ጭራቆቹ በቤተመንግስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @MN-yy7lp
    @MN-yy7lp 24 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረክልኝ።

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 24 วันที่ผ่านมา +7

    ምን አይነት የተባረክ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያስነሳህ እውነተኛ ሰው ነህ። እንዴት ምስጋናዬን የምገልጥበት ቋንቋ የለኝም ከሁሉም በሚበልጠው ቃል እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ።

  • @FeiselAhmed
    @FeiselAhmed 24 วันที่ผ่านมา +7

    በልሽ ምርጥ ሰው በአገር ለመጣ ወደኋ አናውቅም። 🇪🇹🌹🎉🎉🎉❤❤🇪🇹

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd 24 วันที่ผ่านมา +8

    ስላም ስላም በላይ በርታልን ቢገባቸው ድል ለመከላከያችን

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 24 วันที่ผ่านมา +11

    ማንም የፈለገውን ይበል።እኛ ኢትዮጵያዊያን ካታነሰን ማንም ሊያቆምን አይችልም በኛ ውስጥ ማደጋጋሚ ካለን መተጋገዝ ካለን ኢኛን ኢትዮጵያውያንን ማንም ደፍሮ አይናገርም ባንዳዎችንና ጥፋለን ለኢትዮጵያ የሚሆነውና ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስፈልግ ነገር እናስቀምጣለን ለታሪክ እንዲሆን ለዛም ለዚም የሚገዛ ባንዳ ካለ እናጠፋለን ethiopia ለዘላለም ጸንተና ተከብራት ቲኑራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 23 วันที่ผ่านมา +2

    You are good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube 24 วันที่ผ่านมา +9

    ሀሌታ በላይ ንፅሁ ጀግና ኢትዮጵያዊ በርታ !!

  • @TsegayeWoldesenbet
    @TsegayeWoldesenbet 24 วันที่ผ่านมา +6

    በርታ ወንድሜ ልካቸውን ለማያውቁና አፋቸውን በያሉበት ለሚከፍቱ እሥከዶቃ ማሠርያቸው ንገራቸው ቢሠሙ

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 23 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kedirgo
    @kedirgo 23 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ። ትክክል ነው ። ውጪ የፈረንጅ ጓዳ አገልጋይ ሁላ አልሳካለት ስል እዚያ ቁጭ ብሎ ደም ያቃባል ። እናውቃቸዋለን እያዬናቸውም ነው ። ያሳፍራሉ

  • @Johnny.ethiopia
    @Johnny.ethiopia 24 วันที่ผ่านมา +7

    100%you're right,keep it up.

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 23 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fitsumzemene6362
    @fitsumzemene6362 23 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ወደ ፊት

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 22 วันที่ผ่านมา +1

    በላይ የመሪት መንቀጥቀጥ አውሮፓ እኔ ባለሁበት ሐገር በተለያየ ቦታ በተደጋጋሚ ያጋጥማል አንዳችም ነገር ሜረግ አይቻልም ተፈጥሮን የሚያረጉት በሸራ ድኳኖች ይጥላሉ ሲቀጠቀጥ ቀድሞ ከቤት ለመውጣት ሊፍት በፍፁም አይመከርም ሊፍትውስጥ መግባት አደጋ አለው በእግር መውረድ በፍጥነት ከቤት በጣም እሚደጋገም ከሆነ በተለይ ሜታ ወይም ለሊት ከሆነ ልብስን እንደለበሱ መዘጋጀት እግዚአብሔር ያብርድልን ጭቅና መከራን በለሊት አያርገው መፀለይ ነው 🙏🇪🇹

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 24 วันที่ผ่านมา +3

    We are proud of our PMAbiye Ahmed Ali the man of his word ,intelligent, visionary leader WE LOVE YOU ABECHUYACHEN🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️😁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 24 วันที่ผ่านมา +2

    Yes 100% 👏👏👏👌👌🙏🙏

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 24 วันที่ผ่านมา +2

    የውጭ ባንኮች መግባት ፣ የፋይዳ መታወቂያ፣ የብር የውጭ ምንዛሪ ተመን መሻሻል ከፍተኛ ዘላቂ የኢኮኖሚ ለውጥ ያመጣል ፡፡የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍ ለመለወጥ ትልቅ ትግል አድርጓል ፡፡ ይህ ጉዳይ በቂ ግንዛቤ እንዲይዝ የብልጽግና መንግሥት ከሌሎች መንግስታት ይልቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ፡፡

  • @abaynehbeneberu4858
    @abaynehbeneberu4858 24 วันที่ผ่านมา +10

    ወንድማችን በላይ ጀግና በርታ!👌😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 24 วันที่ผ่านมา +2

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💪🏿👌

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 24 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yes yes yes

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 24 วันที่ผ่านมา +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣💖💖👌👏👏👏🙏🙏

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤✅✅✅🫶✅✅

  • @LorotEkuwam
    @LorotEkuwam 23 วันที่ผ่านมา +1

    ደቡብ ኢትዮጵያ ❤❤❤ ኛንጋቶም

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 24 วันที่ผ่านมา +2

    1000% መከላከያችን ያሸንፋል

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 24 วันที่ผ่านมา +3

    Belay🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 24 วันที่ผ่านมา +2

    Mesrerat yet yawkubetal , Ethiopia awereto sayehon sereto Ethiopia kefe yaderg jegna leji jegna meri abichun setotal arat neteb aleke. Belay wondemachin jegna ethiopiyawi beretalen endihe
    negereln le awereto aderochi. Ethiopia bejgenochi lejochiwa ena bejgenaw lejewa abichu belestega abeba feketa tafera tekbera lezelalem tenoralechi 🇪🇹💚💛💓

  • @eyerusalemsileshi8988
    @eyerusalemsileshi8988 24 วันที่ผ่านมา +3

    መሳሪያ መግዣ ብር ከሚያ ዋጡ ለደሀ ዘመዶቹ ዳቦ መግዣ ቢሰጥ ይሻለው ነበር

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 24 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you belay 🎉❤

  • @LegeseDinqasa
    @LegeseDinqasa 24 วันที่ผ่านมา +1

    በላይ ኑርልን!

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 24 วันที่ผ่านมา +1

    👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹

  • @abiye150
    @abiye150 24 วันที่ผ่านมา +6

    በላይ መንገሻ ጀግናው የሚዲያ የአብቹ ዘመን ጋዜጠኛ አራት ነጥብ በትክክል ። ገልፀህዋል አውርቶአደር ።።❤❤❤

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 24 วันที่ผ่านมา +4

    በላይ አንዴት አለህ ወንድሜ በራታ ኢትዮጵያ ትበለፀጋለች ወረኛም ያፈራል ገና በዙ እናያለን አቢቺን አድሜ ይሰጥልን

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @alemgebeyehu9793
    @alemgebeyehu9793 24 วันที่ผ่านมา +3

    Yes❤❤❤❤❤❤yengneya jegina brta

  • @abiye150
    @abiye150 24 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 24 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ብለሀል በላይ እነዝህ አሳዛኝ ስውች በቢሊዎን ወቶ ቢተመንግስት ታደስ ይላሉ የሚሉት አያጡ ፈረንሳይ አስብን ለአስማራ የስጠች ምናምን እያሉ ያወራሉ ምድር ወሪኛ መንግስታት ይቀያየራሉ ያ የነበረው መንግስት ደግፎ ሊሆን ይችላል ያሁኑ ደሞ ያለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን እረዳ እና ምን ይደረግ እንደዝህ ናቸው ምድረ ብንዳ

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Sahraidiris-hv5yb
    @Sahraidiris-hv5yb 24 วันที่ผ่านมา +4

    አቢይ የኢትዮጵያን ከፍታ በተግባር ያሳየ ጀግና ነው።

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 24 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤yes bart wondime balay

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 24 วันที่ผ่านมา +3

    አሜሪካን ያገኘኋት ሴት መሪያችንንና ስራውን ስታጥላላ መረጃ ከየት ነው የምታገኚው? ? ብዬ ስጠይቃት ከሲኤን ኤን ስለሰማሁ ነው አለችኝ። በጣም አዘንኩ እንዲህ አልኳት እኔ ያየሁትን የሰማሁት የዳሰስኩት ተጨባጭ እውነት አለ ልንገርሽ ስላት ፈቃደኛ አልሆነችም። ምድሯን ረግጣ የማታውቀዋ ሴት እንዲሁም ሌሎች በሐሰት ትርክት ተሞልተው ስተዋል። አሁን ድረስ እያተራመሰ ያለው የወያኔ ፕሮግራም በክፋት ጥንስስና መራራ ዘር ሁሉ ተሞልተው ወገኖቻቸውን ለሊትና ቀን ለማሳረድ ይተጋሉ። የሚገርመው ግን ዶክተር አብይ በእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተላከ በመሆኑ እንደ ጥረታችሁ አይሆንላችሁም። አዳሜ አትድከም ደግሞም አታውቁትም። ጩኸታችሁ የቁራ ጬኸት የሆነው ለዚህ ነው።

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore 24 วันที่ผ่านมา +3

    Wel come back my brother beleye mangasha qoxe wai harmon qoxe

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore 24 วันที่ผ่านมา +4

    Belye mangsha qoxe wai harmon qoxe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም በላይ መንገሻ❤❤❤❤

  • @ChakeboGintamo
    @ChakeboGintamo 24 วันที่ผ่านมา +4

    Yes yes yes

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 24 วันที่ผ่านมา

    Sedet yale sew eko uala qer new. Addis generation lay mengest zem belo bisera yshalewal ezi yalew geleba new

  • @ChakeboGintamo
    @ChakeboGintamo 24 วันที่ผ่านมา +2

  • @sikeyyygrande
    @sikeyyygrande 24 วันที่ผ่านมา

    Ye abichu kalsi snt new, mitesheto keldena

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 24 วันที่ผ่านมา +3

    Yet gabu fano sarba

  • @ChakeboGintamo
    @ChakeboGintamo 24 วันที่ผ่านมา +2

    Tel them that for nossniss dog's

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 24 วันที่ผ่านมา

    ስምህ ማነው አቤት ስታስቅ እፈር ማፈሪያ ቁማርተኛ

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 24 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ በቅርቡ አማኑኤል እንደምትገባ ምንም ጥርጥር የለኝም በስምህ እየበሰበስክ ነው

    • @HanamariamHana
      @HanamariamHana 24 วันที่ผ่านมา +1

      Ye mekelakeya ye keber abal naw belay mengesha ante neh amanuel yemetegebaw belay mengesha endamarebet yenoral

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 24 วันที่ผ่านมา +2

      ለአገር ማበድም ቢሆን ጥቅም ነው ፡፡

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 24 วันที่ผ่านมา +1

    ስንት ተከፈለህ? ባለጌ። እንደወረኛ አደብ ይኑሩህ

    • @HanamariamHana
      @HanamariamHana 24 วันที่ผ่านมา +1

      Belay mengesha habtam naw manem aykefelawem

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 24 วันที่ผ่านมา +1

      በክፍያ ቢሆን ጽንፈኛን ማን ይቀድመው ነበር?

  • @MahammedAli-pp6oq
    @MahammedAli-pp6oq 24 วันที่ผ่านมา +1