ፕሮግራሜ ተጀመረ ደስ ብሎኛል በቃ ምንደምል አላቅም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ አስተማሪ ፕሮግራሜ ሸርርር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 291

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 ปีที่แล้ว +10

    የተዋህዶ ልጆች ኑ የት ናችሁ የሰው ቤት አናሙቅ የኛን ቻናል እየተማርን እናሳድግ

  • @AlemTadesse-h7x
    @AlemTadesse-h7x 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርይመስገንወድማችንሰላምህይብዛልንበርታልንበተመቸህቀንልቀቅልንእንጠብቃለንየተዋህዶልጆችይሄንወድማችንንእናበረታታዉ

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d หลายเดือนก่อน +1

    በማንኛውም.ቀን.እጠብቃለሁ.ለሀገራችን.ሠላምን.አድነት.መተሳሠብን.መዋደድን.ያድለን.ለአንተ.የአገልግሎት.ዘመንሕን.ይባረክልን

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246  3 ปีที่แล้ว +19

    ሰብስክራይብ እያደረጌችሁ

    • @zaienbm6734
      @zaienbm6734 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያሰብከዉ ያሳካልህ ወንድሜ

    • @alemzethiopiayoutube7213
      @alemzethiopiayoutube7213 3 ปีที่แล้ว

      እሽ👏

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽበርታወድማችን.አድርጌሀለሁ.
      ትልቅቦታእደምትደርስተስፋአለኝ.እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @hyme7165
      @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +1

      በርታልን ብሩኬ አድርጌሀለሁ እመብረሀን ያሠብከዉን ሁሉ ትፈፅምልህ በርታልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +11

    ሌላው ቀርቶ የወፎቾ ዜማ እራሱ ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ 💕👏

  • @Mekdes-u2t
    @Mekdes-u2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว +18

    አተ በተመቸህ ግዜ ብሩኬ በርታ ጠካራነክ ትልቅ ደረጃ ድርስ ክፉ አይካህ🙏🙏🙏💞

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ቀጥልበት

  • @tube2686
    @tube2686 3 ปีที่แล้ว +4

    ደሞ ሠፈሩ ሲያምር ውይ አምላኬ ለቅድስት ሀገራችን እመብረሀን ታብቃን በስደት ላለን እህት/ወንድሞቸ አሜን፫

  • @DibbaDibba-yj2vw
    @DibbaDibba-yj2vw 3 ปีที่แล้ว +1

    .yene.fiqr.barta.burukiye ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤👏👏👏

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምህ ይብዛልን ዉድ ወንድማችን በርታልን አይዛህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለን። አንተ በተመቸህ ስአት በርታልን❤❤❤❤

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ግሩም ቦታ ነው !!! የተፈጥሮ ቦታወችን አድናቂ ነኝ !!!

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነትደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👈

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንደማችን ሃገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ያደረግልን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይባርክክ እኔ ነኝ የናፈቀኝ እዲክ አይነት ቦታ አይዞክ በርታ ተስፋ አትቁረጥ ውድማችን ደስ ይላል ቀሪ ዘመንክ ይባረክ አተን በሚመ ችክ ጊዜ ደስ ይለናል

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድማችን እኝም እንጠብቃለን 💚💛❤💒💒💚💛❤💒💒💚💛❤

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው
    @በፈተናየሚፀናየተባረከነው 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ በርታ

  • @WudeGizachew
    @WudeGizachew 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገሡ ጠብቆ መጨረሻህን ያሳምርልን ወንድማችን
    እመብርሃን ሁሌምን ከጎንህ ትሁን

  • @YordanoYord
    @YordanoYord หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ በርታልን ወንድማችን በቤቱ ያፆናህ ቅዱስ እግዚአብሔር !!!!💚💛❤

  • @kalteub2268
    @kalteub2268 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሄር ሲፈቅድ የወደቀን ያነሣል በርታ መጀመሪያህን ሳይሆነ ፍፃሜህን ያሣምረው በርታ

  • @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
    @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ባለህ ቀን ግባልን በተመቸህ ቀን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በርታ መዝሙርህ ልብ ይነካል ጸጋ አለህ አብዝተህ አመስግን በት የልብህን መሻት አምላከ ቅዱሳን ይፈጽምልህ በይሆን ጉባኤ ቤት ትምህርትህንም እዳይሻማብህ በትርፍ ሰዓትህ ና እዳምጣለን ቅኔዋንም ጣል አድርግ በጣም ነው የምወድ ቅኔ

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በእውነት አንተ ደስ ብሎህ ማየት ሁሌምኞቴ ነበር እንኳን ደስ አለህ አይዞህ በርታልን እግዛብሄር የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልህ

  • @lemlemerstry7738
    @lemlemerstry7738 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክየ በጣም ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን እመ ብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን

  • @መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ
    @መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ 3 ปีที่แล้ว

    መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው
    በእውነት እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱ ይኑርህ
    በርታልን
    ቦታው በጣም ደስስስስ ይላል
    ፖሮግራሙን ደስ ባለህ ቀን

  • @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
    @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህ ያሳምርልህ አተ ስትበረታ እና በላይክና በሼር እናግዝሀለን በተረፈ አተ በተመቸህ ሳት ይሁን

  • @ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ
    @ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ብዙ ስጦታዎች ስቶሃል በቅን ሁነህ ተገልገልበት ያው በክርስትና ብዙ ጊዜ መገልገል ነው የሚባለው እና በርታልን

  • @ዛምዝምዝምዝም
    @ዛምዝምዝምዝም 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚ አብ ሔር ይመስገን ወንድማችን ስላምክ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን በጣም ነው ደስ የሚለው በርታልን

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድማችን አንተ በተመቸህ ቀን ማዘጋጀት ትችላለህ እኔ ሁለም በጉጉት እምጠብቀው እኔም ብዙ ትምህርት ኢየተማርኩበት ስለ ሆኔ በርታልን ጎነክ ነን

  • @Tube-vo7wx
    @Tube-vo7wx 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ወድሜ እግዜብሆር ካተ ይሁን ያሰብክበይ ያድርስህ በርታልን

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን መዝሙርህ አጥንት የምያለምን ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርት

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 2 ปีที่แล้ว

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን። በርታልን ወንድማችን ኪዳነ ምህረት ትርዳህ ጸጋውንና ጥበቡን ከዚህም በላይ አብዝቶ ይሥጥህ።

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
    @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል አወ ልክ ነህ በስደት ያለነው እናውቀዋለን በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲት ነህ ወድሜ እንኳን ደና መጣህ። እሺ እጠብቃለህ ጠንክር በርታልን አይዞህ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ቦታ ነዉ ሰላምሺ ይብዛልን እማማ ኢትዮጵያ በርታ የተዋህዶ ልጅ ከጎንህ ነን

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድምየ ጌታ ሰላሞን ያመጣል ጌታ ኢየሱስ መልካም ነዉ ጌወርጌስ ይጠብቅህ ከአንተ ብዙ እጠብቃለን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን
    ቀጥልበት ጎበዝ አቤት ቦታ ደስ ማለቱ
    እኔም ናፈቀኝ

  • @MskiiS-s7c
    @MskiiS-s7c 25 วันที่ผ่านมา

    battalion igzabher ybarkih

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ዘመናት አለፈን እደተከፍፈልን በርታ ወድሜ

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 3 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን በርታ በቤቱ ያፅናህ ለኚም ፀልዩልን በሰደት አለም ያላችሁ ለሀገራችን ያብቃን

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ብሩክ ቦታውም በጣምደስ ይላል አንተ በተመቸህ ጊዜ ልቀቅ እኛም እናበረታታሀለን እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ፐ1ጠ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ፐ1ጠ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ቡሩኬ እኳን ደና መጣህ ወዴሜ ቅን ነህና እግዚገአብሔር በሰላም እና በጤና ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 💕💕

  • @ትዕግስትተዋህዶ
    @ትዕግስትተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ብሩክየ

  • @gmgjhji1613
    @gmgjhji1613 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም አይዞህ በርታ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 23 วันที่ผ่านมา

    አተ በተመቸህ ወድማችን ብሩኬ ትልቅ ደርጀ እግ ዚ አብሔር ያደርሰህ ወድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo8081
    @konjokonjo8081 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ስላምህ ይብዛልን አሜን በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

    ዘማሪብሩክ በርታ ቶሎ ቶሎ መዝሙሮች ለቀቅ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ወንድሜ አይዞክ

  • @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ
    @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ሰላምህ ይብዛ
    በርታ ጠክር ከጎንህ ነን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
    በተመቸህ ሰአት ለቀቅ እንከታተላለን 👏👏👏👏👏

  • @ጓልተዋህዶ-ጸ7በ
    @ጓልተዋህዶ-ጸ7በ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እኔ ባሁን ስአት እንዳንተ ኣላየሁትም ቀጥልበት ትክክል ነህ ዘረኝነት ትርጉም የለውም እመብርሃን ካንተጋ ትሁን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች ብሩክ በርታ አንተ በርቱህ ሰው

  • @አጨብጫቢትውልድ
    @አጨብጫቢትውልድ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ጠንካራን ህ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ውድ ወንድም አይዞ በርታ አዛኝቷ እናታችን ድንል ማሪያም ታበርታሕ ያሠብከው ታሣካልሕ አሜን 🙏

  • @selamashagry2374
    @selamashagry2374 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት እንጠብቅሀለን በርታ የእግዚአብሔር እርዳታ አይለይህ

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ዉድ ወንድማችን በርታ ድንግል አትለይህ💜💐💜💐💜💐👏

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛ ወንድማችን በርታ⛪👏

  • @birkneshbirhanu8565
    @birkneshbirhanu8565 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ይላል

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte 15 วันที่ผ่านมา

    ድግል ማርያም ካተጋር ትሁን ልኡር ሀያሉ እግዚሀብሄር ፍፆሜህን ያሳምርልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @alemzethiopiayoutube7213
    @alemzethiopiayoutube7213 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን ብሩክ በጣም ደስ ይላል👏👏👏👏

  • @yeshehtio5101
    @yeshehtio5101 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ወንድሜ እየመሰልከኛ እሰከትመጣ እጓጓለሁ አንተን ነው እሚመሰል ወንድሜ ደሞ በታም ነው እምንዋደደው
    አይዞክ በርታልን ከንተ ብዙ እንጠብቅ አለን

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን መጥፎ አስተያየት ሲሰጥህ አህዛቦች ሲናገሩህ በርታ እጅ እዳይሰማህ ከአንተ ብዙ እጠብቃአለን በጣም ይአምራል ቦታው
    አንተ በተመቸህ ቀን ስራልን እኛ በዩቱብ ስለምናየው አትስብ

  • @tube4796
    @tube4796 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ወድማችን አተበተመቸህ ግዜ ጀምር እትልቅ ቦታላይ እደምደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም አይዞህ በርታ ወድሜ

  • @muluenyew6728
    @muluenyew6728 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መርጌታ ብሩክ። እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በራስህ ቻናል ስለመጣህ። ሁለቱን ዝማሬዎችህን ሳላዳምጥ ዉየ አድሬ አላዉቅም። ፈጣሪ አምላክ ከዚህ የበለጠ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ። በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ። ገና በጠዋቱ ፈጣሪ መርጦሃል።

  • @selame1811
    @selame1811 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነው የሚያምረው ቦታው ወንድም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተን በተመቸህ ቀን መዝሙሮችህ ደግሞ እጅግ በጣም ሀሪፍ ናቸው በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ብሩኬ እንደ እርሱ ካለ ቦታ ተወልጀ አድጌ ናፍቆኝ ነበር
    አሁን አሳይተህ አስናፈከኝ😢❤❤
    በቤቱ ያፅናህ በርታልን ካንተ ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤
    እውነት ነው መጨካከን አብዝተናል😢😢😢😢
    በቸርነቱ ልቦና ይስጠን ሃገራችን ሰላሙን ይመልስልን😢😢

  • @Mekdes-u2t
    @Mekdes-u2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 3 ปีที่แล้ว

    መርጌታ ብሩክ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ተሰጥወ ነዉ ያሎት እድሜና ጻያና ያገልግሎት ዘመን ይስጥል

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን በተመቸህ ሰአት ልቀቅ

  • @ሳባየማርያምልጅ
    @ሳባየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በተመቸህ ሰሀት ልቀቅልን ወድማችን ዛሬ ቲክቶክ ላይ ቤትህን አስተዋውቄልሀለሁ ወንድሜ በርታ 😍😍😍

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ውድማችን የኛ እንቁ የተዋሕዶልጁ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    እግዛኣብሔር ይባርህ ወንድሜ በርታ ኣይዞህ
    በፈለከው ሰዓት ቢሆን ችግር የለውም ግን ትንሽ በስደት ያለን እንድሳተፍ ከሰዓት ቧኋላ ብታድርግልን ደስስ ይለናል በተረፈ በርታልን ኣንተ ብቻ

  • @saraq7409
    @saraq7409 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድም ፀጋውን ያብዛልህ ሽር ላይክ እያረጋችሁ የማዳምቅመሞች

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      ቅመምየነይከኔምእመልሣለው

  • @getnetgetnet2962
    @getnetgetnet2962 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንመጣህልን ወንድማች በርታልን በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      ማማየደምሪኝ በታማኝነት እመልሣለው

  • @tube2686
    @tube2686 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ውዱ ወንድማችን በርታ ጠንክር ብሩኬ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን ለኝም አለኝታነህ

  • @ላቀችወለተሚካኤል
    @ላቀችወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ብሩኬ ጠካራ ነህ ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ እመብረሀን በጉዞህ ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ ወድማችን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ 🙏

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

    አዮዞህወንድሜ በሪታ እስኪ የዚህ ተከታታዮውች በሙሉ በቅንነት ኑ ከቤቴ እንዛመድ አገረችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👈ሠላም የድረግልን

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እመብርሃን ታበርታህ

  • @FanosFa-k2e
    @FanosFa-k2e 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአቢሄር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @ዳግማውትምስጋነው
    @ዳግማውትምስጋነው 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏ፅለት በንፁህ ልብ ነው እናንተ ፅልዩ እስኪ ሊላውማ ማታ ሲተኙ ምን እደሚሉ ልገርህ ፣?

  • @እግዚያብሄርመልካምነው
    @እግዚያብሄርመልካምነው 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምክ ይብዛልን ወድማችን ምንም ችግር የለውም አንተን በተመቸክ ግዜ ብቻ ነልን በእውነት ቦታው ደሞ በጣም ነው ደሥሥ የሚለው በርታልን

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድም በርታ እዚህ ደርሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @emebetketemaw3608
    @emebetketemaw3608 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ውድ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሕ ውድማችን በርታልን ከጎንሕነን ብሩክ ውድማችን

  • @ወርቀይጓልተዋህዶ
    @ወርቀይጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛ ወንድሜ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን አይዞህ በርታልን ወናው በሃይማኖቱ የሚጸና ወንድ እኔ በጣም ነዉ የሚከራለት የሚያስደስተኝም የእውነት ማለት ነው። ቦታውንም በጣም ደስ ይላል እውነት አገራችን ገብቼ አስከማየው ጎጓሁት መድኃኒዓለም ሰላም ያምጣልንና ከስደት በሰላም ይመልሰን

  • @يسيسبنلن
    @يسيسبنلن 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን በርታ እግዚአብሔር። አምላክ ይጠብቅህ

  • @yeshiyeshi308
    @yeshiyeshi308 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እንጅ የወፎች ዝማሬ እራሱ እንዴት ይናፍቃል !
    አንተ በተመቸህና በዚህ ቀን ይሆናል በምትለው ማድረግ ትችላለህ ።በርታ ጠንክር እመቤቴ ፀጋውን ከነ ጥበቡ ታብዛልህ ።ሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ሰላምና አንድነትን ፍቅር ያድልልን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ።

  • @kokobekoko2669
    @kokobekoko2669 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መሪጌታ ሰላምህ ይብዛልን በርታ በእውነት ፀጋውን ብዝት ያርግልህ አተ በተመቸህ ሰአት

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 ปีที่แล้ว

    እግዘሀቤሔር ቀር ዘማንህ ይበረክልህ በቤቱ የፅነህ ቦተው ደስ ስል ሁሌም እደዝ ቦተለይ ስረ

  • @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
    @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነህ ወንድማችን ? እንኳን ደህና መጣህልን ! በጣም ያምራል ቦታው ። አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።በርታ ወንድማችን

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በታማኝነትእመልሣለው

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ብሩክ ምንግዜም ብትለቀው እንከታተልሀለን ።እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ፍቅርን ያድለን ኢትዮጵያ በቸርነቱ ያስብልን አሜን 💚💛❤🙏💒

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታ

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ እመልሣለው በታማኝነት

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ በርታልኚ

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ብሩኬ በርታልን ለቤትህ አዲስ ነኝ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አስተማሪ ነገር መንፈሳዊይ ፊልምም ለመስራት ሞክር ወንድሜ

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለሐገራችን ሠላም ያውርድልን አንተም በርታልን አንተም በተመቸክ ስአት ና በርታ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @tube896
    @tube896 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wonditesfu2173
    @wonditesfu2173 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያበትታህ ወድማችን በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድምየ በርታልን ልውል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ