Hello Abe, I just want to say that you are the best Ethiopian music back bone. You gave us best music and I always admire you everyday when I listen old music! You know I am very happy and lucky to see you alive today in my time! Please give us more your amazing music work and I can't wait!! God may give you more and more happy life! We love you!!!
1985 ከ ኢትዮጵያ ስሰደድ ወደ ኬንያ በኬኔዲ ዘፈን ነበር የወጣነው የማይረሳ ትዝታ አለኝ
እግዚአብሔር ነብስህን በ ገነት ያኑር 🌹🙏🌹
Me too I was in Kenya! Plus I am Amich too
አይ ኬኔዲ
ሀዘንህ ሁሌም ለኔ አዲስ ነው 😪😪😪
እንዴት አንጀቴን እንደምትበላው
ለምን ይሆን!!!
የዛን ዘመን ፍቅሬን ያስታውሰኛል ደስታዬን ፣ሀዘኔን ፣ያስታውሰኛል
ያ ዘመን እንዴት የደግ የየዋህ ዘመን ነበር ።
እድሜዬ ወደድኩት
የኔም ችግር ይህው ነው ያለፈውን ደጉን አባቴን ያስታድሰኛል እና የአይን ፍቅረኛዬን አመሰግናለሁ
Me too 😢
ባላለቀ የሚያስብል ግሩም ጨዋታ! አቤ ስለ ዝነኞቻችን ብዙ ቁምነገር አስኮመኮምከን። እንኳንም አንተንም አላጣንህ፤ እግዚአብሄር ደግ ነው በስንቱ ይቀጣናል። አዜብዬ ቅመም ነገር ነሽ። ተባረኪ እግዚአብሄር ስራሽን ያከናውንልሽ። ስለ እናንተ ደጋጎቹ እና ምንም ስለማያውቁት ህፃናቱ ብሎ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
**ስለ ኬኔዲ በህይወት ዘመኔ እስካለሁ ድረስ መስማት የሚደክመኝ፣የሚሰለቸኝ አይመስለኝም እኔጃ ስለእሱ ሲወራ ምንም ነገር ይሁን የሆነ ነገር ውስጥ ገብቼ እቀራለሁ አላውቅም👉👉👉 በአጭር እድሜው ደግነቱን፣መልካምነቱን፣አዛኝነቱ ለግሶን ስለሄደ ይሆን?👈👈👈**
**ኬኔዲ ሞተህም አከብርሃለሁ** 🙏🙏🙏🙏🙏
Me too
እንደ ሰማይ ከዋክብት ታይቶ የጠፋ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ድምፃዊ ነበር ወደር የማይገኝለት ደግነትክ ለሰማይ ቤትክ ስንቅ ይሁንልክ ኬኑ ።
Amen!
Amen!
Ameen
አቤ መልካም ሰው እንደሆንክ እንደሆክ ከንግግር ይታውቃል ሰው አክባሪ ነህ ስነምግባርም ሲበዛ አለህ ተወዳጅ ነህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
አቤ የምር ምርጥ ሰው ከስራወችህ በላይ ኢንተርቪህ ያው ሙዚቃ ነው እርጋታህ አገላለፅህ ስነስርአትህ ትህተናህ ያለፉትን ጎደኞችህን አብረውህ እዳሉ አድርገህ ስገልፃቸው በቃ ቃላት ያጥረኛል አላህ አድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው
ባልኖርኩበት እድሜ የኖርኩበትን ያህል እንዲሰማኝ የሚያደርጉ ሰዎችን ሁሌም በየደቂቃው ብንሰማቸው የማይሰለቹ ይልማ እና አቤ ተባረክ
አበበ መለሰ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ ኬነዲ እኮ ምርጥ ሰው ነው እኔ የማውቀው ድሬዳዋ እያለሁ ነው። ከሚገባው በላይ ጥሩ ሰው፣ለሰው አዛኝ እና ርህሩህ ሰው ነበረ እግዚአብሔር በገነት ያኑረው።
እንዴት ግሩም ጭውውት ነው ቢዘገይም በመስማቴ ደስ አለኝ ።
ኬኔዲ የማይረሳ ልጅ ነፍሱ በሰላም ትረፍ ።
😭😭😭😭 ኬኔዲዬ
ነፍሱን ይማረው ጥሩ ሰው አስታዋሽ አያጣም እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ አስታዋሽ ነህ በሙያህም አከብርሀለው
ኬነዲ መንግሻ ማለት በጣም የዋህና ሩሁሩህ ድግ ሰዉ ነበር ሰተድዮም አብረን እንዉል ነበር በጣም ያሳዝናል በለጋ ዕድምዉ ተቁጨ ከአሰመራ ኒኝ አበበ መለሰ ጎበዝ ሰዉ ነህ ይህን ሃሳብ መምጣትህ
እንዳለ የማደንቃቸው የምወዳቸው ዘፈኖች የእሱ ሆነው አገኘኋቸው።ዋው ለሙያው የሚሞትበት ዘመን።
የሰፈሬ እንቁ ነበር ለደሀ ማሰብም ያደግንበት ነው ኬኔዲ በትክክል ምርጥ ልጅ ነበር
Kandimngsa
የሰፈርህ ልጂ ከሆነ በፈጠረህ አሁን አበበ መለሰ ሶፊያ ያላት ገር ፍሬዱ ከሱ ሞት ቡሀላ ወዴት ሄደች አሁን በሂወት አለች እስከመጨረሻ ድረስ እያስታመመችዉ እደነበር ነዉ የተናገረዉ አቤ
ኬኔዲ በቃ ልዩ ሰው ነበር በጣም ሚቆጨኝ አርቲስት ነው። የምሬን ነው በቃ እረበሻለሁ የኬኔዲን ዘፈን ስሰማ እነ አቤ መለስ እና ይልምሽ ገብረአብ ድንቅ ግጥም እና ዜማ ደርሰው በኬኔዲ ድምፅ ለጆሮ ስላደረሱ ምስጋና ይግባቸው።
እነሱ የሰጡት ከ3ሶሰተኛው ካሴት ጀምሮ ነው ከዛ በፊት ከቁጥር 1_3እነፀጋዬ ደቦጭ አበበ ብርሃኔ የኔው አካሉ ተመስገን ተካ ናቸው የሰጡት
አቤ ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ አብዝቶም ይስጥህ
አቤ ስለአንተ የልጅነት ትዝታየን ልንገርህ ቦታው ባህርዳር ቀበሌ 02 በዚያን ስዓት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩት አቶ ስዩም ቤት ልጆቻቸው ገዋደኛችህ የነበሩ አበባ ስዩም አንዳርጋቸው ስዩምና እንዲሁም የኔ ታላቅ ወንድም ወርቁ እምሬና ታረቀኝ የወጣትነት የጉዋደኝነት ፍቅራችሁ ልዩ ስለነበረ በኔው ጩጨ ልብ ውስጥ ለዘላለም በክብር ይኖራል። ያንተን የወጣትነት ትዝታ በኔ አብሬአችሁ እስከ መኖሬ በማታስታውሱኝ በጣም ትንሽዬ ልጅ ልብ ውስጥ ግን ከቆርቆሮ በተስራ ጊታር ስታዝናናቸው አሁንም በአይነ ህሊናያ ውስጥ ይታየኛል። ቤታችሁም ትዝ ይለኛል በቆርቆሮ አጥር የታጠረ ነበር።የልጅነት ጊዜህን ባህር ዳርን አትርሳ።በአንተ አንደበት ስለ ልጅነት ቅየህ ባህር ዳር ምንም ድትል ስምቼህ ስለማላውቅ ነው። የምወድህና አድናቂህ ከባህር ማዶ።
አበበ መለሰ እንዳለው ስለ ኬኔዲ መንገሻ ገርል ፍሬንድ ስለ ሶፍያ ተናግሮ ነበር እባካቹ እሷን አግኝታቹ ቃለመጠይቅ ብታደርጉዋት ብዙ ነገር ስለኬኔዲ ማወቅ እችላለንና ብታቀርቡዋት ስለ ኬኔዲ የተሟላ ነገር ይሆናልና ብታስቡበት ጥሩ ነው እንደኬኔዲ ያለ ዘፋኝ አይገኝም
ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ
አቶ እበበ እግዚእብሄር ይባርክህ በጣም የሚገርም አመለካከት እለህ ጥሩ በጎ ተባሩክ እገሪን ልጆችዋን ታሪካቹውን እየነገርክን ታስናፍቀናለህ የልጆችዋ ደግነት ተወርቶም እያልቅ ግጥሞቹን ስትተነትነው ወይኔ ሀገሪ ነው የሚያስኘው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ
አቤ መልካም ስው እናንተን የመስለ እንቁ ስወች ካበቀለች ባህርዳር በማደጌ ኩራት ይስማኛል:ከዘርኝነት ከክፍት የፀዳ ደጉ ግዜ ደግ ህዝቦች የፍቅር ስወች ወርቅ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ያላችሁትን እድሜ ጤና ይስጥል🙏🏾 የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን🙏🏾
ኬኔዲ ሁል ግዜ ከማስታውሳቸው ድንቅ ሰው ነው:: ብዙ ግዜ የኬኔድስ ዘፈኖች መስማት አልፈልግም ምክንያቱም ብዙ ብዙ ትዝታወቼን ያስታውሰኛል:: ድንቅ ልጅ ነበር :: እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን:: እይወቱ ካለፈ 30 አመት ሆነው:: 2016 አ መ
ኬኔዲ መንገሻ መልካም ሰው ነፍስ ይማር
Azieb m'rt aqerareb. These are legends and perhaps the golden generation in terms of Ethiopia's music.
በ አበበ ዘመን መወለዴ እደለኛ ነኝ
አቤ መልካም ሰው ውድሜና ጤና ይስጥህ
እዚች ምድር ላይ ጥሩ ሰው አይበረክትም... ነፍሱን በገነት ትረፍ❤❤
አቤ ግጥም ፀሃፌ ብቻ ሳትሆን ፣ወግ አዋቂም ነህ፣ ጌታ ይባርክህ
ኬኔዲ የሰፈሬ የጎላ ሰፈር ልጅ ነው
በ1970 አጋማሽ የከፍተኛ 3 ቀብሌ 32
ዘፍኝ ሆኖ የኤፍሬምና የቴዲ ታደሰን ዘፈን
ሲዘፍን የተመንካችን አፍ ነበር የሚያስከፍተ
ተው ። የአጅፕ ሰፈር ልጅ በቀይ ትልቅ በር
የተሰራ የተከበረ የአቶ መንንገሻ ሰፊ ግቢ
ነበር የኬኔዲ እድገት ።
ኬኔዲ ከቤታቸው ወረድ ብሎ በሚገኘው
አህፈሮም ቡና ቤት አይጠፍም ነበር የቡና
ቤቱ ልጆች ጓደኞቹ ነበሩ ።
ፍንድት ያልንበት እድሜ ኬኔዲ ታዋቂ ከመሆኑ በፊት አንበጣ መከላከያ ሼል
ቤዚን ማደያ ፊት ለፊት በተደረደሩት ቡና
ቤቶች ውስጥ በቴዲ ታደሰ ዘፈን እየተዝናን
ኬኔዲ ከተፍ ሲል ወዲያው ሙዚቃ ጠፋ
ወዲያው ኬኔዲዬ ዝፈንልን ተባለ በሰራተኞቹ
መለመን የማይፈልገው ምስኪኑና ደጉ ልጅ ኬኔዲ የኤፍሬምን ዘፈን ያለሙዚቃ ከኤፍሬ
ም በላይ የቴዲ ታደሰንም እንዲሁ እየዘፈነ
አፍችንን ሲያስከፍተን አመሸ ።
1976 E /c ይመስለኛል ከናቴ ጋር ቁልቢ
ገብርኤል ሄጄ ማታ በቴንት ( ዳስ ) የተሰሩ
ባር ነገር ውስጥ ሙዚቃ ተከፍቶ እያዳመጥን
ኬኔዲ ከጓደኞቹ ጋር ገባ በዚን ወቅት ኬኔዲ
አገር ፍቅር ትያትር ቤት ግብቶ ከስራ ባልደረቦቹ ታዳጊውች ጋር ነው የገባው በቀ
ጥታም ሙዙቃው ይጥፍና ኬኔዲ ይጫወት
ተባለ እሱም በስሜት ተዘጋጀ ሆኖም አንድ
ያልታሰበ ነገር ተፈጠር ይሄውም አንድ የድሬ
ልጅ ሞቼ እገኛለሁ ሙዚቃው አይጠፍም
በማለቱ የኬኔዲንም ሙድ ሰረቀው ልጁ
እግር ስር ወድቀን ብንለምንም ልጁ ፍቃደኛ
ባለመሆኑ ሁሉም ጥለው ወጡ ።
ይህ ሲሆን ለአመታት ሁሌም እማስበው
ልጁ እንዳይዘፍን የከለከለው ኬኔዲን
እንደሆነ አውቆ ይሆን እላለሁ ?
I hope u have part II of Kennedy's story.
@@teddygeta2302
Kkkkkkkkkk yes big men'
የሰፈሩ ልጂ ነህ በጣም ነዉ የምወደዉ ኬነዲን በልጂነቱ ተቀጠፈ በትንሽ እድሜ ብዙ የሰራ አርቲስት ግን ልጂ አለዉ ካወክ ስለሱ ንገረን
በነዚህ ሙዚቃ እየሰማን አድገን ዛሬ ላይ ምላግልህ እነ ጥሎብኝ እነ ገራገር የማሏቸው ቅራቅንቦ መጫወቻ ከሆንን ሰነበትን ሙዚቃ ሞቷል በአሁን ጊዜ።
በትክክል ሙዚቃማ በነዚህ ግዜ ቀርቷል
@@abdugader1570 ይልቅስ "ነይ ማታ ማታ"😂😂😂😂😂😂
@@estifanosteshager8587 ምን ማለት ነው አልገባኝም
@@abdugader1570 ነይ ማታ ማታ ሚል ዘፈን አለ እን ከድሮው ጋር ሲነጻጸር ያስቃል
@@estifanosteshager8587 ልክ ነህ አሁንማ እነ ጥሎብኝ እነ የኔቆንጆ ኑሪ እነ የኔ ቢጫወባ እነ ገራገረ ማይመቸኝ ሙዚቃ
እኔ በበኩሌ ኬኔዲን በማሰመስል አላምንም የእርሱ ድምፅ ለዛ ያለው ዘና ብሎ የሚዘፍን ነው የግጥሙ ለዜማው ለድምፁ ያለውን ክብር ያሳጣል እላለው የተፈጥሮን ፅጌረዳን ና አርተፊሻል ፅጌ ርዳን አንደማሸተትና እንደማጣጣም ነው የማየው ፡፡ ይህንን ስል የማንንም ክብር ለመንካት አይደለም
አቤ በናትህ የኬኔዲን ምርጥ አርጋቹ ስሩት ባልደርስበትም በጣም ነው የምወደው የምር
ኬኔድዬ የልጅነቴ ማስታወሻ
ነብስህን ይማርልን
ምንጊዜም ብሰማው የማልሰለቸው የኬኔዲ ስራዎች ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኖርልን እወድሀለሁ ኬኔዲዬ
Hello Abe,
I just want to say that you are the best Ethiopian music back bone. You gave us best music and I always admire you everyday when I listen old music!
You know I am very happy and lucky to see you alive today in my time! Please give us more your amazing music work and I can't wait!! God may give you more and more happy life! We love you!!!
አቤ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነመላው ቤተሰቦችህ ።
አዜብ ደረጄ የጦብያ አዘጋጇ ብቻ ምርጥ ናቹ art tv ይለያል በርቱ
አቤ ትልቅ ሰው ተባረኩ ኬኔዲ ነፍስሕን ይማር መቼም አትረሣ😭😭😭
አዝዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን በነካ እጅሽ እስኪ የኬኔዲንም ቤተሰቦች አቅርቢልን የእሱ መልካምነት የነሱ ውጤት ነውና ስለኬኔዲ ቤተሰቦቹን ያነጋገረ አይተን አናውቅምና እባክሽን?
BEN AB ትልቅ ሰው ትዝ ይለኛል በዛን ጊዜ ካሴት ስንገዛ የአቤ ስም ከሌለ አንገዛም ነበር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አቤ
Kennedy is amazing wow good to hear this
Thanks abe
ኬኔዲ የኔ ደሃ የኔ ሚስኪን አቤ ሁሉም ያልከው ነገር ስለ ኬኔዲ ልክ ነው ኬኔዲ ድሬ ላይ ኮኔል አካባቢ አይጠፋም ነበር እና ካራማራ ጀርባ የነጋሪት ሙዚቃ ቤት ባለቤት በር ላይ😭😭😭😭😭😭 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ኬኖ😭😭😭
ኬኔዲ መንገሻ ዋው ነው
እናመሰግናለን አቤ
ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን
abe yekenedin sira endegena sileteseralin betam enameseginalen
አቤአንተየሚዚቃ አባት ነህ አድናቂህ አክባሪህነኝ!!!!
I just couldn't stop my tears from falling 😢
አቤ ለሰራሆ ስራ ክብር ይገባሀል የኪነጥበብ አርበኛ ነህ
ኬኔዲን ስሰማ ውስጤ ይረበሻል ።
ነብስ ይማር ምርጥ ሰው
አቤ ግጥሞቹን ከነምክናየታቸው እየፃፍክ በመፅሀፍ መልክ አሳትማቸው በርግጥ ይሄም የዘላለም ማስታወሻ ነው በመፅፍ ሲሆን አንተንም ጠቅሞ እድሜ ልክ ይቀመጣል ሌላው እንደበፊቱ ብዙ አትቀመጥ ጤናህን ጠብቅ ብዙ ሙዚቀኞች ሳያቁት እየተጎዱ ይመስለኛል ብዙ ሰአት በስራ ላይ በመቀመጥ ከጤና በላይ ምንም የለም ለራሳችሁ ኑሩ መጀመሪያ
ብርቅዬ ዘፋኝ ነበር ኬኔዲ መንገሻ ቶሎ አይተነው በቅፅበት ያጣነው ወጣት አሁን አቤ እንዳለው ገንዘብ በሚይዝ ሰዓት ተጋባዡ ብዙ ነበር ይባላል ሩህሩህ እንደነበር ቀደም ብሎም ይወራ ነበር ። ነፍሱን ከደጋጎች ከፃድቃኖች ጋር ያኑረው !!!
Abe betam Enamesgenalen.
Jegna egziyabhar enkuan atrfek adnakik lemen kulalitun endsetek gebagn abebe melse legend
በተለይ ለኤፍሬም ታምሩ የሰጠህው ዜማና ግጥሞች እነ አካሌ ጎዳናዬ ሽጉጥ ታጥቄ እነ ሰላም ልበለው እነ ደማማዬ እነ ካፋፍ ከገደሉ እረ ስንቱን
ኬኔዲ ነብስኸን በገነት ያኑረው
ኬነዲ በጣም ያሳዛናል
I'm waiting forward thank you
thats true even though i was very small i remember the day kennedy passed away everyone was very sad and all you hear was his songs in the radio.
Me too my older siblings and our neighbor's were crying.
አይ አበበ መለሰ አላህ ያቆይክ ጀግና ጎበዝ ጥሩም ሰው ነክ
አቤ መልካም ሰው።
እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ የጀመርኩበት ውቅት የሞቱ ስለነበሩ መቼም የማረሳቸው;ዚነት ;ኪሮስና ኬኒዲ ለማላቀው ሰው ማዘን የጀመርኩት በነሱ ነው ነፍስ ይማር
Me to
Kennedy is in Heaven.
For sure He is.
Azeb ytebebe sew betam enamesgenalen kenun slastaweshin
Yesfere lij Kennedy. Israel Garage. Ye talak wendeme best freind. Egzhiber hultachunm nebsachun yemar. Lela men yebalal 😔😢🙏🙏🙏🙏❤️
ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ
Long live Kennedy Mengesha . Love you my dear daughter Eleni 🌹
kenedy mechem yematresa ye ethiopia and yetarik akal nek ::
እግዚአብሔር ይጠብቅ አቤ
God bless you more long live Abey!
ኬኒ የአራዳ ልጅ ።
Good job good interview thanks Abe
አዜብየ በጣም የተዋጣለት ቃለምልልስ ነው።በተለይ ለኛ በዛ ወቅት ላለፍነው።
አቤ በተለይ ስለኬኔዲ ብዙ የማናውቀውን
ባህሪውን ስላጫወትከን ላመሠግንህ እወዳለሁ።
Kenedy mirt zedagn neber Rip😢😢💔💔💔
😢😢😢❤❤❤❤kenedy ❤❤❤❤rip🎉🎉
Aba betam naw yemewdehi yemadenikihi behewota magegnat yenefelegew sewe nahi agignechehi adenenekotan desi yelagnal
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤ
Legend
ትክክል ነዉ ጥሩ ዘፋኝ ነበር ገና ሳንጠግበዉ ነዉ የተለየዉ።
የሚኪሊላንድ የልጅነት ትዝታ ሁሉም በየዶርሙ በቴብ ከሚከፍተዝ ሙዚቀኛ አንዱ ኬኔድ መንገሻ አይ ጥሩ ግዜ ነፍስ የማር ኬኔድየ
Love
ለምን ግጥሙን ለወጣችሁት አቤ
እኛ እንደ ቅርስ ነው የምናየው እባክህን የድሮውን ግጥም መልሱልን
ነፍስ ይማር
Abe you are so an amazing person. May God bless and gives you longer life.
ቢደገም ቢደጋገም የማይሰለች ቃለምልልስ
Please yekeneden LIRUT BEGRE next yemewetaw lay endayker.
አቤ መልካም የጥበብ ሰው።ለብዙ ትውልድ ሳይሰለች የሚተላለፍ ስራ ሰርተሀል አይቆጭህም።ወይ ስነ-ስርዓት፡አስተዳደግ፡ሰው አከባበር፡ቁጥብነት፡አውቃለሁ ሰርቻለሁ ብለህ እንኳ አትኩራራም ብቻ ይገርማል።ከ40 ዓመት ያላነስ አስደማሚ ዘመን ተሻጋሪ ሁሌም እንደ አዲስ የሚሰሙ ዜማና ግጥሞች ሰርተህ በሚዲያ ሰው አያውቃችሁም።ሰው የሚያውቀው ስራችሁን ነበር።ገና ዛሬ መታየት ጀመራችሁ።ሰው የማያውቀውን ዘመን ምነው በዚያ ዘመን በኖር እስኪል ድረስ ስራዎችህን ወደደ።የዛሬዎቹ አንድ ነጠላ ዜማ ለመልቀቅ ከስራቸው በፊት እነሱ ቀድመው ሚዲያውን ሲያጨናንቁ ይከርሙና ስራቸውም እስከ 1 ወር አይደመጥም።የነ ቶሎ ቶሎ ቤት።አቤ ቀሪ ዘመንህ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን።ፈጣሪ ረዝም ዕድሜ ይስጥህ።ክፉ ነገር አያሳይህ።መልካም ዘመን።
ኬኔድን በደንብ አውቀዋለሁ ነብሱን ይማረው ህንፃ ኮንስትራክሽን ተቀጥሮ ይሰራ ነበር እሱ ብቻ አይደለም ፀጋዬ እሸቱ ልመንህ ታደሰ ነበሩ ግን አንዱ ስራ አጥ ነበርኩኝ የታክሲ የማይታሰብ ነው ይርብሀል እሱ ያንን የራበው ሰው አይቶ አያልፍም ለሁላችንም ጠርቶ ምግብ ይገዛልን ነበር!
በኋላም የስራ ባልደረባ ሆንን እኔ ስራ ተቀጥሬ ዘፈኑን እዬሰማሁ ህይወቱ አለፈ!
ግን ለጓድ ካሳ ገብሬ ትልቅ ምስጋና አርቲስትና ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ሰዎችን ያሰባስቡ ነበር እሳቸውን ስታመሰግን የዘረፍክ ይመስላል ግን ልገራችሁ አድስ አበባ ተቀጥሬ ሰራ ሶስት ብር ከሀምሳ በቀን ይከፈለኝ ነበር !
የመንግስት ስራ ማግኘት ብርቅ ነበር ችግር የለም ኬኔዲን የመሰሉ ህንፃ ኮንስትራክሽን የልብ ሀብታሞች ነበሩ !
ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ
የኬኔዲን ነግር ሳስብ በጣም እረበሻለሁ
Getsh Tube እውነት ነው there is something about him.
Terbeshi yet tehedalhi yawe kuchi belhi tadametewalhi
ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ
Wowww enmsgnalen azbya
አቤን ኢንተርቪው ማድርግ መታደክ ነው
አቤ አንድ ነጠላ ዜማ አቅርብለን በድምፅህ ቆንጆ ድምፅ አለህ በተለይ ለኤፍሬም የሰጠሃቸውን ግጥሞች ስታንጎራጉር ወደ ኤፍሬም ድምፅ ያቀርባል ድምፅህ
abe sedest wor molaw aylekekem ende albumu ?
What is the status of the Album? It has been five years.
አቤ አፍጥኑት ኦርጅናሉን የኬኔድን ገዝቼ እስክሰማ ቸኮልኩ።
Listen from 9:24 up to..
Betam yemisazen lij kenedy
💚💛❤ፈጣሪ፣ምክንያት፣አለው፣ኬኔዲን፣የወሰደበት
Azitye swedsh adnakish negn, abe Musik be enante gize kere aleke ahun chuhet new mnsemaw wyyy tekatsilna
Eskahun lemendenew maywotaw ykennedy
አረ አቤ ግን አይቆጭህም ታሪክ ሰርተካል
👍አቤ፣ ይልሚቲ፤ ረጅም፤ ዕድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ፤ 🤞🤞☝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Yes I now hem physically he was great singer. I remember hem when I was thin aged