ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት አቤት የእግዚአብሄር ምህረት የእግዚአብሄር ቸርነት አቆመኝ እኔም ልስገድለት😭🙏🏿🙌❤
😢😢😢😢😢😢😢
እግዛብሄር ትቶሽ አልነበረም ነገሮችን እያስተካከለ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
ቅዱስ ገብርኤል ከሳቱ አወጣሽ በእውነት በጣም ይሚገርም ታሪክእና ታምር ነው ጎደኛሽ በእውነትነው የፀለየችልሽ መላኩቅዱስ ገብርኤል ሰማላትጎደኛዋን ከእሳቱ አወጣላት እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤❤
😭😭እኔን አፍር ልብላ ማርያምን እንዴት እንደምታሳዝን የኔ እናት እንኩዋንም ደና ወጣሽልን እህቴ ገብርኤል አለ ውነትም 😢😢
ከሁሉ በፊት በነገር ሁሉ የሚመሰገን ገናና አምላክ ልዑል እግዚያብሔር በእውነት ይክበር ይመስገን ። አደራን አይበላምና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ። አንቺን እህታችንን ለዚህ ክብር ያበቃሽ እንኳን አተረፈሽ።
የኔ የዋህ እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ ያለፍሽውን ሁሉ አሳልፎሽ ዛሬ ላይ ለብዙዎቻችን ትምህርት እንድትሆኚ ታሪክሽን ለመናገር አበቃሽ ታሪክሽን ስሰማ ማልቀስ ማቆም ነው ያቃተኝ ሁሌም እግዚአብሔር መልካም ነው እሺ
እኔን እህቴ ያሁሉ አልፎ ታሪክሽን እየነገርሽን ነዉ ግን አልቅሼ ልሞት የኔ እናት 3 ቱን ደቀመዛሙርቶች ከእሳት ያወጣ ሰመአቱ ቅዱሰስ ገብርኤል በፈጣሪ ትእዛዝ አወጣሼ ክብሩን እሱ ይዉሰድ🙏🙏🙏🙏
አስተርጓሚው ግን በዚህ አይነት የስንቱን ህይወት አስቀጥፎ ይሆናል
አስተርጎሚው ያመቱት ምን እንደምትፈልግ ለማወቅ ነው የት አባቱ ባለጌ እንጂ ምንም አይሰሙትም ልጅቶ ቆንቆ አትችልም ሰው ሰለሞተ ትሞቻለሽ ስላሎት ምስኪን አመነቻቸው እንጂ ፍርድ ቤት አልቀረበችም ፍርድ እሚያቀርባት ቦሊስ ስህተት ቢገይበት እሱን ነው በሶ ፋንታ እሚይስሩት ሳውዲ በሞት ፍርድ ቀላል አይደለም ወጀለያውን እስኪያዝ ይመረምሮታል ተርጎሚው ባለጌ ነው ቆንቆ ትንሽ ብታቅ እንዲ አለይ ብትላቸው ያባሩት ነበር ቆንቆ አለማወቅ
የብዙ እሕቶቻችነን ሕወትን አበላሽተዋል አሳጥተዋል እሷ የነበረችበት ቦታ ሕይወታቸውን ያጡ፣ያበዱ አሉ የማቃቸው እንደ እኛ እንባሲ ባለጌ የለም
@@abudyessa8249ከምር እዛ ውስጥ የስንት እሕቶቻችን ሕወት ተመሰቃቅሏል ያለ ስራቸው ዋጋ የከፈሉ ፣ያለ ጥፋታቸው የተሰቃዩ ብዙ ናቸው የሞተች መስሎኝ ነበር ከሌላኛው ክላስ ነበርን እኛ ወሰዷት እየተባል አዝነን ነበር እዛ ውስጥ ስንት ስው ተሰቃይቷል
ፍርድቤት ሳይቀርቡ መግደል የልም እሷ ግን ቀርባለች ያው ስላለወቀች ነው እንጅ
እግዚአብሔር ሆይ አንተ እኮ ቸርነትህ ምህረትህ አይራቅብን ሰው ሳይሆን በጭንቀት ዉሰጥ የጥራሹ አምላክ ነዉ ምህረት የረገለሸ የእዉነት ጀግና ሴት ነሽ ይህ ትልቅ ትምህርት ነዉ እንኳን ለዛሬ ቀን አበቃሽ ❤❤❤
ይኸን ቪድዮ ይቱበር ሮች እደቻሌንጅ ብትለቁት ጡሩ ነዉ እሷ ፈጣሪ አድኗታል እደዚህ እድሉን ያላገኙ ብዙ እስረኞች ይኖሩናል ባልሰሩት ወንጀል የሚሰቃዩ ሳኡዲ የሚኖሮ ኢንባሲዎች ለግል እንጂ ለወገን የቆሙ አይደሉም ስለዚህ ትላልቅ ተከታይ ያላቹ ባለሚዲያዎች ቢያንስ ለቀሩት ወገኖች ድምፅ መሆን ቢቻል
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰዉ አምላክ ለተጨነቁት ይድረስላቼዉ
እረ አሜን እንደው እንደዚ ሆነው ያመጡትን ብር እኛ ቅርጥፍ አርገን ምንበላውን ምህረት ይላክልን
አሜን😢😢😢😢😢😢😢
እግዚያብኤር ድንቅሰራነው የገብርኤልምልጃ ደርሷልሻል ተመሰገን❤❤❤
እዉነተኛ አምላክ እዉነቱን አዉቆ የረዳሽ እየሱስ ይባረክ እነሱማ ሰማይ ይጠየቃል
አልፎ አልፎ ነበር የምከታተልሽ አቢባ በጣም እየጨነቀኝ እውነተኛ ታሪክ ያዳመጥኩት እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ እንኳንም ወድቀሽ አልቀረሽ እግዚአብሔር ነው ያነሳሽ ሁሌም ፈጣሪሽ መቼም መቼም እንዳትረሺ ሁሌም አመስግኝ እኔም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው😢😢😢😢😢😢😢
አፈር ይብሉና ደም የማፍሰስ መንፈስ ስለተጠናወታቸው ነው እንጂ ከሰውዬው ጋር ተኝታለች ብለው ካመኑ የአሻራ ምርመራ ሚባል ነገር አለ እኮ😥😥😭 ይሄን ሁሉ ላሰቃዩበት ካሳ ሊከፈላት ይገባ ነበር
አዎ ወላሂ
ማን እረድቶት
የኔም ሀሳብምነው የምር ብዙዎች ያለምንም ወንጀል ይታሰራሉ ይገደዳሉ 😢አሻራ ለምንአያዩም
እኔ ቅድስት እባላለሁ እኔም ኢትዮጵያ ዊ ቢሮ ላይ ሰድቦኛል አረቦቹ በድለውኝ ስሄድ ኢማራት (ዱባይ)
እናትሽ ትበዳ እሩዝሽን እየበላሽ ቢሮ ትቀመጫለሽ ወደ አገርሽ እማ አትሄጂምብሎ ሙልጭ አረገኝ ሌላው ቢቀር ልጆቹ ፈንክተውኝ እራሴ ምልክት እያለው እረ ኢትጲያውያን መርዞች አሉ ቢሮ
እግዚአብሔር እውነተኛ ደኛ ነው🙌ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ኤረዳሽ እህቴ
አይ ሀገሪ ኤትየጲያ ምነው ልጆችሽን ሠብስቤ የኔ እህት ብር አባቱ ይጥፋ በድህነት መኖር ይሻላል ኤትዮጲያ እግዜአብሔር አንኩዋን አተረፈሽ
ይህን ታሪክ ስሰማ በልቅሶ ጨረስኩት ግንአንች ደግሁኝ በቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪን አገልግይ በአጠቃላይ የምድርሲእል አሳልፈሽፈጣሪ አውጥቶሻል አምላክሽን እንዳታሥከፊው
ኡፍፍፍ እራሲን መቆጣጠር አቃተኝ በመቤቴ ስም እህህህ አልፎ ሁሉም እንድህ ሲወራ ቀላል ይመስላል እንኳን ለዚ አበቃሽ እህቴ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት እንካን ተረፍሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤት ያንተ ሰራ እፁብ ድቅ ነው 😢😢😢 እህቴ ምንይነት መከራና ሰቃይ አሳልፈሸ ለዚህ ክብረ አበቃሸ🙏🙏🙏
እኔን የኔ ውድ እህት እመብርሃን የአምላክ እናት እንደ ገና ተፋችሽ ክብር ለመብርሃን እንደዚህ አልቅሺ አላውቅም የኔናት 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረዳሺ ተመስገን
😢😢😢በጣም እሚያሳዝን ታሪክ እኔ እያዳመጥኩ ነበር ቲክቶክ ላይ ልጅቱ ግን ትግስቷ ሳላደንቃት አላልፍም😢❤❤❤
በጣም እኔ አልቻልኩም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳሽ😢❤
እግዚአብሔር ድቅ ነው ሚሥኪን እካን አተርፈሽ በጣም ያዛዝናል
አቤረቱ ያንተ ቼርነት አያልቅም እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤
የሚገረም ነው አስለቀሰቺኝ ወላሂ አላህ የጠብቅን 😭😭😭
እህቴ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ አምላክሽ ነው ኡፍፍፍፍ 😭😭😭
እግዚአብሔር አሁንም ከፍያርግሽ 3ስፅፍልሽ እያለቀስኩ እሁፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤ተመስገን ላይችል አይሰጥም
ዮሴፍን በበረሃ የጠበቀ ዳኔኤልን ከአናብስት አፍ ያዳነ በአህዛብ ሐገር ሞገስ ክብር የሆነሽ የነፍሳችን ቢዛ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን አሜን፫❤❤❤
እኔ ታስሪለሁ ኢቃማየ ተበልቆ አንድ ቀንም አልተገረፍኩ አልሀምዱሊላ ደማም ነበር የታሰርኩት አይዞሽ እህቴ አልፌል እህ የስደተኛ ስቃይ
ዕሷኮ ነፍስ ዐጥፍታለች ተብላነዉ
አህ ይሄንን ታሪክ በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት 😢😢😢😢😢😢😢
ምን ይሳነዋን መድሃኒ አለም እንኳንም ተረፍሽ እህትየ አይዞሽ አታልቅሽ መድሃኔ አለም የሜወደውን ነው የሚፈትነው እንኳንም ለዚህ አበቃሽ
አይዞሽ አህቴ አለፈ የማያልፍ የለም ያሳዝናል ❤️
ታሪክ ቀያያሪው ክብር ምስጋና ለድግል ልጅ
አረ ሰኔት ቀን በህልም መጣሽ ከመጨነቄ የተነሳ ልታረድ የሚል ዉ ቃል ኦፎፎፎ😢
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ቸርነት
እግዛብሄረ ሀይል አለው እረኛችን አይተኛም ግን አች አደዝሐ መጉረዝረዙን ትተሺ የቤተክረሰቲን ልጂ ሁነሺ እሡን ብቻ ብታሰቢ ታምሩን አይተሺ
አንች እውነት ገብረኤልን እመኝ 3ቱን ህፃናት ያወጣ አንችን ከዚህ ሁሉ አውጥቶሻል እና ዘክሪው እህቴ እውነቴን ገብረኤል አባቴ
እኔን እህቴ በጣም ልቤን ሰበርሽው አይ ስደት አይዞሽ ተመስገን በይ ለዚህ ያበቃሽ።
እግዝሃቤር መልካም ነው።
እየተቆራረጠ መጨረሻዉማወቅፈልጌነበር እያለቀስኩጨረስኩት የቤተሰብሺዱቃ፣ንፁህስለሆሺወጣሺ 😭😭😭
ወይ አልቅሼ እራሡ አሎጣም አለኝ በሥማም ያማል
ወይኔ እህቴ😢😢😢😢😢ወላሂ 😭😭😭😭እደዛሬ አዝኚ አላቅም😢😢😢😢
Joroya laye demstwa altefa alnge😭😭😭😭😭😭😭 geta mn yesanwal enga anamnem enje temesgen esu mn yesanwal
አይይይይዝሽ እህትይ እግዝአብህር ይውቅልልል
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
ገዳዩን እድመጣ ያደረገው እግዝያብሔር ነው ያለስራሽ እየተሰቃየሽ እደሆነ እሱ ስለምያቅ ብዘገይም የምቀድመው የለምእና እሱነው የላከው ካለበት ግን ያለስራቸው ለምሰቃዩ ሰዋቹ ሁሉ እሱ ይድረስላቸው ተርፈሽ እድ ፊልም በምመስል መልኩ እድትተርክ ያበቃሽን እግዝያብሔር እጅግ አድርገሽ በየደቅቃው በየሰአቱ አመስግኝው ስራው ድቅ ነው በሉት እግዝያብሔርን ,😭😭😭😭
Ayzosh yene enat fetenawum sikaum alfoal Egziabher yetemesegene yihun yam hulu fetena asalfesh zare endih sitnageriw betam yigermal yesew lij fetenaahunim ayzosh Egziabher keriwun zemenshin yibarkew
አረ በለቅሶ ሞትኩ ገና እየሰማው 😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት እግዚአብሔር ረዳሽ ተመስገን
ማነውእደኔያለቀሠው😢😢😢
ያሳዝናል ያን ግዜ ሳውዲ ነበርኩ 😭 እንዳጋጣሚ ላይላ የምትባለው ልጅ እንደገደለች ሰሞን ነበር እኔ የገባሁበት ሰዎች ልጆቻችውን እኔጋ እንዳይደርሱ ሲያደርጉ አለ ቅ ስ ነበር 😭😭መጥፎ ግዜ ነበር ገዳዮች ናችሁ ይሉኛል 😭
ቅድሰ,ገብረኤል,ክብረ,ምሰጋና,ይድረሰው
ሳውዲ ሙስሊም ስለሆኑ ሰው አይበድሉም ያለው ማነው እደነሱ ውሸታም ክፉ የለም በአጋጣሚ ጥሩሰው ያጋጠመው ካልሆነ ክፉ ናቸው
በጣም ሰይጣን ናቼው
ሰው ገዲሎ ገዳይን መቀለብየለምገለት የገደለይገደሌል ምንይሁን ወሬአለበቻሁ 😏😏😏ሰኡድ የገደለን ገዳይን አቀልብም በልሳ ደምትመልሳለች ወሬ😏
@@ህይወት-ህመምሰይጣን ከሆኑ ከሰይጣን ጋ ምኖሩ የሰይጣን አገልጋይናችሁማለትነው ገለቴ ቅማላችሁን ታራግፉና እኝኝትላላችሁ።
@@EthiopiaHagere-d9q ahunm seytan nachew ena demo begulbetachn new serten yagegnenew
አይ የአይምሮ ደሃ ነክ በጣም ታሳዝናለክ 😢😢😢
Geta ! Yebarek ! Txs God
እግዚአብሔር ይመስገን እኔን እግዚአብሔር እርዳሽ
Ewnit dinke yegzabher sera emsanew yelem 😭🙏🙏🙏
በመሠለሽ ስለምታስቢ ነዉ እንጂ ወንጀለኛ ሳትሆኚ ይሄ ሁሉ አይደርስብሽምም
የኔ እናት❤❤❤
Habiba lenyen tariky aleny benash bety lagenish???😢😢😢😢
ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከታቀደ ቀረቶ የተወረወረ ያድናል እግዚአብሔር ይመሰገነ
😢😢😢😢😢😢😢ufffff yana wede geta enkuwani erdashi brnbaa nawe tarkuni yacraskuu
ይሄን ታሪክ ሰምቻለሁ ከአስራመት በፊት
Lameden new gin metawarawe unate yalemasalagn
አይዞሽ፣እህቴ
ቢዘገይም መልስ አለው የልጅነት ፈተና ለበጎ ነው ደም እንባ አለቀስኩ 😢😢
እግዚአብሔር መልካም ነው
በእየሱስ ስም 😊😊😊😢😢😢😢😢😢
እዉነት እንዳላት ሁሉ ብዙ ዉሸት አለዉ ሀቡየ ገብርኤልን ኤጭ ምን አለበት እዉነት ቢወራ ስሜ በፖርከር ተፃፈ 1ዉሸት የገደለ እሚገደለዉ መንግስት የራሱን አምስት አመት አሰሮ ሀገል አም ከዛ ለሞች ቤተሰብ መብቱን ይሰጣል ዝንዛና ደግሞ የጥፍተኛ መቅጫ ሽንትቤት ያለዉ ከእስረኛ ያጋልሉሻል እንጅ አንች እንደምትይዉ አይን እስኪጨልም ምናምን አይደለም ምግብ ደግሞ የግድ 3 ግዜ ይመጣልሻል ብትመገቢም ባትመገቢም ምነዉ የሀገራችንም ህግ እንደነሱ በሆነ ብለሽ ትመኛለሽ ሀቡየ. እንዳዉም ልታስተምሪ የፈለግሽዉን ብታስተምሪ ሀበሻዉ እንዲጠነቀቅ ይሻል ነበር እናቱ ማንም ተጠርጥሮ ይገባል ወንጀለኛዉን የትም ጉድጓድ ቢገባ ያመጡታል አለቀ ።
ነበርሽ አብረሻት
በፈጣሪ አታፍሪም ይሄን ስትፅፊ ነፍሰ ገዳይ ተብለው የታሰሩ ሰዎች እስር ቤት ታስረሽ ታውቂያለሽ?ለምንስ ትዋሻለች ብለሽ አሰብሽ
ምን ለመሆን ይዋሻል መከራዋን የተቀበለችው እሱዋ ኢትዮጵያ መሰለህ ሰዉ አገር ናት እኮ የማዘን አይምሮ ባይኖራችሁ የስውን ሰምይት ለምረዳት ሞክሩ
ያስተርጉዋሚው ዘመድ ነህ እንዴ??
ነፈሰ ገዳይም ሌላም ወንጀል የተሰራ አንድ ላይ ነዉ የሚታሰረዉ@@tegestayele1900
እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል
ይጨንቃል በስላሴ ስም
በጣም ያሳዝናል የና ወደ ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረ የኢቲዬቢያ መግስት የት ነህ ወለ ኢባሲ የአላህ በራህመት በእዝነትህ ስደት ላይ ለሽ
በህልም ነውበሉኝ🙏🙏🙏🙏
Unkan egzehaber radash agzosh ehete
Anchima wishetam nesh
Wey fetari melkam new temsgen hememshe gen yamal
ወይኔ ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢
እካን ቅዱስ ገብርኤል አወጣሽ
Egzeabehear awaki new😢😢😢
ወይኔ ፈጣሪ ግን ሲወድሽ ታድለሽ
💔💔🖤🖤😭😭💔💔😭😭🖤🖤
እሷ ሰው የገዴለቸው አለችየለ እናተ😮😮
ከቆንፅላ የመጣውም እንኳንአልተደበደበ በቀል የጣሪ ነው
ቃላት የለኝም only tears
God I can't stop crying
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
Uuuufff 😢😢😢😢😢💔💔😭😭
Dirama new ende yemotseriw
😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
Aye.sawedewohe.yataragamahehue..enkane.fatare.marashe
ወይኔ ፈተና መብዛት
እና ይቅርታ አርጉልኝና እስላሚክ የሆነ አገር ሚልዬን ቢከፈለኝ አልሄድም
ማን ሲፈልግህ አቦ
ያልፋል
በሂወት ያለሽ አይመስለኝም
ለቅሶዋ የውሸት ነው

አቤረቱ ያንተ ቼርነት አያልቅም እግዚኦ
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤

ሰው ገዲሎ ገዳይን መቀለብየለምገለት የገደለይገደሌል ምንይሁን ወሬአለበቻሁ 😏😏😏
ሰኡድ የገደለን ገዳይን አቀልብም በልሳ ደምትመልሳለች ወሬ😏

በሂ
ወት ያለሽ አይመስለኝም
ለቅሶዋ የውሸት ነው