ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
Abrshi baxam new miwadshi hulatchunim balye gashe Allah yetbiqachi ol pamil
Abersh mirx ❤❤❤❤❤
እናት መንታ መንታ ትውለድ አሜን ብቻ በለኝ..
አሜን አሜን
አሜን ❤
Amen Amen Amen
አሜን ፫🎉
አልገባኝም እናት መንታ መንታ ወልዳ ከዛስ
ሌቦችን እናጋልጣለን ጀግኖችን እናበረታታለን፡ዮኒያችን በርታልን❤❤❤❤
ማነው የእነ አቡሽን ጉዳይ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ላይክ አድርጉኝወንድማችን አንተን ያለማድነቅ አይቻልም
አላየዋቸውም😢
Yehe yesew perogram eyekoreg leba new
ተስፋ አድርጋለው አቡሽ ከእናቱ በጸበል ድኖ እንዳምታመጣልን ዮኒ
ዘለዓለም እኔ ስለ አንተ ነገሮችን ሰርስሮ ማውጣትና መፍትሔ አፈላለግ በጣም ይገርመኛል። ጉብዝናህንም በጣም አደንቅልሃለሁ። ፈጣሪ ይርዳህ።
❤❤ይህ ጋዜጠኛ ኣለማድነቅ ኣይቻልም እዉነት በጣም ጎበዝ ኣቀራረቡ ለተመልካች ያለዉ ክብር ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ኣባቴ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ ዮኒዬ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ስራህ አስገራሚ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ይሄን መልካምነትህን አላህ ይክፈልህ መልካምነት ለራስ ነዉ❤❤❤
ተባረክ ዮኒዬ እንደው እናትና ልጅ ተዋውቀው ይሆን 😢
የኔ ጅግና ጋዜጤና እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ አቡሽና እናቱስ ተዋወቁ በርታ በምታረገው መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም በርታ!!!
ጀግናዉ አላህ ያግዝህ ፣ይጠብቅህ ወንድማችን ከአላህ በታች የስነቱን እምባ እያበስክ ነዉ አንተ እና መሰሎችህን
እንኳን ደና መጣ ጀግናችን በርታልን ❤❤❤
ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ገበዝ ነህ ካሜራ ማኑ ሁሉንም መቅረፁ አሪፍ ነው አጥፋው እያልከው እስከመጨረሻው እየቀረፀ ነበር ስራውን ነው የሰራው ጎበዝ
የኔ ጀግና ለተመልካች ያለው ክብረ የሚገረም ነው ዮኒአችን❤❤❤
ዩኒየ ትለያለህ የልጅ ኣዋቂ በርታልን ወንድማችን❤
አንተልጅአይዞሕ የምታረገውን ነግርጥንቃቄ አድርግ የሚነገርነገርና የማይነገረውን ቦታለይተሕ ተናገርችግርውስጥ እንዳትገባ አይዞሕ አሁንም በርታ መጠንቀቅ ጥሩነው
አህለን ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ የምንሰማው የምናየው ሁላ ደስስ አይልም ያአላህ 😢😢😢😢😢
መልካም ሴት ናት ለባሉዋ ክብር ያላት ምን ዋጋ አለው እሱ አረመኔ ሚስቱን እናቴ እያለ ነው ያስተዋወቃት ፈጣሪ የስራውን ይስጠው በሚያምኑት ሰው መከዳት ያማል ጋዜጠኛችን በርታልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤❤
አረ በስላሴዎች ስም ምን አይነት አረመኔ ሰውዬ ነው እንዴት በዚህ ልክ ይጨከናል ? አንተ ልጅ ግን ስለአንተ መግለጽ ያቅተኛል ብርታቱን ይስጥህ መደሀኒአለም በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤናህን አብዝቶ እንዲሰጥህ እመኛለሁ ተባረክ
አላህ ይጠብቅህ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤
ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
ጀግናው፡ወንድማችን፡አንተን፡የወለደች፡በድባብ፡ትሂድ። የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።በርታ።
እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏❤️❤️🇪🇷
እውነትን ለማውጣት ቀን ከሌት የምትዳክሩ ልጆች እውነት ይውጣላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
እኔ በመጀመሪያ ንገራቸው ነበር ማርያምን ምከንያቱም ለሀብት ብሎ የአብሼ አባት ይገደዳለወ እናት ልጅ ከቤት ያባረረወ ስለዚህ እውነት ይዘገያል እንጂ አንደ ቀን እውነት መወጣት አቀራም እግዚአብሔር ለአንተ ምጎሰ ይሆን በርታ ዮኒ
God bless you brother 🙏 you're very strong bravo God bless you 🙏 again bro
የኛ አንበሳ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ ስለ እውንቱ እናንተን ያስነሳ ጌታ ስሙ ይባርክህ 😊😊❤❤ ለሀገር ለእውንተ የተነሳ ስው አለ🇪🇹 💪💪💪😍😍
የእዉነት ላተ ቃል የለኝም መልካሙን ሁሉ ላተ❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀገና በርታ ፍጣሪ ይጠብቅህ ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጣችሁ
Inshaallah Allah yargelet
ወይ መዳኒአለም ቸርነትህን ሳስ ይገርመኛል ትግስትህ ሰዉ አዉሬ ሆኖአል መጀመሪያም ትዳር እዳለዉ ግልፅ ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን ቀጣይ አሳየን እዉነት ብትዘገይም አትሞትም❤❤❤
ዮኒ በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ የአዲስ አበባ ፖሊሶች ይህን ሾው የሚያዩ ከሆነ እባካችሁ እባካችሁ ወንጀለኞችን ተከታትላችሁ ለሕግ አቅርቡልን እንደ ዮኒ አይነት ለህብረተሰቡ ተቆርቁረው ወንጀለኞቹን የሚያጋልጡትን ተባበሯቸው፣ አግዟቸው
አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ትንሽ ማስተካከያ ቪዲዮ ስትሰራ ከባለፈው ወይም በቁጥር ብታስቀምጠው አዲስ ሰው ሲመለከት ግራ አይገባም ለማንኛወ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ
አዎ part 1 part 2 እያልክ አስቀምጥልን
ተመስገን ስላሳወከን ስለነ አቡሽ ቤተሰብ።
I happy seeing again & God bless you my brother !!!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ነገ ልጄ ምን ይሆናል አይልም እንዴት በዚህ ልክ ይጨክናል አረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ጀግናው አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በረታ
እንኳን በሰላም መጠህ ገዜጠኛው🎉🎉🎉
❤❤❤❤ዮኒዬ የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ የኔ ውድ❤❤❤በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
ዮኒዬ ጀግናው ተባረክ የነዚህ ምስክን እናት እና ልጅ የደረስካላቸው ተመስገን እና ራስህ ጠብቅ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤😭😭😭😭
እንኳን ደሕና መጣሕ ጀግናችን
ጀግና ወንድማችን ጀግና ንሥር ሚድያና ዱከ ሾኦ አንታ በጣም ጀግና ነቹ ከፖልሥ በላይ ነቹ
አረ በጣም ይገርማል ዩኒ አተ በርታ በደብ አጭበርባሪን አጋልጥ የኛ ጀግና
እውነት. ትወደብቃ አትቀርም የስው ሕይወት የሚበላሽ ስውች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቸው አንተ የተባረከ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን በርታ
ወንድሜ ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትሰራው ስራ ከገንዘብ አልፎ ህይወት እያዳንክ ስለሆነ ቀጥልበት በርታ::
አሁንስ መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ የሚታየዉ የሚሰመዉ ሁሉ ያስጠላል ጋዜጠኛዉ ብርታ ጥሩ ስራ ነዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን
እግዚአብሄር ይመስገን ሳይገላቸው መድረሳችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዘመናችን መልካም ወጣት ጀግና❤❤❤❤
Thank you, we have been waiting for this 👍
በጣም ያሳዝናል አትገንጀግናንህ በረታ🙏🙏🙏🙏🙏
ዮናዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤
ተባረከተባረከ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብብብብሂዳም ይሥጥህህ
ዮኒ.እናመሰግናለን.
ውይጋዜጠኛው እንዴት እንደምወድክ የኔ ሸጋ ፈጣሪይጠብቅህ
Please my brother i need your help 🙏
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታ
በርታ፣እውነቱን፣ፈልፍል።
ወድእናት፣ትዉለድ ፣አተየወለደችእናትመሀፀንይባረክ
አንዳንድ ጀግኖች እንዳንተ ያሉም አሉ እና በርቱ
❤❤❤❤❤❤ጀግነነህ በርታ ❤❤❤❤ምስቱ በጠም ምስክነት
ባርች ወድሜ እራስህን ጠብቅ
የእኔ ልዩ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ ከፊት ከኃላክ ይህ አጨበርባሬ መገደል ነበር እረጎም ይሆነ ስውየ
You're the best .Tack care yourself.
ይገርማል😢😢
የምሪነው እሰከጥግ ድረሰ ሄድ ጀግናነህህህ በርታታታታ❤❤❤❤❤❤❤
የኔጌታ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
አተጀግናነህ በርታ ወድሜሜሜ የምር ጎበዝ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ግን እናንተ እውነት ከማን ጋር ነው የሚኖረው መቼ ነው ለነፍሳችንም ለህሊናችንም የምንገዛው የሰው ልብ ውስጥ ያለው ክፋት ተንኮል ብቻ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን
አቦ በናትህን ብቃትህ ይምጣብኝ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤
ጋዜጠኛው በጣም እምትመሠገንነሕ አዛኝነሕ ወድማችን አላሕ ይጠበቅሕ
You are fantastic journalist.we love you. God bless you always.
ጀግና እኳን ደህና መጣህ
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
It’s the time to confess our sine from the beginning up to now. We all are sinners, except repentance nothing brings reconciliation for the next generations, father almighty good God’s help, help,etc from heaven AMEN 🙏
እግዚብሕር ካንተጋር ይሁን
በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነክ❤ በርታ ወንድሜ❤❤❤
የኔ አበሳ የኔ ውድም❤❤❤❤ እናትህ ትውለድ መታ መታውን የኔ ውድ ውድም በርታልን
የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃልን❤❤❤😢😢😢
Your amazing brother ❤️ 💙
ጀግናዉ ወንድማችን በርታ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንበሳ 100 አመት ኑር
አይ የሴት /የሰው ፈተነ ሰው ጨው አደለም አይቀመስ እህቴ ፈጣሪ ፅነቱን ያድልሽ 😢 በርታ የኔ ልጅ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ❤በርቱ በርቱ።
የኔጀግናአላህይጠብቅህ
ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዮኒዬ ጀግናነህ እራሰህን እየጠበክ ስራህ ደስይላል በርታ
ዮኒ የምር በጉጉት አስጠብቀው ነበር አቡሽ እና እናቱን ከቻልክ አሳየን ወንድሜ 🙏🙏💗💗💗
አላህ ይጠብቅህ ራስክን ጠብቅ
ስጀመሪ የሴትየዋ ባለቤት ታግቶ ይሆናል ወይንም እደልጁ አድርጎት ይሆናል ጀግናቺን በርታ ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤
ወንድመችን❤❤❤
ጀግናዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢❤❤❤❤❤
ተባረክ❤
ብቻ እናቱን እንከባከባለሁ ያለችው ያችኛዋ ሚስቱ እንዳይሆን መጨረሻውን መስማት ቸኩያለሁ😮
እኔ እራሱ እደዛ መሰለኝ
ዋዉዉዉ አተጀግና ነህ በርታ።
😂 ምን አይነት አረመኔነው አላለችም የእውነት ታሪክን በጆሮዋ ስትሰማ ለካ እውነትናት ታሪክ ወይንም ተረት ብለን እንደማላገጥም ምሳሌ ምናደርጋት ❤
ቃላት አይገልፅህም ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጉጉትነበርየጠበቅኩት
አበሳ ጀግና ነህ ከለደን u k
አላህዬ አምስትም ብትሆን😢😢😢😢የሰው ገንዘብ እዳትደበለቂብኝ😢😢😢😢የሰው ነገር ያው የሰው ነው ወይኔውርደት😢😢😢😢
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
Abrshi baxam new miwadshi hulatchunim balye gashe Allah yetbiqachi ol pamil
Abersh mirx ❤❤❤❤❤
እናት መንታ መንታ ትውለድ አሜን ብቻ በለኝ..
አሜን አሜን
አሜን ❤
Amen Amen Amen
አሜን ፫🎉
አልገባኝም እናት መንታ መንታ ወልዳ ከዛስ
ሌቦችን እናጋልጣለን ጀግኖችን እናበረታታለን፡ዮኒያችን በርታልን❤❤❤❤
ማነው የእነ አቡሽን ጉዳይ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ላይክ አድርጉኝ
ወንድማችን አንተን ያለማድነቅ አይቻልም
አላየዋቸውም😢
Yehe yesew perogram eyekoreg leba new
ተስፋ አድርጋለው አቡሽ ከእናቱ በጸበል ድኖ እንዳምታመጣልን ዮኒ
ዘለዓለም እኔ ስለ አንተ ነገሮችን ሰርስሮ ማውጣትና መፍትሔ አፈላለግ በጣም ይገርመኛል። ጉብዝናህንም በጣም አደንቅልሃለሁ። ፈጣሪ ይርዳህ።
❤❤ይህ ጋዜጠኛ ኣለማድነቅ ኣይቻልም እዉነት በጣም ጎበዝ ኣቀራረቡ ለተመልካች ያለዉ ክብር ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ኣባቴ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ ዮኒዬ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ስራህ አስገራሚ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ይሄን መልካምነትህን አላህ ይክፈልህ መልካምነት ለራስ ነዉ❤❤❤
ተባረክ ዮኒዬ እንደው እናትና ልጅ ተዋውቀው ይሆን 😢
የኔ ጅግና ጋዜጤና እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ አቡሽና እናቱስ ተዋወቁ በርታ በምታረገው መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም በርታ!!!
ጀግናዉ አላህ ያግዝህ ፣ይጠብቅህ ወንድማችን ከአላህ በታች የስነቱን እምባ እያበስክ ነዉ አንተ እና መሰሎችህን
እንኳን ደና መጣ ጀግናችን በርታልን ❤❤❤
ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ገበዝ ነህ ካሜራ ማኑ ሁሉንም መቅረፁ አሪፍ ነው አጥፋው እያልከው እስከመጨረሻው እየቀረፀ ነበር ስራውን ነው የሰራው ጎበዝ
የኔ ጀግና ለተመልካች ያለው ክብረ የሚገረም ነው ዮኒአችን❤❤❤
ዩኒየ ትለያለህ የልጅ ኣዋቂ በርታልን ወንድማችን❤
አንተልጅአይዞሕ የምታረገውን ነግርጥንቃቄ አድርግ የሚነገርነገርና የማይነገረውን ቦታለይተሕ ተናገርችግርውስጥ እንዳትገባ አይዞሕ አሁንም በርታ መጠንቀቅ ጥሩነው
አህለን ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ የምንሰማው የምናየው ሁላ ደስስ አይልም ያአላህ 😢😢😢😢😢
መልካም ሴት ናት ለባሉዋ ክብር ያላት ምን ዋጋ አለው እሱ አረመኔ ሚስቱን እናቴ እያለ ነው ያስተዋወቃት ፈጣሪ የስራውን ይስጠው በሚያምኑት ሰው መከዳት ያማል ጋዜጠኛችን በርታልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤❤
አረ በስላሴዎች ስም ምን አይነት አረመኔ ሰውዬ ነው እንዴት በዚህ ልክ ይጨከናል ? አንተ ልጅ ግን ስለአንተ መግለጽ ያቅተኛል ብርታቱን ይስጥህ መደሀኒአለም በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤናህን አብዝቶ እንዲሰጥህ እመኛለሁ ተባረክ
አላህ ይጠብቅህ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤
ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
ጀግናው፡ወንድማችን፡አንተን፡የወለደች፡በድባብ፡ትሂድ። የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።በርታ።
እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏❤️❤️🇪🇷
እውነትን ለማውጣት ቀን ከሌት የምትዳክሩ ልጆች እውነት ይውጣላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
እኔ በመጀመሪያ ንገራቸው ነበር ማርያምን ምከንያቱም ለሀብት ብሎ የአብሼ አባት ይገደዳለወ እናት ልጅ ከቤት ያባረረወ ስለዚህ እውነት ይዘገያል እንጂ አንደ ቀን እውነት መወጣት አቀራም እግዚአብሔር ለአንተ ምጎሰ ይሆን በርታ ዮኒ
God bless you brother 🙏 you're very strong bravo
God bless you 🙏 again bro
የኛ አንበሳ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ ስለ እውንቱ እናንተን ያስነሳ ጌታ ስሙ ይባርክህ 😊😊❤❤ ለሀገር ለእውንተ የተነሳ ስው አለ🇪🇹 💪💪💪😍😍
የእዉነት ላተ ቃል የለኝም
መልካሙን ሁሉ ላተ❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀገና በርታ ፍጣሪ ይጠብቅህ ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጣችሁ
Inshaallah Allah yargelet
ወይ መዳኒአለም ቸርነትህን ሳስ ይገርመኛል ትግስትህ ሰዉ አዉሬ ሆኖአል መጀመሪያም ትዳር እዳለዉ ግልፅ ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን ቀጣይ አሳየን እዉነት ብትዘገይም አትሞትም❤❤❤
ዮኒ በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ የአዲስ አበባ ፖሊሶች ይህን ሾው የሚያዩ ከሆነ እባካችሁ እባካችሁ ወንጀለኞችን ተከታትላችሁ ለሕግ አቅርቡልን እንደ ዮኒ አይነት ለህብረተሰቡ ተቆርቁረው ወንጀለኞቹን የሚያጋልጡትን ተባበሯቸው፣ አግዟቸው
አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ትንሽ ማስተካከያ ቪዲዮ ስትሰራ ከባለፈው ወይም በቁጥር ብታስቀምጠው አዲስ ሰው ሲመለከት ግራ አይገባም ለማንኛወ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ
አዎ part 1 part 2 እያልክ አስቀምጥልን
ተመስገን ስላሳወከን ስለነ አቡሽ ቤተሰብ።
I happy seeing again & God bless you my brother !!!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ነገ ልጄ ምን ይሆናል አይልም እንዴት በዚህ ልክ ይጨክናል አረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ጀግናው አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በረታ
እንኳን በሰላም መጠህ ገዜጠኛው🎉🎉🎉
❤❤❤❤ዮኒዬ የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ የኔ ውድ❤❤❤በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
ዮኒዬ ጀግናው ተባረክ የነዚህ ምስክን እናት እና ልጅ የደረስካላቸው ተመስገን እና ራስህ ጠብቅ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤😭😭😭😭
እንኳን ደሕና መጣሕ ጀግናችን
ጀግና ወንድማችን ጀግና ንሥር ሚድያና ዱከ ሾኦ አንታ በጣም ጀግና ነቹ ከፖልሥ በላይ ነቹ
አረ በጣም ይገርማል ዩኒ አተ በርታ በደብ አጭበርባሪን አጋልጥ የኛ ጀግና
እውነት. ትወደብቃ አትቀርም የስው ሕይወት የሚበላሽ ስውች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቸው አንተ የተባረከ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን በርታ
ወንድሜ ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትሰራው ስራ ከገንዘብ አልፎ ህይወት እያዳንክ ስለሆነ ቀጥልበት በርታ::
አሁንስ መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ የሚታየዉ የሚሰመዉ ሁሉ ያስጠላል ጋዜጠኛዉ ብርታ ጥሩ ስራ ነዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን
እግዚአብሄር ይመስገን ሳይገላቸው መድረሳችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዘመናችን መልካም ወጣት ጀግና❤❤❤❤
Thank you, we have been waiting for this 👍
በጣም ያሳዝናል አትገንጀግናንህ በረታ🙏🙏🙏🙏🙏
ዮናዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤
ተባረከተባረከ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብብብብሂዳም ይሥጥህህ
ዮኒ.እናመሰግናለን.
ውይጋዜጠኛው እንዴት እንደምወድክ የኔ ሸጋ ፈጣሪይጠብቅህ
Please my brother i need your help 🙏
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታ
በርታ፣እውነቱን፣ፈልፍል።
ወድእናት፣ትዉለድ ፣አተየወለደችእናትመሀፀንይባረክ
አንዳንድ ጀግኖች እንዳንተ ያሉም አሉ እና በርቱ
❤❤❤❤❤❤ጀግነነህ በርታ ❤❤❤❤ምስቱ በጠም ምስክነት
ባርች ወድሜ እራስህን ጠብቅ
የእኔ ልዩ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ ከፊት ከኃላክ ይህ አጨበርባሬ መገደል ነበር እረጎም ይሆነ ስውየ
You're the best .
Tack care yourself.
ይገርማል😢😢
የምሪነው እሰከጥግ ድረሰ ሄድ ጀግናነህህህ በርታታታታ❤❤❤❤❤❤❤
የኔጌታ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
አተጀግናነህ በርታ ወድሜሜሜ የምር ጎበዝ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ግን እናንተ እውነት ከማን ጋር ነው የሚኖረው መቼ ነው ለነፍሳችንም ለህሊናችንም የምንገዛው የሰው ልብ ውስጥ ያለው ክፋት ተንኮል ብቻ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን
አቦ በናትህን ብቃትህ ይምጣብኝ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤
ጋዜጠኛው በጣም እምትመሠገንነሕ አዛኝነሕ ወድማችን አላሕ ይጠበቅሕ
You are fantastic journalist.we love you. God bless you always.
ጀግና እኳን ደህና መጣህ
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
It’s the time to confess our sine from the beginning up to now. We all are sinners, except repentance nothing brings reconciliation for the next generations, father almighty good God’s help, help,etc from heaven AMEN 🙏
እግዚብሕር ካንተጋር ይሁን
በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነክ❤ በርታ ወንድሜ❤❤❤
የኔ አበሳ የኔ ውድም❤❤❤❤ እናትህ ትውለድ መታ መታውን የኔ ውድ ውድም በርታልን
የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃልን
❤❤❤😢😢😢