የኢራኑ መሪ በመጨረሻም እንዲህ ብለው ነበር Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 194

  • @henokworku1258
    @henokworku1258 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሳሎን ቲዩብ እጅግ ምርጥ አቀራረብ ከበሳል ትንታኔ ጋር ለሞያው ስነምግባር የተገዙ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ምርጥ ጋዜጠኞች እና አዘጋጆች የሚቀርብ ፕሮግራም በትክክለኛ መረጃ ተዋቅሮ ሚዛኑን ጠብቆ የሚቀርበው ፕሮግራማችሁ ደረጃውን የጠበቀ ቻናል እንደሆነ በሙሉ ልብ መናገር ይቻላል🙏🙏🙏!!!በእውነት በርቱልን ከማለት ውጪ ሌላ ምን ማለት ይቻላል !!

    • @SalonTube
      @SalonTube  6 หลายเดือนก่อน

      አጅሬው

    • @henokworku1258
      @henokworku1258 6 หลายเดือนก่อน

      @@SalonTube ኢ ሄኖክ ነኝ👌

    • @SalonTube
      @SalonTube  6 หลายเดือนก่อน

      መቼ!?

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 6 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 6 หลายเดือนก่อน +9

    Numbers 24 አማ - ዘኍልቍ
    8: እግዚአብሔርም ከግብፅ አውጥቶታል፤
    ጕልበቱ አንድ ቀንድ እንዳለው ነው፤
    ጠላቶቹን አሕዛብን ይበላል፥
    አጥንቶቻቸውንም ይሰባብራል፥
    በፍላጾቹም ይወጋቸዋል።
    9: እንደ አንበሳ ዐርፎ ተኝቶአል፥
    እንደ እንስቲቱም አንበሳ ተጋድሞአል፤
    ማን ያስነሣዋል?
    የሚመርቅህ ሁሉ የተመረቀ ይሁን፥
    የሚረግምህም ሁሉ የተገመ ይሁን።

    • @SumayaAhmed-bd9zl
      @SumayaAhmed-bd9zl 6 หลายเดือนก่อน

      Hithanatin ina setochin indigalu newunde tafiya yawexachewu?😂😂😂😂amlak fitihin ayiwedim inde?😂😂😂😂.mirx denqoro iraswedad nachuh iko inante

  • @EsmaelEdo
    @EsmaelEdo 6 หลายเดือนก่อน +25

    Allah bless and give them great leader for Iran 🇮🇷

  • @SleepyEspressoMachine-pv9gn
    @SleepyEspressoMachine-pv9gn 6 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ይሰማል ስንት ዓይነት የጦር መሣርያ ማምረት የቻለች ሀገረ እራን በአሮጌ ሄሌኮፕተር ተሣፍረው መሄዳቸው የአላሃ ቀደር ነው እላለሁ ለጀነት ያብቃቸው ገዳይ ቡዱን ዶግአመድ እንድሆን አላሃ ያሳየን።

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน

      አራጆች መሪወችን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል ለአብይም ይሀ እጣ ይድረሰዉ

    • @xa6869
      @xa6869 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ll7oj5st7x ገገማ ፋራ

    • @msy-nd8po
      @msy-nd8po 6 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ዘመን ያለን ህዝቦች ያሳፍራል ጥላቻን መውረስ መሀይምነትን ማንፀባረቅ ለምን አታነቡም(ለምን አትማሩም ያለመረጃ ለምን ትቀባጥራላችሁ አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በአላህ ቀድር(ውሳኔ እናምናለን!!!
      አላህ በዚህ እንዲሞቱ ስለወሰነባቸው ነው አላህ የጀነት ያርጋቸው ።አለቀ ስናስብ እንደሰውኛ ቢሆን

  • @starmohamed3017
    @starmohamed3017 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሞት ከማንም አይቀርም ሁሉም ሰው ጊዜው ሲያልቅ ወደተጠራው ይሄዳል።
    ጀግና ይሞታ ታሪኩ ይቀጥላል።

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo5330 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Abdulsemed Mohamed it is nice to hear you again.

  • @Esam906
    @Esam906 6 หลายเดือนก่อน +33

    አላህ እውነቱን ያውጣ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน +3

      አራጆች መሪወች በእግዚአብሔር ሀይል ይወገዳሉ እግዚአብሔር ቀን አለዉ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน +7

      እስራኤልን የነካ
      የለዉ በረካ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน +2

      አምባ ገነን መሪወችን እግዚአብሔር ይበቀላል ለአብይም እጣ ይድረሰዉ አራጅ ጋላላላ

    • @እስላሚክ
      @እስላሚክ 6 หลายเดือนก่อน

      ግማታም ሰይጣን አምላላኪ​@@user-ll7oj5st7x

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 6 หลายเดือนก่อน +3

      Israel yemtbal hager yelechim- ensuko the Eyesus tlat nachewu

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love Iran ❤

  • @Esam906
    @Esam906 6 หลายเดือนก่อน +6

    በርታ🥰

  • @abumensa
    @abumensa 6 หลายเดือนก่อน +7

    Selam selam salonoche

  • @munaabdella6601
    @munaabdella6601 6 หลายเดือนก่อน

    History will never forget a leader like you.Rehimekellah great leader.you showed us that Isreal is nothing with out America and westens.history rememeber kings not soliders.palestain will be free.😭😭😭

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 6 หลายเดือนก่อน

    كل نفس ذائقه الموت አላህ ይዘንላቸዉ ጀግና መሪነበሩ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናው፡ሀያቶላ፡አላህ፡ይርሀማቸው

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @sewyewyew4005
    @sewyewyew4005 6 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ ጥሩ ነው በርታ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 หลายเดือนก่อน +6

    ያረብ፡ያረብ፡ሰላም፡አምጣልን

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian 6 หลายเดือนก่อน +2

    እስራኤል የቃል ኪዳን ሀገር ፣ እስራኤል የምትገርመኝ ሀገር ፣ ሚስጥር የሆነች ሀገር

    • @BerhanuNigussie
      @BerhanuNigussie 6 หลายเดือนก่อน

      Fenges

    • @NattyMesgna
      @NattyMesgna 6 หลายเดือนก่อน

      Bacteria

    • @NattyMesgna
      @NattyMesgna 6 หลายเดือนก่อน

      Bacteria

    • @Frewasse
      @Frewasse 6 หลายเดือนก่อน

      No God is for all, Israel ahun yalut aydelum....

  • @GoitomTesfay-jg6sp
    @GoitomTesfay-jg6sp 6 หลายเดือนก่อน +5

    Long live Israel

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BarakaKahlil
    @BarakaKahlil 6 หลายเดือนก่อน

    እንሻ አላህ በአላህ ፍቀድ እስረኤል በቅርቡ ከአለም ከርታ ትጠፍላች አትጠረጠሩ አየልናቷ ተዋርዶ ዶግ አመድ ትሆናለች

  • @JemalMehamed-ss7ng
    @JemalMehamed-ss7ng 6 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው ሁሉን ተመልካች የሆነው አላህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 6 หลายเดือนก่อน

    ine lilahi wo ina ilehi ragiun thank you salonoch🙏🙏🙏

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 6 หลายเดือนก่อน +2

    “ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።”
    - ራእይ 22፥20🤲

  • @ma9546
    @ma9546 6 หลายเดือนก่อน

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  6 หลายเดือนก่อน

      My pleasure 😊

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ፡የእውነት፡አሸናፊነት፡በግልፅ፡ሳይታወጅ፡የዓለም፡ፍፃሜ፡አይሆንም።

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 6 หลายเดือนก่อน +2

    One day they will pay the price....

  • @Seble7
    @Seble7 6 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍስ ይማር የሞቱትን አብዱ እናመሰግናለን የመስቀል ወፍ ህንህሳ በየትኛውም ቦታ የተጨኮኑ ሰዎች ነጻ ያርጋቸው ፈጣሪ ምን ይታወቃል የሰውየው ሞቱ አካባቢው ረፍት ሊያገኝ ይችላል የኢራን በረከት በአብይ ላይ ይደር

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለኛዉ አገር መሪ የኢራኑ ትንሽ ወንድም የወንድምህን ቀን ይስጥህ የእስራኤል አምላክ የኢራኑ ን መሪ ለእሳት የሰጠ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ቀን ለአብይ መሐመድ ይስጠዉ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በቅርብ ቀን የአብይን መቃጠል ያሰማን😂😂😂😂

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አብዱዬ

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለዓለማችን

  • @husenseko1378
    @husenseko1378 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጠፈቴ ነበር ሰፈልግህ ❤❤❤❤

  • @mubarekjemal8136
    @mubarekjemal8136 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ salonoch Abdi beselam new tefah

  • @skul6040
    @skul6040 6 หลายเดือนก่อน

    Good Jobe brother very interesting ❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  6 หลายเดือนก่อน

      Glad you liked it

  • @KenediKetema
    @KenediKetema 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያውያን ስታሳዝኑ እስራኤልም ሂዱ ኢራን እናንተ ኢትዮጵያውያን ናችሁ::ሙስሊምም ሁኑ ክርስቲያን ማንም የኔ ዜጋ ናችሁ የሚላችሁ የለም:ማንም! እስራኤልም ሂዱ አረብ እናንተ ኢትዮጵያውያን ናቹ::እና በማያገባችሁ ነገር በሰው ሀገር ጉዳይ እናንተን ምንድነው የሚያባላችሁ?ኣላህ/እግዚአብሄር የሚለካችሁ በስራችሁ ነዉ እንጅ የእስራኤል/የኢራን ደጋፊ በመሆናቹ አይደለም::በየ ሚዲያ እየወጣችሁ የማይመጥን ንግግር እባካችሁ❤እናንተ ኢትዮጵያውን ናቹ!

  • @sadanasir1839
    @sadanasir1839 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @habir1726
    @habir1726 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx

  • @מלקוירדוו
    @מלקוירדוו 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በዚህ አትደነቁ ለነገም እወቁ
    እስራኤልን የባረከ ይባረካል ያለዚያ ግን እንኳን በተግባር በአፉ ለተራገመ ይረገማል
    ይህ የሰው ንግግር አደለም የእስራኤል አምላክ የአለም ፈጣሪ ቃል ነው።

    • @RoratoHussein
      @RoratoHussein 6 หลายเดือนก่อน

      የትኛው ሰው የተባለው ነው ወይስ አባቲ ነው የተናገሩው ግልጽ አድርጓል ባባ ወይም ማማ

    • @BerhanuNigussie
      @BerhanuNigussie 6 หลายเดือนก่อน

      Kufar ye allah lana yewordbeshe weyem yewordbhe yarbbbbbbb

  • @מלקוירדוו
    @מלקוירדוו 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ነገር ሳልናገር በጣም ይቅርታ
    የዚህ መሪ ሞት ለአለም አልፎ ለኢራናዊያን ትልቅ ደስታ ነው ም/ቱም በዜጎቹ ያደረገው በሰው አርዶ በልነት በመስቀል አለምን ያስተማረ ጨካኝ አሁን ግን ምስጋናየ ከልብ ነው።😂

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 6 หลายเดือนก่อน +1

    የካፒታሊዝም ስርኣት የምዕራባውያን conspiracy ነው ሌላውን በጦርነት በረሀብ የኢኮኖሚ ማዕቀብ የመሳሰሉት ማዳከም ነው ። የአለም ችግር capitalism nw

  • @AbdellaMohammd
    @AbdellaMohammd 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bro telyalachu eko%

  • @Peace-y3o
    @Peace-y3o 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን

  • @Yusufmedia17
    @Yusufmedia17 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢራኖች በተነኩ ቁጥር ይጠጥራሉ

  • @abdisinan4329
    @abdisinan4329 6 หลายเดือนก่อน

    Wow berta yekedemowy ethiopia radio demese merewaw a/semed

  • @aboubakarahmedgado7068
    @aboubakarahmedgado7068 6 หลายเดือนก่อน +3

    Hi salonoch

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 6 หลายเดือนก่อน

    Ewnet Yalew And Alah Ganew

  • @AbelTadese-dz1oe
    @AbelTadese-dz1oe 6 หลายเดือนก่อน

    Great power

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 6 หลายเดือนก่อน

    Selame wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይርከማቸው

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน

      አራጆች መሪወችን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል ለአብይ ይህ እጣ ይድረሰዉ

  • @Only1God777
    @Only1God777 6 หลายเดือนก่อน

    ራዲካል የሆኑ እሰላምች በሙሉ ከዚህ ታዕምር የሆነ አሟሟት ካልተማሩ ችግር አለባቼው ቴሮር አሸባሪ መሆን አያዎጣም እሰላም ሰላም እምነት መሆኑን ለአለም ማሳየት አለባቼው።

    • @muhammedsiraj-tj5wi
      @muhammedsiraj-tj5wi 6 หลายเดือนก่อน

      ኢስላም ሰላም ፍቅር ቻይ ይቅር ባይ ስለሚፈጠረው ሁሉ የአላህ ውሳኔ ነው እያሉ ባያልፉ እንደነ እገሌ ለመብላት የሚኖሩ ቢሆኑ አስበው ምድር ምን ትሆን ነበር?

  • @constarcshin-የቤትው
    @constarcshin-የቤትው 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ የትፈቸው የሁዱች

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእስራኤል አምላክ ተዋጊ ነው ፆዮንን እንዳለው ብሎ ሲዝት የነበረው መሪ እግዚአብሔር አነደደው እግዚአብሔር በህዝቡ ቀልድ አያውቅም ሁልሽም ይህንን አይተህ ተቀጣ የእስራኤል ጠላት ሁላ

    • @Only1God777
      @Only1God777 6 หลายเดือนก่อน +1

      ዎው ትክክል እሰላምች ከዚህ ታዕምር የሆነ አሟሟት ካልተማሩ ችግር አለባቼው ቴሮር አሸባሪ መሆን አያዎጣም እሰላም ሰላም እምነት መሆኑን ለአለም ማሳየት አለባቼው።

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ፤

  • @EbrahimMohammedd
    @EbrahimMohammedd 6 หลายเดือนก่อน

    መልስ ለሙሉቀን
    አንተ ሚስጥረ ሚስጥር ትላለለህንዴ ????ሚስጥር አናትህ ላይ ይመስጠርብህና በሚስጥር የኛዋ ኢትዮጲያ አትበልጥምዴ ጀዝባ

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሱ ጽዋ ወደሀገራችንም ይምጣ !!

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን በቅርብ ቀን የአብይን መቃጠል ያሰማናል

    • @SultanSeman-fj1zs
      @SultanSeman-fj1zs 6 หลายเดือนก่อน

      አልገባህም እንጂ ከዚህ በላይ ነዉ ሰላምህን የምታጣው

  • @marimark8464
    @marimark8464 6 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሎን

  • @kazinaMohamed
    @kazinaMohamed 6 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል የሁዳ አመፀኛ ናቸው ፈጣር ካሁን በፍትም 2 ግዜ አጥፍቶቸዋል አሁንም ገና ያጠፌቸዋል በተንኮላቸው

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ቡሃላ ባለሴልጣኖች አብረው መሳፈር የለባቸውም ሲቀጥል የሩሲያ ምርት መግዛት አለባቸዉ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน

      አራጅ መሪወችን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል ለአብይም ይህ እጣ ይድረሰዉ

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 6 หลายเดือนก่อน +1

    Genesis 49 አማ - ዘፍጥረት
    9: ይሁዳ የአንበሳ ደቦል ነው፤ ልጄ ሆይ፥ ከአደንህ ወጣህ፤ እንደ አንበሳ አሸመቀ፥ እንደ ሴት አንበሳም አደባ፤ ያስነሣውስ ዘንድ ማን ይችላል?
    10: በትረ መንግሥት ከይሁዳ አይጠፋም፥ የገዥም ዘንግ ከእግሮቹ መካከል፥ ገዥ የሆነው እስኪመጣ ድረስ፤ የአሕዛብ መታዘዝም ለእርሱ ይሆናል።

    • @biraqalharari5266
      @biraqalharari5266 6 หลายเดือนก่อน

      Free plastine from the river to the Sea

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 4 หลายเดือนก่อน

    AYMESLEGNIM...SINT SHI KILOMETER YEMIBER DRON ..EYESERACH...ENDET???? FATAH MISAEL YESERACH HAGER ENDET HELIKOPTER METEGEN ALCHALECHIM???

  • @RamadanMohammad-c9m
    @RamadanMohammad-c9m 6 หลายเดือนก่อน

    ኢስላም ያሸንፋል☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 หลายเดือนก่อน

    ስራቸው ያውጣቸው አጠፋለሁ ያለ ይጠፋል ሀይል የእግዚያብሔር ነው

  • @nejateshetu7826
    @nejateshetu7826 6 หลายเดือนก่อน

    Long live IRAAN

  • @salem4086
    @salem4086 6 หลายเดือนก่อน

    I don't say that I don't like that he died but God fight for Israel all the time everybody stop to fight Israel when you fight Israel you fight with do you know what that means really God Heaven and Earth creator God don't fight you lose your life

  • @nesredinibrahim7840
    @nesredinibrahim7840 6 หลายเดือนก่อน

    Turu zena ketilow hakena channel

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ የእጇን ይስጣት አሜሪካና እሥራኤልን

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mohmmedhassen2893
    @mohmmedhassen2893 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 หลายเดือนก่อน

    አሚሚ ን

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም ከማእቀብ ጋ አያገናኘውም እንዴት የአንድ ሀገር መሪ በ 60 ስላሳ አመት ይጠቀማል

  • @Teybaibrahim
    @Teybaibrahim 6 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል ለነተነው ለዛውም ጌታ ብላችሁ የምታምኑትን የሰቀሉላችሁ ሁ

  • @nesredinibrahim7840
    @nesredinibrahim7840 6 หลายเดือนก่อน

    Atterater leboch yedem sew yemitetu ytefalu andeamericana Israel gizachaw abktewal dil leplastinena iran

  • @Getahun-sw5cg
    @Getahun-sw5cg 6 หลายเดือนก่อน +5

    እስራኤላውያን ነክቶ አርፎ የተኛ የለም ! የእስራኤል ጠላቶች እንደ ጉም በነው እንደ ጢስ ♨️ ተነው ይጠፋሉ 💯‼️

    • @baharadinamdino1150
      @baharadinamdino1150 6 หลายเดือนก่อน +1

      በዶ ጭንቅለት
      እትዮጵየዊ የሁድ

    • @Zahra-l1v1j
      @Zahra-l1v1j 6 หลายเดือนก่อน

      የእስራኤል መሪ ከጠፋ ያንጊዜ ምን እንደምትሉ እናያለን

    • @Zahra-l1v1j
      @Zahra-l1v1j 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለካ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሳይሆን አይሁዳ ነው ያለው ጉድ

    • @RehilYusuf
      @RehilYusuf 6 หลายเดือนก่อน

      አምላክህ 6ሚሊዮን እስራኤል ሲገደል ምን ሲሰራ ነበር?🙄

  • @bawokebirhanu7283
    @bawokebirhanu7283 6 หลายเดือนก่อน

    ገና ምንም መረጃ ባልተገኘበት አሜሪካን መዎንጀል ልክ አይመስለኝም

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 6 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል ክንድ እግዚአብሔር ነዉ እስራኤልን የረገመ እርሱ አተረገመ ነው።እንዲሁም የመረቀም የተመረቀ ነው።

    • @mycs9549
      @mycs9549 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይህን አይነት የቆረቆዘ አመለካከት እንዲህ የተከበረ ሚዲያ ላይ ባትፅፍ ጥሩ ይመሥለኛል

    • @90tube4
      @90tube4 6 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣የመረቀነስ😂😂 ጥሩ መሀይም ያንቺን አይነቱን ወልደው ወለድኩኝ ከሚሉ ካካዬን ለቀኩት ቢሉ ይቀላል😂😂

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከሩስያ ወይንም ከቻይና አዲስ ሄሊኮፕተር ለምን አልገዙም ?

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 6 หลายเดือนก่อน

      ጠይቂያቸዉ ነፈረር

  • @eliasyosuf2696
    @eliasyosuf2696 6 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ግን ሁሌም እስራኤል ከሌላ ሀገር ጋር ስትጋጭ እንደ ፖለቲካ ግጭት ሳይሆን የፈጣሪ ህዝብ እንደተነካ የሚታሰበው? የሌላው አለም ህዝብን ፈጣሪ አያውቀውም ማለት ነው? ሲጀመር እስራኤል እንዲያ ነች ለማለት መጽሀፉን ማመን ብቻ በቂ ነው? አፍሪካዊስ ሌላውስ?

    • @RaraRora-k2t
      @RaraRora-k2t 6 หลายเดือนก่อน

      ዘዳግም 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ።
      ⁷ እግዚአብሔርም የወደዳችሁና የመረጣችሁ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ስለ በዛችሁ አይደለም፤ እናንተ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ጥቂቶች ነበራችሁና፤

  • @EMR17A
    @EMR17A 6 หลายเดือนก่อน

    Ay Esreal we America yejishn Amlak yisxish.. Gifish molto terfwal!... repent their is blood on your hand..

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @ashenafibante-j5v
    @ashenafibante-j5v 6 หลายเดือนก่อน

    መለዋወጫ ብቻ አይመሰለኝ ቀስ ብሎ ምስጥር መወጣቱ አይቀርም
    አሜሪካ ???

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ሞትኮ😢

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 6 หลายเดือนก่อน +6

    እስራኤልን (ቅድስቲቱን ሀገር) በመንካቱ ዋጋውን አገኘ። እስራኤል ለዘላለም ትኑር።

    • @efremdubali1403
      @efremdubali1403 6 หลายเดือนก่อน +2

      ወይኔ ቅድስት ሀገር ሆና ሕፃንናሰቶች ላይ ቦብ የምታዘብ!!!

    • @AliMohammed-ph3mj
      @AliMohammed-ph3mj 6 หลายเดือนก่อน +1

      እስርኤል ምን ቅድስት ሀገር ነዉ ።የተራገሙና የአላህ እርግማን ቀንና ለሌት ይውርድባቸው በአንተንም ላይ ይውርድ

    • @NafisaMahmud-h2u
      @NafisaMahmud-h2u 6 หลายเดือนก่อน

      Ye Erkusaaaaann ngggr

  • @6Sky6
    @6Sky6 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mot legifenya gedayoch

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሞት ለአሜሪካ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 หลายเดือนก่อน

      ሞት ለኢራን አራጅ መሪወችን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል ለአብይም ይህ እጣ ይድረሰዉ

  • @TesfamikaelEshetu-r2q
    @TesfamikaelEshetu-r2q 6 หลายเดือนก่อน

    Ante becha akreb begeta lelochu zem yebelu

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ አሜሪካን ጨካኛ አንባገነን ሀገር አለም ላይ አልታየም በተለይ አረቦች ላይና አፍሪካን በሰዎች ደም ነው የታጠበችባት የሚገርመኛ ግን መሀይምነት ያጨማለቃቸው ኢትዬጲያውያን አሜሪካንንና እስራኤልን የሚደግፋት ነገር ነው

  • @sarontigstu7517
    @sarontigstu7517 6 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል የንጹለን ደም እያፈሰሰቸ አይደለም እንዴ ለም ን ይዋሻል

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 6 หลายเดือนก่อน +32

    እስራኤልን የረገመ በህይወት መኖር ኣይችልም።

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው አያቁውም እንጅ

    • @Addis7tube
      @Addis7tube 6 หลายเดือนก่อน +2

      Yehudi dekal

    • @yunusesmail4061
      @yunusesmail4061 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yehuda jel

    • @አብዱልቃድርቶፊቅ
      @አብዱልቃድርቶፊቅ 6 หลายเดือนก่อน +16

      አታስቀኛ ? ሞትም ህይወትም በአላህ እጅ ነው አታስብ!

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 6 หลายเดือนก่อน

    እረ በአላህ ምን አይነት ውሸት ነው የምትናገረው ሳኡድ እና ኢራን በሸሪአ የምተዳደሩ ናቸው ማለት የለቀቀ ውሸት ነው

  • @ጎንደርዬmu7mg
    @ጎንደርዬmu7mg 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ደግሞ የት እየጠፋክ ነው

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 6 หลายเดือนก่อน

    The God of Israel is great
    Don't mess with israel

  • @sehadubnthussen6444
    @sehadubnthussen6444 6 หลายเดือนก่อน

    አሰራእል የገማች አገር nat

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 6 หลายเดือนก่อน +1

    አለም ሁሉ ውሸታም ለአሜሪካ የሚያሻቃብጥ ነው ኢራን ጀግና ናቸው እመኑኝ ኢራን አለምን መቀየር የሚችሉ ጀግኖች ናቸው ማንም ከሞት የሚቀር የለም ሁሌም በህዝብ ውስጥ አሉ 😢

  • @Muna336
    @Muna336 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ወንድሜ ሳኡዲና ኢራን እምነታቸው በጣም ይለያያል በሸሪአ የሚተዳደረው ሳኡዲ ብቻ ነው።።።

    • @Zahra-l1v1j
      @Zahra-l1v1j 6 หลายเดือนก่อน +1

      ያለ እውቀት ነው የሚያወሩት ሳኡዲና ኢራን ምን አገናኛቸው ሳኡድ አህለል ሱና ኢራን ሺአ ሱሀባወችን አምላኪ

    • @Muna336
      @Muna336 6 หลายเดือนก่อน

      @@Zahra-l1v1j በጣም አጅግ በጣም ልዩነት አለን በሁሉም ነገር ሲጀመር ሙሽሪክ ናቸው አሊ እብን አባ ጣሊብን ረዲየላሁ ታአላ አንሁ እነሱ ከውኑን የፈጠረው አሊይ ነው ብለው የሚያምኑ እረ ስንቱን አልሀምዱሊላህ ሱኒ ሙስሊም አድርጎ የፈጠረን አላህ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 หลายเดือนก่อน

    ኢስራኤል፡ቀማኛ፡፡ነው

  • @RaasCankeebagu
    @RaasCankeebagu 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ የፈጣር ጉደይ ነዉ እንጅ የእስራኤል ጉዳይ አይሚሸላቹህ ሞኝ ሁላ።

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MuhammadYaseen-hi2yt
    @MuhammadYaseen-hi2yt 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GosaGona
    @GosaGona 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤