225ኛ ገጠመኝ፦ ከ 30 ዓመት በኋላ የተጋለጠ የፍቅር መቀስ መንፈስ ሲያዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)getemen 225

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 683

  • @kedestasfawekidi9465
    @kedestasfawekidi9465 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን ትሩ አስተማሪ ትምህርት ነው እድሜህ ይርዘም

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣሆ መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠቡቀኝ👏👏👏👏👏👏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን ፀጋውን ብርታቱን ያድልህ መምህርዬ ❤በሴጣናዊ መንገድ ከመመራት እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤👍👍
    👇👇👇👇👇👇
    👍👍👍👍👍👍አድርጉ ምእመናን👍

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳንም በሰላም መጡህልን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 3 ปีที่แล้ว +128

    ማሳሰቢያ ፦
    የመምህር ተማሪዎች የሆንን በሙሉ ለሀገራችንም ለመምህራችንም ለራሳችንም ሁል ጊዜ በፀሎት ማሰብ ይጠበቅብናል። 💚💛❤⛪️🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @meriwerku4001
      @meriwerku4001 3 ปีที่แล้ว +1

      ቨሿኸዃ዇዇ኸዃ዇዇ዃዃዃዃኾ

    • @meriwerku4001
      @meriwerku4001 3 ปีที่แล้ว

      ፨፨፨፨፨፨ኸ዇ሿኸኸዃዃኸ

    • @meriwerku4001
      @meriwerku4001 3 ปีที่แล้ว

      @@mrkbemrkbe6748 ፨፨ዃዃዃኸኴኸቋዃሰኸ዇ቨኮ኶኶኶ኳ኶኶኶ኳ኶኶ኳ኶ኳ኶኶ኳ኶኶኶ኳ኶በቧ፣፣ቧቧቑቑኾ

    • @meriwerku4001
      @meriwerku4001 3 ปีที่แล้ว +2

      ፨፨፨፨፨

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 ปีที่แล้ว +70

    እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች ስለሀገራችን ፀልዩ በእውነት የሚያስጠላ ህልም ነው ያየሁት ቅጅት ያድርገው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ

    • @ytrea7942
      @ytrea7942 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 3 ปีที่แล้ว

      ማህለ ፃሞ ፃሎት ያሰፈልገል ስለ ሀገች ያስፈልጋል ያእትዮ ጣለት በዝቶል ያኛ ጣበቃ ፈጠር ነው

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 3 ปีที่แล้ว +2

      Fetari ale የሚተብቀን አይተኛም

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

      Egziabher aemlak aegerachinn selam yargln amen amen amen

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል ልጁ ልበችን ንፀህ ከሁነ እግዚአብሔር ከኝጋር ነዉ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለብዙ የሜጠቀም ትምርት ነዉ መምህ ሰላምክ ይብዛልን

  • @genetngus8510
    @genetngus8510 3 ปีที่แล้ว +2

    የመመምህር ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ የመምህርን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ አንድ 6 ወር ሁኖኛል ትምህርቱ እስከሚጨርስ ድረስ እያለቀስኩ አዳምጨ ከዛ ቡሀላግን ልጸልይ ስነሳም አይምሮየም ሰላም አላገኝም በጸሎታችሁ አስቡች ወለተ ስላሴ

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 ปีที่แล้ว +53

    አቤቱ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ አንተን መፍራት መልቦናዬ አሳድርብኝ ☝በጣም ከባድ ነው በእንደዚህ አይነት መንገድ መጓዝ ወይ ለሰው አንመች ወይ ለፈጣሪ አንመች እንደው እንዲሁ መብከንከን አለመታደላችን አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብ ፍጠርልን 🙏መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    ሞኝ ከራሱ ስህተት ይማራል ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ይባላል እዝነ ልቦናችንን ከፍቶልን ተምረን በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አሜን🙏💒💠🕊🕊🕊🕊🕊

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱቱቱቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣት ጊዜ አስበኝ አሰለቀሰቸኝ ሴትዬዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +41

    እንካን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 👏🌼

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአለም ማእበል እዳይከተን ሲኦል አንተ አገዘን ቅዱስ ሚካኤል
    የምትራራ ለነፍሳችን ቅዱስ ሚካኤል ረዳታችን
    ለመምህራችን ዝማሬ መላእቅትን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +77

    በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው እኔጃዳ ነው ያለሁት ግን ሰልሜም ነበር አሁንግን ሀይማኖት የሚዘበራርቀውን መንፈስ አወኩት ንስሀ ገባሁ በስልክ እፆማለሁ በተቻላለ እፀልያለሁ በጣም ተለውጫለሁ።

    • @tiruyeethio8720
      @tiruyeethio8720 3 ปีที่แล้ว +7

      ውይ ታድለሽ እህቴ ብቻየን ጭንቅ ብሎኛል ለመፀለይም ለመፆምም ምንም እልተመቼኝም ያለሁት መካ ነው አሰርወቼ በጣም አክራሪይ ናቼው ሀይማኖቴ በልቤ ነው በሰላም ለሀገሬ በቅቼ ለንሰሃ እንዲያበቃኝ እግዚአብሔር በፆሎት አስቡኝ ቤተ ባረያም ብላችሁ

    • @tiemtidawitgebre5892
      @tiemtidawitgebre5892 3 ปีที่แล้ว +1

      Tmsegen amlak 🙏 ♥ ❤ 💖 🤲🤲🤲🤲🍇🌾🌾🌾🌾🌾🌾📖

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +9

      አህትየ አይዞሽ እኔም እዛው መካ አካባቢነኝ ግን አይዞሽ አባታችን ሆይን ፀልየሽ ተኝ ስትነሽም አባታችን ሆይ በለሽ ስራ ጀምሪ አይዞች እመብርሀን ታስብሽ እህቴ

    • @SaraSara-nw4nh
      @SaraSara-nw4nh 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን እመቤቴ ወደቤቶ መለስችሽ

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@SaraSara-nw4nh ከኔበላይጿሚ የለሜ ነበር ሀገር ቤት እዚህ ለ1አመትያክለሰ ሰለመሰክ ግን በክርስትና እናቴ ልጅ ተመስሎ እመብርሀን መለሰችኝ አሁን 5አመት ከተመለስኩ ግን መምህር ተስፋየነው የቀየረኝኝኝ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 3 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህራችን ጠገውን ያብዛልን አሜ አሜን አሜን እግዚአብሔር መተትን ያጥፋልን ልጇችንም ጅማሪቸውን ይፈጥም እላቸው አሜን አሜን አሜን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አሜን አሜን አሜን 💓💓💓🙏🙏🙏

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 5 หลายเดือนก่อน

    የአምላካችን የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን ፤

  • @shaltokkkk5041
    @shaltokkkk5041 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ተሻለህ እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማረ

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እልልልልልልልል💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ልጁ በስነምግባር ታንጾ መንፈሳዊ ከሆነ ልጂቱም እንዲሁ ጎበዝ ናት ስለዚህ የትምህርት ደረጃቸውን ባላውቅም ብቻ አንተ ብዙ ስው በገጠመኝ የምታውቃቸው ስዎች አሉ ነጋዴ የሆኑ ወይም ስራ ያላቸው ስራተኛ የሚፈልጉ ካሉ ከእነሱ ጋር አገናኝተህ ስራ እንዲስሩ ማድረግ ነው ካልሆነ ኑሮ ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነው ዋናው መንፈሳዊነት ይበልጣል አስቀድማችሁ ፅድቅና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመርላችኃል እንዳለ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ እጂግ ደስ ይላል
    እነዚህ መናፍቆች ያሳዝኑኛል በመጮኽ ና በመጨፈር እግዚአብሔር የሚያገኙ ይመስላቸዋል ምንም የማያውቁትን ምዕመን በየመንገዱ ይስብካሉ በአንድ ተራ ወረቀት አይ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
    በእውነት መምህር እኛን ለማስረዳት ብዙ እየለፋህ ነው ያለኽው እግዚአብሔር ያቆይልን
    መምህር ጨርሶ ይማርህ እስይ እንኳን ተሻለህ ክፉ አይንካብን በላይቭ ረጅም ስዓት ያለምንም ውሃ ስልክ ስለምታወራ እሱ ራሱ ድካም ነው እግዚአብሔር ያግዝህ መምህር አይይይ ፊልም ላይ ያለችው ስገን ይፍጠር መናፍቅ ናትኮ አፍንጫዋ ላይ ጉትቻ ማድረግ ትወዳለች ሃይማኖቷን ከቀየረች በኃላ ሁሉ ነገሯ ተወስዷል ብቻ ማስተዋል ያድለን ይህ ጉትቻ አሁን ምኑ ደስ ይላል?ግሩም ነው የእግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራው የስው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን
    ድንግል ማርያምን ሁላችንም ትርዳን እግዚአብሔር አምላክ በተናቁት ላይ ስራውን መስራት ያውቅበታል ጌታየ እወይ ጂብ የከበባት እናት ስታሳዝን
    ውይ የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከስው ጂቦች ይስውረን እግዚኦ ብዙ ስዎች ያልገባን ስንት የስው ጂቦች ባሉበት እንደምንኖር አናውቅም እኔም የልጂ እናት ነኝና ልቤን ነው የተንስፈስፈ ልጂ ይዞ ነፍስ ጡር ሁኖ በጂብ መከበብ ያስደነግጣል በድንጋጤ ብዙ ችግር ያጋጥማል የእግዚአብሔር ጥበቃ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር የጌታየ እናት ድንግል ማርያም አሁንም ጥበቃሽ አይለየን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 3 ปีที่แล้ว +5

      ሁሉም እንዳንተ መካሪና ገሳጭ ገጠመኝ የሚፅፍ ቢሆን ስንት በተማማርን አመሰግናለሁ ደካማ ጎኔንም ብታይልኝ እሰማሀለው ደህና ፀሀፊ ነህ

    • @ለአፌጠባቂአኑር
      @ለአፌጠባቂአኑር 3 ปีที่แล้ว +4

      @@eftahtesfasilase4230
      እኔ ሴት ነኝ እግዚአብሔር እረኛየ ነው የሚለው የየትብ ስም ያለኝ ነኝ ስልኬ ተስበረብኝ ይህ የልጄ ዩትብ ነው ለዛ ነው ችግር የለም መምህር
      ርዕሱ አይደለም ብየ እንጂ ይህንን መናገር ፈልጌ ነበር
      ውድ መምህራችን ደካማ ጎን የለህም ነገርግን ደካማ ጎን ከተባለ ለምን እኛን ከራስህ በላይ ወደድኽን ቅድሚያ ለራስህ አስብ ልጆች አሉህ ለራሴ ጥቅም ይልሃለሁ ታመህ አንድ ቀን ትምህርት ባትለቅ ነፍሴ ትራባለችና እባክህ እንፈልግሃለን በላይቭ ስትቀርብ ውሃ እየጠጣህ ይሁን ጉሮሮህ ይደርቃል ውሃ በተፈጥሮ ብዙ ጥቅም አለውና ምናልባት ለተመልካች አስበህ ከሆነ ይህ ችግር የለም ኖርማል ነው እኔ ከአሁን አሁን ይጠጣል ስል ምንም የለም አንተ ዝም ብትል እነ ስላም ለምን ዝም ይሉሃል?
      በዛ ላይ ስልክ ስታወራ ከጆሮህ አታስጠጋው ራስ ምታት ይሆንሃል አንድ ስልክ አውርተህ ጨርስህ ተሎ ሌላ አታንሳ እረፍት ውስድ ሌላው ህልም አየን የሚሉትና የህይወት ታሪካቸውን የሚናገሩት ይገርሙኛል እንዴት እንደምናደድባቸው ትዕግስትህ ግሩም ነው ሌላው በጣም ከታዘብኩት ነገር አብዛኞቹ ሴቶች ነን ምን ያህል ደስ ይላል ወንዶች አሉ ግን ብዙ አይደሉም ና እነሱም ይበርቱ እላለሁ

    • @mekdesaraya1604
      @mekdesaraya1604 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@eftahtesfasilase4230emitfelgat enat ene ga alech endet lagenagnih?

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተስፋ ስላሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማል ታላቁ የመላእክት አለቃ መቅደስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክታን ያሰማልን

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ በየቤታችን ያሉትን እህት ወንድሞቻችንለውጥልን ወደእራሳቸውመልስልን መምህር ቃልሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ይሁን አሜን

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰላመ ክርሰቶስ ይብዛል ቅዱስ ሚካኤል
    ይጠብቅ ።የዛሬው ገመኝ በእውነት የብዙ ሰዎች የፈተና ህይወት ጥንካሬ ያየውበት መንገድ ግሩም ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 ปีที่แล้ว +1

    የልጆቹ በረከት ለኛም ይድረሰን እመብርሀን ትድረስልኝ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፋቅርትማርህ ጨርሳ።ሀገራችንንን ሰላም ያድረሰግልን ኑ የመምህር ፍሬዎች

    • @sabaselome
      @sabaselome 3 ปีที่แล้ว

      Egzeabher cherso yemarh???!kalehiwot yasmalen!!!egnanem yaseben?

  • @hayatbj9476
    @hayatbj9476 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያ ስተምር ገጠመኝ ነዉ እህት ወድሞቸ እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ በጣም ፈተናላይ ነኝ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 ያንተና የአባታችን መምህር ግርማ አስተምሮ አንቅቶኛል መምህር አንድ ቀን እንድንሆን የምትወደውን ሰው ሆኜ አሳይሀለሁ።በራሴ ላይ ምልክት አይቻለሁ ከነሀፂያቴም ቢሆን እግዚአብሔር ከኔጋ ነው🙏🙏🙏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 ปีที่แล้ว

    የሰማይና የምድር ፈጣሪ መዳሐኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣእልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen #ejgi yemigerm getimegn new! #Egzibher siraw dink new #Kiberu yisfa lemdehanialem!!! Emberhan chresa temarh memihir!!!💚💛❤🤲😭amen amen amen zemari melak yesemelin memihir 👏💚👏💛👏❤👏

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

    Enkon dehna metah mamher kale hiwot yasemaln amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር ክብርና ምሥጋና ይድረሠው።መምህር እንክዋን እግዚአብሔር ማሮት እድሜና ጤና ይሥጦት።ሶፋ ልግዛላቸው ላልከው ሃሳብ ሶፋ ምንም አስፈላጊ ሆኖ ቅድሚያ የሚሰጠው የቤት ዕቃ አይደለም።ቅድሚያ ስራየሚፈጥሩበት መንገድ መፍጠር ነው።

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @fiui3614
    @fiui3614 3 ปีที่แล้ว

    በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ልቤን አሞኝ ነው 🤲

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መለክት ያሰማልን አሜን///⛪️🇪🇹

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ጨርሶ ይማር እማ ፍቅር በአለህበት ትጠብቅህ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +4

    የዓለም ማዕበል እንዳይከተን ሲኦል አንተ አማልደን ቅዱስ ሚካኤል አንተ አግዘን ቅዱስ ሚካል አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን ➕

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +15

    እ ኔ ድም አላስቀር እዳውም ስብከቱን ነው የምሰማው ገጠመኙም አይቀረኝ የአባቶቻችንም ስብከት እሰማለሁ ተመስገን የምንማረውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን

  • @አቤየማርያምልጅእግዚአብሔ
    @አቤየማርያምልጅእግዚአብሔ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተሻለ መምህራችን እግዚአብሔር ከእነ በተሰቤችሁ ጋረ ይጠብቅህ

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂዬወት ያሠማልን ጥላታችን እንድናቅ አድርገሀናን እግዚአብሄር ባንተ አሥተምሮናን የውነትም አውደ ምህረት ነው ተባረክ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትን አድርግልን ወላዲት አምላክ በምልጃሽ ድረሽልን ከአለብን ክፉ መናፍሥት ገላግሊን መምህራችን እኳን ተሻለህ በሠላም መጣህልን የእነሡን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁላችንም ህይወት ይቅይር አሜን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመትህን ያአርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይይይይ መምሕር በጅብ የተከበበችዉን ስሰማ አመመኝ እኛም ተፈተንን እንላለን ይህን ስልህ 30 አመቱ መተት ሳይገርመኝ የቀረ እዳይመስልህ ጉደኞች ሕዝብ ሁነን ሳለ እግዚአብሄር ያለምንም ማጋነን ኢትዮጵያንን እደት እደሚወደን እደሚታደገን ይገርማል

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ተስፋ ስላሴ ብዙ ነገር አስተምረህናን 3አመት ይሀል ቃለ ህውሃትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለመስማት አንደበታችን ይክፈትልን መስተዋልን ይስጠን ይሰማንውን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ እውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከ30 አመት በሆላ እግዚሐብኤር ነገሮቹው ወደ መስመር አስገባው በጣም ነው ደሰ የሚለው ሁላችንንም የድንግል ማርያም ልጅ ከተያዝንበት ማሰሮ ይፍታን አሜንንንንንን

    • @abebaarega3323
      @abebaarega3323 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @TigTube-s3t
    @TigTube-s3t 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @birtukaen3255
    @birtukaen3255 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን እንደው እንዳዴ ልናገር እልና ቃል ያጥርኝ እና ዝም እላለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኔም ፈጣሬየነ ትቸ በዝሙት ከዘፍቄ እናቴ በጨሌ እየዳበሰችኝ እድጌ መዳኔሀለም የኔ እባት ከገውበት አዘቅት ውስጥ አውቶኝል እግዚአብሄር ይመስገን ልክ እንደዜሜዊቱ ሴት ተመስገን አባቴ

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
    @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen. Amen 👏👏👏

  • @mahiletbekele295
    @mahiletbekele295 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ትምህርቱን ሰምተን እኛም እንድንበረታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ አንተን ካየው ሠሀት ጀምሮ በጣም ተለውጫለሁ እሠግዳለሁ ግን ፆም አልፆምም ስዴት ዱባይ ነኝ ግን ወዶች ሲያወሩኝ ያስጠላኛል የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቁኝ ግን ብሎክ አደርጋለሁ እና ያተን ትምህርት ከሠመው በኋላ አይነ ጥላ መሆኑን አወኩ ያስለቅሠኛል ብቻ እዲሜና ጤና ይሥጥልን መምህር ለኛም ሀገራችን በሠላም ገብተን ይርዳን እመብቴ ከጭቅ አውጭን😍😍😍😍

  • @ghgyghh5969
    @ghgyghh5969 3 ปีที่แล้ว

    እድሜናጤና ይስጥልን መምህራችን🙏በእወነት ቃለህይወት ያሠማልን🙏

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @wawisasn1038
    @wawisasn1038 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮትት መምህሬ

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kbt1781
    @kbt1781 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርሰላምንፈጣሪያብዛልህ

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህረ ይህ በጣም እስተማሪ ትምህርት ነው በገጠመች ሁሉ ምክሮችህ በጣም የበለጠ ነው የምትጠቀመው አማርኛ በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይውት ያስማልን
    ሊቀ መላእኩ ይጠብቀን ይጠብቅህ ከነቤተስቦችህ
    እኔ ብዙ ኮመንት መፃፍ ጉብዝ እድለሁም ግጠመቹን ግን እስማለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርህ አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ለመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማሁንን ትምህርት የምለወጥበት አድርገኝ አይነ ልቦናችንን መድሀኒአለም ያብራልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ሸር ለይክ እያደረግን ሌሎቹም እንደኛ ይለወጡበት 👈

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    መምህራችን ትምህርትህንና ገጠመኙን ፈልገ ነበር ለቤተሰቦቸ እና ለእቶቸ ግን እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ስልክህን ለስስተረ ሰጥቼ ነበር ግን ስካውን አልመጣችም ስልኳን ልስጥህና ያለህበት አቅጣጫ ትነግራታለህ እኔም ነግሪያታለሁ ግን እስከ አሁን ምንም የሆነ ነገር የለም እስክ ወይ መቸ ይመችሀል እንድደዊልልህ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን የቅድሰ ሚካኤል በረከቱን ይላክልን አሜን🙏

  • @adisedegual695
    @adisedegual695 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ገጠመኝነዉ ብዙ ትምህርት ነዉ የምናገኝበት መምህር እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ መምህራችን አይዞህ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ በረከቱን የብሐልካ መምህረይ ብጣዕሚ ገራሚ ገጠመኝ እዩ እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ኩላትና ታሪክ ቀያሪ እዩሞ ታርክና ይቀይሮ ኣማርኛ መስማት በደምብ ነው እምሰማ መመለስ ቡዙ ኣደለሁምና ቤተሰቦቼ በትግርኛ ስለፃፍኩት ይቅርታ ብዙ ኣማርኛ ስለማልችል ነው

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ እንኳን በሰላም መጣህ እውነት ነው አትካ አይባለም አሜን እንኳን ተሻለህ

  • @helenbelay5284
    @helenbelay5284 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 9 หลายเดือนก่อน

    እግዜቤር ያማርይ መህምራችን❤

  • @woinesht338
    @woinesht338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዝማሬዉ ዝማሬ መሌዕክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይስጥልን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ስረው ድንቅ ነው መምህረችን ቃለህይወት የሰመልን

  • @dedu363
    @dedu363 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @BereketTsadik
    @BereketTsadik ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ገጠመኝ በምታቀርበዉ ሁሉየኔምገጠመኝነዉ መምሕር ጸሎትአርጉልኝ ከነልጆችሕ ኪዳነ ማርያም እና አመተ ማርያም ብላችሁ እርዳታሕን እፈልጋለሑ አደራ

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ድንግል ጨርሳ ትማርህ የተክልዬን የአቡዬን ጸጋ በረከት አብዝቶ ይስጥህ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    ተሻለህ ወይ እግዚአብሔር ምህረቱን የመጨረሻ ያድርግልህ መምህራችን
    እኛ ተኝተናል እሱ ግን ከዘር ዘር እየተወለደ በቁጥጥሩ ስር አድርጎን ሴራውን ይሰራል ካልነቃን በተለይ ሴራው ተራቆ ነው የሚሰራው
    ግን አንድየ ይመስገን አሁን ላይ ጠላታችንን እንድናውቀው ላደረገን

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr yemrh yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፈጽሞ ምኅረቱን ያድርግልህ መምህራችን ✝️🙏

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር እንኳንእግዚአብሔር ማረህ
    እግዚአብሔር የመስገን

  • @sabibaberhane9450
    @sabibaberhane9450 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአቢሄር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋየ ላንተና እንዳማተን የመሰለ ቁዱሳን ሰዎች የፈጠረል ይመስገን ፀጋቹን ይብዛ አሜን

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳንም ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፉቅረ ትዳብሰህ

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው ። እናቴ ድንግል ለሁላችን ትድረስልን።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንኩዋን ደህና መጣህ እንኩዋን እግዚአብሔር ማረህ መምህር እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልሰጥም ግን የምታቀርብልልን ምግብ ሁሌም ለነብሴ እመግባታለሁ አንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ መህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🤲

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር 👏👏👍

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl 4 หลายเดือนก่อน

    እንካን ምርት መምህራችን ፍጣሪይ ይጥብቅህ❤ እንካን በስላም ምጥህ

  • @ጋልክርስቶስ
    @ጋልክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያስማልን🙏

  • @ብሩክቲ-ዠ9ረ
    @ብሩክቲ-ዠ9ረ 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፍቅር አያረጅም መከራን ያሸንፋል

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን የምናከብርህ የምንወድህ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድማች እመብርሀን ክነ ልጅ ይጠብቁልን ከከፍ ሁሉ ይጠብቁሁ ከነ ቤተስብህ !!!!!!!

  • @زهراءزهر-ط6ب
    @زهراءزهر-ط6ب 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወድማችን መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫