ความคิดเห็น •

  • @ሰአዳወሎየ
    @ሰአዳወሎየ 3 ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እሮመዳን አንዲ ቀን የባሌ እህት ምጥ ሳይጠናባት ወለደች የሰው ደስታ ያስደሰታችሁ ብቻ ላይክ ልያችሁ አልሀምዱሊላህ ሱማ አልሀምዱሊላህ

  • @OPMeth
    @OPMeth 3 ปีที่แล้ว +111

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ
    በስደት ያላችሁ ሁሉ፤
    እህት ወንድሞቼ ፤
    ላገራችን ያብቃን የምትሉ በላይክ እንዲሁም ገብታችሁ ቤተሰብ ሁኑ።

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት በቅንነት

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      @@tube4230 እሽ እደምር ሻለሁ አንችም ነይ

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔውድ እህት ደምሪኝ

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว

      @@tube4230 እንዴማመር ውዴ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 3 ปีที่แล้ว +117

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለተከበረው ለሸህሩ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ

    • @healthmedia
      @healthmedia 3 ปีที่แล้ว

      አእንኳን አደረሰን።

    • @zinetfker
      @zinetfker 3 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @fafitube3292
      @fafitube3292 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ

    • @ansha1244
      @ansha1244 3 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @አይመንዩቱብ-ቈ9በ
      @አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 ปีที่แล้ว

      እኮን አብሮ አደረሰን

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +76

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ 😍😍😍

  • @እሙመዩድኢሻአሏህ
    @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว +29

    ኡመተ ሙሀመድ እርመዳን ሙባርክ ዱአ አንርሳሳ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว

      አላህይባረክፊክ፣ሁቢ

    • @እሙመዩድኢሻአሏህ
      @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว

      @@Zአልወድቅባይታጋይ ሀያቲ ዱሀአ እናድርግ ሀጃችን ሞልቶ ቀጣይ አመት በስላም በጤና ቤተስቦቻችን ጋ እድንፆም አገራችንን ስላም እድያዴርግልን ዙሮ መግቢያችንንን

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔውድ

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว

      @@እሙመዩድኢሻአሏህ ደምሪኝ የኔውድ

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 ปีที่แล้ว +44

    አሊ የመሰለ የሚከባከብ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽ አመስግኝ ስት ኢጭ ኢጭ የሚል ባል አለ እኮን አብሮሽ ማጀት ለማጀት ሊሂዲ ቀርቶ😂😂

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 ปีที่แล้ว +59

    ሰአዲ አሊኮ ካች ሥረ ሳይወጣ አረሰሺ 😆😆😆

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +27

    👆👆👆እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ እረመዳን ወር🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @sitratube2441
      @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን😍

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔውድ እህት

  • @sofiatube7628
    @sofiatube7628 3 ปีที่แล้ว +34

    ክክክ ሰአዲ ውጭም ወስዳችሁ ማዳም ጋር አጣልተሽ ጉሮሮየን ልዘጊ ለማንኛው አንች በደንብ ሙቂ እኛም አገር ገብተን ወጉ ይደርሰናል ሳዱሎቼ

    • @fayafifa3474
      @fayafifa3474 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ

    • @lubhabalubha577
      @lubhabalubha577 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @مريم-خ2ص6ث
      @مريم-خ2ص6ث 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክኧረአንዳንዶቹሥሥሕርነውየሚሉትአኡዙቢላሕ
      ለሐገራችንአሏሕያብቃንኢንሻአሏሕ

    • @Mina-hr7bu
      @Mina-hr7bu 3 ปีที่แล้ว +1

      አያቃጥልም እንዴ

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 3 ปีที่แล้ว +11

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለታላቁ ፆም እረመዳን በሰላም አደረሳችሁ እረመዳን ከሪም

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አዴረሰን

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ

  • @ኡምራህመት
    @ኡምራህመት 3 ปีที่แล้ว +18

    ውድ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን ለተከበረው ውዱ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 ปีที่แล้ว +22

    _እንኳን አደረሳችሁ ሀባይብ ለታላቁ እረመዳን ወር_

    • @healthmedia
      @healthmedia 3 ปีที่แล้ว

      አእንኳን አደረሰን።

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድ ደምሪኝ

  • @abumehrez304
    @abumehrez304 3 ปีที่แล้ว +23

    የዛሬየው ቁምነገረ ምክረነው ለሴየቶች ብቻ ወዶች አትፈለጉም

  • @fztx1335
    @fztx1335 3 ปีที่แล้ว +17

    በመላዉ አለም የምትገኑ እህት ወዲሞቸ እሮመዳን ከሪም 🤲🌙🕋

    • @shushuetio4168
      @shushuetio4168 3 ปีที่แล้ว

      የነ አሊ ቤተ ሠቦች እንደማመር

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡመት ሙሀመድ እሮመዳን ሙባረክ በዱአ አኖረሳሳ አገራችንም ሠላም ያድርግልን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +14

    አህለን. እንካን ለተከበረው ወር እሮመዳን አደረሳችሁ አደረሰን እዚህ ላደረሰን ጌታ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሃሙዱሊላህ. ጾመው ከተጠቀሙት ባሪያዎች. ያድረገን. ያረብ ያረብ ያረብ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว +2

      እኳን አብሮ አደረሰን አሚን

    • @zeynbea7131
      @zeynbea7131 3 ปีที่แล้ว +1

      አማንያረብ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቸ እኔጋም ብቅበሉ

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tigisttube5648 እሽ

  • @ሰአዲወሎየዋሰአዲወሎየዋ
    @ሰአዲወሎየዋሰአዲወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጢሳጢስ መሟሟቁ መቀባባቱ በቀረበኝ ባገሬላይ ከቤተሠቦቼጋር እዲሁም አሏህ ታገዘኝ ትዳር ይዤሮመዳንን በፆምኩኝ ታድየው ነበር

  • @hayattuob4287
    @hayattuob4287 3 ปีที่แล้ว +6

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን የእስልምና ተከታይ እኮን ለተከበረው እራህመተኛው እሮመዳን አደረሰን ኢስላማዊ እውቀት እንማር ግዜአችንን እንጠቀምበት አሁኑኑ ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ቁርአንን አብረን እንሀፍዝ

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ሠዎች አንድ ነገር ቀራቸው ሊያሳዩን ያላሳዩን የለም

    • @tgalebachew6464
      @tgalebachew6464 3 ปีที่แล้ว +2

      እሱንም በቅርብ ያሣዩን ይሆና ወይ የብቅል ሰበራ ምጣዲ ሰበራ የሚባል ነጠር አለ 40 ቀን ሲሞላት ያኔ ይምክን ያሣዩናል 😀😀

    • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
      @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 ปีที่แล้ว

      ሲቃመሱማሳየትነውየቀራቸውው😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ ክክክክ

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ጋደኞቼ እረመዳንን
    ፁመው ከሚጠቀሙት
    ያድርገን የምወዳችሁ የምሳሳላችሁ
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አሚንበሉ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እህቶቸ እኔጋም ብቅ በሉ

  • @ሂይወት2
    @ሂይወት2 3 ปีที่แล้ว

    ሳአዲዬ ግን አንች አራስ ስለሆንሺ ደም ጨርሶ ካልቆመ መታጠን ጥሩ አይደለም ተጠንቀቂ ማሪ

  • @زنابوايانا
    @زنابوايانا 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልነሺ እኔ ብሱነው አሁን ስራመስራት የቻልሁት ሰው አልሆን ነበር ባልሞቅ ሺታው ይናፍቀኛን

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 ปีที่แล้ว +1

    መስሉም ወገኖችየ ረመዳንሙባረክ ብያለሁ ።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን ፫ ።🤲🕯

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ ስሞቂ የለበሽዉ ነገር የት ይገኛል ንገሪኝ እስኪ👌

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 3 ปีที่แล้ว

      አወንገሪን

    • @ethioethio4268
      @ethioethio4268 3 ปีที่แล้ว +1

      ገበያ ሞልቷል በቆላው

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሣቹ ሣአዲ ጥንቃቄ አሪጊ ምችም አለውብሪድም እንዳይመታሽ በጥንቃቄነው ተጠቃሚ ከሚባሉት ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @healthmedia
    @healthmedia 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በኔ ቻናል፣
    ስለተለያዩ የጤና ፣
    የስነ ልቦና ችግሮችና
    የቦርጭ መቀነሻ ዘዴዎች ሙያዊና ሳይንሳዊ የሆኑ መረጃዎችን ወደናንተ ማድረስ ጀምሬያለሁ።
    ስለሆነም ለብዙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ትክክለኛ የጤና መረጃዎችን እንዲማሩ በቅንነት
    ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ሰብአዊ ግዴታዎን ይወጡ።

    • @healthmedia
      @healthmedia 3 ปีที่แล้ว

      @DIR selam Tube ይምጡ

  • @fafiseid3828
    @fafiseid3828 3 ปีที่แล้ว

    As wr wb lemin tsegurishin kibe altekebashim?

  • @حسبنااللةونعمالوكيل
    @حسبنااللةونعمالوكيل 3 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክክ😃😃😃😃😃😃ሰአድ ምጣድ ሰበራው ደርሰ እደ

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ምጣድ ሰበራ

    • @ሀዩፍቅር-ጐ1ጘ
      @ሀዩፍቅር-ጐ1ጘ 3 ปีที่แล้ว

      አወ ደረሰመሠል ምጣዱ ሊሰበርነው

    • @ሀዩፍቅር-ጐ1ጘ
      @ሀዩፍቅር-ጐ1ጘ 3 ปีที่แล้ว

      @@salihatube8511 አረ ይግባሽ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 ปีที่แล้ว

      @@ሀዩፍቅር-ጐ1ጘ ኧረ እኔ ይሄን ቋንቋ ሰምቼ አላውቅም ውዴ

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ሣአዴ እሄን ቀን ናፈቀኝ ወይባ በጣም እወዳለሁ እኳን ለተከበረው ረመዷን ወር አደረሠን የኢሥላም ልጆች

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 ปีที่แล้ว

    ስሙ ምንድነዉ የት ነዉ የሚገኘዉ ከላይ የለበሽዉ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሀድ እነመሰግነሌን አል ዘሬም ሼር አለደረክልኝም መቼ ነዉ ምታረገኝ አረ በአለህ ቸነሌን አስታወዉቀኝ

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 3 ปีที่แล้ว +2

    አገሬ ገብቸ እስከምሞቅነው ያጣደፈኝ ሳእድየ ጎበዝ ሴት እንድህነው እኔም በጣምነውየምወደውቦረናነኝተከሚሴአስመጣነበርያክስቴልጅነበረችከሚሴ ምርጥነው

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 3 ปีที่แล้ว

    የለበሺዉ የት ነዉ ሚገዛዉ እኳን በሰላም አደረሰቹ ለአዲሱ ረመዳን ከልጅሽም ከባልሽም ካቺም

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እህቶቸ እኔጋም ብቅበሉ

  • @ayarsetup8497
    @ayarsetup8497 3 ปีที่แล้ว +1

    ሸሕ ረመዳን በሰላም አደረሳችሑ አደረሰንጰአልሐምዱሊላሕ 🌹ማሻ አላሕ እኔ ወይባ ማሞቅ ሲባል በሳአዲ አፍ እና በኒላ ፔጅ ነዉ ያየሁት ከዚ በፊት አላዉቀዉም ነበር ግን ለሰዉነት ጥሩ ይመስለኛል ኢንሻ አላሕ ሐገር ስገባ ኬሚሴ መጥቼ ሁሉም ገዛዝቼ አሟልቼ እገዛለሁ ዉድ የአሊና የሳአዲ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ ሠአዲየ ወዲ እህቶቼ ወንዲሞቼ እንኳን ለታላቁ የረመዶን ወር በሠላም አዳርሣችሁ ሀገራችንንም ሠላም ያዲርግል በዱአ እንበርታ ሀባይብ

  • @እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
    @እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አምሮብሻል ሳአዲ

  • @Binotube864
    @Binotube864 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሳአዲዬ እኔ ሀገር ስገባ እሞክረው አለሁ

  • @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ
    @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    ሰአዲ አምሮብሻን ማሻአላህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว +5

    ጉድ ይገርማል እናቶቻችን በከሌና ብዙ ልብስ ደራርበው ነበር የሚሞቁት 🤔

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      ምድነው እኔ አይቼዉ አላቅም

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የማውቀው በከሌና ብዙ ልብስ ይደራርቡነበር

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว

      ሶፊያዬ የትናቱን ቁጥር ወስደሻልደ ከወሰድሽ ንገረኝ እዳጠፋው

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 እኔም እደዛ ነበር የማውቀው ሲያደርጉም የማየው ምናለ ጊዜ ይቀያይረዋል ሁሉን ነገር ይሄ ደሞ ፋሽን መቶነዋ😂😂😂

    • @ansha1244
      @ansha1244 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የማቀዉ እሱን ነበር😂😂😂

  • @arbaagugugugu2100
    @arbaagugugugu2100 3 ปีที่แล้ว

    MashaAllha MashaAllha seadiye❤ hedduu namati tolaa

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 3 ปีที่แล้ว +1

    እደው እነተ በረመዳንስ ምን አይነት ቪዲዮ ትሠሩ ይሆን

  • @kokobkokob536
    @kokobkokob536 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጣቹህ

  • @aishagerbo6309
    @aishagerbo6309 3 ปีที่แล้ว

    Sadi maaasha Allha maaasha Allha heduu baaredaa Rabbii faayaa gutu sifi haa kenu umuri sii haa dheerresuu inshaa Allha matai kee hoji esaa batani kaa ofi gotee kana

  • @sifanbintbabsifan1195
    @sifanbintbabsifan1195 3 ปีที่แล้ว

    ኡኳንለመለዉ ሙሰልም ኡከን አደረሳቸው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይ ሰአዱ ቲደለሺ አገሬ ስገባ እንሻአላህ

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ግን በጠሀይ ሙቀሺ እዳትወጩ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እህቶቸ እኔጋም ብቅበሉ

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 ปีที่แล้ว

    ዉዲ ያገሬ ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ለሸህ እረመዳን በሰላም አደረሰን ደርሰዉ ከፆሙት ፁመዉ ከተጠቀሙት ተጠቅመዉ ከጨረሸቱ ያዲርገን

  • @faisahayat4495
    @faisahayat4495 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ. መብሩክ እህቴ

  • @ሂባይቱብ-ጨ7ፐ
    @ሂባይቱብ-ጨ7ፐ 3 ปีที่แล้ว

    እኮንአደረሳችሁ ለተከበርእሮመዶን ወር ውዲየኢስላምልጆወች

  • @غرورالعصيمي
    @غرورالعصيمي 3 ปีที่แล้ว

    እረ እሙ ሙሀመድ ማሻአላህ ሀሪፍነው

  • @ሰምራአህመድ
    @ሰምራአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    💓💓💓💓💓💓 ጥሩ ትምህራትነዉ ቁምነገረያለዉነዉ ብረቱ

  • @አለህሆይመጨረሸዬንአደረዘ
    @አለህሆይመጨረሸዬንአደረዘ 3 ปีที่แล้ว

    የወይበ ቅጠሉን ብተሰዩን እኛ ሀገር ከለ ስለመለቀዉ ነዉ ግን አርፍ ይመስለኛል

  • @ተቅዋይቱብ2
    @ተቅዋይቱብ2 3 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የሳአድና ያሊ ቤተሰቦች እንደማመር

    • @ተቅዋይቱብ2
      @ተቅዋይቱብ2 3 ปีที่แล้ว

      ፍሮፋይሌን በመጫን የቤተሰቤ አባል ሁኑ እኔም አረጋችሁ አለሁ

    • @healthmedia
      @healthmedia 3 ปีที่แล้ว

      @@ተቅዋይቱብ2 ይምጡ

    • @ተቅዋይቱብ2
      @ተቅዋይቱብ2 3 ปีที่แล้ว

      እሽ ደምረኝ እደምራሀለሁ

    • @healthmedia
      @healthmedia 3 ปีที่แล้ว

      @@ተቅዋይቱብ2 መርሃባ

    • @hurelBoss
      @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว

      ነይ

  • @tነኝየእናቲናፍቅ
    @tነኝየእናቲናፍቅ 3 ปีที่แล้ว

    ሥሙቄ የለበሥው ነገርየትነውእሜገኝ ንገሬኝ

  • @madina9892
    @madina9892 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሽአላህእኔምዲስአለኝአሁንብለፈውቢዳሽእደትሞቅብየሽነበር❤❤❤❤❤

  • @fatimamohyy2436
    @fatimamohyy2436 3 ปีที่แล้ว +1

    የለበሺውንየትነውእሚገኙውእንሻአላህበቅረብወደአገርሥ፡ገባልገዛውፈልጌነውጥያቄኚመልሺልኚሥአድየልጂሺንምአሏህያሣድግልሺ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +7

    መቸይሆን ወጉእሚደርሰኝ

  • @fttt6220
    @fttt6220 3 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ወዶች ሙሥሊምአህትወንድሞቸ ለታላቁ እረ መዳን እንኳን አደረ ሠን ሠብ በማረግ አበ ረታቱኝአድሥጀማሪነኝ

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ጪስ ሙቄ ከወጣሁ ብኋላ በጣም ያሳክከኛል ሰውነቴን በሙሉ ንጠብጣብ ያፈስብኛል መፍትሄውን የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ 😢😢😭

    • @zebibtyhabibty120
      @zebibtyhabibty120 3 ปีที่แล้ว

      እንዳያሳክክሽ ወይባውን በእሳት ከአያያሽ በሁዋላ ከላዮ ላይ እርጥብ የእሬት ግንድ ፈልጠሽ ጫኚበት

  • @rukeiatube4170
    @rukeiatube4170 3 ปีที่แล้ว

    አዲሥአባ ምንኖረዉ ኬት ማምጣት አለበት ዎላይ ቢሸጥ ጥሩነረ

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

    Mesalh alhmedlillhe

  • @fatimamohyy2436
    @fatimamohyy2436 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህሥአዳበደብሙቂለጂሥምሺአሪፈነው

  • @meremabegaz7781
    @meremabegaz7781 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሠላም ወበራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንካንም አብሮ አደረሠን

  • @seadeyoutube3808
    @seadeyoutube3808 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ማሻአላህ የግሊሲኒዋን ስም አላሳየሽንምኮ ግን

  • @VzlllananssnHslsziauh
    @VzlllananssnHslsziauh 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ሲል ኢንሸአላህ አገሬ ስገባ

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 3 ปีที่แล้ว

    እደዚህነዉ የሚያምረው የነቶቻችህ ባህልእዳይጠፋ ጡሩአድርገሻል እዳታቆርጭ

  • @እራህመትአሊወሎይዋ
    @እራህመትአሊወሎይዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ለዛነዉ ህፆን እምትመሦሊዉ እናመሠግንአለን

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 ปีที่แล้ว +2

    😀😀😀😀😀😀ወየው

  • @aloeidaloeid3471
    @aloeidaloeid3471 3 ปีที่แล้ว

    ከዉይባዉ ላይ ጡዠት የአካም ሥር ሌሎችም አሉጨምሪበት እናቴትጠቀምነበር አሪፍነዉ እኔ ኮየት የትላግኛዉ መከራ ሥወልዲ እናቴ ይዛልኝልመጣ ከለከሏት ለምን አላቅም ሪፖርት

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቸ እኔጋም ብቅ በሉ

  • @ethioethio4268
    @ethioethio4268 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እኔም እፈልግ ነበር ግን ባሌ አይወድም ነጭነው

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቸ እኔጋም ብቅ በሉ

    • @ethioethio4268
      @ethioethio4268 3 ปีที่แล้ว

      @@tigisttube5648ok mamaya

  • @zenebechmolla4836
    @zenebechmolla4836 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ተቀባብተሽ ነዉ ልብሡን መልበስ ትኩስ ነገር ጠጪ እዛዉ ላይ እንዳለሽ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

    ሰአዲ ልብሱን ከየት እናገኛለን ስለ ልብሱ ንገሪን

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅም ማሻላ

  • @munisasaide1523
    @munisasaide1523 3 ปีที่แล้ว

    ከውስጥ ምንም ልብስ አይለበስም እንዴ ንገሩኝ መሞከር እፈልገለው

  • @feruzaatub3034
    @feruzaatub3034 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallah tabarakallah ❤️❤️💚❤️💚❤️💚

  • @omureyan
    @omureyan 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህሰአድ

  • @oromtitiqalo1514
    @oromtitiqalo1514 3 ปีที่แล้ว

    Enyyuu barsiista nafxenyyaa yom ulatee beekti

  • @habshawit8323
    @habshawit8323 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ ያገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ያብዛዉ ገብታችሁ አበረታቱኝ ጥሩ ስራ ይዤ እመጣለሁ

  • @SofiaS-km6zv
    @SofiaS-km6zv 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሳአዲ ኪኪኪኪ የኔ ውድ

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሊና ስአዳ ቤተሰቦች ፕሮፍይሌን በመጫንቤቴን ጎብኙልኝ እስኪ ባአላህ ክፉ አትሁኑ

  • @medina2000
    @medina2000 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለዉ ለልጂሺ ሀቂቃ አታረጊለትም እዴ ወድልጂ አይደል

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህሰአዲ

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 3 ปีที่แล้ว

    Mash allah enkan adsachu

  • @fatumaoumer69
    @fatumaoumer69 3 ปีที่แล้ว

    Ayasakem yasakale yilalu

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 ปีที่แล้ว

    ረመዷን ከሪም እኮን አደረሳችሁሁሁሁ

  • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
    @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላ እንኳንም አላወኩት ኧሯ ሲያሶጣላ 😂😂😂😂😩😩😩

    • @sitratube2441
      @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว

      ቀረብሻ😎

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@sitratube2441 ኧሯ ቢቅርብኝ እምርጣለዉ እዳዚ ከመጫማለቅ 😩

    • @sitratube2441
      @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว

      @@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ እና ትታጠቢዉ የለ እንዴ ሙቀሽ ስታበቂ እንደተጨማለቅሽ እኮ አቀሪም መጨረሻላይ ሻወር ትወስጃለሽ
      ይልቅ ለዚ ያብቃሽ እንጅ ብዙ ጥቅም አለዉ ባሉካ እራሡ ይሄን ከሞቅሽ ካንች ዉጭ ወደዉጭ ይልሻል😂👍 ይልቅ እንዳትሸወጂ

    • @Sam-dx7ek
      @Sam-dx7ek 3 ปีที่แล้ว

      @@sitratube2441 😆😆😆😆😆

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@sitratube2441 ክክክክክክክ ጣረግ ይበል አለጣቀመም 🙄😂😂😂

  • @ዘምዘምየጃማልጅ
    @ዘምዘምየጃማልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አከንአብሮአደረሠን

  • @habibasaid2826
    @habibasaid2826 3 ปีที่แล้ว

    ሠመዲ ከሚሤ ብቻ አደለም ወይባ የሚሞቁ ወሎ ሁሉ ይሞቃል አታቂደሁጂ

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 ปีที่แล้ว

      ወይባ ግን ምንድነው በአማረኛ ስሙ ማለቴ ወይራ የሚባለው ነውእንደ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ ማሸአላህ በርች ሰአዲ መደመርየምትፍልጉ እሰበራሳቸን እንደማመር

  • @tube4547
    @tube4547 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @madinamadina1095
    @madinamadina1095 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ሙቂ አሪፍ ነዉ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 ปีที่แล้ว

    የወይባን ጥቅምአየሽው አደለ

  • @tube4547
    @tube4547 3 ปีที่แล้ว

    ስአድ እሪድ ሳይሆን ወይባጋራ ቅቢልቅልቅ ብለሽ ቢሆን ያምናል ይሂምሀሪፍነው ግን ቅቢውንብታረጊው

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች በቅነንት ስበስክራይብ አድርጉኝ

  • @summayyamuhammad6967
    @summayyamuhammad6967 3 ปีที่แล้ว +1

    Well come