የፒያሳን ሞገስ የመለሰው ሬስቶራንት | ከተሜ ሬስቶራንት | እፍታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 16 วันที่ผ่านมา +9

    ፕሮግራሙን ለመስራት የሄደችው ሴት አለባበስ የተሻለ ይሆን የነበረው ሬስቶራንቱ ውስጥ በእንግድነት ወይም በግሏ ለመመገብ ስትሄድ ቢሆን የተሻለ ነበር።
    ማንም ሰው እንደፈለገ የመልበስ መብት እንዳለው ሁሉ፣ በሥራ ላይ ሆኖ ብዙ ሰው ሊመለከተው ይችላል ተብሎ በሚሰራ ፕሮግራም ላይ ግን ተመልካቹ ቁምነገሩን በሚገባ ትኩረት ሰጥቶ እንዲያየው ከተፈለገ ቢቻል ግማሽ እራቁት አለባበስን በመተው በመጠኑም ቢሆን ሰውነትን ሸፈን ሊያደርግ በሚችል አልባስ መቅረብ ከቁምነገሩ እኩል አዘጋጅዋን ተወዳጅና ተከባሪም ያደርጋል የሚል ግምት አለኝ።

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 12 วันที่ผ่านมา +1

    sauce ማባያ garnish- ማሳመሪያ marinate- ማጣጣሚያ Chef -የምግብ ሥራ ኃላፊ GM የድርጅት ዋና ኃላፊ እያላችሁ ትርጉም ብትፈልጉ ጥሩ ነው። በተረፈ ጥሩ እየሠራችሁ ነው።28 days marinationሳይሆን በ4° የቅዝቃዜ መጠን ለ3 ሳምንት ወይንም ፣28ቀናት በማቀዝቀዣ ወስጥ ተንጠልጥሎ እንዳጠነፍፍ ይደረጋል።ብትለው ይሻላል።

  • @Solomon.A272
    @Solomon.A272 14 วันที่ผ่านมา

    WOW ይህንን ሬስቶራንት ለመጎብኘት በጣም ጓጉቻለሁና በቅርብ ጊዜ እንጎበኛችኀለን ፣ እንዲህ አይነት ምርጥ ቦታ ስላስተዋወቃችሁንም እናመሰግናለን ❤ !!

  • @MelatAbay-g7m
    @MelatAbay-g7m 19 วันที่ผ่านมา +3

    Wow, this restaurant is stunning. The attention to detail is incredible ... from the exquisite food to the beautiful paintings with a traditional touch. It's clear that a lot of thought and vision went into creating this space. I'm seriously craving that food now and can't wait to visit myself!

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 17 วันที่ผ่านมา +8

    እንግሊዘኛ ሳትችሉ አማርኛ ለመተዉ የምታደርጉት ጥረት ይደነቃል።ኸኸኸኸኸኸ😊😊😊😊

    • @verahaile7521
      @verahaile7521 16 วันที่ผ่านมา +2

      ከላይ እስከታች አማርኛን ከእንግሊዝኛው ጋር ለውሰውታል! 34 አመት አሜሪካ ተቀምጬ በተቻለኝ አቅም ጥርት ያለ አማርኛ ለመናገር ሁሌ እጥራለሁ:: ቋንቋዬ አንደኛው ክብሪ !

    • @Worldvax
      @Worldvax 15 วันที่ผ่านมา

      Pizza make nadergalen 😅

    • @zebenaynati2891
      @zebenaynati2891 14 วันที่ผ่านมา

      👍😁

    • @rreer
      @rreer 8 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 18 วันที่ผ่านมา +2

    Very professional chef and front-end manager! The dining scene has tremendously changed..

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 13 วันที่ผ่านมา +2

    አለባበሰሽ ለNight out እንጂ ለስራ አይመስለም።

  • @ealemu666
    @ealemu666 16 วันที่ผ่านมา +2

    የፈጣሪ ያለህ!!!? አንድ የምግብ አዳራሽ ውስጥ ለመገኘት የአለባበስ ወግ የለውም ማለት ነው? ዲሽ፣ ተች፣ ላንች፣ ዲነር እያላችሁ ይህን ይህን ከመኮረጅ የአለባበስ ሥነሥርዓቱንም አብሮ መኮረጅ ጥሩ ነው።

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 18 วันที่ผ่านมา +5

    The food looks well taken care of individually made, except the lasagna, beautiful à la carte. I’m not sure if the beef tenderloin necessary needs 28 days for marination. It’s only my positive opinion on the food..

  • @XG71
    @XG71 19 วันที่ผ่านมา +5

    Can we appreciate the presenter from the restaurant

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 18 วันที่ผ่านมา +4

    ቻይናና ጃፓን ይለያያል? የአንድ የቲቪ ፕሮግራም እንዲህ ብሎ እንዴት ይናገራል። ሰዎቹ አማርኛ አለማወቃቸው ጥሩ ነው። offend ያደርጋል እንዲህ አይነት አነጋገር።

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 14 วันที่ผ่านมา

    ለአንድ ሐገር እንደ ፒያሳ እና ካሳንቺስ አይት አሮጌ ከተማ ያስፈልጋታል እንደ ቱሪስት መስህብ !!! ግን ምን ዋጋ አለው ብልፅግና ከታሪክ ስለተጣላ ታሪክን እያጠፋ ነው።

  • @ptreview4025
    @ptreview4025 19 วันที่ผ่านมา +5

    Why we are too much working in Italian food. We have a lot to do research and be innovative to our variety of food.

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 13 วันที่ผ่านมา +1

    Brother የስራ እድል ተከፍቶልሀል። የአንተን ጥረት አክልበት አትሽኮርመም። Speak up. Try to speak clearly and louder.

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 12 วันที่ผ่านมา

      @@Ethio70Home He Didn't to eat food very we'll

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 12 วันที่ผ่านมา

    Hodam woman!! Very good and specious dining room! From the manager of the resturant nice presentation good hair cut and nice dress style! but how about prices of your food? Is it affordable for ordinery people? For the kitchen, why don't you use a fresh ingrediants instead of ready made that is no no to me!! all in all the food is not bad and the chef has a good skills and knowledge of food and offcourse on cooking too. Bravo!

  • @Turme..
    @Turme.. 16 วันที่ผ่านมา

    The ambiance is sophisticated and intimate,making it the perfect spot for a special occasion or romantic evening. Wishing you good luck for the business owner.

  • @igo1071
    @igo1071 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለኛ ለኢትዮጵያውያንወይንስ ለማን ናት አገሪቱ ምግቡስ እንጀራው ተንውቆ ? ፒያሳ old town ፒያሳችን የኛ ፍርፍርን ብታስተዋዉቁ ከጎኑ place????

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 18 วันที่ผ่านมา +2

    The restaurant is amazing
    But, you guys are not looking free

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 17 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ እስኪ አንተ ምግብ ብላ ድምጽህ አቅም አንሶታል

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ በአሁኑ ሰዓት ሽሮ ጠሮብናል እናንተ ላቴ ቲላቲሊ ስፓጌቲ ትላላቹ እረ ተዉ ደስ አይልም ግን
    አንቺ ዓለም እስኪ ልጠይቅሽ
    ለምን ነው ሰውን መለየትሽ .....ያለችው ዘፋኝ ማን ነበረች?

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 18 วันที่ผ่านมา

    Beautiful place 😍 💕

  • @sebleassefa7564
    @sebleassefa7564 17 วันที่ผ่านมา +2

    Where are the customers? Empty restaurant

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 16 วันที่ผ่านมา

      ተወልደን ካደግንበት ከተማችን ፒያሳ ጊዜ የሰጣቸው አፈናቃዮች ቤታችንን አፍርሰው አኛን ቤትና ሃገር አልባ ለማድረግ ታቅዶ የሚገነባው ሬስቶራንት ለነዋሪው ሳይሆን ለራሳቸው ለዘራፊዎቹና ከጣልያን ለሚመጡ እንግዶች እንዲሁም ለጥቂት ተመጋቢዎች በመሆኑ፣ ብዙሃኑ "ተራ ሰው" የሚባለው ገብቶ ለመመገብ አቅሙም ስለሌለው ሁሌም ባዶ ሆኖ እንደሚቆይ ይታመናል።

  • @kliensilva9240
    @kliensilva9240 13 วันที่ผ่านมา

    ቤቱ ዘውዲቱ ህንጻ የድሮ ገብረትንሳኤ ኬክ ቤት የነበረበት ነው ልበል?

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 14 วันที่ผ่านมา

    እንግሊዝኛ በቦታው ስንጠቀም ነው የእውቀት መለኪያ የሚሆነው ያለ ቦታው ሲሆን 0 ነው ። እስቲ መጀመሪያ ፊደል ተማር

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      ና እና አስተምረኝ የደንቆሮ ልጅ

  • @WayMake
    @WayMake 8 วันที่ผ่านมา

    ልጁን እንዴት ነው የምታይው እናቱ? የሁላችንም ትዝታ የያዘችው ፒያሳ ስትይም ደነገጥኩ፣ ምነው ስንተዋወቅ :(

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 18 วันที่ผ่านมา +2

    በአዲሱ ቃንቃ ነው ሜክ እናደርጋለን

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አማርኛሽን አስተካክይ ሻንጣ ራስ

  • @dawitadmassu648
    @dawitadmassu648 18 วันที่ผ่านมา +2

    GEBERTENSAY BAKLABABET NEW

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 18 วันที่ผ่านมา +1

    Very good resturant with pleasant presentation

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 18 วันที่ผ่านมา

    ቤታችሁ አሪፍ ነው ግን ምን ያረጋል የኢትዩጵያ ህዝብ ቁርጥ በጠጅ ያለበት ቤት ነው ብር ያለው ከርሱን ለመሙላትና ለመታየት የሚጐርፈው

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 17 วันที่ผ่านมา +7

      ምንችግር አለው ታዲያ ቁርጥ እና ጠጅ ያደግንበት የወግ የባህ ላችን ነው ያለነው ባሐገራችን ነው።ጣሊያን ሐገር አልሔድንም የማንንም ሊጣሊጥም የመመገብ ግዴታ የለብንም ለምርጫ ቀርቧል የፈለገ ሊጣሊጡን ያልፈለገ ቁርጡን ካላስ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 17 วันที่ผ่านมา

      የፈረንጆች ቂጣ አለ?

    • @ah6121
      @ah6121 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@TameratGutema
      😂😂😂😂
      ❤❤❤❤❤💯💯💯💯

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 14 วันที่ผ่านมา

      አንዳንድ ሰው ግን ለሰውም ለባህሉም ክብር የለውም

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 18 วันที่ผ่านมา

    The Cook should be using plastic spatula for both of those pastas. The beautiful sauce in the pan you left them in the pan. It should’ve been cleaned out all the bottom sauce to go on top of the creamy pasta sauce. Instead, he was using a big metal spatula and a wooden steer stick. If you would have used your plastic spatula, you just take all the sauce down the beautiful sauce you made went to waste.

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 18 วันที่ผ่านมา

    Looks yummy.

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 18 วันที่ผ่านมา +4

    ዋና ስራ አስኪያጅ ነኝ ባዩ ወይ በሙሉ እንግሊዝኛ አሊያም በአማርኛ ቢናገር ደግ ነው ግንጥል ጌጥ አደረገው 😊

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 17 วันที่ผ่านมา +3

      ዲኔር ላንቺ ሰርቪ እናደርጋለን 😂😂😂 ምን ማለት ነው? አረጉድ😂

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@HubelAl-UZZAደደብ ስለሆንክ አይገባህም

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      እሺ ጌጡ

  • @Turme..
    @Turme.. 17 วันที่ผ่านมา

    I am going to try beef tender on Jan, I am coming to mom ethiopia

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 እዛው ብሉት😂😂😂😂

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 17 วันที่ผ่านมา

    following the same format from ebs

  • @EmebetBerhane-l6l
    @EmebetBerhane-l6l 15 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው በአማርኛ በቃንቋችን ብታወሩ. መሰልጠናችሁ ነው? የሚያኮራ ቋንቋ እኮ ነው ያለን.

  • @eyoabasmamaw9710
    @eyoabasmamaw9710 14 วันที่ผ่านมา

    Aye andand sewoch eshi koy " juicy" milewn bamarenga min litelut new ?

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 18 วันที่ผ่านมา +4

    We Ethiopians have a lot to give to the World

  • @igo1071
    @igo1071 17 วันที่ผ่านมา

    ኢንጎቻ ሬስቶራንት ኔው?

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 17 วันที่ผ่านมา +4

    ምንድነው የተናገረው ? እንግልዘኛው ብቀርስ 😂 ላንችና ዲኔር ሰርቪ እናረጋለን ?😂😂😂

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      ጆሮህን ተመርመረዉ የደሀ ልጅ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 14 วันที่ผ่านมา

      @kingfasil2319 ማናጄሩ ራሱ gay መንፈስ ነው የደሃ ልጅ ነው ያልከኝ አዎ ነኝ ንፍጥ ጭንቅላቶች ያልሆናችሁትን ሆነናል ያልኖራችሁትን ህይወት ኖረናል አፍ ያልፈታችሁበትን ቁዋንቁዋ ተናግረናል መደናበር ተው እናንተ የፈረንጅ ጥቁር ውሾች ምን ይሻላችሁዋል ? የ እባካችሁ የራሳችሁን ከሌር ያዙ ass hole bic**** kkkkkkkkkkkkk ብታርፍ ይሻላል

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 14 วันที่ผ่านมา

      @kingfasil2319 እድሜ ለስደት አራት ቁዋንቁዋ ተደበላልቆብኝ ደሜን ያፈለዋል እናንተ ጭራሽ የኬንያ በሬ የምሰማውን እንግልዝኛ ትለፋደዱበታላችሁ የደሃ ልጅ kkkk የፈረንጅ ቂጣ ለማስተዋወቅ የምን እንግልዘኛ ጋጋታ ነው

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@HubelAl-UZZAበሬ የእንስሳት ሀኪም ነክ መሰለኝ አንዱን መርፌ ሞክረዉ ላነንተ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 18 วันที่ผ่านมา

    tiru neber gin nenar piassa newariwoch aboro sheraton bikefet enqual des ayil aynefam

  • @kdesttomasulo3905
    @kdesttomasulo3905 18 วันที่ผ่านมา

    GUYS IS FOOD NISE

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 18 วันที่ผ่านมา

    The beef can get MELAY . Anything marination beef specially fish after two days it breaks down becomes so soft. It will be hard to handle. I don’t find 28 days. Marination is proper. It’s actually wrong.

    • @MMM-1331
      @MMM-1331 18 วันที่ผ่านมา

      I think he meant the beef is vacuum aged for 28 days...

    • @dawitdebena8513
      @dawitdebena8513 17 วันที่ผ่านมา

      @ I thought he said marinated for 28 days. Two of them have said it, The Manager and The Cook. They use the word marinate.. I didn’t mean to be negative. I am in Canada. I’ve been doing this over 40 years . That’s what I do for a living.

    • @MMM-1331
      @MMM-1331 17 วันที่ผ่านมา

      @dawitdebena8513 you're right...that is what they said...I agree with you that it doesn't make sense to marinate it that long...I thought they vacuum dry it so the enzymes break out to give it more taste...just saying, I am not even in the profession..I was just a server at prime stake house way back then lol

  • @rreer
    @rreer 8 วันที่ผ่านมา

    Dishes... Dishoch in amharic😂😂😂😂😂

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 18 วันที่ผ่านมา

    አይ አለባበስ አያ! እዲያ

  • @garyterefe7332
    @garyterefe7332 16 วันที่ผ่านมา

    Funny ..

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 14 วันที่ผ่านมา

    አይይይ አሁን ይሄ ሰውዬ የተማረ ይመስላል ግን የተግባቦት ተምህርት የወሰደም አይመስልም። ማንነት የሌለው ዝም ብሎ የሚንሳፈፍ ግን ደግሞ እንግሊዘኛ ቃላት መሰንቀር የመሰልጠን ምልክት አይሉት ወይም.... ቢያንስ ጋዜጠኛዋ እንኳን ልታስተካክለው አልፈለገችም?! ምን እያልኩ እንደሆነ ጋዜጠኝነት ሙያ ምን እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል።አይ ሙያ አይ ትውልድ....🤔

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      አንተ ከተማርክ ይበቃል

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 14 วันที่ผ่านมา

      @kingfasil2319 አዎ በደንብ የተማርኩ ነኝ ለዛም ነው አስተያዬቴን ያሰፈርኩት። እንዴት ይሆን ግን የኔ መማር ብቻ በቂ የሚሆነው? አንተ ግን ተራ አሉባልተኛ ነህ ዝም ብትል ይሻል ነበር!

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      @@NB-pd1dw ታስታዉቃለህ እንደተማርክ የድሮ 8ኛ ክፍል ነዉ ያቆምከዉ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 14 วันที่ผ่านมา

      @@kingfasil2319 አንተ አለህ አደል እንዴ አፃፃፍህ እራሱ 8ኛ ክፍል እንዳልደረሰክ ነጭ መሀይም እንደሆንክ ያስታውቃል! እስኪ አንድ አረፍተ ነገር በስርአት ፅፈህ መልስልኝ? አትችልም! ስለመማር ጥቅም የሚመክርህ እንኳ አልነበረም?

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 13 วันที่ผ่านมา

      @@NB-pd1dw ሳስበዉ ሳስበዉ የእድር ቤት ዳኛ ነክ መሰለኝ ከነሱ ጋር ስለምትዉል ነዉ መሰለኝ ቧልቴት ሴት ሆኖአል የወንድ ፔሬዳም

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg 17 วันที่ผ่านมา +1

    Denkoro hulu Ayekereben ! Ye Dabo belute sushi keretobachihu clean watet& you needed electricity ok !tuletula 3million your country needs food forgate 😅sushi ok go to school hulu Ayekereben 🙂😍😂

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 14 วันที่ผ่านมา

      @@md-mm7pg🙏 big respect bro this madenes such thing like identity crisis 😂🤣🤣
      Who we are Ethiopians? We the guys acting like white man?

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 18 วันที่ผ่านมา +1

    Lunch time .... Where are the people!! Empty restaurants .... Empty ፒያሳ!! Sad!

    • @dawitdebena8513
      @dawitdebena8513 18 วันที่ผ่านมา +2

      @@senaiteshifferaw9015 pay attention before your negative comment. He said the restaurant was not open at the time.

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@dawitdebena8513አህያ በአማርኛ አስረዳው white ass lover 😂😂😂

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 16 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ምንአለብሽ?ቀፍለሽ ነው የምትበይው

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 18 วันที่ผ่านมา +1

    Make እናደርጋለን!!! ምን ማለት ነው? ችክ ያለ

    • @kingfasil2319
      @kingfasil2319 14 วันที่ผ่านมา

      dictionary lay felgiw denkoro

    • @rreer
      @rreer 8 วันที่ผ่านมา

      He is trying to sound civilized, as he thinks practicing someone's language is a sign of civilization

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 16 วันที่ผ่านมา

    ወዪ የኛ ሰው ጃጅመንታል support or don't watch 😢