በ WHATSAPP ስልክ ሰለ ሚደውለዉ ሰይጣን በ ኡስታዝ አቡ ሀይደር(መታየት ያለበት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @ሠአዳየኮሜቴውወዳጀኮሜቴው
    @ሠአዳየኮሜቴውወዳጀኮሜቴው 8 ปีที่แล้ว +26

    እኔስ ምንም አልፈራሁም ምክኒያቱም የሚገድለው አንድ አላህ ብቻ ስለሆን ደግሞ ክሪስታኖች ናቸው ያስተላለፍቱ
    ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ

    • @Badria-z6s
      @Badria-z6s 3 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @zainabibrahim2869
    @zainabibrahim2869 8 ปีที่แล้ว +12

    ሱባሀን አላህ ኡስታዜ አላህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @hawaebrahime3978
    @hawaebrahime3978 7 ปีที่แล้ว +14

    ጀዛኩም አላህ ኸይር እናንተ የምትሳደቡት በጣም ትገርማላችሁ ስለተነክልችሁ ነው አይደል አላህ ሕድያ ይስጣችሁ ያርብ

    • @fhfutftu6415
      @fhfutftu6415 6 ปีที่แล้ว

      ሀዊ የኡስታዞች አድናቂ ነኝ
      እኔም እንደዛው

  • @hayatligdrHayatLigde
    @hayatligdrHayatLigde 2 หลายเดือนก่อน

    waalaykum selam werametulahi weberekatu jazakallah

  • @fathmafathmaahmed5023
    @fathmafathmaahmed5023 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህኃይረንኡስታዝ

  • @jamal4887
    @jamal4887 8 ปีที่แล้ว +6

    ውስታዝዬ አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ አላህ ይጠብቅክ የኛ የሙስሊም ጠላቶቸ አላህ ያንሳልን

    • @አላህወኪል-ፐ7ቀ
      @አላህወኪል-ፐ7ቀ 8 ปีที่แล้ว

      ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @1341-s7u
      @1341-s7u 8 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ።

    • @zainb-pn5bh
      @zainb-pn5bh 8 ปีที่แล้ว +1

      አሜነ ያርብ

  • @rahemaath4828
    @rahemaath4828 8 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ ውስታዝ ሁሉም ለኽይር ነው አብሽር

  • @zuzerashdizuze4249
    @zuzerashdizuze4249 8 ปีที่แล้ว +4

    jezak allah heyer ustazzz አላህ ይጠብቅህ ከውቀት እውቀት ይጨምርልክ አላህ ይጠብቅክ

    • @seadagebeyaw6859
      @seadagebeyaw6859 6 ปีที่แล้ว

      Jezakum Allah keyir Ustaz

    • @nileriver4983
      @nileriver4983 6 ปีที่แล้ว

      ባሢጣን አንሚንም ባአለህ እንጂ

  • @hawaaawal2645
    @hawaaawal2645 8 ปีที่แล้ว

    Jezak allah kenren ustozi allah ytebqh

  • @privateaccount3195
    @privateaccount3195 4 ปีที่แล้ว

    Jezake Allah kheyran

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf 8 ปีที่แล้ว +38

    እስላም ሠላም ነው ሠላም እስላም ሠላም ነው ሠላም እስላም ሠላም የሚለውን ነሽዳ ጋብዣችዃለሁ ሙስሊም ለሆናችሁ ወድም እህቶቸ በሙሉ።

  • @saadaomar2121
    @saadaomar2121 8 ปีที่แล้ว +8

    እኔምንም አልፈራሁም ምክኒያቱምበአላህ ስለማምን ሱበሀኑ ተአላ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 8 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @ነኢማአሊነኢማአሊ
    @ነኢማአሊነኢማአሊ 8 ปีที่แล้ว

    jezakumulah heyren austaz alah ytebkh

  • @ferinafer5109
    @ferinafer5109 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ አላህ ያቆይልን

  • @rahmaoumer560
    @rahmaoumer560 8 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀን አላህ
    በጣም ይገርማል

  • @ሰአዳ.ሙስጠፋሀስቢአላህ.ወ
    @ሰአዳ.ሙስጠፋሀስቢአላህ.ወ 8 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል. ኡስታዝ. አላህ ይጠብቅልን. ያረብ

    • @assyaseid5957
      @assyaseid5957 8 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጠብቅህ

    • @baezygeta4492
      @baezygeta4492 8 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkkkkkkk hoooooo
      gena bezu tawrlchh

    • @amashaallaha7637
      @amashaallaha7637 8 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አላፈራም ምክናያቱም በአላህ አምናለሁ

    • @happihappi2080
      @happihappi2080 8 ปีที่แล้ว

      amen eht alah ytbekiln

  • @ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ
    @ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ 6 ปีที่แล้ว +27

    አልሀምዱሊላ ወለከልሀምዱ ወለከል ሽኩር ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ እኔእመለው እያዳድሽ ካልተመቸሽ ለምን ታዳምጫለሽ አላህን ምንአሳደበሽ ያንችን ክርስቶስ የፈጠረው አላህ እኮነው ክርስቶስ ፍጡር እጅ ፈጣሪ ማረጋችሁነው አላህይህድኩም

  • @mekeyaabto7271
    @mekeyaabto7271 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛክሏሁኸይረን ኸይረጀዛ

  • @tinatinakonjo2719
    @tinatinakonjo2719 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ

  • @adfasdjqerwee3522
    @adfasdjqerwee3522 8 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እስታዝ ዘና አደረከኝ ይጠውል ኡምርክ ያረብ እኔም ስሰማው ገና ሳኩኝkkk

  • @waine6059
    @waine6059 7 ปีที่แล้ว +6

    በየ እምነታችን ፅኑ ከሆንን ማንም ምንም አያስፈራንም ቅድመያ ምሰጠው ለምነታችን ስለሆነ እምነት ያሸንፋል የሙስሊም እምነትም ሆነ የክርስቲያን እምነት ብቻ እደየምነታችን መፅናት አለብን ሀይል ለምነታችን

  • @hakmahakma5885
    @hakmahakma5885 6 ปีที่แล้ว +5

    እናተ ካፌሮች ኡስታዛችንን አትሳደቡ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @liyazariun3724
      @liyazariun3724 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ስለ ካፊር ማን ጠየቃችሁ ወሬኛ

  • @nebyatsweet5824
    @nebyatsweet5824 8 ปีที่แล้ว

    jezakumullah keyr ustazuna allah yitabkachu

  • @MohamedMohamed-yt7rv
    @MohamedMohamed-yt7rv 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከደዚ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal3584 7 ปีที่แล้ว +17

    እኔ የምፈራው አላህን እንጂ ሸይጣን አልፈራም ።

  • @radi1618
    @radi1618 8 ปีที่แล้ว +6

    ሞትያለውበአላህሱብሀነወታአላነውጂ፡በጅንእጅአደለምሞት

  • @rabiyarabiya6538
    @rabiyarabiya6538 8 ปีที่แล้ว +149

    እኔ ግን ምንም አልፍራሁም ለምን ብትሉል በአላህ ሰለምተማመን

    • @hsnabrys8177
      @hsnabrys8177 8 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩሙላህ.ኸይር..ኡስታዝ

    • @love-wr2tf
      @love-wr2tf 8 ปีที่แล้ว

      ከቁጥሩጋ ያለ ፎቶ አያስደነግጥም ቢስሚላ ምንድን ነው ነው ያልኩት ላውዶው አልደነገጥኩም

    • @bfnnfbbhfjf3204
      @bfnnfbbhfjf3204 8 ปีที่แล้ว +1

      ጀዘከ አሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @EshaEsha-wg9iq
      @EshaEsha-wg9iq 8 ปีที่แล้ว

      ጄዘ ካለሁ ካይር አቡ አይዳር አላህ ይጨምርልክ

    • @milkimucaakaayyoo539
      @milkimucaakaayyoo539 8 ปีที่แล้ว

      Alhamdulillah

  • @ሩቅያቤንትኢስላም-ዀ5ነ
    @ሩቅያቤንትኢስላም-ዀ5ነ 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ.ኡስታዝ.አላህይጠብቅህ

  • @haykelhaykel4416
    @haykelhaykel4416 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @አለህሱበሀንአለህሱበሀንአ
    @አለህሱበሀንአለህሱበሀንአ 7 ปีที่แล้ว +6

    በአለህ.የተወከለችን.ልብ.ሼይጠን.አይነከትም.እንሸአለህ.ኡስተዝ.ጄዘ.ከአለህ.ሀይረን

  • @ቃመርያሁሴንለእለሀእለላመ
    @ቃመርያሁሴንለእለሀእለላመ 6 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክ ማሻአላህ ጀዛዐ ኩም አላህ ኸይር ኡስተዝ

    • @Mማሻአለህጄዛኺላር
      @Mማሻአለህጄዛኺላር 2 ปีที่แล้ว

      سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله

  • @wachajabir7243
    @wachajabir7243 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያስቃል እኔራሱ ማታ ጋደኛዬ ላከችልኝ ከዛ አውድዮውን ሳዳምጥ ይግላል ይላል ምን አልኳት መስላቹ ሽይጣን እኛን የመግደል ስልጣን የለውም የሚገለን የፍጠርን አላህ ብቻ ነው ይልቅ ዲሌት አርጊው ወደሌላ እዳታስተላልፊ ብዬ እኔም ዲሌት አደርኩት እዴት ነው ግን ምናስበው ሱብሀነ እላህ ያሳዝናል ....

  • @qwertqwerty1004
    @qwertqwerty1004 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏ ኸር ዉሥታዝ

  • @ወሎየዋየሱአፍቃሪ
    @ወሎየዋየሱአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ለኔም ልከዉልኝ ነበር አላህ ወኪል ብየ ልቤም ድጭ አላለም
    ምንም አልፈራሁም ወድያዉ ድሌት አደረኩት

  • @امسعدالشمري-ر2و
    @امسعدالشمري-ر2و 6 ปีที่แล้ว +13

    እንዳው ክርሥቲ ኖች ሀቅሢነሣ ፀጉራቸውን ንጭት እሩጠው ለሥድብ ነው ሀቂቃው የቱ ነው ማለት በአእምሮአቸው ምንም ነገር የለም

  • @rabiyarabiya2347
    @rabiyarabiya2347 8 ปีที่แล้ว +4

    ምንም.አልፈራውም.በአላህ.መፈተን.እን ጅ.ሞትን.አልፈራም.ሰዎች.ሰንባል.እንሸወዳለን

  • @saraalisaraacfffrffsxsli7617
    @saraalisaraacfffrffsxsli7617 8 ปีที่แล้ว

    ጀ ዛክ አ ላህ ከ ይር ኡሥታዝ

  • @dddjezakumallahheyir706
    @dddjezakumallahheyir706 8 ปีที่แล้ว

    jezakum allah heyir wisitaz

  • @islamismylife1682
    @islamismylife1682 8 ปีที่แล้ว +14

    አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ፊዱንያ ወል አኸይራ ኡስታዝና በጣም እንወድ ሀለን ለስልምና ለምውለው ውለታ ይህነው ለማለት ቃላት ያሰኛል
    አሏህ ይጠብቅህ

    • @فرحانمحمود-ف1و
      @فرحانمحمود-ف1و 8 ปีที่แล้ว

      ይገርማሊ አሊሃምደሊለይ ሙስሊም ለገገን አለህ

    • @munasultan6183
      @munasultan6183 8 ปีที่แล้ว

      ጄዛከላ ኡስታዝዬ

    • @yuuu3023
      @yuuu3023 8 ปีที่แล้ว

      ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

    • @hahahahahahahahah1196
      @hahahahahahahahah1196 6 ปีที่แล้ว

      ISLAM is my life አላህ አክበር

  • @zabibaabafita9882
    @zabibaabafita9882 7 ปีที่แล้ว +11

    Musilm bamahonachin hulem allhmdulillah misgana le alemt geta allah yegebew
    1 dinachin atinku ka islam wuchi yelachu eyesusm yddenachu manm yeddnachu kemachubat nagr gin ka allah bastakr miyaden yelm imnatchin naw
    2 ustazochn atinku ewnatun bicha naw minagarut maman aleman mabtchu naw
    Satitaru abet atebalu
    Binikebabr teru naw

  • @بينتمحمدن
    @بينتمحمدن 8 ปีที่แล้ว +5

    ማረጏ ሥሚ አንቺን ፈጣሪሽ ነው የወለደሽ ይገርማል አሥተሣሠባቹሁ ፈጣሪ ፈጠረሽ እንጂ አልወለደሽም አይወልደም ፍ ጡሮች ናቸው የሚወልዱ ሣታውቁ አትናገሩ

    • @tamrayaseen9975
      @tamrayaseen9975 8 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩም ወራህምቱላሂወበርካትሁማሻአላህተባርክላህአላህይጠብቅህተምህርትህያምፕቺልጥፕቅሚነው

    • @shariooomohamed4838
      @shariooomohamed4838 8 ปีที่แล้ว +1

      አንት እራስህ ጂኔ

    • @maqidsemaqidse7206
      @maqidsemaqidse7206 8 ปีที่แล้ว +1

      እደውም አተን ይመስላል አተ እራስህ ፀጉርህ ያው አደል እይይይይ እስላም እጭ

    • @ሰብሰብዩዝደሊፅምዋህሱምዩ
      @ሰብሰብዩዝደሊፅምዋህሱምዩ 8 ปีที่แล้ว

      anchi gegema

    • @ያአርሴማልጅፍሬ
      @ያአርሴማልጅፍሬ 8 ปีที่แล้ว

      ehete ayebalem yanchim hayemanot sineka das ayileshem ayedel y sawunem atenki l hulachenem lebona yesten

  • @nebyatsweet5824
    @nebyatsweet5824 8 ปีที่แล้ว

    jezakallah keyr ustazuna allah beyalchubet yitabkachu

  • @ayshteybamin2022
    @ayshteybamin2022 8 ปีที่แล้ว

    wa wr wb jezakelah heyr ustaz inshallah

  • @الحمدالله-ش5ذ
    @الحمدالله-ش5ذ 8 ปีที่แล้ว +20

    ክክክ ኡሥታዝ ጀዛክላ""የስቃል ግን ስለጂኒዎች ማብራሪያ እንደምታደርግልን ተሥፋ አለኝ ኢንሻ አላህ

  • @ኢሥላምነውህይወቴ-ቀ8ወ
    @ኢሥላምነውህይወቴ-ቀ8ወ 8 ปีที่แล้ว +3

    እናተ የሠይጣን ቁራጮች ገደል ግቡና አላህ ማለት የአለማት ጌታ ነው ሁሉንም የፈጠረ ፈጣሪ እንጂ ሾይጣን አይደለም እናተ የሾይጣን ቁራጂ ደነዝ ዝንብ

  • @wowwoww4496
    @wowwoww4496 8 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ ክፍታፎች እባካችሁ ሙስሊምን አትሳደቡ እስልምና ትክክለኛ ሀይማኖት ነው ስም መጥቀስ አልፈልግም ግን አረᎉ ለራሳችሁ ሰይጣን ናችሁ ከበላያችሁ የሆነ ትልቅ ኡስታዝ መሳደባችሁ መሀይምነታችሁ ነው።።።።አመዳም

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 6 ปีที่แล้ว +1

      ግን ለምንድን ነው እኛን የምትሳደባት ሀይማኖታችሁን አደምጡ የኝ ለኝ እጂ ለናንተ አይደለም እናንተ ግን ስነ ስረአት ይኖራችሁ ወላሂ በጣም ነው የከፋኝ ግን እኔ እንደናተ ብዙ ማውራት አልፈልግም ግን ግን ስረአት ይኖረችሁ እሺ ኢስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @سعادةياسين-س1ر
    @سعادةياسين-س1ر 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን

  • @MMm-jw5qr
    @MMm-jw5qr 7 ปีที่แล้ว

    gezakelahu keyr ustaz

  • @ዝሀራእንድሪስ
    @ዝሀራእንድሪስ 6 ปีที่แล้ว +9

    አየ ክርስቲያኖች ተጫጩ እደራባቸው ዶሮዎች እውነቱ ሲወጣባችሁ ስድቡን ትታችሁ ዝም ብላችሁ ብታዳምጡ ወላሂ በአንድ ቀን ሽሀዳ ትሰጡ ነበር ቀዳዳ ሁላ እየሱስ ሳይሆን ደግሞ ኢሳ አለሂ ሰላም ነው ስሙ እሱም ተወዳጁ የአላህ ነብይ እምንወደው እምናከብረው እናተ ዝብላችሁ ውሀ ቢወቅጡ እቦጭ ናችሁ ደሞ እምንወዳቸውን ኡስታዞች እኖ ከምንም በላይ የምንወደውን ሀይማኖት አትሳደቡ እናተ ገገማውች እናተኮ ስትወልፕዱ ከብርሀን ነበራችሁ ቡሀላ ከጨለማ ገባችሁ አሁንም ደግሞ ወደ ተፈጠራችሁበት ወደ ውዱ ሀይማኖት ወደ ኢስላም ወደ ብርሀኑ አላህ ይምራችሁ አሚንንንንንንንንን።

    • @zemzemadise6633
      @zemzemadise6633 6 ปีที่แล้ว

      ዝሀራ እንድሪስ የኔ ማር አይዞን አላህ ሙስሊም ላደረገን እኛ ሙስሊሞች ጥሩ ስራ ሰርተን ለማለፍ እንሞክር

    • @بنت-ق5ص
      @بنت-ق5ص 6 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ አታብዙዉ ሴቶች ☹️🤨😂💪🏽

    • @ggyjhhkjh432
      @ggyjhhkjh432 4 ปีที่แล้ว +1

      እሲ ንገሪልኝ የኔ ቆጆ ሲጀመር ልባቸው ደርቃለይ አላህ እሱ አይቸግረውም ልባቸውን ይመልስላቸው እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፆናን

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 8 ปีที่แล้ว +68

    የሚገልም የሚያድነውም የፈጠረኝ የድንግልጅ ብቻ

    • @ሀያትከድር-ጨ1ቈ
      @ሀያትከድር-ጨ1ቈ 8 ปีที่แล้ว +2

      Kkk እየሱስ ነው የፈጠረሽ አይ ከፊር

    • @semiraalso5608
      @semiraalso5608 8 ปีที่แล้ว +1

      allah. yesr westazuna Gezakallah aGib new. hulm nagar marG mechelw allah s.t esu becha new

    • @umatrtablt469
      @umatrtablt469 8 ปีที่แล้ว +5

      የፈጠረሽ አላህ እንጂ የድግል ልጅ አደለም ማር አስተውይ ማርያምን ማን ፈጥራት አዳምን ሀይዋንንይሄሁሉከተፈጠረ በኃላ ነው እየሱስ የተፈጠረ

    • @senyasenyasenyamashaallahs3192
      @senyasenyasenyamashaallahs3192 8 ปีที่แล้ว +1

      +ሀያት ከድር እኮ ማር አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 8 ปีที่แล้ว +3

      እውነብ ብለሻል እህቴ ትዜ..
      የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መግደልም ማዳንም የሚችለው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቢቻ ነው..!
      ናአምን በአሀዱ አምላክ.!
      ሰይጣን ቅብርጢስ እያላቹ አትጃጃሉብን...ሰይጣም ምንም የማድረግ ሀይል የለውም ግን ለምን ትፈሩታላችሁ..??

  • @ደስተኛለመሆንከኢየሱስጋር
    @ደስተኛለመሆንከኢየሱስጋር 8 ปีที่แล้ว +5

    እረ በእየሱስም እምነታችን በፈጣሬ ከሆነ አይደለም ሞት ቁንጫም አይነካን ዋናው እምነት ነው ይገለናል ብከን ካመን እንሞታለን አይገከንም አምላኬ አንድ ፈጣሬ ነው ካልን በእየሱስም ካመንን ሞት የለም

    • @umatrtablt469
      @umatrtablt469 8 ปีที่แล้ว +1

      በየሱስ ካመንም ሞት አይነካንም ነው ያልሽው ክክክክክክክ እናቱን ማን ገደላት እየሱስንስ ማን ፈጠረው የክርስቲያኖች ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም ወላህ ካገር ቤት ሳለሁ ክርስቲያኖች እዲህ ይሉኝ ነበር ለምን አትሰግድም ስላቸው የኛን ነገር ተይው ጽድቃኑ ቀርቶብን በቅጡ በኮነነን ይላሉ ይገርማል አላህ ሂዳያ ይስጣችሁኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ብርቅየ

    • @hayatabdalla8938
      @hayatabdalla8938 8 ปีที่แล้ว +2

      እንሞትም?????????? ታድያ ክርስቲያኑ ሁሉ ለምን ይሞታል?????

    • @love-wr2tf
      @love-wr2tf 8 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkክርስቲያኖች ግን እደህፃን ያረጋችዃል ልበልhhhh

    • @sufeaatubia2490
      @sufeaatubia2490 8 ปีที่แล้ว +1

      ምን ማለት ነው ሙስሊም አይሞቱም የሞት ሜት ነው እዲያውም የምትሞቱት እናተ ሙስሊሞች እኛማ ብንሞትም በሀያው እግዚአብሔር ሞትን ድል እናደርጋለን !!!!!!

    • @Imra671
      @Imra671 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkk

  • @meramnasir5012
    @meramnasir5012 8 ปีที่แล้ว

    jezakellah kyr Ustazna Allah yitebekek endihum yakoyik

  • @martaarega3614
    @martaarega3614 8 ปีที่แล้ว +4

    የሰይጣን ጠላት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስላለ እኔ ላይ ለመደወል ስልጣን የለውም

    • @jannathraheema7826
      @jannathraheema7826 3 ปีที่แล้ว +1

      ሥሚ እንጂ በመጽሀፍ ቅዱሥ እየሡሥ በሰይጣንተፈተነ ተብሎየለ

  • @AminaAmina-yr7mh
    @AminaAmina-yr7mh 6 ปีที่แล้ว +11

    ግን ሙስሊም ያልሆነችሁ የራሳችሁን ትምህርት ተከታተሉ የኛንምን አስተማራችሁ

  • @rollamall8087
    @rollamall8087 8 ปีที่แล้ว +6

    አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ለሚሥሊሞች ጤና ይሥጥልኝ ለክርሥቲያኖች፡፡ እዚጋ ልናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ክርሥቲያን እህቶቼ ይቅርታ አድርጉልኝና እየሡሥ አምላክ ነው እል ነበር ግን አሁን ሁሉንም ተረድቼ አብቤ አውቄ እራሤን ለውጫለሁ ፡፡ግን ለማነኛውም ልጠይቃቹ ከእየሡሥ በፊት ማን ነበር አምላክ ማርያም የምታመልከው ማንን ነበር

    • @lanaali5730
      @lanaali5730 5 ปีที่แล้ว

      eyisuse esa nwe mareyame demo yesa enate alahene nwe emetegizawe

  • @udjgjfiggirjhykhyykfjfkgjd577
    @udjgjfiggirjhykhyykfjfkgjd577 8 ปีที่แล้ว

    Jezakallah Ustazuna

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኽይርን ኡስታዝና አቡ ሃይደር

  • @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ
    @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ 8 ปีที่แล้ว +4

    የሜይድንም የሜገልም ችሩ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ብቻ ነው አንተ ግን በምክንይቱ ገብተህ ልሠብከን ነዉ ይቅር ይበልህ

    • @zemzemz4785
      @zemzemz4785 5 ปีที่แล้ว

      ጀዛክላህኸይር ኡስታዜ ኡስታዜ

    • @halimahalima1340
      @halimahalima1340 5 ปีที่แล้ว

      ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜዜዜዜ

  • @msnai1448
    @msnai1448 8 ปีที่แล้ว +7

    የድግል ማሪያም ልጅ ሠው እጅ ፈጣሪ አይደለም እየሡሥ የአሏህ ባሪያ እና መልክተኛ ነው እጅ ፈጣሪ አይደለም ፈጣሪ አንድ አሏህ ብቻ ነው

  • @abdomohammed2633
    @abdomohammed2633 8 ปีที่แล้ว +3

    ኢስላም ነዉ ሂወቴ

    • @Nunu-if6rz
      @Nunu-if6rz 4 ปีที่แล้ว

      Mashallah tbrekallh Allamdllah Yena konjo

  • @فاطمهإثيوبيا-ت2ق
    @فاطمهإثيوبيا-ت2ق 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ኡሥታዛችን ሠላም ወልኩም

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ህይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጨምርልህ ወዲም

  • @rozathea1956
    @rozathea1956 8 ปีที่แล้ว +5

    አንተ እራሥ ሠይጣን ነኽ ወሻ ነሠወ ክብር የለለ አጋንተ ነህ አላህ እራሡ ሠይጣን ነወ

  • @መቅዲየጫላልጅ
    @መቅዲየጫላልጅ 8 ปีที่แล้ว +7

    እረ እባካቹ አትጃጃሉ

  • @ኢክራምጀማል
    @ኢክራምጀማል 8 ปีที่แล้ว +7

    kkkkkkk እረ በሳቅ

  • @hasiimohammed7963
    @hasiimohammed7963 8 ปีที่แล้ว

    jezaa kallah keyran ustaz

  • @rahimanur8099
    @rahimanur8099 8 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ኡስታዛችን

  • @frehiwottadesse3424
    @frehiwottadesse3424 8 ปีที่แล้ว +10

    እየሱስ ብቻ የድነል አሜንን ለዳቡሎስ እድል ፍንታ ማን ይስጠል:::በእርሱ የሚየምን አየፍርም :::የጌታን ስም የሚጠር ሁሉ የድነል ሮሜ፦10 ፡11-13

    • @ewnetalemayehu8340
      @ewnetalemayehu8340 8 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንን

    • @lamnothingwithoutjesus2217
      @lamnothingwithoutjesus2217 8 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን በነሱ ውስጥ ካለው በኛ ውስጥ ያለው ክርስቶስ ይበልጣል አንፈራም ኢየሱስን ይዘን ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል

    • @frehiwottadesse3424
      @frehiwottadesse3424 8 ปีที่แล้ว

      +እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ! Amen Amen Amen taberkuu ጌታ እየሱስ ይበርከችሁ

    • @hanihni2625
      @hanihni2625 8 ปีที่แล้ว +1

      አቺም ድን አለኝ ትያለሺ በጨት እያመለክሺ

    • @lamnothingwithoutjesus2217
      @lamnothingwithoutjesus2217 8 ปีที่แล้ว

      +Haniአላህ የይጠብችሁ ሁላችሁንም Hni ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስድብሽ እዛው እናንተው ጋር ፍቅር እንጂ ስድብ አናቅም ተባረኪ

  • @mimiymaryamlj3853
    @mimiymaryamlj3853 8 ปีที่แล้ว +25

    እኔም አልፍራም ምክንቱም እሚገልም እማያድነም እሚገልም የድንግል ማርያም ልጅ ብቻነው እኛ አልተሳሳትንም አንፍራም

    • @happihappi2080
      @happihappi2080 8 ปีที่แล้ว +1

      tesasetshal enat
      1alahi beca new hulun
      madergyemeclew gebash?

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 8 ปีที่แล้ว

      enam alfarwum dagemo gadayem 1liuli EGIZABAHERE becha now dagemo wara now

    • @ytyt6114
      @ytyt6114 8 ปีที่แล้ว +1

      +Bosho Bosho
      ሲጀመር አላ ፈጣረ ወይም አምላክ አይደለም አላ የሚለው ቃል የመጣ ነው አረቦች ጣዎት የሚያመልኩበት ስም ነው እንዴት ኦኖ ፈጣሪ ኦን በዛለይ ቀንድ አለው ክክክክክክክክክክክክክክ አዳኙም ገዳዩም እየሱስ ከክርስቶስ ብታ እና ብቻ ነው

    • @Sarah-ly2rd
      @Sarah-ly2rd 8 ปีที่แล้ว +1

      +Yt Yt ያየሽ ትመስያለሽ ስትናገሪ ውይ!!! ያለ እውቀት ማውራት እንዲህ ነው እንዴየትኛው የ ክርስትና ሀይማኖት ነው ይህን ያስተማረሽ እ?

    • @sedrasedra4819
      @sedrasedra4819 8 ปีที่แล้ว +2

      mimi ymaryam lj። ለድንግል ማሪያም ልጅ ስልጣን የሰጠው ነው መግደልም ሆነ ማንሳት የምችለው እንጂ የድንግል ማሪያም ልጅ አያድንም። እንዳንቺ በይንልማ እንደውም እራሱንም አያድንም።

  • @kelemfikier5414
    @kelemfikier5414 8 ปีที่แล้ว +19

    ቅዱስ ሚካኤል ልብ ይስጥ አንተ እራስ ዲያብሎስ ነክ እሺ ።

    • @hawlatikram6127
      @hawlatikram6127 8 ปีที่แล้ว

      ሥለኡሥታዙ ያላችሁትን በሉ መልሥ ለናንተ አያጣም ግን አላህን (ሡ,ወ) እምትናገሩት ምን ለማለት ነው ፡

    • @hawlatikram6127
      @hawlatikram6127 8 ปีที่แล้ว

      ሥለኡሥታዙ ያላችሁትን በሉ መልሥ ለናንተ አያጣም ግን አላህን (ሡ,ወ) እምትናገሩት ምን ለማለት ነው ፡

    • @marimmarim9279
      @marimmarim9279 8 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህሙስልምላደርገኝጌታምሥጋናይገባው
      ጀዛክላህከይርኡስታዝአቡሀይደር
      አላህበውቀትላይእውቀትይጨምርልህአላህመጨርሻችንንያሣምርልንሁላችንንም

    • @abs515
      @abs515 8 ปีที่แล้ว +2

      አፍሽን አትክፈች ስለኡስታዝ ምን አውቀሽ ነው ዳያብሎስ የምትይው ለነገሩ ልቦናሽ ዳብሎስ ሸፍኖት ነው ለራስሽ ልቦና ይስጥሽ

    • @حواء786
      @حواء786 8 ปีที่แล้ว +3

      አተፈሪም ትልቅ ሰው ስትሳደቢ ለነገሩ ዳቢሎስ ያልሽው እችስ ከዳቢሎስ መች ትሻያለሽ

  • @sanjose8165
    @sanjose8165 5 ปีที่แล้ว

    Jezekellahu fikum brother

  • @ryufgh9283
    @ryufgh9283 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዜ

  • @እግዚአብሄርእርኛየነውእግ
    @እግዚአብሄርእርኛየነውእግ 8 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ውሸት። አቤት ውሸት ስቀህ ሙተሀል አምላክ እግዚ አቢሄር ብቻ ነው

  • @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ
    @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ 8 ปีที่แล้ว +5

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅክክክክክክክክክክ

    • @rtyy6277
      @rtyy6277 8 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
      እስኪ እባካችሂሁ ቁጥሩ ያላችሁ ስጡኝ

    • @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ
      @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ 8 ปีที่แล้ว

      +ኢስላም ነው ሂወቴ Rtyy ምላረግላችሁ እረ እኔስ ፈራሁ
      ቁጥሩንኮ ተናግሮታል

    • @salimesalim2476
      @salimesalim2476 8 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @sureyasur4782
      @sureyasur4782 8 ปีที่แล้ว

      +ኢስላም ነው ሂወቴ Rtyy kkk lmene kuteru

    • @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ
      @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ 8 ปีที่แล้ว +2

      +Sureya Sur ማአድሪ እኔራሱ እየፈራሁ መደወል እፈልጋለሁ ግን ደውየ ምልለው እሲ የምለውን ንገሩኝና ልደውልባቸው ሰይጣኑን እስልምናን ተቀበል እለው ነበር

  • @tsehaynuriye6080
    @tsehaynuriye6080 8 ปีที่แล้ว +5

    kkkkkkk eir besak kkkkkkk

  • @gfhfgchfhh3749
    @gfhfgchfhh3749 6 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛ ኸላህ ኸይር

  • @saadaomar2121
    @saadaomar2121 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላ ኸይር

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 ปีที่แล้ว

    መልካምጀዛህንአላህይክፈልህኡስታዚ

  • @fatuambentahmed8933
    @fatuambentahmed8933 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡዝታዝ አላህ ይጣብቅህ

  • @امريان-ب6ش
    @امريان-ب6ش 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @neimabintislam703
    @neimabintislam703 8 ปีที่แล้ว

    shukren ustaze jeza ke allah heyren

  • @fozinagefgh4717
    @fozinagefgh4717 8 ปีที่แล้ว

    Jezakllah hayr abu haydar

  • @madinahdina9722
    @madinahdina9722 5 ปีที่แล้ว

    Jzk ustaz allah besemanew texeqam yargen yaa allah

  • @rataptamar4768
    @rataptamar4768 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህይኡዝታዝ

  • @ቢንትኢስላምእስልምናሂወቴ
    @ቢንትኢስላምእስልምናሂወቴ 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ሸኽ

  • @ndjd8473
    @ndjd8473 8 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለህ ኸይር አቡ አይደር አለህ ይጠውል ኡምርህ

  • @uaeuae4036
    @uaeuae4036 6 ปีที่แล้ว

    እዝታዝየኛጀግናአላህይጠብቅህባለህበት

  • @mhdseid9497
    @mhdseid9497 8 ปีที่แล้ว

    jezakum:allahukeyr

  • @ስስ-ቐ3ዐ
    @ስስ-ቐ3ዐ 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይ ኡስታዝና እናተካፊሩች አትሳድቡ ይፍጠራችሁንእንኩን እማታውቁ

  • @fetimari3751
    @fetimari3751 8 ปีที่แล้ว

    SubhanAllah. JzakiAllah.

  • @rabiahussen2419
    @rabiahussen2419 6 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ ጀዛክላህ ኸይር

  • @AdhaAdh
    @AdhaAdh 8 ปีที่แล้ว

    jezakela iustazy

  • @hn4383
    @hn4383 8 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዜ ጀዛከላ ከይር

    • @bbigu7421
      @bbigu7421 3 ปีที่แล้ว

      እኔን የሚገርመኝ የካፊሮች ነዉ የመርየም ልጅ ኢሣ አለይሒ ሠላም ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይደለም ኢሣን የፈጠረዉ አሏህ ነዉ ። እና ደግሞ ስለ ቭይበል ሣታቁ ስለ እስልምና አትግቡ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 8 ปีที่แล้ว

    wa wr wb ጀዛ ካላህ

  • @alefyabintbedru8713
    @alefyabintbedru8713 8 ปีที่แล้ว

    jezakella heyern ustaz allahe yehefzk yesrafechoche tegbar new enji migdln and allahe new fetur yemgdl akm yelwem፡፡አላህ ጠንካራ ኢማን ይሥጠን

  • @ያልፋልእያልኩአለሁ
    @ያልፋልእያልኩአለሁ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @hawayemer8513
    @hawayemer8513 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና ያረቢ ዱንያ ወለ አሂራ ኽይር ጀዛ

  • @semiragetachew7453
    @semiragetachew7453 4 ปีที่แล้ว

    ALLAH yitebkih ustazachin ashaallah

  • @نورهنوره-ل4ي
    @نورهنوره-ل4ي 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ