ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ፅናቱን ይስጥዎት ምን ልበል የ23 ዓመት ልፋት መና ሲቀር ተስፋ ሲሞት ማየት
እመብርሀን አዛኝቷ ታፅናናሽ እናቴ ከሷ በላይ የልጅን ሀዘን የሚያውቅ የለምና 🙏🏽
የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ 💔ኧረ ሰው አለቀ ማን ይድረስልን 😭
ሴት መሆን ወንጀል የሆነባት የጨካኝ ወንዶች ሀገር የደፋሪዎ ሀገር የገዳዮች ሀገር ኢትዮጵያ። ብሩኬ ባንቺ ይብቃ ነብስሽ በሰላም ትረፍ💔💔💔
😭😭😭😭😭😭
መጣት ነዋ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢 ታምር ነዉ እኮ ደሞ እሚሞቱት ሁሌግዜ የድሀላልጆች ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ለማለት አቅም አጣሁ የኔ እናት ፈጣሬ ያጽናዎት💔💔💔💔😭😭😭😭
በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይፍረድበት ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በገነት ያኑረው
😢😢😢😢የኔ እናት እፍፍፍፍ አረ ምንይሻላል እባካችሁ ለእናቶች እንኮን እዘኑላቸው😢😢
ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር የእሷንም ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስርፍልን::
የኔናት አላህ ፅናቱን ይሥጥሸ አየየአብይ ጊዜ ህግየለ አለቁ ባጭር ቀጫት እናታቱም በችግር አሣድጋ ብቻወና አሥቀራት ቃል የለኝም
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናት ፅናቱን ይስጦት ህልሟን ላልኖረች ወጣት ነፍሷ በስላም ትረፍ😢😢❤
ምን እደምል አላቅም የምር😭😭😭😭 የኔ እናት
እኔ አቺን ስሰማሸ የነዘረኝን አክል እግዚያብኤረ ብድሩን አይጣ የኔ እናት አይዞሸ ላንቺ ያለው አለ
እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ይህ ሰይጣን የሆነ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይፍረድበት ።😭😭😭😭😭😭
እንግዲህ ምን ይባላል😢😢😢 እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥዎት እናቴ😢😢😢❤
ኡፍፍፍ የኔ እናት በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሰውን ነፋስ የሚበሉት ሰወች ልቦና ስጣቸው አቤት ጭካኔ ኡኡኡ 😢
ፈጣሪ ጥናቲን ይስጥሽ እናቲ እኒም ሳይሽ አለቀስኩኝ ምንሲ ፍርዳለ መግስት የለለባት አገርለይ ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈለዉ ፍርድ እማያዛን ፈዉአምላክ መሪነኝ ብሎ ወበርላይ አለ መግስት ለምን አያስከብርም ትላላችሁ እያለ ያሾፋል ምናይነት ነገር ነዉ የሰወች እባላተ ሱፍ ከሆነህ መልካም ነዉ አይይይይይ
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሄር በቃ ይበለን የሴት ልጅ ሞት ይብቃ
እኔ የምለው የዚህች ሀገር ነገር በጣም ከብዷል የሀገራችን ፓርላማ በሴት የተጥለቀለቀ ነው ግን አንድም ቀን ስለ ሴት መብት አወርተው አያውቁም የነሱ ልጆች ይሔ አይነት ችግር ቢገጥማቸው ጥሩ ነበር እናቴ ፈጣሪ ያፅናዎት
እነሱ ለሆዳቸው እንጂ ለህዝብ አይደለም የቆሙት...
hemmmmm body gurd , expencive school , no sun no rain the car like .... so they do not know what mother and their babys are sufering may god have mercy on the them
ሃገራችኝ ጭራቅ ወንዶች የሞሉባት ሃገር 😢😢😢😢😢😢😢መድሃኒያለም ይጨርሳቹ የኢትዮ ወንዶችን አቦ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እንደ ሌላ አገራት ተሰው መብት ቢከበር አደለም ሊገድል ካለፍቃድ ማናገር አይቻልም የገደለ ቢገደል ይህ ሁሉ ወንጀል አይበራከትም አንዴ በአሲድ የሴት ልጅ ጥቃት መቆም አለበት ህገ መንግስቲ መቀየር አለበት እስከመቼ ነው ይህ የሚቀጥለው ኡፍ ስታሳዝን የእኔ እናት እስኪ ስልኳን አስቀምጡልን
አይ ኢትዮጵያን የስንትቱ ደም በከንቱ ፈሰሰብሺ "የስንት እናቶች እንባ ፈሰሰብሺ የኔናት ህመምሺ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሺ 😭😭😭
😭😭😭
በአገራችን. በሴት. ላይ. ሚደርስውን. ግፍ. ግዲያ. ዩቁም. 😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ስብራት ነው ምን ብሎ ማፅናናት ይቻላል የሴት ልጅ ጥቃትና መከራ የእናት መራራ ሀዘን ማብቂያ ይኖረው ይሆን ? ፈጣሪ ይራራልን
የኔ እናት 😢😢ወንዶች ግን ወደ እንሰሳ ተቀየራችሁ አይደል ?? ቤተሰብ እንኳን አያሳዝናችሁም እናት እህት የላችሁም ከሴት አልተፈጠራችሁም? 😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል፣ ጨካኝ ነው አሁን ምን ሊያተርፍ ነው? አይ እናት መከራዎት አይይ ..😭 ጋዜጠኛው እንደባህላችን አይዘዎት አታልቅሱ ብትላቸው መልካም ነበር እንደ ኢትዮጵያዊ ባህላችን:: ፖሊሳዊ ጥያቄ መሠለ😊
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ ገጠመኝ አለመታደል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
የአላህ😢😢አላህ ያጽናሽ
እግዛብሄር ፅናቱን ይስጦት😭😭😭
ዊይ መቼነው ግን ሰው መግደል የሚቀረው ኢትዮጲያ ምድር ላይ የኔ እህት ፈጣሪ፡ነፊስ፡ይማር ለፊታ ላስተማረቺ እናት እሳት ለቀቃቹባት ያማል ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡እናቴ
ለእኝህ እናት የመቶብር ቻሌንጅ እንጀምርላችው
ፈጣሪ ያፅናሽ ዊ
አቤቱ አምላኬ
በእንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭
ይከብዳል😢 ምን ቃል ያፅናናሻል እናቴ😢
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ. ዝም ብሎ መግደል ምንድን ነው ሚስጥሩ
ወይ የሃገሬ መንግሥት የቤት የማፈናቀል ስራ ላይ ነው ፍትህ የሌለበት አይይይይ ያልታደለች እናት
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት እናቴ😭😭😭(
እግዚአብሔር ያጥነወት እናትዬ 💔💔💔😭😭😭 የትገቡ እነመርጦ አልቃሾች ፍትህ ለአንድ ሰው ወይም ልጅ ነው እንዴ 💔💔💔😭😭😭
አግዚሆሆሆሆ አቤት አምላኬ ፍርድ ሰጥ አንባ አብሰ ፈጣሪ የአናቶቸ ሰቆቃ አቁም በቃ በል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ያሳዝናል 💔
እግዚአብሔር ያፅናዎት የኔ እናት በጣም አዘንኩኝ
እኔ. ምንም. ማለት. አልችሉኩም. ብቻ. አላህ. ያፅኖት. እናት. 😢😢😢😢😢😢😢የአላህ.
የተረገመ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠውይኼ አውሬየኔ እናት አይዞዎት እግዚአብሔር ያፁናዎትያማል 😭😭😭😭
የእኔ እናት አላህ ፅናቱን ይስጥዎት
ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት😢😢😢😢
ምንም ቃል እይገልጽልኝም ብቻ ልቤን የሆነ ነገር እየተሰማኝ እንደሆነ እውቃለሁ።
ህመም ነዉ😭
አግዛብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭
የኔ ሚስኪን እናት 😢😢😢😢 ምንም ቃል የለኝም ከርታታ እናት አይለፍልሽ የተባለች! 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጵናሽ እናት አለም
የኔ እናት እግዚ አብሄር ጽናቱን ይስጥሽ ነብስ ይማር😭😭😭
እረ ኡኡኡኡ ወደት እንሂድ ሴት መሆን ወጀል ሆነእደ ቢስተምራትስ እስከ መግደል ነዉ የኔ እናት እግዜአብሔር ያጽናሽ 😢እሷ የገነት ሙሽራ ነች😭😭
የኔናት እግዚያብሄር የፂናሽ ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል መደፈሪና መሞት. ፋሽን ሆነ አደለም አገሪቷ ላይ እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጽናዎ የልጅዎን ነፍስ ይማር😢😪አይ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ነፍስ እንደ ቀላል በየ እለቱ እየታረደ የሚውልባት ብቸኛ ሀገር 💔💔💔
የኔናት ጽናቱን ይስጥሽ 🙏 የሴቶች የህጻናት ሞት ስቃይ እስከመቼ ነው 💔💔😭😭🇪🇷
አይ እናት ወየው አረ ተው አትግደሏቸው ልጆቻችንን እኔስ ፈራው
እጅህ ይሰብረ የሰው ሰይጣን አንድ ልጆን በለሀት እናት አለም እመቤቴ ታፅናዮት በምን ቃል ማፅናናት ይቻላል አፍረ ብልት ይበልና እና ቢያሰተምራት መግደል አለበት የሀገራችን ህግ ሴቱን አሰጨረሰው😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር ያፀናዎት እናታችን😢😢😢😢
አይይይይ የእናት መከራ ፈጣሪ ያፅናናሽ።
የኔ እናት ፈጣሪ ያፅኖት የኔ እናት😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢
መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ
በምን ቃላት ይገለፃል ይሄ መሪሪ ሀዘን 😢😢😢😢 እረ እግዚአብሔር እናቴ ድንጋዩን ሆድዎ ውስጥ ያስገባው እኔ እርርርርር አልኩ ለሰማሁት በአደባባይይ ይሰቀልልልልል
How to help this mother
😭😭😭😭😭😭እረ እግዚኦ ምን ይሻላል
ነፍስ ይማር
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ በጣም ከባድነው
😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ እግዚአብሔር ያጽኖት እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
እናቴ ምን ልበል በጣም ያማል
😢😢😢
አቤቱ አምላህ ሆይ ዝም አትበል ፍርድ ካንተ ነው ያገለገለቻቸው አቡነ አረጋዊ ፍርድ አሰጧት 😭😭😭
ምንአይነት ጊዜ ደረስን ፈጠሩ ያበርታችሁ
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥዎ
ፅናቱን ይስጥሽ
ከእህቴ ልጅ ጋር አለመያ ዩኒቨርሲ የተመረቁት እጅግ ያስደነግጣል አሁንም ብዙ እህቶቻችን ህይወት ያስጋል ለምን አልገደሉትም ለምን እሱን ለማትረፍ ተፈለገ
አላህ ይሰብረወት የሀገራችን ህግ ይላል ስለሆነ ሴትን መግደል ጀብዱ አደረጉትየገደለ ቢገደል አይገደሉም ነበር ሴቶች የሚስገድለን የሀገራችን ፍርድቤት ነው
ወይኔ😢እሷ ይህንን ጨካኝ አለም ተገላገለችው፡፡እናቴ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናዎት!
እናትየው ታሳዝናለች
የተረገመ ትውልድ😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
የኔ እናት አሁን ምንቃል ያጠነክራታል እንዴት ሰው ትሆናለች አይ እናት እኔስ ምንም አልልም በቻ በጣሪ ከጎኑዋይሁን
😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭 Egzaber Amlak Ybertas
Uffffff Egziabiher Yabertash
ኡፍፍ ምን ልበል ኧረ የሴቶች ጥቃት ይቁምምም😢😭😭ሁሌ በወንድ የምንገደለዉ ለምንለምንለምን😭😥
አሁን ምን አይነት ቃላት ያፆናናል😢😢😢😢😢😢😢
ምነው ወንዶች ሴት ቢሄድ ሴት ይተካል የልጅቷንም ህይወት አሣጥረህ ያነተም ህይወት አበላሽተህምናለ ቆምብለህ ብታሰብ ኖሮ ለሟች ነብስ ይማር ለእናትየውም ፈጣሪ መጽናናትን ይሰጥሽ
i am so sad😢😢😢😢😢😢
esunim endezh astegeto mated sew yegedelewen megdel astegito mekeleb aidelem men yideregal kheg antar now allh yifredebh kitawen yizezilh meatun yawredibh belwen yizezilh
አላህ የሱን ቀን ያጨልምበት
Uffffff 😢😢😢😢
Betam yasazenal ehetotaten ende eyaleku lenat sekeken hunebatew egzabher yatnasch yenenat
ውነትየሰውነብስእምታጠፉሰወች፣ከምንይሆንየተፈጠራችሁት፣ውነትእናንተአትሞቱም
የት አካባቢ ነው 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:10
Please yichen seteyo EBS layi tekereb ena eredata yideregelate yena enate Efffffffffff endate yamal😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 እኔ
😢😢😢😢😢 እኛ ሴቶች የትም አልደላን
😢😢😢😢 Uuuuuuuuuuuuf Enate
አናቴአይዞት😂😂😂😂😂
Omg I feel sorry for you yene enat
justice
ግን እሬሳዋን አይተዋል እናቴ
ኣላየሁም ኣሉ ተወግታለች ብቻ ነዉ ያሏት😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ፅናቱን ይስጥዎት ምን ልበል የ23 ዓመት ልፋት መና ሲቀር ተስፋ ሲሞት ማየት
እመብርሀን አዛኝቷ ታፅናናሽ እናቴ ከሷ በላይ የልጅን ሀዘን የሚያውቅ የለምና 🙏🏽
የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ 💔
ኧረ ሰው አለቀ ማን ይድረስልን 😭
ሴት መሆን ወንጀል የሆነባት የጨካኝ ወንዶች ሀገር የደፋሪዎ ሀገር የገዳዮች ሀገር ኢትዮጵያ። ብሩኬ ባንቺ ይብቃ ነብስሽ በሰላም ትረፍ💔💔💔
😭😭😭😭😭😭
መጣት ነዋ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢 ታምር ነዉ እኮ ደሞ እሚሞቱት ሁሌግዜ የድሀላልጆች ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ለማለት አቅም አጣሁ የኔ እናት ፈጣሬ ያጽናዎት💔💔💔💔😭😭😭😭
በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይፍረድበት ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በገነት ያኑረው
😢😢😢😢የኔ እናት እፍፍፍፍ አረ ምንይሻላል እባካችሁ ለእናቶች እንኮን እዘኑላቸው😢😢
ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር የእሷንም ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስርፍልን::
የኔናት አላህ ፅናቱን ይሥጥሸ አየየአብይ ጊዜ ህግየለ አለቁ ባጭር ቀጫት እናታቱም በችግር አሣድጋ ብቻወና አሥቀራት ቃል የለኝም
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናት ፅናቱን ይስጦት ህልሟን ላልኖረች ወጣት ነፍሷ በስላም ትረፍ😢😢❤
ምን እደምል አላቅም የምር😭😭😭😭 የኔ እናት
እኔ አቺን ስሰማሸ የነዘረኝን አክል እግዚያብኤረ ብድሩን አይጣ የኔ እናት አይዞሸ ላንቺ ያለው አለ
እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ይህ ሰይጣን የሆነ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይፍረድበት ።
😭😭😭😭😭😭
እንግዲህ ምን ይባላል😢😢😢 እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥዎት እናቴ😢😢😢❤
ኡፍፍፍ የኔ እናት በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሰውን ነፋስ የሚበሉት ሰወች ልቦና ስጣቸው አቤት ጭካኔ ኡኡኡ 😢
ፈጣሪ ጥናቲን ይስጥሽ እናቲ እኒም ሳይሽ አለቀስኩኝ ምንሲ ፍርዳለ መግስት የለለባት አገርለይ ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈለዉ ፍርድ እማያዛን ፈዉአምላክ መሪነኝ ብሎ ወበርላይ አለ መግስት ለምን አያስከብርም ትላላችሁ እያለ ያሾፋል ምናይነት ነገር ነዉ የሰወች እባላተ ሱፍ ከሆነህ መልካም ነዉ አይይይይይ
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሄር በቃ ይበለን የሴት ልጅ ሞት ይብቃ
እኔ የምለው የዚህች ሀገር ነገር በጣም ከብዷል የሀገራችን ፓርላማ በሴት የተጥለቀለቀ ነው ግን አንድም ቀን ስለ ሴት መብት አወርተው አያውቁም የነሱ ልጆች ይሔ አይነት ችግር ቢገጥማቸው ጥሩ ነበር እናቴ ፈጣሪ ያፅናዎት
እነሱ ለሆዳቸው እንጂ ለህዝብ አይደለም የቆሙት...
hemmmmm body gurd , expencive school , no sun no rain the car like .... so they do not know what mother and their babys are sufering may god have mercy on the them
ሃገራችኝ ጭራቅ ወንዶች የሞሉባት ሃገር 😢😢😢😢😢😢😢መድሃኒያለም ይጨርሳቹ የኢትዮ ወንዶችን አቦ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እንደ ሌላ አገራት ተሰው መብት ቢከበር አደለም ሊገድል ካለፍቃድ ማናገር አይቻልም የገደለ ቢገደል ይህ ሁሉ ወንጀል አይበራከትም አንዴ በአሲድ የሴት ልጅ ጥቃት መቆም አለበት ህገ መንግስቲ መቀየር አለበት እስከመቼ ነው ይህ የሚቀጥለው ኡፍ ስታሳዝን የእኔ እናት እስኪ ስልኳን አስቀምጡልን
አይ ኢትዮጵያን የስንትቱ ደም በከንቱ ፈሰሰብሺ "የስንት እናቶች እንባ ፈሰሰብሺ የኔናት ህመምሺ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሺ 😭😭😭
😭😭😭
በአገራችን. በሴት. ላይ. ሚደርስውን. ግፍ. ግዲያ. ዩቁም. 😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ስብራት ነው ምን ብሎ ማፅናናት ይቻላል የሴት ልጅ ጥቃትና መከራ የእናት መራራ ሀዘን ማብቂያ ይኖረው ይሆን ? ፈጣሪ ይራራልን
የኔ እናት 😢😢ወንዶች ግን ወደ እንሰሳ ተቀየራችሁ አይደል ?? ቤተሰብ እንኳን አያሳዝናችሁም እናት እህት የላችሁም ከሴት አልተፈጠራችሁም? 😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል፣ ጨካኝ ነው አሁን ምን ሊያተርፍ ነው? አይ እናት መከራዎት አይይ ..😭 ጋዜጠኛው እንደባህላችን አይዘዎት አታልቅሱ ብትላቸው መልካም ነበር እንደ ኢትዮጵያዊ ባህላችን:: ፖሊሳዊ ጥያቄ መሠለ😊
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ ገጠመኝ አለመታደል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
የአላህ😢😢አላህ ያጽናሽ
እግዛብሄር ፅናቱን ይስጦት😭😭😭
ዊይ መቼነው ግን ሰው መግደል የሚቀረው ኢትዮጲያ ምድር ላይ የኔ እህት ፈጣሪ፡ነፊስ፡ይማር ለፊታ ላስተማረቺ እናት እሳት ለቀቃቹባት ያማል ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡እናቴ
ለእኝህ እናት የመቶብር ቻሌንጅ እንጀምርላችው
ፈጣሪ ያፅናሽ ዊ
አቤቱ አምላኬ
በእንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭
ይከብዳል😢 ምን ቃል ያፅናናሻል እናቴ😢
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ. ዝም ብሎ መግደል ምንድን ነው ሚስጥሩ
ወይ የሃገሬ መንግሥት የቤት የማፈናቀል ስራ ላይ ነው ፍትህ የሌለበት አይይይይ ያልታደለች እናት
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት እናቴ😭😭😭(
እግዚአብሔር ያጥነወት እናትዬ 💔💔💔😭😭😭 የትገቡ እነመርጦ አልቃሾች ፍትህ ለአንድ ሰው ወይም ልጅ ነው እንዴ 💔💔💔😭😭😭
አግዚሆሆሆሆ አቤት አምላኬ ፍርድ ሰጥ አንባ አብሰ ፈጣሪ የአናቶቸ ሰቆቃ አቁም በቃ በል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ያሳዝናል 💔
እግዚአብሔር ያፅናዎት የኔ እናት በጣም አዘንኩኝ
እኔ. ምንም. ማለት. አልችሉኩም. ብቻ. አላህ. ያፅኖት. እናት. 😢😢😢😢😢😢😢የአላህ.
የተረገመ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠውይኼ አውሬ
የኔ እናት አይዞዎት እግዚአብሔር ያፁናዎት
ያማል 😭😭😭😭
የእኔ እናት አላህ ፅናቱን ይስጥዎት
ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት😢😢😢😢
ምንም ቃል እይገልጽልኝም ብቻ ልቤን የሆነ ነገር እየተሰማኝ እንደሆነ እውቃለሁ።
ህመም ነዉ😭
አግዛብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭
የኔ ሚስኪን እናት 😢😢😢😢 ምንም ቃል የለኝም ከርታታ እናት አይለፍልሽ የተባለች! 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጵናሽ እናት አለም
የኔ እናት እግዚ አብሄር ጽናቱን ይስጥሽ ነብስ ይማር😭😭😭
እረ ኡኡኡኡ ወደት እንሂድ ሴት መሆን ወጀል ሆነእደ ቢስተምራትስ እስከ መግደል ነዉ የኔ እናት እግዜአብሔር ያጽናሽ 😢እሷ የገነት ሙሽራ ነች😭😭
የኔናት እግዚያብሄር የፂናሽ ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል መደፈሪና መሞት. ፋሽን ሆነ አደለም አገሪቷ ላይ እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጽናዎ የልጅዎን ነፍስ ይማር😢😪
አይ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ነፍስ እንደ ቀላል በየ እለቱ እየታረደ የሚውልባት ብቸኛ ሀገር 💔💔💔
የኔናት ጽናቱን ይስጥሽ 🙏 የሴቶች የህጻናት ሞት ስቃይ እስከመቼ ነው 💔💔😭😭🇪🇷
አይ እናት ወየው አረ ተው አትግደሏቸው ልጆቻችንን እኔስ ፈራው
እጅህ ይሰብረ የሰው ሰይጣን አንድ ልጆን በለሀት እናት አለም እመቤቴ ታፅናዮት በምን ቃል ማፅናናት ይቻላል አፍረ ብልት ይበልና እና ቢያሰተምራት መግደል አለበት የሀገራችን ህግ ሴቱን አሰጨረሰው😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር ያፀናዎት እናታችን😢😢😢😢
አይይይይ የእናት መከራ ፈጣሪ ያፅናናሽ።
የኔ እናት ፈጣሪ ያፅኖት የኔ እናት😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢
መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ
በምን ቃላት ይገለፃል ይሄ መሪሪ ሀዘን 😢😢😢😢 እረ እግዚአብሔር እናቴ ድንጋዩን ሆድዎ ውስጥ ያስገባው
እኔ እርርርርር አልኩ ለሰማሁት
በአደባባይይ ይሰቀልልልልል
How to help this mother
😭😭😭😭😭😭እረ እግዚኦ ምን ይሻላል
ነፍስ ይማር
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ በጣም ከባድነው
😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ እግዚአብሔር ያጽኖት እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
እናቴ ምን ልበል በጣም ያማል
😢😢😢
አቤቱ አምላህ ሆይ ዝም አትበል ፍርድ ካንተ ነው ያገለገለቻቸው አቡነ አረጋዊ ፍርድ አሰጧት 😭😭😭
ምንአይነት ጊዜ ደረስን ፈጠሩ ያበርታችሁ
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥዎ
ፅናቱን ይስጥሽ
ከእህቴ ልጅ ጋር አለመያ ዩኒቨርሲ የተመረቁት እጅግ ያስደነግጣል አሁንም ብዙ እህቶቻችን ህይወት ያስጋል ለምን አልገደሉትም ለምን እሱን ለማትረፍ ተፈለገ
አላህ ይሰብረወት የሀገራችን ህግ ይላል ስለሆነ ሴትን መግደል ጀብዱ አደረጉትየገደለ ቢገደል አይገደሉም ነበር ሴቶች የሚስገድለን የሀገራችን ፍርድቤት ነው
ወይኔ😢
እሷ ይህንን ጨካኝ አለም ተገላገለችው፡፡
እናቴ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናዎት!
እናትየው ታሳዝናለች
የተረገመ ትውልድ😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
የኔ እናት አሁን ምንቃል ያጠነክራታል እንዴት ሰው ትሆናለች አይ እናት እኔስ ምንም አልልም በቻ በጣሪ ከጎኑዋይሁን
😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭 Egzaber Amlak Ybertas
Uffffff Egziabiher Yabertash
ኡፍፍ ምን ልበል ኧረ የሴቶች ጥቃት ይቁምምም😢😭😭ሁሌ በወንድ የምንገደለዉ ለምን
ለምን
ለምን😭😥