እንዳልክዬ በእውነት ዛሬ ዝቅ ብዬ አመሰግንካለሁ 🙏🙏🙏 እነሱ እንደቀልድ ያሉክን አንተ አክብረክ ተበረከክ በጣም ለሰው ክብር እንዳለክ ያየሁበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርክ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ ወድሜ ተባረክ 🙏😘😘😘😘 ሄሉዬ የኔ ውድ ደስታሽን,ሳቅሽን ስላየሁ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ስትከፊ በጣም ከፍቶኝ ነበር የኔ ቆንጆ I'm so so so happy for u 🥰😘😘😘😘 now at least I am not worried about you be happy always my sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ በፀጉርሽ በጣም ታምሪለሽ ❤
Helu bifixirish wugi atarig yimir tamiralish bitsugirish❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ሂሉ አበት ውብት ስታምር
በራስሽ ፀጉር ማርያም❤❤❤
Wbet deftobatal aydel?
ዛሬ ደስ አለኝ😂😂❤❤❤ለካ ለሚያልፍ ቀን መጥፎቃል አትናገር የሚባለው እውነትነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ሳህ፡ይቅርታ፡እጠይቃለን❤
ቱ 😂😂😂እራሴን ታዘብኩ 😂😂
Alhamdulillah andem keffu balemenagera dess belognal
ምን ተፈጠር
እልልልልልል እዳልክ የምር ቃል የለኝም አደራ ቡሃላ መለያያት የለም የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤
ሳህ፡❤❤
❤❤
አይታሰብም
አው አይላዩ ካምር ሄሉዬ የዋህ ንሀት ቂን ፍጣሪ ማጭርሻ ያሳምራት
❤❤❤❤❤❤❤ 1:10
ተመስገን ሄሉዬ ተስፋ አለሽ ሲጀማምር በእቃቃ መልክ ነው እንዳልክ ወደ መስመሩ እየተጠጋህ ነው በርታ...😂😂😂
😂😂😂😂😂
ዋይ 🤣🤭🤭
አው 😁😁😁
ጉድ፥ጉድ፥እዴው፥አይታችሁ፥ማለፍን፥አልተማራችሁም፥ልበል😂😂
ጉድ፥ጉድ፥እዴው፥አይታችሁ፥ማለፍን፥አልተማራችሁም፥ልበ😂😂 17:16
ታጣማሩ እዲ 😂😂መነው እዳኔ ሚዋዳቻው ብቻ ለይክ 😢🎉🎉😊😊😊
ደምርኝ ውዴ
የኔ ውድ ጠጣም ተጣመሩ ሥትይ ተጣመሩ እውነት ❤❤
@@Zade-h7p ደምርኝ ውዴ
እስኪ ኤሉን ምትውዱ አሳዩኝ አብርታቱኝ ላይክ ሰብ ሼር እያድርጋችሁ
የወሀናት በጠምነዉ ምታዛዝነኝ ያዳራሰብ የቃወል❤❤❤
እኔ በጣም ነው የምታዛዝነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን መብታቹው ነው መለጣጠፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል ምቀኞች ይፈሩው
ሳህ❤❤
❤❤❤❤ምን ላድርግሽ ጠበቃ ነሽ እኮ
😂😂😂😂😂
ደምሪኝ🎉
ደምረኝ🎉🎉
አንዳንድ ጊዜ መገፋት የመሰለ ነገር የለም ለሴት ልጅ መንበርከክ ትልቅ ነገር ነው ኤልዬ ፈጣሪ የልብሽ አይቶሽ ነው ❤😢
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያቹው ሴት ልጅ ብልህ ናት ብዬ ነበር
ሄሉ በራስሽ ፀጉር ነው እምታምሪው❤❤❤
ኡኡኡይ ወይኔ ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተመስገን ኪዳነ ምህረት ክብሩን ትውሰድ እንዳልክ እግዛብሄር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውለዱ ክበዱ በጣም በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳልክ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጣም ነው የተደስኩት እኔ ሄሉን ልክ የማቃት ያክል ነው የተደስቱክ በውነት ጨዋ ነህ እንዳልክ የሰው መውደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እግዛቤር ያክብርህ ሄሉ እንኳን ደስ ያለሽ ተመስገን
Egnan Hulu ataeramson seyabeka tareke! Ahun yanesahubeten Hulu emelasalew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የ
ኡኡኡኡኡ ወይኔ ጉዴ እንዴት ደስ እንዳለኝ መግለጽ አቃተኝ በደስታ ሳላስበው እንባየ ፈሰሰ ወይኔ ጉዴ እንዴት እንደምታምሩ እንዳልኪ ምን እንደምልህ አላውቅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤አንተ ልዩ ሰው ነህ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤
እንዳልክ በዝቅታ ውስጥከፍታ እንዳለ ሁሉ አሳየህ ተባረክ ፍቅርህን ግለፅላት
በሀገራ እና በጓደኞቻ ፊት አደራ ወደፊት
መልካም ቀን እመብርሃን ትጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሄሉዬ የልብሽን ሁሉንም ጌታ ያሳካልሽ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤ደስስስስስስ ብሎኛል ለእናተ
በየሱሰም በጣም ነው ምታምሩት ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤
ለምን ነዉ ደስ ሲልሸ ደስ እሚለኝ ሰትከፊ እኔም እየተከፋሁ ነዉ ወንድሜ አደራህን አደራህን ልቦን
❤❤❤🎉🎉
እንደልክ ግንኮ ምርጥ ስው ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ የእውነት ትለያልህ 🤙🤙🤙❤❤❤
Betam ahun kegnam gar tarkoal
ደምሩኝ❤❤
ደምሩኝ😢
እነዚህ ልጆች የምር ከልቤ ነው ምወዳቸው ፈጣር ያጣምራቹ❤❤🥰ተጋሩ ኣለኽንዶ👍ርገፃ🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አለና ንዘዉር😂❤
😂😂@@salamsalam1464
😂ታይ ትገብራ መፂክን
@@SaraHxtkvrg ፈውስ ጭንቀት ኮይኦም ንርእይ መፅና ጋለይ😁😁❤
ሄልዬ እንዳልክ እኔ በፊትም ቢሆን በጣም አከብርሀለሁ ምክንያቱም የከፈልከው መስዋእትነት ከባድ ነው ከአይምሮ በላይ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሄልዬ ያንቺ መልካምነት ይህንን እ/ር አይቀይርባችሁ መልካሙንም ሁሉ እመኛለሁ እፀልያለሁ ጌታ ትልቅ ደረጃ እንዲያደርሳችሁ እመኛለሁ
ሂሉየ በራስሽ ፀጉር ነው እምታምሪው 😮❤❤❤
ደሙሩኝ❤❤
እንደልክ በጣም አክብራሃለው ለሴት ልጅ ክብር ዓለህ ማሻ አላህ በዙህ ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ ❤❤
ዋው እዳልክ ባለማህተቡ ደስ ትላላችሁ ሰላምና መክሊት ደግሞ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሉ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሁሌም በራስሽ ፀጉር ነይ
አራ ዛሬ ተሳክቶልናል እልልልልልል 😂😂😂ግጩልኝ 👍🏻❤❤
በራስሽ ፀጉር ስታምሪኮ ሄሉዬ❤ዛሬ ደስ ብሎኛል ፈላጎቴ እየተሳካ ነው ሄሉና አንዳልክ አንድ ላይ ብጣምሩ የምትሉ ደምሩኝ😊
Damrign please 🙏❤
9JR 🥰🥰😅😘 🤣☺️☺️😅😃😊😘located i i6omnj=i ( inubl9mln=p upiik@@TigistKifile-r1u
ukj9 5𝔧8𝔧𝔦
nlu,=i5🄹😊🄽🄹🄾🄼.🄽🄼9🄹🄺🄿7🄺🅄 🄱🄹🄺
7:39 🄶0🄺 😊😊😅 😇
ወይኔ እኔኮ የሰው ደስታነው የማስደስተኚ❤❤❤❤😂😂😂😂እዴት ደስ እደለኚ❤❤❤❤ሄሉየ የኔ የዋህ❤እዳልክ መርጥሰው❤❤❤
ደምረኝ🎉🎉🎉
የዛሬዉ በጣም ደስይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
99.9 ጊዜ ነው እምትተቃቀፉት 😂😂ደስ ብሎኛል❤❤
😂😂😂🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
እረ ወደ መቶዎ ይዞርልን እኛም በምርቃና ባላችንን እያቀፍን ነው ደሞ ሲያምርባቸው
😂😂
እንዳልክዬ በእውነት ዛሬ ዝቅ ብዬ አመሰግንካለሁ 🙏🙏🙏 እነሱ እንደቀልድ ያሉክን አንተ አክብረክ ተበረከክ በጣም ለሰው ክብር እንዳለክ ያየሁበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርክ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ ወድሜ ተባረክ 🙏😘😘😘😘 ሄሉዬ የኔ ውድ ደስታሽን,ሳቅሽን ስላየሁ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ስትከፊ በጣም ከፍቶኝ ነበር የኔ ቆንጆ I'm so so so happy for u 🥰😘😘😘😘 now at least I am not worried about you be happy always my sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ እንኳን ደስ አለሽ እግዛብሄር ሀያል ነው በስርአት ህይወትሽን ምሪ ደስ ብሎናል
ሄሉዬ የኔ ወርቅ ደሰ አለኝ እውነት የርጋው❤❤❤❤❤❤❤❤😢
በየሱስም በጣም ነው ምታምሩት ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ ይባረክ😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏
ከአንቺ የሚበልጥ ማንም የለም ሺቆንጆ ቢደረደር አንቺን ያህል ልበ ቆንጆ የለም ግንኙነታቹን አላህ የምር ያድርገው
እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤ ይሄ ነው እንጂ👏👏👏👏 ሁሌም ደስ ይበላችሁ!!
እውነት ከሆነ ደስ ይላል የሚዲያ ነገር አላምንም ተለያየን እንዳትሉ እንጂ ሔሉ ንፁህ ልቦናሽን አይቶ ይርዳሽ ግን እንዳልክ ኢሞሽናል love እንዳይሆን ተጠንቀቅ እንዳትጎዳት
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሄሉዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ የውሃ እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ነው
ደምሩኝ❤❤
ሄሎ እና እንዳልክን የምትወዱ የስደት እህቶቼ ደምሩኝ ያለ ስራ በስደት እየተንከራተትኩ ያለሁ እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ አዲስ ከፍቼ ነዉ😭😭❤
ታምረኞዋ. ሄሉ. በጣም. ተዎናይና. ጎበዝ. ሴት. ነሽ. የኔ. ጠካራ
እንዳልክ ሌላው እህቶች ካሰቡት በላይ ያግኙ ይደሰቱ የሰው መውደድ ይጨምርላቸው ለሴት ክብር አለክ እህቶችህ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ነገር ቀኝ ይሁንላቸው ይደሰቱ ፈጣሪ ከግራ ከቀኝ ከዋላ ከፊት ይከተላቸው አንተ በጣም የሴት ክብር አለህ እህቶችህ በሄዱበት ቦታ ክብሩን ይውሰዱ ሄሉ እንኳን ደስ አለሽ በድጋሚ
ሄሉ ላንቺ ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለሽ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሰው ነው ሲቀጥል ገነት እንድትገቡ ምኞቴ ነው ግን በስራ ሳይሆን ጌታ ኢየሱስ ስለሁላችን በመስቀል ላይ በመሞቱ በማመን የዘላለም ህይወት ታገኛላችሁ ተባረኩ ከናዝሬት
ተጋቡና እኛንም አገላገሉት ❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ሄሉዬ እማምላክ ደስታሽን ታዝልቀዉ❤
ደምሩኝ❤❤
ሄሉ ቆንጆ ይገባሻል ቀሽት
ደምሩኝ❤❤❤
ኡፉፉፉፉ ተመስገን ይቅርታ እንዳልክ ሄሉን በጣም ስለምወዳት ስለምታሳዝነኝ እኔን ስለምትመስለኝ በጣም አስብላታለሁ ለዛም ብዙ ተናግራለሁ ይቅርታ ማለት ትንሽ ቀየር ሲል እንዳትጎዳ ፈርቼ ነበር ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣቦ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥልን
እንዳልክየ ምርጥ ሰው. እግዚአብሔር መልካምነትህ ኣይቀይሮው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉
ዋዉ ሄሉዬ አሁን መለጠፍ መብትሽ ነዉ ስናደደብሽ ነበር በክፋት አደለም ስለምወድሽ ነዉ የኔ ቀጫጫ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደምታሸነፊ ተስፋ አለኝ❤❤❤
ሄሉዬ ላንቺ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ እንድትስቂ ነበር ፍላጎት ❤❤❤❤እንዳልክ አንተን ብዙ ሳላውቅህ ያሳየህውን ባህሪ ከዚ በፊት ያየሁት ቨዲዬ ላይአይቾ ደብሮኝ ነበር ግን አሁን በምታሳያቸው ነገሮች ያንተን ጥሩነት በከፊል ተረድቻለሁ ይቅርታታ ታ ታ ታ በፊት ጥሩ ልጅ አይደለም ብዬ ለተናደድኩብህ ጊዜ ሶሪ ልል እወዳለሁ ወንድሜ ሄሉ ምስኪን ልጅ ስለሆነች የምትጎዳ መስሎኝ ነው ይቅርታ እንደዚህ ሳቋ ሲመለስ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም እግዚአብሔር አንድ ላይ ኡይለያችሁ ነው የምለው በደንብ ሳላውቅህ ለፃፍኩት ይቅርታ አድርግልኝ ።
የእውነት ነው በሉኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤😂
@@SmilingAstrolabe-sv5db እሽ
በማርያም በቃ ህይወት አጭር ናት መለያየት መጣላት የሌለው አብራችሁ ሁኑ please ሄሉ የዘመኑ ሴት አይደለችም ከምንም በላይ ቅን ልብ ያለው እና እግዚአብሄርን ሚያከብር ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም
ሄሉ ምርጥ ስጦታ ስጭው በደንብ አርገቪ አዝናኝው ፈጣሪ የሰጠቪ ስጦታቪ ነው እንዳልክ ምርጥ ሰው በፈጣሪ ጥላስር ተጠበቅ ሁሌ ሄሉቫ ንፁ ልብ ነው ያለት ተንከባከባት
አይኔ ነው ዛሬ ማለት ቀለበቱ የውነት ነው እኝዴ😊😊
ሄሉሻዬ ሁሌም በራስሽ ፀጉር ነይልን እንዴት እንደምታምሪ❤❤❤
betam new metameraw berasaw xigur
ማርያምን እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤😊😊
ሄሉሻ አይለያቹሁ ሲቀጥል የምር የራሰሸ ፀጉር ነዉ ሚምር❤ ያን የፈረስ ጭራ አትጠቀሚ😊
ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
እውነት ሄሉ በጣም ደሰ ብሎኛል መሰተፉቀሩ ሥራ መሰልኝ ሰቀልደ ነው እግ/ር አምላክ አብዘቶ አብዘቶ ይባርካቹሁ።
እግዚአብሔር በይ ግዜ አጣሽ ?
የእግዚአብሔር ስም አሳጥሮ አይፃፍን ግን አይከብዳችሁ የግዜ ባለቤት የሆነውን አምላክ ግዜ አታችሁ ስታሳጥሩት 😢😢
@@tig-dm8pbWow ..Wisdom
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልሽ
ደምሪኘ🎉🎉🎉በቅንነት
@@tig-dm8pbደምሪ🎉
ወይኔ እንዳልክዬ ታዝናናኛለክ ቁይ አሁን ሲኦል ተያይዛችሁ ከምገቡ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂
😂😂😂
ክክክክ
ምን ማለት ነው
😂😂😂😂😂😂
ትቡን ስላየዃት ደስ ብሎኛል ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ከልብ ስወዳት።
ወይኔ ሄሉየ በራስ ፀጉር ስታምሪ ያንን አርቲ አቃጥሊ፠ወላ አያምርብሽም ❤🎉
በጣም ደስ ብሎኛል የትዳር በሆነ አትለያያት ወይኔ ሄሩ ስወድሽ ቀለበት ሲያደርግልሽ በጣም እምባዬ ነው እየመጣሁ በጣም ደስ ብሎኛል መስከረም የወላይታ ልጅ ነኝ ሙሉዬ በጣም ወድሻለሁ ካሁን በኋላ ልብሽ እንዳይሰበር ታሪኬን ላንቺ እግዚአብሔር ነው የላከልሽ ይሄንን messaging እንደሰማሽ አሳውቂኝ በቢዶ ሰምቻለሁ መስከረም መስከረም የሶዶ ልጅ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ሄሉ ካንቺ ጋራ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል እንዳልኬ እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ሁለታችሁንም እከታተላለሁ ወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የፍቅራችሁ ይቀጥል ካውንቡሃላ ሄሉ ቢለይሽ ያንቺ ልብ ብቻ የኔም ልብ እንደተሰበረ ቁጥር ታዝኚ በጣም ነው ሄሉዬ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ውስጥ
ሔልዬ እውነት እግዚአብሔር እንዳልክን ላንቺ ካለው እስከ ፍፃሜው ድረስ ጥፍጥ እምር ያድርግልሽ❤❤
ግን ፈጣሪ ካልፈቀደልሽ ደግሞ ምንም ሳትጒጂ በቅርቡ ይለያያችሁ ዳግም እድትጒጂ አልፈልግም በጣም ነው የምታሳዝኚኝ😢❤❤❤❤❤
ሄሉበራስሽፀጉርታምሪያለሽ፣ያንንገመድ፣ጣይዉ
👌🥀
ኧረበፈጣሪ ውበት በራሷ ፀጉር ❤
😂😂እኮ የሞተ ፀጉር ትጎትታለች
ብእውነት🤣🤣🤣
ትክክል 💞💞
ሄልሻ ደስ ብሎኛል እግዝአቤሔረ መጨረሻችን ያሳምረው ❤❤❤❤
Warii akako heluufi indelk jallatanii❤❤ Like godhaa🤙
እሰይይይይይይይ በጣም ደስ ብሎኛል እንዳልክዬ በፊት ትንሽ ተስፋ አስቆርጠኸን ነበር አሁን ግን አንድ በመሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በዚሁ ዝለቁ በፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
ሰታምሩ ፈጣር ይጠብቃ በጣም እወዳችዋለሁ
ሁለቱም በጣም ታማይንናችሁ እግዚአብሔር ሁለቱንም በምክንያትነት ነው ያገኘነው ። ❤❤❤❤❤
ደምረኝ,በቅንነት
ውይ እንደዚህ ስትሆኑ ደስ ስትሉ አስቀናችሁን
ሁሉ ለበጎዎ ነው የሰው ልጅ ከሚያስበው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣል እዳልክ አደራ ሄሉን❤❤❤❤❤
እንዳልክ ምርጥ ሰው ተጋቡ ❤️❤️🙏
እልልልልልል❤❤❤❤እንዳልክ ከቃላት በላይነህ በፈጣሪ ጥላስር ሁሌም ሁኑ ትልቅ ሰው ነህ ሰው በሌለ ሰአት ሰው ሆኖ መገኝት ከባድ ነው ሄሉቫ ፀሎታችን እየሰራ ነው
Kelal selot! Ye ene Helu. Guday bezuwochachen Le Egzeabeher aker new neber
ሄሉዬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይሰደው እግዚአብሔር ክብርና ምጎስ ያብዛላቹ ደስ ትላላችሁ❤❤🎉🙏🙏🫶💪👍👏
ሄሉ ማርያምን እኔ ላንቺ ደስ ብሎኛል ❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እንዱዬ ምርጥ ሰው❤❤❤ big respect
ደምሪኝኝ🎉🎉🎉
ወይኔ ደስታዬ ወደር የለዉም መጨረሻዉ ይመር❤❤🎉 ሄሉዬ እኳን ደስ አለሽ የምር ከሆነ ደስ አኝ
ሄሉዬ እዳልክን ወላይታ ሶዶ አመጣሽዉ በጣም ደስ ብሎኛል እዳልክ እክዋን በደህና መጣህ
Part two ተጀመረ እስኪ እውነት ያርገው እንዳልክ ግን አስብበት ለቪድዬ ብለህ ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር አይልህም። እኔ የእውነት ይሄ ቤተሰብ ሲከፋ ማየት በፍፁም አልፈልግም የሄሉን እናት ፈትለን ሳይ ኢትዮጲዬን ነው የምትመስለኝ ስለዚህ ይሄን ቤተስብ አሳዘንክ ማለት እኛንም አስከፋህ ማለት ነው። አምላክ ከናተ ጋር ይሁን! እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
ሄሉ በጸጉሯ ስታምር
እስካሁን ሳላየው ወይኔ ጮማ ደስታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያህ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መጨረሻቹን ያሳምረው
እደልክ ማርያምን ባስራስድስት አመቴንው ይቱብህን ማየት የጀመርኩ ክፋቃል ተናገሪ አላቅም ነበርእሱም ያስክፍህኝ በሄሉነው❤❤❤❤❤
ሄሉ በፀጉርሽ በጣም ነው የምታምሪው
አቤት ኮሜቶች ባደየ ግልብጥ እምትሉትነገር ይገርመኛል😅 ለሁሉም ትግስት ሶብርእሚባልነገር አለ ለሁሉም አትቸኩሉ ሄሉየ እኮንደስአለሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤
አንች ነሽግልብጥ የማታያይው ❤❤❤😂
er huluchenme new inje
ሄሉ በራስሽ ፀጉር እንዴት እንደምታምሪ ❤🎉🎉🎉
እዳልክ ለሴት ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤
ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል መጨረሻው ይመርልሽ❤🎉
አበየት የሰው ነገር የሚገርመኝ ትንሽ ስህተች ሳይ አስመሳይ ጥሩ ነገር ካየም ተባረክ አብየት የኛ ነገር😂😂❤
ይገርም እዩ😂😂❤
iko😂😂
ሄሉዬ የዋህነትሽ ነው አግዚአብሔር እንዳልኬን የሰተሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
እር እንዳልክ ምንሼ ልባችን ቀጥ እዳይል የዛሬዉ ደሞ መታቀፉም መሳሙም ብቻ ደሰሰ ይላል ደሞ ላገባነዉ ብለህ ጉዲ እዳሰራት 😂ሄሉየ አደኛ ነሺኮ ኮፊደሰሺ ያበደ በዛላይ የዋህ ደሞ በራሰሺ ፀጉር ሲሆን ሰትመጭ ያምርብሻል ሲቀጥል እሰኪ ቀሚሰ ሙዲ ያለዉ የወጣቶች ቀሚሰ ከዛ የ በሚያምር ማች በሆነ ጉርዲ ልበሺ ቀጥን ሰለሆሺ በጣም ያምርብሻል ❤❤
Eeka eka yelem lezeh behewala!
እውነት ነው
በጣም ደስ ትላላቹ እኛንም ትዝታችን ቀሰሰሳቹብን አንዳልክየና ሄሉየእኛም ኢትዮጵያ መጥተን ብናያቹና ብንጠይቃቹ ደስ ባለን ነበር አምላክ ፍቅራችሁለዘላለም በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ የሙዚቃው ማራኪ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት እንወዳችኋለን ተባረኩ❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች እወዳችሁ አለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላምዬና መክሊትዬ በጣም ተናፍቃችኋቀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ መጀመሪያ ሁሉም ሰው ያምራል መጨረሻውን ያሳምረው ከእግዚአብሔር ጋር
የዋህ ምርጥ ሴት ነሽ በዚህ ሰአት የጠፋው ውስጡ መልካም ሰው ነው ላያቸውን አሳምረው ውስጣቸው ስንት መርዝ ሴት አለኮ😍😍😍"❤ሄሉዬ ትለያለሽ እብዶዬ
አቤት እንዳልክ አስተቃቀፍህ ሲያምር ሄሉንም አስለመድካት ዋው ደስ ይላል
አይኔን ማመን አቅቶኛል የምር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
ስረጡ ተደፍች ነበር ማዳም ምን ሆንሺ እያለች ነበር ለወሪ ስረጡ የረቢ ደስታቹሁ ደስታየ ነው እልልልልልልልል
ሄሉ እድለኛ ነሽ ከምር እዳልክየን የመሰለ ጀግናወንድ የራስሽ ስላደረክሽ እኔ በጣም ነበር ስራወቹን እምከታተለው ከሱ እምጠላ የነበረው ከፌት ፀጉሩን ነበረ አሁን ምረጥ ወድ ሁኖአል ሄሉየ አክብረሽ ያዠው እረግት ያልሽ ሴት ሁኝለት ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያክብርህ በርግጥ ሄሉን ስታስከፋት ያመኛል ግን እግዚያብሄር ይስጥህ
የኔ የሰው ልክ የዋሕ፣የጥቁር ዳይመንድ እንኳን ደስ አለሽ እንዳልክም በጣም እናመሰግናለን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ሄሉየ ደስ ቡለኛል ወንድ ልጀ በራሱ ሲቀርብ ነው ደሰ የሚለውውውው አንቺ ዶሞ ቆፍተጠን በይ ብትውዲውን ገን መቻል አለብሽ ራሱ ብሰምሽ ብያቅፍሽ ነው የሚያምሮው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሲከፋሽ አሎድም❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ስስቶች❤❤❤ምን ላርጋችሁ ውድድድ❤❤❤እንዳልኪ ደስ ስላለኝ ምን ልላክላችሁ ለስራችሁ የሚያስፈልጋችሁ ያለሁት አሜሪካ ነው ያለሁት ስለምወዳችሁ ❤❤❤