"ፍቺ የሚለዉ ቃል ደስ አይልም!" አርቲስት ሰላም ተስፋዬ // ጉልቻ ፖድካስት Ep1 / Gulicha Podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 ปีที่แล้ว +278

    ሰላምዬ የኔ ጀግና ሴት ልጅ በራሷ ስትተማመንና ስትጠነክር ደስ ይለኛል አብዛኛውን ወንድ ሀበሻ ሴት ልጅ በረሷ ሙሉ ስትሆን ስትተማመን አይቀበሉትም የወንድ ጥገኛ እንድንሆን ይፈልጋሉ አንቺ ደግሞ ጎበዝ ነሽ ጌታ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 ปีที่แล้ว +18

      ለምን ይሆን የኛ የሴቶች ምቀኛ ወንዶች ናቸው እኛን ሴቶችን እማይመቀኙን አባታችን እና ወንድማችን ብቻናቸው ባል ሚስቱ ጥገኛው እንድትሆን ይፈልጋል

    • @funforall_media
      @funforall_media ปีที่แล้ว

      Anch dedeb nesh zm blesh atawuri mn lematakwui ngr endanch aynetu nw hager yemiatefaw

    • @wubanchilidu9966
      @wubanchilidu9966 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጭ የ ሴት ልጅ መገለቻዋ ይሄ አይደለም ቆሻሻ አስተሳሰብ እና እርካሽነት ነው ይሄ

    • @_tube1072
      @_tube1072 ปีที่แล้ว

      Hehe gna setfter raswan chla btftrch

    • @ouzipistol1703
      @ouzipistol1703 ปีที่แล้ว +1

      You sound like you are falling in love with her get a room

  • @meri5019
    @meri5019 ปีที่แล้ว +83

    I didn’t like the way he was asking her, but she was so respectful and humble I didn’t now she had such an amazing personality ❤

  • @memeron2477
    @memeron2477 ปีที่แล้ว +38

    After you ask a question please let the guests speak and listen more. She has a beautiful soul that shines and spreads love to others!

    • @Godislove4813
      @Godislove4813 ปีที่แล้ว +1

      You're right I feel like that. He couldn't give her a chance to finish her speech.

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 ปีที่แล้ว +107

    "ሁሉም ሰው ላይ ከባድ የሆነ የምንቀበለው ነገር አለ". ሰላምዬ አንቺ ምርጥ ነሽ!!

  • @Asmrwj2024
    @Asmrwj2024 ปีที่แล้ว +35

    ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ ሰላምዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤😘

  • @hirutabe
    @hirutabe ปีที่แล้ว +17

    ለየት ያለች ናት እኮ ሰላም በእውነት ካቺ ብዙ እንማራለን conference 100%

  • @ferinabintsir2537
    @ferinabintsir2537 ปีที่แล้ว +36

    You know I was not that much fun of her but really liked her so much !!!!
    The concentration she gave, the eye contact,the confidence, the attitude,the way she explain things and most of all her undefinable trust worth own her self
    I do like her not because of she’s actors but because of the full soul that out shine with in her conversations and being her self in front of camera too 💯

  • @Sejah-st1uz
    @Sejah-st1uz ปีที่แล้ว +3

    Why is every body complaining about him? I loved how he share his ideas freely and it is a podcast so it is a free stage. He do have a right to talk. Man keep it up. 👏👏👏👏👏👏

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว +20

    ስላምዬ የነበረሽ ቆንጆ ትዳር "እኛ እንደምናስበው" ሳይሆን ቀርቶ ሲበተን እዝኛለሁ ግን የአንቺን ጥንካሬ ሳይ በጣም ነው ይበልጥ ያከበርኩሽ ።አሁንም በርቺ ጠንክሪ ጎበዝ።ትዳራችሁ እንዲመለስ ግን ምኞቴ ነው የልጅነት ትዳራችሁ ስለሆነ በቀላሉ አይረሳም ።

  • @asterB134
    @asterB134 ปีที่แล้ว +53

    ሂወት ይቀጥላል እኔ ገና ድሮ ድሮ ነው አስተሳሰብሽን የማደንቀው አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ እህል ውሀ ካላችሁ ወደ ፊትም በድጋሜ ያጣምራችሁ

  • @RM-fy1en
    @RM-fy1en ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያ እንግዳዬ ናት ስላልክ ይችን አስተያየት ልስጥህ: ጥያቄውን አዋከብከው.. አታስጨርሳትም.. አንዱን ጥያቄ ልታብራራልህ ስትጀምር አስቁመሀት ደሞ ሌላ እርእስ ትገባለህ:: አንተ ብዙ ታወራለህ.... ተጋባዥ ስለሆነች ሀሳቡዋን ሙጥጥ አርጋ እንድታወራ እድል አልሰጠሀትም:: ሰላም ግን I loved all your sayings you are smart. አምላክ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ይሙላው

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 ปีที่แล้ว +81

    አለስወራ አለካት ጊዜ ስጣት።ለሁሉም አግዚአብሔር የተባረከ ተደር ይስጠው።

    • @miheretberhanekidane7579
      @miheretberhanekidane7579 ปีที่แล้ว +1

      Ewnitisgn eqo nw interview iymeselim eqo it looks kind of argument

    • @etuhiwot853
      @etuhiwot853 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @metasebyakoyisho
      @metasebyakoyisho ปีที่แล้ว

      tiyakew lela melsu lela sihonibet newa! mn yadrg altegbabum meslegn yekrikr asmeselutko bcha gn enkwanm awora selam ketasebechw belay sletekotebech nw gn wodatalew

  • @fiorifessehaye6434
    @fiorifessehaye6434 ปีที่แล้ว +81

    ኡሳ ስታወራ በማህል የገባህ ኣታስቃርጣት ቡናትህ ሙሉ ሃሳባን እስክትጨርሽ ጠብቃት😮 ሰላሚና እወድሻለዉ❤

    • @yon1623
      @yon1623 ปีที่แล้ว

      no. we want to hear him

    • @berytsehay7864
      @berytsehay7864 ปีที่แล้ว

      Meglets siaketat eyagezat eko new.....endewum adnkewalew

    • @solimar238
      @solimar238 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለህል ምን እንድምይስጨንቀው እንደው አላውቅም

  • @ጓልወጀራት20ዓድ
    @ጓልወጀራት20ዓድ ปีที่แล้ว +100

    ዋውውውውውውው ኮሞንቶሮች እንድ ሞጡፎ አላየሁም ደስስስ ይላል ምነው እንድዝ ብንሆን ሁሌ ጥላቻና ዘርኝነት ብቀሪ😢😢😢 ሰላምዩ ምቅርት ❤❤❤

    • @misekirteshome
      @misekirteshome ปีที่แล้ว

      yh

    • @ጓልወጀራት20ዓድ
      @ጓልወጀራት20ዓድ ปีที่แล้ว

      @@misekirteshome ምነው መርገም መሆኑ ነው

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว +4

      TPlF 💊 Eko nw zeregninetin yetekelebin

    • @Tigrayadey123
      @Tigrayadey123 ปีที่แล้ว

      @@ጓልወጀራት20ዓድ bizaeba hziba zikone neger tetinager tserfi bitserfi kimelie neyru Comment eskab hezi bizaeba hzibi tigray mekera kitinager silezeyreaywa eyom zeytserefiwa fetiyomiwa keymesleki

    • @Tewatube
      @Tewatube ปีที่แล้ว +1

      tplf sayhon ethiopiawi tefetrow zeregna new, ewnetu yihe new

  • @nuramohammed103
    @nuramohammed103 ปีที่แล้ว +108

    ሰላምዋይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ አንደበተ ቁጡቡ ስወድሽ አላህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ማዓረይ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
    @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚያናድድ ጋዜጠኛ ለምን ጥያቄ ጠይቀክ መልስ እስክትሰጥ አትጠብቅም በጥያቄ ላይ ጥያቄ መጨመር ሰላምዬ በጣም የምትገርም ሰው እናመሰግናለን ለሰጠሽን ትምህርት

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ሴት ነሽ ሰላምዬ ለብዙ እህቶች ብርታት ትሆኛለሽ ለኔም ጭምር ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 ปีที่แล้ว +44

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ እውቀት ያለህ ስው እንደሆንክ ከእያንዳንዱ ንግግር ያስታውቃል በብዙ ተባረክ ስራህ ይስፋ ። ስላምዬ ተባረኪ

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ያሳዝናል ሰላምዬ በፍፁም እውነት አይመስለኝም ነበር ወሪውን ስሰማ ።ብቻ መለያየትን ፈጣሪ አዬወደውም ።ልጃችሁን በጋራ አሳድጉ ።

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 ปีที่แล้ว +21

    የወንድና የሴት ጓደኛሞችን በተመለከተ አንተ ያልከዉ ነገር የኔም ሀሳብ ነዉ አብዛኛው ወንድ በፍፁም ነፃ የሆነ ስሜት የላቸዉም ።

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 ปีที่แล้ว +48

    የኔ ለባም አስተዋይ ገና ቁጭ ብለው አንቺ ረጅም ትሄጃለሽ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን 🥰🥰🥰

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ክዳታለች እሷ የጌታ ናት😂ኤኒዌይ ወዳታለው

    • @soliyanatilahun9362
      @soliyanatilahun9362 ปีที่แล้ว

      😅
      VP Racing 1
      E ymm

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 ปีที่แล้ว

      ​@@user-letsub12121true betam tkkl mels new yesetahat mariam ena fetari ketenesu lehulum sew elul nachow egna dedeboch gn yebchachin ymeslunal

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +200

    ማሻአላህ ኮሜንቶች ደስስትሉ ሁላችሁም ጥሩ ኮሜንት ነዉ የጻፋችሁት ዘረኛነት ይብቃን ፍቅርን ብቻ እንስበክ

    • @TemesgenWorku-fy6sg
      @TemesgenWorku-fy6sg ปีที่แล้ว

      😂😂Kedada

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      ማን ገምጋሚ አደረገህ ? መዠንገር አገጭ 😂

    • @adamuadmasu4325
      @adamuadmasu4325 ปีที่แล้ว +3

      ልታስታዉሰን እየሞከርክ ነው? 😀

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      @@adamuadmasu4325
      ማን ጠራህ ጣባ ራስ ዳውላ
      መጅ እግር ግመል አቋ ም

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 ปีที่แล้ว

      ​@@adamuadmasu4325 😁😁😁

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 ปีที่แล้ว +56

    ግን ትዳር ለምን አልበረክት አለ !!! ጌታ ሆይ ሰላምን ፍቅርን ስጠን ለልጆቻችን ብለህ በቃችሁ በለን !!!!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +15

    ሠላምዬ የኔ ቆንጆ ጥንካሬሽ አስተማሪ ነው!!!!እወድሻለው!!!ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!እንዳልሽውም ኡለቱም ሠዎች አላፊነት አለባቸው!!!እንግዲእ ምን ይደረጋል ካልኦነ ለልጃችው ጥሩ እናትና አባት ኡኑና አሳድጉት!!!ሕይወት ይቀጥላል!!!ነገ ሌላ ቀን ነው!!!

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ ปีที่แล้ว +23

    እድሜ ለትዳር ምያመጣው ጉዳት የለውም
    እድሜ ፀጋ ነው ሌላ ትልቅ ስለሆነች ቀድማ አትሞትም ወንድም እንደዛ ነው ዋናው ፍቅር ነው❤ ቅን ልቦና ነውፈጣሪውን ሚፈራ ምትፈራ መሆንአለባቸው❤

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ ปีที่แล้ว +1

    ከነ ስህተቶቿ ወዳታለው የፊልም ትወና ብቃቷንም በደንብ አደንቃለው ቢችሉና ቢታረቁም ደስ ይለኛል ከባሏ ጋር በጣም የተመጣጠኑ ለግላጋዎች ናቸው ለልጃቸው ሲሉ አንዳላይ ቢሆኑ እላለው ግን ጎበዝ ሆናለች በአስተሳሰብ እያደገች ነው ሰላምዬ በፊት ቃለመጠይቅ ሲደረግላት የማውራት ችሎታ ብዙም የላትም ነበር አሁን በሰል ብላለች በአመልካከት ጎበዝ ሰላሙን ሁሉ ይስጥሽ ግን ይኤ አለኝ ብለሽ ግልጥልጥ ብትይው ነገርሽ ቢያናድደኝም ከነ ስተትሽ ነውና መውደዴም አድናቆቴም ወድሻለው ያማታቂኝ እህትሽ ነኝ ካለሁበት!

  • @hanachirato5910
    @hanachirato5910 ปีที่แล้ว +65

    ሰላምዬ የእውነት አይቼ አልጠገብኩሽም አንደበትሽ ይጣፍጣል ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም የሚደነቅ ነው ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ላንች ልዩ ፍቅር አለኝ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለው ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ ደሞ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አርብ ማታ ስለተባለ ጠብቄ ነበር ብዙ አወራሁኛ የምር ደስ ስላለኝ ነው ደግመሽ ደጋግመሽ ቅረቢልኝ አብነትንም ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም የምትሰራቸውን ነገሮች በጣም አወዳቸዋለው በ TikTok በ TH-cam አይሀለው ትመቸኛለህ🙏🙏

  • @senaittiumelisansetegn8673
    @senaittiumelisansetegn8673 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያህ ከሆነ ብዙ መወቀስ የለብህም የሰዉ ሃሳብ አስጨርስ ከመግባትህ በፊት ለጥያቄዎች ተዘጋጅ። ሰላምዬ ሁሌም በርቺ ማሬያም ትርዳሽ

  • @hafizmuhdin5647
    @hafizmuhdin5647 ปีที่แล้ว +11

    ዶ/ር ሰምሐር ተክሌንም ጋብዝልን -- በዚህ አይነት እርእስ ላይ ጥሩ ትምህርትን ከአንተም ሐሳቦችን የመጠየቅ ክህሎት ጋር አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው -- በርታልን ወንድማችን...በጣም አስተማሪ እና ለየት ያለ ፕሮግራም ነው .. አመሰግንሐለው --

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +44

    የኛ ሀገር ሰዉ ከተጋባ መፋታትን እንደሀጢያት ነዉ የሚቆጥረዉ። ትዳር መግቢያ በር እንጂ መዉጫ በር የለዉም ይላሉ። መዉጫ በር አለዉ እኔ ሰዉ ካልተስማማ መለያየት የግድ ነዉ ምክንያቱም ሰላማዊ ትዳር እግዚአብሔር ከሰጠ ጥሩ ካልሆነ ግን ስቃይ ነዉ ነጋ ጠባ መቃጠል መበሳጨት ያ ደግሞ ለጤናም ለልጅም toxic የሆነ ነዉ የሚሆነዉ። የሀገራችን ወንዶች ሁሉም ባይሆንም mature የሆነ አስተሳሰብ የላቸዉም። መለወጥ አይፈልጉም በብዛት ይቀናሉ ሴት ካገባች በዃላ ከቤት እንድትወጣ አይፈልጉም ጓደኛ እንዲኖራት አይፈልጉም። የምትለብሰዉን ልብስ ሊመርጥላት ይፈልጋል። ባሎች ከትዳር በፊት ያላቸዉ ባህሪ እና ካገቡ በዃላ በጣም ይለያያሉ ወንዶች መጥፎ ባህሪያቸውን ደብቀዉ መቆየት ይችላሉ።

    • @edenqtr1056
      @edenqtr1056 ปีที่แล้ว +12

      እንደ ወንድ መርዝ አለ እንዴ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว +8

      ትክክል ...ፍቺ ጥሩ ባይሆንም ካልተጣጣምሽ መፋታት ነው ...እኛ ሀገር ችግሩ ሴት ልጅ እያየች እምታድገው እናቷ ስተደበደብ ስትሰደብ እያየች ነው...እሷም ትዳር ከያዘች በሗላ በተመሳሳይ ስቃዩን ስትቀምሰው አሜን ብላ ትቀበላለች ፍቺ ከፈለገችም እሚደግፋት የለም...እናቷም ቻይው ነው ወንድሞቿን ቻይው ነው ሁሉም ቻይው ነው...ሌላው ተፋተሽ ለብቻሽን ኑሮን እንዴት ትችይዋለሽ ብለው ቅስሟን ይሰብሯታል ..መስራት ትችያለሽ ከዚህ ትዳር ውጪ ብለው አያበረታቱም

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 ปีที่แล้ว +5

      እሱ ብቻ አይደለም ቀኑ ምናምን እንዳይባሉ አሁን አሁን ስታይላቸው ሌላ ነው በፊት ለብሳ ስትወጣ መከልከል ምናምን ነበር አሁን ግን የኑሮ ውድነቱም ብቻውን ማስተዳደር ስለማይችል ሴቶች በብዛት ተምረው ከራሳቸው አልፈው ለወንዱም ስለሚተርፉ ብዙዎች በራስ መተማመን የላቸውም ያን ደግሞ የሚገልፁት ሴቷን ባለማገዝና ባለመረዳት አይነት የውጪውንም የቤቱንም የልጆችንም የወጪውንም ሁሉ ሀላፊነት እሷ ክንድና አይምሮ ላይ ያሸክሟትና በድካምና በሀሳብ እንድትዝልና እራሷን የምትመለከትበትን ጊዜና ሰአት እንዳታገኝ በማድረግ ኑሮ እጅ እጅ ብቻ ሳይሆን እንዲያቅለሸልሻትም ማድረግ ጀምረዋል በቃ ሲሰለቻት ልጇን ለብቻዋ ማሳደግን ትመርጣለች እሱ ባል ሳይሆን ከልጁ ያነሰ ህፃን እየሆነ ያስጨንቃታል በቃ ስትበሳጭ ከውጭ ስራዋ ከቤት እሱና ሌሎች ሀላፊነት ሲጨመሩ እንኳን ልጆቿንና ትዳሯን መንከባከብ እራሷንም አትችልም ትዳር ቢቀርስ ይባላል

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว +7

      @@hiwel9209 ትክክል...እኔ እመፍልገውን ያመለካከት ደረጃ ያለውን ወንድ እስካሁን አላገኘውም ...ከማይገጥም ወንድ ጋ ተጋብቼ ህይወቴን ሲኦል ማረግ አልፈልግም ...ሰው አያምንም እንጂ ሲንግል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እስከመጨረሻም ባላገባ ምንም አይመስለኝም

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +1

      @@mariyamawit የሚገርመዉ ነገር በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ሀበሻ ሴቶች በአሜሪካን ሀገር በቸርች ተፅዕኖ እየተደረገባቸው ነዉ ተብሎ ፖሊስ በጣም comunity ላይ በጣም መስራት አለባችሁ እየተባለ ነዉ። በራሷ እየሰራች ገንዘብ እያላት ግን አስተዳደጋችን ተፅዕኖ እያመጣ ከመፍታት ይልቅ ብዙ ሴቶች መጨረሻቸው መገደል ነዉ ።

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 ปีที่แล้ว +10

    በስንት ቀን እነደጨረስኩት አታዉቁም አላዉቅም ከተለቀቀ ጀምሬ ስራና እንቅልፍ ጋር ታግዬ ጨረስኩት😅 ሰላሚና በፈጣሪ እርጋታሽ ራሱ ሰላም ነው ሳላዉቅሽ ስለወደድኩሽ ስላከበርኩሽ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ፀጋና ሞገሱን ያብዛልሽ መልካም ሁሉ ተመኘሁልሽ 🎉❤❤❤

  • @esetezelalem812
    @esetezelalem812 ปีที่แล้ว +106

    I think there is a difference between an interview and a podcast. In a podcast ideas are discussed by BOTH parties. That being said, you have to let her finish her ideas.

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +3

      Exactly!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 ปีที่แล้ว +1

      I notice that ,and he keeps using "mnamn"

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +1

      It does not matter they both involve one to listen and reply and follow up as needed.

    • @BBK1221
      @BBK1221 ปีที่แล้ว +6

      It looks like he want to hear himself talking.
      Very childish

    • @Alex3-i4d
      @Alex3-i4d ปีที่แล้ว +1

      ብዙ የሚያወራ ወንድ ለካ ያስጠላል😢

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 ปีที่แล้ว +15

    ጥያቄዎችህ ምታብራራችው ሀሳቦች በነገሩ ላይ ጥልቅ ዕውቀት እንዳለህ ያስታውቃል ብዙ በማብራራት ባትደክም ለነሱ ሀሳቡን ብተውላቸው

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ብለሻል ሰላምዬ ሳይመችሽ በሰው ምን ይለኛል ሰበብ ዝም ብሎ ከመኖርና ከመቆጨት ልክ ብለሻል ነገም ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል ዋናው ልጅሽን በጥንካሬ ማሳደግ ነው በርቺ የኔ ጀግና መልካም ይግጠምሽ

  • @merhawitatsbha
    @merhawitatsbha ปีที่แล้ว +25

    ሰላምይ ፅብቅቲ፡ ለዋህ፡
    ቅንዕቲ፡ ሙሉ ሴት we love you Queen❤

  • @geni581
    @geni581 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሰላሜ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ💙 ጠንካራ ሴት
    ጋዘጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ግን ትንሽ ለምትጠይቃቸው እነሱ መልስ እስከ ሚሰጡ ጠብቃቹ በተረፈ ቀጥልበት🥰🥰🥰

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 ปีที่แล้ว +49

    ሰው በሰላም ተስፋዬ አይጨክንም ብለህ በሶ ጀመርከው

  • @sarareda821
    @sarareda821 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂ ግን ከነ ስህተት ለሰላም ስንል ተቀብለንሃል።በጣም ብዙ በተማርን ግን ቁጥብ ኦንድትሆን በትንሹም ቢሆን አድርገሃታል ይሁን ከሌላ እንግዳ እንጠብቅሃለን ቻናሉ ተቀላቅለናል እናመሰግናለን ሰላምየ መልካም ህይወት የኔ እህት።

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz ปีที่แล้ว +3

    ሰላምዬ በጣም በሳል አመለካከት ነው ያለሽ በጣም አድቄሻለሁ
    ጠያቂው ግን በአስተሳሰብ ተበልጠሀል እራስህን ከመጠየቅህ በፊት በደን ብ መዘጋጀት አለብህ
    ሰላምዬ መልካም ሴት

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ጀግና ጠያቂ ነህ ❤ሰላምዬዋ የኔ መልካም የ እንደገና አምላክ እግዚአብሔር በትዳርሽ ይግባ ልባችሁን እንደገና በትዳርና በፍቅር ያጣምር ይሙላው አምላክ እኮ ሀያል ነው እውነት❤ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠላት ይረር ይቃጠል ፊቱን ይንጭ😅

  • @beana3912
    @beana3912 ปีที่แล้ว +29

    ሰላሜ ሽኮር 😘ጥንካሬሽ ፅናትሽ በራስ መተማመንሽ💯💯💯👌 keep it up gul😘😍

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ሁሉ ይለወጣሉ አዲስ ነገር የለም በግዜ በሰላም መለያየትሽ አሪፍ ነው ተባረኪ።

  • @sabawittube1982
    @sabawittube1982 ปีที่แล้ว +38

    ብሓቂ ፍትውተይ ኩሉ ይሓልፍ'ዩ:: ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ጠንካራ ጋል ኢኺ እና ጎብዚ😘😊

  • @muluneshalemayehu5775
    @muluneshalemayehu5775 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጠያቂ አይደለህም ።እግረኛው ብጥይቃት በጣም ጥሩ ይሆን ነበር

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 ปีที่แล้ว +7

    She is Matured & smart 🙌🏾 good luck 🤞🏼

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 ปีที่แล้ว

    እንግዳ ጠያቂን በአስተሳሰብ ሲበልጥ እንደዚህ ነው። ተቀበል በሰው አትፍረድ ብሎ ያስትምራል። እሷ ናት ምትጠይቅህ ምትመስለው። ስለ ፍቺማ ያስተነተነችህ ነገር ያስቃል ቅዝብርብር ብለህ ተመለስክ። ጠያቂው ምንም መጠየቅ አትችልም ምንም። ሌሎችን እያየህ ተማር አታዝገን! ሰላም ጥሩ ተናጋሪ ስለሆነች she saved the show. 1.ሰው ሲያወራ ታቋርጣለህ አታስጨርስም። 2. ለክርክር የተጋበዝክ ነህ። 3. በጣም ችኩል ጥድፍ ያልክ ነህ እረ ምኑ ቅጡ። ጋዜጠኛ ባለፈበት እልዞርክም።

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +7

    ፊቺን እጠላለሁ ይላል የእግዛብሄር ቃል ! ብንችል ታግሰን ይቅር ተባብለን ምህረት እያደረገን ልጆቻችን በሰላም እና በፍቅር እናሳድግ !! ካልተቻለ ግን ቃልኪዳን አንድ ግዜ ነው እና ከወንድ ወደ ወንድ ሳንገለባበጥ ጥጋችንን ይዘን ከዝሙት ሸሽተን በሰላም ልጆቻችን እናሳድግ ። እኔ በግሌ ፍቺን አልደግፍም ካልተቻለም ባሌ እምቢ ብሎ እንኳ ቢሄድ ሌላ ወንድ ደግሜ ሁለተኛ ዙር አላገባም አለቀ ።

    • @ዮዳሄሳራ
      @ዮዳሄሳራ ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ወይም ወንድም አሳብሽን አከብራለው ደሞም እወነት ነው በግዜአብሄር እይታ ትክክል ነው ሆኖም ግን ሂወት ውስጥ ወጣ ውረድ አለ እናም ሂወት ይቀጥላል እኛ ደሞ ሰዎች ነን ለምሳሌ ያቅምህን መስዋትነት ትከፍላለህ ግን ደሞ ካልተቻለ የተሻለውን ጥመርጣለህ።

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว

      @@ዮዳሄሳራ መጀመርያ እግዛብሄር ባርኮ እንዲሰጥ መፀለይ ! ቀጥሎ ሴት ከሆንሽ የፃፍሽልኝ ባልሽን እራስሽ እንደሆነ አምነሽ አክብረሽ ለባልሽ ተገዝተሽ እንደእግዛብሄር ቃል ከኖርሽ ባልሽ የትም አይሄድም ለእግዚአብሔር ቃል ለሚታዘዙ ሁሉ ብድራታቸው ከእግዚአብሔር ነው ። እግዛብሄር አያሳፍርም !!

  • @mihrethagos8291
    @mihrethagos8291 ปีที่แล้ว +10

    በራስሽ ኮፍደንሰ የሚትኖሪ ሰው ነሽ ማረይ ቀጺሉሉ የኔ ጀግና ድሀው ህዝብሽን ግን አትርሺ ህጻናት እየተራቡ ነው ህዝብሽን አትርሺ በተረፈ ግን እንወድሻለን የኛ ጀግና የኛ አስታዋይ በርቺ ምቅርተይ)🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bitanyabalcha4455
      @bitanyabalcha4455 ปีที่แล้ว

      Betam checkecek adarakaw friend.give freedom to your guests.u dont have to argue them every now and then.....

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 ปีที่แล้ว +1

    ማነው ጠያቂ ማነው ተጠያቂ
    ሀሳቧን ለመግለጽ እድል አልሰጠሀትም በዛ ላይ ክርክር አደረግከውና አሳማኝ ነጥቦችን ስታነሳብህ አንተ የተረታህ ይመስልህና የመጨረሻውን ሀሳብ አንተው ተናግረህ ወደሚቀጥለው ጥያቄ ትሄዳለህ ማሰብ ያለብህ ልክ ነሽ ብለህ መቀበልም በሳልነት ነው ከሁሉም ሰው እንማራለን በተረፈ በርታ

  • @lijseni2
    @lijseni2 ปีที่แล้ว +8

    ጠያቂዉ ተመችቶኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተለመደ ፕሮግራም ሰለሆነ ይመስለኛኝ ብዙ ሰዉ ቅር ያለዉ😊

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የሚጀምሩ ሰዎች ምን ማቅረብ ምን አስተማሪ ነገር ለህዝብ መቅረብ እንዳለበት የሚያውቁ አይመስለኝም ሁሉም በአርቲስቱ ዙሪያ ያሉትን ሰዎች ብቻ ነው የሚያቀርቡት ከሄለን ሾው እና ጥቂት ሰዎች በስተቀር I know ብዙ view የሚገኘው ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ነው ግን እንልመድ ብዙ የተማሩ ሰዎችን በመጋበዝ ልምዳቸውን እያካፈሉን ብንማርበት::
    በነገራችን ላይ እርቲስቶችን ጠልቼ አይደለም በቂ የነሱም ፕሮግራም በብዙ አቅራቢዎች አለ ለማለት ነው

  • @nanehma8837
    @nanehma8837 ปีที่แล้ว +6

    የምወድሽ በጣም ነዉ ሰላምዬ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 ปีที่แล้ว

    ሰላምዬ በጣም በሳል አስተዋይ የተዋጣልሽ ሚዛናዊ እይታ አለሽ
    አድናቂሽ ነኝ ጠያቂው ግን ለማሳመን አይሉት ለጭቅጭቅ ግግም ትላለህ ተጠያቂው የመሰለውን መልስ ከሰጠህ ስለራሰህ አመለካከት መናገር ትችላለህ እሰጥ አገባ አይነት ምልልስ ግን የጋዜጠኝነት ሙያ አይደለም ለነገሩ ዛሬ እኮ ሁሉ ነገር ተደበላልቆብናል:: ከመሬት ተነስቶ ጋዜጥኝነት የተለመደ ነገር እየሆነ ነው: ያሳዝናል

  • @nazleo333
    @nazleo333 ปีที่แล้ว +87

    The setup is beautiful but it's painful to watch, the host ask long winded question that doesnt make sense and he is not willing to listen to the answer, talks over the guest, he has an immature way of looking at things and lacks perspectives, surprising how this person sits in an office giving other people advices
    Pleasantly surprised by selam who has layers to her and very mature, she challenged him when necessary,
    she was expressive, articulate and handled herself impeccably 👏🏾

  • @kasu3477
    @kasu3477 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ነው ፕሮግራምክ ለይ ጋበዝካት ግን ምንም አላሶራም አልክ እዴ ምን ጉድነው ታውራበት በተረፈ ሰላም ጎበዝ ጠካራ ሴት

  • @eneyehaile
    @eneyehaile ปีที่แล้ว +15

    ጠያቂው በጣም ጎበዝና matured ነው ሰላምዬ u r my inspiration

  • @Tamirat0934
    @Tamirat0934 ปีที่แล้ว

    በጣም ልክ ብለሻል ሰላምዬ የማያልፍ ነገር የለም በውነት አበርትተሽኛል አስተምረሽኛል 10q በጣም ነው ምወድሽ የማደንቅሽ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ፕሮግራም ነው። እና የድምፅ ጥራት ይታሰብበት የሚያስተጋባ ድምፅም ይሰማል እና ይረብሻል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው እራስህ ጠይቀህ እራስህ ትመልስዋለህ አሻሽል ስላም ብዙ የምትናገረው ነገር ይኖራት ነበር አንተ ግን በጠየቅከው ነገር ላይ ብዙ ታብራራለህ እሷ የተናገረችውን ሳናጣጥም ነው ያለፍነው የምታሻሽል ይመስለኛል

  • @shewayesileshe4267
    @shewayesileshe4267 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምዬ ትክክል ነሽ 🥰 ከምንም በላይ እራስን መሆን የመሰለ ነገር ያስደስታል 😀መኖር ለስው ሳይሆን ለራስ እንደሆነ ሁሉም ቢያቅ መልካም ነው 🙏🏽

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ ብታስተካክሉ በራዶ የሚተላለፍ ድምፅ ይመስላል ሌላዉ 😮😮👌👌ሰላም በጣም ነዉ የምወዳት እህቶቼም በጣም ነዉ የምንወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እውነት እልሻለሁ አድናቂሽ ነኝ በጣም ደስ ትይኛለሽ ትደርሽ ፈረሰ ሲሉ በጣም ነው የደነገጥኩት አብሽሪ አሁንም ህይወት ይቀጥላል ግን ሴት ልጅ ጊዜአችንን በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ሳናቀው ጊዜአችን ይሄዳል እና ከልጅሽ አባት ጋር ሰላም ከፈጠራችሁ በጣም ደስ ይላል ያ ካልተሳካ ደሞ ይሆነኛል ብለሽ ያሰብሺውን ሰው አግብተሽ ውለጂ በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው ❤❤❤👍

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላሚና እኳንም የመጀመሪያ ሆንሽ ምክንያቱም ባንቺ ተጀምሮ መቼስ በተራ ሰዎች እና ተራ ወሬ በመስማት ጊዜ አንድናጠፋ የሆኑ ሰዎችን ባንቺ እይታችን አያቀርባቸውም በርቺ ❤

  • @fitsumpawlos1034
    @fitsumpawlos1034 ปีที่แล้ว +3

    በቀኝ በኩል ያለው ስእል ተንሻፏል በተረፈ አሪፍ ኮንተንት ነው

  • @hb6990
    @hb6990 ปีที่แล้ว +1

    She so beautiful positive mind kind humble o my Goodness keep it girl

  • @kidikm5139
    @kidikm5139 ปีที่แล้ว +21

    አንድ አስተያየት መናገር ፈልጌ ነው, ጥያቄ ከጠየክ በሆላ ለነሱ እድል ብትሰጥ ጥሩ ነው ብዙውን ሰዓት አንተ ነህ የምትይዘዉ እነሱ ሀሳባችሁ መግለጽ ቢችሉ.

    • @bemnihan
      @bemnihan ปีที่แล้ว

      ትክክል በጣም ነው የሚያወራው

    • @edenjoy7231
      @edenjoy7231 ปีที่แล้ว

      It's not an interview. Yawra

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 ปีที่แล้ว

    ሰላምየ ጠንካራ ሴት ነሽ ዉብ ነሽ እዚ ደረጃ ለመድረስ ብዙ ፈተና አልፈሽ ይሆናል እና ከአሁን ቧሃላ ሂወት አይከብድሺም በርቺ❤ጠያቂው ግን አንተዉ ትጠይቃለህ አንተው ትመልሳለህ አንተው ማብራርያ ትሰጣለህ ከአፍዋ ትመነትፋለህ ዝብርቅርቅ አረግከዉ አሻሽል

    • @metasebyakoyisho
      @metasebyakoyisho ปีที่แล้ว

      i think esu yemifeligew mels ale ketita yanin enditimelisilet woym wode hasabu enditimetalet nw yeteyekewn tiyake erasunu eyabraralat yemelese yemeselew eswam lehulum tiyake gilts yehone mabraria woym mels atisetm, alteredachwm woym mawrat alfelegechm. programu slehone sew tarik mawrat trum lihon yichilal metfo sleza sew tarik mawrat adelem aydel? keza sew hiwot letemelkachoch mn yikeral? or yezi sew life tarik mn yastemral teblo temertew yemietu sewoch slehonu eskamenubetina fekadegnoch honew eskemetu dres yeteteyekutin tiyakee bechalut akim bemayselech melku bedemb biyabrarut bay negn. alebelezya alemakreb; b/c programu yemiselech mehon yelebetm. tebareku!

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምዬ የኔ አስተዋይ ብልህ❤❤ በጣም ነው እምወድሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว +1

    አስተሳሰብህ ደስ ይላል በፒኪኒና በጡት ማስያዣ ፎቶ ምትነሳ ገርል ፍሬንድ አይኖረኝም ያልከው ስነ ስርአት ያለህ መሆንህን ያሳያል ሰላም በፊት የተወሰነ አደንቅሽ ነበር አሁን ግን አስተሳሰብሽ አለባበስሽ ለአንድ ብሔር ተቆርቋሪነትሽ ለአንች ያለኝን ቦታ ቀንሶታል በተረፈ ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም መሰዋእትነትን ይጠይቃል ታጋሽነትን አንተ ትብስ አንች ትብሽ ነው በተረፈ በርቺ

  • @tsigebezabh100
    @tsigebezabh100 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምታ አይዞሽ ትዳር ይመጣል አንች የመሰለ ቆንጆ love you so much 💕 Mearey

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 ปีที่แล้ว +3

    ሰሉዬ ሁሌም እደምልሽ አንቺ ከሚዲያዉ መስኮት መጥፋት የለብሽም ደግመሽ ደጋግበሽ ብቅ በይ ❤👍

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +47

    ሰላምየ የኔ ልእልት በጣም ነዉ የምወድሽ 😍እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ❤️❤️❤️🇪🇷

    • @underrated8519
      @underrated8519 ปีที่แล้ว

      ትግራወይቲ መሆንዋን ታቅያለሽ?

    • @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
      @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ ปีที่แล้ว +2

      ​@@underrated8519 ዉይ ክፋትሽ በቃ ትግራዋይ የሆነ ይጣልል ኣምላኬ ትእግስቱን ሰጠኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ 😏😏

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂 ወያኔ በኤርትራ ባንዲራ ስታጭበረብር

    • @ועח
      @ועח ปีที่แล้ว

      @@mordecai4675 ኤርትራ ❤️❤️❤️❤️🇪🇷

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምዬ ፊልምሽ ናፍቆኛል በአጠቃላይ ድሮ ናፍቆኛል አለመመለሱን ሳውቅ እራሱ ድብርት ውስጥ ነኝ

  • @yonatangoshime424
    @yonatangoshime424 ปีที่แล้ว +77

    Good Start : Please take note :
    Wit all due to respect ,
    Interviewer : Please Improve your interviewing skills (Specifically try to have a pre-scripted short and precise questions , sound is terrible please increase the base and add lots of sound proofing on the next go around , Camera also not on point) ,
    Interviewee : I saw a lot of maturity with Selam. She have grown and I've got to say I'm proud!! , I bet she had a lot of life experience to kinda give her a rhythm on how she responds. Love y'all, Keep up.

    • @amipedia8109
      @amipedia8109 ปีที่แล้ว +7

      Best comment here...all on point::

    • @yonatangoshime424
      @yonatangoshime424 ปีที่แล้ว +2

      My takeaway : make a your passion your career, Love what you do essentially. Selam that's a Bold statement coming from a 3rd world country. But then again I agree 💯.

    • @yonatangoshime424
      @yonatangoshime424 ปีที่แล้ว +2

      You see my family wanted me to be a medical Doc , just because I got some good grades... Remind you this was in 2006, everyone thought I was a failure, except my mom when I choose software engineering . . . If success was about money 💰 I now work with the largest tech companies Facebook , Visa, ... But then again I also love what I do , everyone is now saying I made a good choice seeing the fruits of it but back then everyone had doubts . . . Y'all that's totally true be really great at your craft but you can only do that if you love what you do , You can't grind out greatness out of sheer love of money . . .

    • @amanu78
      @amanu78 ปีที่แล้ว

      But it was nice more than i expected

    • @amanu78
      @amanu78 ปีที่แล้ว

      Podcast እና interview ይለያያል podcast ላይ የ intervieweeን ንግግር brake mareg ይቻላል ወደ ክርክርም ያደላል በኛ ሀገር አዲስ ስለሆነ ብዙዋቹ አልገባቹም

  • @mohajimi
    @mohajimi ปีที่แล้ว

    እደዛሬ ደንግጬ አላውቅም
    በጣም ነው ያስደነገጥከኝ ቤስት ጓደኞቼ ወዶች ናቸው ሴት ጓደኛ የለኝም ሁላ እና ክው ነው ያልኩኝ
    ግን በጣም ትክክል ነህ ምክር ሆኖኛል ንግረህ
    ብቻ ንግግሮችህ ሁሉ የሚገረም ምክር ነው
    ሰላምዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን በንግግሮችሽ ብዙ ስህተት አለበት

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 ปีที่แล้ว +27

    ''ህይወት ይቀጥላል የማያልፍ ነገር የለም’' ሰላሚና 59:14

    • @tihutshow633
      @tihutshow633 ปีที่แล้ว

      ሚኪዬ የት ጠፋሽ

    • @fenanwendy4523
      @fenanwendy4523 ปีที่แล้ว

      59፡14👈what do you mean?

  • @ሀይማኖትእምነትነው
    @ሀይማኖትእምነትነው ปีที่แล้ว +1

    She’s so powerful tho wow her answers are just matured and smart wey to go girl kip the power

  • @nanihaile-wk7vj
    @nanihaile-wk7vj ปีที่แล้ว +7

    በ መድሀኒያለም እንዴ ለጠየከው ጥያቄ በቂ መልስ ትስጥ እንጂ አላስወራ አልካት

    • @amanu78
      @amanu78 ปีที่แล้ว

      podcast nw eko man algebachum

  • @Mer-d9t
    @Mer-d9t 11 หลายเดือนก่อน +1

    She is on point about her life perspective… love her more. I wish she talks more coz she can inspire young women. On the other hand, selam ye if u read this. U r very young hope you give urself a chance to date other people …I think u can have more kids and still have a great marriage.

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว +2

    የምወድሽ ነገር በሂወቴ ከኛገር አርቲስቶች አቺነዉ የምወደዉ❤❤❤❤

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 6 หลายเดือนก่อน

    ኣለመግባት❤ፍቅራኞች ❤ጎደኛ ❤ኣለመግባባት መጣላት ማቃረጥ😮እቅድ ህልም የመኖር ምክንያት ቡዙ ጥሩ ነገር መስራት ማሳካት መጠንከር ❤ዝም ብሎ መኖር😮በኣላማ በእቅ በመልፋት ማሰብ ❤እድል ኣጋጣሚ❤በጣም ቡዙ መስዋእት ማምሸት ማደር ስራየ ❤ግን በጣም እወደዋለሁ ❤ሁሉም ሰው ላይ በጣም ከባድ ነገር የማትወደው ነገር ኣለው😮ቀዋሚ ነገር😮ቆዋሚ ያልሆነ ነገር❤የሂወት ማወቅ ቲክቶክ .....ሚድያ❤በጣም ከባው ውሳኔ ስራ 😮

  • @SAREL2385
    @SAREL2385 ปีที่แล้ว +80

    It's a nice podcast. Keep it up!! Please let the guests speak their perspective and listen more.

    • @marmar803
      @marmar803 ปีที่แล้ว +4

      I don't think he's trying To speak more , he throw a question but she had difficulty of understanding the concept of some of the questions so he had to explain it, 2ndly she's trying to filter every single word that comes out of her mouth, & on the top of that she's very reserved of sharing her personal information & life experience, because of that he had to go further to break it down the idea , this is what I observed from this Podcast...!!!.

    • @SAREL2385
      @SAREL2385 ปีที่แล้ว +3

      @Mar & Mar I am under the impression that this is a podcast, not an interrogation field. Listening goes a long way, and the comment was for the host. He has the right to take it or disregard it. She understood his LEADING questions in her own perspective if you know what I mean by leading 😏

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +2

      He is overwhelming! It’s just another human being dude just listen. He is over excited she was his guest.

    • @Mychannel-tk5kl
      @Mychannel-tk5kl ปีที่แล้ว

      @@marmar803 💯 I felt the same way ,,, and I’ve read the comments and thought I was the only one thank you for sharing this!! He was absolutely incredible in my opinion

    • @kalkidanhailu8563
      @kalkidanhailu8563 ปีที่แล้ว

      ​@@Eyerusalem_ probably 😂

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ሰላምዬ በራስ መተማመንሽ በጣም ደስ ይላል

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 ปีที่แล้ว +5

    Gobez Set nesh 👏👏👏l wish you all the best from Eritrea(Canada)🤗😍

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ከጠየክ በኋላ ተናግራ ሀሳቧን ሳታስጨርሳት ነው ሌላ ሀሳብ ውስጥ የምትገባው ለጥያቄህ አዳማጭ ብትሆን ጉልጃ በሚለው ሀሳብ ውስጥ ብዙ ሰው ሊማርበት የሚገቡ ሀሳቦችን አንስተህ ለብዙ ትዳሮች መማሪያ ሊሆን የሚች ጥያቄ ቢሆን እላለው ። ጥያቄዎችህ አስተማሪ ወይም የተመረጠ ቢሆን የምትጠይቃት እንደ ጓደኛ ነው በተረፈ በርታ ❤❤❤❤❤ እላለው❤❤

  • @geez2115
    @geez2115 ปีที่แล้ว +14

    አማርኛ ፊልምን እንዳይ ያደረገችኝ በድንቅ ብቃትዋ ድንቅ ተዋናይ ሰላም በርቺ☺

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ጠያቂዉ ሌላጊዜ አትቀዥቀዦ እራስህ ትጠይቃለህ እራስህ ትመልሳለህ ጠያቂ ከሆንክ መጠየቅ ነዉ ያንተስራ ሰላምዬ አድናቃሽ ነኝ እይወት ይቀጥላል

  • @SAREL2385
    @SAREL2385 ปีที่แล้ว +11

    Selam, I am surprised . You sounded very mature and honest . 👏

    • @yoditendeshaw5156
      @yoditendeshaw5156 ปีที่แล้ว +2

      She tried but 🙄

    • @Mychannel-tk5kl
      @Mychannel-tk5kl ปีที่แล้ว

      @@yoditendeshaw5156omg 😮 right ?? She mostly didn’t understood the questions he was asking so he was breaking it down for her every single time 🤦🏾‍♀️

  • @whtube8242
    @whtube8242 ปีที่แล้ว +1

    ሰውየው እንደገና ስማው ታፍርበታላህ ኣላናግርሽም ኮ ኣልካት
    ስላምየ የኔ ምርጥ

  • @gebresilassietekeba7962
    @gebresilassietekeba7962 ปีที่แล้ว +24

    I think this will be a good Amharic podcast. Keep doing great .

  • @shutup1682
    @shutup1682 ปีที่แล้ว +1

    ባጭሩ ጉዳዩ ኅሳብ ኣይደለም ! እንደ ፖድካስት!... ጉዳይ የሆነችው ሰላም እራሷ ናት ይህ ደሞ ቃለ-መጠይቅ ይባላል!

  • @genetkasa2373
    @genetkasa2373 ปีที่แล้ว +5

    You're so beautiful and strong selamy. God bless you mar

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 ปีที่แล้ว +2

    Selam you are the smartest person love you from butajira

  • @yemimaeshete3454
    @yemimaeshete3454 ปีที่แล้ว +28

    Selamye yene werk! So matured and elegant!!!! Nice podcast but stop interrupting your guest when they are talking please! And also use paper and be organized ❤

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ ปีที่แล้ว

    ሰሉየ የኔ አስተዋይ ሁሌ እንዲህ ነው ምያምርብሽ ያለ ሜክአፕ ውብ ነሽ ሜክአፕ አያምርብሽም❤❤❤❤

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 ปีที่แล้ว +9

    እውነትሽን ነው የማያልፍ ነገር የለም

  • @honeyhe4713
    @honeyhe4713 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ።

  • @mebratugebremedhin2098
    @mebratugebremedhin2098 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምየ የኔ ልእልት በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ሰሉየየ ሁሌ በራስመተማመንሽ ደስ ይላል የኔ ውድ❤❤❤❤
    ልጁ ግን አጠያየቁ ምንም አይገባኝም እኔጃ ለኔ ብቻ ነው ሰዎች ከይቅርታ
    አጠያየቁ አነጋገሩ ብዙ ሊገባኝ አልቻለም😮😮❤❤❤❤

  • @mimi-md8og
    @mimi-md8og ปีที่แล้ว +13

    I really really like her , she is not what i expected her to be .wow...... selam u have one more fan 🥰