Friendship ጥሩ እና መጥፎ ጓደኛ sadat kemal በሳዳት ከማል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 207

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 ปีที่แล้ว +26

    ጥላታችንን እንዋጋ።
    ''''''’'''''''''''''''’’’'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
    ሌላ ምንም ጠላት የለህም ከጅህልናህ የበለጠ ።በተለይ ደግሞ ጃሂል መሆንህን አውቀህ ለመማር የማትጥር ከሆነ
    ኪታብ ገልጠህ
    መቅራት የማትፈልግ ከሆነ የራስህ ጠላት ራስህ አንተው ነህ።
    ምክንያቱም ጂህልናን (አለማወቅን) ተዋግተህ ማሸነፍ ስለማትፈልግ እድሜ ልክህን የማሃይምነት ምርኮኛ ሁነህ ትኖራለህ።
    ስማ! ልንገርህ
    መሃይምነትን (ጅህልናን) መላቀቅ ትፈልጋለህ?
    እንግዳውስ አሁኑን ወደ ቁርአን ወደ ተውሂድ እና ወደ ሱና ወደ ፊቅህ ወደ ቋንቋ ሶርፍ እና ነህው መሻይኾች ፊትህን አዙር ።
    እረ ያ ሰላም!!!
    መሃይምነት እኮ ቆሻሻ ነው ከተማሩ የሚለቅ ካልተማሩ የሚላከክ መጥፎ ቆሻሻ መሃይምነት ነው።
    وقال النبي صلى الله عليه وسلم: «إن الأنبياء لم يورثوا دينارًا ولا درهمًا وإنما ورثوا العلم، فمن أخذه أخذ بحظ وافر»
    የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሱ ዐ ወ ተናግረዋል
    ነብያቶች ድናርን እና ድርሃምን አላወረሱም እነርሱ ያወረሱት ዕውቀትን ነው የወሰደው ትልቅ መታደልን ታድሏል...
    {يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنْكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ} [المجادلة من الآية:11]
    ልዕለ ሃያሉ ጌታችን አላህ ሱ ወ እንድህ አለ:-
    እነዚያን ከእናንተመካከል እወቀት የተሰጡትን ደረጃቸውን አላህ ከፍ ያደርጋቸዋል::
    በዚህም በዱኒያ በመጪውም አለም ደረጃቸው ከፍ ያለ ነው ::
    እኔ እና አንተስ?
    ስለዚህ አሁኑ ደረጃህ ከፍ እንድልልህ ከአላዋቂነትህ ጋ መታገል ጀምር በኢዝኒላህ ታሸንፋለህ...
    ጅህልና ትልቅ ድህነት ነው።
    ኑ አብረን እወቀትን እንያዝ ይቀላቀሉን የኛ ቻናልን

  • @user-rw3yz7ur1wfatish
    @user-rw3yz7ur1wfatish 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን ኡስታዝ አትበሉኝ ብሏል እኮ የኛ አሰተማሪ አላህ ከመጥፎሁሉ የጠብቅህ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +17

    ኡስታዝና አላህ በአለህበት ከተንኮሎቹ እሱ ይጠብቅልን ያረብ ያረብ

  • @كونمعاللهيكونكلشيمعك
    @كونمعاللهيكونكلشيمعك 3 ปีที่แล้ว +31

    አላህ ይጠብቅህ የለውጤ ምክንያት

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 3 ปีที่แล้ว +5

    جزاك الله خيرا ኡቡ መሬም መሠሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @FatimaHussen-q9g
    @FatimaHussen-q9g ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኡዝታዜ ኑርልንን

  • @rrdff2374
    @rrdff2374 3 ปีที่แล้ว +13

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብህ 👏👏👏👏🏆🏆🏆

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሀምዱሊላ ለሀያሉ ጊታ ምሰጋና ይገባህ
    ኡሰታዝ ረጀም እድሚ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሰአት እንዳተ ያለውን ያብዛልን ኡስታዝየ. ለካስ. ሀቀኛ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛ ኳለህ ከይር

  • @ኢቾነኝሳቂታዋ
    @ኢቾነኝሳቂታዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ አላህ ከጨይጧንም ሆነ ከፍጡራን ተኮል ይጠብቅህ ያረበና አለሚን

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም እሰላምወራህመቱላወበርካትሁ. ኡስታዝ. አላህ. ይጨምርልህ. አተምበተናገርከው. እኛምበሰማነው. ተጠቃሜያርገንያርብ. እኔንም. ጎዶኛቸንም. ከመልካሞቹጎደኛች🌷ያርግን ያርብ. ያርህማን።🌷🌷🌷

  • @حياةأمحياة-ك5ض
    @حياةأمحياة-ك5ض 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰደት ከመል ሰደት ከመል ይህ ኡስታዝ ደወዉ ብያወራ ብያወራ አይጠገብም ኡስታዝ አለህ ረጂም እድሜ ከነ ቤታሰቦች ታመኜው ያታዉህድ መሚሬ ኡስታዝ ሰደት ከመል አለህ ይጠብቅክ ኡስታዜ ያታዊህድ ብራሀን

  • @jamilamohammed3273
    @jamilamohammed3273 4 หลายเดือนก่อน

    በትክክክል ኡስታዝነ❤ መጥፎ አንላቸዉ ጥሩ አንላቸዉ እዳንጠላቸዉ ሙስሊም ናቸዉ እዳንርቃቸዉ ቢከፍሩ ያመናል

  • @IkramSophia-qz3eu
    @IkramSophia-qz3eu ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላወበረካትሁ ኡሥታዝነ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እዱኒያ አሂራህን አላህ ያሣምርልህ
    አሚንንን ያረብናአለሚን
    እኛ በሠማናዉ አተም በተናገርከዉ እምንጠቀምያዲርገን ያረብብ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅልን. ሀቀኛው. ኡስታዛችን. ❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አላህ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ዘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድም ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ፊዱኒያ ወል አኸይራ

  • @ሀስቡንአላሁወኒመሉወ-ሰ9ወ
    @ሀስቡንአላሁወኒመሉወ-ሰ9ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
    አላህ ይጨምርልህ

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 ปีที่แล้ว +2

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ. ጀዛከላህ ኸይር አላህ ህድያውን ይስጠን. ያረብብብ

    • @barbaros5525
      @barbaros5525 3 ปีที่แล้ว

      ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ።
      ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው።
      ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ
      በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል
      ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ
      ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው።
      በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን
      ከላይ አይተናል።
      ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ
      ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም።
      በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል።
      ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች
      የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው።
      ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ :
      ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣
      የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤
      በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም።
      ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው።
      _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_
      በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦
      (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
      በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡
      ወሏሁአዕመም
      እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል...
      #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!!
      #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ???
      አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ።
      ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!!
      እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል።
      ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ።
      በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!!
      ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤
      th-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.html

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረን
    ይጠዉል ኡምሪህ
    አላህ ጠቃሚ እዉቀትን ይስጠን ያረብ

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ መሠሎችህን አሏህ ያብዛልን

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว

    ጭሴ ጭሷ ይባባላሉ ደግሞ ክክክክክ አጠራርህ አሳቀኝ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ወንድም ሳዳት ከማል

  • @emramekram8543
    @emramekram8543 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እኛንም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን

  • @ZABIBA-j5g
    @ZABIBA-j5g 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ አቡሀይደር እድሜህ ይርዘም ኑርልን

  • @momipakath7088
    @momipakath7088 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከ አላህ ከይር እስታዝ🇸🇦🇸🇦

  • @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
    @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ

  • @fatimaandles629
    @fatimaandles629 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ረጂም እድሜና ጠናይሥጥ ያርብ

    • @barbaros5525
      @barbaros5525 3 ปีที่แล้ว

      ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ።
      ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው።
      ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ
      በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል
      ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ
      ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው።
      በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን
      ከላይ አይተናል።
      ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ
      ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም።
      በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል።
      ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች
      የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው።
      ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ :
      ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣
      የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤
      በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም።
      ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው።
      _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_
      በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦
      (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
      በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡
      ወሏሁአዕመም
      እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል...
      #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!!
      #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ???
      አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ።
      ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!!
      እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል።
      ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ።
      በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!!
      ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤
      th-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.html

  • @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ
    @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአሊይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ መካሪ ወድማችን አተን መሰሎችን ያብዛልን

  • @KubraAli-w3i
    @KubraAli-w3i 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ. ኸይረንህ ኡስታዙና.

  • @hadiyasharjah7321
    @hadiyasharjah7321 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላም ኡዝታዝ ባላህበት ከሠውምሆነ ከሠይጣን ተኮል አላህይጠብቅልን አተምበተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብ

  • @MadinaMadinna-zv6ex
    @MadinaMadinna-zv6ex ปีที่แล้ว

    SAW❤❤❤ SAW😘😘😘SAW❤❤❤ሀቢብና መሀመድ በድኒያ አይነወን ማየት አልታደልምና በጀነት ከእርሰወ ጉን ያድርገን ያአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sae2388
    @sae2388 3 ปีที่แล้ว +3

    አሕለን ኡሥታዝ ጀዘኩም አለሀ ኸይር😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 3 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ የተሁድ ጀግና አላሕ ይጠብቅሕ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዜ ጄዛከላህይረ እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ

  • @awelsheffa7776
    @awelsheffa7776 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ

  • @mmakidammakida6251
    @mmakidammakida6251 2 ปีที่แล้ว

    አላህባለክበትይጠብቅክወላህወደትእየሄዲንናው

  • @zumrageto3619
    @zumrageto3619 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዓለይክ ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አሏሁ ኸይረን አቡ መሪየም

  • @ايناين-ذ6ص
    @ايناين-ذ6ص 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህእስታዝ

  • @marimah1640
    @marimah1640 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዜ

  • @hayikelabibi3655
    @hayikelabibi3655 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @rosea10s17
    @rosea10s17 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለሃ ይጨምርልህ

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 3 ปีที่แล้ว

    የአለህ አንተው ጠብቀን ኡሰተዘቺን ጀዘክሏሁ ኳይረን

  • @saralove644
    @saralove644 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለሏሂአለይወሰለም ❤️❤️ኡስታጭ አላህ ይጠብቅህ የኛ ኡስታዝ

  • @meryemtube3444
    @meryemtube3444 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ሳዳት ከማል አቡ መርየም ከጠላት ሁሉ ይጠብቅህ ደእዋውንም የምያሰራጩ ወንድም እና እህቶች አሏህ ይጠብቅልን ከጅህልና ወደ ብርሃኑ አተውሂድ ለመራን አሏህ ምስጋና ይጋባው አልሀምዱሊላህ ጀዘኩም አሏሁ ኸይራ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 ปีที่แล้ว

    አላህየጠብቅህአሐሥታዝዝዝ🎉😢😢🎉🎉

  • @ادريسابنوسعيد
    @ادريسابنوسعيد ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ.አላህ.ጥሩ.ትምህርት.ነው.

  • @Saede-f1h
    @Saede-f1h ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ 20:40

  • @حياةالحبشي-ش1ش
    @حياةالحبشي-ش1ش 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንክ ያርብ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ

  • @cffccc2453
    @cffccc2453 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳዳትከማል. አድናቂሕነኚ. ወላሂ አላሕ ይጠብቅሕ እኔ ኮሜት መጣፍ አልወድም ግን አነ. ስለምወድሕነው. አላህ. ጀነተል ፉርዶስ. ይወፍቅህ

  • @sofiamuhammed314
    @sofiamuhammed314 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ🎉🎉🎉

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ፡ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
    @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ከይር

  • @aotb6770
    @aotb6770 3 ปีที่แล้ว

    አላህእረሚየህነ ያረዝመልን ሀቀላይም ያፅናህ

  • @fatimamohammed6394
    @fatimamohammed6394 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ህይር

  • @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
    @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ነኸይር ኡስታዝና

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ9ጠ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ9ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @فاطمهحسين-ج7ج
    @فاطمهحسين-ج7ج 27 วันที่ผ่านมา

    እውታዝ አላህይጠብቅህ

  • @زيد-ظ7ب
    @زيد-ظ7ب 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ያረቢ መሰሎችህን ያብዛልን ያሆራ ወድማችን

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 3 ปีที่แล้ว

    ሸኩረን

  • @bintbaba-bi3uc
    @bintbaba-bi3uc ปีที่แล้ว

    አሚን ያራብ

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
    @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛልን ውዱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

  • @jamela2441
    @jamela2441 3 ปีที่แล้ว

    አወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይህፍዝህ ኡሥታዝ

  • @TashiteJamal
    @TashiteJamal ปีที่แล้ว

    Ustaz jezakaalah kayran alah ytabkh

  • @اموامينات
    @اموامينات ปีที่แล้ว

    አላህይስቱርያረቢ

  • @መጥቀምባትችልአትበድል
    @መጥቀምባትችልአትበድል 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህከየርኡስታዙና
    አላሁመወፍቅናአስሀበተልሷለሂን

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ዘይነብጌታሁንየወሎዋቀበጥ
    @ዘይነብጌታሁንየወሎዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    ሳሂህ ወላ አላህ ይጠብቀን

  • @momipakath7088
    @momipakath7088 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህእስታዝ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍

  • @አለህካዐርሽበላይነዉ
    @አለህካዐርሽበላይነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ኡስታዝ

    • @nuriatahmed2459
      @nuriatahmed2459 3 ปีที่แล้ว

      ኡስታዜ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @hawwahawwaa6848
    @hawwahawwaa6848 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @fatimamohammed2454
    @fatimamohammed2454 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህ ከይረን

  • @jamakajaj5725
    @jamakajaj5725 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዙና አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @bedriya7350
    @bedriya7350 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ
    መሸ አለህ አለይክ

  • @Fatimah-kg4ot
    @Fatimah-kg4ot ปีที่แล้ว

    Jezakelahu heyiren oustaze

  • @elefnshelefnsh5006
    @elefnshelefnsh5006 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላሀ ኽይር

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
    《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》....

  • @neimamuhammad4765
    @neimamuhammad4765 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላህ አላህ ይጠብቅህ አንበሳ በርታ

  • @amenh684
    @amenh684 3 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅልንንንንንንን

  • @ኩንሰለፊ
    @ኩንሰለፊ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ

  • @hananmohammed8552
    @hananmohammed8552 3 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ አላህ ይጨምረልህ

  • @tube-ex9ei
    @tube-ex9ei 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ አላህ ይህፈዝኩም ኡሥታዙና።

  • @asenaasena9490
    @asenaasena9490 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ አላህ ይጨምርልከ

  • @cbdhxbxbxn5024
    @cbdhxbxbxn5024 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላ እደአንተ አይነቱ ን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @utru9082
    @utru9082 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህየጠብህ ኢሻአላ ያረቢ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍አላሕይጠብቅ

  • @Tነኝየወለጋዋሰለፍይ
    @Tነኝየወለጋዋሰለፍይ 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك الله يحفظك يا ابو مريم

  • @hayatjamal510
    @hayatjamal510 3 ปีที่แล้ว

    Yaaebi tiru guadegna stegn allahn mfera yarabi

  • @Rነኝወሎየዋ-y3l
    @Rነኝወሎየዋ-y3l 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላአላህይጨምራልህ

  • @SeadaSeada-pj1jv
    @SeadaSeada-pj1jv ปีที่แล้ว

    ስለላሁአለይሂወሠለም

  • @shoshoshosho8422
    @shoshoshosho8422 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላኢጨምርልህ

  • @قدميالتوهيد
    @قدميالتوهيد 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህ

  • @አሚነኝየኮቻዋ
    @አሚነኝየኮቻዋ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ለሊላህ ብላችሁ የቁረአን ግሩብ ጨምሩኝ አላህ ይጠብቅህኡሥታዜ

  • @mrszeynebu1535
    @mrszeynebu1535 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትነው የአላህ አላህ ይጠበቀን ወላሂ

  • @ኑራቢንትኢስላም
    @ኑራቢንትኢስላም 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ያብዛልን

  • @عيشهالشنبري
    @عيشهالشنبري 2 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته. ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله