🛑 ተደፍሬ ነበር ቲክቶከሩ የታሰረበት ምክያት ጂጂ ሰው ተርባለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

ความคิดเห็น • 106

  • @benjatube2
    @benjatube2  2 วันที่ผ่านมา +7

    ከአሜሪካ መሪዎች ግድያ ጀርባ ያለውን ሚስጥር የተገለጠበት ምርጥ ቪድዮ እነሆ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ያተርፉበታል th-cam.com/video/WArru38KV0I/w-d-xo.htmlsi=vDqZwEWheMMASFZ1

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 2 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ በደንብ ትዝ ይለኛል በደርግ ዘመን ቀበሌ ድራፍት እንድገዛ ተልኬ መግዛት እንደማልችልና ትልቅ ሰው መጥቶ መግዛት እንዳለበት ተነግሮኝ መባረሬን አስታውሳለሁ...ለዜጋ የሚያስብ ሲኖር...ህጉ አለ::
    መጠጥስ በቀን እንደማይሸጥ ታውቁ ነበር እዚሁ ሀገራችን?
    መጠጥስ

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 2 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ በደንብ ትዝ ይለኛል በደርግ ዘመን ቀበሌ ድራፍት እንድገዛ ተልኬ መግዛት እንደማልችልና ትልቅ ሰው መጥቶ መግዛት እንዳለበት ተነግሮኝ መባረሬን አስታውሳለሁ...ለዜጋ የሚያስብ ሲኖር...ህጉ አለ

  • @Lore9072
    @Lore9072 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተማሪው ልጅ ተማርልኝ ብሎ ት/ቤት የሚልከው ቤተሰብ አሳዘነኝ። ለነገሩ ቤተሰብም የለው ይሆናል።

  • @UfjgjggiyFigjgig
    @UfjgjggiyFigjgig 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም የአለምነህ ዋሴን ሀሳብ እደግፋለዉ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እናቴ እዉነት ስላየዋት ደስ ብሎኛል በጣም❤ ቤተሰብ ግን ለምን ከሰዉ እንድትርቅ ፈለጋቹ ጉድ እኮ ነዉ😢 እረ የመጨረሻ ዘመኑአን እንኳን ሀገሩአለይ እንዲሆን ፍቀዱ አታሳዝናችዉም ቆይ😢😢 በፈጣሪ ከባድ ናቸዉ 😢

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቤንዳ እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ያንተ የልደት ክብር ነው ለማንኝአውም ይመችህ 🎉

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 วันที่ผ่านมา +9

    እኔም ደስ ብሎኛል ጂጂ የሁላችንም ነች አለምነህ ዋሴ ትክክል ነው:::

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወንድሜ ጂጂ ለራስዋ መወሰን ትችላለች እኔ ከአለምነህ ዋሴ ጋር እስማማለሁ የሰው ፍቅር ያስፈልጋታል በተለይ እንደሷ የኪነት ሰዎች ተቀናጅተው በህብረት ኮንሰርት ቢያዘጋጅ ሰዉ ፍቅሩን ለመግለፅ ቦታ አይበቃውም ነበር ይሄን ማየት ብቻ ውስጦን ይለውጣት ነበር የጠላት ይጠላ ጂጂ 🤍 ንፁህ ድንቅ አገሯን ወዳድ እንቁ ናት ኑሪልን 🌻💚💛❤🌻

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 2 วันที่ผ่านมา +3

    Benja ወንበርህ የት ሄዶነው ዛሬ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም የጋዜጠኛ አለምነውዋሴን ሀሳብ እደግፋለሁ ( እጋራለሁ) እግዚአብሔር ለአገርሽ ያብቃሽ ቤተሰብ ግን መስዋትነት መክፈል ያለባችሁ ይመስለኛል ?

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 2 วันที่ผ่านมา +1

    Gigi bechegnente nwe chigerua❤ Temeta hgerua Ethiopia. Awo betam destegna nberchi senayate. Awoooooo temetaaaaaa. Ene sedetegna negne Senenafeke leke Ede GiGi nwe swe senagne entelachien eskitaye mensekew ❤

  • @ya336
    @ya336 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው መግቢያ ቤንጃችን ጎምለል ጎምለል ስትል ደስ ትላለህ🎉❤😊

  • @neba1034
    @neba1034 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዬጵያ ዲሞክራሲ ደስ ይላል

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህ 😊❤

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ከነገሩህ ነዉ እራሱ ሰርጀሪ መሆኑን የምታውቀው እንደ ተፈጥሮ ሆኖአል እኮ ሂማን ሄር ቢሆን ጥያቄው ያወያይ ነበር

  • @Too495
    @Too495 วันที่ผ่านมา

    ጂጂ ሀገር ናት❤ እንወድሻለን እግዚአብሔር ጤናሽን መልሷ እንደምናይሽ አምናለው 🙏

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ ዛሬ ቆመህ መሰለኝ ያቀረብከው ሁሌም እንዲህ መሆን አለበት ከጤና አንፃር 👍

  • @edomyosef
    @edomyosef 2 วันที่ผ่านมา +1

    benja zara menm alelm lekso batu yet new ? tebabrgne

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ቤንጃችን 👍✋

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b วันที่ผ่านมา

    የምን መድፋት ነው፤ አዋዜ አድርጊው

  • @eliasyosuf2696
    @eliasyosuf2696 วันที่ผ่านมา

    የሀዘን ቤትዋ ተመቸችኝ።
    "በሀልና ወጉን ጠብቀን" አለ?

  • @m.t12
    @m.t12 2 วันที่ผ่านมา

    Yhe betam erega yale dimitsih siwedew benjatube 🎉

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አለምነህ ዋሴ የኛም ሰሜት ነው ጌቷ ለአገሯ ያብቃት

  • @linegasilyechelemal
    @linegasilyechelemal วันที่ผ่านมา

    benja 1 teyake alegne logowa gen mendeneche kaldebereshe?

  • @MehariTameri
    @MehariTameri วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ስነ ምግባር ያላቸውን ቲክ ቶከሮች ፎሎ በማድረግ እናበረታታቸው

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውው የአይጧ ተመቸኝ በጣም ይችላሉ ብቻ😂😂😂😂😂😂😂

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 วันที่ผ่านมา +2

    Eyesus yadnal amen

    • @MM.M-mn6lm
      @MM.M-mn6lm 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 วันที่ผ่านมา

      ሆስፒታል ብዙ የታመሙ አሉ እስቲ ሒጅ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃችን Well come ብለናል ❤

  • @nattykassaye
    @nattykassaye วันที่ผ่านมา

    benjey where can i found her cuse i want see her pls

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 วันที่ผ่านมา

    ቤነጃ መልካሞ ቅዳሜ ይሁንል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 วันที่ผ่านมา

    የሚስማማኝ ሳሙና በደርዘን ከአዲስ አበባ ነው በደርዘን ይዤ የምመጣው ለአመት የሚበቃኝ

  • @alazarkifle7785
    @alazarkifle7785 2 วันที่ผ่านมา

    Benja....jim...yimechihal

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 วันที่ผ่านมา

    የሚሞቱት ሰዎች ይሄንን ምግብ ቢበሉ ኖሮ አይሞቱም ነበር ፣

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 วันที่ผ่านมา

    salary comes rent, food expense ........... follows ena mech nw kurt yemibelawu?

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 วันที่ผ่านมา

    በአሁኑዘመን ዜና አንባቢዎች የዘቀጡ ከእነሱ አህያበአስተሳሰባቸው ይበልጣቸዋል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen

  • @CvVc-d7m
    @CvVc-d7m 2 วันที่ผ่านมา

    የአይጧ ከንደኛ so funny

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 วันที่ผ่านมา

    ግን ስንት ኢትዬዽያ ነው ያለችው????

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 วันที่ผ่านมา

    የዛሬዉ ይለያል ቤንጃ ቆሞ አየሁት

  • @soughttozair
    @soughttozair 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሳሳትክ፣ምንም የተስማሙት ነገር የለም፣የሚያስማማም የማያስማማም ግድያ የለም፣ተስማምተው ካልክ ምንድ😊😊 ነው የተስማሙት።ሳያቅ ፍቺ ማሳወጅ፣ የዘር ጉዳይ ማንሳት፣ ፣የጥቅም ነገር ለመጠየቅ ምክንያት የለውም ፣ሰርቶ ይፈራው ሁለት ቤት አለው።ብዙ ግዜም በንግግር እንፍታው ብልዋታል።አሁንም እያለ ያለው በንግግር እንፍታው ነው።ቶሎ ስሜታዊ ሆኖ መፍረድ ችግሩ ይሄ ነው።ቤቱንም ልትቀማ ትችላለች።ወደ ውጭ አውጡኝ ለማለት ሚድያ ላይ አልቅ😊ቀረበችም።የልጅዋ ጉዳይ እንጂ።በህግ ከተኬደ መከፋፈል ከመጣ በሁሉም ነው።እር😊ሱ ግን ከውጪ የሚላክላት ብር ይሁን ስለተሰጣት ብር አይመለከተኝም ብልዋል።ሚገርመው ሰርቶ ያፈራው ለኔ ይገባኛል ማለትዋ ነው እዚህ ላይ ተስማምተውም፣ሳይስማሙ የሚያሰኝ ምንም ፍሬ ነገር የለም።ከተስማሙ ምን ለማግኘት ሚለውን ጥያቄ ማንሳት ያስፈልጋል ምንም የለም። ልጁ አሁንም በንግግር እንፍታው እያለ ነው እኔ ብሆን አደርገዋለሁ ወይ ?

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b วันที่ผ่านมา

    የአሁኑ አልፎኛል፤ ግን ሰውየው ከእንደገና ተነስቶ አይሞትም?

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ እንዴት ነህ? ጠፍተህ ከርመሀል በሰላም ነው?

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 วันที่ผ่านมา

    ደሞዝ ጨምሩ😅😅😅

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 2 วันที่ผ่านมา

    GiGi betemeta hizbuem selam yehonale. Yetegentaltelewm. EJENA guate yehonale❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Gigi we ❤ u

  • @TatooTt
    @TatooTt วันที่ผ่านมา

    Keza Ginb tibes yebelale 😂😂😂

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአያቴ አህያ እንዲሁ ተሰርቃ በማግስቱ ሰራቂዉ የጫነባትን መዳበሪያ ተጭና ሰተት ብላ ወደ በአያቴ ቤት ቤቷ መጣች። ይገርማል😅

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 วันที่ผ่านมา

    የአይጡ ገደለኝ😂

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ብልፅግና 😂😂😂😂

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 วันที่ผ่านมา

    ማንም ሰው ደስ የሚለውን ነገ ቢያደርግ ምንም ማለት አይደለም ፀጉር ማስተከል አፍንጫን ማስተካከል በተለይ በ መውደቅነና በ አደጋ የተሰበረን ማስተካከል ጥሩ ነው በተለይ በ ጡት ካንሰር ጡታቸውን ላጡ ሰዎች በውጭ አገር flap reconstruction surgery ይደረጋል ስለዚህ የስው ምርጫ ነው

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 2 วันที่ผ่านมา

    አለም ነዋሴ👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 2 วันที่ผ่านมา

    no one gets what she was talking about lifebuoy soap?????? the soap is antibacterial so it's only for Ur hand that's it for Ur own sake do not use it to wash ur face or body .......she didn't say how cheap the soap is.

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞት የበዛዉ ኬቴሪንግ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስለመጡ ነዉ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n วันที่ผ่านมา

    እኔ ሳውዳአረቢያ ተቀምጨ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሳሙናወች ተደርድረው ላይፍ ቦይን አፈፍ አድርጌ ገዝቸ የምታጠበው ልጂቷ ምን ለማለት ፈልጋ ነው ውነትም ተራርቀናል ምኖናነው

    • @DalakCr7
      @DalakCr7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      me too 😂😂

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ሃገራችን ይሄ ዜና ነው አሁን ሚወራ ነገር ነው

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam wendime ❤❤❤

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 2 วันที่ผ่านมา

    yarda lij zari yekum new..😂😂

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤@Benja❤❤❤❤

  • @lidyathaimanot6221
    @lidyathaimanot6221 2 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው አገባብ😮😮

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ ተቀምጠህ የምታወራ መስሎኝ ነበር ለካ ቆመህ ነው😂😂 እንዴ ስትቀመጥ ከካሜራ ውጭ ነህ ማለት ነው?😂😂 just joking 😂😂😂

  • @MekuriawAstatekie
    @MekuriawAstatekie วันที่ผ่านมา

    ጂጂ አትመጣም

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 2 วันที่ผ่านมา

    You are getting bigger

  • @HilifMathewos
    @HilifMathewos 2 วันที่ผ่านมา

    አይሻልልም በስኳር?

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 วันที่ผ่านมา

    18:56 18:57

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ ምነው ቆምክ እኔን ደከመኝ ላንተ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ቤክ ትለያለህ

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 2 วันที่ผ่านมา

    Benja lifboy sayhon weha (weter berk behonebet hager 😅😅😅😅😅😅😅ajaks samuna betay mene letile naw 😂😂😂😂😂😂

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 วันที่ผ่านมา

    mekonin leake kibir yigebawal

  • @Yechu1221
    @Yechu1221 วันที่ผ่านมา

    የሀይማኖት ተቋማት የውሸት ናቸው እኔ ሙሉ ለሙሉ ነበር የማጠፋቸው::

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n วันที่ผ่านมา

    አለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ ወርዳ ወርዳ ከብቶች እያስተዳደሯት ስትገኝ ሌላ ምን እናያለን ስትቀልድ ከታየህ እስር ቤት ስሩን ነቅሎ ያጥፋውና ጠንቋዩ መንግስት ስለሚያመልክበት ዘንባባ ካወራህ እስር ቤት ዝብራን ከረገጥክ እስር ቤት ዝብራ ካረገጥክም እስር ቤት ነው ወንድሜ አገር ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ይድረስላችሁ🙏

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 2 วันที่ผ่านมา

    በፍጥረት ላይ የጭመረ የቀነሰ ይላል

  • @BekiBeka-l7o
    @BekiBeka-l7o 2 วันที่ผ่านมา

    Ewnet betam tmechegnaleh

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 วันที่ผ่านมา

    Ar norr

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 วันที่ผ่านมา

    በአለምነህ ሀሳብ እስማማለሁ ጂጂ የኢትዮጽያ ቅርስ ናት የአድዋ በአል ሲከበር ከበአሉ ጀርባ አለች እና ይህ ቤተሰቧን ብቻ የሚመለከት አይደለም

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 2 วันที่ผ่านมา

    Maybe I don’t like any of that I don’t recommend

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 วันที่ผ่านมา

    Meneem metay nager yaLanem yasazenal

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ቤ❤❤

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 2 วันที่ผ่านมา

    Medere Ye Komata Lijohe they’re breaking the school 🏫 property that’s from donation his father he don’t even know his child

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 วันที่ผ่านมา

    አዳሜ የኢትዮጵያን ህዝብ ሳይኮሎጂ በልቶታል በተቃራኒው ይቆማል በአንድ ሳምንት ፌመስ ይሆናል እንደ ኳስ ይቀባበሉታል 😅😅😅

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz วันที่ผ่านมา

    Batekkl ❤❤😂

  • @HabtuMesfen
    @HabtuMesfen 2 วันที่ผ่านมา

    እቀልድ ደሞ በጣም ፊት ከመስፋቱ ተየነሳ ጆሮ አይታይም አንዱ ጎን 😂😂😂😂

    • @Tjjifar
      @Tjjifar 2 วันที่ผ่านมา

      Wow, keld ante tikeld ayidl ende betam asaken. Segte!

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 วันที่ผ่านมา

    yeah benja some times you have to stand and walk around, right? mechem gebtokal aa😂😂😂😂#mmmxxqqqqqqqyo kishfet yehone sheti
    😂😂😂😂

  • @BuchuShay
    @BuchuShay 2 วันที่ผ่านมา

    ke ahunu ylk ye wedefitu ue Ethiopia eta fanta betam asasabi honol

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 วันที่ผ่านมา

    አህያው ከሰውየው በላይ በሚል ቢዘገብስ ጌታው

  • @HanaArone
    @HanaArone วันที่ผ่านมา

    እሺ ማነው አህያው😮

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 วันที่ผ่านมา

    KKĶK Ĺife boy SRA AMETACHLACHU

  • @HabtuMesfen
    @HabtuMesfen 2 วันที่ผ่านมา

    ፓሊስም መንግስትንም ካጥላላክ አገራችንን ማን ነው የሚያስተዳድራት ቆይ ባንተ አረዳድ ቆይ 😢😢😢እዴት በዚ ደረጃ አሳነስካት አገርክን ከተሰደድክ ስንት አመታቶች ቢሆን ነው ቆይ በፈጣሪ😢😢😢

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 2 วันที่ผ่านมา +1

      Mengetem geday nw police ye Abiy wusha nw alke

    • @LeilaSengero
      @LeilaSengero วันที่ผ่านมา

      አትጩህ ባክህ አስመሳይ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 วันที่ผ่านมา

    LESUWA AZNEW KEHEDU MEDEA LAY LEMB AWETYWAR ? BYANS DMTS BCHA METEQEN SCHLU YE TAYTA SRA TQMU LE RAS NWW

    • @eliasyosuf2696
      @eliasyosuf2696 วันที่ผ่านมา

      what kind of translations I am seeing? If you can't translate why don't you stop it? Bullshit!!!!!

  • @jimmyjay7470
    @jimmyjay7470 2 วันที่ผ่านมา

    ስንት ኪሎ ነህ ግን ቤንጃ

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 วันที่ผ่านมา +1

      Mene agebah keshem🤐🤐🤐🤐🤐

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 2 วันที่ผ่านมา

      @@linaejabo8229 ስምህን ነገርከኝ አመሰግናለሁ " ቀሽም"