የሞተ ሰው ያስነሳው ነብይ! ለሚዲያ የሚሯሯጡ ነብያቶች ጉድ ተጋለጠ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta หลายเดือนก่อน +9

    በጣጣጣም ታሳፍራላችሁ የሞተን የሚያስነሳው ነብይ ብላችሁ በርዕሳችሁ ምስክርነትን እየሰጣችሁ ነው'ኮ የሞተን የሚያስነሳው የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው።

    • @birukfeleke-dz6sj
      @birukfeleke-dz6sj หลายเดือนก่อน

      Ayigabachu

    • @danielmengesha5873
      @danielmengesha5873 หลายเดือนก่อน +1

      YES

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz หลายเดือนก่อน +1

      ሙሴም አስነስቷልኮ
      ስለዚህ ሙሴም እየሱስም ያስነሱት በፈጣሪ ፍቃድ ነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +1

      ቀዳዳ የሞተ ካሰነሳ መቃብር ቦታ ውሰደው ኧር እፍሩ ጴንጤዋች ምን ጉድ ናቹ ድፍርታቹ ወጥ ርገጠ እሱ እራሱ የሞተ ሰው ነው የሚመሰለው ብራይት ሌቦ ሰውን አጃጅሉ 😂😂😂😂😂

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 หลายเดือนก่อน

      Mehayimoch መጀመሪያ መፅሃፍ አንብቡ በክርስቶስ ያመና እሱ ያረገወን መራግ ይችላል ለምሳሌ በቅዱስ ጴጥሮስ የሞተ ተነስቷል በኢየሱስ ስም ለነገሩ እናንተ የግኦርግስ ብራ ነገር ነዉ ምዓሳስበችሁ ከብቶች።

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l หลายเดือนก่อน +2

    ስንት ለሀገራችን የሚጠቅም ሰዎች ሞተው የቀሩ አሉ እንዴት አስቻላቹ ኪኪኪ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንስ አቅለሸለሹኘ ደፋሮች ገና እኔ ነኘ አየሱስ ብለው ይመጡልናል ድንጋይ ጭንቅላት ሁሉ እየተከተላቸው አሜን ይላል 🤔😮😮😮😮

  • @ethio125
    @ethio125 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ አንደበትህ ላይ ተቀምጦየሚስቀባጥርህን ክፉ መንፈስ ያንሳልህ ነፍስ የሚዘራው የሚወሰደውም የሰማይ አምላክ ሁሉን ቻይ ብቻ ነው

  • @baru4079
    @baru4079 หลายเดือนก่อน +5

    😂 20/17 ተመራጭ 😂 ድራማ 😂 🤔🤔ምን ጉድናው በ ማርያም 🤔🤔

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ድራማ 😂😂😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን፡ ጠባቂዎች፡ ያስፈልጋሉ፡ ብሎ፡ የጅምላ፡ ፍረጃ፡ ስህተት፡ ነው! ሰዎች፡ ከችግራቸው፥ ከበሽታቸው፡ ለመፈወስ፡መ፡ ቅዱስ፡ የሚሰራባቸው፡ ባሪያዎችን መላ፡ ሰውነታቸውን፡ ብነካ፡ እፈውሳለሁ ይሉና፡ መተናፈሻ፡ ያሳጣሉ! ጥበቃ!!!

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 หลายเดือนก่อน +1

    ክብርና ምሥጋና ለጌታ ብቻ ይነግሳል አሜን አንተንም ጌታ ሰለሰራብህ ተባረክ ወንድም ጸጋውን ያብዛልሀ ለብዙሃን በረከት ሁን።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😂😂😂😂😂😂እረ ወደ ሌባቹ ይሐልሳቹ የሞተን ካስነሳ ጌታ እየሱስ ሆነልና 😢😢ይሔ ቀላል ነው ገና እኔ እየሱስ ነኘ ብለው ይመጡልናል 😮😮😮

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      አይቀርም ሙት አሰነሳለው እያለ አይደል እሱ እራሱ የሞተ ነው ይህንን ዘቅዝቆ መግርፍ ነው ሌባ ሁላ በሰሜ ይመጣሉ የተባሉት እኮ ፈሉ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz หลายเดือนก่อน +4

    ክክክክክ
    ዉይ ጉድ

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 หลายเดือนก่อน +2

    የዝመኑ ነብይ ቦልቴክ ነው የሚስብኩ ውይስ ንብይነትን ነው የሚስብኩ

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +1

    If we understand True Christianity Never fear when the dead walk up! Jesus said you Do more than I do! The Name of Jesus Christ above St. Mary, St. Gabriel....

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ የሱሰ ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሀ ለብዙሃን በረከት ሁኑ።

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 หลายเดือนก่อน +1

      ሞኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 ሞተክ ሰላገኘክ ነው ምድር ሌባ አጭበርባሪ ሁላ ቢዝነሰ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mikigere-fn1qv
      @mikigere-fn1qv หลายเดือนก่อน +1

      የቁም ሬሳ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      በትክክል የቁም እሬሳ

    • @mikigere-fn1qv
      @mikigere-fn1qv หลายเดือนก่อน

      @@mesghenetseyoum526 እየሱስን ሳይሆን የጥልቁን ነው የምታመልኩት ስንል በምክንያት ነው እየሱስ እንጂ የሱስ የሚባል አምላክ የለም።

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 หลายเดือนก่อน +2

    ይችላል እየሱሰ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 หลายเดือนก่อน +1

    የትነው ቤተክርስታኑ አድራሻውን ንገሩን

  • @HeyamUae
    @HeyamUae หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 หลายเดือนก่อน +3

    ውሸት በዝህ ልክ አይደብርም

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f หลายเดือนก่อน

    Amennnnn

  • @MR-r1q
    @MR-r1q หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የሰው ልጅ እንዲህ የማንም ጅል እና እብድ መጫወቻ ሲሆን እንዴት ያሳዝናል ?? በየ እለቱ ስንት ሰው እየሞተ ለምንድነው እየሄዱ ማያስነሱት እብዶች ::

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      ከአማኑኤል እየለቀቁዋቸው የማንም እብድ አፍን የሚያላቅቀው ኧር ጉድ የሞተ አሰነሳለው😂😂😂😂😂

  • @omkaled812
    @omkaled812 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ቻናል ባለቤቶች ግን ????

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +1

    የፈውስ፡ አገልግሎት፡ የሚሰራበትን፡ አገልጋይ፡ በቅርብ፡ መከታተል፡ አለብን! አጋንንትም፡ ይፈውሳል፡ ይገላል፡ ትልቁ፡ አስመሳዩ፡ የውሸት፡ አባቱ፤ በኢየሱስ፡ ስም፥ በማርያም፥ በገብሬል፥ በሚካል፡ ቢሎ፡ ተአምር፡ ቢሰራ፡ ዘለን፡ አንመን! በኢየሱስ፡ ስም፡ ጭለማው፡ ይሰራል!

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน

      አሁን በርግጠኘነት አስነስታል ብለሽ እያመንሽ እንዳይሆን ??ስለዚህ የእየሱስን መምጣት ምን አስጠበቀሽ ይሕው በፊታቹ አጭበርባሪው

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን የሞተን እንቅልፍ የተኛ ሰው አያስነሳም እንደዛ ከሆነ የሞተ ጴንጤ በሙሉ ለምን አያስነሳም ፈሳም ሁላ

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkkk

  • @benjimulu
    @benjimulu หลายเดือนก่อน

    አረ ባካችሁ ከየት እየለቃቀማችሁ ነዉ የምታመጡዋቸዉ ??😮 😅 Yegna tube መባሉቀርቶ ማኛ Tube ቢባል ይሻላል ።። አንደበታቸዉ ጠማማ ጠያቂዉም አፉ ጠማማ ፡ አረ ስለክርስቶስ ብላችሁ ተዉ ። ክርስቶስ ይማግዳችሁ ሁላችሁንም ፡ በቅርቡ ፉርዱን ያሳየን

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 หลายเดือนก่อน

    Egzabher abate temesgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 หลายเดือนก่อน

    አራሱ ኣምላክ ሆነሃል በለን .... ኣይ አትዮጵያ ዕድልሽ!! kkkk

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ is lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ😂😂😂😂

  • @anwaranwar-fq2zd
    @anwaranwar-fq2zd หลายเดือนก่อน

    ምድረ አየነ ምድር

  • @mesfinsileshimesfin8716
    @mesfinsileshimesfin8716 หลายเดือนก่อน +1

    @mesfin Kerra
    ድራማ ለምን መጀመሪያከሆስፒታል ወጪ በፊት አንተጋ አያመጡትም ነበር ለምን ሆስፒታል ዉስጥ ሞተ አላልክም ሀኪሞች እንዳይመሰክሩ /መጀመሪያ አንተም ከሞት አስነሺዉም ጋዜጠኛ ተብዬ ለሰዉ ክብር ይኑራችሁ በህይዉት እንዳለ ሰዉ አስቡ/

  • @KiflomhailuKf
    @KiflomhailuKf หลายเดือนก่อน

    ይሔ ነብይ ቴድ እና ልጅ ማይክ ይሞታሉ ብሎ ነበር 2015ላይ ፓስተር ሶፍ ጋ ቀርቦ

  • @kalidshamil6092
    @kalidshamil6092 หลายเดือนก่อน

    የሞተ ሰዉ ያስነሳዉ ነብይ ! ያስነሳዉ በክሬን ነዉ? ወይስ በሸክም or ከእንቅልፍ ነዉ ያስነሳዉ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 หลายเดือนก่อน

    ayeee meen ayenaat gizee laay darassen

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e หลายเดือนก่อน

    Lehagerachin witinqit ena mebalat Dem mefses yenezih yeqoshashoch yenech telalaki sinde amlaki menafiqan wanegna sebeb new hagerituan arekesuat

  • @mdenamm5812
    @mdenamm5812 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮🤑🤑😁😁

  • @اال-ل4ي
    @اال-ل4ي หลายเดือนก่อน

    ❌❌❌❌❌🐃🐃🐃🐃