አርሂቡ- ከድምፃዊት የሺመቤት ዱባለ ጋር የተደረገ ቆይታ…የካቲት 12/2008 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว +2

    የዱባለ ልጆች በጣም የሚገርሙ ታላቅ የኢትዮዽያ ስጦታዎች ናቸው።

  • @AmenAmendagne
    @AmenAmendagne 6 หลายเดือนก่อน

    የሺዬ የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሙዚቃሽን ስስማ ሆድ ይብስኛል ስጠጣማ አለቅሳለሁ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው እንደኔ በየቤቱ አሉ ኑሪልን

  • @alemayehugizaw8524
    @alemayehugizaw8524 3 ปีที่แล้ว +3

    የሺመቤት ሙዚቃዋ በምንም ዓይነት ቃል ተገልጾ አያልቅም እኔ በጣም ነው የምወዳት

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 ปีที่แล้ว +2

    የሽዬ ኑሪልን።የወርቃማው ጊዜ ትዝታችን ነሽ።ውድድድድድ ነው የማረግሽ።

  • @berhanuleykun4655
    @berhanuleykun4655 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥሩ ጊዜ ምርጥ ድምፅ ያልተበረዘ

  • @yenenshdagne4453
    @yenenshdagne4453 3 ปีที่แล้ว +3

    ውዷ እህቴ በቅዲሚያ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኛ ሞዴል ናችው ከአለባበስ ጀምሮ እስከ ጸጉር እስታይል ጀምር በጣም እወድሻለሁ ።

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ግዜው ግን ይሮጣል ትምህርት ቤት ሙዚቃ ፈተና በየሺ😘💝 ዘፈኖች ነው ምንወዳደረው የነበረው 😍 😘😘🌷💝 ገበዝ ዘፋኝ ።

    • @hahhshue5692
      @hahhshue5692 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ መልክ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว

    የሺዬ ዱባለ በጣም አሪፍ ተጫዋች እና በሰፊው ኑሪልን።❤❤❤❤ኢትዮዽያ❤❤

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ደስየሚል ትውልድ ማሳያ

  • @addisuberhe9148
    @addisuberhe9148 4 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅሽ ደስ ይላል አይዞሽ አትፈሪ, ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ አንድ ሰው ..

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤ ታላቅ ሰው ቃለ መጠይቁን ነፍስ ዘራህበት

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow i really love her

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 3 ปีที่แล้ว +2

    የሽመቤት ነብስ ነገር ስወድሺ ስወድሲ ስወድሺ አልጠግብሺም

  • @adamstinger2496
    @adamstinger2496 2 ปีที่แล้ว

    Long live yeshimebdet. You are one if great Ethiopian artist. Golden time if Ethiopian music

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר 2 ปีที่แล้ว +1

    የሽመቤት ዱባለ በኢንተርቢ ላይ ይሄን ያክል ደባሪ አትመስለኝም ነበር።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    We love you yeshiye

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

    ሥወድሽ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    Tnx bothe of U . How i mise therie maman, brathere . How theiy are lovely familles so sad 😌 thyie are in Haven 😔💖 thyie are 2 Hand 2 Hand in Meanharia kasancise,keftega 15 wayie kasancise yedmkche sefer yetemme teweluode kasancise edege ❗😔💖

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 5 ปีที่แล้ว +5

    Yichi lji sewedat yeshye mare dimsish yamirale

  • @saraabafogi5011
    @saraabafogi5011 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo betame newo yemewode she noryelge

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeshimbet, well come ? I heard this songs for the first time in 1985 . When I listening your music , a lot of memories coming to my mind . Still now I'm listening this music. On this interview you scared too much ? And you hidden your fantastic job You look like Great and beautiful . But you are so shine
    Even you could not define yourself and your job . I felt very very bad !! I know many ethiopian people are shining
    But you did a lot of show and different jobs Infront of many people. you have to stopped this very very Negative effects from you very soon . You lived in USA many years and you could visited A Doctor and they can help you . I was like you but I improved very good. I can help you OR advice you my experience and it can help you !? When you came back to USA , please give your opinion on this message OR on this message . So I can
    Reach you and talking to each other's.
    On this things . Than you and I love you!

  • @mubarakmansoori1427
    @mubarakmansoori1427 4 ปีที่แล้ว

    ነፍሱን ይማረውአችምቆንጆነሽ

  • @addisuberhe9148
    @addisuberhe9148 4 ปีที่แล้ว +1

    አበበ ብርሀኔ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 ปีที่แล้ว

    Yeshemebat selayhushe dese belognale

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
    @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 ปีที่แล้ว +5

    አርሂቡ የሚለው ፕሮግራም መቅረት አልነበረበትም

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳት ድምጻዊ ነት ይገርማል
    ውበት እንደዚህ ይረግፋል ማለት አይይ ሰው መሆን ከንቱ 😥🙏😍😘

  • @yoditkubrom7682
    @yoditkubrom7682 5 ปีที่แล้ว

    👍😍❤

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይደብራል ፣ በዚህ ዕድሜ ማፈር ??