ምርጥ ቢስኩት✌️🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya หลายเดือนก่อน

    ድል🌻🌻🌻ፋኖ🌻🌻መሐሸሐነሐፊሕ
    ዬሄአሐበሐቱሁ🌻ነዉ🌻ግሕበሐ🌻ፋኖ🌻🌈አሐድሕሰሐበሐ🌻🌈ተሐቆሆጠሐጠሐሪሕ🌻🌈ፋኖ🌻ድል🌱🌈🌈🌈🌈🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 หลายเดือนก่อน +1

    ብሱኩትትት ማሽ አላህ ማሽ አላህ
    አስርሩን ኒገሪኝ ውድድድድ እሩግዝ ነኝ አስፊልግኝል ብልጭዬዬዬዬ😂😂😂😂 ብሚነው የረግሺው እንድትይኝ 😂😂😂😂 ብነፊስ ክክክክክ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 หลายเดือนก่อน

    አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rahmettube
    @rahmettube หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

  • @shemistube
    @shemistube หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🌹🌹🌹🌹🌹እንኮን ስላም መጣችሁ❤ዲል ለፋኖ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበካቱሁ አህለን የብልጫዬ🎉🎉🎉

  • @kagnewasfaw9080
    @kagnewasfaw9080 หลายเดือนก่อน

    የአማራን ጀግንነት እያወቀ ሱሪውን አሶልቀን ያውም በግፍ ልካችሁን አሳያችኋል።

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የበላ ጨዋ አብሽር አብሽር አብሽሮ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube หลายเดือนก่อน

    ሰላሙን ያውርድልን😢

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን

  • @hdyachanelhu8638
    @hdyachanelhu8638 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱአላህ ያግዝሽ ሰላም ያሰማንሰላም ፍቅር ለናትሀገራችን

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋበራከቱ አህለን ውዷ🌺🌺🌺

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያኖች ሆይ እነዚህ አደጉ ተመነደጉ የሚባሉ አገሮች በድግሪ ሣይሆን ያደጉት በድግር ነው አፍሪከውያን ከማንያውም አሐጉር የበለጠድግሪ አላቸው ግን የት አለ አድገቱ ስልጣኔው እስቲ ኢትዮጵያኖችም ሀናችሁ አፍሪካውያን ቆም ብላችሁ አስቡ ፣

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelelelelelelelelelelelekekelelelelelelelele
    Morale presnale morale i ove you elelelelelelelwle

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው👍👍👍👍

  • @hawawussen
    @hawawussen หลายเดือนก่อน +1

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እወድሃለሁ የልጆች እንደምን አላችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ውዴ በርቼ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ፖለቲከኞች በግድ ለሚገነጥሏት ኦሮምያ ወደብ ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የሕወሓት ፖለቲከኞች አስገድደው ለሚገነጥሏት ትግራይ የአሰብ ወደብን ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በሚወዳት ኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ አንድነት እና ደህንነት ግድ የሌላቸው ስልጣን ላይ ያሉትን መርዛማ ልማት ለበስ ኢትዮጵያን በታኝ ፖለቲከኞችን ነው ።
    ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዋን በሴራ ገነጣጥለው በውስጥ አዳክመው ከጎረቤት ሐገራት ሳይቀር አውቀው ለማስወረር አናክሰው ከሚያፈራርሷት ፖለቲከኞች ጋር ነው የአማራ ሕዝብ ፋኖ መሰረታዊ ትግል !!!
    *የኢትዮጵያ መላ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች እና ሐገር ጠላቶች ስልጣን ላይ ያሉ የብልፅግና ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ናቸው !!! * እነዚህ በጣት የሚቆጠሩ ማፍያ ፖለቲከኞች በልማት እና በዘር ጭምብል ተሸፍነው ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች አማራ አፋር ትግራይ ኦሮሞ ሱማሌ ደቡብ ባጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ሐገር ደህንነት ግድ የላቸውም !!!

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችህ ዩውቱቦሮች የዎሸት ወሬአችሂን ቀንሱ በጣም አስቀያዎች ናችህ።

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ የሀገር ባንዳ ሆኖ ተሰምቶ አይታወቅም። የጠላት ተላላኪ የሀገር ስጋት ፋኖ ሳይሆን ባንዳ አሸባሪ ነው!! Sorry ተከፋይ ባንዳ አክቲቪስቶች የአማራ አክቲቪስቶች ባንዳነት በታሪክ ተሰምቶ አይታወቅም!! የመጨረሻው ዘመን ነው። 5:05

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    የማስታወስ አቅምህ ደካማ ነው ወያኔ ትግሬ ከህዝቡ ተባብሮ በተኙበት የኢትዮጵያ ልጆችን ከፈጁገና 4 አመት እልሞላም

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +1

    ምን የዞረብኽ ወረኛ ኮተት ነኽ ዛሬ ቀኑ ሰኞ ነው ለወሬ ቸኮልክ የእሮብ ዘና ስትል አታፍርም ግም የወሬ ቋት 👹

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba หลายเดือนก่อน

    ወሬ ትልቅ ነው፡፡መቼ ነው በአንድ ላይ የተዋጋችሁ?ውሸት ነው፡፡

  • @ermiasgirma5684
    @ermiasgirma5684 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችህ ዩውቱቦሮች የዎሸት ወሬአችሂን ቀንሱ በጣም አስቀያዎች ናችህ።