadush-l4o
      @HelenHadush-l4o 22 วันที่ผ่านมา

      ማን ነው 1-59

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝፕሊዝ❤

    • @tigistmeheret3505
      @tigistmeheret3505 22 วันที่ผ่านมา

      ሄቨን ከሞተች ስንት ጊዜዋ ነው

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 22 วันที่ผ่านมา

      @@tigistmeheret3505 ከ አንድ አመት በላይ ሆናት ግን ሚድያ ላይ አልወጣችም ነበር

  • @محمدالعلى-ب7م8ط
    @محمدالعلى-ب7م8ط 22 วันที่ผ่านมา +30

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው

    • @Wssen-bz1zt
      @Wssen-bz1zt 22 วันที่ผ่านมา

      ለህፃኑም አሪፍነው

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l 22 วันที่ผ่านมา +9

    ሀኒቾ ብሩኬን ካልመረጥሽ ካሁን በኋላ አፍላ ፍቅርን አላይም አታወላዊይ ዝም ብለሽ ብሩኬን ምረጭ ዋ🤨

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw 22 วันที่ผ่านมา +42

    እንኳን በሰላም መጣቹህልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢💔💔💔

    • @AyateMudesere
      @AyateMudesere 22 วันที่ผ่านมา

      ፍትህ ለሔቨን

  • @Mahm0udAbda-oj5bi
    @Mahm0udAbda-oj5bi 22 วันที่ผ่านมา +38

    ፍትህ ለሄበን ፍትህ ለህፃናት😭😭😭😭አፍላወች ደግሞ ትለያላችሁ በርቱ❤❤❤

  • @joman777
    @joman777 22 วันที่ผ่านมา +48

    25 ሺ ሰው አይቶታል ላይኩ ግን 3 ሺ ብቻ ነው ምንችግር አለው ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርገን እነዚህ ወጣት እህት ወንድሞቻችነን ብናበረታታቸው አይከፈልበት እረ ተው ግን

    • @Yesubichewa
      @Yesubichewa 22 วันที่ผ่านมา

      እኮ

    • @Mahm0udAbda-oj5bi
      @Mahm0udAbda-oj5bi 22 วันที่ผ่านมา

      እኮ ማርያምን አይከፈልበት

    • @RimKo-ze6tb
      @RimKo-ze6tb 22 วันที่ผ่านมา

      Ba view iko naw mikafalachaw liku bizu ayxaqmim wanaw bizu saw mayatu naw😊

    • @tube-mesi
      @tube-mesi 17 วันที่ผ่านมา

      ለማየት ስለምቸኩል ይመስለኛል እኔ ለራሱ ያችን ቴክስት ሳይ ተመልሼ አርኩ❤😂

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres 22 วันที่ผ่านมา +11

    የፊዮሪን የሚያህል ፍቅር ቢኖር ደስ ይላል ከልቧ ናት ከብሩክ ውጪ አፍቃሪ ይገባታል።
    ሀና ግን ራስ ወዳድ ናት አትመቸኝም።

    • @AyaYasin-p5l
      @AyaYasin-p5l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፍህን አትክፈት ወይም ቺ

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 22 วันที่ผ่านมา +8

    እረ ሀኒቾ አጠለጠልሽኝ ልቤን ቡርክን መርጠሽ ገላግሊን

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 22 วันที่ผ่านมา +43

    እኔምለዉ የኔ ኮሜንት ላይክ👍የማያገኘዉ 😢😢ወይ ልሳደብ እንዴ😮😅

  • @user-ko2hj2qg3d
    @user-ko2hj2qg3d 22 วันที่ผ่านมา +31

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ባላቹበት እምነት ያፅናቹ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 22 วันที่ผ่านมา +1

      Amin🤲

    • @belalAbdi-rh1td
      @belalAbdi-rh1td 19 วันที่ผ่านมา

      @@user-ko2hj2qg3d aminnnnnn

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 22 วันที่ผ่านมา +22

    ሃና ግን በጣም አስጠላችኝ በእዉነት 😮😮

  • @bunna_ytb
    @bunna_ytb 22 วันที่ผ่านมา +12

    የኛ ዘመን ሴቶች ሀናን ይመስላሉ። አንድ የለመዱት፤ሌላ የሚያፈቅሩት። እኔ ብሩክ ተለመደ እንጂ አልተፈቀረም ባይ ነኝ። ጊልያድ ጋር ካልሆኑና ብሩክን ብታገባ በድን ነው የሚያገባው። ከእውነተኛ ታሪክ የተወሰደ እውነታ ነው።

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 22 วันที่ผ่านมา

      የዘመኑ ወንዶችስ ጨዋ ናቸዉ

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 22 วันที่ผ่านมา +2

      ማፍቀር ና መውደድ ይለያያል እኔም እንደዛ ይመስለኛል ግን ድራማ ጊሊያድን ከመረጠች አያምርም😊

    • @AaSs-nj2kr
      @AaSs-nj2kr 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @MuhamedAwel-jy4tg
    @MuhamedAwel-jy4tg 22 วันที่ผ่านมา +9

    ማነው እንደኔ ከ ክፍል1 እሥከ 59 ያየው 🤙🤙

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 23 วันที่ผ่านมา +172

    እስኪ አፍላ ፍቅር የምትወዱ እኔንም ደምሩን ስደተኛ እህታች ነኚ

    • @fafi21-d8s
      @fafi21-d8s 23 วันที่ผ่านมา +2

      ስብ አረኩሽ​@@emureyantube36

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd 22 วันที่ผ่านมา +1

      ነይእንደማመር

    • @fafi21-d8s
      @fafi21-d8s 22 วันที่ผ่านมา

      እሽ ​@@ZinbAli-hj5sd

    • @KsaSaudi-go5kh
      @KsaSaudi-go5kh 22 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ዉድ አለንልሽ አይዞሽልኝ

    • @Btryea67Btryea67
      @Btryea67Btryea67 22 วันที่ผ่านมา +1

      ነይ እንደመር

  • @Hywet-x6e
    @Hywet-x6e 22 วันที่ผ่านมา +58

    ሀናንና ብሩኬን ዴቪንናሦሲን የምቶዱ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @Hywet-x6e
      @Hywet-x6e 22 วันที่ผ่านมา

      ማለት ?​@@DadaTube225

    • @Fathia-z6l
      @Fathia-z6l 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@DadaTube225

  • @user-st5dነኢማ
    @user-st5dነኢማ 22 วันที่ผ่านมา +30

    ፍተህ ለሔቨን😢😢😢😢😢አታዛዝንም😢😢😢

  • @yeshiBaherea
    @yeshiBaherea 20 วันที่ผ่านมา +4

    ማነውእዴኔ ለማና አሰለፍ የሚወዲ እህ ቀልዳቸው😅😅❤❤

  • @MmSs-v2t
    @MmSs-v2t 22 วันที่ผ่านมา +9

    ደንባርት ግን እንደኔ የምወዳት ኣለ 😂😂😂

  • @mesfinabera684
    @mesfinabera684 22 วันที่ผ่านมา +31

    ህገ መንግስቱ ስለ ሴቶች መተሮገም አለበት free hevan😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 22 วันที่ผ่านมา +36

    የብሩክ እና የሀና ፍቅር ያእውናት ቢሆን ብሎ ሚማኝ መነው እዳኔ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😂😂😂😂

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 22 วันที่ผ่านมา +1

      እረ እከን አልሆነ ወላዋይ ናት

    • @Naka-t5o
      @Naka-t5o 22 วันที่ผ่านมา

      አ ኔወላሂበጉጉትእየጠበኩነው

    • @user-fh2qm6sd6o
      @user-fh2qm6sd6o 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤

  • @SumyaSusu-h1q
    @SumyaSusu-h1q 22 วันที่ผ่านมา +39

    ማነው እደኔ አፍላ ፍቅርን ሱስ የሆነበት TH-cam ዘበኛ ሆኜ ቁጭ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 22 วันที่ผ่านมา +5

    ከድራማው ያልተናነሰ ኮሜቱ አዝናንቶኛል ወይኔ አሰለፍ 😂😂😂😂 ዲያስቦራ ስትወድ😂

  • @SilenatSiraw
    @SilenatSiraw 22 วันที่ผ่านมา +5

    ማነው እንደኔ በህፃን ሄቨን ጉዳይ ልቡ የቆሰለ፣ አምሮው እረፍት ያጣ ፣ውስጡ የተቃጠለ??? ማነው እንደኔ አፍላ ፍቅር ሱስ የሆነበት፣እስከሚለቀቅ የሚጓጓ ሁሌም በተለቀቀ ብየ እመኛለሁ አፍላዎች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ ፍትህ ለብላቴናዋ ህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ❤❤❤

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 22 วันที่ผ่านมา +40

    በሰደት ያለንውን አላህ ባገራችን የእርፈት እጀራ አላህ ይሰጠን ያርብ 😢😢😢😢

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 22 วันที่ผ่านมา +1

      Amin🤲

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @Naka-t5o
      @Naka-t5o 22 วันที่ผ่านมา

      አ ሚንያረቢ

    • @JfhfjfTnfjjf
      @JfhfjfTnfjjf 20 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s 22 วันที่ผ่านมา +21

    እውነተኛ አፍቃሪ ፊዮሪ ናት ሀና አስመሳይ😑

    • @Samera156
      @Samera156 22 วันที่ผ่านมา +3

      ብሩክየፊወሪነውመሆንያለበት

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 22 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ዛሬ ግን አሣዘነችኝ

  • @ሃናን
    @ሃናን 22 วันที่ผ่านมา +35

    እቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ያሰባቹትን በሙሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ ከክፉ ነገር በሙሉ ይጠብቀን አሚን በሉ❤👍👍👍

    • @Fikirte-ry4mm
      @Fikirte-ry4mm 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 22 วันที่ผ่านมา

      Amin🤲

    • @YalemkenDessie
      @YalemkenDessie 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @PETIROS-ds6sg
      @PETIROS-ds6sg 22 วันที่ผ่านมา

      Amen🙏

    • @MKk-qp6qx
      @MKk-qp6qx 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን😢😢

  • @Fozeyaendires
    @Fozeyaendires 22 วันที่ผ่านมา +7

    ሀና በጣም ነው የምጠላሽ እልም ያልሽ አስመሳይ ነሽ

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 22 วันที่ผ่านมา +7

    ሀኒታ ደሞ አበዛሽዉ የምር ምን ያርበደብድሽል ጊሊያድ ጊሊያድ እጪ 😮😮 ገና አስጠላሽኝ

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 23 วันที่ผ่านมา +42

    ሰላም ሰላም እንኮን ደና መጣችሁ እስኪ ሳምት እይቆይብን የምትሉ👍👍

  • @madenam830
    @madenam830 23 วันที่ผ่านมา +24

    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢ደባሪትና ፊዮሪ መጨረሻችሁነው የናፈቀኝ በቃ ፊዮሪ ተሸነፊላት 😮😂😂😂

  • @ቤክ
    @ቤክ 23 วันที่ผ่านมา +24

    እስቲ ለሀገረች እንጸልይ ወደት እየሄደን ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @user-uo6cc1tz6p
    @user-uo6cc1tz6p 22 วันที่ผ่านมา +29

    ዋው እደኔ የጊሊያድ መምጣት ያስደሰተው ና የሀኒቾ ውሳኔ መስማት የቸኮለ በላይክ አሳዩኝ🌹

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s 22 วันที่ผ่านมา +4

    ሀኒቾዬ የኔ ውድ ማነው ግን ሚረዳሽ አይዞሽ አውን በጣም አሳዘንሽኝ🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AhlamAhlu-i1y
    @AhlamAhlu-i1y 23 วันที่ผ่านมา +22

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 22 วันที่ผ่านมา +20

    ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን 😢 እናቶች የማያለቅሱባት እፃናቶች የማይደፈሩባት ሴቶች የመከበርባት ኢትዮጵያ እንገባ የአንዱ ሀዘን የሁሉም ሀዘን ይሁን ወጀለኛም በሰራው ልክ ይቀጣ #ፍትህ_ለህፆን ሄቨን ፍትህ በግፍ ለተደፈሩ 😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 22 วันที่ผ่านมา +22

    ሄቨንን የደፈረው ሰው እድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት እኔግን የምለው እድሜ ልክ ሳይሆን የሞት ፍርድ ቢሰቀል በአደባባይ ለሌችም ትምህርት ይሆናል ይች ህፃን መደፈር ብቻ አይደለም የደረሰባት አሰቃይቶ ነው የገደላት ፍትህ አሁንም ዝም አንልም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ እንፈልጋለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fafiiTUbe-r9o
      @fafiiTUbe-r9o 22 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል መሰቀል ነው ያለበት ደምሪኝ መጉሸየ አድስ ጀማሪ ነኝ ደምሬሻለሁ

  • @abeZebe
    @abeZebe 22 วันที่ผ่านมา +7

    እውነት ትመነምናለች እንጂ ተበጥሳ አትቀርም
    ፍትህ! ፍትህ ለተጓደለባቸው🙏

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 22 วันที่ผ่านมา +5

    የለማ አማት❤❤❤ ስድቧየሚመቸው👍👍😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pc9rk6pd4b
    @user-pc9rk6pd4b 22 วันที่ผ่านมา +26

    ዛሬም አንደኛነኝ እስኪ በላይክ ፈታ አርጉኝ አይከፈልበትም🙄የአፍላፍቅር ቤተሰቦች ።
    አቡሻና ሚኪ የናፈቋችሁ አሜን ሱሲም😌

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝፕሊዝ❤

  • @user-kx2cv5ut4d
    @user-kx2cv5ut4d 22 วันที่ผ่านมา +18

    ቤዛ 😮የለበሽው ልብስ & ጉርድ 😮ነጻነትሽን😮አሳጥቾሻል😮ፍታ የሚያርግሽን 😮እንደ ጎደኖችሽ😮ልበሺ😮❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 22 วันที่ผ่านมา +20

    ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭 ፍትህ ለሚደፍሩ ህፃናት 😢

  • @ShimeTech-em2eb
    @ShimeTech-em2eb 22 วันที่ผ่านมา +12

    ሃና ከብሩክ ጋር ትሁን የሚል ላይክ አርጉ ምርጦቼ

  • @user-yt3lo2bx2h
    @user-yt3lo2bx2h 22 วันที่ผ่านมา +7

    አሁንማ ሃነ በጠም ነዉ ያስጠለችኝ እንደኔ ያስጠለቸቹ በለይክ 🎉🎉 ግን ቡሩኬ ስያሰዝን በርታ ቡሩኬ አስታወይ ነህ

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 22 วันที่ผ่านมา

      እኔራሱ

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e 22 วันที่ผ่านมา +52

    ደንባሪትን የሚወድ እፍ ስወዳት 😂😂😂❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @Mertule21kidist
      @Mertule21kidist 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ጀግንነቷን

  • @tuyu1632
    @tuyu1632 22 วันที่ผ่านมา +26

    በሥደት ላላችሁ እህት ወድሞቸ የእረፍት እጀራ ይሥታችሁ🎉

    • @MmmMmm-w8g
      @MmmMmm-w8g 22 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 22 วันที่ผ่านมา +14

    ደብሮኛል ቅመሞቼ ላይከ ጉጪኝ 😢😢😂❤❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 22 วันที่ผ่านมา +9

    ፊዮሪዬ በኔ ይሁንብሽ ሃናን ጥፊዉን ደገምገም አድርጊልኛና ደስ ይበለኝ😂😂😂 ተቃጠልንኮ ወገን እስኪ እንደኔ የተናደደ like ግጩኝማ😘

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 22 วันที่ผ่านมา

      እኔራሱእንዴትእንደምትደብረኝ

  • @bekab9379
    @bekab9379 22 วันที่ผ่านมา +3

    በዝኛው ክፍል ደግሞ ያረዶ ይሜ 👌👌 እንወዳለን ግን ከበዛ ጋር ያላችሁ ፍቅር አደባባይ ብወጣ ደስ ይለኛል

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 22 วันที่ผ่านมา +23

    ሀኒቾ አፈላፈቅረ ላይ ታናደኝ አለይ ኢጭ

    • @user-kj2lk9nn2d
      @user-kj2lk9nn2d 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እርር አረገችኝ😂😂😂😂😂

    • @SamiraMohammed-fc9lm
      @SamiraMohammed-fc9lm 22 วันที่ผ่านมา +1

      Betam ajatelchin

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 22 วันที่ผ่านมา +19

    የኔ ፍልቅል ሶሲየ 👄 ስወዳትኮ😘

  • @መኑ-ለ4ገ
    @መኑ-ለ4ገ 22 วันที่ผ่านมา +20

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቀረት ካልታሰበ አደጋ ሁሉ ቅድስ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን 🤲🙏

  • @TsgsGdhhfuf
    @TsgsGdhhfuf 17 วันที่ผ่านมา +1

    የሂዋንን እና ፊወሪን ፊልሚያ ማነው እደኔ የሚጠባበቀው እስኪ አለን የምትሉ 👍👍👍

  • @abum1433
    @abum1433 22 วันที่ผ่านมา +5

    ዴቭ ትክክለኛ እውነተኛ ጎደኛ❤

  • @HasneHbsh
    @HasneHbsh 22 วันที่ผ่านมา +21

    ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HNn-ol9qr
    @HNn-ol9qr 22 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ እሥከዛሬ ድረሥ ኮምቸ
    አሁን ግን ሀኒቾ በጣም እያናደደችኝ ነዉ

  • @betelhemcherinet8797
    @betelhemcherinet8797 22 วันที่ผ่านมา +21

    ምርጥ ነው ድራማው እከታተላለው ግን ይቅርታ አርጉልኝና አንድ ስህተት አለ ስህተቱ ከ እርቀት ካሜራ ሲቀረጥ የተዋንያን ድምጽ አይሰማም ማለት በጣም ትንሽ ነው የሚሰማው እንጂ ድራማው ተዋንያን ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @user-md2ij7ni7w
    @user-md2ij7ni7w 22 วันที่ผ่านมา +4

    ብሩክ ፊዮሪን ሚወድበት ግዜ ናፈቀኝ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቢዛ ና ሄለን በመታረቃቸውስ ደስ ያለው እንደ እኔ ጎደኝነት ሲዘልቅ ደስ ይላል ይህ ድራማ ግን የሁላችንም የህይወት ታሪክ ያካትታል ❤

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i 22 วันที่ผ่านมา +14

    እስኪ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ለህጻን ሔቨን ፍትህ ይስጥልን የምትሉ የህጻናት እና የሴት ልጅ ጠቃትን በጥብቅ እናውግዝ ፍትህ ለህጻን ሔቨን 😢😢😢😢

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 22 วันที่ผ่านมา +20

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢😢

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 22 วันที่ผ่านมา +6

    ሀና አሁንስ ተግማማሽ የሆንሽ ብሽቅ😏

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s 22 วันที่ผ่านมา +3

    ሁላችሁም በየ ሃይማኖታችሁ ፀልዩ ዱአ አድርጉ ሀገራችን ወዴት እየሄደች እንደሁ አልገባኝም 😢😢😢

  • @user-gg8vx7ew6h
    @user-gg8vx7ew6h 22 วันที่ผ่านมา +21

    ማነዉ እደኔ የሀናና የብሩኬ መጨረሻ የናፈቀዉ😢😢

  • @Muniratube
    @Muniratube 22 วันที่ผ่านมา +14

    ፍህት ለሔቨን ህፃን😢😢

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 22 วันที่ผ่านมา +11

    ደሥ ሢል አደአፍላ ፍቅር ፊልም በጉጉት የምጠብቀዉ የለኝም የሁሉ በለይ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @svshehshehhe7292
    @svshehshehhe7292 22 วันที่ผ่านมา +4

    ሐንቾ የወደድኩሽን ያህል አሁን ግን ተነደድኩኝ የብሩኬ ነገር ግን አሰዘነኝ ሐንቾ ዉሰኔሽን አሰውቅ❤😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 22 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም😢

  • @Babi-pc3ns
    @Babi-pc3ns 22 วันที่ผ่านมา +6

    የአፍላ ፍቅር ቤተሰቦች ሆይ በናታችሁ ፍትህ ለህፃኖዋ ሄቫን ፍትህ ለሴት ልጅ ሁላ በሉ 😭🥺🙏

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 22 วันที่ผ่านมา +39

    ማነው እንደኔ ሀና ዩአዳን ላይ ብቻ እምትመቸው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @user-ml3wv1sp3v
      @user-ml3wv1sp3v 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም❤❤

  • @user-ow6hd7lu8s
    @user-ow6hd7lu8s 22 วันที่ผ่านมา +13

    የመዳምቅመመች አላህ ለሁላችንም ያሰብነውንያሳካልን አሚንበሉ❤🤲

  • @EmaewedshalewSsss
    @EmaewedshalewSsss 22 วันที่ผ่านมา +18

    አሁንማ ሀና እያስጠላቺኝ ነው ምክንያቱም አንዱን መምረጥ ግድ ስለሆነ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 22 วันที่ผ่านมา

      እኔ ራሡ ሥታናደኝ

    • @ሲድራማሂር
      @ሲድራማሂር 22 วันที่ผ่านมา +1

      እና ከመምጣቱ መርዶ አይደብርም

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 22 วันที่ผ่านมา

      እሳ ወላዋይ ሆና አይደለም ለሰው አዛኝ ነገር ናት ጊሌያድ ሂወቱን እዳያጣ ያደረገችው ነገር ነው ከመምጣቱ ደግሞ ስውን መልክፍ በችግር ከባድ ነው በርጋታ ብታስተካክል ጡሩነው የሰውን ልብ ፈጥኖ መስበር ከባድ ነው ለሳ ከባድ ጣጣ ውስጥ ናት አትፍረዱባት የምር

    • @ሲድራማሂር
      @ሲድራማሂር 21 วันที่ผ่านมา +1

      @@Anshamohammed-xq2yt እካ ግን የውነት የሚመስለንስ ነገር

    • @ሲድራማሂር
      @ሲድራማሂር 21 วันที่ผ่านมา

      ብሩኬን አግቶታል ምን ተፈጥሮ ይሆን ጨነቀኝ ዋ ብሩኬ አድነገር እዳይሆን ብቻ እደውም ሆድ ብሶኛል ዋ ብቻ

  • @user-vw4gx2qt5z
    @user-vw4gx2qt5z 22 วันที่ผ่านมา +3

    ሀና ገሊድን ነው የምመርጠው የምትሉ በላይቅ እኔ ግን ብሩክ ፈወርን ይምርጥ በሱመ ክናት ብዙ ሁናለች እና ፈልሙም እዳምር ፈውረን ይረዳት

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 22 วันที่ผ่านมา +1

      ሀናእራስወዳድናት ፊወሪጋ ቢሆንደስይልነበር ከልቧአፍቃሪነች😢

  • @Gebremedhin-nl8pk
    @Gebremedhin-nl8pk 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኣማርኛ እየቻልኩ ስለሆንኩ በጣም ደስ ይላል ፍትሕ ለሔቨን❤

  • @user-yl3us3wo4d
    @user-yl3us3wo4d 22 วันที่ผ่านมา +9

    ሀኒቹ አሁንስ አባዛችው ታናድድዳለች ብሩክ ትክክል ነው