EROPE AMERICA ABEZHAGAW NECHOCHU AYGERZUMEN SO ALMEGERZE KEZHI GAR MEN AGENAGEW KASEFELGEM TELKE HONOM MASENESAT YECHALALN ENDEWM ANDAND SEWCHE WEYENEM AFERIKA WEST YEMIGERZUT YETEMALA YENETHENA METEBEKYA SELELILACHEW INFECTIONS ENDAYHONENA LILA NEGER ENDAYASEKETELEBACHEW BIGERZUM AYKEFAM LEZA NEW GERZAT ENA BEBEAL DEGMOM ALE ENA YEFELGEYASGERZAL YALFELGE MEBETU NEW 2GAW DEGMO YALTEGERZU WENDOCHE BEANDE SEW AYKOYOUM AREFEW AYKEMETUM YEHINENEM BELEW YEMIGERZU ALU
የአረብ ሀገር ሴት ያልተመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል ❤❤❤❤😍
🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
🎉
የአረብ ሀገር ሴት ማለቱ ግን አልበዛም ስደቱን ስለደበቀን ነው እንጂማ ከሀገራችን የበለጠው ጉድ ነው ተሸክመን የምንኖረው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
ፅበል. ውሰዱት ይድናል. አይዛሽ. እግዛአቢሔር. የፈቀደው ሁሉ ይሆናል. ❤❤😢😢😢😢❤❤
መፋታት አታስቢ አህቴ አቡነ ሃራ ደንግል ጸበል ወሰጀው አባክሽ አይንጠላ ነው አግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አይነጥላ ነው ፀበል ሒድ ስገድ ፀልይ የአምልኮት ጊዜ ይኑርክ አባቴ
የእውነት ዮኒ ዘንድሮ መልካም ነገር መስማት ቀረ ማለት ነው ኦ አምላኬ እግዚአብሔር መልካም የምናሰብ ያድርገን አሜን ትዳር ከባድ ነገር ነው እና ቀድሞ ማንነታችንን መተዋወቅ አለበት አሁን አሁን በጣም ያስጠላል የሚታየውም የሚሰማውም በአጭር ጊዜ ፍቺ ከባድ ነው ምን ያህል ጎዶሎ እንዳለሁ ያስታውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏
የምወድክ ምርጡ ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣክ እረ በማርያም እስክንድር ጠፈብን ፈልጉልን
እሚነገረን አካል አጣን እስክድር በሞቴ ብትነግሩን ምን አለ
እስክንድር ማነው ረሳሁት
@@nefisasemane የክህሎት ዩቱብ ጋዜጠኛ
@@NaNa-lw3xq የአላህ የለም እንዴ ግራ ገባኝ የሡ ቪድዮ ሥለማይመጣልኝ አስታወስኩት ሥልክ ሥለቀየርኩ መሥሎኝ
@@NaNa-lw3xq ግን የሠው ቪድዮ ሼር ያረጋል
የእዉነት ከወደድሽዉ ጠብቂዉ በሀይማኖቱ ይታከም እስካሁንም ጠብቀሻል እህቴ ❤❤❤አንችም ወደሽ አይደለም እሱም ወዶ አይደለም❤❤❤❤
አይነጥላ ነው ፀበል ሂድ የኔ ወንድም፡፡
ልጁ ቢያሳዝነኝም ልጅቱ ግን ሂወት ያሥፈልጋታል እሚሥተካከል ከሆነ ትንሺ ትጠብቀዉ እስካሁንም ቆይታለች ፈጣሪ ያግዛችሁ አተንም ድነህ ለማየት ያብቃን
አላህ ይርዳህ የኔ ወንድም ማስተካከል የማይችል ከሆነ እስከ መች ደብቀሀት ይሆናል
እግዚአብሔር የለመኑትን አይነሳም የሚሳነው ነገር የለም ቢዘገይም የሚቀድመው ነገር የለም አይዞህ እኔ የተደረገልኝን ላንተም ያድርግልህ ተስፋ በቆረጥንበት ስሐት ከች ይላል ይሳነዋል እመብርሃን ትዳብስህ ጥሩ ዜና እጠብቃለን እንጸልያለን 🙏🙏🙏
፨አግዚአብሔር ይጨመርበት ወንድሜ የሁለቱም ህመም አለው።
ሱባሀንአላህ ወደእምነት ቦታዉሰዱት ኢንሻአላህ የአለማቱጌታ የሚሳነዉየለም ወደእምነትቦታዉሰዱት በጣምያማል 😢😢😢😢😢😢😢
ፀበል ሒድ ወድሜ አይዞክ አባቴ አሰዘንከኝ በእውነት አይነጥላ ነው የቡዳም መንፈስ ሊሆን ይችላል እና ፀበል ሒድ😢
እንኳን ደና መጣህ እስክንድር ጠፍተሀል እኔም በሌላ password
መጥቻለሁ የእስኬ ወዳጆች Like አድርጉኝ❤❤❤
😮😅😅በጣም ያሰዝናል ልጁም ልጅቷሞ አላህ ይርዳው እንደእኔ ትዳር ውስጥ መግባት አልነበረበትም ልጅቷ በጣም ትግስተኛና ቻይ ነች የሴት ጀግኒት ጋዘጤኛ በጣም ብቃት ያለው አንበሳ ነው በርታ ወንድማችን
100k. ገባህ። መብሩክ ወንድማችን
አይታችሁ ስጨረሡ ለኮሜንት ትደርሳላችሁ በላይክ እንጂ በኮሜንት አትጀምሩ
በመሀል ልጅቷ ገብታበት አበላሸችበት ቻናሉን
የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው! አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ስራችን ሰይጣንን ያስቀናል። የማንሠራው ኃጢአት የለም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
አሜን
እሷም አይፈርድባትም ስንሰማ ጭራሽ መፍተሔ የማገኝልኝ ነው እያለ ነው ብቻ እግዚአብሔር በመሃላቸው ጠልቃ ይግባ
❤ፀበልዉሰዱት❤በማርያም❤አይነጠላነው❤ያለበት ምክናይቱም❤
የኔ ወድም ፀበል ወሰደው አተ ማለት ጅግና ነክ
የኔወድም ሲያሣዝን ወደ ፀበል ዉሰዱት ይድናል ልድግል ማርያምልጅ የሚሣነዉ ነገር የለም😢😢😢
ፀበል ውሰዱት አይነ ጥላ ነው እደዚህ የሚያደርገው ለውሳኔ አትቸኩሉ😢😢
ፀበል ውሰጂው እሄ መተት ነው እጂ ካልተ ቆረጠ ምንም ቸችግር የለውም አይዞህ ጭንቀት መጥፌ ነው አግጂው የምታፈቅሪው ከሆነ ጌታ ሁሉ ይችላል
በጣም ታጋሽ ሴት ነሽ የሁን ሴቶች አንድ ቀን አይታገሱም
የመገረዝ ችግር የለውም ሌላ ተጨማሪ ከሌለው
ሆስቢታል ሄዶ መገረዝ ይችላል
በጣም እራስ ወዳድ ነህ ልጅቷን ፍታት የራሷን ህይወቷን ትምራ ተዋት።
ፀበል መውሰድ አለብሽ አይነ ጥላ ይሆናል ወደ ፀበል ህንዶች አይገረዙም ነገር ግን ይወልዳሉ ።
EROPE AMERICA ABEZHAGAW NECHOCHU AYGERZUMEN SO ALMEGERZE KEZHI GAR MEN AGENAGEW KASEFELGEM TELKE HONOM MASENESAT YECHALALN ENDEWM ANDAND SEWCHE WEYENEM AFERIKA WEST YEMIGERZUT YETEMALA YENETHENA METEBEKYA SELELILACHEW INFECTIONS ENDAYHONENA LILA NEGER ENDAYASEKETELEBACHEW BIGERZUM AYKEFAM LEZA NEW GERZAT ENA BEBEAL DEGMOM ALE ENA YEFELGEYASGERZAL YALFELGE MEBETU NEW 2GAW DEGMO YALTEGERZU WENDOCHE BEANDE SEW AYKOYOUM AREFEW AYKEMETUM YEHINENEM BELEW YEMIGERZU ALU
እግዚአብሔር ይፈውስህ ፀበል ተጠመቅ ይሄ አጋንት ነው አለመገረዙ ምንም ችግር አያመጣም የኔ ጓደኛ የሌላ ሀገር ዜጋ ናት በሀገራቸው ባህል ግርዛት የሚባል ነገር የለም አለችን
ስሜት ከሌለው ከማግባቱ በፊት ወደ መፍትሄው መሄድ ነበረበት ወደትዳር ሳይሆን መቅደም የነበረበትህክምና ነው እና የሰውልጅ አግብቶ ዝምብሎ ማስቀመጥ እራሱ እራስ ወዳድ ነት ነው
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
እየሸመገለህ እየነገረህ አይገባህም
አሁንም ውሸት ክዳት
ዮኒየ አይ የዘዱሮ ነገር አያምረም ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን እኮ እና በስው አገረ የምትኖሩ እህቶችየ የማታ እንጀራ ይስጠን ከምንስማን ከምናያየው እግዚአብሔር ይገስፀው 😢😢😢😢
ወድማችን ፀብል ሄድ ለእግዚአብሔር የሜሳነዉ የለምና በሃይማኖትህ ፅና አይዞህ 💔🙏
ልጅቷ ጠንካራ ነች ሥሜታም ብትሆን እሥካሁንም ባልጠበቀችው ነበር
የኣቡነ አጭገ የውሃንስ ጸበል ልስጥህ ወንድሜ ትፈወሳለ ታሪክህን ይቀይርሃል
አቡነ እጪጊ የዋሀንስ እምነታቸው ማር ነው እህቴ
እህቴ ፀበል ህክምና ውሰጅው ደሞ ገናናቹህ እብራቹህ መኖር ከጀመራቹህ አመት እኳን አልሞላቹሁ እና እየወደደሽ ጥለሽው አትሂጅ በማርያም😢😢
አይዞሽ እህቴ እስካሁን ከጎኑ ሆነሽ በድንገት ሳያስበው እለየሀለው ማለትሽ ትክክል አይደለም ተረጋጊ አሁንም መገረዝ ይችላል ከሱጋ ሆነሽ የእውነት ፍቅር ነው የሚሰጥሽ ያስታውቃል እኛ ችግራችን ከሚያፈቅረን ይልቅ የምናፈቅረውን ነው እንደዚህ ማድረግ ዬለብንም በትክክል መኖር ያለብን አፍቅረነው አምነነው ልባችንን ከሚሰባብረው ወንድ ሳይሆን የሚወደንን ነው ለሂወታችን መምረጥ ያለብን ትዳርሽን ላይ እርጊ የዛሬ ሰው ጥሩ መካሪ መስሎ ይቀርብሻል ነገ ቆሞ ቀር ብለው ሲማግጡብሽ ታያለሽ ወደ እራስሽ ተመለሺና ማስተካከል ያለብሽን ነገር አስቢ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ አይዞአችሁ ጀግናችን በርታልን አድናቂክ ነኝ❤
የኔ ወንድም አትጨነቅ ትድናለህ ይቻላል ዎናው አመን የምትድንበት አገናኝሀለው ግን ህክምና ምንም መፍቴ የለውም እንዳንተ አይነት ችግር ያለበት 3 አግብቶ ፈቶ ዛሬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ነገር ተፈቶ አባት የሆነ አለ pls tsafelgn
ወንድሜ አሳዘንከኝ የፍቅር አምላክ ይርዳህ ባለቤትህ በጣም ጨዋና አስተዋይ ነች ህክምና እምትለውን ተወውና ወደ ጠበል ሂድ ትድናለክ ሚስቱም ተጠመቂ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው በተለይ ደግሞ ወደ ጠንቋይና ደብተራ ቤት ሂደህ ከሆነ ተጠቂ ነህ በመንፈሱ ስለዚህ ወደ መንፈሳዊ ቦታ ሂድ ወንድሜ ትድናለክ
በትክክል ፀበል ነው መሄድ ያለበት ይህኮ መንፈሱ ነው ልጅ እንደሚፈለጉ አውቆ ነው የመንፈሱ ሴራ ነው ይህ እማ ፀበል ተጥምቅ ወንድማችን
You're the best.
በጣም የሚገርም ታሪክ 😔😔
Ye egziabher kal min yilal hizbe ewket kematatu yetenesa tefa yilal
Fetry yerdak yeftalik wendemachen yoni yene jegnaa ❤siwedik ekoo
አይዞህ ወንድሜ ውሰጥህን የምታውቀዉ አንተና አንተ ብቻ ነህ በሸታውን የደበቀ መድሃኔት አያገኝም ሰለዚህ አይዞህ
Ooohhhhh congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉100shi gebakiko🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይነ ጥላ ይሆናል ፀበል ተጠመቅ
ወዴ ሰለም ነዉ አን ግን እንዘ ንኝ አይነጥላ ማለት ነዉ 😢😢
አማርኛ ብዝ አይደለም የትግራይ ልጅ ነኝ
@@dhhduruhduduf9202አወ አይነጥላ ከባድ ነዉ😢😢
😥😥😥
አፍ አን ጋል 15ሰብአይ አኢትይ ድሕረ 2ወርሓ ተፍለላና አና8ዓምት ገብረ ደሓረአ ሰብአይ አይአትከይ ወዴ ሕዳር ደይትብረ ብላወና ቤተሰብ ግን አን ወላ ሓድ ሰብ አይፍቅርይ እግዚአብሔር ብሰላም ናብ ዓደይ ከምላሰ ብቻ
በጣም ያሳዝና ን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው
ፈጣሪ ይርዳው❤ የፍቅር አምላክ ይርዳው ነገሩ ብከብድም በጣም ነው የሰዘነኝ አይዞህ
ያረቢ የኡት ኢደዚ አይነት ኬዚ ያለበቸው ልጆች በጠም ነው ምየሰዚኑኝ አለህ የስተከክልላቹ
እርዳዉ ወንድሜ መፍትሄ አግኝለት
ወንድሜ ለመፍትሄዉ ተዘጋጅ እሷ ብትሄድ ሌላ አለች ችግርህን ፍታዉ
አላህ ያሽረው ያረብ ሁሉን ነገር ማድረግየቸለው እሡነው👌
የኔ ውንድም ኡፍፍ ሲያስዝን ከመዳህኔትህ ፈጣሪ ያጋጥምህ😢😢😢😢😢😢
መጀመርያ ፀበል ዉሰዱት ከዛ ህክምና ነዉ መፍትሄዉ 😢😢😢ወይኔ ሲገረዝ የእቃዉ ጫፍ ቆርጠዉበት እኮ ነዉ ምንም ኣይነት ስሚት የማይሰማዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
ጋዜጠኛው ትክክል ነህ እነሱም ያሳዝናሉ።
የድግምት ነዉ የመተት ነዉ ነስሐ ገብተክ ፀበል ሂድ የመምኽር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጥ ወይም ደዉልለት ጋዜጠኛዉም የመምኽር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አገናኜዉ እባክኽን በእመብርሃን አገናኜዉ
የአትብ ሀገር እህቶቼ እውዳቸዋለው በርቱልኝ ላይክ በሉኝ እስኪ ልወቃችሁ😢😢😢
መገረዝ ይችላል ችግር የለውም እህቴ ፀበል ይፀመቅ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ነው ከባድ ነው
እፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም😭እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ
እደው እንድህ አይነት ኬዝ ያለባቸው ሠወች ወደትዳር መግባት የለባቸውም የሠው ህይወት ማበላሸት ነው አንችን ማጣት ምናምን ይላልደ ሠራተኛ ቀጥረው አርፎ መኖር አለባቸው ማንኛው ተጋቢ ከመጋባቱ በፊት ነገሮቹን ቸክ ቢያረግ ጥሩ ነው ከዚህ ታሪክ ሌላ ሁለት ሠወችን አውቃለሁ ነውር ነው
እባክሽ ታገሺና ፀበል ውሰጂው
Aizoh abatie mengher🎉neberebh ❤🙏
አይዞህ ወንድማችንይስተካከላል በእሁን ስእት ጥንቃቄ ይደረግ የምትሄዱበት ዶክተር ትክክል እነ ናቸው ድሮ ያልሰማናቸው አሁን ወቅት እየሰማን በፍቅር ምክንያት እየገቡ ብዙ ተንኮል የሚሰሩ በብቱ ነገር አማራው ወጣት አይታየ ነውሀብታቸውን ስራቸው ዘር እንዳይተኩ የሚያደርጉ ሴቶች ተደራጅተዋል ወንድም እያበላሹ ንብረት መዝረፍ።ማሳመም አለም ጥንቃቄ ይደረግ
ፀበል ይህድ አይ ጥላ መንፋስ ሊሆን ይችላል ፀበል ይሄድ
መገረዝ ይችላል ሀኪም ቤት
እስከ ፀበል ህጅ መንድም አለም እግዚኣብሔር የሚሳነው ነገር የለም ና እሷንም አትግዳት
ሀፍ አሰለቀሰከይ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢አምላክ መፍቴ በኢወትክ ገቡቶ ትዳርክን ከመበተን ይጠቡቅ እመቡራን መፍቴ ትሰጥ
እኛ አካባቤ ሢያገብ ነው የሚገረዙት አሁንም መገረዝ ይችላል
Ayezoh.tsebalem.ekemenawnem.hed.❤❤❤
ምርጥ ወንድማችን በሰላም መጣክ
ይሄንን ካወክ ለምን አገባህ አንድ ቀን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም በልጅቷ ህይወት ነው የቅለድከው
በትክክል
ልጅ እራስ ወዳድ ነው
ትክክል ልጁ እራስ ወዳድ ነው
እራስ ወዳድ ነህ ብዙ ነገር ተመካክራችሁ ማረግ ትችላለሁ
I am so sorry for both but he should see a Dr
ያለመገረዝ ችግር የለውም ፈረንጆች እኮ አይገረዙም ሌላ ችግር ይኖረው ይሆናል እንጂ አለመገረዝ የሚያመጣው ችግር የለውም።
ችግሩ እሳ ቢሆን የጋብቻው እለት ነበር ጥላት የሚሆደው አሁንም አንተ ለራስህ ህይወት ብቻ ነው የምታስበው እሳስ እስከመቼ ነው የምትጠብቀው
ኣይነጥላ ነው የምር ይገጥማል ኣይዛቸሁ😢ወደ ፀበል ውሰጂ እህቴ 😢
በጣም ያማል እባካችሁ. እርዱት አላህይርዳዉ. ያረብ😢
ምናልባትቱ ያሰበው ስገረዝ ችግር አድርስውብኝ ነው ብሎ አምኖ ይሆናል እግዚአብሄር መፍሄ አለው ግምትም ይሆናል ፅበል ይሂድ ጋዜጠኛው ንደሞ ለውንድ ልጅ ከባድ ነው ያለልጅ መኖር እያልክ ነው ልጅ እኮ ፈጣሪ ካልፈቀደ ጤነኛውም ሰው ልጅ አያገኝም ከቻክ ልጅታን አሳምናችሁ ትንሽ ትጠብቀው ፀበል ውሰዱት
እና ምን ችግር አለው እኔ ያልተገረዘ ባል አግብቼ ወልጃለሁ ግን አስገረዝኩት ምንም ችግር የለውም ለዛውም ወንድ ልጅ ነው የወለድኩት ከኔና ከሱ በስተቀር ማንም ሳይሰማ ሁሉንም እኛ በድብቅ ጨረስን አሁን ግን የአራት ልጆች እናት ነኝ የኔናት ለምን በግልፅ አታወሬም
ሴት ሆነሽ ለዚያውም ወንድ ልጅ ወለድኩ ትያለሽ ሴት ብትወልጅስ ምንድነው ልዩነቱ የሴትን ጾታ ዝቅ የምታረጊ ጀዝባ
Uuuuufffffiiiii waaqayyoo qaama haaraa siif haa laatu maqaa yesuusitin!!!!!!!!!!!!! Be geta be Eyesus simi ✋✋📖📖📖🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔
ባየሱስም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ በጣም. ያሳዝናሉ. እግዛብሄር. ይርዳችሁ
ተረጋጊ ወዶ ያመጣው አይዴለም ፍቅር እውር ነው አንቺን ላማጣት ነው ከባድ ነው ግን ለእግዚአብሔር ቀላል ነው አይዞሽ አረጋጊው እግዚአብሔር ካልፈቀደ እኮ ልጅ አይመጣም ታገሺ እባክሽ ጸልይ
እንዴ !ያለመገረዝ ሊሆንማ አይችልም !
እንደሱማ ከሆነ አውሮፓውያን ታዲያ ለምን ይወልዳሉ?
መጀመሪያ በደብ ስሚዉ አልተገረዝኩም አላለም ስሚና መፍትሄ ከሰማሽ ሹክ በይዉ
በጣም ያሳዝናል ፀበል ይህድ የሰይጣን ስራ ነው ይድናል መድሀኔያለም ይረዳክ❤❤😢😢😢
አላህ ያሺርህ ወድሜ
ውይ በጣም ያሳዝናል ልጁ አፍሮ ነው ይሄ ቤተሰቡ ናቸው የጎዱት ግን መገረዝ ይችላል በምስጥር አኪም ቤት ጠርተው ምንም ሰው ሳይሰማ ይ ግርዛል ግን ላኪም ማማከር ነበር በሚድያ ከማውራት እኔ የማውቀው ሚስጥር ነበር ሳይገርዝ አድጎ በሚስጥር ታላቅ እህቱ አስገረዘችው 25 አመቱ ቀላል ነበር
በጣም ከባድ ነው ጌታ ይርዳቹሁ😢😢😢😢😢😢
እናትዬ አትፍቸው ይድናል በእመብርሃን
ወድሜ በተቻለክ እገዘው❤❤❤ ፈጣሪም ይገዛችሁ❤❤
Allah mefete yefelegeleke
Woowwuuu Cgr Bro 100k sila gebak
Ena bezemenawi eko mewled ychalal ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እይዞህ ወነድሜ አደራ የሚለህ ወደ ባህርደር ጠበል ህድ ደገዳሙ ከሄድከ እነኳነ የአነተ ቀላሌል የሞተ ሰው የሚያነሳ ሰዉ ናቸው ይትብገብተህ የባዬሀንስ ተ/ማርያም ግባናሰልኳቸው አለ በእም ታናግኛቸዋለህ ችግሩ ይፈታለ
ችግሩን ተፈትቶ መጨረሻውን ታሳውቃናለህ ብለን እናምናለን ለልጁም በበለጠ ፀበል ቢጠመቅ የበለጠ ነው ህክምናው እንዳለ ሆኖ
ቀላል እኮነው ባለመገረዙ ሲክስ ማድረግ አይችልም ማለት አይደለም ስንፈተወሲብ ከሌለበት በቀር ።ሽንፈተወሲብም ይሁን አለመገረዝ ።የህክምና መፍትሔ አለው ።እንደ ሕክምና ባለሞያ ነቴ ።በስራ ልምዴ ብዙ ሰዎች በዚህ እድሜ ።ግርዛት ተሰርቶላቸው አግብተው ወልደዋል።ሳይገረዙም ያገቡ የወለዱ ሰዎችን አውቃለው በውጪውም አለም አሉ ሳይገረዙ የሚወልዱ የሚገቡ አሉ።❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይዲረሥለት
ኣንተ በጣም እራስ ወዳደ ነህ ምክንያቱ እንተስ ችግር ደርሶብህ እሶን ግን እየበደልካት ነው ውንደሜ ምክንያቱም ሴት እኮ ናት ቢያንስ እውነቱን ልትነግራት ይገባል ግን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ኣይቶ ኣንተን ይፈውሳት
መመካከር ነበረባቹ ከቤት መውጣት ያለበት እና የሌለበት ጉዳይ ካልሰማ ቤተሰብ ማማከር አባቶችን መንገር ካልሆነ መፋታት ከዚ በዋላ መተማመናቹ በጣም ከባድ ነገር ላይ ይወድቃል በጣም አንተም ያለህበትን ጉዳዳ ማስረዳት እና መረዳዳት ትችሉ ነበር ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል