ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ ሰላም ይስጠን ክፉ ነገር አያሰማን🕊💖🕊
አሜን ዋነ አገራችን ሰላም ስትወን እኛ ውስጣችን ሰላም ምነገኛው ጣፍሽኮ
እረ መስኪ በቭደውሽ መካከል ናይላን አቅርቤ አለያ ዋ !!!
ናይላየ አፌ ይጣፍጣል
መስኪየ 😥 አድሴንሴ ተዘጋ አድስ ከፍቸ ነው አስደምሪኝ በጣም ነው የተናደድኩት ስንት ደክሜበት ልጀ ይዞ ባርብ ቤት ተሰርቶ በስተመጨረሻ ሊከፍለኝ ሲል መዘጋት ድካሙን ታውቁታላችሀ 🤒 th-cam.com/video/syJpR7pxR8s/w-d-xo.html
ዩቱብ ላይ ስሮጥ ፀጉሬንማ አትጠይቂኝ አመዳም ሆንኩልሽ
ጊዜሽን ሰዉተሽ መልካም ነገር ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን
እሽ መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ❤ የእኔም የመሀሉ አጭርና ከርዳደ ነው👏👏🙏
ትክክል ነሽ የኔ ውድ በፊት የኔ የማህል እራስ ጠጉሬ በጣም ከርዳዳ ነበር ሚዶ አይገባዉም በዛላይ ደሞ አጭር ነበር ከዛም ግራ ሲገባኝ አረብ ሀገር ስመጣ ተላጨሁት አሁን በጣም ሚገርም ለዉጥ አይቼበታለሁ አራት አመት ሞላዉ እንዴ ደስ እደሚል ብታይ መስኪዬ ይሄ ሁሉ የሆነዉ ባንቺ አበረታችነት ነዉና ተባርኪልኝ ኪያዬ ወድሻለሁ😍😍😍😘😘😘👈
ሴት ማለት ልክ እደዚት ቆንጀየዋ ነው ልብስዋ ያምራል ንግግርዋያ ያምራል ትህትና የለበሰሽ እውነተኛ ክርስትያን ብአጪሩ ውዴ ጠንክርልኝ
የኔ ውድ በጣም አምሮብሽል መልካሟ እህታችን ፍገግታሽ ብቻ በቂ ነው መስክዬ ውድድ እናርግሽለን ♥️💞
አሜንአሜን አሜን!!! መስኪ እናመሰግናለን, ከምንም በላይ እራስሽ እየተጠቀምሽ ነው የምታሳይን እውነት በጣም ነው የምወድሽ ♥♥
እንኳን በደህና መጣሽ meski የእኔ ቆንጆ እናመሰግነሀለን በእውነት በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጠችን እኔም በዚህ ተጠቂ ስለሆንኩ እጅግ እናመሰግናለን💞✅
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ መልካም ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን 😍❤️❤️
እዉነት ነዉ መስኪዬ እኔም በቸኮልኩ ሰአት አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ ❤
ገና ኢትዮጲያ ስትይ ሁሌ እንባየ ይመጣል🙌 እየፈርስሁ ይሁን? እውነትሽ ነው እንፅልይ ለመልካሟ አገራችንና ለህዝቦቿ፡፡ ተባረኪ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሴት እርጋታሽ ይገዛኛልአመሰግናለሁ የኔም ፀጉር ለውጥ አምጥቷል። ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንዳልሽው እግዚአብሔር ሐገራችንን ይወዳታል ይጠብቃታል አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅሽ የልጅሽ አምላክ። አሜን ሰላማችንን አንድነታችንን ይመልስልን እንወድሻለን።
መሰኪዬ. በጣም. እናመሰግናለው. የኔ. ውድ. አላህ. ይጠብቅሸ
መስኪየ የኔስ መሀሉ በጣም አጭርነው እስኪ እዳሳየሺን ለማረግ እሞክራለሁ
ባንቺ ትምህርት በጣም ተጠቅሚአለሁ አመሰግናለሁ
ልክ ነሽ መስኪዬ ከዚ በፊት የመሰል ድርቀትና እጥረት ነግረሽን ሞክሬዋለው ለውጥ አለው
እንኳን ደህና መጣሽልን እንወድሻለን እናመሰግናለን❤🇪🇹❤
ጥሩ ምክር ነዉ የሰጠሽኝ ተባረኪ።
መስክዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ።🥰 ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ።።😍🥰😍
መስክዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ማማዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤የኔ የመሀሉ አጭር ነው ለሁለት ከፍዬ ነው ሁሌም የማበጥረው እኩል ሊመጣልኝ አልቻለም ሙሉ ቆርጨ እኩል እንዳላደርገው የፊቱ የኃላውና ዳር ዳሩ በጣም ረጅም ነው አሳዘነኝ መቁረጡ
መስኪዬ ተባርክ የኔን ፀጉር ነው ያውራሽልኝ በእውነት🙏❤❤
አንች እኮ ትለያለሽ የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅሽ እኔም ለውጥእያየሁነው አልሀምዱሊላህ መውፈር ብቻእቢአለኝእህህህህ
መስኪዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁኝ
ሰላምሽ ብዝት ይበል!!!! ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
መስኪየ አችን ስከታተል ፀጉሬን የመከባከብ ሞራሌ ይጨምራል በባለፉት ወራቶች በጣም ቢዚ ከመሆን አፅር አልተከታተልኩም ነበር አሁን በቃ እከታተላለሁ ኢንሻአሏህ
መስኪቆንጆ ትልቅ ትምህርት ነው አንችንምአላህይጠብቅሽ እህት ባንችምክር ብዙለውጥአግይቻለሁ አልሀምዱሊላህ
ልክነሽ መስክ ተባረክ❤😘
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸውድ ክፉ አይካሽስወድሽ ይህ ቅባት የት ነው አገኘው
❤❤❤❤ thank you dear so important one u tall me egizbher yebarkishi wud betam yemifalgo yehenin❤
መስኪየ አኒማ ፀጉሬ መነቀሉን ባይተዉም ግን እድሜ ለኡም ናይላ እየተቀየረ ነው ኑሪልኝ የኒደርባባ
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እናመሰግናለን ውዴ
የኔ በጣም ይለያያል አንዳዴየማ የምሀሉ ፀጉረ የኔ አደለም እምልበት አጋጣሚ አለ ክክክክክክ የእውነት ደረቅ ሆኖ እጥረ ያለ ነው
Wow the shuruba with your curle looks good. Thank you for your advice I wiil definitely use ur advice
meski thank you for advice
ልክ ነሽ መስኪዬ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለው እውቀቱ ኖሮኝ ሳይሆን ፀጉሬ ብዙ ስለሆነ ለማበጠር አልመች ብሎኝ ነበር የጀመርኩት መሀሉ የተበላሸውን አስተካክሎልኛል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን መልካም ቀን
እናመሰግናለን እህቴ
ማሪምን መሰኪየ የኔ የምሀሉ አጭርናው እውናትሺናው ተባሪኪ የኔ ውድ እድሜ ይሰጥሺ የኔ ቅን
thank you for your quick reply....egziabher yebarekesh
Ameeeeen🙏🙏🙏Yene konjo Enamesgnalen 🙏🙏🙏🙏Yeberhan Enat dingel mariyam Titebkesh kekfu hulu🥰🥰
እናመሰግናለን ውዷ የኔም የኃላየ ፀጉር አጭር ነው::
ያልሺው ሁሉ አሳማኝ ነው እሞክረዋለሁ
የኔ የእውነት ከመሀሉ ክርዲዲ ብሎ እጥር ያለ ነው ከልጂነቴ ጀምሮ ከጎንና በኃላ በጣም እረዥም ነው
ከበፊቱ ለውጥ የለውም
መስክዬ ተባረኪ ቆንጆቨድዮነው
I admire u Ur right
መስኪ በጣም ቁርጥርጥ ለምል ፀጉር ምንድነው መፍትሄው መነቃቀል አይደለም ቢጥስጥስ ቁርጥርጥ ይላል በደቃቅ
አሜን መስኪዬ ሰላም ለሀገራች እባካችሁ ሰዎች ዘረኞች ከመሆናችን በፊት ሰው ሆነን ተፈጥረናል ፍቅርን እንስበክ ሰሞኑን ብዙ ሰው እየሞተ ስላየሁ ስለከፋኝ ነው ይቅርታ መስኪዬ
ይቅርታ አያስፈልገውም ትክክል ነሽ😥😭🕊💖
መስኪ የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ የኔ ወርቅ
አሜን አሜን አለማችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን።መስኪዬ በጣም የተቸገርኩበትን ነገር ነው ያሳየሽን አሁን ደግሞ ይህንን እሞክራለው እናመሰግናለን ተባረኪልን መስኪዬ እንወድሻለን
አሚንንንንየኔልዩ ሥወዲሺ❤❤❤
መስኪዪ በጣምነው ምወድሽ
ትክክል ሰላምሽ ይብዛ
የኔ ቅን ኣንቺ እኮ የመፍትሄ ምንጭ ነሽእግ/ር ዘመንሽ ይባርከው
ይቅርታ እግዚአብሔር የሚለውን ባጭሩ አይፃፍም ሙሉውን ነው
@@weynshetgesmie8075 እሺ እህቴ ተቀብያለሁ
Masikye fatare yibarikish anichn makatatale kajamariku wodi bizu lawute ayichalew demo ihenin tsufe yemitanabu hulu wonidme sew hager isiri bet new tsalihulate baye hayimanotachu🙏🙏🙏🙏
Thank you meskiye❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Yene እየኔ እህት እንድ ነግር ላስረዳሽ ያንቺ ፅጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ነው . እና ለሁሉም እኩል እይስራም
የኔ ከፊት ክርችፍ ያለ ነዉ የዋላዉ ቆንጆ ነዉ ሳሲዘዉ ራሱ ከፊት ያስጠላል
የኔ ቆንጆ መስኪ ሠላምሽ ይብዛልን በክርስቶስ❤❤❤❤የኔ ከሗላዬ ባዶ ነው ጫፍጫፉ ደግሞ ይንጨረፈፋል በጣም ይቋጠራል እርዝመቱ ሳያንሰው ሥሥሥ ነው
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉብ መሥኪዬ እምር ብሎብሻል የኔ ቆንጆ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ጨዋሴት
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏🙏
እህቴ እናመሰግናለን ።እስቲ ፐርም ና ቀለም ለጎዳው ፀጉር ቪድዬ ስሪልን ።
መስኩዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ ለኛ ጠቃሚ ነገሮችን የምታስተምሪን የበተሩን ሊንክ ላኪልኝ እዚህ ላይ ከቻልሽ
አሜን አሜን መስክዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏
ፀጉሬ ብዛት አለወ እና ልስላሴም የለሁም እና አዲስ ሙሽራ ነኝ ሙስሊም ስለሆኩኝ ሁሌም በወሀ ማስነካት አለብኝ ለዛ ቤርም ልቀባ እዴ በናትሽ ቶሎ ንገሪኝ ባሌ ከ 5 ወር ቡሀላ ነው ሚማጣው ካላስቸገርኩሽ መልሱን መልሺልኝ🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው ምወድሽ ወላሂ ❤❤❤ የኔ ቆንጆ አቺና ቤተሰቦቺሽ ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🥰
ለሚበጣጠስስ እስኪ ንገሪኝ እና ደሞ ስለ ሺያ በተር የሰራሽው ላይ እኔ እሱን ልሰራ ብዬ በጣም ሽታ አለው ደስ የማይል እና በምን ላጥፋው?
ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዴ አሜን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ እህት 🙏❤️
መስኩ ሰላምሽ ይብዛ❤❤🇲🇱🇲🇱
እንኳን ደህነ መጣሺልኝ የደሰታየ ምንጭ💕😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amen amen amen 🤲🤲🤲 Egziyabher yakberln ehitachin
Exactly what what the hair need excellent msky
በምን ያህል ጊዜ ለውጥ ማግኘት እንችላለን ❤❤
አሜን እናመስግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ !
እናመስግናለን መስኪ
ሠላምሽ ብዝዝት ይበል የኔ ቆጆ
እህቴ ልክ ነሽ እኔ በበኩሌ ከፊት ነው እምጀምረው እና ከፊቴ ክርክም ያለ ነው ግን ደግነቱ ሉጫ ነው ከፊቴ እና እባክሽን ጭቃ ቅባት ምርጥ የምትይው ንገሪኝ እና ቀለም አበላሽቶታል ፀጉሬ እንዴት ልመልሰው የጣልያኑ አገራችን የሚሸጠው በየፀጉር ቤት ጀምሬዋለው ግን እኔ እንጃ እና ምስሽ እጠብቃለው
መስክዬ የኔ ዉድ ፀጉሬ ባንቺ ተስተካከለ
እንኳን ደና መጣሽ መሲየ የኔ ልበ ሙሉ እህት
Meski yeminageriw hulu lik nesh Egzabeher yibarkish lijishin bemogesu yasadigish hule new yemisemash 👍
መስኩ እንካን መጣሺ ሀያተ
አመሰግናለሁ መስክዬ አድሜ ይስጥሽ ❤️❤️🙏🙏
ከልብ አናመሰግናለን መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት 🙏❤❤❤
አሜንን ሰላም ለሀገራችን እናመሰግናለን መስኪ
ሠላም ነሽ መስኪ ባለፈው የሠራሽው የፀጉር ውህድ የሩዝ እና የሮዝመሪን ውሀ ፀጉሬን አላሣደገውም እንዳውም አጠረ እና ምን እንደማደርግ እርጅኝ በተረፈ የምትሠሪያቸውን ነገሮች በሙሉ አደንቃለሁ በርች
እናመሰግናለን የናይላዬ እናት
በጣም አሪፍ ነው ውዴ
መስኪ አው ያልሽው ትክክል ነው እኔም ልክ እዳንቺ አድርጌ አበጥሬው ለውጥ አለው ፀጉሬ
መስኪዬ የኔ ፀጉር ከገኋላው በጣም ያምራል ከሁሉም ፀጉሬ ረጅም ነው ከመሀል ግን የሌላ ሰው እስከሚመስል ድረስ ነው ልዩነቱ ከመከርደዱ ከማጠሩ ከፊቴ ደሞ እየሸሼ ተቸገርኩኝ አበጣጠሩን ከአንቺ ተምሬለሁ እደሱ ነበር የማበጥረው
@@Hayatshfa የሤትኮ እራሠ በራሀ ከ መሀል ነው ለዛ ነው ውዴ
እናመሠግናለን መሢ
Meskiye betam new yemnewedsh beslam teglagey egziyabher yirdash
kykoko ሻፓ ክሬም አሳይን እባክሽ መሲየ
እናመሰግናልን የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሽ እረጋታሽ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔም አንድ የቸገረኝ ይህ የዋላው ነበር ግን ይቅርታ ማለት እኔ የቀረፍ ውሃ ሰርቼ ነበር ግን በጣም አይለኛ ሽታ አለው ማለት ያው ሽታው የእራሱ ነው ግን ያው ትንሽ ይርብሻል እና ምን ማድርግ እችላለሁ።
First comment meskiye selam hugnilign
betam thankyou yene endalshew mehalun alenkebakebewem ena betam achir ena derek new advice yarekshignen etekemalew tnx betam konjit
ፀጉርን ታጥቦ ወደ ሀላ መስራት በጣም ፀጉርን ይገድለዋል በራሴ ካየውት ከሱ ይልቅ በወፋፍሩ ከፍሎ በደንብ ቅባት ቀብቶ ቁጥርጥር ያዝያዝ ማድረግ እና በማግስቱ ፈቶ ማሳጅ ማድረግ እኔ ጠቅሞኛል
ቁጥጥር ቆጆነዉ
መስኪዬ የእኔ መልካም አመሰግናለሁ
Ewunetishin new meski ene lewut ayichebetalew betam Arif new enameseginalen
መስኪ እኔንም ኮሮና ይዞኛ በፀሎታቺሁ አስቡኝ 🙏
ቀጣይ የኔ ማሬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ወዝ ለሌለው አመዳም ለሆነ ፀጉር ምን አይነት ቅባት ሻምፓ ልጠቀም? እባክሽ
❤❤❤መስኩየ የኔ መልካም እናመሰግናለን ሌላ ደሞ የሆን የፀጉር ባይታሚን ገዝች ነበር ልክ እንዳች አይነት ፍሳሽ ሳይሆን እሂ ኪኒን የሚመስለው ሰሞኑን እንደውም ስተጠቀሚው ነበር እና እንድት ነው የምጠቀመው ማለቴ ወህድ ላይ ብቻ ነው ወይስ ከቅባትጋም ይቻላል ካቻልሽ ነገሪኝ እሺ ግን ይቅርታ
ማንኛውም ነገር ላይ ጨምሪ ለቆዳም ለውህድም ለፀጉርም ምርጥ ነው🥰
@@meskitube16 እሺ መስኪየ አመሰግናለሁ እማ
እና መሰግናለን ማሬ
ፈጣሪ ሰላም ይስጠን ክፉ ነገር አያሰማን🕊💖🕊
አሜን ዋነ አገራችን ሰላም ስትወን እኛ ውስጣችን ሰላም ምነገኛው ጣፍሽኮ
እረ መስኪ በቭደውሽ መካከል ናይላን አቅርቤ አለያ ዋ !!!
ናይላየ አፌ ይጣፍጣል
መስኪየ 😥 አድሴንሴ ተዘጋ አድስ ከፍቸ ነው አስደምሪኝ በጣም ነው የተናደድኩት ስንት ደክሜበት ልጀ ይዞ ባርብ ቤት ተሰርቶ በስተመጨረሻ ሊከፍለኝ ሲል መዘጋት ድካሙን ታውቁታላችሀ 🤒 th-cam.com/video/syJpR7pxR8s/w-d-xo.html
ዩቱብ ላይ ስሮጥ ፀጉሬንማ አትጠይቂኝ አመዳም ሆንኩልሽ
ጊዜሽን ሰዉተሽ መልካም ነገር ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን
እሽ መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ❤ የእኔም የመሀሉ አጭርና ከርዳደ ነው👏👏🙏
ትክክል ነሽ የኔ ውድ በፊት የኔ የማህል እራስ ጠጉሬ በጣም ከርዳዳ ነበር ሚዶ አይገባዉም በዛላይ ደሞ አጭር ነበር ከዛም ግራ ሲገባኝ አረብ ሀገር ስመጣ ተላጨሁት አሁን በጣም ሚገርም ለዉጥ አይቼበታለሁ አራት አመት ሞላዉ እንዴ ደስ እደሚል ብታይ መስኪዬ ይሄ ሁሉ የሆነዉ ባንቺ አበረታችነት ነዉና ተባርኪልኝ ኪያዬ ወድሻለሁ😍😍😍😘😘😘👈
ሴት ማለት ልክ እደዚት ቆንጀየዋ ነው ልብስዋ ያምራል ንግግርዋያ ያምራል ትህትና የለበሰሽ እውነተኛ ክርስትያን ብአጪሩ ውዴ ጠንክርልኝ
የኔ ውድ በጣም አምሮብሽል መልካሟ እህታችን ፍገግታሽ ብቻ በቂ ነው መስክዬ ውድድ እናርግሽለን ♥️💞
አሜንአሜን አሜን!!! መስኪ እናመሰግናለን, ከምንም በላይ እራስሽ እየተጠቀምሽ ነው የምታሳይን እውነት በጣም ነው የምወድሽ ♥♥
እንኳን በደህና መጣሽ meski የእኔ ቆንጆ እናመሰግነሀለን በእውነት በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጠችን እኔም በዚህ ተጠቂ ስለሆንኩ እጅግ እናመሰግናለን💞✅
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ መልካም ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን 😍❤️❤️
እዉነት ነዉ መስኪዬ እኔም በቸኮልኩ ሰአት አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ ❤
ገና ኢትዮጲያ ስትይ ሁሌ እንባየ ይመጣል🙌 እየፈርስሁ ይሁን? እውነትሽ ነው እንፅልይ ለመልካሟ አገራችንና ለህዝቦቿ፡፡ ተባረኪ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሴት እርጋታሽ ይገዛኛል
አመሰግናለሁ የኔም ፀጉር ለውጥ አምጥቷል። ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንዳልሽው እግዚአብሔር ሐገራችንን ይወዳታል ይጠብቃታል አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅሽ የልጅሽ አምላክ። አሜን ሰላማችንን አንድነታችንን ይመልስልን እንወድሻለን።
መሰኪዬ. በጣም. እናመሰግናለው. የኔ. ውድ. አላህ. ይጠብቅሸ
መስኪየ የኔስ መሀሉ በጣም አጭርነው እስኪ እዳሳየሺን ለማረግ እሞክራለሁ
ባንቺ ትምህርት በጣም ተጠቅሚአለሁ አመሰግናለሁ
ልክ ነሽ መስኪዬ ከዚ በፊት የመሰል ድርቀትና እጥረት ነግረሽን ሞክሬዋለው ለውጥ አለው
እንኳን ደህና መጣሽልን እንወድሻለን
እናመሰግናለን❤🇪🇹❤
ጥሩ ምክር ነዉ የሰጠሽኝ ተባረኪ።
መስክዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ።🥰 ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ።።😍🥰😍
መስክዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ማማዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤የኔ የመሀሉ አጭር ነው ለሁለት ከፍዬ ነው ሁሌም የማበጥረው እኩል ሊመጣልኝ አልቻለም ሙሉ ቆርጨ እኩል እንዳላደርገው የፊቱ የኃላውና ዳር ዳሩ በጣም ረጅም ነው አሳዘነኝ መቁረጡ
መስኪዬ ተባርክ የኔን ፀጉር ነው ያውራሽልኝ በእውነት🙏❤❤
አንች እኮ ትለያለሽ የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅሽ እኔም ለውጥእያየሁነው አልሀምዱሊላህ መውፈር ብቻእቢአለኝእህህህህ
መስኪዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁኝ
ሰላምሽ ብዝት ይበል!!!! ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
መስኪየ አችን ስከታተል ፀጉሬን የመከባከብ ሞራሌ ይጨምራል በባለፉት ወራቶች በጣም ቢዚ ከመሆን አፅር አልተከታተልኩም ነበር አሁን በቃ እከታተላለሁ ኢንሻአሏህ
መስኪቆንጆ ትልቅ ትምህርት ነው አንችንምአላህይጠብቅሽ እህት ባንችምክር ብዙለውጥአግይቻለሁ አልሀምዱሊላህ
ልክነሽ መስክ ተባረክ❤😘
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸ
ውድ ክፉ አይካሽ
ስወድሽ ይህ ቅባት የት ነው አገኘው
❤❤❤❤ thank you dear so important one u tall me egizbher yebarkishi wud betam yemifalgo yehenin❤
መስኪየ አኒማ ፀጉሬ መነቀሉን ባይተዉም ግን እድሜ ለኡም ናይላ እየተቀየረ ነው ኑሪልኝ የኒደርባባ
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እናመሰግናለን ውዴ
የኔ በጣም ይለያያል አንዳዴየማ የምሀሉ ፀጉረ የኔ አደለም እምልበት አጋጣሚ አለ ክክክክክክ የእውነት ደረቅ ሆኖ እጥረ ያለ ነው
Wow the shuruba with your curle looks good. Thank you for your advice I wiil definitely use ur advice
meski thank you for advice
ልክ ነሽ መስኪዬ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለው እውቀቱ ኖሮኝ ሳይሆን ፀጉሬ ብዙ ስለሆነ ለማበጠር አልመች ብሎኝ ነበር የጀመርኩት መሀሉ የተበላሸውን አስተካክሎልኛል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን መልካም ቀን
እናመሰግናለን እህቴ
ማሪምን መሰኪየ የኔ የምሀሉ አጭርናው እውናትሺናው ተባሪኪ የኔ ውድ እድሜ ይሰጥሺ የኔ ቅን
thank you for your quick reply....egziabher yebarekesh
Ameeeeen🙏🙏🙏Yene konjo Enamesgnalen 🙏🙏🙏🙏Yeberhan Enat dingel mariyam Titebkesh kekfu hulu🥰🥰
እናመሰግናለን ውዷ የኔም የኃላየ ፀጉር አጭር ነው::
ያልሺው ሁሉ አሳማኝ ነው እሞክረዋለሁ
የኔ የእውነት ከመሀሉ ክርዲዲ ብሎ እጥር ያለ ነው ከልጂነቴ ጀምሮ ከጎንና በኃላ በጣም እረዥም ነው
ከበፊቱ ለውጥ የለውም
መስክዬ ተባረኪ ቆንጆቨድዮነው
I admire u Ur right
መስኪ በጣም ቁርጥርጥ ለምል ፀጉር ምንድነው መፍትሄው መነቃቀል አይደለም ቢጥስጥስ ቁርጥርጥ ይላል በደቃቅ
አሜን መስኪዬ ሰላም ለሀገራች እባካችሁ ሰዎች ዘረኞች ከመሆናችን በፊት ሰው ሆነን ተፈጥረናል ፍቅርን እንስበክ ሰሞኑን ብዙ ሰው እየሞተ ስላየሁ ስለከፋኝ ነው ይቅርታ መስኪዬ
ይቅርታ አያስፈልገውም ትክክል ነሽ😥😭🕊💖
መስኪ የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ የኔ ወርቅ
አሜን አሜን አለማችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን።መስኪዬ በጣም የተቸገርኩበትን ነገር ነው ያሳየሽን አሁን ደግሞ ይህንን እሞክራለው እናመሰግናለን ተባረኪልን መስኪዬ እንወድሻለን
አሚንንንንየኔልዩ ሥወዲሺ❤❤❤
መስኪዪ በጣምነው ምወድሽ
ትክክል ሰላምሽ ይብዛ
የኔ ቅን ኣንቺ እኮ የመፍትሄ ምንጭ ነሽ
እግ/ር ዘመንሽ ይባርከው
ይቅርታ እግዚአብሔር የሚለውን ባጭሩ አይፃፍም ሙሉውን ነው
@@weynshetgesmie8075 እሺ እህቴ ተቀብያለሁ
Masikye fatare yibarikish anichn makatatale kajamariku wodi bizu lawute ayichalew demo ihenin tsufe yemitanabu hulu wonidme sew hager isiri bet new tsalihulate baye hayimanotachu🙏🙏🙏🙏
Thank you meskiye❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Yene እየኔ እህት
እንድ ነግር ላስረዳሽ ያንቺ ፅጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ነው . እና ለሁሉም እኩል እይስራም
የኔ ከፊት ክርችፍ ያለ ነዉ የዋላዉ ቆንጆ ነዉ
ሳሲዘዉ ራሱ ከፊት ያስጠላል
የኔ ቆንጆ መስኪ ሠላምሽ ይብዛልን በክርስቶስ
❤❤❤❤የኔ ከሗላዬ ባዶ ነው ጫፍጫፉ ደግሞ ይንጨረፈፋል በጣም ይቋጠራል
እርዝመቱ ሳያንሰው ሥሥሥ ነው