ethiopian movie new 2016 full Movie Remla (ረምላ) ethiopian Muslim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025
  • เพลง

ความคิดเห็น • 302

  • @mam-kp5zr
    @mam-kp5zr 11 หลายเดือนก่อน +4

    እየሳቁ ከሚቀብሩ አላህ ይጠብቀን

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከመጥፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቀን

  • @fife4892
    @fife4892 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ
    የቱርክና የህድ የዉሸት ሮማቲክ ድራማ ከመከታታል ያገራችንን እያየን ትምህርት ብኖስድ ይሻላል።
    ሹክራን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @sfgj5195
    @sfgj5195 8 ปีที่แล้ว +6

    ረምላ እና ስልማኔ በጣም ተመቻቹኝ ይመቻቹ ምችት ድልት ይበላቹሁ ቀጥሉበት

  • @LeylaTariku
    @LeylaTariku ปีที่แล้ว +1

    ያረብ መልካም ጓደኛ ስጠን ወዳጅ መስሎ ጥላትን😢😢😢😢

  • @mywife56
    @mywife56 7 ปีที่แล้ว +3

    በጠም አስተመሪ ነው " ጀዘኩም አለህ ከይር ።

  • @HawaHawa-qy1ic
    @HawaHawa-qy1ic 5 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ና ውዴታ እስካለ ማን ይለያል ከአላህበስተቀር ሱበሀንአላህ

  • @imhabibaimridwan9846
    @imhabibaimridwan9846 8 ปีที่แล้ว +5

    የፉአድ አይነት ጓደኞች ከምድርላይ ይጥፉ ያረብ

  • @fiififkvkvigiffikg6697
    @fiififkvkvigiffikg6697 8 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @mareammohammad3942
    @mareammohammad3942 8 ปีที่แล้ว

    Allah enide saw Ayedolam damom Ayechokelem gin kagezi bohal yaserachin yesatinal gin lhulu nager Alhamudelilah malet yenorebinal faten bebazam

  • @ሀሊማሀሰን-ገ6ኘ
    @ሀሊማሀሰን-ገ6ኘ 8 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህአርፍነውቀጥይብኑርውአድስልቀቁልንበናታችሁ

  • @SemeruLala
    @SemeruLala 28 วันที่ผ่านมา

    የአረቢ ከዲአይነት ጋደኛ ጠብቀን

  • @sofiakoke5242
    @sofiakoke5242 8 ปีที่แล้ว

    masha allha betam arif new .sofya albabshe betam yamral masha allha new ,

  • @allahisone1575
    @allahisone1575 8 ปีที่แล้ว +1

    አናመሠግናለን አሥተማሪ ነው

  • @zainabzainab5138
    @zainabzainab5138 8 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር አላህ ከመጥፎ ስራ ይጠብቀን መጨረሻው አያምርምና

  • @IbraheemAbushehab
    @IbraheemAbushehab ปีที่แล้ว

    መሸአለ በጠም ደስየሚል አሥተመሪ ፍልምነዉ ወዉ

  • @LeylaTariku
    @LeylaTariku ปีที่แล้ว

    ሶፊየሁሌየምትሰሪው ስወድልሺ❤❤❤❤

  • @hayatendris8512
    @hayatendris8512 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለው ኮመንት ሰጭወች ሰፍ ብለችሁ ታዩና ሀራም ነው ምናምን ለምን ታያላችሁ

  • @Rhamat-by4vo
    @Rhamat-by4vo 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ከመጥፎ ጉዋደኛ ጠብቀኝ

  • @ውይሣኡድአረቢያኡፍ
    @ውይሣኡድአረቢያኡፍ 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ትእግሥት ከአላህነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @memekonjoo6925
    @memekonjoo6925 8 ปีที่แล้ว

    allahu akbar
    ye sawun hak yemiyatefa saw bachem lymarim ina lhe buzu temert yastrmiral wandimoche sera lay inawulew inshaAllah.
    bartu yegna jagnoch.
    egnam kanante temert eyawesern nowna jzkum men rabbi inshaAllah.

  • @linatube8076
    @linatube8076 8 ปีที่แล้ว

    ስራ ፍቶች ድራማ ዝባዝኬ እያላቹ ስውን ቢዚ አታድርጉት እስላማዊ ድራማ ምናምን የሚባል ነገር የለም ይልቁንስ ስአታቹን በከቱ አታባክኑ ቁራአን ቅሩበት የሚጠቅማቹ ያ ብቻ ነው::

    • @martamarr3097
      @martamarr3097 8 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ አንቺ ምንልትሰሪ መጣሽ እዚ ቁራን አትቀርሚ

    • @fufubintkedir1598
      @fufubintkedir1598 8 ปีที่แล้ว

      +Marta marr kkkkkk betekele Marta....

    • @toybahj3332
      @toybahj3332 8 ปีที่แล้ว

      ማርታ.ማር.ወላሂ.ተመቸሽኝ.

  • @glaxyglaxy9741
    @glaxyglaxy9741 8 ปีที่แล้ว +1

    ሷፍያ የምትባይ ደባሪ ፊልሙን የምትሰሪው ለብር መሰብሰቢያ ነው በጣም እወድሽ ነበር ግን ያኔ ሳላውቅሽ በፊት ነው ግን በሌላ ፊልም ልክ እደክርስቲን ሁነሽ ስትሰሪሳይሽ በጣም አስጠላሽኝ ደረቅ ነሽ ቀልበ ደረቅ ለዱኔያ እጅ ላህይራሽ አታስቢም በአላህ አላህን ፍሪ

    • @tegesttegest3207
      @tegesttegest3207 8 ปีที่แล้ว

      Glaxy Glaxy hsa mn tadrge tefatu bemuslemoche new hyaweku lemn yaseratel

    • @rehimazeyineb1548
      @rehimazeyineb1548 8 ปีที่แล้ว

      የሠውን ማንነት፡በእርግጥ፡ ጠለቅ ብለን አናውቅም፡ ሥለዚህ፡ አእምሮ ከሚነኩ፡ንግግሮች፡እንጠንቀቅ፡ የሠው ልጅ ይሣሣታል፡ ተውበት አድርጋ፡ከሆነ፡ማን ያውቃል፡የሠውን፡ልብ ተቆጣጣሪው አላህ ብቻ ነው፡ ሥለዚ፡ የሠወችን ነውር መከታታል፡በራሡ ወንጀል ነው

    • @ዘቡትፍቅር
      @ዘቡትፍቅር 8 ปีที่แล้ว

      +Rehima Zeyineb በትክክል 😘😘

    • @dgjyojj1501
      @dgjyojj1501 8 ปีที่แล้ว

      Glaxy Glaxy እህት እደኔነሽ በጣም ትገርማለችግን ብር አላቂመሆንኑንእረሳች አላህ ልብይስ ጥሽ እኔግን አማን የሚሉት ጋር ስትሰራ አይቻት አለሁ ግንአልጨረሰሁትም ምንምማለቶነው ልብይስጥሽ

  • @emanemaneman1059
    @emanemaneman1059 8 ปีที่แล้ว +1

    ከደዚህ አይነት አስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን

  • @fife4892
    @fife4892 7 ปีที่แล้ว +3

    እዳዉኮ እደሀበሻ ወሬኛና ቀናተኛ የለም ኡፍፍፍ
    እናመሰግናለን ዉዶች

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይሄድራማ እዉነት ነዉ በብዙወችዘድ

  • @ergoergo7998
    @ergoergo7998 8 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ራሀማ ኢሳም ትክክለኛዋ ሴት ነዉየመረጠዉ ደስትያለሽ ስታወሪ

  • @jedsada5510
    @jedsada5510 8 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራሽ

  • @isjsjsjh2123
    @isjsjsjh2123 8 ปีที่แล้ว

    Ykufer Allah Laywfekkum Fe Duniya Wal Fe Ahera islemena Ymataweku Asetletam Mhonach Ateresu

  • @veryh9808
    @veryh9808 8 ปีที่แล้ว

    Mashallah betam konjooo aref tru. Video new

  • @huseerhuseerksa6597
    @huseerhuseerksa6597 8 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ሚማንሽ ደስ ይላል

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 2 หลายเดือนก่อน

    ለኣሀዉላ ወላቁዋታ እላሀ ቢላ ዉይ ፉዳ ላካ ያሰዉ ልጅ ቶንኮል ካይጣን አይታናናስም ጊን አላሃ ያጣማራዉን መኒም አይላያዉም ዋላሂ ሱፓሀን አላሀ አላሃ ያሱን መንጋድ ይምራን

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 8 ปีที่แล้ว

    betam asazagn ena tmhert sechi nw enameseginalen

  • @Uiuu-yd3ln
    @Uiuu-yd3ln 6 หลายเดือนก่อน

    የተጨነቀንሁሉ አላህነፃይበለዉ

  • @roze6595
    @roze6595 3 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አይ ያሁን ግዜ ሠው አላህ ይጠብቀን

  • @mekeyasirage2371
    @mekeyasirage2371 8 ปีที่แล้ว +1

    ሀራምአለይክ ፈአዲ ሠልማን አይዞህ ለበጏነዉ

    • @Zain-nn9zz
      @Zain-nn9zz 8 ปีที่แล้ว

      Mekeya Sirage w

    • @Zain-nn9zz
      @Zain-nn9zz 8 ปีที่แล้ว

      Mekeya Sirage w

    • @Zain-nn9zz
      @Zain-nn9zz 8 ปีที่แล้ว

      Mekeya Sirage w

  • @rahamamohamad5818
    @rahamamohamad5818 8 ปีที่แล้ว

    jezakum Allah betam astemari new

  • @mam-kp5zr
    @mam-kp5zr 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምርጥ አስተማሪነው

  • @halimanesroersdeyenekonjob4583
    @halimanesroersdeyenekonjob4583 8 ปีที่แล้ว

    asmisay ye hunachu betly satu rmila tebyawa allah aywdewom

  • @mimioro817
    @mimioro817 8 ปีที่แล้ว

    masha allah betam arif new

  • @ሀናሀኒቾሀና
    @ሀናሀኒቾሀና 8 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ጥሩ ንግግር ሰደቃ ነው ስለዚህ መሳደብ አስፈላጊ አይደለም በመቀጠል ፈልምና ሙዚቃ የካፍር ነው

  • @enanu5330
    @enanu5330 4 ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله خيرا

  • @محمد-ق7ع2ط
    @محمد-ق7ع2ط 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠበቀን

  • @ngsti1798
    @ngsti1798 8 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ንብረት ተመኝተህ መጥፎ መስራት ኣላህን የእጅህን ይሰጣል

    • @madynhmadynah5898
      @madynhmadynah5898 8 ปีที่แล้ว

      ትግስት።ዋጋ.አለው.ትግእስት.ይሰጠኝ

  • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
    @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን እስልምናን አታሳድቡ !!!!!

  • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
    @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว +4

    አልቀረም ቁረአን ቀሩ ቁረአኑን ስታነቢው እድህ አርጊ ይላል እስተግፉረላህ አላህ ሀድያ ይስጥሽ

    • @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም
      @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም 8 ปีที่แล้ว

      ስለዝህ አላህን የተወከለ
      ወድቆአይወድቅም
      እናመሰግናለን በርቱ
      መሬምብትኢስላም ሱመያ

    • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
      @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว

      +መሬምሀሰን።ያቡኩአዲናቂነኚ Vip እህቴ መሬየም ምን ማለትሽ ነው ይህ ስራቸው አምሮሽ ነው ??????

    • @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም
      @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም 8 ปีที่แล้ว

      እሺምንም
      መልስየለኚምአላህሁሉንም
      አዋቂምሰሚምነው
      ይቅርታያስተምራልብየአስቤነው

    • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
      @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว

      +መሬምሀሰን።ያቡኩአዲናቂነኚ Vip ok ግን አላህ ሀድያ ይስጥሽ ማለት ሲገባሽ ሞራል ሰጠሻት እህት ተሳስተሻል !!!

    • @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም
      @የኦለሞችተከታታይነኝመሬም 8 ปีที่แล้ว

      +ዘይነባቤንትኢስላም Dzየማይሳሳተው አላህብቻነው
      ለሁላችንምአላህ ሂደያይስጠን
      ማርማእሌሺ

  • @ranjanlasantha6477
    @ranjanlasantha6477 8 ปีที่แล้ว

    ጀዛከልኸይረ

  • @toybaabdu5534
    @toybaabdu5534 4 ปีที่แล้ว

    እመጨረሻው ሲያምር

  • @Abdo-go1cc
    @Abdo-go1cc 8 ปีที่แล้ว

    wowwww masha Allah betam Yamirallll

  • @الحمداللهرباالعلمين
    @الحمداللهرباالعلمين 8 ปีที่แล้ว

    ተረክክል ብለሻል እህቴ እረሂማ

  • @shewayehurisa2447
    @shewayehurisa2447 8 ปีที่แล้ว

    waw waw waw betam arif new

  • @zayinbahusenhusen5671
    @zayinbahusenhusen5671 8 ปีที่แล้ว

    masha allah xaru tamaret nawo

  • @wegenegzabhermelkamnew9132
    @wegenegzabhermelkamnew9132 8 ปีที่แล้ว

    astemari new tnxs

  • @aymenjuhar185
    @aymenjuhar185 8 ปีที่แล้ว

    mahsa allah betam astemari new

  • @jazjaz2047
    @jazjaz2047 8 ปีที่แล้ว

    شكرنجذاكل

  • @kedijajemal7348
    @kedijajemal7348 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ወድድ ክት የምረል

  • @osmanalishum7375
    @osmanalishum7375 7 ปีที่แล้ว

    Mashallah movie hilwa wallah

  • @hashimalblooshi1872
    @hashimalblooshi1872 8 ปีที่แล้ว

    masha allah haref new

  • @ramuramuti7247
    @ramuramuti7247 8 ปีที่แล้ว

    masha Allah betam arif nw bertu

    • @melymar5069
      @melymar5069 8 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ገና ሳላየው አስጠላኝ

    • @toybahj3332
      @toybahj3332 8 ปีที่แล้ว

      +mely Mar
      አረ.ባታይው.ይሻላልማር.
      አስቀያሚ.ፊልምነው.እጭ

    • @ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ
      @ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ 8 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ለትግስተኛ አላህ አለ

  • @jafarseraj6418
    @jafarseraj6418 8 ปีที่แล้ว

    mashallah betam yameral wow

  • @hdbjhn12kvjdkkv43
    @hdbjhn12kvjdkkv43 8 ปีที่แล้ว

    ረምላ ቆንጆ ማሻአላህ በጣም ሰብረኛ ነሽ

    • @saeedasaeed7432
      @saeedasaeed7432 8 ปีที่แล้ว +1

      እስላማዊ ድራማ የሚባል ነገር የለም
      አላህን ፋሩ

    • @rahmahhrahmahh4600
      @rahmahhrahmahh4600 8 ปีที่แล้ว

      Hdbjhnእረ ከፊል 12 ለቀቁ ልን Kvjdkkv ص

  • @remrem8961
    @remrem8961 8 ปีที่แล้ว

    ehtaallhne fertshe yagawne filme akume muslmne atasdbe aune anche muslme weyse kafre neshe plese ebakshe

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 8 ปีที่แล้ว

    አላህን እና መልእክተኛውን የሚወድ ሠው ረሡል እዳስተማሩት ማስተማር አለበት። ይህ ካልተቻለ ሠወች ያስተማሩትን ሸር አድርጉ ።
    ለምን ውብ የሆነ የህይወታችን ተስፍ የመኖራችን ሚስጥር የሆነውን ኢስላምን በግልጽ በይፍ ማስተማር ተቸገራችሁ?
    እህቶቼ ወድሞቼ በውስጡ ያሉትን ሪሳላ በጽሁፍም ይሁን በድአዋ መልኩ አስተላልፍት ።
    ወላሂ እስኪ አስታውሡ ለ 30 ደቂቃ ቁጭ ብላችሁ።
    መስጅድ የሴትና የወንድ በግቢ የተለየው ሴቶች ለውንዶች ወዶች ለሴቶች ፊትና እዳንሆን ነው።
    አኢሻ ረደላሁ አንሀ የነብዩን ሀድስ ለሱሀቦች ስታስተምር ከመጋረጃ ኌላ ሁና ነው።
    እስኪ አስቡት በኢስላም ውስጥ አሻራ አኑረው የሄዱ ጀግኖች አሉ። ከአላህ ዘንድ ለመገናኛት ለድናቸው ብዙ የሠሩ።
    የነብዩ ሠ ዓ ወ ሚስቶች በሙሉ
    እነ ኸድጃ ረደላሁ አንሀ
    አኢሻ ረደላሁ አንሀ
    እነ አቲካ ረደላሁ አንሀ ከሡሀቦች ሚስቶችም ጭምር ኢስላምን አስተምረዋል።
    ታድያ በድራማ ነበር እዴ? ለምን ትእዛዝ እጥሳለን ለምን ድበር እናልፍለን? ወላሂ በነብዩ ሠ ዓ ወ ጌታ እምላለሁ ድራማ ሠርተን ከምናስትፕምረው በይፍ ያስተማርንው ከአላህ ዘንድ ይልቃርበናል።
    ሀጅ ነብይ ወድ እና ሴት እዳይደባለቅ ከልክለዋል ረሡል ሠ ዓ ወ ታድያ የአላህን ትእዛዝ ጠበቃችሁ? የነብዩስ ትእዛዝ የት አለ?
    አስታውሡ አላህ ሂዳይል ይስጠን

    • @toybahj3332
      @toybahj3332 8 ปีที่แล้ว

      አሚን
      አላህ.ይህድሁም.ምን.ይባላል.ሌላ.ተጃጅለው.ሲያጃጅሉ
      አስትፋረላህ.አላህ.ይጠብቀን.ለዱኒያጥቅም.ብለን.አኼራን.ከማጣት

    • @nefisaadem8283
      @nefisaadem8283 8 ปีที่แล้ว

      +toybaበጣምደስየሚልነውማሻአላህ Hj
      ነፊሳ
      እውነትሽን ነው ጀዘአሽን አላህ ይክፈልሽ

    • @fgfghf6682
      @fgfghf6682 8 ปีที่แล้ว

      +toybaበጣምደስየሚልነውማሻአላህ Hj አሚን ሀያቴ ወላሂ እኔን ግራ የሚገባኝ አላህንና መልእክተኛውን ትወዳላችሁ ተብለን ስንጠየቅ አወ እንላለን።
      ነገር ግን ስራችን ከአላህ የሚያርቅ ስራ መስራት ምን ይባላል እስኪ በአላህ?
      አላህ ይዘንልን

    • @reimaawel5071
      @reimaawel5071 8 ปีที่แล้ว

      አራ አንቺ ሲጃመር ሙስሊም አይደለሽም ኢሺ በከፊቾ ፍልም ሲሳሪ አይቼሸለሁ ኢና ኮመንት ሚትሰጡ ልጆች ማሻአለህ ቲለለቹ አለህን ፊሩ አና አለበበስ ጡሩ ነዉ ቲለላቹ ያኢስለም አለበበስ ኢኮ ኢንዲዚህ አይደለም ሂጃብ ማልበስ ኢንዲህ አይዳለም ሂጀብ ማለት ከጭንቅለት ኢስከ ኢግር ጥፈር ያሚለስ ነዉ
      ኢና አለህ ሂድያ ይስጠቻዉ ኢሄንን አይነት ሲራ ለሚሰሩ ሁሉ

  • @toybaabdu5534
    @toybaabdu5534 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደዛ አላህ ይዲፋሀረ

  • @ሙሥሊም.እኔ.አልሀምድሊላአ
    @ሙሥሊም.እኔ.አልሀምድሊላአ 7 ปีที่แล้ว +1

    ያጀመአ.ሳታቁአትፍረዱ.በፊትይሆናልተገላልጣየስራቺው.አሁንተመልሳይሆናል.እማይሳሳትሰውየለም

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว

    Hasbellah wenaml wekl yant yalhunen sew endh meftatn dermam bhun gen eyyy

  • @hayatendris8512
    @hayatendris8512 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳት ሴቶች ለባሎቻችን እደሷ መሆን አለብን ያገባችሁም ያለገባም ኢሽአላህ

  • @sadajemal2768
    @sadajemal2768 8 ปีที่แล้ว

    ትንሽ አላህ አትፈራም ፉአድ ሱበሀን አላህ

    • @sadajemal2768
      @sadajemal2768 8 ปีที่แล้ว

      አስመሳይ ነህ ይህሁሉ ነገር ምን አሰፈለገ በሱላይ አላህ የማይወደዉን ነገር እሰራህ እደሆነ ይታወቀሀል ባለጌ ነህ መጨርሻህም ነገሩ አላማርም

  • @abdaaturabbinm1614
    @abdaaturabbinm1614 8 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله♥

  • @MafraShurki
    @MafraShurki 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት.አስመሰይ.ለዘነዉ.እኔ.ጋደኘ.መለምነዉ

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 10 หลายเดือนก่อน

    ከአስመሳይ ጋደኛ አላህ ይጠብቀን

  • @fjskhvsshb1894
    @fjskhvsshb1894 8 ปีที่แล้ว

    mashalla tabarakall

  • @mekiyabintseid7886
    @mekiyabintseid7886 8 ปีที่แล้ว

    leyla balsasat suri lebsesh chegursh leksh
    kekafirochga aycheshalew gen lmen?
    eledramaw
    aljeza aul ihsan ilei ihsan yilal allah subhaneho teala
    lerasu heyr yemiyaseb lesewum heyr yasbal

  • @halimamohamed117
    @halimamohamed117 8 ปีที่แล้ว

    Feht ymiluh Afer bal temetfo gadega Alah ytbken yarb

  • @seidnurye7574
    @seidnurye7574 8 ปีที่แล้ว

    ሶፊያ መሀመድ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

    • @nddfb8938
      @nddfb8938 8 ปีที่แล้ว

      ሶፍያመሀመድስወድሽየኔቆንጆ

    • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
      @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว

      በምነኛው ነው የወደድሻት ??????

    • @fatema5323
      @fatema5323 8 ปีที่แล้ว

      Seid Nurye በመልኩወ በጰበይወ ኡልነገሩሐ የምረሌ

    • @krbHN
      @krbHN 8 ปีที่แล้ว

      Seid Nurye intomigghlhn intomigghlhn
      add
      ljjhnm9jb

  • @semiraawel3400
    @semiraawel3400 8 ปีที่แล้ว

    ማኣሻላህ ሠርማኣን

  • @neimubenteselamemamy6578
    @neimubenteselamemamy6578 8 ปีที่แล้ว

    ዊዊዊ ረምሊ አለ ይጠብቀን የንቺውመ በጠም የስፈረል አለ ይጠብቀን ስለ እስለም ብዙ ነገር እንደለስተመርሺ ከቲመሽ ኩፍር አለ ይጠብቀን

  • @Gሠአዳቢንትመሀመድዋውው
    @Gሠአዳቢንትመሀመድዋውው 8 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና
    @ቅድሚያለተውሒድእናለሱና 8 ปีที่แล้ว

    እስተግፍረላህ እድህ ነው እስልምና የሚያስተምረው !!!! አላህ።ሀድያ ይስጣችሁ ብቻ ነው የምለው

  • @susushafi3783
    @susushafi3783 8 ปีที่แล้ว

    masha Allah

  • @jdjdjudhg453
    @jdjdjudhg453 8 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ምን አለ ሙስሊም ብትሆኔ ተመኘሁ

  • @jhhhnnjhh9914
    @jhhhnnjhh9914 8 ปีที่แล้ว

    አሚን.ዘይነብ

  • @naifumar5074
    @naifumar5074 4 ปีที่แล้ว

    Jeza🤲🤲🤲

  • @kkkknnnn570
    @kkkknnnn570 8 ปีที่แล้ว

    እነመሠግነለን

    • @DhhdFhgg
      @DhhdFhgg 8 ปีที่แล้ว

      እናመሥግናለን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk

  • @uhgghhgggghh1705
    @uhgghhgggghh1705 8 ปีที่แล้ว

    سبحان الله الله استفرلا

  • @samiahmad8444
    @samiahmad8444 7 ปีที่แล้ว

    betam astmary newu

  • @ፍርድወስመሀሙድአሊ
    @ፍርድወስመሀሙድአሊ 8 ปีที่แล้ว +5

    ድሮስ ምቀኛ ከሩቅ መች ይመጣል ?ዬራስ ያሉት ጓደኛ ነው እዬቀረበ ብዙ ችግር ላይ ዬሚጥለው

  • @aiyshabadriu1894
    @aiyshabadriu1894 8 ปีที่แล้ว

    mangnawm saw yajun naw miyagagnaw tiru sara matfom laras inmarbat

  • @jaybamohamed9556
    @jaybamohamed9556 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው ግን ሀራም ነው ሙስሊም ሆናችሁ ፌታችሁ ተገልጣችሁ ስንት ሠው ነው የሚያያችሁ እህቶቻችን

  • @محمدخالد-ل6ر5س
    @محمدخالد-ل6ر5س 8 ปีที่แล้ว

    masha alaa

  • @rawdahaliye1376
    @rawdahaliye1376 8 ปีที่แล้ว +2

    አረ አለህን ፉሪ ከሙስሊሞች መስመሰል ከከፍሮች መስረት አይሆንም

  • @agjvjbimanabdalaa1423
    @agjvjbimanabdalaa1423 8 ปีที่แล้ว

    maashaa allaah

  • @ruqiaal1022
    @ruqiaal1022 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ.ደስይላል

  • @hcymralnv5310
    @hcymralnv5310 8 ปีที่แล้ว

    ramla

  • @toybahj3332
    @toybahj3332 8 ปีที่แล้ว

    አላህ.ይቅር.ይበላችሁ.በለገረፍ.ስራ.ፈታችሁ.ሰውም.ስራ.ታስፈታላችሁ.እጭ.አልሀምዱሊላህ.አለኩሊላሀል.አንድ.ስለእስልምና.ሳታውቁ.እፊልምላይ.ዱብ.ትላላችሁ.አላህ.ይቅር.ይበላችሁ

  • @sadaahmed5075
    @sadaahmed5075 8 ปีที่แล้ว

    masalhe

    • @RrHjibaAwoli
      @RrHjibaAwoli 8 ปีที่แล้ว

      ar diram minim mayitakm gizan ? isilimawi dirama iyalach lakiram ayitakim yananita timirit ? )gizan bakanito mabakan

  • @zezomohmmed6584
    @zezomohmmed6584 8 ปีที่แล้ว

    mashallah

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 7 ปีที่แล้ว

    ፊልምመስራቱቀርቶማየትሀራምአይደልእንደ

    • @ሀሲናቱዩብ
      @ሀሲናቱዩብ 7 ปีที่แล้ว

      lmn allhn atfrim hsbylahw wniyaml wkil k kafrqch gar stsra erakwtwan ahwn dgem kmwslimwch gar allh yhdik

  • @لمنتىت
    @لمنتىت 8 ปีที่แล้ว

    ፉአድ በስዉ ትዳር ትበጣለሁ ላይሳካልህ Kkkkkkkkkk

  • @HAYAThayat-mr5gm
    @HAYAThayat-mr5gm 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

    • @alamofatima4792
      @alamofatima4792 8 ปีที่แล้ว

      Allah akber tamagn Hun wogene Allah mala alew ina