እንዳልክ ልጅን ካደ😱

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1K

  • @SahEhto
    @SahEhto 3 หลายเดือนก่อน +250

    ሄሉ ግን የእዉነት ፍቅርይዞሻል የሱ ስሜት ግን እደዛ አደለም አሁንም ግን እራስሽን ቄጥቢ የምትሉ👍😘😘😘😘

    • @Fantusiyum
      @Fantusiyum 3 หลายเดือนก่อน

      የምርሽን ነዉ❤❤

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 3 หลายเดือนก่อน

      betekele

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ዝም ብላ ነገር ነች።

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ያፈቀርኳትን ልጅላስተዋውቃት አለ አስተዋወቃት እኮ ስለዚህ ላለመሸነፍ ብሎ እጂ እሱም ስሜትአለው

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน +203

    ሄሉ ሙጭጭ አትበይ
    ቢያንስ ከትላንትሽ ተማሪ
    ለራስሽ ርስፔክት ይኑርሽ
    ስለምወድሽ ነው ደሞ❤ እኔ እህትሽ🥰😘

    • @roseelias6098
      @roseelias6098 3 หลายเดือนก่อน +5

      እውነትሽን ነው ሞኝ ነች ዝም ብላ ትለጣጠፋለች

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc 3 หลายเดือนก่อน +2

      Walahi wnde keji kalwdadshi bagid yedbitall bagid mafkar yekbdl damo lexif tilalachi aqfa alqi tilalachi

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂እሦአይገባትም

    • @ManhirManhir
      @ManhirManhir 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ምትገርም ሴት ናት ሄሉ ከሁሉ ወንድ ሙጭጭ አይደብርም ተረጋጊ

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሄለን እውር ፍቅር ውስጥ ስለሆነች ማንም ምንም ቢላት መስሚያዋ ጥጥ ነው በፍፁም አትስማንም

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +100

    የልጁ ፕራክ ግን ዋው ተመችቶኛል😂😂😂❤❤❤

    • @iahhhbjbzuhytf
      @iahhhbjbzuhytf 3 หลายเดือนก่อน +3

      ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽ

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 3 หลายเดือนก่อน +129

    ሄሉ ግን በፍቅር ውድቅ ብለሻል እራሰሸን ጠብቂ ውንድን አትመኚ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ታዛቢዋ
      @ታዛቢዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😂😂😂

    • @ታዛቢዋ
      @ታዛቢዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😂😂😂😂

    • @nas7117
      @nas7117 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @saragetachewshamebo6565
      @saragetachewshamebo6565 2 หลายเดือนก่อน

      Yes

  • @ብርሃን-ወ3ከ
    @ብርሃን-ወ3ከ 3 หลายเดือนก่อน +60

    ሄሎ የዋነሽ እንዳልክ በቀልድ መልክ እየነገረሽ ነው አይመለከትሽም አለሽ ራስሽን አስከብሬ😅😅

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 3 หลายเดือนก่อน +65

    እሰይ ሄሉዬ ደግ አደረጋችሁት ጎደኛው ተመችቶናል

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም.ተመችቶኛል.ሄሉ.ግን.ወደ.ቤተሰብ.ተመለሽ.እኔ.ፈራሁ.ሴቶች.ቶሎ.ነዉ.የምንጎዳዉ.ቶሎ.ነዉ.የምንደሰተዉ.በቃ.ኮራ.በይ.ዉዴ.ስለምንወድሽ.ነዉ.ሁሉም.ኮሚት.የሚያረግልሽን.በቃ.ራስሽን.አስከብሪ.ዝቅ.አትበይ.አሽ.እህቴ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +44

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ❤❤❤❤❤

    • @ZEYNBMDMD
      @ZEYNBMDMD 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 หลายเดือนก่อน +28

    ይሄልጅ ግን ተመቸኝ😂😂😂😂እድህ አጨርጭርልን😂😂 ለምንእኛብቻ እንናደዳለን😮

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 หลายเดือนก่อน

      አረ በምን ላግኝሽ የአገሬ ልጂ ሰው ዝም ብሎ ያልበላውን ያካል እነሱ አየተመካከሩ ነው የሚሰሩት አይፈልግሽም ይላሉ እሷና እሱ ተካሚራ ወጭ የለውን ማን ያቃል አረ ኮሜንት አብቢማ ሁሉም አይፈልግሽም ነው የሚሏት

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@YutYutt-x8f የኔውድ እህት ነይልኝ የቴሌግራምቁጥርሽን አስቀምጭልኝእና ሴፍ ታርኩትቡሀላታጠፊዎለሽ ኮሜት እኮ አዳ አይፍልግሽም ብላፃፍ ብዙላይክ ታለው ያችንተከትለውነውእሚፃፉት ሳያዳምምጡ😂😂😂

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 หลายเดือนก่อน

      እዚህ ላይ ላስቀምጥልሽ ታዳ​@@semutueb1304

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 หลายเดือนก่อน +199

    እስኪ ሄሉን የምትወዱ በላይክ ❤❤🎉🎉

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጠባን፡እንወዳታለን፡❤❤❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 หลายเดือนก่อน +2

      የፍቅርዬ ጋርዶች ለሀቅ የቆሙ ናቹ❤❤❤❤

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 3 หลายเดือนก่อน +1

      የምትወደድ ነት ግን ቆፍጦን መለት አለበት ጀግ ፕረንክ አድረግ ነው ለጁ😂

    • @YayushYayush-x1n
      @YayushYayush-x1n 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 3 หลายเดือนก่อน +115

    ከ እዳልኬ ካላፈቀርካት በዚህ ልክ አታቅርባት እኛ ሴቶች ልባችን ስስ ነዉ ❤❤🎉🎉

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 3 หลายเดือนก่อน +8

      እሱ ምን ያርግ ያልገባት እሶ ነች 😢😂😂😂 በለጠፍ ነዉ ስራዋ ሲያቅፊት እኮ ትቆያለሽ እያላት አይገባትም 🙃🙃

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሰላምሰላምላገራችን እዉነትም የማይገባ ደደብ ነች ከባለፈዉ ስተቶ የማትማር

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน +9

      እሱ በየቀኑ እየነገራት ነዉ ላነጋገሩ እንኳን አይጠነቀቅም ዛሬማ ምንአገባሽ አላት ልጅቷ የሰዉ ምክር አትሰማም ጤነኛ አትመስለኝም እኔ ስለሷ በጣም አፈርኩ እኔ እንደዚህ ትግስት የለኝም አባቴ ናፍቆኛል ብላ የቀረች ለት ነዉ የበቃችኝ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ሰላምሰላምላገራችን

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሰላምሰላምላገራችን😂😂😂አ😮ሞቻለሁ ብሎ የዘፈነዉ ወዶ አይደለም 😂😂ገና ገባሁ ቆይ ልሥማ 😂😂😂

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 3 หลายเดือนก่อน +23

    የልጁ ፕራክ ዋው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Brahan-u4d
    @Brahan-u4d 3 หลายเดือนก่อน +24

    መተቃቀፍ በናተምክንያት ጠላሁ እፍ ሄሉ ተነግረሽ አሰሚም😮

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 3 หลายเดือนก่อน +57

    አይፈልግሽም በግድ አፍቅረኝ ማለት አይደብርም ሄሉ😅😅😅

    • @SamrawetSamrawet
      @SamrawetSamrawet 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም😮

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምድነዉግን ምናለች አቤት ቅናት

    • @iahhhbjbzuhytf
      @iahhhbjbzuhytf 3 หลายเดือนก่อน +1

      አማረኛ አይገባትምምም

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

      መቼ አለች አቤት አፍቅረኝ ያለችው ነገር አለ እዴ እረ ተው እንደ ከብት አናስብ ካፈቀረችም መብቷ ነው

    • @debubfiker
      @debubfiker 3 หลายเดือนก่อน +2

      ላይክ ለማግኘት ብላቹህ ልጅታን አታሳቀኝ ከልተመቻቹሁ አለማየት መብታቹሁ ነው ተዋት በራሳ አለም የምትኖሮ ጀግና ናት

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 3 หลายเดือนก่อน +69

    ሄሉ ግን ታሳዝኚኝ ነበር አሁን ግን እያናደድሽኝ ነው ሴት ልጅ ነሽ ለራስሽ ክብር ስጪ እራስሽን አታርክሺ ልጁ ምን ያድርግሽ በግልፅ ነገረሽ አልገባሽ አለ እንጂ ከራስሽ በላይ ቤተሰቦችሽን አስቢ ይሄን ሲያዪ ምን ሊሰማቸው ይችላል ብለሽ አርቀሽ አስቢ በዚህ ልክ እራስሽን ያላከበርሽ ሴት የትኛው ወንድ ለራሱ ሊያደርግሽ ይፈልጋል ከመጣው ከሄደው ጋር ሁሉ እየለመንሽ እራስሽን ዋጋሽን አራከሽው

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ትክክል ብለሻል እህቴ ልጅትዋ ድንጋይ ናት እስዋን መምከር ማለት፣ በድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ማለት ነው በክፉ ፍቅር ደንዝዛለች

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 3 หลายเดือนก่อน +1

      Btam new metandededw

    • @aminatSeid-n7e
      @aminatSeid-n7e 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እህቴ ከንግግሩ እዴት አትረዳም አንጨረጨራትኮ በማያገባት ነገር ወላሂ ልጁ ተጨናነቀ በጣም ምን አይነት ማፈሪያ ልጅ ነች ግን ቱ

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 หลายเดือนก่อน

      ሴት የወለደ እና ጉዲ ያዘለ አዲ ነዉ ደህና ወቹ ሢቀሩ ቱ

    • @Fikeryena-pg8hj
      @Fikeryena-pg8hj 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አትሳደቡ የዩቱቭ ስራ እንደዚህ ነዉ ተዋት በቃ የሚጠቅማትን የሚጎዳትን ለራሷ እራሷ ታዉቃለች

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጎደኛው ጎበዝ ነው ትወና ላይ አስጨነቃችሁት እኮ ሚስኪን እዳልኬ አፍ አፌን አላችሁኝ አለ 😂😂 ተመችቶናል ፕራኩ

  • @MaheletTizazu-e4j
    @MaheletTizazu-e4j 3 หลายเดือนก่อน +46

    ሄሉ ለማንኛውም ራስሽን ጠብቂ በምንም ሁኔታ ድጋሜ መሰበር የለብሽም ❤

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 3 หลายเดือนก่อน +60

    ተው 10 ኬ አስገቡኝ በፈቃደኝነተረ ደስ ይበለኝ በላይክ አሳዩኝ የምደግፊኝ

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር

    • @ሳርዬዩቱብ21
      @ሳርዬዩቱብ21 3 หลายเดือนก่อน +1

      የእንዳልክ (ሳቅ) ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂

  • @raheltaddese6995
    @raheltaddese6995 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንደኛ ነዉ ጥሊ በጣም ትችላለክ👌

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 3 หลายเดือนก่อน +14

    እይ እዳልክ እዳላፈቀራት ያስታውቃል ሂሉ ግን ተጠንቀቂ በጣም ያፈቀረሺው ትመስያለሽ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 หลายเดือนก่อน +43

    ይህንን የመለጣጠፍ መንፈስ ወጋሁት ኡፍ እኔ በየሰከንዱ ሲለጣጠፉ ደሜ ይፈላል ካልተለጣጠፉ ይቱብ አይከፍልም መሰለኝ😂😂😂

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 amen 😂

    • @ZedGeremew-y9p
      @ZedGeremew-y9p 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @ElsabetA-x9k
      @ElsabetA-x9k 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቃናሽ እንዴ 🙄😂

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ElsabetA-x9k ምኑ ያስቀናል መለጣጠፍ🙄😎

    • @YirefBasazin
      @YirefBasazin 3 หลายเดือนก่อน

      እውነትያናዳልፍቅረኞችአደሉአስርጊዜእሚለጣጠፉት

  • @SamerraSamerra
    @SamerraSamerra 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሄልዬ,በርቺ,አሸናፊ,እደምትሆኝ,አልጠራጠርም,ግንራሰሥ,ተከባከቢ,የቀረውን,ለአላህ,ተይው,እሡያለው,አይቀርምና,በጣምነው,የምወድሽ,የኔግልፅ,የዋህ,አሥተዋይ,እህት❤❤❤❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 3 หลายเดือนก่อน +28

    እረ ሄሉ ጭቅላትሽ አሰሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ምንሁኖል😂

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j 3 หลายเดือนก่อน +10

    ግን ሄሉ እሱ እዴ ጓደኛ ነዉ የሚያስብሺ አች ግን ከባድ ዉስጥ ነሺ የምትሉ

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 3 หลายเดือนก่อน +22

    ደስ የሚለው የኛ ሀገር ወንዶች ቢክዱም ልጆቻቸው ሰውየው ሲሞት ነው ግርርር...ብለው የሚመጡት እንዳልክ በግዜ እመን...😂😂😂

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 3 หลายเดือนก่อน +2

      😱😂ኧረ ወይኔ ግርርርርርርርር ርርርርርርርር አላልሽም 😂😁

    • @FatHiay-hq7lr
      @FatHiay-hq7lr 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂መስሎሀል እዳትሞክሪው አሁን ኑሮ ስለተወደደ አምጥተው ነው በርህላይ እሚጥሉት ተጠቀቅ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@አይሻኮከብ 🤣🤩🤩🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @BetiQueen-d6n
    @BetiQueen-d6n 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሄሉ ግን እንዳልክ አይዎድሽም ሲቃጠል ልጁ ተመቸኝ ይመቺህ 😂🎉

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 หลายเดือนก่อน +13

    ፕራንክ የምር ደስ ይላል ተመቸን የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @MekdesMekdi-ow4px
      @MekdesMekdi-ow4px 3 หลายเดือนก่อน

      Rwoty betam new mewodeshi betam new tasazegalesh Mari ❤❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 3 หลายเดือนก่อน +36

    ኧረ እንዳዉም ዉሰድልኝ አለዉ እኮ ጓደኛዉን ላንቺ ያለዉ ቦታ እስከዚ ድረስ ነዉ😞 ከተመቻቻቹ እድራችኋለዉ አለሽ እኮ እሱ ሲጀመር በፍቅር አይፈልግሽም ስታሳዝኚ😅

    • @ሴናፍቃዱ
      @ሴናፍቃዱ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@tigi886 Yemyafkrat new memselat endalk leswa sel bzu adergwal kwchnkt endtwta nbr gen eswa wde fekr lewtchew aye jelo endalk hulim respect alew le set lje 🙏💟

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 หลายเดือนก่อน

      Aseregeto negeroatal. Abrew be feker menore endemayechelu.

    • @iahhhbjbzuhytf
      @iahhhbjbzuhytf 3 หลายเดือนก่อน

      endezichi aynet set ayche alaqm

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @yemariambaku
    @yemariambaku 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሄለን እንዳልክ እንደ እህቱ ይወድሻል እንጂ አያፈቅርሽም ወንድምሽ ስለሆነ የሱ ልጅ መኖር አይንችን ያስደብርሻል ብሎ አልተሰማውም ምክንያቱም እሱ እህቱ አድርጎ ነው የተቀበለሽ ይግባሽ ውዴ ፈጣሪ አፍቃሪሽን እስከሚሰጥሽ ጠብቂ መልካም ሰው ነሽ እንዳልክን ግን ያፈቅረኛል ብለሽ አትድከሚ በፍፁ አያፈቅርሽም ግን ይወድሻል እንደ ኖርማል ጉዋደኛ እሺ

  • @ndn9008
    @ndn9008 3 หลายเดือนก่อน +45

    የመጀመሪያ ነኝ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂

    • @Uhgh-r4r
      @Uhgh-r4r 3 หลายเดือนก่อน

      ቀስ በይ ትደርሻለሽ😂😂

    • @UserSamer-tq5ms
      @UserSamer-tq5ms 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 3 หลายเดือนก่อน

      Ene ldefalsh kkkk

    • @elizabethfromethiopia1476
      @elizabethfromethiopia1476 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አስሮጠሽ ለወሬ😂😂😂

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 3 หลายเดือนก่อน +22

    ሄሉ ደጋግሞ ነገረሽ ተይእራቂ አችናኔምንም አይደለንም እያለሽአይደለደ ኡፍ መፈር😢😢😢

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 3 หลายเดือนก่อน

      አ ስ ማ ም ሴ ት አ ስ ዲ ቢ ና ት አ ይ ፍ ል ጋ ት ም ሲ ጀ መ ር ግ ድ አ ፍ ቅ ር ኝ 😂😂😂🤔🤭🤭

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አትፍሪ ነይ ልኝ

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 3 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ስታናድድ አሰማም😂😂

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንደዛሬ በፕራንክ ስቄ፡አላቅም ሆዴ ቆሰለ እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ደሃ ተበደለ ሌባን እና ማጋጭን ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ሲያጋልጥ የኖረ ታማኝ ሰው ነው ማንም አያምንክም ጥሌ የእንዳልክ ጓደኛ ተጠንቀቅ አብሮአደግክን ላለማጣት ብዙዎች በፕራንክ ክፍተት ሲፈጥሩ አይተናል የዛሬው አዝናኝ ፕራንክ ነው እንዳልክ የፕራንክ አቅም የለውም እረፉ ሲበሳጭ ያሳዝናል ቶሎ ይመለሳል ግን ተጠንቀቁለት

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው ፕራንክ በመስራት እና አብሮቹ ይስራ 🎉😂😂😂

  • @SADEMOHAMMED
    @SADEMOHAMMED 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ የእዳልክ ሳቂ በራስመተማመን በጣምያስቃል አያሳፍረም

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 3 หลายเดือนก่อน +14

    የኔዉድ ሄሉዬ ግን ይቅርታና ኡሱን ፀጉር ቀይሪዉ እማ

    • @Almaz2024-c9p
      @Almaz2024-c9p 3 หลายเดือนก่อน +2

      እዛዉ በሰበሰከ😂😂😂

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 หลายเดือนก่อน

      Genbare gene alte yerso segure yeschalatale

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 3 หลายเดือนก่อน +90

    ሄሉስ ለምወድሽ ውናቱት ልንገርሽ ትናት ያለው ነገር አስቢቢት እንዳልክ አልፈልግሽም በተዘዋዋሪ እንዳታስቢኝእያለሽ ነው አንች ዝም ብለሽ ትፈናጥዣለህ ራስሽን አታድክሚ ይልቅ ሂጂና ቤተሰብ ጋራ በራሱ ፍላጎት ፍቅር ሲገባለት ይመጣ ድርቅ አትበይ እረ በሞቴ ደምሩኝ😢

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน +7

      ያልበላቹው አትከኩው አልፈልግም አላለም እውድሻለው አከብርሻለው ነው ያለው ሲቀጥል ስራ ነው እየሰሩ ያሉት

    • @helu-endalk
      @helu-endalk 3 หลายเดือนก่อน +8

      ​​@@ገብሬሏyoutubeበደንብ የመስማ
      ት ችግር አለብሽ ወይም የማየት ስሜቷን ሄሉን የዋህ ነች ፍቅር ይዟታል እሱ ላዬ የሚታየው ስራውንጂ ምንም ስሜት አይታይበትም ሀቅ ሀቅ ነው እሱንም ወደዋለሁ

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 3 หลายเดือนก่อน +2

      የማያስባችሁን ምን መስመር እያለፉችሁ ኮመት መፃፉ ምን አስፈለገ እራሳ ታቃለች ዉላቸዉን ከካሜራ ጀርባ እኛ የምናየዉኮ ካሜራላይ ነዉ ስለዚህ ዝብላችሁ እዩ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ገብሬሏyoutubeበሂድሽበት ተባረኪ የኔ ቅን አሳቢ በጣም ነው የምከታተልሽ አገላለፅ ዋው በሂደት ያፈቅራታል እንዴት እንዴሚጨረጨር በጣም ነው የሚወዳት ከሁሉም መርጦ ነው አግዝሻለሁ አበበ ብሂድ ከበደ የመጣል ብሎ ወደሷ የመጣው

    • @ManhirManhir
      @ManhirManhir 3 หลายเดือนก่อน

      ሲጀምር ለሄሉ ፍቅር ያለው አይመሰልም ሄሉ ልጥፍ ትላለች 😂😂 ተጠንቀቂ

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 3 หลายเดือนก่อน +12

    ድራማች ደስ ይላል ጎበዞች ❤❤

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቆይ ሄሉ እራሰሺን በዝህ ልክ ማርከሰ አያሰጠላም ምድነው ሙጭጭ አልሺ በቃ ተፋችው ላች ሰሜት የለውም እንዳልክ አያፈቅርሺም ፍቅር ደሞ በልመና አይሆንም ወደራሰሺ ተመለሺ

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሄሉ እደ እህትነት የምመክርሽ ተጠቀቂ በመሀላቹ ንፋስ እዳይገባ ሌላ እዳልክ ለሄሉ የምትናገራቸው ቃል ተጠቀቅ እሷም ፍቅረኛዬ ነው አላለችም ብዙ ግዜ ጓደኛዬዬዬዬዬዬ ናት ትደጋግማለህ
    የሰው ልጅ በተናገረው ቃልህ ነው ሚገምትህ ለማንኛው ተመችቶናል ቀጥሉበት ጓደኛክ ግን ይችላል

    • @seble4004
      @seble4004 3 หลายเดือนก่อน

      ውይ ገብርኤሏ ኮሜንትሽ ሁል ጊዜ ይመቸኛል

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ​@@seble4004

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ይደጋግማል እራሱን ይቆልላል ማሬ እሷ አፈቅረዋለች አላለችም

    • @A9ail5566u
      @A9ail5566u 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @FirehiwotAlemu-v2z
    @FirehiwotAlemu-v2z 3 หลายเดือนก่อน +24

    አይመለከትሽም አለሽ አሁን እራስሸን አሰናቅሽ

    • @መሪያም-ለ6ተ
      @መሪያም-ለ6ተ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በሰላም ነው ይህ ኘራክ ነው ከክብር ጋር ምን አገናኝው ልጅቷን መጥፎ ቃል አትናገሯት ይደብራል

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@መሪያም-ለ6ተሁሉም አይፈልግሽ እያሉ ቅጭላቷን በጠበጧት እነሱ ለድራማ ነው ሲቀጥል ተካሜራ ውጭ ይገናኛሉ የሌላው ማዘብዘብ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 หลายเดือนก่อน

      Tadeya eswa men agebat? Ye rasu heywot eko naw.

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 3 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂 አቮ ይመችክ ጥሌ እዳልክየ ምርጥጓደኛ አለክ ደሞ እዳተ ቆንጅዩነው😊😊❤

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 3 หลายเดือนก่อน +25

    በፍጣሪ ይሄልጂ ቶቶሎ ይምጣልን በሳቅ ዘና አርገኝ😂😂😂

  • @kerya649
    @kerya649 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልኬ ስትናደድ እንዴት ደስ እንደምትል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሄሉ ፕራክ እኮ ከባድ ነዉ♥️🥰

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 3 หลายเดือนก่อน +10

    እረ ሄሉ ምድነው እንዳልክ እየጨናነቅሽው ነው እረ ሼም የለሽም ተቀየሺ

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዬ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልኬ ይኑርክ ልጅ ፀጋ ነው በኖርክስ ግን የሆነ ግንኙነት ሲጀመር ሁሉም ሰው ግልፅ መሆን ጥሩ ነው ያለፈ ታሪክን ወዶ የገባ ይግባ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉየ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ ወድ አትመኚ❤❤❤❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 3 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂ወይኔ ፈታ አረጋቹኝ ዛሬ😂😂😂😂እንዳልኬን አታበሳጩብኝ ተው😂❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጠቅ እያደረክ ዞር የምትለው አላለም😂😂😂😂😂ሔሉ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @ፈትያ
      @ፈትያ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 3 หลายเดือนก่อน +14

    😂😂😂😂😂😂😂😢😊❤❤❤ እዳልክ ብደርክን ሳትመልሰ ሁለተኛ ብራክ ተደርክ 😂😂ደምሩ

  • @pyeshemandie3358
    @pyeshemandie3358 3 หลายเดือนก่อน +32

    ምስኪን ግን እኮ ለሄሉ ፍቅር አለህ ከሌለህ እሂን ያህል አትናደድም ስለዚ ፍቅርህን ግለፅላት

  • @FatenMama
    @FatenMama 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሉ የኔ የዋሀ እዳልከ ለፈቅር የሚፈልግሸ አይመለኝም እራሰሸን ጠብቂ ቢያነሰ ተላተ ያለውን አሰታውሸ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉየ ደስታሽ ይብዛ❤❤❤❤ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እንዳልኬ ፕራንክ ስትደረግ ታስቀኛለህ😅😅😅ውይ ጥሌ የተመታህ ጠቅ እያደረክ ዞር ማለት አላልክም በሳቅ😂😂😂😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሌይመችህ❤❤❤❤❤ እዳልክ አጨረጨርከዉ😂😂😂

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 3 หลายเดือนก่อน +33

    አውነት ነው ኣይገባሽም ምን አገባሽ ሄሉ የአውነት ድራማ መሆኑ አቃለሁ ግን አስጠላሽን

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 3 หลายเดือนก่อน +10

    ዕረ ክብርሽን።ጠብቄ።ከድሮም።ተማሬ

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጠቅአድርገህ የምለቀውነገር አላለም😅😅😅😅😅😅😅ወየውበሣቅ

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዳልኬ ፅናቱንይሥጥህ ልጅቱንግን ሣላደንቅ አላልፍም ያበደነው😂😂😂❤❤❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ እራስሽን ጠብቂ ቢሳካ ደስ ይለኛል ነገር ግን ባይሆንስ የሚል ነገርም አለና በኋላ እንዳትጎጂ እፈራለሁ። ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነገር ነው እና እራስሽን ጠብቂ አብዛኛው ቪዲዮ ላይ ለአንቺ የፍቅር ስሜት እንደሌለው እየነገረሽ ነው እባክሽን እንዳትሰበሪ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 3 หลายเดือนก่อน +7

    እሱ አይፈልግሽም ዝም ብለሽ ጊዜሽን አታቃጥይ ስለማይገባሽ ነው እንጂ በጥሩ አማርኛ እደማይፈልግሽ እየነገረሽ ነው ለቤተሰቦቼ ምንም ግንኙነት እደሌለን ንገሪያቸው ያለሽ ቀን ነው ውርደት ያከናነበሽ

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ልጁ ከሄሉ ጋር አመሮባቹሀል ቀጥልበት ግን አንደሚመስለኚ እንዳል ክ የሚወድ ከለጁጋር ሰትሆኚ ደስ አይለውም ደግሞም ልጁ አላማረኚም ቅናተኛ ይመስለኛል ወይም የተላከ እንዳልኬ ለሄሉ ንገራት ከልጁ ጋረ እንዳይቀራረቡ በኋላ ይቆጭሀል እንደቀልድ ነው የገባው እሱም አሲቂኚ ነው ሄሉም እንደዛው ሁለቱ መግባባት ይችላሉ ልጁ አላማረኚም

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 หลายเดือนก่อน

      Endie endalek eko be feker endemayefelegat negeroatal. Kefelegech ye rasewa guday naw.

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉ ተጠቀቂ😁😁😁ታስቦልሻል

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ ተዉ ተዉ ታረቁ እንወዳችሃለት❤❤❤❤❤❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 3 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔርን ብሎ ፕራንክ እረ በናታቹ እፈሩ

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ሄሉ ጠንካራ ሁኝ❤❤❤❤የተመታ ፕራንክ😂😂😂😂😂

  • @ወዛምዓሳ
    @ወዛምዓሳ 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሌ የተመታህ ተመችቶኛል የሀ ልጅ ግን 😂😅

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ እመን😂😂😂 ልጅ ካለህ እመን😂😂😂 ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው።።።😂😂😂 ፕራንኩ ተመችቶኛል። ጎደኛክ ጥሌ ግን ሀይለኛ ፕራንክ አድራጊ ነው ።😂😂😂

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኣረ ሄሉ ምን ሁነሽ ነው ኣንች ኣይመለከትሽም እኮ ኣለሽ እባክሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽ 😊

  • @RomanDestA-c6u
    @RomanDestA-c6u 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ በጣም ትእግስተኛ ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @FirehiwotAlemu-v2z
    @FirehiwotAlemu-v2z 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉ አሁንም አስጠላሽይ በግድ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ዛሬ ሄሉሻ ግን በጣም ተበልተሽ ነበር ለትንሽ የሆነሰው ስም ልትጠሪ እዳልክን ደጋግመሽ ጠርተሽ ማህለይ ሊመልጥሽ ሲል ያዝ አረግሽው ፍቅር እኮ ቶሎ አይለቅም አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጥሌ ግን ትችላለህ በራስህ ዩቱብ ከች በል ጨጓረውን መለጥከው እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน +27

    ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ

    • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
      @ወተትሜድያሂቡ_hibu 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም ነው ምወዳችሁ

    • @NurJahan-h9l6t
      @NurJahan-h9l6t 3 หลายเดือนก่อน

      ዊናዬ ቶሎቶሎና ሄሉ አየሃት ከብዙስቃይ ፈተና በእንዳልክ እንኳን ተፈትና አለፈቻ ችግር ያልፈል ዊናዬ የብታጅራ ንጉስ

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu 3 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ በፍቅር ነው ምወድሽ❤❤❤❤የምከታተልሽ❤❤❤❤እህትሽ❤❤❤❤ትዝታ😢😢😢😢😢😢ኩኩዌት❤

  • @RahmetTeshome-g9o
    @RahmetTeshome-g9o 3 หลายเดือนก่อน +5

    አፉ አንተጋ ነዉ አዉራ አላለም😂😂😂😂

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ''ለሴትልጅያለዉ'ክብር''ኑርልን❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @tsegayelemma7482
    @tsegayelemma7482 3 หลายเดือนก่อน +6

    Kkkkkkkk ወር ሳይሞላኝ ሁለቴ ይደግመኛል አላለም kkkkkkkkk

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 2 หลายเดือนก่อน

    አኔ ምጋርመኝይ እንዳልክ ሳቁናው ዳስየምለኝይ 😂😂

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 3 หลายเดือนก่อน +15

    ተይ ሄሉ አትለጣጠፊ እዳልክ ካንቺ ጋር በፍቅር ለመተሳሰር አይፈልግም 100%👍

  • @RomanDestA-c6u
    @RomanDestA-c6u 2 หลายเดือนก่อน

    በጣ ደስ ምትሉ ናችሁ ምነዉ በቅርብ ሁኘ አንድቀን እዃንባሀቹ በጣም ደስ ይላል

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 3 หลายเดือนก่อน +12

    በሄሉዬና በዳልክ ማህል ንፋሰ ሊጋባ አፋቅድም❤❤❤❤❤❤😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂 ይሚትሉት👍👍👍👍👍

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ ምርጥ ኘራንክ በጣም ደስ ይላልዋው የአራዳ ልጅ ይመችህ አቦ😂😂😂

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሂሉየ ጣካራ ሁኝ ሌላውን ፈጣሪ ዩዝልሻን ብቻ ደስተኛ ሁኝ የኔማር❤❤❤

  • @gengalo417
    @gengalo417 3 หลายเดือนก่อน

    Helen betam yedeberal Getan endalik yerasihin hiwot nurri endee giddi naw fekergnaa me yazii alebih ewunetan naw heluu anchim yerasishin hiwot qateyyi okay

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ የእዳልክ ሳቂ በጣም ያስቃል የምትሉ ላይክ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 3 หลายเดือนก่อน

    በሰመ አብ አረ ዋሸተህ እግዚአብሔርን አትበል ወንድሜ
    እንዳልኪዬ የኔ መልካም እኔሰ ሰወደህ በእውነት እንዴ ወንድሜ ነው እማየህ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ጥሌ ጅግና አቤት ማስመሰል❤❤❤❤😅😅😅

  • @RrtBhg
    @RrtBhg 3 หลายเดือนก่อน

    are ezibet derama tejemer ende wow teru new gen adra endayikuarte gen atanadut endalken😅😜👍

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 3 หลายเดือนก่อน +11

    አንችን ግን ትላንት አልቀርም ለአባቴ መጣለው ብዩዋለው አላልሽም እንዴ😢😢😢😢

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 3 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይሁን ሂጅ ነዉ 😂😂😂😂😂

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 3 หลายเดือนก่อน

      Awo fiqragna yelagnim selalat eko now yeqarachu😂

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ere echi kewulala aterebam

  • @AminatShoge
    @AminatShoge 3 หลายเดือนก่อน

    የዳልክ ሳቅ ያሳቀዉ😅😅😅😅😂😂😂😂እድኔ😅

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 3 หลายเดือนก่อน +7

    አሁንም ሄሉ መጠንቀቅ አለብሽ በፍቅር አትውደቂ ልጁ ፈፅሞ አንቺን አይፈልግሽም ወደሌላ ነገር አትግቢ ይሄ ልጅ ካፉ የሚወጡት ነገሮች ያስጠላሉ ላንቺ ክብር እና ፍላጎት የለውም በመሀል የሚጥላቸው ቃላቶች ልብ ይሰብራሉ።አንቺ ስ ስ ነሽ በኃላ ቶሎ ትጎጃለሽ ስትጎጂ ደግሞ ማየት አልፈልግም ካሁኑ ወስኚ እማይሰምር ነገር ነው በልብሽ ያሰብሽው ተጠንቀቂ ይጎዳሻል ሄሉዬ ሚስኪን ሰው በጣም ታምኛለሽ የኔ ውድ ንፁህኮ ነሽ እግዚአብሔር ላንቺ የሚያስብልሽ የሚወድሽ የሚያከብርሽ ጥሩ ስው ይስጥሽ ይህ የኔ ምኞት ነው።

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 หลายเดือนก่อน

      Eswa kalenekach 🤷‍♀️🤷‍♀️ esu be megebat melku negeroatal

  • @duey2368
    @duey2368 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሌ 😂ጠቅ እያደረክ ዞር አላለም😂😂😂😂

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉዬ እዳልክዬ እረ ፍቅራቹ ናፈቀኝ ትመቹኛላቹ ❤❤በመዳቤት ለቅሶ ላይ ነኝ ለይኩኝ ወደ ሀገር ልትሸኛኝ ነዉ በአመቴ😭😭

    • @Muna-o3t
      @Muna-o3t 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አላህ የተሻለ ነገር አለው ዋናው ጤና

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 3 หลายเดือนก่อน

      ጥፊ ከኤርፖርት

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ማር አላህ የበለጠውን ይስጥሽ ወይ አላህ ተይ ዪበላት

    • @NurJahan-h9l6t
      @NurJahan-h9l6t 3 หลายเดือนก่อน

      የተቫለ አለው የአመት ብርቪ ካለ ሌላቤት ትመጫለቪ

    • @tenayemama
      @tenayemama 3 หลายเดือนก่อน

      yene kojo fetare ale eshi ayezosh

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክማ አዳኝ
    ተጫወትክ እንዳልክ
    ወይ ጉድ ነው
    😂😂😂😂😂

  • @RahelMule
    @RahelMule 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን እዳልክ ሔሉን ይወዳታል ተጣማሩ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 3 หลายเดือนก่อน

    Ene teyake Aleng Tele men Lemalat felgo new beju fetan yasayen be 2t tstochu???

  • @MEKDES-c8w
    @MEKDES-c8w 3 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ሄሉ ጽጉርሽን ፍቹ 🤔😂😂እዎቻልው ❤️❤️❤️

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @XeybaArabuseid
      @XeybaArabuseid 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ከረመችበትኮ😅😅

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ ተይጰ ወደራስሺ ተመለሺ እዳልክ አያፈቅርሺም አቺ ደሞ ታፈቅሬው አለሺ ብቻ ታሳዝኒኝ አለሺ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉ አዋሳ ተስማምቶሻል እዳልክን ጮቤ አስረገጣችሁት 😂😂😂😂😂

  • @TemirAhmed
    @TemirAhmed 3 หลายเดือนก่อน

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል እረሱል ሱለላህ አለይ ወሰለም❤