57 ኒካህ፡ ኒካህ፡ 3 ወር ከሞላት ረጀዕቱ ማለት ይችላል በስልክ ቃዲው ሙሽራው ሙሽሪት አይተዋወቁም ፤ እና በስልክ ኒካህ ማሰር ይችላሉ ወይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2020
  • ተከታታይ ደርሶችን በተለያየ ረእስ እንዲደርሶት ..
    ሰብስክራይብ አርገዋል......?
    አሁኑኑ ያድርጉ
    ሼር አርገዋል.....?
    እንደዚሁም ዌብሳይቱን ይጎብኙ
    goo.gl/fAWWsg

ความคิดเห็น • 58

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 2 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዛችን ጀዛኩሙላህ ከይር ጥያቄ የምትጠይቁ ሰዎች ጥያቄው ሰይበዛ እጥር ምጥን የለ መሆን አለበት እድሉን አገኜሁ ብሎ ንግግር ማብዛት አግባብ አይደለም ኡስታዞቻችንንም ማድከም ነው የሌሎችንም ግዜ ማሸማት ነው።

    • @hikuabdi9880
      @hikuabdi9880 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነብ እና ቁጥቸውን የምታውቁ please

  • @temutube1111
    @temutube1111 2 ปีที่แล้ว +12

    በአላህ ስልካቸውን የምታቁ ተባበሩኝ

    • @user-jb8qz1eq3d
      @user-jb8qz1eq3d 7 หลายเดือนก่อน

      በአላህ አይባልም ስልካቸው ብዙ ጊዜ ቢዚ ቢዚ ነው ሚለኝ ለኔ

    • @user-dl4pf5jr6h
      @user-dl4pf5jr6h 4 วันที่ผ่านมา

      ደሞ በትክክል አይሰራም

  • @user-bb8od2nu3d
    @user-bb8od2nu3d 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘከላህ ኸይር ኡውሥታዝዘ

  • @user-po1hu4fp2j
    @user-po1hu4fp2j 6 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛኩም፡ከአላህ፡ኸይር

  • @kemaljemal9423
    @kemaljemal9423 3 ปีที่แล้ว +2

    ሡብሐን አላሕ አላሕ ይሑናችዉ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 ปีที่แล้ว

    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 2 ปีที่แล้ว

    Subhan allh jaza kallh hayr

  • @toybayimor2020
    @toybayimor2020 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአሏኸይርሺሁነ

  • @zeanb234
    @zeanb234 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህይርሽህ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏሁ ኼይር

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 5 หลายเดือนก่อน

    አላህእድሜናጤናይሥጣቹህ

  • @user-dl4pf5jr6h
    @user-dl4pf5jr6h 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ አድባል ማስተዳደር አቅቶት ተለያየን ከዛ በፍርድ ቤት ፍች እንዲያወርድ ጠየኩት አድ ልጅ አለችን በወቅቱ በሸማግሌ ለልጅህ ቀለብ ሥጥ ሲባል እቢ ብሎ በፍርድ ቤት ከሰስኩት እናም ፍቺም ጠየኩ የፍርድቤቱ ኒካ ማወረድ በሸሪዓ እዴት ይታያል መልሱልኝ ኡሥታዓዝ

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ከይር

  • @user-uv9jg2kl3p
    @user-uv9jg2kl3p 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛኩምሏህ ኽይር

    • @anshakey7739
      @anshakey7739 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩመላሁ ከይር

  • @user-ce7dg5js3w
    @user-ce7dg5js3w ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 10 หลายเดือนก่อน

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

    እምታቆ ኮመትላይአስቀምጡላችዉ ቁጥራችዉን ጀዛከላሁኸይርያሽህ አላህመጨርሻችንንያሳምርልንያረብብብ

  • @user-bb8od2nu3d
    @user-bb8od2nu3d 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ የቴሊግራም ሊክየለኝም ደርሣቸውንመከታተልእፈልገነውይ

  • @user-uv9jg2kl3p
    @user-uv9jg2kl3p 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝጥያቄነበረኚ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 ปีที่แล้ว

    አህላን

  • @user-uv9jg2kl3p
    @user-uv9jg2kl3p 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰለምኩም ወራህመቱሏሂወበረካቱ
    ኡስታዝ ጀዛኩምሏህ ኸይር
    ጥያቄናበረኚ
    1ወድሜ ወደአኬራ ህዷን ድአም አርጉልኚ ጀነትልፍርዶስ እድወፍቅልኝ ሊምት አካቢ እሌሏቤት ወሰዱት ለምን ከቤቱ ወሰዳችሁት ስል የልጁ ሀቅ እደይዘው ተብሎነውአሉኚ ልጁ 1አመቱ ገና ይህ እድትይታያን
    2)ልጁ 1አመቱ ነዉገና እነሱቤት ያባቱቤተስቦችም ይሁኑ ሌሏ ምግብ መብሏት መጠጥት ይቻሏል ወይስ 15መሙሏት ልቅምአዳም መድርስ አለበት ይህስ እድትይታይን

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ቁጥራችሀን እንደት ነዉ እማገኘው

  • @sihuanjila2893
    @sihuanjila2893 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልካቸውን እንዴት ነው ማገኘው ጥያቄ አለአኝ

  • @user-mk5iz4dd4b
    @user-mk5iz4dd4b ปีที่แล้ว

    ቁጡሩንላኩልኝ

  • @user-vh3po9vs7i
    @user-vh3po9vs7i 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም

  • @user-fp3pk3mc3d
    @user-fp3pk3mc3d 4 หลายเดือนก่อน

    ሥልቁጥር ላኩልኝ

  • @fhehgrughc3713
    @fhehgrughc3713 2 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ የኡስታዝን ቁጥር ላኩልኚ

  • @user-jq1dv2uv2w
    @user-jq1dv2uv2w 5 หลายเดือนก่อน

    የኡስታዝንቁጥር ያላችዉ ተባበሩኝ ወላሂ ገሩሪነዉየፈለጉት

  • @kimert1224
    @kimert1224 ปีที่แล้ว +2

    አሠላም አሊኩም።። በሥልክ ነበር ኒካያሰርነው ሳንገናኝ 1አድ ኒካአውርዶል እረጃቱ ማለት እደት ይታያል የምታቁ መልሱልኝ ባአላህ

    • @mariamm1508
      @mariamm1508 10 หลายเดือนก่อน

      አንደየም ካልተገናኛችሁ አይችልም

  • @sadaseyd2563
    @sadaseyd2563 ปีที่แล้ว

    ስልካቸውን የምታቁ ካለ ላኩልኝ

  • @kimert1224
    @kimert1224 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ጥያቄነበረኝ ስትፈታ ታልሰማች እደት ይታያል የምታቁ ባአላህ መልሱልኝ ቁጥር ታለ ተባበሩኝ

  • @user-po1hu4fp2j
    @user-po1hu4fp2j 6 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄነበርኝ፡እኔ ፡ኒኪህ፡በአንድ፡ከወርደ፡3ወር በሃላህ ሌላአ ማግባት፡እችላለው ወይስ፡የግድ፡3ስቱን፡ማውርድ፡አለበት

  • @user-ns2hq4ei9h
    @user-ns2hq4ei9h ปีที่แล้ว

    የኡስታዝን ቁጥር እምታቁ እባካቹህ አስቀምጡልኝ

  • @user-ml5oz5qz4f
    @user-ml5oz5qz4f หลายเดือนก่อน

    ቁጥር የሚጠይቁ ፌስፑክ ላይ ስፍሪካ ቲቪ ታገኙታላችሁ

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላምእዴት ናችሁ እኔ ባለቤቴ ሶስት ግዜ ፍታሁሽ ብሎብሎብ አርጎኝ ወጣ በስዴትላይ ያውም ልጂ ይዤ በተቸገርኩበት ሰአት ዛሬ ግን ሁሉም አለፍ እሱ ግን የተዋዋልንበትን 😂ወርቀት አልቀደደም እካፍላለሁይላል አሉ ሁለት አመት ሆኖታል ከፍታ ሚስቱን መልሶሂወቱን እየኖርነው ይህንንስ ምንይመስላችሆል የምታውቁ አብራሩልኝ

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 5 หลายเดือนก่อน

    የኡስታዝ ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @sadaadris8078
    @sadaadris8078 ปีที่แล้ว

    ቁጥራቸውንተባበሩኝ

  • @user-yw4uy7xo8l
    @user-yw4uy7xo8l 7 หลายเดือนก่อน

    በአላህ መልሱልኝ ሀይድ ላይ ሆኖ መፈታት ኒካህ ይወርዳል አይወርድም😢😢😢😢

  • @HUSENMohamed-ob8qn
    @HUSENMohamed-ob8qn ปีที่แล้ว

    ስልክቁጥር የት ነው የሚገኘው

  • @temutube1111
    @temutube1111 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን እንዴት ነው የማገኝው ???

    • @SemiraDjhdhj-wp2du
      @SemiraDjhdhj-wp2du ปีที่แล้ว

      🎉

    • @user-vh3po9vs7i
      @user-vh3po9vs7i 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@SemiraDjhdhj-wp2duየኡሥታዝ ቁጥር ላኩልኝ

  • @nahbantube
    @nahbantube 9 หลายเดือนก่อน

    ተጣልተው ለሚስቱ ኒካህ አውርጃለሁ ብሏት በሁለተኛው ቀን መልሻለሁ ቢላት መመለስ ይችላል እንዴ?

  • @user-sb6hx9yi8p
    @user-sb6hx9yi8p 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ቁጥርህን እንደት ማግኘት ይቻላል ጥያቄ አለኝ ነበር

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k ปีที่แล้ว

    እኔ የ7ወር ነብስጡር ነኝ ባሌ ፍታኝ. ራጃቱ ማለት ይቻላል አይቻልም

    • @habibmohammed4638
      @habibmohammed4638 11 หลายเดือนก่อน

      ነፍሰጡር ሆነሽ መፍታት አይችልም።

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 10 หลายเดือนก่อน