በኢትዮጵያውያን ድርጊት የተበሳጩት ባለትዳሮች በ TikTok ዉዝግብ - በስንቱ | Seifu On EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 295

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 2 หลายเดือนก่อน +30

    ጎበዝ ከሆናችሁ እግዚአብሔር የሚጠላውን የሚያደርጉትን ግብረሰዶማዊያንን ስራቸውን ተፀየፉ።

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 หลายเดือนก่อน +13

    ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የአግዚያብሄር ቃል ::

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር መልካም አድርጎላቸዋል ጌታ ትዳራቸውን ይባርክ

  • @16aronsharon
    @16aronsharon 2 หลายเดือนก่อน +29

    ኦ ፈጣሪ ኩሉ አለም ማስተዋሉን ይስጠን. እህቴ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 หลายเดือนก่อน

      Allah new yametabet wedo ayedelem ena LEBONA Yesetachu

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 หลายเดือนก่อน

      Ayezosh EYKENU NEW

    • @foryou4761
      @foryou4761 2 หลายเดือนก่อน

      Bezih bal legetuwa Jenet tegebalech meknyatum seweyewen enderedach yeqoteral

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 หลายเดือนก่อน +7

    በግዚአብሄር ስራ መግባት ጥሩ አይደለም መጨረሻችንን ያሳምርልን መዳኒአለም እጅ ግር ያላቼው ወንዶች የብዙ እህቶች ልብ እየሰበሩ ነው😢❤

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 2 หลายเดือนก่อน +29

    ምን ምን አገባችሁ እሷን ከተመቸሸ እሱም የሰው ልጅ ነው መንገድ ላይ ወጥታ ትለምን የናንተ ቢዚነሰ አይደልም ደግ አደረገች ❤❤❤ እህቴ እግዚአብሔር ትዳርሸን ይባርክልሸ ላንቺ በረከት ነው ።

    • @FirehunJima-zl9qd
      @FirehunJima-zl9qd 2 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ነሽ እንዴ?ከነከነሽ።

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪን ፍሩ እስቲበሀገራችን ብዙየሚያሳስብ ነገርእያለምነው ስለነዚህሰዋች ብዙአላችሁ ፈጣሪልብይስጣችሁ እባካችሁ ስለራሳችንእን ኑር የአብርሀምየሳራጋብቻይሁንላት።

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እውነት ሚናገር ሃይጣት የለውም እያስመሰልክ ሞኖር ነው ይማስቀው

  • @samiba8699
    @samiba8699 2 หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው ውንዴሜ ክክክል ፈጣሪ ዪበረኮህ❤❤❤✝️✝️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 หลายเดือนก่อน +18

    አይዞሽ እህቴ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታሜ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤ትክክል

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 2 หลายเดือนก่อน +7

    አካለ ስንኩል ሳይሆን የስጋ ደዌ ተጠቂ ነው በዘር ይተላለፋል😢😢😢

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለዚሕ ቤት ወይጉድ ይች አትደገፍም ወዳዉ ሣይሖን ለጥቅም ብሎ ሠዉ እደዚሕ አይነት ሕይወት እይ ኢትዮጵያ ቢሆን አታገባዉም ነበር ልጆቱ ተሣሥታለች ዩኒ ልክ ነዉ❤❤❤

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ለመናገር ሰው የፈለገውን ማግባት መብቱ ነው ግን እጁ ለሚያየው ይዘገንናል😊

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ ዩኒ ማኛን እደግፋለሁ ምክንያቱም ፈረጆች እንኳን ቆማጣ ሆነን ጤነኛ ሁነን እንኳ ይፀየፉናል ስለ ዚህ ዩኒ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተላላፊ በሽታ ነዉ

    • @alazartadesse949
      @alazartadesse949 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈረንጆች አጋንንታዊ አስተሳሰብ ካላቸው እኛ የእንነርሱን አመለካከት ማራመድ የለብንም።

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @hannge7073
      @hannge7073 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም አይ ብቅ ዝም ።ምናለ ዝም ብንል

    • @asterwoldmicheal843
      @asterwoldmicheal843 2 หลายเดือนก่อน +1

      አትሳሳቺ ሁሉም አይደለም በዛ ላይ እስዋ ፈልጋ ላገባችው ምን አገባን???

  • @etalemawkassa6719
    @etalemawkassa6719 2 หลายเดือนก่อน +1

    She did good job❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 2 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክልል❤😢

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ተሜ👍👍👍

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ አላህን ፍሩ እሶ ከወደደችዉ እረፉ እዳዉም ጎበዝ ነች ወላሂ በቃ ተዋት

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 2 หลายเดือนก่อน

    መልካምመናገር፡የቻለይናገር፡ያልቻለዝምይበል፡ብለዋል፡የኛዉዲነብይ፡ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤አዳሜየራሳቺንህይወትንኑር፡ነገበኛላይምንደሚመጣአናቅም😢።

  • @ArsemayitayewBelay-l3g
    @ArsemayitayewBelay-l3g 10 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ አቦ

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተሙ ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን ። ❤❤❤

  • @truth7844
    @truth7844 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዮኒ ማኛ የኢትዮጵያውያን ማፈርያ ነው። የሱን እይታ።ማራገብ እሱን መርዳት ነው።
    ልጅቷ ግን በጦርነት በረሃብ በአነስተኛ አይ ኪውና ባለመግባባትና በወሬ የምንታውቀውን ኢትዮጵያውያንን ስም ለውጣ የቅንንነት፣ የደግነት፣ የርህራሄና፣ የሃይማኖትና የፍቅር ሰው መሆናችንን ስላሳየች እውንተኛዋ አምባሳደራችን ናት።

  • @MouchiMars2013
    @MouchiMars2013 2 หลายเดือนก่อน

    She is free to do whatever she wants(if it is not a crime)It is her life and nobody business,By the way she is courageous and human.I admire her.Some narrow minded individuals like to gossip about and interfere in others private life,what a shame!.Good bless you,Girl

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹህ ልቦና ይስጣቹህ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እሶ ኑው ግመናውን የምምችለው ማንም ዩሚገጥመውን አያቅም ሁሉም ከግዝሁቤር ነው እና ግፍ መናር መጥፎ ነው ግፍን ፍሮ ትዳራቸው የስመረ ይሁንላቸው

  • @MuluEshetu-tl2lg
    @MuluEshetu-tl2lg 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ወንድሜ ጌታ ልቦናይሰጠቾ

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 2 หลายเดือนก่อน

    Vita malet heywete malete new yesemwa teregum❤❤❤

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 2 หลายเดือนก่อน

    Subanaallh 😢😢😢😢😢

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 หลายเดือนก่อน +2

    እቺደሟየባስባት ብልግና ድመትአይንሽንይቦጠው ፈጣሪያበርታሽ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน +8

    Life is a full of choice ምርጫዎ ነው ፣ ሊከበርላት ይገባል።

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 2 หลายเดือนก่อน

      she is the one went to public !!! whatever ppl comment she should be deal with it.

  • @kiyafiker466
    @kiyafiker466 2 หลายเดือนก่อน +18

    አበሻ ያልበላውን ነው የሚያከው

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 2 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍

  • @healthylifestyle974
    @healthylifestyle974 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለምን አርፈን የራሳችንን ኑሮ አንኖርም ያሳፍራል ስራ ፈት ያልበላህን ታካለህ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነት❤ ቅናት ይሄው ነው የኛ የሴቶች ክፉ ሠይጣናዊ ቅናት ዉይይይይይይይ

  • @Hela259
    @Hela259 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማንም ወዶ በራሱ ላይ በሽታን አያመጣም በዚህ የምትቀልዱ በራሳችሁ ይድረስ።

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጅቱ ጎበዝ ነች

  • @AsyaMahmud-gr4rh
    @AsyaMahmud-gr4rh 2 หลายเดือนก่อน

    አካለ ጎደሎ መሆኑ ሳይሆን እንደት እኛ የሌላ ዜጋ እናገባለን ገሀገራችን ስንወጣ ሄወትን ለመቀየር ኖሮን ለማሸነፍ ነው እንጅ ወንድ አተን አይዴለም አረ እህቶቸ እናስተውል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q 2 หลายเดือนก่อน

    Wendeme.fetary.yebarekeh.hulume.yefetary.feteret.newena.anekaweme.tedarachewenyetebareke.yaderegelachewe❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ ሞጥሟጣ ካለ ወሬ አይመጣ የተባለልህ ጉረኛ አንደበትህ ሲያስጠላ ምን አገባህ ምን አቃጠለህ! እሷ ለወደደቹ ምን አቃጠለህ! ጀግና ናት ሠው አክባሪ ስለሆነች ነው እንዳንተ ባለጌ የእባብ ምላስ ያላት ሴት አትምሰልህ እህትህን ተቆጣጠር ከፈቀደችል አንደበትህና እድሜህን እኩል አራምዳቸው ስድ የፈለገቹን መሆን ሙሉ ነፃ መብት አላት ይሰማል💪💪💪👊

  • @HuluBante-it7ci
    @HuluBante-it7ci 2 หลายเดือนก่อน

    Definitely true bro ur speech ❤

  • @Aster-s4x
    @Aster-s4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wendeme tebareksele melekam hasabeh

  • @genetgebrekjristos3122
    @genetgebrekjristos3122 2 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ፍዳር ስብእናሽ ታላቅ ነው.....

  • @asmerettekle55
    @asmerettekle55 2 หลายเดือนก่อน

    She is doing good job she is the one living here life

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ ተባረክ

  • @ethio6437
    @ethio6437 2 หลายเดือนก่อน

    ኸረ በቅድስት ስላሴ ስም ሰዉ ፈልጎ እንዲ ሆኖ አይፈጠርም። ፈጣሪ ይቅር ይበለን። መልካም ትዳር ይሁንላት። ይህንን አምና ተቀብላ መኖሯ ትልቅ ፀጋ ፈጣሪ ሰቷታል።
    ሰዉ አፉን በከፈተ ቁጥር የጭንቅላቱን ማነስ ነው እሚያሳየዉ። ይሄ ሰዉየ በጣም ባለጌ ነው። መንፈስ ቅዱስ ይቅረብህ ማኞ እምትባል ጉድ።

  • @AminaHassen-o7m
    @AminaHassen-o7m 2 หลายเดือนก่อน

    አላሂ ጡሯ ያርጋላቹ ጎበዛ ነሽ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 หลายเดือนก่อน

    nge.begna.men.endemiiyagatemen.sew.gen.negeben.new.egzabahr.mastwalun.yetachw.ayezosh.ehete.tedarsh.yebarek❤❤❤❤

  • @ZsHome
    @ZsHome 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ዘንድሮ መይመጣ ጉድ 💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdiabuhay-wg5ev
    @zewdiabuhay-wg5ev 2 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ኢትዮጵያዊ ቢሆን ኖሮ አታገባዉም ነበር ምክንያቱም እንደሱ አንደላቆ አያኖራትም

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 หลายเดือนก่อน

    Tikikil neh wendime nege min indeminhon anawqm zare mulu sewnet yizelewu bilachihu afachihun molitachihu atinageru yeigna hiyiwet befetari iji new ihite ayizosh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jghx8331
    @jghx8331 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 2 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ thanks

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 2 หลายเดือนก่อน

    ነጮች እኛን በጣም ነዉ ሚጠየፉን በብዛት ማለት ነዉ!!!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤መብቷ ነው

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያልበላችሁን አትከኩ የየራሳችሁን ሂወት ኑሩ !!!

  • @wubschettewabech5439
    @wubschettewabech5439 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ የእራሷ ህይወት ነው ሰዎች ምንም አስተያየት ባንሰጥ ጥሩ ነው

  • @EskedarAbera-qu5jq
    @EskedarAbera-qu5jq 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አንቺ. እንደፈለገሽ. መሆን ትችያለሽ. ማንም አይገባውም ሰውየው ሀበሻ ቢሆንስ ያገባችው ምን ትሉ ይሁን የተሳደበችው. ሰድበዋት. ይሆናል የተሳደበችሁ ካልተናገሯት. አትናገርም. ደግ አደረግሽ. ተባረኪልኝ. እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli 2 หลายเดือนก่อน

    እዮኮ ገዚቶት አይደለም የጌታስራመግባት እራሱ አጥያት ነው አላያቹውም እጂ እግር ሳይኖሮው የተጋባ ታዋቂ እና የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር ይበላቸው እህት እካን ደስ አለሽ እህቴ ዚብለው ነው በግዛቤር ስራ ብር አጠገባችው በተለይ ውጭያላችው

  • @MekdesDemissie-s8i
    @MekdesDemissie-s8i 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ትዳራቸውን ይባርክ

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma 2 หลายเดือนก่อน

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ንጉሣችን❤❤❤❤❤

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይ።ዘንድሮ።መይመጣ።ጉድ።😢😢😢😢😢😢

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጢነኛ እንኳን ብሆነ እውነት ማርያምን እኔ ደስ አይለኝም ሴቶ እውነት ኢትዮጵያዊት ናት ድንግልን መቼም አማራ ናት ድንግልን የአማራ ከርሳም ናት በነገራችን እኔ አማራ ነኝ ሆዳም ናት

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 2 หลายเดือนก่อน

    Ewenete newe Beakalachu. Atekuru Egezabher Ayewedeme
    Iejetewea Melekame. Yetebarekeche neche Egezabher yebatekesh

  • @ZehBeset
    @ZehBeset 2 หลายเดือนก่อน

    የአደምዘር በሙሉ ስኖሞት አድነዉ እባካችሁ ክፉአትናገሩ የአላህ ስራነዉ ተዉ

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሰው ስለምንጸየፍ ነው እኮ ሰው እንደዚህ የምትንጫጭት
    እንደውም መመስገን አላባት
    እሱም ሰው ነው
    እንደሰው አስቡ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አደረገች ምን አገባችዉ

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ነፍሱን ሊያተርፍ ፈልጎ ይሆናል እሱዋን ያገናኘው ቅዱስ ቁርባን አብረው ቢቀበሉ ጥሩ ነው ወደ ልጆቻቸው እንዳይተላለፍ ያደርጋል አይዞሽ እህቴ እኛ ሀበሾች ለመተቸት ሁሌም ምክንያት ነው እምንፈልገው

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน

    Straight forward yoniye masmesel selematehel new anten ewntegha sew neh atasmselm.gudaya chegera yerasam behonm wechi enkan bezh condition birr kelelew enkan benchere aynkum. Like ye car accident ngere behone menm ayedel ehe nge ayargewna leji bergeze chegeru yetlalefale . Nechi eko yehone disorder tergezo kalbete enkan endweld ayfelgem . Anyways endene belji lay mefred new. Yam liju jemrotale aytelalfem belo malete aychalem. Keranch welcher mekmetu ayedelem gudayu depends what kind of cases.hesanate yehen yemshekmubete akim yelachewm nge mocke yedrgalu emotional damage becha bezu tata yametale. Bere hoye sarun ayehena gedelune sataye ale.

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እውነት አስተያይት የሰጠችው ልጅ

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ ተባረኪ

  • @SisayketemaAhmed
    @SisayketemaAhmed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃኑም ያመዋል

  • @AminaHassen-o7m
    @AminaHassen-o7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአገባቹ

  • @etalemawkassa6719
    @etalemawkassa6719 2 หลายเดือนก่อน +1

    I born with leg hands but i had car accident 2015 so no what happen to any one tomorrw I don’t have a hand and leg so propel sotp

  • @girmabekele5486
    @girmabekele5486 2 หลายเดือนก่อน +2

    መብቷ ነው ግን በድፍረት ልክ አንደ ደህና ነገር ሾው አበዛች

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ካፈቀረ ጉለቱ አይታየውም ለሷ እንደማንኛውም ሰው የደስታዋ ቀን ነው

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትክክል ነህ የአበሻ ድሀ እንዳለ የፈረንጄም ደሀ አለ አበሻ ስንባል እፍረት የሌለን አሳፋሪዎች ነን

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 2 หลายเดือนก่อน

    በአካለ:ጎዶሎ:አይቀለድም:በማንም:ላይ:ሊደርስ:ይችላል:መልካም:ጋብቻ:ይሁንልሽ:ብቻ;ቅዱስ:አማኑኤል:መጨረሻችንን:ያሳምርልን:ተሳዳቢዎቹን:ልቦና:ይስጣችሁ::

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ye setwa komment degmo siyasafer betamm .
    Anchim tewelegiyalesh balegi

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน

    እሱን ያጎደለ እኛንም እንደማያጎለን በምን እርግጠኛ ሁነን ነው እር ይቅር ይበለን

  • @_eferemabate_
    @_eferemabate_ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ሀበሾች እኮ ችግር አለብን

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቼ ሮሜ የምትባል ሴት እንዴት ጨዋ ናት ❤ አንተ ራስህ ጥሩ አስተዳደግ እንዳደክ ታስታውቃለህ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ምናገባው በእግዚአብሔር ስራአ

  • @AzebTamene
    @AzebTamene 2 หลายเดือนก่อน

    የወንዶቹ ያለርህራሄ መናገር ሲደንቅ የሴቶቹ አሳፋሪ ንግግር ይገርማል ። በአካል አይኮራም። በደቂቃ የሰው ህይወት በአደጋ ይለወጣል። እንዲ ህ መጥፎ የተናገራችሁ እግዚአብሄር በልጅ ልጆቻችሁ አያድርስ። ድመትም አትምሩም ያልሽው የመጨረሻ መረን ባለጌ ነሽ ያሳደገሽን ህዝብ የምታሰድቢ።

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 หลายเดือนก่อน

    Mebtwa eko new yefelgechwen yemagebate are yewe🎉🎉

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተቀደሰ የተባረከ የሰመረ ትዳር ይሆንላችሁ❤❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስዋስ ብትሆን ምን ፍለጋ ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው።እግዚአብሄር እኮ ሁሉ ነገራችሁን የናንተ መቅረብ አስፈላጊ ካልሆነ ምጽዋት እንኩዋ ስትሰጡ የግራ እጅህ ሲሰጥ የቀኝ እጅህ እንኩዋ ማወቅ የለበትም ይላል።ስለዚህ ሁሉ ነገራችንን በየቦታው አናስጣው።ህይወታችን የግላችን ነው።

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 2 หลายเดือนก่อน

      እሷማ እንደ ማንኛው ሰውየሰርጏን ቪድዬ መልቀቀቋ ነው ምድረ አውርቶ አደር ተጫጬባት እንጂ

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 2 หลายเดือนก่อน

      well " she deal with it .

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔግን ብሞትም ይህንን ሰዉየ አላገባም
    ለምን ሰዉየዉ የተለየ በሽታ አለበት የምትወልዳቸዉ ልጆቻስ ምን ይሆናሉ ብር ሳይሆን በሽታ ነዉ የሚወርሱት።
    ቁምጥናስ ቢሆን?

  • @አምባሳደር
    @አምባሳደር 2 หลายเดือนก่อน

    አልጋ ላይ እንዴት ነው የምሆኑት ?

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቅራቢው እራሱ የዩትብ ብር ለመሰብሰብ የሰውየውን የህመም ችግር አላረጋገጥክም ይሄ አደጋ ሳይሆን በሽታ ነው ያውም ከዘር ወደዘር የሚተላለፍ ለማንኛውም ለምን ትቀባበሉታላችሁ መብቷ ነው የፈለገችውን ማግባት ዝንጀሮም ታግባ ሲቀጥል አካለ ስንኩል ነው የሚባለው በቃ ተዋት ሌላ ቁም ነገር ሥሩ ግን ለምን ደረጀ ዘወይንዬን የተመፃፃይ ፆታን ጋብቻ አትቃወሙም?

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 หลายเดือนก่อน

    እሱማ አረቦች በራሱ 😢😢ይጠየፉነል 😢

    • @kumetanyomendertudima6846
      @kumetanyomendertudima6846 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ሰው እዩኝ እዩኝ እዩኝ
      አበዛ? አግብታ ሚድያ ላይ መውጣት ግድ ነው ወይ??? ለሁሉም ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነገ እኔ እንደዛ ብሆን ብሎ ማሰቡን ለጊዜው እንተወው። ግን እኔ ያን ሰው ብሆን እና የሱን እድል አግኝቼ የምታገባኝ ሴት ባገኝ። እስኪ በሱ ቦታ ሆነን እንየው..😎 ከዛ ውጭ ግን ሰው የግል ህይወቱን ፐብሊክ ሚዲያ ላይ አውጥቶ ለሚወርድበት ዱላ ቀረሽ ስድብ ሀላፊነቱን የሚወስድ የለም። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይከፋሽ ነው ነገሩ...😎

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይሀበሻ እደዉ የሚኖረዉ እሷ እናተ አትኖሩየሷንኑሮ ግን ዝምብትሉምንአለበት የኛስመጨረሻ ምንእደሆነ አናቅም አደል ታዛፍራላችሁ አተ ይሁኒ አተስ ያገባህዉ የዉጭአገር አደለ ከቱ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye หลายเดือนก่อน

    አይ አበሻ ምቀኛ ናችሁ እሷ ከወደደቾ ምን አገባቾሁ ቅናት ነዉ

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ነገር አለ የሀበሻ ሴቶች እንደ እናቶቻችን አይደሉም። ይመቻቸው ! እኛ ወንዶችም ይሄ ሀገሬ ምናምን ከሚለው የተዘጋ አስተሳሰብ መውጣት አለብን። ነጭም ቻይናም ላቲንም ሴቶች ናቸው። ፋራ ወንዶች ሀገር ቤት እየሄዳቹ የምታገቡ ነቃ ነቃ በሉ። ሌላው ይመቻት ምናገባቹ።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ማኛው እውነት ነው

  • @abebechhunde2825
    @abebechhunde2825 2 หลายเดือนก่อน

    Edime inde ketelishilet ikotiralehu liyu set nesh🎉

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 หลายเดือนก่อน

    ማኛው ያለው👍

  • @mami_shef
    @mami_shef 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባችሁ በስመአም እሄ የቅናት መንፈስ ነው

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 2 หลายเดือนก่อน

    ተዉ ግን አላህ የሚያመጣባችሁን አታቁትም አትሣደብ እሧ ወዳዉ አገባችዉ😢😢ምንአገባችሁ