bermel Georgis ራዕይ ተነግሮኛል ፀበል ውስጥ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 7 หลายเดือนก่อน +2

    የተጨነቀዉን ሁሉ አምላከ ጊወርጊስ ይጎብኘን እኔንም ቅዱስ ጊወርጊስ ፈዉሰኝ ለደጂህ አብቃኝ አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኤልሻዳዬች እና ለሰጠው ሁሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያውያን በፀሎት አስቡኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ አገልነዮች ደግሞ በርቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የመዳኔን ቀን እየናፈኩኝ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ ፈውሰኝ 🤲✝️

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወጣትነትህ ይባረክ አላዬ

  • @Nigatu-p5j
    @Nigatu-p5j 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዕቱሀጢያቴንሳታስብብኝለደጅህአብቃኝ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ወድሙቻቺን እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመናቺሁን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሥለ ማይ ነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ለሰጣችሁ ሁሉ ቸሩ አምላክ ይሥጣችሁ እኛም ደሞ ለበረከቱ ተካፋይ ያርገን

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሰጠቱንም ይባርካችሁ አስተናጋጆቹም ተባረኩልን ለደጁ ያብቃን

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ።በጣም ደስ የሚል የበረከት ሥራ ነው እየሠራችሁ ያላችሁት።በርቱ።

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ዝግጅት🎉

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 8 หลายเดือนก่อน +23

    ወገኖቼ❤ስደተኛዋ❤እባካችሁ ❤የሁሌዋ❤እሕተማሪያም❤ከስደት❤አለም❤ነኝ❤ልጄን ልቡን አይኑን❤የያዘውን❤ይፈውስልሽ በሉኝ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማረው

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 8 หลายเดือนก่อน

      frtari yemarshi semato keduse giwerguse yedabselshii👏👏👏

    • @ChinaFekadie
      @ChinaFekadie 8 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ አሜን

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርልሺ

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TnsTens
    @TnsTens 8 หลายเดือนก่อน

    አላየ እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎትህን ያስፋልህ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 8 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ልደጅህ አብቃኝ አሜን 🤲

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 หลายเดือนก่อน

    እልልል እልልል አሜን❤❤❤❤❤ተባረኩ በረከታችሁ ይደርብን ያድርሰን

  • @SfJg-su9mw
    @SfJg-su9mw 8 หลายเดือนก่อน

    ልኡልእግዝያብሄርካችጋርይሁን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 หลายเดือนก่อน

    የሰጣችሁም ስጦታ የበረከት ያድርግላችሁ ዘማሪ ዳዊት አላዩ ቅዱስጊወርጊስ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዝአብሐር የተመሰገን😢😢😢😢😢

  • @ፍቅር-ኘ6ቨ
    @ፍቅር-ኘ6ቨ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ተመስገን በወጣ ይተካ❤❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛልን እንኩዋን ደህና መጣችሁልን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ያርዝምልን 🙏ወንድማችን አላየ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏አኛም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን በጉጉት ለሞት ነው ይሄን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር በናፍቆት አለቅሁ 😔

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላየ እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህን ያስፋልህ

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 7 หลายเดือนก่อน

      አድርስልን ብለው ለሰጡት ቅድስ ጊዮርጊስ ይስጣቸው

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 5 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel
    Zemare maleket yasamalen badem baten yetabekeln AMEN
    Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN
    Bawentu samaetu hulachen badaju yakum yalebachen mashet yefatemeln adar batsalotachu asebug walat mareym Naga

  • @avg4628
    @avg4628 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሄ ለማየት ያበቃኝ እግዚአብሔር ለደጁን ያብቃን

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣቢሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከነንተጋር ይሀን❤

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 8 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሻዳዮች ተባርኩ

  • @mowdedblayeblaye5739
    @mowdedblayeblaye5739 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 8 หลายเดือนก่อน

    fetari yebarkachihu wedemochachin👏👏👏💗💞

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 8 หลายเดือนก่อน

    Zimare malaktin yasamalin ameen ameen ameen 🙏

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 8 หลายเดือนก่อน

    mesik enwodeshalen

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 8 หลายเดือนก่อน

    *_Abbaaf Galanni haa ta'u_*
    *_Ilmaaf Galanni haa ta'u_*
    *_Afuura Qulqulluuf galanni haa ta'u_*
    *_Durboo Maariyaamf galanni haa ta'u_*
    *_Ulfaata Qulqulluu fannoo gooftaaf galanni haa ta'u_*
    *AMEN AMEN AMEN*⛪🕯️🤲🏻🕊️

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 หลายเดือนก่อน

    Selam wudochiye elishadaywoch fetari yitebikachihu

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 8 หลายเดือนก่อน

    ከበረከቱ አሳትፈኝ ሰማዐዕቱ ለደጅክ አብቃኝ

  • @GenetChernet-y5o
    @GenetChernet-y5o 7 หลายเดือนก่อน

    ጊወርጊስ ቅደም ለጉዞየ አተ አመቻችልኝ

  • @KasechHaile-m7u
    @KasechHaile-m7u 8 หลายเดือนก่อน

    Charu madinanalam yihin guba'e yibark.Bartu Qidus Geyorgis hula hiding yibarkan.

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 8 หลายเดือนก่อน

    Esyyy egziabeher abatachin selam yadrgilin

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 8 หลายเดือนก่อน

    ጉልበትን ለዚ ለተባረከ ስራ የምታውሉ ሁላቹም ሰማእቱ ጉልበታቹን ይባርክ መታደል ነው ይህን ማድርገ ላንድ ቀን እንክዋን የተራበን ሆድ ማጥገብ እንዴት እረፍ ይሰጣል ሰማእቱ የታመማቹትን ወገኖቼ ድናቹ የምትመሰክሩ ያድርጋቹ የሰጣቹ ሰማእቱ በሙሉው በማይጎድል እጁ ይስጣቹ ተባረኩ

  • @BruktawitZerihun-pm7my
    @BruktawitZerihun-pm7my 8 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo gubaye nbr Egzeabhar amlak abzto ystachu

  • @mike151210
    @mike151210 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabiher iza metiche yasayen

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 หลายเดือนก่อน

    Meskiy yene wud

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰጣችሁ ሁሉ

  • @FfvgFg-x6u
    @FfvgFg-x6u 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @ተስፋምካኤል
    @ተስፋምካኤል 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Senayet-i2v
    @Senayet-i2v 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 7 หลายเดือนก่อน

    በርሜል ቅድስ ጊዩርጊስ ሰትሄድ 10ሌትር ፀበል እምነት ይዛቹ በመምጣት በእሩቧ ሀይላድ እያረጋቹ እምነቿንም በትንንሹ እየቋጠራቹ በተለይ ሀረብ ሀገር የሚኖሩ አውሮፖም የሚኖሩ በዘመዶቻየው አማካኝነት ይደርሳቸዎል ስንቶቹ እባካቹ የሚሉ አሉ መልስ ግን አይሰጣቸውም ይሄን ማድረግ ትችላላቺ ቅድስ ጎርጊስ በደረሳቸው ፀበል እንደ ፍቃድ ይፈውሳቸዎል

  • @እግዚሀብኤርቀንእለው
    @እግዚሀብኤርቀንእለው 8 หลายเดือนก่อน

    መስፈርቱ ምድነው ወድሜ

  • @BeletechEjegu
    @BeletechEjegu 8 หลายเดือนก่อน

    Semaetu.kadeuse.gawargese.dage.eandeyabekegn.eahtachw.fakerete.mareyamen.betelote.aesebwgn

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba4866 8 หลายเดือนก่อน

    Eleshedye,edemachehuu,yerzme

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 8 หลายเดือนก่อน

    Igzbher yimasgen lasaxaw igzbiher yisxachaw

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie 8 หลายเดือนก่อน

    ዎጋው ስር ነው ስልክ ቁጥር

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን የጉዞ ዋጋው እንደ ባለፈው ነው ባለፈው አስራምስትሺ ያረጋቹት የምትጠመቁት ስድስት ቀን ነው ብላቹ ነበረ አሁን ቀኑ ደረሶ መልስ አንድ ሳምንት ነው ዋጋው አሁንም አስራ አምስት ሺህ ነው?

  • @ቲቲTube-p5p
    @ቲቲTube-p5p 8 หลายเดือนก่อน

    ፀበል ፈልገን ስንላቹሁ ለምን ኣትመልሱም በቴሌግራም ወንድሞቼ?

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 8 หลายเดือนก่อน

      እንመልሳለን ስራእየበዛብን ተቸግረን ነዉ

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 หลายเดือนก่อน

    Sematu geworgis hoy dejihn asrgitegn

  • @Mekde-mz2wx
    @Mekde-mz2wx 8 หลายเดือนก่อน

    Yekerta argulye Ena weda gedamu senade yameyagatemu yea mingade ceger yalme yaw Ena yemnoraw dera dawa naw bezu sawoce sateyayek mangedu lay shefetoce alu yelalu Ena bekerbe yaeadacue kalcwe selamangedu betasawkuye des yelayal begzaber negeruye

  • @mowdedblayeblaye5739
    @mowdedblayeblaye5739 8 หลายเดือนก่อน

    Egizabhar ymsgan

  • @SisayG-cc5tg
    @SisayG-cc5tg 8 หลายเดือนก่อน

    ሰስታከፋፍሉ በምዝገባ ቢሆን

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سارهجج-ف1م
    @سارهجج-ف1م 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤