ብሎከት የምያስንቅ የጭቃ ቤት 51 ቅጠል ቆርቆሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 204

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 14 วันที่ผ่านมา +38

    በርች ውዴ ዋናው ለኛ ለመዳም ቅመሞች ከኪራይ ቤት መውጣታችንን ሲቀጥል ያላቅማችን ፎቅ ብሎኪት እያልን እድሜ ከመጨረስ በትንሹ አድርገን መኖር ማግባት መውለድ ይሻላል ግዚያችንን ከማቃጠል😢🎉🎉

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 14 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ ወላ ሁሉም ጊዚያዊ ነው በመጠኑ መኖር ነው የሚሻለው ብዙ ሰው ጭቃ ቤት ላይ ግርፍ ይላል አልቀበርበት ጭቃውን ላግኘው ብቻ

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      በትክክል የኔ ማር ደግሞ የመዳም፡ ቅሙሞቸ አታሳፍሩኝም🎉🎉🎉

    • @15kmarta
      @15kmarta 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠደምርኝ ማሬዋ❤

    • @15kmarta
      @15kmarta 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ እህት❤

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 13 วันที่ผ่านมา +8

    እኔረሱ ስገበ ሀገር ልክ እንደንቺ እሰረለዉ ወለሂ እንሸአለህ😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x 15 วันที่ผ่านมา +18

    ጎበዝ እህታችን አብሽሪ እናበራታት እህቶቼ ላይክ አድርጉ ብዙ ሰው እንዳይላት ❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      የኔ መልኳም ሰው በጣም አመሰግናለሁ አዎ ሁለት አመት ሞላው ግን አላደገም እህት ክብሪልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AmiTube-x6x
      @AmiTube-x6x 14 วันที่ผ่านมา

      @BetiShowTube አብሽሪ ያድግልሻል እኔም ለቤትሽ አዲስ ነኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ያድግልሻል

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 15 วันที่ผ่านมา +17

    እሩጉዝ ነሺ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ሰፕስክራይብ አደረኩሽ በርች ማማየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      አዎ ማሬ ዘጠኝ ወሬ ነው 🎉🎉🎉🎉

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 6 วันที่ผ่านมา

      ድንግል ማርያም ክደ ስትሳደብ ነበር አንድ የደቡብ አህያ አገብታ

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@BetiShowTubeቤቱ አንቺ ውሻ አፍ ሌባ

  • @salehkhlo3855
    @salehkhlo3855 3 วันที่ผ่านมา

    የረሻ መራት ነው በጣም ነው ያምሪል። ታደለሽ
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማር 😘😘😘

  • @Hyait
    @Hyait 15 วันที่ผ่านมา +6

    መሸለህ ጎበዝ ምታረጂበትቤት የርግልሽ አለህ በሰለም ይገለግለግልሽ የኔ እነት ሰብ አርጌሸለዉ ሰብ ማልሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን ማሬዋ🎉🎉🎉🎉

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 14 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና እህታችን በርች ሌሎቻችሁ በስደት ያላችሁ ከሷ ተማሩ የለፋችሁበትን ምን ላይ እዳደረጋችሁ አስታውሉ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሻ አላህ ያምራል ጠንከሬ 😅😅😅😅

  • @kamilasrgga5061
    @kamilasrgga5061 13 วันที่ผ่านมา +4

    ዉዴ ግቢሽ ሰፊናዉ አትክልት ትካይባት ታማትም ሹንኩርት ድንች ፊረፊሬ መንጎ አባካቶ ❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዝአብሔር ረዳሽ

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 3 วันที่ผ่านมา

    ተባርኪ በርች በጣም ቆንጆ ነው!

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 14 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ በጤና ኑሪበት በሰላም ውለጅ ወይስ ቦርጭ ነው😂 አላህ ይረዝቅሽ ❤❤

  • @aishaapchanal6083
    @aishaapchanal6083 15 วันที่ผ่านมา +3

    በርች ወድ ቆንጆ ቆይታ ነበር ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እንደማይሺ ተስፋ አለኝ ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      ማሮች 🎉🎉🎉

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 14 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግና በርቺ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሹ የተርፈ አሸዋ አለ እንደ ግርፉ እኳ ገና አላለቀም እህት ቢያሥ ሁለቴ መገርፍ አለበትገና አላለቀም ግርፉ ያንች ግን አብሺሪ ከኪራይ ቤት ይሻላል የራሥ በርች

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ይቀረዋል ግን ብር የለኝም አሁን ደግሞ ነብስ ጡር ነኝ በዚህው፡ ጤና ወይም ዩቱብ መክፈል ሲጀመር ያልቃል 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 14 วันที่ผ่านมา

      @BetiShowTube አይዟሺ ቀሥ እያለ ይሥተካከላል

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 10 วันที่ผ่านมา

    የይኔ እናት ደስ ትላልች እማላክ ተቀርብሽ ማማዬ ብርች❤

  • @emutube6233
    @emutube6233 12 วันที่ผ่านมา

    በርች ዉዴ ሠዉ እንደራሡ ነይ እንደጎርቢቱ አይኖርም ጀግና ነሽ እመብርሀን የፌትሽን በኋላሽ ታሥታቅፍሽ ጎበዥልኝ ግቢሽ ሠፊ ነዉ ዙሬአወን አጥርሽ ሥሪ ከዉጭ መግዛት አይጠበቅብሽም በርች👌😘👏👏

  • @ሀዲያSadiagemal
    @ሀዲያSadiagemal 7 วันที่ผ่านมา

    አበረታቷት እህቶቸ እስበሳችን እንገዳደፍ ቅመሞች ሰብ አርጌሻለሁ

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb 8 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ቆንጆ በጣም ባለሙያ ነው ባልሽ🎉

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዱባ አይነካም ይደርቃል እና በርች ምርጥ ግቢ አለሽ በደብ አልሚው ግን ጎረቤት የለሺም

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      እሽ ማሮች 🎉🎉🎉

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @neimasadek
    @neimasadek 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ አቺ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 14 วันที่ผ่านมา +11

    ያገልቢ ኑሮሽም ወሬሽም ቤትሽም ሀብትሽም ደስ ይላል ማሻ አሏህ አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በርቺ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በርች

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ብላ አፍያ ጀግና ነሽ ፈጣሪ በሰላም ሰው ይበልሽ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በሰላም በጤና የምኖሪበት ያርግሽ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉበጣምአሪፍ ነዉ በርቺ ቶሎቶሎ ነዪ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      አምስግናለው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 14 วันที่ผ่านมา +1

    የስደት እህት ጀግ ና ናት እወዳታለው🎉🎉🎉❤❤😢😢😢 አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ❤❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 13 วันที่ผ่านมา

    በርች እማየ በጣም ጎበዝ ነሺ በርች ስፕስክራይፕ አድርጓት እናበረታት የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kdaawe
    @Kdaawe 15 วันที่ผ่านมา +3

    ማሽአላህ

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  15 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቀጮ
    @ቀጮ 14 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነኝ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻአለህ ማድቤትሽ ምርጥ ዘዴ ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 12 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ጎበዝ ሴት ነሽ 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @birkeenyazi1813
    @birkeenyazi1813 9 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሺ ወዴ በርቺ

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 10 วันที่ผ่านมา

    ቦታሺሰፊነው ግንየትአገርቢሆነው ምክኒያቱም እኔ 150ካሬ 1ዲነጥብ ሰባትመቶሺነው የገዛሁት

  • @Sanayit-pj8kc
    @Sanayit-pj8kc 15 วันที่ผ่านมา +2

    Bereche betii bexam arefe new Des yelale ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  15 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 5 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርች ውዴ ❤❤❤

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 10 วันที่ผ่านมา

    የትአገርነው ግን መሸአላ ያምራል በርቺማሬ

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርች

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 14 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ ውዴ🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSadik-kh2sw
    @SamiraSadik-kh2sw 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በርቺ ዉዴ❤
    የት አገር ነው ሰልስ እጠብቃለሁ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ ጎበዝ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላማለይም ወበረካቱ እህቴ መሻላህ

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዶሮዎች ሚውሉበትን አከባቢ እጠሪ ሌላው ደግሞ የስኳር ድንች አተካከል አሳይኝ በጣም ነው ምወደው 🥰

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ ማሮች ታዛዝ፡ ነኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v 9 วันที่ผ่านมา

    Mashallha bareche.

  • @EtlalemEtlalem
    @EtlalemEtlalem 14 วันที่ผ่านมา

    ጎባዝ 👏👏👍🙏🙏👍❤️

  • @saratube7323
    @saratube7323 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ

  • @15kmarta
    @15kmarta 14 วันที่ผ่านมา

    በርቺ እህቴ ደምሬሻለሁ ሴብ መልሺ❤🎉

  • @BlBl-b9g
    @BlBl-b9g 13 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ❤❤❤❤ በርች እህታችን❤❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናነሽ

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤የኔቆጆያምራል

  • @Munitmunit-t8d
    @Munitmunit-t8d 14 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkkkk are anbelme afer yene konjoo yetabrke yehuni😂

  • @Amarita808
    @Amarita808 8 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ❤❤

  • @SaraSaraa-lg6nl
    @SaraSaraa-lg6nl 14 วันที่ผ่านมา +2

    አባ ታማቻሺን

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ካሙጀማል
    @ካሙጀማል 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዉዴ በጣም ደስላል አገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 วันที่ผ่านมา

    ሰው አገር ደክማ ቤት የምትሰራ ሴት ጀግና ናት ስት ሴት ለወድ ነው ሚቀልቡት

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 14 วันที่ผ่านมา

    መሻ አላህ ያመራል ወዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSaraa-lg6nl
    @SaraSaraa-lg6nl 14 วันที่ผ่านมา +2

    ለቤትሽ አድስ ናኝ ምድጃ አሰራር አሰየነኝ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 14 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ እህት በርች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ስላም

  • @Fafi26
    @Fafi26 11 วันที่ผ่านมา

    በርች ጎበዝ😊

  • @konjo4689
    @konjo4689 วันที่ผ่านมา

    ውዴ የሙዝ አተካከል አስረጂን

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 14 วันที่ผ่านมา

    በርቺ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 13 วันที่ผ่านมา

    በርች እህት ፈጣር ኤኛንም እድ ያሳርፈን የትነው እህቴ

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 14 วันที่ผ่านมา

    በረች

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ ውድ እንኳን ደና መጣችሁ ውድ በስም ውልለክልን❤

  • @retareta8675
    @retareta8675 14 วันที่ผ่านมา

    በርች

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 12 วันที่ผ่านมา

    ወለህ እኔም የጭቀ ቤት ቦሎኬት የምየሲንቅ ቤት ሰሰርቼ አለዉ አልሀምዱልለህ 115 ቅጠል ቆርቆሮ 3 መኝተ እነ 2 ሰሎን ክችን እነ እሲቶር ዝንጥ የለ ሰርቼ አለዉ አልሀምዱልለህ

  • @hayatyimam417
    @hayatyimam417 วันที่ผ่านมา

    በርች አብሺሪ ደምሩኝ ወዶችየ ጀማሪ ነኝ

  • @hawaawrad9440
    @hawaawrad9440 15 วันที่ผ่านมา

    Mashallah gobeze

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 11 วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነሽ ሰብስክራብ አርጌሻለዉ በርቺ

  • @de4xi
    @de4xi 14 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 12 วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነው መሸአላህ ቦታው ሰፍቱ

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 12 วันที่ผ่านมา +1

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii heduu Namaati tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa bagaa Gamaddee wawo

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 12 วันที่ผ่านมา

      Sila ishn wey afan ati dubatten yom dubatte akkanatti rakkatte baresita??😆😆😆😆😆 ashkabatu jadhama bar hmm

  • @ZeynbeKebede
    @ZeynbeKebede 14 วันที่ผ่านมา +1

    የት ሀገር ነሽ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል ግን በናትሽ ስድብ አትሳደቢ አፋር ብሉ አልሽ😢 ስድብጥሩ አደለም ሌሎቹ የሚሳደቡት ስልችቶኛል😢

  • @menatube7519
    @menatube7519 14 วันที่ผ่านมา

    ቤቲሽ በርቼ ሰብ አረጊልሻለው

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 15 วันที่ผ่านมา +1

    የት ሀገረ እማ የስፈሬ ልጅ ነሽ መስለኝ

  • @aselefch
    @aselefch 10 วันที่ผ่านมา

    Gaeta eysuss yerdeshi❤❤❤❤❤

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ 🥰🥰🥰

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 7 วันที่ผ่านมา

    የት ሃገር ነዉ?
    ጎበዝ በርቺ

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂አሁን ያምራል ብለሺነው የምታሳይ😂😂

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 3 วันที่ผ่านมา

      እይበሻ ሰው ባለው ደስተኛ መሆን መብቱ ነው
      እንች ።ካልተመችሽ አትይ ድቄትም ???

  • @AsterAshaker
    @AsterAshaker 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጓበዝጀግናሤት❤❤❤,የሆድሽንወደ,ጀርባሽታዙርልሽ,አማላጅቶ,,

  • @yordi4366
    @yordi4366 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቤት ልገዛ ስላሰብኩኝ ነው

  • @sadiyamohammed6614
    @sadiyamohammed6614 12 วันที่ผ่านมา

    Beteshe sete ceresale wede negerenye🙏🙏

  • @tigesttigest5862
    @tigesttigest5862 15 วันที่ผ่านมา

    Gobez yene tenkara 💪💪💪

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekramekram7472
    @ekramekram7472 14 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ ወላሂ ❤❤❤

    • @15kmarta
      @15kmarta 13 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ማሬዋ❤🎉

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 14 วันที่ผ่านมา

    አምሳሽብክ እ እኔኮ ሰልሳ ቆርቆሮ የምታሰራ አምት መቶሽ ነው የገዘሁት😢😢

  • @derbesisey6880
    @derbesisey6880 12 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @hanasum9067
    @hanasum9067 5 วันที่ผ่านมา

    👍❤❤❤❤❤

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
    @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ 14 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ተቀላቀልኩ ቤትሽን❤❤❤

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍🙏🙏🙏

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 15 วันที่ผ่านมา +1

    Wowow❤❤❤❤🎉🎉

  • @እሙአብደላህ-ተ4ጘ
    @እሙአብደላህ-ተ4ጘ 12 วันที่ผ่านมา

    እረ ይመችሽ ፈገግ አረግሽኝ😂😂😂

  • @hiwilove19
    @hiwilove19 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 13 วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነው እማ

  • @handihhhh
    @handihhhh 10 วันที่ผ่านมา

    አፈር ብሉ አላለችም😅😅😅

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 12 วันที่ผ่านมา

    Yet naw? Gonder?

  • @Seberat80
    @Seberat80 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰፈሩ ያምራል እስኪ ለእኔም ቦታ ፈልጊልኝ 250 ካሬ ወይም 300 ካሬ🥰🥰🥰🥰

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  14 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ ችግር የለውም አለ 🎉🎉🎉🎉

    • @Seberat80
      @Seberat80 14 วันที่ผ่านมา

      @BetiShowTube
      በቃ በሌላ ቪዲኦ እጥቃለሁ እስከዋጋው እስከ ክስሪው እስከ ሰፈሩና ሀገሩ ስሪልን ፕሊስስስስስስስስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲