የዛሬው ምሽት እልቂት ይለያል እርስ በርስ ሲጨፋጨፍ አምሽተው ነጋ በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።ሃገራችን በብልፅግና ተወደሰች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 63

  • @eshetudesta6166
    @eshetudesta6166 9 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ በርታልን ጥሩ ነው።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 9 วันที่ผ่านมา +3

    ተመቻለህ አሪፍ ላይ ነህ ዴብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelaYageta
    @ayelaYageta 9 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉ ኮር ዳዊት የምር ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @nurmohamed4854
    @nurmohamed4854 9 วันที่ผ่านมา +7

    Deve yebndew medhanit👍👍👍👍👍

  • @yonasbekele3435
    @yonasbekele3435 9 วันที่ผ่านมา +5

    መንግሥት ማንንም አብረን እንሥራ ቢል ምን ይደንቃል። ክብር ይገባዋል እንጂ!!!

  • @awwaljarsoo
    @awwaljarsoo 9 วันที่ผ่านมา +3

    አዲሜ..ይሲጥህ.ዴዊት.አሜን

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 9 วันที่ผ่านมา +7

    ዴቬ ሰላም ነው ነግረናቸዋል ምን አሻ

  • @molo0
    @molo0 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ዴቭ (የእትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ)እውነትህን ነው ያልከዉ ሁሉም በአቅሙልክ መርዳት አለብን።

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ኮር ዳዊት 👍👍👍👍👍💎💎💎💎💎💎

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 วันที่ผ่านมา +3

    ▪️▫️ኤርትራ ውስጥኮ ዩኒቨርሲቲ በሙሉ ተዘግቷል። እድሜ ለዛ ከአራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ለተባረረው ቆሞ ቀር መሪያቸው❗😂😂😂

  • @YosefAbdigga
    @YosefAbdigga 8 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቭዬ ሰላምክ ይብዛ

  • @hope65332
    @hope65332 9 วันที่ผ่านมา +4

    ኮር ዳዊት ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል።
    ብልጽግና ጠይቆኝ እምቢ አልኩኝ የሚሉት እኮ አባል ለመሆን ጠይቀው ተቀባይነት ስላጡ ነው።

  • @Yonas-b7t
    @Yonas-b7t 9 วันที่ผ่านมา +4

    ኮነሬል፣ዴዊት፣ከባዳ፣እንስራ፣ጋር፣አታዉራ

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 วันที่ผ่านมา +3

    🤔▪️▫️NO ATM 🏧 & NO INTERNET 🛜 & NO UNIVERSITY in Eritrea የሚባለው እውነት ነው ዴቭ❓❗

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 9 วันที่ผ่านมา +4

    ንገረው ይኼን የአስካሪ ልጅ!

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 9 วันที่ผ่านมา +5

    አንበሳው ዴቨ ንግረው ቆፍጣናው

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 8 วันที่ผ่านมา +2

    አስረግጠህ ነገራቸው አጎቴ

  • @Yonas-b7t
    @Yonas-b7t 9 วันที่ผ่านมา +4

    ዴቪ፣ተዋቸው፣የነሱ፣ቤተሰቦች፣ናየው፣በረሀብ፣የሚታወ፣ቁት።

  • @mesfintaye5578
    @mesfintaye5578 9 วันที่ผ่านมา +2

    We LOVE YOU❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simloveliy
    @simloveliy 9 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 9 วันที่ผ่านมา +4

    በሌብነት የተማረ ስለሆነ ነው

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 8 วันที่ผ่านมา

    ያበዙታል በጣም

  • @FatmahFtom-r8e
    @FatmahFtom-r8e 9 วันที่ผ่านมา +3

    Core Dawit Endih lkachawn ngarachaw Ymacheh🇪🇹❤️

  • @SileshiAbebe-dj5xk
    @SileshiAbebe-dj5xk 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለማስመሰል forged ብር ነዉ የሚያቃጥሉት እንጂ ደህናዉን ብርማ ቢቀር ቢቀር ያስረብሹበታል አያቃጥሉትም።

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 9 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ 45 ቁጥር ጫማ ፊት የሚያክል ፊቱ ከማን ጋር ነው የሚገዳደር አቅሙን የማያውቅ ቡችላ ቀስ ብለህ እደግ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 9 วันที่ผ่านมา +2

    አነሱ ደቡበ ሱዳን ተሰደዉ ከሰል ከበረሀ መሸኸምና በቦቲ ዉሀመቅዳት ነዉ ቢኤዉ ደግሞ በድፍረት መጠየቁ ደፋር

  • @fekadubekele2771
    @fekadubekele2771 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 8 วันที่ผ่านมา

    ኮረችን

  • @AsefaAlemu-k6b
    @AsefaAlemu-k6b 9 วันที่ผ่านมา +1

    ስጨፋጨፉ ካደሩ ታድያ ጃል እስክንድር ማንን ይዘዉ ነዉ የምደራደረዉ ።????

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretfufa8859
    @meseretfufa8859 9 วันที่ผ่านมา +3

    1111111111111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 8 วันที่ผ่านมา +2

    1111111111❤❤❤❤❤

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 9 วันที่ผ่านมา +2

    ከአማሌቅ ጋር አትነጋጋገር።

  • @Sulaabdulfeta
    @Sulaabdulfeta 9 วันที่ผ่านมา +1

    Vip

  • @Yonas-b7t
    @Yonas-b7t 9 วันที่ผ่านมา +1

    46:12

  • @deribemengesha
    @deribemengesha 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ችግር አለ። ብዙ ባለሀብቶች ወጥተው የለ?

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 9 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eshetesolomon4784
    @eshetesolomon4784 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመነ የወያኔ ሰላይ ነበር ?! አርበኞች ግንባርን ?! እስክንድር " ባልደራሱ" አዲስ አበባ ?! ባልደራሱ 400ሺህ ዶለርን አንጣ?! ወደ ኋላ ያማራ ኩዴተ እስክድር ባሕርይ ዳር ነበር?! አሁን አማራ ?!💀

  • @zubest7326
    @zubest7326 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኮር ዳዊታችን ጊዜ ለምን ታጠፋለህ ፍሬከርስኪ ለሆነ ጥያቄ እባክህ ወደ ገደለውገ ግባባባባባባባባ

  • @eshetesolomon4784
    @eshetesolomon4784 9 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህ ውጤት " እልቂት " አማራ በፍጹም ከንቱ ነው ። የመለስ ዜናዊ ቅጽል ስም ። የኦነግ ቅጽል ስም ኦሮሚያ ። በፍጹም ወለጋ ባሌ አይሆንም !! በምንም መልኩ ሸዋ ጎንደር !! ዝርዝር ጠይቀኝ !!💀

  • @Yonas-b7t
    @Yonas-b7t 9 วันที่ผ่านมา

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለማኞች ናቸው

  • @selamta492
    @selamta492 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሻዕቢያ ኢትዮጵያ ዉስጥጋዜጠኛ እንዲገባ ማድረጉ የኢትዮጵያን መንግስት የለም ወይ??

  • @astergashawbeza8850
    @astergashawbeza8850 8 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ገንዘብ ሲቀየር ዋጋ ስሌለው።

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 9 วันที่ผ่านมา +1

    Dave yemidiyaw deron jegnaw arebegaw nurelen beretalen. Dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin ena lejegnaw tentagu ayebegrew meriyachin abichu 🇪🇹💚💛💓 11111111

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚስቱ ልዬ ፍቀር አለው

  • @deribemengesha
    @deribemengesha 9 วันที่ผ่านมา +2

    እረ እሱም ጅል ነው

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 8 วันที่ผ่านมา

    ዴቭ ምን ቢያቀብጠው ነው ይህ ሰው እንዲህ ያነንጠራራው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 8 วันที่ผ่านมา +1

  • @sabazekarias5668
    @sabazekarias5668 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaMohammed-wd2gb
    @HalimaMohammed-wd2gb 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤