ተመርቋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 วันที่ผ่านมา +14

    ትክክል በላይዬ አብቹ የተመረቀ ነው።
    ማርት፣ ድግምት ይሴጣን ስራ በጠቅላላው ከምድራችን ተውግዷል በፈጣሪ ሀይል፣ ጌታ ይመስገን።

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 10 วันที่ผ่านมา +8

    የኢትዮጵያ ምሁራን ዲያስፖራ አረረ።ድብን ይበሉ።ነገ አሜሪካን፣ኢሮፓእ ያለ ዲያስፖራ ቡና ቤት ነገ ያጥለቀልቁታል።የተመረጠው ለህዝቡ ነው ህዝቡ ደስተኛ ነው።አሳከኝ።ተባረክ እባክህ ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 9 วันที่ผ่านมา +7

    ወይ አብችዬ የተመረቅህ መልካም ሰው እኔበአንተቀናሁ ምናለሰውሁሉ ቀና ቢሆን ይሄ እናትና አባቱን የሚደበድብ ትውልድ በተፈለፈለበት ዘምን አንተን እንደ ወለዱህ ልጆቻቸው ሲመርቁህ አገላብጠው ሲስሙህ ከዚበላይ የሚያስደስትና የሚያስቀና ምን አለ ክበርልኝ የኔውድ መሪዬ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 9 วันที่ผ่านมา +2

    አብችዬ ሚሊዮኖች እንወድሀለን የኛ ጀግና ታታሪ አብቹ የኛ አብቹ አንደኛ ለኢትዮጵያችን ትንሳኤ ፈጣሪ መርቆ የሰጠን አሻጋሪ ሙሴአችን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 วันที่ผ่านมา +9

    ኧረ የአማራ ወጣት ተባበሩና ከዘመነ ካሴ ዶላሩን ተረከቡና ባጃጅ ግዙ ሱቅ ክፈቱ መሬት ግዙና አልሙ ፍጠኑ ሳይጠፋ!!!!

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 10 วันที่ผ่านมา +19

    አብቹዬ የኛ ጀግና የኛ ውድ በእግዚአብሔር: በ120 Milions, ህዝብና በአለም የተወደደ መሪ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 10 วันที่ผ่านมา +11

    🙏🙏🙏🇪🇹

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 9 วันที่ผ่านมา +7

    ይህች እናት ታድላለች። እኔ ደግሞ እግሩ ስር ይዤው ብባርከው እወዳለሁ። ዶክተር አብይ የታደልክ የሰማይ የምድር ፈጣሪ በክርስቶስ የራሱ ልጅ ያደረገህ ድንቅ መሪ ነህ። አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና በርታ እኛም እስካሁን ድረስ ለሊትና ቀን በጸሎት ከጎንህ ነን።

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 9 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo Abichu!!! Keep it up!!!

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 10 วันที่ผ่านมา +13

    በላይ:አምሮብሃል:ይመችህ:👍ጅግናዬ:በርታ::❤

  • @adanchegiram8053
    @adanchegiram8053 9 วันที่ผ่านมา +1

    አብቹ ዬ የኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BehailuHaile-k7y
    @BehailuHaile-k7y 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድማችን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ በላይ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @luciejungo6985
    @luciejungo6985 9 วันที่ผ่านมา

    ይህ ፎቶ በእውነት በጣም አሳዘነኝ ኢትዮጵያ ማለት ይች ናት
    አብይ ሰው የማይንቅ የኢትዮጵያ ችግር የሚገባው ነው ለሀገራችን ብዚ ሰርቷል እየሰራም ነው

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 9 วันที่ผ่านมา +2

    Abiy wedefit 💖💖💖💖💖💖🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @AliMurasin
    @AliMurasin 9 วันที่ผ่านมา

    አሚንሕ አለሐ ይቀብልሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @luciejungo6985
    @luciejungo6985 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም በላይ ጀግና
    ከአሁን በሃላመቀሌ ጦርነት ሊያስነሱ ነው ወያኔ በማያዴግም ሁኔታ ለመጨረሻ ጊዜ መጥፍት አለባቸው ያለዚያ አገሪቷ ጤና የላትም
    ዬህ የአብያችን ፎቶ ኢትዮዽያ ማለት ይህ ነው ተባረክ ኑራልን

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 9 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia lezelalem tenure

  • @SiyamregnShura-j6d
    @SiyamregnShura-j6d 9 วันที่ผ่านมา

    Abichu the brilliant leader

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🇪🇹☝️

  • @Keryihun
    @Keryihun 9 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ቃል ፈጣሪህን አክብር ፍራዉም ይላል ። ፈጣሪ አንግሦ የሰጠንንም መሪዎችንና ንጉሣችንንም እንድናከብራቸዉና እንድንፈራቸዉም በቃሉ አዞናል ። ስለዚህም ነዉ እምነት ያለዉና ፈጣሪ የልቦናዉን ዓይን የከፈተለት ሕዝብና ትውልድ የመረጣቸዉን መሪዎቹንና ንጉሱን በየሔዱበት ሥፍራ ሁሉ ሆ ብሎ ወጥቶ አክብሮአቸዉ የሚቀበላቸዉና አቅፎም የሚስማቸዉ ። ጨለምተኛዉና ሟርተኛዉ ደግሞ ይቃወማቸዋል ይረግማቸዋልም ። ፈጣሪ ደግሞ የሟርተኞችን ሟርትና እርግማናቸዉን ለመሪዎቹና ለንጉሱ ወደ በረከት ቀይሮላቸዋል ። ንጉሱና ንግስቲቱ ደግሞ ወንጌሉ እንዳለዉም በወንጌል አምነዉ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነዉ ከነገድ ከቋንቋ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጁና ደቀመዛሙርቱ እንደሆኑ ቃሉ ወንጌሉ አስተምሮናል ። ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስም እርሱን አምነዉት የተከተለትንም ደቀመዛሙርት እናንተ የዓለም ብርሃን የምድር ጨዉ ናችሁ ብሎአቸዋል ። እንደቃሉም የኢትዮጽያዉ ንጉሱና ንግስቲቱ ቃሉ ወንጌሉ እንዳላቸዉ ናቸዉና እናክብራቸዉ እንታዘዛቸዉም !!! ያነገሣቸዉ ፈጣሪም ብርታትን ኃይልን እዉቀቱንና ጥበብን አብዝቶ ይስጣቸዉ !!! ፈጣሪ አሁንም ሁሌም ኢትዮጽያንና ሕዝቧን በእጅጉ ይባርክልን !!!

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 8 วันที่ผ่านมา

    Ameen!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 9 วันที่ผ่านมา

    ልማቱ እንዳለ ሆኖ ቤት ሲፈርስባቸው ያለቀሱም አሉ ማንም ሰውቤት እንዲፈርስበት አይፈልግም

  • @shehunegnshemelis2845
    @shehunegnshemelis2845 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 9 วันที่ผ่านมา

    ከተማን ብቻ ማልማት ሳይሆን ሰውንም ማልማት ግድ ነው

  • @shehunegnshemelis2845
    @shehunegnshemelis2845 9 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይናችሁ ግንባር የሆነ ምን ትሉ ይሆን ?? ይህንን አስገራሚ ፎቶ ደግሞ ለመተቸት ተዘጋጁ

  • @shehunegnshemelis2845
    @shehunegnshemelis2845 9 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 4 วันที่ผ่านมา

    Some so called intellectuals (“yetemeru mehayeman “) activists and zeregnas their followers and their followers are spreading fake information about the PM. The silence majority of Ethiopians have come to understand that the PM is concerned about the wellbeing of the people and the continuation of development of the country. We should focus on eliminating the root cause for all the problems, ETHNIC BASED FEDERALISM!!!!!!

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 9 วันที่ผ่านมา

    አቢቹ በጣም የተወደደ መሪ በአለም ላይ እንደሱ ጀግና የለም የጊዜ ጉዳይ ነው አንድ በጥንቆላው የሚያምኑ ማሲንቆዋች ድራሻቸው ይጥፋ

  • @edenworkneh9440
    @edenworkneh9440 9 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን እግዚአብሔር ካልሰጠህ አይሆንም

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 9 วันที่ผ่านมา

    እንደ ደርግ ባለስልጣን የሚሆንብህ አመራሮች አሉ ምሳሌ የሸገር አስተዳደር እንዴት እንደሚፎክር ባየኸው።

  • @maryabraham3145
    @maryabraham3145 9 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @NighistiTekeste
    @NighistiTekeste 9 วันที่ผ่านมา

    Abich menafk

  • @teklemariamkidane7205
    @teklemariamkidane7205 9 วันที่ผ่านมา

    Mengstu kide zimbabwe wedi bashsha ready Dubai

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i 9 วันที่ผ่านมา

    ጆተኒ

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i 9 วันที่ผ่านมา

    ነቀልክ እንድዬ?

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገረ ትግራይ
    ኢትዮጵያ ብትፈልግ ገደል ትግባ።

  • @abamaniel
    @abamaniel 10 วันที่ผ่านมา +1

    Drama😂😂😂😂😂

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 10 วันที่ผ่านมา +6

      For your kind of evil, banda it is drama Denkoro neh.👎👎👎👎

    • @abamaniel
      @abamaniel 9 วันที่ผ่านมา

      @ you’re 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 9 วันที่ผ่านมา

      Tekatel, we love our leader, Dr.Abiy ❤