በጣም ደስ የሚል ዜና የብዙዎችን ልብ ለነካው ማየት ለተሳናቸው ለአህመድ ና ለቤተሰቡ ለተደረገው ነገር የምስጋና ዝግጅት በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 794

  • @sedkatujariya5668
    @sedkatujariya5668 7 ปีที่แล้ว +19

    አላህየ ሲኖረን ለጋሽ ስናጣ ታጋሽ አንተ አደርገን ሁሉንም ሙስሊም ወንደም እህቶቸን የምንረዳዳ አላህ ያደረገን

    • @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
      @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @SikoSilo-g1f
      @SikoSilo-g1f 6 หลายเดือนก่อน

      💚💚💚💚💚💚💚😭😭​@@ኡሙሰልማን-ዀ9ከ

  • @صومالاليه
    @صومالاليه 7 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኚ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 ปีที่แล้ว +80

    አላሁ አክበር ሙስሊም መሆን መታደል ነው ወላ

    • @ያረብንያረብን
      @ያረብንያረብን 7 ปีที่แล้ว +1

      መሳቅ ነው አመሌ ማሸ አላህ ።

    • @ያረብንያረብን
      @ያረብንያረብን 7 ปีที่แล้ว

      መሳቅ ነው አመሌ በትክክል

    • @marymmahmoud7953
      @marymmahmoud7953 7 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በጣምደሰ ይላለ። ለኪይረሰራዬሚሺቀዳደም በሙሉጄዛኩምአላህ ኬይረ

    • @damma2573
      @damma2573 7 ปีที่แล้ว +6

      አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ወለሂ በጠም ዳስስስስ ብሎኛል አቤት ሙስልም መለት እንድ ነው በለፎ ሰምንት እንዳቀስኩት አሁን ዳሞ በጠም ዳስስስስስ ብሎኛል

    • @hawamohammed777
      @hawamohammed777 7 ปีที่แล้ว +4

      tanner Fan መሸአላህበጥምደስይላልአላህህይርጀዛችሁንይክፈላችሁ

  • @fatimaFatima-of3oj
    @fatimaFatima-of3oj 7 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ጥሎ አይጥል በጣም ደስ ብሎኛል ሙስሊምነቴ አልሀምዱሊላ

  • @jahara9844
    @jahara9844 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የፈለጉትን በማገኘታቸዉ ሱበሀኒከ ያረቢ እኔ ያደረኩላቸዉ መሰለኝ

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
    @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን ማሻ አላህ

    • @alal4758
      @alal4758 7 ปีที่แล้ว

      Shukuran jezakumul keran batm deslal Mashala tabarkal 🌷🌷🌷🌷🍍

  • @bintfatuma4832
    @bintfatuma4832 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወንድማችን ኑሩ ቱርኪ ጀዛከላህ ኸይረን
    ጀዛ አላህ ይጨምርልህ ልጆችህ ያንተን ፈለግ የሚከተሉ ከአንተ በላይ የሚሰሩ አላህ ያድርግልህ

  • @sofiyaahmed5713
    @sofiyaahmed5713 7 ปีที่แล้ว +5

    ያረህማን በሰፊው ስጠንና በሰፊው እምንሰጥ አድርገን

  • @zeynebayenus1521
    @zeynebayenus1521 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ጀዛህን ይክፈለው

  • @አኢስላምነውህይወቴጀነትን
    @አኢስላምነውህይወቴጀነትን 7 ปีที่แล้ว

    እካክህ ውስታዝ ኑሪ የእነዚህ ሰዎች እንደ ምንም ብለህ እንድትሰጠን

  • @ነብዬኢሳፍጡርእጂፍጣሪአይ
    @ነብዬኢሳፍጡርእጂፍጣሪአይ 7 ปีที่แล้ว

    አላህ አክበር አላህ አክበር መሻአ አላህ ሙስሊም መሁን መታደል ነው አላሀምዲላህ ኡስታዝ ኑሩ ቱረኪ ሀያትክን ያረዝመው ባንተ ሰበብ መገናኝት በጣም ደስ ነው ያለኝ አላሀምዲላህ አድሪስ ካለ ብትልኩልኝ ማሌሽ

    • @dhnfhh2238
      @dhnfhh2238 6 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበር በጣም ነው ደስ የሚለው ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እነሱንም እስከ መጨረሻው ድረስ አላህ ያስደስታቸው ያረብ

  • @enaykadar6392
    @enaykadar6392 7 ปีที่แล้ว

    ሀሩን ዩትብዎች በጣም እናመሠግናለን አላህ ኸይር ጄዛ አላህ ይከፈላቹ

  • @كديجهاديس
    @كديجهاديس 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. አላህ. ያስድስታችሁ.ኽይር.ሶሪዎች..በበመቀጠል.ኡስታዝ.ኑሩ.ቱርኪ. አላህ. ያስደስትህ.የቲሞች.አባት.አልህ. ይጠብቅ ህ.

  • @vhngsm4769
    @vhngsm4769 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ጄዛክ አለህ ኸይረን ያኡስታዙና አለህ ብራንችሁን ይመልሳችሁ

  • @مُنى-راجح
    @مُنى-راجح 7 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ እነሱ ደስ ስላለቸው እኔንም ደስ ብሎኛል ኡዝታዝ አተንም በሰራሀው ስራ ሁሉ ጀነተል ፍረዶስን አላህ ይወፍቅህ

  • @eslamnewhewty5174
    @eslamnewhewty5174 7 ปีที่แล้ว +1

    ሙሰሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አልህመዱሊላህ አላህ ከዱና እስከአሄራ አላህ ጀዛህን ይከፍልህ

  • @ሀያትከበደ-ፈ7ከ
    @ሀያትከበደ-ፈ7ከ 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ወላሂ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የአላህ አላህ ያስደስትህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እንዳተ ያለ ያብዛልን

    • @hcgbgf39
      @hcgbgf39 7 ปีที่แล้ว

      ሀያት የአላህ ባርያ hayu hayat አላህ ይጨምረልህ

  • @eilham2682
    @eilham2682 7 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ይጠብቃችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ወላሂ በጣም ነው ደስያለኝ አላህ ያስደስታችሁ

    • @fuadamin3884
      @fuadamin3884 ปีที่แล้ว

      አልሐምዱሊላ ይረብኑሩጀዛሕን አሕይክፈልሕ

  • @فاطمهفطومه-ف6ت
    @فاطمهفطومه-ف6ت 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላኒእመቲልኢስላም አላህበሰፊው ሰጥቶን እምንሠጥያርገንያረብ

  • @mashaalahalahyahfezkumm489
    @mashaalahalahyahfezkumm489 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ ያሥደሥታችሁ ያረብ ኢሥላም በመሆኔ በጣም ደሥተኛ ነኝ

  • @meditube2710
    @meditube2710 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሑም ኸይረን ኡስታዜ ወላሒ በጣም ደሥ የሚል ነገር ነው ያየነው

  • @منيرهمنور-ف4س
    @منيرهمنور-ف4س 7 ปีที่แล้ว

    አላህ አክበር ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሆ አልህመዲሊላ ሙስሊም ላደርገን ግታ

  • @sofiyasofiyahussen9412
    @sofiyasofiyahussen9412 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እዴት ደስ እዳለኝ ባላግዝም አልሐምዱሊላሂ ኢስላም ላደረገን

  • @moodfood3090
    @moodfood3090 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ነው ደሥ እሚለው የገዙትንም ኡስታዙና አንተንም አላህ ያሥደሳችሁ በጀነተል ፊርደወስ ለሠራችሂትም ስራ አላህ ኢኽላስን ይወፍቃችሁያረብ

  • @abauabdu1608
    @abauabdu1608 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ ኢንሻ አላህ የየቻልነውን እናረጋለን እኔም እግሩብ ገብቻለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @zahraali7508
      @zahraali7508 7 ปีที่แล้ว

      Abau Abdu እኔንም አሥገቡኝ ጉርቭ

  • @shewayesisay3235
    @shewayesisay3235 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላሁ አክበር
    ኡስታዛችን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ምርጥ ኡስታዝ

  • @sameraahmed3103
    @sameraahmed3103 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ሱብሀነላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለኸይር ሁሌም ምንሽቀዳደም ያድርገን ያረብብብብ ለድአችሁም አሚንንንንንንንንንን ያረብብብ

    • @nxnxmdmd3483
      @nxnxmdmd3483 7 ปีที่แล้ว

      Samera Ahmed ቁጥሩን ላክልኝ እህቴ

  • @hamidey7134
    @hamidey7134 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስሲል ሀይር ስራችሁን ይውደድላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቄቃ መጀመሪያ ሳዳምጠው በጣም አዝኝ ነበር

  • @0533ሰአዳመሀመድ
    @0533ሰአዳመሀመድ 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ በተቻለን አቅም የቀረው ነገር መርዳት የምንችልበት አማራጭ ፈልግልን

  • @sowdameftah5870
    @sowdameftah5870 7 ปีที่แล้ว +1

    ኸይር ጀዛቹን አሏህ ይክፈላቹ ወንድማችን ኡስታዛችን ኑሩ ቱርኪ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ ይጨምርላቹ

  • @fatuambentahmed8933
    @fatuambentahmed8933 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ መቸም አላህን የያዘኮ ሁሉንም ነገር ይዟል ማሻ አላህ ጀዛከላህ ሄር ኡስታዝ

  • @አላህአንድነውማንምቢጤየለ
    @አላህአንድነውማንምቢጤየለ 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ኩሙላህ ኸይር ወንድም ኑሩ ቱርኪ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ ወለታ ይክፈልህ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ።

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኹም አላህ ኸይር አላህ ኸይሩን ይወፍቃችሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ኸይር ስራችሁን ይውደድላችሁ እንደናተ አይነት ያብዛልን

  • @zenabgadisa7231
    @zenabgadisa7231 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረካ አላህ ደስ የምለው አላሀምዱልላህ ምስዕልም መሆን መታደል ነው

  • @halkatjawani5259
    @halkatjawani5259 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ አላህያብዛችሁ እኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል

  • @seadayimam3977
    @seadayimam3977 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክአላህ ወላሂ የተሰማኝን መግለፆ እስከሚያቅተኝ ደረስኩ አለኩሊሀል ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ስንቶቻችንነን ከእኔ ጀምሮ ይህን አይተን ጌታችን አላህን ሙሉጤና ስለስጠን በዚች አጋጣሚ አልሀምዱሊላህ ያልንው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ያረብ ላወጣችሁት ላገዛችሁት አላህ ሄይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወባረካላህ ፊኩም

  • @فطومفوفو-م8ه
    @فطومفوفو-م8ه 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙሲሊም መሆኔ ድስተኛ ነኝ አላሀምዱሊላህ

  • @zahraali7508
    @zahraali7508 7 ปีที่แล้ว +2

    masha Alah Alahu Akuber ሙሥሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ

  • @hosneyabg5662
    @hosneyabg5662 7 ปีที่แล้ว

    አልህምጁሊላሂ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው ግን አህመድን መርዳት እፈልጋለሁኝ ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር አንተም የአሄራ ወንድሜ አላህ ጀዛህን በዱንያም ባሄራም ስራህ ይውደድልህ እስልምናችን የሚያዘውን ነገርነው እየሰራህ ነው ሱብኋናአላ

  • @ebraheemsa1522
    @ebraheemsa1522 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይረ ኡሥታዞች ጀዛችሁን ንአሏህ ይክፈላችሁ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊሏህ
    አሚንንንንን ያረብ ኡስታዙና አሏህ ይጨምርላቹ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 11 หลายเดือนก่อน

      Sedekachuhun allah yekebelachu yareb lesechey allah yesetew ayugdelebet

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 11 หลายเดือนก่อน

      Harun medeya jzk allah yagzachu

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 11 หลายเดือนก่อน

      Nuru allah hayatehen yarezemelen

  • @zebibimunwer4208
    @zebibimunwer4208 7 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ብርሀናቸው ይመልሥላቸው ውስታዝ ኑሩ አላህ ኸይር ጀዛህ ከአላህ አግኘሁ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና በርቱ መሸአለህ ያናታን መፀአፍ እያነበብኩ ነው እህቶች ሰአውዲ እርያድ ያለቹ የኡስታዝ ኑር ቱርኩን መፀአፍ ከፈለገቹ ስልክ አስቃምጡ የቲምናት ይለል መፀፉ

  • @maryhussien1679
    @maryhussien1679 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ወሏሂ ደስታየን ካምገልጸው በላይነው ጀዛኸላኸይር

  • @فوزيةحسين-ق7د
    @فوزيةحسين-ق7د 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ
    ማሻአላህ ተባርክ አላህ
    አላህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በዱንያ ወል አኽራ. ወሏሂ በጣም የሚያስደስት ነው አላህ ይጨምርላችሁ. ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልኝ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @ሀስቢየሏሁወኒእመልወኪልሱ
    @ሀስቢየሏሁወኒእመልወኪልሱ 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ኡስታዝኑሩ ቱርክ በዱኒያ በአኸይራ አሏህ ያስደሳህ እነሱንም የአይን ብርሀናቸውን አሏህ ይመልስላቸው

  • @chochochocho6112
    @chochochocho6112 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሩን ቲዎፕ ጃዛኩም አላህ ኸይር

  • @semiramolla1295
    @semiramolla1295 7 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይርን
    አላህ ይጨምሪላችሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይርን
    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች

  • @ud3145
    @ud3145 7 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ አላህ ሱባህን ወታአላ ብራሀናቹህን ይክፈትላቹህ ያረብ በጣም ይሳዝናል ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጀዛክ አላህ ኽይርን

  • @alhamdulilahalakulihalalha369
    @alhamdulilahalakulihalalha369 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር እንዴት ደስስስ ይላል ጀዛከላህ ኡስታዝ ኑሩ

  • @senyamuhammad4230
    @senyamuhammad4230 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @hawa8626
    @hawa8626 7 ปีที่แล้ว

    ኢስላም ሠላም የተባለው ኡስታዝ ከይር ጃዛህን ይክፈልህ ማሻ አላህ

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
    @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว

    መሻ አሏህ አሏህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ

  • @hayatmehamedghiff6017
    @hayatmehamedghiff6017 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እዴት ደስ ይላል ሙስሊም መሆን መታደል ነው

  • @zeynebhesen3403
    @zeynebhesen3403 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ
    ማሻአላሕ
    አላሑአክበር
    ኡሥታዝኑሩቱርኪ የሙሥሊሙኡማአይንብልሕ ማጋነንአይሖንም ኡሥታዜአላሕይጠብቅክ
    አቡሐሩንጀዛክላኸይር ወጀዛ

  • @almazamraa4460
    @almazamraa4460 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላሂ ቀጥተኛውን መንገድ ላሳየኽኝ ያረብ!!

  • @madenams9665
    @madenams9665 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ መልካም ሰሪዎችን ያብዛላን ያረብ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ኡሰታዝዬ አላህ ጀዛህን ይከፈልህ አላህ ሰላም ና አፈያን ይወፈቅህ 🤲

  • @haleemg2720
    @haleemg2720 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ። ምስጋና ይገባው። ደስ ብሎኛል

  • @sadas8029
    @sadas8029 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል
    @ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ እራህማን አሚን ያረበል አለሚን ሀባይቦች ሌላ ቃላት ያጥረኛል አብሽሩ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 ปีที่แล้ว

    አሏሁ አክበር
    ማሻ አሏህ
    ተባረከ አሏህ
    አሏህ ይጨምርላቹ
    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ
    አሚንንንን ያረብ

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አሏህ አሏህ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ያረብ እኛንም ከይር የምንሰራ ያድርገን ያረብ ያከሪም

  • @محمدالقطري-ه7م
    @محمدالقطري-ه7م 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ ይህ ሁሉ ያንተ ሰበብ ነው

  • @abumohammed3600
    @abumohammed3600 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙ አላሁ ኸይር የአሂ ልቤን ነው የነካኝ ባለፈው ሲናገር አላህ

  • @ayeshaysii6292
    @ayeshaysii6292 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቢላል ቱይብላይ አይችዉ ደሥ ብሎኛል

  • @almazamede278
    @almazamede278 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረካላህ
    አላህ ኸይር ስራህን ያብዛልህ ያረብ!!!

  • @YyYy-jp9bo
    @YyYy-jp9bo 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር እናተን ደስእዳላቹህ እኛንም ደስ ብሎናል ኡስታዞቻችንም ጀዛኩምአሏህ ኸይርንአሚን

  • @SadaGetachew
    @SadaGetachew 8 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረንኡስታዝጀዛህንአላህይክፈልህ

  • @laylanurie9121
    @laylanurie9121 5 ปีที่แล้ว +3

    መሸአለ ኡሲታዝ ኑሩ ቱሪኪ አለህ የጊዝሂ ።

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ
    @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ 7 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ጀዛከላህ ከይር እንደት ደስ ይላል አሚን ያረብ

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ኡስታዜ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @عصامالدوسري-س1د
    @عصامالدوسري-س1د 7 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ አሚንንንን አለሀምዱሊለህ ሙስሊም ለደራገን ጌታ ኡስታዝ። የከይር ጀዘህን አለህ ይክፈልህ

  • @allehisonegf2530
    @allehisonegf2530 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ብረሀናቺሁን ይመልሥላቺሁ ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ ኡሥታዝና

  • @seid6831
    @seid6831 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አሁንም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሙልሊም በመሆኔ አላህን አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ ወንድማችንም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

    • @رضيه-د5ظ
      @رضيه-د5ظ 7 ปีที่แล้ว

      አላህ አክበር አላህ አክበር ሙስሊም በመሆኔ ኮራለህ

  • @زمزمزمزم-د5غ
    @زمزمزمزم-د5غ 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @vhngsm4769
    @vhngsm4769 7 ปีที่แล้ว

    ለኸይሪ ስራ ምትሽቀዳደሙት አለህ ይጨምራችሁ እኔንም ተሳታፍ አድረገኚ በኸይሪ ስራ

  • @HH-lj9bb
    @HH-lj9bb 7 ปีที่แล้ว

    የአላህ አላሁ አክበር ሙሥሊም ላደረገን ያካውት ቁጥር ልቀቁልን

  • @XhhTt
    @XhhTt ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @naemayou.5880
    @naemayou.5880 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ። አላሁ አላህ
    አላህ በጀነት ይካሳቹ ያረብ

  • @SadaGetachew
    @SadaGetachew 8 หลายเดือนก่อน

    አላህየሲኖረንለጋሽሰጭስናጣታጋሽአድርገንያረብ

  • @Maryam-qy8pr
    @Maryam-qy8pr 6 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቅህኡስታዝጀዛከአላህ

  • @عليعلي-و4ك7ش
    @عليعلي-و4ك7ش 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ኡስዝታዝ ኑሩ ወላሂ እህቴዋ ሲል
    አይ አዱኒያ ኡስዝታዝ አብዱል መጂድን አስታወሰነኝኝ ያአላህ ጀነተል ፊርዱስ ወፍቅልንን ኡስዝታንን

  • @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK
    @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላ እንደናተ አይነቶቹ ሲደሰቱ ማየት በጣም ያስደስታል

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل ปีที่แล้ว

    አለሀምዱሊለ ኢኒበል የጀመ አብሺሩ አለሀ ቸሪነዉ

  • @kemilaendiris2891
    @kemilaendiris2891 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስስስስስስ ይላል ወላሂ አልሀምዱሊላህ እረብላ አለሚንንንን አብሽሩ ውዴ አላህ ይጠብቃችሁ ኡዝታዝየ ጀዛላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ባለህበት አሏሁመ አሚንንንን ያረብ ።

  • @rahmaramlh6544
    @rahmaramlh6544 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ብርሀናችሁ ይክፈትላችሁ አላህ ምን ይሳነዋል

  • @sadasada9175
    @sadasada9175 7 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊይላህ
    ኡዝታዝጀዛክላህ ህይረ
    እዳትዳስይላል
    አላህ እኩ አያቅተውም ነብዩላህ እብራሂምን ከእሳት ያውጣጊታችን አላህ ነብዩላህ እስማኢልን ከእረድያተረፈ አምላክ የነሱንም አይንማብራት አይሳነውም አቦየቄንብላችሁ ዱአረጉላቸው
    አለህ አይናቸውን አብራላቸው ያረብ ውላሂ ለትሽ ዳቄቃእንኳን አይኔጨፈኝ መቀሳቀስአልችልም

  • @ፈርዶስሽህያስን
    @ፈርዶስሽህያስን 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙ አላህ ሀይር በአላህ እንዴት ደስ ይለል አላሁ አክበር ሱቡሀነ አላህ

  • @sofiahasenhasen7100
    @sofiahasenhasen7100 7 ปีที่แล้ว

    አላህ.ጀዛችሁንአላህይክፍልህ
    በጣምደስይላል

  • @مدينةعلي-ظ1ح
    @مدينةعلي-ظ1ح 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ አላህይጠብቀ አካውት ፀፉሉን

  • @jemilalove292
    @jemilalove292 7 ปีที่แล้ว

    ሙስሊም፡በመሆኔ፡በጣም፡እኮራለሁ፡እስኪ፡እኛንም፡ወደ፡ኸይሩ፡ስራ፡ይምራን፡

  • @semirasemira5027
    @semirasemira5027 7 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ በኡሥታዝ ኑሩ ቱርኪ ሠበበ ነው ጅዛክ አላህ ኸየር በርቱ ሥንት ሠው የናፈቃቸው በየጋዳው አሉ በቻልነው እንቀሣቀሥ ያረብ

  • @asdfasdd3001
    @asdfasdd3001 7 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀንአላህ በጣምደስየሚልነው የሀንንሀይርስራየሰራችሁእህትወንድሞች አላህእጥፍድርብ አድርግ ይክፈላችሁ የጀነት መክፈቻ ቁልፍ አላህያድርግላችሁ

  • @samphone6669
    @samphone6669 7 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ ደስታችሁ ደስታችን ነው የአይናችሁንም ብርሀን አላህ ያብራላችሁ ኢስላም ሰላም ሙስሊም መሆን መታደልነው

  • @jdjdj1916
    @jdjdj1916 7 ปีที่แล้ว

    ብቻ አልሀምዱሊይላህ ባሉበት በጣም ደስ የሚል ነው

  • @ayshaaysha8505
    @ayshaaysha8505 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
    አሚንንን ያአላህ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 7 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር በጣም ደስ ይላል