አብርሽ በድንጋጤ አለቀሰ😱🥹 ሰርፕራይዝ አደረገችው🫣
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
ሁሌም ከአብርሽ እና ፍቅርየ ጎን ነን የምትሉ ❤❤አብርሽየ ጀግነ ወንድማችን❤❤💪💪
የራሳቸ ጉዳይ ኧረ ስንት የሚያሳስበኝ ነገር አለ መሰለሽ አለመኝት
ነን እዴት ደስ እዳለኝ ❤❤
ነኝ የልእልትዋ ጠበቃ❤❤❤
@@Nunu-f8w ተይ ዉድ ዝብሌሽ አሽቀብጭ እኔ ምን አገበኝ 🤣🤣🤣
yess ❤❤❤❤❤
ተው አትጫወቱብን ይበቃችኋል😂😂😂😂
ፋቅርዬ የኒ ፈንድሻ ስታምሪ እኮ❤❤❤❤
አረ ተጫወቱብን😂😂😂😂
ይበቃን ነበርኮ❤❤😅😅😅
አው ታጫዎቱቢን ብቻ ማጫርሻውን ማያት ጋገው
😂😂😂😂
😂😅
ነገኮ የአመቱ አስተሪኦ ማርያም ናት እንኳን አደርሳችሁ ቤተሰብ❤
እንኳን እግዚአብሔር አብሮ አደረሰ
Amen amen amen
🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
Amen amen amen
ድራማ ነው እዳትሉነ አደራ በተረፈ ታምራላችሁ ፍቅርየ የኔ ብርቱ ሴት ❤❤የፍቅር ወዳጆች የት ናችሁ 💃💃💃
Yatwaka naw pirk endhona😂😂
ነውእጀ ማሬ እውነትማ አይዴለም
@@alimrayarayuma አረ ድራማ ያድርገዉ !ደስ ይላሉ እዉነትነዉ💞💞💞💞ግን በመሃል ያለዉ ሰዉ ይጎዳል😔😔ደምርኝ ☺ደምሩኝ
እና በቤተሰብ ተጋብቶ በዚህ ደረጃ ወርዶ የተለያዩ መሰላችሁዴ ሸቅልነውኮ😂😂😂😂😂
Drama new atimognu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅siranewwwwww
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአለ አደርሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም ውድ የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ጥበቃዋ ማልጀዋ አይለየን ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ ብላችሁ ያስባችሁትን እናቴ ማርያም ታሳካላችሁ አሜን በሉ❤
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህቴ🙏💜
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ረመደን 32 ቃን ቀረው አለህ በሰለም የድርሰን🎉🎉🎉
አሚንንን❤❤❤
አሚን
አሚን ያረብ
አሚንንን❤❤❤❤
አሚን❤❤
አብርሽ እና ፍቅር በጣም ነው ምውዳችው የፍቅር ድጋፊ ነበርኩ አሁን ግን የ ሁለቱም ይመ ቻችሁ ❤️❤️❤️
ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉
@@Genzeb-m8uእንደመማር ውዴ
እኔ እረሱ❤🎉
❤❤
ዋዉ ጉዞ ወደፊት አብርሽ እና ፍቅርዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዋው ደስ ስትሉ አሁን ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ መጨራሻችሁን የአሳምር አይለያችሁ አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🏿
ስብስክራይብ በልልኝ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሽ ውድ ♥️
Amen Amen Amen❤❤❤❤😂
የአብርሽ እና የፍቅር ድጋፍወች የት ነቸው ደሚሩኝ❤
የእዉነትከሆነደስይላል
አብሪሽ. ጴልጋልው. የን. ውንድም
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልኝ ❤️❤️❤️😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሺ ጀግና ወዴንሀል ፍቅርን ተከባከብልን❤🎉
ፍቅርንየሚወዲ❤❤❤❤❤
እሱ መች እንክብካቤ መች አሳጣቸው ጥጋባቸው ነው እንጂ
አቸው😂😂😂@@SebileDegene
❤ እጅግ😅
😊❤❤🎉
እደው እመቤቴ ማርያም አትለያያችሁ ኡፍፍፍፍ ትላንት ካየሆችሁ ጀምሬ ውስጤበደስታ ተሞልቶል 😢😢😢😢
አብርሽ ትክክለኛ ውሳኔነዉ የምትሉ በላይክ አሳዪኚ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድራማእኮነው
ሙዚቃውን የሠማ😂😂😂😂
😢😢😢😢😢
ስብስክራይብ በልልኝ❤
@SemiraYseufሳሙዬ ደምሪኝ🎉
የኔ ልእልት ፍቅርየ የሴቶች ልክ. አኮራሽን ተባረኪ የኔ ልእልት ማማየ በጣም ዴስ ብሎኛል ከፍቶችሁ ማየት አፈልግም ሁሌም ተዴሰቱ❤❤❤❤
የትላንቱ ድንጋጤ ሳይበርደኝ ዳጊም መጣችሁ ፍቅር ና አበረሽ ወደፊት የሚትሉ like ግጭኝ 👍 😅😅👍
በጣም😂😂😂
አረ በጠም እኔረሲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔማ ስጠብቅ ነው የዋልኩት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ደሙሩኝ
ወላሂ በጣም ደስብሎኛል ሰለታረቃችሁ ወላሂ ሰታምሩ ❤❤
ዝምብለሽ ወላሂ አትበይ እማ እነሱ ድራማ እዬሰሩ ነው😂
እኮ😊@@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
ፍቅርዬ የኔ አስተዋይ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ወደ ሐይማኖትሽ ተመሳሳይ ወደ በፊት ፍቅርሽ ወደ አብርሽ መለሰሽ አብርሽን ትተሽ የሄድሽ ግዜ በጣም አዝኜብሽ ነበር አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ፉፉም የራሱ የሆነች በሐይማኖቱ ተመሳሳይ የሆነች አላህ ይስጠው ፍቅርዬ አብርሽ አይለያችሁ በትዳር ተጣምራቹ ለማየት እንዲያበቃን ምኞቴ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰዉ ሲለያይ ይከፋኛን ግን በፉፉና በፍቅርዪ መለያየት ደስብሎኛን ለምን ብትይ ሀይማኖታቸዉ አድ አደለም አልሀምዱሊላህ አሏህየ ለፉፉም ጥሩዪቱን ምስት ስጥልን🎉🎉🎉
መማዬ ደምሪኝ❤🎉
@hadiyakonደምሪኝ ማር🎉jo9325
እደትእዳሥለቀሱኝ የምር😢😢😢🙏
@@hadiyakonjo9325 አሜን እህቴ
አብርሽና ፍቅርዬ በጣም ነው ማች የምታደርጉት ሁሌም ኑልኝ አንድ ስለሆናችሁ ደስታዬ ወደር የለውም የኔ ምርጦች ወደፊት ብቻ ❤❤❤
አብርሽ ልብህን አዳምጠው እውነቱን ልገርህ የመጀመሪያ ፍቅር ልክ እድ አጥትና እደስጋነው❤❤❤
ፍቅርዬ አስተሳሰብሽ በቂ ነው አብራት የሚሰቅ እንደኔ ማነው ሲካፋ ታልወድም የኔ ፍቅር ወደፊት ጀግና አሸናፊ ነሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
አብርሽ የኛ ቀብራራው ❤ የፍቅርዬ❤ ንጉስ ወደ ፊት ፈጣሪ አይለያችሁ ይህ ሳቅና ፈገግታ ለዘላለም አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን በጣም እኮ ነው ምትፋቀሩት ❤❤
አሜን
ስጦታዉ እንቁላል እንደሆነ ገምቼ ነበር እመቤቴን አይገርምም❤❤❤
Amen ❤❤❤
@ሰዉየምር ጀግና ነሽነት
Amen amen amen ❤
አብርሽዬ እና ፍቅርዬ ጉዞ ወደ ፊት እኛም ደስስስ ብሎናል በርቱልን❤❤❤❤❤
ደምርኝ😊
ማርያምን አትለያዩ የምትሉ በጣም ደስ ያላችሁ
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
ዋው አትለያዩ
@@mebaHayluደምርኝ😊እንደማመር
ልባቸው መቼም አይለያዩም❤❤❤
@@Genzeb-m8u demrrign oromo negn mare
አመት ከስድት ወር ነው የሚሆናችሁ ከተለያያችሁ ሁለት አመት አልሞላችሁም ሲቀጥል የድሮ ቪዶችሁን ነበር የማየው ሳየው አዝን ነበር እንኳን ተገናያችሁ የስንት አመት ፍቅር የልጅነት ፍቅር እንደዋዛ እንዳትለያዩ ሲቀጥል በጣም ታምራላችሁ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ ወደ ፌት
😢😮እንቁላል እስካሁን ደርሲ አለ እንድህ ፈቅርዬ ትግርምያልሽ እውነት 🎉🎉🎉wow 10k አስግቡኝ ልይክ 🥰😂🎉😢
🤣🤣🤣🤣🤣🎉ገርሞንል ኡነት
ሌላ እንቁላል የለም እንዴ 😂😂
ኧረ ያኛው ነጭ እኮ ነው😂😂
ከሩታ ጋር እ
😂😂ሌላ ነው ያነጪ ነበረ
ሁሌም ከአብርሽ ጎን ነን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ፈድሻዎች❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ልዩዎች💔💔💔💔💔💔
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
ጎንሽ ይሰበር ደደብ😏🤔
ኣለን❤🎉
እኔም ነኝ
❤❤🎉🎉@@Genzeb-m8u
የመጀመሪያ ፍቅር መቸም አይቀየርም አብርሽ ና ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ወደ ፊት ❤🥰🎉
Yes youare right ✅️ ❤❤❤❤❤
ማር ስብስክራይብ በልልኝ🎉
የእውነት ፍቅር የሴት ልክ ነች። ለወንድ ልጅ ያላት አክብሮት ማለቴ ለንግግሯ ስነስርአት አላት። አብርሽዬ ወደፊት ወደኋላ የለም።ከአብርሽና ከፍቅር ጎን የሆናችሁ ❤❤❤❤ like
Tetameru
@@AmenNa1o-u1z ደምርኝ☺☺
በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኛል ለናንተ መጨረሻችሁ ይመር ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አንድ ሀሳብ አለኝ ካሁን በኋላ የምትሰሩት ቪድዮ ለቅሶ እና ሀዘን የመሳሰሉት ነገሮች ማየት አንፈልግም ደስታችሁንና አዝናኝ የሆኑ ቪድዮ ብቻ ነው የምንፈልገው❤❤❤❤❤🎉🎉
አብርሸዬ ሁሌም ከጎን ነን😍😍ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💖💖
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
የኔ ጨረቃ ፍቅርነቴ የአብርሽ ንግስት ❤❤🎉🎉🎉
እሪመዱን መጣልን በስልም እንቀበልው ❤❤❤አለህ ፃመው ከተጠቀሙት ያዲሪግን ❤❤ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲
አሚንንንን❤❤❤❤
አሚን
አሚን❤❤
አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤❤ ያረብ
አሚንንንን ንን
ዋዉ መስቀላችሁ እራሱ ሳምር 🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን የእረፍቷ መታሰቢያ አመታዊ ክብረ በአል 🤲 ኑ ከቤቴ ታደሙ 🥰
Amen ekan abro aderesen ❤❤❤❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉
እኔም የተየኝ እሱ ነዉ❤❤❤❤
እፍፍ በጥበቃ ልሞት ፍቅርና አብርሽወደፊት አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉
ፍቅርየ ደስስትሉ አይለያችሁ እኔም እምወደው ልጅ አለ ተስፋ አልቁረጥ ቸኩየ ሌላ ህይወት አልጀምር ብየ አሰብኩ እናተን ሳይ አብርሺ ቆራጥ መሆን አለብህ ❤❤❤❤
Baga nagaan dhuftan namni walitti jallattan like godhaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dhugaa hin bareduu waqqayyo xumuraa isaan haa barechuu ❤❤❤
Garu in sobu dhugaa miti
የፍቅር ደስታ ያስደሰታችሁ ብቻ❤ ❤🎉🎉
ደምርኝ😊
Anchi Redu be. Eyoba indesu biagatimish min ymesilishal?
አላለቀም ለቅሷ ይመጣል
@@Redu78978 ፍቅር ደስ ሲላት አልፈልግም ብላው ትሄዳለች ሲሻት ደግሞ ትመጣለች ጥቅም ፈላጊ ነች አብርሃም በእሁን time ነገሮች እየተሳኩለት ስለሆነ ነው ይህንን አጋጣሚ ልትጠቀም ነው ሩታ ግን እውነተኛ አፍቃሪ ነች ።
@@Aberhamgezaruta kahun behal yelechim rip be gid yemhon fikr yelem echi ye set asdebi Abersha +fikr
ትናንትና ጀምራችሁ ቀኔን አሳመራችሁት ሁልት ጀግናወች ወደፊት ብቻ ስታምሩ እስኪ የተመቸዉ ላይክ አርጉኝ❤❤❤
ምን❤ይማችኘል❤ወደ❤ታች❤እያላኝናው❤
Ftare yazelkachu❤❤❤❤
ጥልሁሽ ላም አልውቅም ዳብሮንል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍቅር አብርሽ ከዚህም በላይ ቢረዳሽ ቢያግዝሽ ቢያበረታታሽም ይገባሻል አንች ጠንካራ እና ብርቱ ነሽ አብርሽ ደግሞ እሱዋን ለመረዳት ለማገዝ በዚህ ልክ ፍቃደኛ መሆን እና ቅንንትህን ችሎታህን ሳላደቅ አለልፍም !! 😊❤❤
ጥቅሙ ለጋራ ቢሆንም በይበልጥ የሚያበረታታን ሰው ማመስገን እንልመድ ።
ምረጥ,አረዳድ,ምድረ,ነፈዝ,ወደ,ነፈሠበት
የተመቸኝ እውነተኛ ኮሜት አስተዋይ ነሽ እኛን ተቀላቀሉን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ
❤❤
አስተያየትሽን ተመቸኝ እዉነት ነዉ👌
እነሱ ያሰብት እንደዛ ነዉ የተመልካች ማሽቃብጥ ግን ግራ ገባኝ❤ኮሞንተሮች ግን አብርሽና ፍቅር ወደፍት እያላችሁ አትደሰቱ እነሱ ስራነዉ ምሰሩት
((AR❤❤)) ((FF❤❤))
ኣብርሽና ፍቅር በዚህ መልክ መምጣታቸው ደስ ያለችሁ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤
@@tazebechmekonen1059 ደምርኝ💞
ውድ የተዋህዶ ልጀች ነጌ እኮ የእመቤታችን እረፍት ባዓል ነው እንካን አደረሳቹ የእመቤታችን ፀሎታን በረከታን አይለየን አሜን እስከ በሉ ጥር 21 🥰🥰
Ye ametun new ende
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤🎉
የገመትኩት ስጦታ አብርሽ ጀግና💪💪በየቀኑ ኑ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ እኮ ማርያምን የራሴ ደስታ ነው የመሰለኝ😂😂😂ፍቅርዬ በሉ ንፋስ እዳይገባ❤❤❤ፍቅርዬ በርቺ የኔ ሴት💪💪💪
በመሃል የሚያለቅስ ሰዉ እንዳለ ኣትርሲ😂😂 ደምርኝ ማርየ😊
እሱማ ማይቀር ነው😂😂😂 ትንሽ ትስራ ቻናሏ ቀዝቅዟል@@ዩትዩብደመርኩሽ
ስጦታው አልገባኝም አስረዱኝ ሁለት እቁላልነውዴ
ማነው እደኔ ሲጠብቅ የዋለው ❤
እኔ አለሁ አሸቃባጭ😂😂😂❤❤❤❤
አብርሽ. አናግርን
Ene mulu qani sixebiqacho waliku❤❤❤❤❤
እኔ
እኔ
አብርሽና ፍቅርን ከጎናችሁነን የምትሉ በላይክ
አብርሽ ፉቅር የበፊቱን ሳቅና ደስታ ስላየውባቹ ማርያምን ደስብሎኛል ኡግዚያብሄር አይለያቹ ወደፊት ስወዲቹ ሁሌም ሳቁሏኝ
እኔ ከዚህ በፊት ዝምብየ subscribe አድርግያለሁ ግን አልከታተልም ነበር ከአሁን በኋላ ዋው ጉዞ ወደ ፊት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
wow wow wow ፍቅርዬ ፀባይሽ እደነጮች ነዉ ይሄን ማስታወሻ እስካሁን አስቀምጣ አሁን ላብርሽ መሰጠቷ ምን ያህል እውቀት እዳላት ይገልፃል❤❤❤❤❤
በጣም
አስታዋዪ ናት እኩ🎉
እኔ ፎቶሳይቀርነውየማጠፋ ስጣላ ሰውሁሉ ጎበዝነው😢😢😢
😢በጣም
ካሁን በፊትም ሰተዋለች ለሁለት አመት አስቀምጣ
Maloo ossoo helufi marke deebiyaani tokko tananii akkaam dasii jeedhaa dhugaa warrii akkam isaanisi yaa deebiyaan jeetanii likii godhaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Eye dhugaa jetee
Wayyoo osso waqqayyon wallitti debbisee hojji rabbii guddadhaa
Buddenni isaani bakka tokko tanan hin hafu yoomuu
Dhugaa waqaa anilee akas osoo ta,ee bayee nati Tolaa ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
𝐄𝐲𝐲𝐞𝐧 𝐝𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐭𝐢𝐢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉𝐅❤𝐀🎉🎉🎉𝐇❤𝐌🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ነበር ሚያስጠሉኝ አብሪሽና ሩታ የዛሬውንም የተናትናውንም ሳልሰለች አየሁት ደስ ስትሉ😍😍😍
እኔም ገብርኤልን ከአብርሽ ቤት ከሰንት ጊዜዬ በኃላ ነው ነው የመጣሁት ❤❤
😂😂እኔም ማርያምን ሩታ ከመጣች በሇላማየት አቁሜ ነበር ትናት ጀመርኩ ❤❤
@@nebiyat-s8lእኔም😂
እኔም ከፍቅር ጀምሮ አቁሜ ነበር ሩታ በለቅሶ ጀምራው በለቅሦ ጨረሠችው አፈቀርኩ ብላ ተነፈርቃ መጣች ተነፋርቃ ሔደች እውነት ያርገው
አላህን ፍሪ ሰውን በሰውእነቱ ውደጅው እጅ እትእትና እያልሽ አትማይ
ፈጣሆይ እናተን አድ ያረገ ማርክና ሄሉን አድ አርግልን እኩ አደኔ የሚወዳቸው ላይክ😢😢
አሜን
በጣም❤❤❤❤❤
Ruta yete aderegeshate
አሜን❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢ምኖቴነው
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ የጠረጠርኩትን ስጦታ ሰጠሽው በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ
እስኪ ፍቅርና አብርሽ አድ በመሆናቸው ደስ ያለው ላይክ
እኔ
እኔም በጣም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም
አረ ፕራክ ነው
እኔ በጣም
አሁን ደስስስስስ አለኝ በሉ የፍቅር እና ያአብርሽ ደጋፊዎች ለእኛስ ማን አለን አበርታቱን ❤❤❤❤❤
ደመርኩሽ ውደ❤🎉
እኔንም ደምሪኚ ዉዲ
Enem alew
@@مدينه-ف2سለኔም ደምርኝ ❤እንደማመር ዉዶችየ😊
ደመርኩሽ መልሺ😊
ፍቅርዬ በሄድሽበት ሁሉ እከተልሻለሁ❤❤አብርሽ የዋህ ሰው
ፍቅር እና አብርሽ ወደፊት ቆስቁሱት ማንንም አትስሙ መጀመርያም ያንቺ ነበር አሁኑም እስከመጨረሻም ያንቺ ያርገው ፈጣሪ ስትጣሉ አጋጣሚውን ተጠቅማ ነጠቀችሽ አንቺም ጠብቀሽ ነጠቅሻት የአመስት አመት ህልምሽነው እኛ ከጎናቹነን❤❤❤❤
❤❤❤❤
Betkkk l enem swedachew fetari mechereshew yasmrew@@mekdes-d8o
𝔸𝕓𝕣𝕚𝕤𝕙 𝕡𝕝𝕖𝕒𝕤𝕖,,,, እችን ልጅ እንዳትጎዳት እውነቴነው የምልህ እግዚአብሔር አንተን በጣም ይወደሃል ምርጥ ልጅ ነት የምር 🤞🤞🤞
አብርሽ ለፍቅርየ ስጦታ ይስጣት የምትሉ እንደኔ እስኪ አሳዩኝ ድራማም ከሆነ ማስታወሻ ይሆናችሇል ብዬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅርዬ የኔ ፈገግታ ስቀቀኔ ነሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ
አወ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉,uuuff namnii akkaa kooti garmaale gamaade jiraa,umurii koo keessaatti namaaf akkaa har'aa fi akkaa kalleessatti gamaade hin beekuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yoo diramaa ta.ee nama arsaa😢
wly aniyuuu akasii eda inan vidihoo sana ariguu hin amanee
Rutan opsitala jirtii video ishee ilalii demii😢😢😢😢❤❤❤❤
jarii dirama nurtii dalgaa jirani dhugaa hin seyinaa
@AbdiiAnii-ui9cw lakkii diraama hin fakkaatu
ፍቅር በጣም ነው የምታከብርክ የምትወድክ ሩታ ላንተ ክብር የላትም በንግግሯ ለራሱ ለአንተ ትለክክለኛ ፍቅር ናት❤
ድራማም ቢሆን የአብርሽን ደስታ ነው የምፈልገው ጀመር ሊያለቅስ እያሉ ሲሳለቁብህ ነበር እደዝህ ደስተኛ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንዴሜ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
የኔ ፍዲሻዎች ፈገግታችሁ እኮ በቂ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ አብርሽዬ እና ፍቅርዬ ጥላት እርር ይበል ድራማ ካልሆነ ደሥ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር ማን እንደ መጀመሬያ ፍቅር አብርሽ ካንቺ ከተለይ አለይውም ንበር አሁን በደስታ ንው ያየሁት❤❤
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
Salalhualyhi wasalam❤
Sellolalehi woselemi
saw saw saw saw saw
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
sololhu alyihe wosolemi❤❤
እንኳን መጣቹ ልኝ አይለያቹ❤❤❤ አብርሽ ሲከፋው የሜይወድ ብቻ👍👍👍👈
ስብስክራይብ በልልኝ ማር❤
እልልልል መጣችሁልኝ ☕☕☕ልይዝና ቁጭ ልበል መዳምዬ እዳጠሪኝ አልሰማሽም❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
Ana terban beyat😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂ene.
😂😂😂😂😂❤
ዲራማ ቢያደርጉቱም ግን እኔ ደስ ብሎኛል ሳቂታዋ ፍቅርየ🎉🎉🎉❤❤❤ የተመቻችሁ በላይክ
የእናንተ ድራማ አያልቅም እንጂ ፍቅርና አብረሽ አንድ ቢትሆን ደስ ይለኛል 😂❤
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
Batam😅😅😅
ሳህ😂😂😂@@Genzeb-m8u
ድራማ መሆኑን ተናገረች ምንም አትበሉ እስከመጨረሻው ሳትዮ አለች😅
Eko@@foziMoh-x4c
Rutaa j, ishee qabachuu walaltee goshaa bagaa ittii cabsitee ❤❤❤🎉🎉🎉 jaalalaa duraa wantii caluu hin jiruu
❤❤maatii naf ta.ii lamii koo
Dhugaa keetii
Sii godhe atilee nafi godhii
Dhugaa keti
Oduu Namatini Mana ofi dide ishumatu lafati hafaa
Malini ini Kenitefi kini nafi hin gale nati hima wari betani
Usii jedhii duqetami mukaa nyadhuu abboo sagaxe 😤😤🤧🤧🤮🤮🦵🦵❌❌👎
እግዚአብሔርን የገመትኩት ስጦታ ሰጣችሁ ፍቅር ለአብረሽ የስጦታ በጣም ትልቅ ነው ፍቅር ጀግና ለማንኛውም ታምራላችሁ ፋብሪ ❤❤❤
ማር ስብስክራይብ በልልኝ❤
የኔ ውዶች ስታምሩ ውሸት እንዳይሆን አድላይ መሆናችሁ ፈጣሪ እዳይለያያቹህ ፆሎቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊና❤ቶፊቅም እደሚታረቁ ተስፍ አለኝ ያላችሁ በላይክ አሣዩኝ🙏🙏
ታይ ቶፊቅ ለሶፊ አይሆናትም ያ ሴታሴት ነው
እኔደም ሄሉዬ እና ማርክ ተስፊ አለኝኝኝኝ😢😢😢💔💔
@@rahima1683ቢሆን ዴስስስ ይላል
እሷማንናት😂😂ቶፊቅአይፈልጋትም😏
😂😂😂አይወለሂ❤❤
ፍቅርዬ 🥰ጃግና ነች 🤷የምትሉ ብች ለይክ 👍
ዛሬ ፉፉዬን እረሳሽ😢😢😢😂
ስረ ነው 😂🤫@@TigistmanTegboshi
ስቃ የምታስቅልጅናት የምር
የኔ ልዩ ተለያለች
አታፊሪም.ጭንቅላት.ያጡ.ሳድቁሺ.እዉነት.መሰለሺ.በጣም.. ......ነሺ
ድራማ ቢሆንም እርስ በእርስ ስትደጋገፉ ደስ ይለናል 👍መቼም የሰው ልጅ ሁለቴ ከሁለቱም ወገን ድጋሜ ልቡ እንዲሰበር የሚፈቅድ ያለ አይመስለኝም በግሌ እንደዛ ከሆነ የሰው ልጅ ፍቅር ሳይሆን ጉንፋን ነው የያዘው ማለት ነው በዚ ልክ ቀላል ከሆነ ሁሉም ባለበት ቢቀጥል ነው ደስ የሚለው ለቤተሰብም ክብር ያስፈልጋል 🙏👍
እውነትሽን ነው ነገሩ ድራማ ነው ይሥሩበት
ሳህ
የሜመች፡ቴክስት፡ውነት፡ስል፡ነበር❤ውዴዮ፡እየነገዱብን፡ነው፡እኴን፡ይህ፡ገዘብ፡በዛሪ፡ዘመን፡የሰው፡ነብስ😢አሳልፎ፡የሜሰጥበት፡ዘመን፡ነው👆👆👆🙏👈💙💛❤️🫂💞
እኔም የገረመኝ ፍቅር ከባድ ነው ግን በሁለት ቀን ሩታን እረስቶ ነው??ወይስ ለማስቀናት😢😢
😂😂😂
another level.i don,t have words ብቻ በርቺ ከድሮ ነው ማቃቹ ፈጣሪ ሰለ ኣኣልፈቀደው እንጂ እናን መለያየት ኣልነበራቹም
የኔ ፍልቅልቅ የሚዲያው ድምቀት የቡታጅራዋ ሞዴል ወደፊት ከሚያለቃቅሱ ድራመኞች ነፃ የሆንሽ ልጅ❤❤❤❤❤
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ. አብርሽዬ ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ. ዋው ብለናል የዛሬው ደግሞ ይለያል ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ እንዳበባ ያበበ ይሆን ❤️❤️ እወዳችኋለሁ ❤️❤️
የኔ ውዶች የኔ ማሮች ወደፊት እንጂ ወደ አላ እወዳቸው ለአትለያዩ ፍቅርና አብረሽ እወዳቸው የኔ ብርቱ ወደፊት 💋❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘
What a love. This is a real love. I was watching this video with smile. Let God bless you guys.
This is powerful to bring us to childhood love
እመቤቴን ይህን ስጦታ እንደምትሰጭው ገምቼ ነበር ምክኒያቱም ካሁን በፊትም ስትሰጣጡ ስለማውቅ የኔ ጀግና ሴት ልዕልቴ ፍቅርዬ የኔ ጨረቃ በጣም ነው የምወድሽ አብርሽ ልብህን ሰብሰብ አድርግ አትበታትን ጓ
እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ካሁን በኋላ አብርሽ አደራ በሰማይ አደራ በምድር ፍቅርዬን ልቧን እንዳት ሰብረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ ጠብቄ ነበር
እኔም 😂😂
እኔም🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፍቅርን በጣም እወዳታለሁ ጌታን የምላችሁ ደሥ ትለኛለች ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነች ❤❤ ነገር ግን አሁን እየሆነ ያለዉ ትክክል አይደሉምም አያደርጉትም 100% እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም አብርሽም አሥተዋይ ልጅ ነው ፍቅርም በጣምፍቅርም በዚህ ልክ የሠው ህይወት ውሥጥ አትገባም አብርሽም እንደዛው ጠብቁ ሁላችሁም የምሬን ነው የምላችሁ
የኔም ሀሳብ ነው
ተረጋጉ የምንነግራችሁ ነገር አለ አሉ ኮ😅 ይመስለኛል ከመጀመርያም አልተጣሉም ድራማ ነበር
@Hani21-h6u እኔጃ ፈጣሪ ይወቅ ማንንምም አልወግንም ማንንም አልደግፍም ለነሡ እንተውላቸው እሥኪ
በትክክል🎉
አው ድራማ ነው😂😂
ከፍቅር ጋር ስትሆን ነው መያምርብህ አብርሽ❤
ስብስክራይብ በልልኝ ውዴ
ብዙ ሰዎች ቃል ሲታገቡ ቃሉ እንደ ውሃንን የምታዩት እርስ በርስ የቃላቸው የሚጠብቅ አሪፍ ነው ብዬ ነው የሚያስ መክናቶ ማንኛውም ሰው ለሰው ልጅ ቃል ይገባል ያን መፍረስ ደግሞ 😢😢እናንተ የመጀመሪያ ፍቅር ማን እንደ ነገር ግን ደግሞ ከኋላ የተጎዳ ሰው ደሙ እንደዚህ ዝም ብሎ ማየት ያስፈልግ ነው ብዬ አላስበው እውነት እርስ በርስ በተሳሰቡ ጭምር ሰው ማለት ነው ከእናንተ ደግሞ የሚጎዳ ሰዎች አሉ ለአንድ ሰው እንደዛ ይሆናል ብሎ ከእናንተ ደግሞ የተጎዳ ሰዎች አሉ ስለዚህ ቆም ብላችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው ብዬ ነው የሚያንተ ማለት ነው መቸኮል ያስፈልግ የለም ስለዚህ ብታስቦ ጥሩነህ ቸኮላቸው ይመስለኛል እውነት 😮😢😢
አትለያዩ በሁለታቹ ላይ ነው ውበት ያለው ህይወት ይቀጥላል ጉዞ ወደ ፊት 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ
ሳህ
እዉነት ነዉ
ተይ❤እህቴ❤ናገሩ❤ድራማ❤ነው❤
Jarumaa tanaa lalaa mee akka itti waal irra barduu waawww maashaallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allhh jedhin kafiran😢😢 mucaa qullaa demtu.uu ijan Arggaa jirtamii
3ተኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ምርጦት💋 ፍቅር ና አብርሽ ወደፍት የምትሉ 👍👍👍👍
❤
Sew eygedlacehu. Enante te,nanu balegwoch😮😮😮😮setastelu
አብርሽ በጣም ነው የሚያስጠላው አፉ ራሱ ሲደብር: ፍቅር የአብርሽን መኪና ተቀበይና ለፉፉ ስጭው:
ለፉፉ ቆንጆ ሀደሬ ሚስት አጣብሰዋለሁ::
ጫዋ ቆንጆ ሙስሊም ምታከብረው: የደህና ቤተሰብ ልጅ:: አንቺ እዛው ከአብርሽ ጋር ተገማሚ::
አብርሽ @ፍቅር ጀግና ማነው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍
እሩታዬ 😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭
Hame rutse
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ጩጬዬ ልእልቴ ስስቴ ገና ህፃን ነሽ ብዙ ነገት ይጠብቅሻል ኢሄ ስጦታ ፍቅርዬና አብርሽ ከተለያዩ ጀምሮ ያአ እንቁላል የት ወሰደዱት እያልኩ ነበር😂😂 አብርሽዬ የፍቅርዬ ስም የልጅኔቴ ብለህ ጥራት የኔ አጓጊዌች የኔ እስማርት የኔ ቀበጥ ፍቅርነቴ አብርሽ ግን የምር ጀግና ነህ ፍቅርዬ አሳድገህ አሳድገህ ፉፉ ሊቀማህ ነበር ተሎ ደረስክበት ጀግና ብዬሄ አለው❤ ❤❤❤❤
ወላሂ ትናንት ትልቅ የማይረሳዉ ስጦታ አለኝ ስትል ፍቅር እንቁላሎቹ እደሆኑ ወረቢ ገምቸ ነበር 😢😢 አቦ ይመቻችሁ ድራም ይሁን አስተማሪ ቪድወ ነዉ ሂዱበት ይመቻችሁ❤❤❤
እኔም
እ እቁላል ነው እዴ 😅
እኔም😢
Enemi😢❤
የምን እቁላል🙈🙄
አብርሽ የኔጀግና አርፊውሳኔነው
ፊቅር ከብርሽ ጎን በመሆንሽ ተመልካቾች
ደስብሎናል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ደምርኝ😊
እስኪ አብርሽ እና ፍቅር አንድ በመሆናቸው እንደኔ የተደሰተ🎉👍👍👈
Ene le mot new be desta
@@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz derma ayedelm yemer be tefi eco yetemeta Wendi lij be kibrr ayderaderm
ስብስክራይብ በልልኝ ❤
@@zuzuzuzuzuzuzuzuzuzየኔም ምኞት ነዉ ❤😢
@@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz😢😢😮
❤አብርሸና ፍቅርየ ❤መጅመሪያ ፍቅር መቸም አይረሳም😢😢 አብራቹህ ሁኑልን❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ❤
Kottaa Moo comments dubisana☕️😂 I love you fikr 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉200k Asgebut🙏🏼⚘️
Malii kan eshinii kenitefii maloo nagaluu didee😢
ዋው እንዳትለይ ሁለተኛ እንዳትለዩ በጣም ነው የሚያምራችሁ ቀጥሉኝ ቀጥለው በጣም ያምራችሁ ስንት አመት ፍቅር ነው ግን እኔ አላውቅ🥰🥰🥰👍
5አመት
እዴስተዛሬው አብርሺ አልቅሶ ስላልመጣ ዴስ ያለው በላክ ያሳየኝ👍😅
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስጦታ ነው 😅😅 ሶስት ብታደርጊው ደግሞ የበለጠ ነበር ትርጉሙም ትወናውም ሀሪፍ ነበር ፈታ በይ ፍቅርዬ ዋናው ፈገግታሽ ነው
ልሳሳሽ አልቻልኩም ፍቅርሽ እረቶኛል ____ 😊❤
ኣብርሽዬ ሁሌም ከጎን ነን ❤❤❤ፊጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
❤ፍቅር የኔ ጠንካራ አቡርሁሽ የኔ ቀብራራ መጨረሸው የምርላቹ
አብርሽ እና ፍቅር ባድ ሲሆኑ በጣም ደስተኛ የሚሆኑት የምትሉ👍👍