በሂወቴ ለማንም ተንፍሼ የማላውቀውን ሚስጥር ልንገራችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
    ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
    telegram join t.me/seadialitube
    Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

ความคิดเห็น • 253

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 15 วันที่ผ่านมา +26

    የምታገባውን ሰው መጀመሪያ ታሳምነው ቃል ይግባላት ስለልጇ አባት ላይጠይቃት ተማምነው

  • @Mersal-x4v
    @Mersal-x4v 15 วันที่ผ่านมา +32

    የኔ እህት ያለፍሽበት ነገር ይገባኛል በጣም ከባድ ነው ግን ላሥታውሥሽ እምፈልገው ነገር ምንም ያህል ለኛ ቢከብደንም ለአላህ ግን በጣም ቀላል ነው እና ዱአ አብዥ አላህ ነገራቶችን እንዲያሥተካክልልሽ ኢሥቲغፋር አብዥ አላህ ይገዝሽ አንች ጠንካራ ሥለሆንሽ ነው ይሔን የሚያህል ነገር የሠጠሽ ውዴ እሥካሁን ተጎድተሻል አሥበሻል ተጨንቀሻል ካሁን በኋላ ግን የሆነው ነገር ሁሉ ሆኖ አልፏል ተመልሠሽ ማሥተካከል አትችይም አላህ የቀደረው ሁኗል ወደ አላህ ቅረቢ እመኝኝ ትጠቀሚበታለሽ እናም ካሁን ወዳ ሥለሚኖረው ሒወትሽ እንደኔ እሔንን ነገር ለማንም ባትናገሪ እና አችን ለማግባት የሚፈልገውን ሠው ተደፍረሽ እንዳረገሽ ና ልጅ እንዳለሽ የደፈረሽን ሠው ከዚያን ቀን ውጭ አይተሽው እንደማታውቂማን እንደሆነ እንደማታውቂው ተናገሪ እኔ ባች ቦታ ብሆን እማደርገውን ነው አላህ የፃፈው አይቀርም ያሠው የውነት ከወደደሽ ከነምናምንሽ ይቀበልሻል እና ሒወት ይቀጥላል ከሥካሁኑ በበለጠ አሁን ላይ ጠንካራ መሆን አለብሽ
    አላህ ያግዝሽ

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و 15 วันที่ผ่านมา +1

      ጀዛኪ ላህ ኸይረን በውስጥ ብታነግሪኝ

    • @Basit-u4d
      @Basit-u4d 15 วันที่ผ่านมา +1

      @Mersalx4v ልክነሽ/ህ ከዚ በኋላ ማንም ማወቅ የለበትም ነገር ግን ወንድምዬ ማወቅ አለበት አንደኛ ከሥተቱ እንዲቶብት ሁለተኛ ይቺ እህታችን በውሥጧ የያዘቺው ጭንቀት ሳያንሳት እሱ የሰራው ሥተት ሳያንሳት ዲቃላ ይዛብን መጣች እያላት ነው እያለች እኮነው ይህ ማለት ደሞ ካልነገረቺው እሱ በተናገራት ቁጥር በውሥጧ ከምትቃጠል ለሱ ብትነግረው ይወጣላታል ይቀላታል እንደነ ሃሳብ ነው አላሁ አለም

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 15 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Basit-u4d እሱ እንደደፈራት የማያስታውስ ከሆነ ላያምናት ይችላል የባሰ ችግር ሊፈጠር ይችላል እኔ ላይ ለጠፈችብኝ ብሎ እስከ ወላጆቿ ሊያጣላት ይችላል። ባይ ነኝ
      ይልቅ ማን እንደደፈረኝ አላውቅም ብላ ትዳሯን ትመስርት።

    • @emuabdulhakim7322
      @emuabdulhakim7322 15 วันที่ผ่านมา

      ይህ ኮመት ጡሩ ነዉ እኔም የምለዉ እደዚህ ነዉ ጥሩ ግንዛቤ ነዉ ባረከላሁ ፊኪ አብቢ እህታችን ❤

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 15 วันที่ผ่านมา

      ዲኢን ይመረመራል😢​@@-oj4gq5xi8g

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk 13 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን መጀመሪያ ስለተፈጠርው ነገር ፈተዋ ጠይቂ ። መጀመሪያ ሳትደብቂ ለእናትሽ ብትነግሪያት መልካም ነበር በፈተዋ ተጠይቆ ልጅ እንድቋርጥ ሊደርግ ይችል ይሆናል አላሁ አለም። በመቀጠል ሁሉም የአላህ ቀደረ ነው። ሚስጥርሽን ከአላህ ውጭ ለማንም አታውጭ ግን ተውበት አድርጊ ፈልገሽው ባይሆንም እንኳን። በመቀጠል ትዳር ለመመስርት ይህ ሊያግድሽ መንገድ ልዘጋብሽ አይችልም። ስላለፈው ህይወትሽ ለማንም ማብራራት ማሳመን አይጠበቅብሽም። እኔ ከዚህ በፊት ልጅ ወልጃለሁ አንድ ልጅ አለኝ ግን ስለታሪኬ መናገር አልፈልግም እንዳጠይቀኝ ያለፈው ህይወቴ ላይመለስ ተዘግትዋል ካንተጋ የምንጀምርው አንድስ ህይወት ነው ብለሽ የመርጥሽውን ትዳር አግቢ። ወንጀልን መደበቅ መልካምነው እህቴ ምንም ለማውራት ቢከብድም ግን ሚስጥርሽን አሁንም ደብቂ አለህ አኽራ ወንጀልሽን ይደብቅልሽ። ይህ ታሩክ ባንችላይ ብቻ አይደለም የተከሰተው ብዙ ታሪክ እንሰማለን ከአባት የተርገዘ ልጅ በአባት መደፈር ፣ በወንድም ፣በዘመድ፣ እናም ከንደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን። ለዚህም ነው( ረሱል ሶለላህ አለይሂ ወሰለም) ልጆቻችሁን ከ10አመት በላይ ከሆኑ በመኝታ ለዮያቸው የተባለው። ድናችን ሁሉንም አስቀምጧል ችግራችን ሸሪአ አንከተልም እኛ። አናም አብሽሪ እህታችን ለብቻሽ ይዘሽው ነው የከበደሽ አላህ የፃፈወን አታልፊውም እና ትዳርሽን ያዥ በድንሽ ጠንካራ ሁኝ። ለምታፈሩያቸው ልጆች መልካም እናት ሁኝ ። ግን የልጅትዋን ነገር ፈተዋ ጠይቂ የወደፊት ህይወቷን ለማስተካከል እንድመችሽ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 15 วันที่ผ่านมา +16

    ይሄን የመሰለ ታሪክ ባረበኛ ሰምቻለሁ ከባድ ነው ግራ ገባኝ አላህ አይቸግረው ምርጥ ባል ይስጣት ስትር እሚያደርግ እስከሚስጥሯ የሚይዛት

  • @zainab555-ui9ju
    @zainab555-ui9ju 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ብሆን እማደርገው በማላቀው ሰው ተደፈርኩ ነው የምለው ምክነያቱም ነገሩ ቢያስጠላም ሁኗል አይመለስም ለልጀም ለወድሜም አደጋነው ዝም ትበል ደሞስ የምታግባው አይመለከተውም በሱላይ አይደል ምንአገባው ስለዝህ ለልጅሽ እናትም አባትም ሁነሽ ኑሪ ሂውት ይቀጥላል ውዴ

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq 15 วันที่ผ่านมา +19

    ከባድነው ግን ፈትህዋ ትጠይቅ በደንብ ያብራሩላታል

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 15 วันที่ผ่านมา +12

    ከባድ ነው ግን ማንነቱን በማላቀው ሰው በተኛሁበት ተደፍሬ ብይ አላህ ጥንካሬውንና ይስጥሽ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 15 วันที่ผ่านมา +10

    ትክክል ነሽ አዷ እህቴ ስትሰቃይ ስተሰቸገር ችግሯን እዴ ችግራችን እድናስብላት ሀዘኗ ሀዘናችን እደሆነ ልንረዳት ይገባል

  • @samutube8551
    @samutube8551 15 วันที่ผ่านมา +37

    በስደት ያላችሁ በሙሉ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ በአገራችን ይመልሰን ደምሩኝ እሲ የመዳም ቅመሞች በቅንነት ❤

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb 15 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረብ ደምሬሻለሁ

    • @samutube8551
      @samutube8551 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaJc-in1yb ❤😍😍😍

    • @samutube8551
      @samutube8551 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaJc-in1yb እመልሳለሁ ❤

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb 15 วันที่ผ่านมา

      @@samutube8551 እሽ ውደ

    • @HayatHayat-t8p1i
      @HayatHayat-t8p1i 15 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 15 วันที่ผ่านมา +14

    ከባድ ነው ወንድምሽ መሆኑን ብትናገሪ እሱም አያምን ቤተሰብጋር ጠብ ነው የሚሆነው እሱም ሰክሮ ነው የደፈረሽ እና ውዴ አንችም ወደሽ አይደለም ባል ሲመጣልሽ ተደፍረሽ ልጅ እንዳለችሽ ተናግረሽ ያለፈ ታሪክ መሆኑን አምኖ ይግባ አላህ ከይሩን ነገር ይምረጥልሽ የኔ ውድ😢 ሰኣዴየ ❤

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س 15 วันที่ผ่านมา +6

    አኡዙቢላህ እውነትም ለመስማት እራሱ በጣም ይሰቀጥጣል አሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህ ያለ ጉድ እኔ ራሱ አስተያየት መስጠት አልቻልኩም ግን ይሄን ሁሉ ጉድ ተቋቁመሽ ሰው ሁነሽ በመቆምሽ ጀግና መሆንሽን ልነግርሽ እወዳለሁ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ ያኢላሂ እሱ ነገራቶችን ያስተካልልሽ እኔ ምንም ማለት አልቻልኩም

  • @HawaAli-d1h
    @HawaAli-d1h 15 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ብሆን የደፈረኝ ቀን እናገራለሁ ሁለተኛ ማንንም እደዚክ እዳያደርግና ፅንስ እዳይፈጠር ።አሁላይ ከባድነዉ ለመናገር።

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል በቃ ከማላቀው በምንገድ ላይ ነው የተደፍርኩት ትበል ብቻ ይከብዳል😢😢😢😢 አብሽሪ ውዴ የኔ ያሳዝናልበቃከማላቀውበምንገድላይነውየተደፍርኩትትበልብቻይከብዳልአብሽሪውዴየኔ እናት እኩወንድሜ ጋር አንድ ክላስ እዳተኝ ትልኝ ነበር ይሄ እዳይመጣ ግን አሁንም ትናገር እፍፍ

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
    @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ 15 วันที่ผ่านมา +6

    እስከዛሬ ደብቃ ለምን ዛሬ አወጣቺዉ ያዉም በሚዲያ በምሊየን ሰዉ ነዉ የሚሰማዉ ወንጀሉን መደበቅ ነበረባት አሁንም ወይም ፈትዋ መጠየቅ ነዉ ያለባት ለሚያቅ
    ሰዉ ሸሪአን

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወድሟ እዴሆነ መናገር የለባትብ እማታቀው ሰው እዴሆነ የዴፈራት ትናግራ ታግባ ዴሞ አላህ ጥሩ ባል አላህ ይስጥሽ😊😊😊

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 14 วันที่ผ่านมา

      እረወይኔ እኔም ይሄንብየ ዥፅፌአለሁወላሂ😂

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 11 วันที่ผ่านมา

      በጭራሽ የማይመስል ነው እውነቱ አንድ ቀን ይታወቅባታል

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 15 วันที่ผ่านมา +3

    እንደኔ ግን ሚስጥሯን ትደብቅ
    ለሷ ከመናገሯ ይልቅ አለመናገሯ የትሻለ ነው ይሄን ሚስጥር ብትናገር እያደገች የልጇም ስነልቦና ይጎዳል አላህን በሚፈራ ባል ይካሳት

  • @سعادةمحمد-ع8غ
    @سعادةمحمد-ع8غ 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህቴ አላህ ሁሉንም ነገር ገር በገር ያርግልሽ ይህ ነገር ይፈጠራል ከወድምም ባይሁን ህወት ይቀጥላል እናሃወትሽን ኑር አግቢ ያለፈውን እረስተሽ ወደፊት ሃጅ አይዞሽ ሁሉንም ነገር ያቅልልሽ እሃቴ

  • @mariam3292
    @mariam3292 วันที่ผ่านมา

    የኔውዲ እህት ስታሳዝን እህ ከባዲ ነው ግን እሶ ፈልጋ አይደለም እና እራሶን አትውቀስ ስለወዲሞ ባታሳውቅም ባጋጣሚ እደተፈጠረ አሳውቃ ትዳርም መጀመር አባቶ ማነው ቢላትም በማታቀው ሰው እደተደፈረች መናገር እሶን ወዶ ከመጣ ይቀበላታል

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 15 วันที่ผ่านมา +8

    እደኔግን ለናቷ ብነገራት ባይነኝ አላምን ታሏት ለጅቱን የምርመራዉጤት መስጠት። ሁሌ ጥፋተኛ ተሚረጓት😢😢😢😢😢

    • @SaraAhmad-d4h
      @SaraAhmad-d4h 15 วันที่ผ่านมา

      የኔም ሃሳብ ነዉ

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 15 วันที่ผ่านมา

      ልጆስ ያን እጣ እዴማይደረሳት በምን እረግጠኛ ይኮናል በዛላይ ሴትናት😭

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 14 วันที่ผ่านมา

      የሰነ ልቦና በለሞያ ያስፈልጋታል እዮሀ ሚዲያ ወችን ታነግራቸዉ የረዷታል የሄለሰዉም እሚወራአደለም ከባድነዉ የኔእህትአይዞሽ አላህይረዳሽ

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 15 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ😢ሁንያለው.ሆነ😢በቃምንምማረግአይቻልም.አስረጅውእናአግቢ😢ቀደራላህ

  • @asasd5621
    @asasd5621 12 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ለትዳር ለምትፈልገው ከመገሯ በፊት ለናቷ ትናገር ምክንያቱም ከውጭ ከሚሠሙ

  • @Hየጃማዋ-w8p
    @Hየጃማዋ-w8p 15 วันที่ผ่านมา +4

    ወድምሽ እደሆነ እዳትናገሪ ለወደፊት ለምታገቢል ተደፍሬ ነው በይው

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 15 วันที่ผ่านมา +2

    እንደኔ ሀሰብ በማጃማሪያ ምተገበዉ ልጅ ያሰፈር ማሆን ዬለበትም ሲቃጥል ለትደር ያጠየቃትን ሰዉ ልጅ እንደላት እነ ተደፍር እንደዎለደት ያልጅቱን አበት አለቅም ብለ አምኖ ከገበ ይግበ አይ ከላ ትተዋዉ እንጂ ቤተሰብን አስርደለዉ ከለች ቡዙ ተፅኖ ይደርስበተል ለትደር እርሱ ሚመጠ ዎንድ ከዎንድሞ ነዉ ያዎለደቺዉ እያሉ ቡዙ ሀሰብነ ጭንቃት ዉስጥ ትገበለች በተርፈዉ አለህ ያግዝሽ ያኔ እህት😢😢😢

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ያጠንክራት እኔግን የምለዉ እዉነቱን ተናግራ የፈለገይጠጋት ያልፈለገይሂድ ምክንያቱም ብደብቀዉም ሌላቀን እዉነታዉ መዉጣቱአይቀርም

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 15 วันที่ผ่านมา +4

    ለምን ለቤተሰብ አልነገረይም ወድም መሆኑን ቢያስ ላሁን ትዳራዋ ግልፅ ይሆን ነበር

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 15 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነቱን አዉርቶ እመሸበት ማደር ነዉ ልጂቱም ስታድግ አባቴ ማነዉ ማለቷ አይቀርም እሷ ለባል ለወደፊቷ ሂወት ስትጨነቅ እኔ አላቅም ?

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 15 วันที่ผ่านมา +5

    እደዚህ አይነት ታሪክ ስታወሪ በቭሎግ መልኩ ቢሆን ደስ ይል ነበር የያስጎበኝሽን ሜዳ ትራራውን 😊😊😊😊😊😊😊

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 15 วันที่ผ่านมา +4

    ለቤተሰብ ተናግራ እድሉዋን የራሱዋን ሂወት ትኑር ካላመኑ በ D N Aያጣሩ እስተ መቼ ታታገባ ልት ኖር አለዛ ዕማላቀው ሰዉ ደፍሮኝ ጠፋ ትበል አይይይ 😭😭

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 15 วันที่ผ่านมา

      ይሄኮ ሁለት ጥያቄ ነው
      ያንስ የማላዉቀው አለች
      ልጇስ

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 15 วันที่ผ่านมา

      @@አለምነኝወለዮዋ ትክክል ልጅም ስታድግ አባትነት ትጠይቃይ አሁኑ እዉነት ን ብትናገር ይሻል እደሁ ኡፍፍፍ

  • @MohammedAli-r6h5l
    @MohammedAli-r6h5l 8 วันที่ผ่านมา

    አላቀውም ትበል በቃ እንጂ መናገር የለባትም

  • @محمداحمد-ف2ب2م
    @محمداحمد-ف2ب2م 15 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሟ እደሆነ አትናገር ግን ተደፍሬነው የወለድኩት ማለት ነው

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 15 วันที่ผ่านมา

      😢😢ወላሂከባደነዉልጂቱአባቶንትጠይቅለች

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 15 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ከባድ ነው ለማንም አትናገር በጨለማ እደተደፈረች መናገር ነው ከምታገባው የሚወዳት ተሆነ ይረዳታል ያለፈውን አታስታውሺ ወደፊት ተራመጅ አድስህይወይ ጀምሪ አላህ የቀደረው ነው የሆነው

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 14 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ በጣም ከባዲነው ቢሆንም ያጋጥማል እና አግቢ የተፈጠረውነገር ባጋጣሚነው የምታገቢው ባልሺ ከጠየቀሽ የልጀ አባት ሙቶል በይው እፍ ለፍርድም ከባዲነው😮

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 15 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙ አተጨነቂ ዱአ አደርጊ ማደርገ ያለብሺ ትደፍሬነው ብለሺ አገቢ የለፈው ታሪክሺ ምንም አይስራለትም የምታገቢውስው ቤተሠብሺም የሚያውቀው እንደትደፈርሺ ነው ለሚመጣው እንደዛው

  • @tube3923
    @tube3923 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወድሟ እደሆነ አትናገር ትላላችሁ ብዙዎቻችሁ የተደበቀ ማንነት ይዛእስከመቸ ትኖራለች ባሏም አድቀን መስማቱአይቀሬ ነው ልጅቱምትጠይቃታለች ስትመከራ ነው እምደብቀው እኔ አላህን ትፍራጅ ለሰው አትጨነቅ ምንይሉኛልላ ትገርና ታግባ ምክኒያቱም ውነት ተደብቆአይቀርም ባይነኝ ስቃይ ያብቃልሽና መልካምዘመን ይሁንልሽ

  • @Hbintbaba-m7n
    @Hbintbaba-m7n 14 วันที่ผ่านมา

    ብቻ ይከብዳል አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ያአላህ ላያስችል አይስጥም ለማንም አታውራ የወድሟን ነገር አላህ ነገሮችን ያመቻችላት ዘንድ ዱዓ ታድርግ ህይወት ይቀጥላል ልጅ እዳላትና ያው ተዴፍሬ ነው ግን እኔን የምትፈልገኝ ከሆነ ለትትክለኛ ትዳር ስላለፈ ህይወቴ ምንም አጠይቀኝ ምንም ስለማይጠቅመኝ ትበለው መቸም ስው ተዴፍሮ እዴትነው ዘርዝሪ ብሎ መጥፎ ግዜን ስው እዳስታውስ ማድረጉ ምንም አይጠቅም ም አይዴል ያለፈ አለፈ በቃ ህይወቷን ትቀጥል ትዳር ፈላጊ የሆነ ምንም አይልም አብሯት ይቀጥላል ኢሻአሏህ አብሽሪ እህታችን አላህ ካንች ጋ ይሁን ሁኔታዎችን ያመቻችልሻል

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ትናገር እስዋም ህመሟ ይቀንስላታል ቢያንስ ለቤተሰብ በግልፅ ተናግራ ማሳመን አለባት ጊዜው ዘምኗል በህክምና ማረጋገጥ ምክንያቱም ካሁን በፊት ተመሳሳይ ታሪክ ሰምቻለሁ ወንድሟ ደፍሯት ወልዳ ሌላ አገባች ግን ከስንት አመት ቡሀላ እውነታው ወጣ እና አሁንም አንድ ቀን ይወጣል ግን ያጠፉችው መውለድ አልነበረባትም ሀፂያትም ቢሆን ማስወረድ ነበረባት

  • @momoo7338
    @momoo7338 14 วันที่ผ่านมา

    ለምን ለራሱ አነግረውም አላህ ይጠብቀን ከንድህ አይነት ነገር ሰለሰወየው እኳን ለናንተ ለኔም አልጠቀመሽ በዚህ ጉዳይ አታንሱብኝ ብላ መዝጋት ነው በጭራሽ ለማንም ሚስጥርሽን አታውጪ በፍፁም በተለይ ለምታገቢውና ለሴቶች

  • @Fsjgshha
    @Fsjgshha 14 วันที่ผ่านมา

    እደው የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ሌላስ ምንም አልልም😢😢😢😢

  • @mouzaalnuaimi132
    @mouzaalnuaimi132 14 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እህቴ ያለፈው አለፈ አሁንም ሚስጥርሽን ደብቂ ለሚመጣው ሰው በሒወትሽ መጀመሪያ በማታቂው ሰው እደተደፈርሽ እና አድራሻውን እደማታቂ ንገሪው ማብራራትም እደማትፈልጊ ንገሪው በተረፈ ነገሩን ቀለል አርጊው በዱአ ጠክሪ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 15 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ. በእንደዚህ አይነት ጉዳት ያለፉት ብዙ ይኖራሉ. ግን. ማንም. አይናገርም በተቻለን አቅም ልጆቻችን ላይ መስራት. አለብን. ብዬ አስባለሁ

  • @behryaal
    @behryaal 15 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ የሰው ልጅ እማይችለው የለ አላህ ይርዳሽ ውዴ ተደፍሬ ነው ትበል ልጅሽ ትዳር ይዛ ያባትነት ጥያቄ አልወጣካላት ትነግሪያለሽ ሚስጥርሽን ጠብቀሽ ኑሪ ዉዴ ጫካ ብቻ የሆነ ቦታ ተደፈርኩ በይ ወላጆችሽምም በህይውት እይሉ ይህንን መስማት ከባድ ነው ኢንሻ አላህ በዱአዬ ሁሉ አስብሻለው ጠንክሪ❤❤❤

  • @AmetrhmanAmetrhmanAhmed
    @AmetrhmanAmetrhmanAhmed 15 วันที่ผ่านมา +4

    የረቢ ወለሂ በጠም ይከብደል ሚን አለ ማይሰማ ❤❤❤

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 15 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ለእሱ መንገር ነበረባት በማግስቱ ማታ ለምን እደዝህ አደረክ ባረግዝስ ብላው ቢሆን አሁን አይቸግራትም ነበር

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 15 วันที่ผ่านมา +3

    በአንድቀን እዴት አረገዘች?
    አኡዙቢላህ አላህይጠብቀን
    ኢላሂ______😭😭😭😭

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 14 วันที่ผ่านมา

    መውለድ አልነበረባትም ግዜው ያስመቻል ዘመናችን እዳረገዘይ ስታቅ ማስወረድ ነበረባት እኔ እሷን ብሆን አገባለሁ ግን ልጀን እማላቀው ወንድ እደደፈረኝ ነው የምነግረው ግዜ እስኪፈታው

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 15 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አብሽሪ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እዳንድ ተመልክች እምስጥሽ ሀስብ. አሁን ላይ ለወንድምሽም ለቤትስቦችሽም በፍፁም እዳትነገሪቸው ምክንያቱም ሌላ ስብራት ህመም ለልጅሽም ትልቅ ፍተና እሚሆንብሽ ወዳውኑ እሪ ብለሽ ለጎርቤት ለቤተስብ ተናገርሽ ቢሆን ይቀበሉሽ ነበር አሁን በፍፁም አይማኑሽም ቤተስብ መበተን ያችም ሂውት ሌላ ታርክ ይገባል. በስድት ተከርታሽል ተጎድተሻል (❤ ሁሉምን ሚስጥርሽ በአላህና ባንች አስቀምጭው ለቤትስብም ለጎደኛም እዳታወሪ❤✅ ጀግና ሴት ነሽ ሂወትሽን ቀጥይ እምታገቢው ወንድ ብዙ ምክንያቱች አሉ ስውች እሚውሩት ዳቃላ ይዛ መጣች ምናምን ብለው ይላሉ እኔ ግን በማላውቀ ስው የተደፍርኩት ብለሽ ማስመን ትችያለሽ ከሀገርሽ ብዘም እርቀሽ ትዳር አትያዥ እሚወድሽ ስው ከና ድክመትሽ ይቀበልሻል. ይሄ ታርክ ተቀይሩ. በኽር ታበሽሪናልሽ ኢንሻ አላህ🌹

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 15 วันที่ผ่านมา +3

    ያረቢ አላህ እኮን ከወዲም ከዘመዲ እራሡ ዘግናኚ ነዉ ምን አይነት መጥፎቀን ነዉ

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye8491 15 วันที่ผ่านมา +17

    ትዳር ሥትይዝ የሠፈር ሠዉ አይሁን እራቅ ያለ ሠዉ ትምረጥ ታግባ ከዛ ተደፍሬ ነዉ ሰዉየዉ በሂወት የለም የሠዉ አገር ሠዉ ነዉ ምናምን ብላ ምክኒያት ትሥጥ ግን ከማግባቷ በፊት በዚህ ኬዝ ልጂ እዳላት ታሣምን ታግባ ሂወቷን ትቀጥል ብርቱ ትሁን አላህ ያግዛት አዉጥቸ አዉርቸ የመጣልኝ ብቸኛዉ ሀሣብ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 15 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ አላህይጠብቀን አባትልጁን እየደፈረ አደል ለናቷ ትንገራትና እሚሉትን መስማት ነው ካላመኑ የደፈረኝን አላቅም ማለት

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 15 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያግዛት ታዳትናገር ማለት ለምታገባዉ ተደፍራ መሆኑን ያለፈ ሂወትነዉ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 15 วันที่ผ่านมา

    አዑዙቢላህ ይህ አይነት አስነዋሪ ነገር በአደባባይ አይነገርም ይህ በሷና በአላህ መካከል የሚቀር ምስጥር ነው ሰአዳ አላህ ወደ አቅልሽ ይመልስሽ ሁሉም ወንጀል ይማራል በአደባባይ ያወጡት ሲቀር

  • @madinamadina614
    @madinamadina614 14 วันที่ผ่านมา

    😮አሁንም እስው ጋ ይቆይ ውድ አላህ ዱአ ታድርግ ገን ይቅርታ እኔ የመስለኝን ነው እኔ መኮመት አልውዲም

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምላት ለእናት እና ለአባቷ ትናገር እና ካላመኗት D N A ይመርመሩ ውጤቱ አንድ ሲሆን ያምናሉ ከዛ ትዳር ከመጣላት እውነቱን ትናገር ልጂ እዳላት እና ተደፍራ እደወለደቸ ትናገር እና አምኖበት ቤተሠብም አምኖበት ታግባ ለምን ብላ ነው ያለ ወንጀሏ የምታለቅሰው አንደኛ ተደፍራ ነው አላህ በወንጀሉ አይጠይቃትም ለምን ለማን ብላ ነው የምታለቅሰው የኔ እህት ረበና ሁኔታሽን ችግርሽን ያስተካክልልሽ ኡፍ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢 ለቤተሠብ መናገር ከፈራች እዬሃ ሚዲያ ትቅረብ እና ከዛ ወደ D N A ያመራሉ

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰአዴዬ እህቴ ከካሜራ ጀርባ ሁነሸ አውሪ❤

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና 14 วันที่ผ่านมา

    ኢላሂ😢😢😢😢 የሆነው ሆናል አሁንም ምስጥርሽን ያዥነው የምለውን ተደፍሬነውበይአላህያጠንክርሽ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 14 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ጎበዝናት ግን ውስጧ ብትጎዳም ግን እህትቴ እንደደበቅሽው ኑሪ ግን ሌላ ሰው ደፍሮሽ እንደሁ አድርገሽ ንገሪ ለምታገቢው ግን የሚፈጠረው ነገር አይታወቅምና ማሽአላህ ቤትሽን ሰርተሻል ገንዘብም አለሽ ገንዘብሽን ወደ ትዳር ስትገቢ ይዘሽ አትግቢ ቦታ ግዥበት ትዳሩ ችግር ቢገጥምሽ ባይሆን በሆላ ችግር ላይ እንዳትወድቂ በራስሽ ቁመሽ ሂወትሽን እንድትቀጥይ ገንዘብሽን ደብቀሽ አኑሪ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 14 วันที่ผ่านมา

    ለልጂቶ አሠብሺ ሣይሆን ለቪዉ ብለሺ ለሣቲም መለቃቃሚ ነዉ የምትቀባጥሬዉ እጂ ለሠዉ ልጂ ለሠከድም አሠብሺ አታቂ እባብ ነሺ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 15 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላሂ ያረብ ከዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን ከባድነው ካገባች ይሄን ሚስጥር በጪራሺ ማውራት የለባትም በቃ ተደፍሬ ነው በልጂነቴ ብላ ማስረዳት ነው ሂወቱዋን ትቀጥል

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 15 วันที่ผ่านมา

    ከባድነው ፈትዋ ትጠይቅ ለቤተሰቦቿም ትናገር ግልጡን ወድሟ ሰክሮ እሥከሆነ ሁሉንም አላህ ነው የሚያውቀው

  • @mdahamed9800
    @mdahamed9800 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠአዳ እርጉዝ ናት ሁኔታዋን ሣየው ማነው የጠረጠረ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 14 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጥንካሬውን ይስጥሺ አይዞሺ

  • @Ggh-om6bj
    @Ggh-om6bj 15 วันที่ผ่านมา

    ሚስጥሯን ትጠብቅ ለማንም አትናገር.ለአላህ ትስጠው አፍቅሬ ነው ከሱ የወለድ ኩት ትበል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 15 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ከባድነዉ ግን ደግሞ ሌላ ህይወት መጀመረ አለብሸ ያም እሚሆነዉ አንች ሁለት እረካ ሰግደሸ አላህ ለምኚዉ አዛ ቡሀላ ሀሳቡን ከዉሰጥሸ አዉጭዉ @ በመቀጠል ለትዳር የሚጠይቅሸ ሰዉ በዲኑ ጠካራ አንችን እሚያጠንክረ መሆኑን አይተሸ እሸ በይ ያለዉን ነገረ ንገሪዉ ልጂ እዳለሸ ግን ደግሞ ተደፍረሸ መሆኑን ነግረሸ ድጋሚ እዳያነሳብሸ ቃል አሰገቢዉ እና አላህ ያማር ህይወት ይሰጥሸ😭

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 15 วันที่ผ่านมา

    የሡስ ትርፉ ይህ ነው ሚስጥሯን ይዛው ወደመቃብሯ ጊዜዋ ሲደስ የምትወደው ሰው ታገኘች ታግባ ግን የማላውቀው ሠው ነው ደፈረኝ ብላ ትደምድም አላህ ይጠብቀን።ኡፍ ምንም የሚለወጥ ነገር ስለለለ

  • @أنسالشهري-ك8ث
    @أنسالشهري-ك8ث 15 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ ነዉ አትበል ግን ተደፍሬ ነዉ ትበል

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 15 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል ተደፍሬነው ሰውየውን ቀይይሁን ጥቁር ማንነቱን አላውቅም ብላታግባ ግን ሚስጥሯን አሁንም ትደብቅ አደራለማንም ትንፍሽአትበይ ልጇምስትጠይቃት አላቀውም ተደፍሬነው የወለድኩሽ ትበላት እድሜዋ ከፍሲል አሁንምትደብቅብትናገርሌላጣጣነው

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሀሣብ የማላውቀው ሰው በመንገድ ደፈረኝ ብላ ማግባት ወንድሟ መሆኑን ለማንም መናገር የለባትም ለቤተሠብ ብትነግራቸው በጣም ትልቅ ችግር ነው

  • @AlahAkber-p3b
    @AlahAkber-p3b 15 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ እህት አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ይሄ ነው ለማለት ይከብዳል አላህ ጭቀትሽን በጥሩ ነገር ይቀይርልሽ

  • @skettube4149
    @skettube4149 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢ያአሏህ እንደኔ እሙንገድ ላይ ታላስው ተሸፋፍኖ መቶ ይዞ ተሙንገድ አስገልሎ ደፍሮ ለቀቀኝ ማን እንደሁ አላቅም ትበል 😢 ነገሩ ከባድ ነው ምንም መፍትሄ ለለለው ነገር ወንድሜ ደፍሮኝ ብላ ባትናገር

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 15 วันที่ผ่านมา

    በፍፁም እዳትናገር ያለፈው አልፏል በቀጣይ ማንነቷ የሚዎዳት ሰው ካለ ታግባ ያለፈ ታሪክ ማስረዳት አይጠበቅባትም

  • @SonySony-j4d
    @SonySony-j4d 14 วันที่ผ่านมา

    ለናቷ እና ላባቷ ትገራቸዉ ማስጥራቸዉን ደብቀዉ ካላመኑ ያባትእናልይ ምረመራ ያረጉ ከዛ በሀላ የሷን ህይወት መምራትአለባት አሁን ሁሉምአልፎአል ከናቷጋ ቁጭብላ ማዉራትአለባት እሷም ሸክሟ ይወረዲላታል አላህ ሁሉንም ነገረ ያስተካክልልሽ እህትአለም አብሽሪ ግን ወዲምሽ እዳይሠማ እና እራሱን እዳይጓዳ ማለቴ ይሄ ሁሉችግረ በሱ ምክንያት ስለሆነ እዉነቱን ሲያቅ ስነልቦናዉ እዳይነካ ተጠቀቁ❤

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 14 วันที่ผ่านมา

      እናትአባትከሰሙማ ነገርተበላሸ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 15 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያዉቃል ወዲሜነዉ ባትልባይነኚ ተደፍሬነዉ ትበል ወዲም አይኑረኚ ያሥብላል

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 13 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል የልጇስ ጥያቄ አይ የሴት ልጅ መከራ

  • @fatumamohammed12
    @fatumamohammed12 15 วันที่ผ่านมา

    እህቴዋየ ስትቃጠል ኑራለች ግን ይሄን ነገር ለወንድሟ የተነገረው ጭንቀቷንኳ ይካፈላቻል ባይነኝ ስታሳዝን😢

  • @ZahraImam-v3f
    @ZahraImam-v3f 15 วันที่ผ่านมา

    ሱሱየ አንችያሰራሽልኘ አይነት ነው የተቀመጭሽበት

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 15 วันที่ผ่านมา

    እናሊላሂ አላህዋ አደራዉን ምኑ ልበል ለአሏህ ትንገረዉ.ዱአ ታድርግ ምንም ማለት አልችልም ያኢላሂ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 15 วันที่ผ่านมา

    እንደኔ እንደኔ. በቃ ልጅ መኖርዋን እና. ከጉደኛዋ ነው ትበለው ከወንድሜ እንዳትለው.

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 15 วันที่ผ่านมา

    እኔም የመቃት ሊጅ አላች ዋንድማ ድፍራት የወላደች ግን በጠም ፍተና አስልፈልች ሊጁ ግን ሞታበት 7 አመት ከሆነው በሀላ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 15 วันที่ผ่านมา

    ለናቷ ትገራት እና ትተፈስ እሰከመቸ

  • @AliAbdo-r9i
    @AliAbdo-r9i 8 วันที่ผ่านมา

    ህምሺ ህሜየኒዉድእህትአዪዞሽ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 15 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ከባድ ነው ዱዋ አርጊ ቤተሰቦችሽን አስረጂያቸው ብቻሽን በጭንቀት ከምታልቂ እህቴ አላህ ይድረስልሽ😢

  • @MekeyaMohammed
    @MekeyaMohammed 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለምታገባው ባል እዳያወራ አስምላ ነግራ ታግባው በቃ ምን ምድረግ ይቻላል አላህ ታማኝ ወንድ ይስጣት

    • @madheenauae7636
      @madheenauae7636 15 วันที่ผ่านมา

      ላአትናገሪ

    • @sofiasofia163
      @sofiasofia163 15 วันที่ผ่านมา

      አትናገሪ መናገርሺም ቡዙስዉን ስለሚጎዳ ብደብቂ ችግርየለዉም ዝብለሺ ልጅ አለኝ በልጅነቴ ተደፍሬ በማላዉቀዉ ስዉ ያለፈዉ ሂወቴ አልፍዋል ካሁኑጀምረህ አብረህ መኖር ተፈለክ ብላ ትንገረዉ ወድዋት ካገባት መቸም አይለያትም

  • @Basit-u4d
    @Basit-u4d 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄን ነገር ተረቶ አምኖበት የሚያገባ አለወይ ላልሺው እንደኔ ከጥቂት ወንዶች በሥተቀር አብዛኛው ወንድ ሴትልጅ ሥላለፈ ሂወቷ ከመጀመሪያው ከራሷ አንደበት ከሰማው በሚገባ ነው ተቀብሎ በፍቅር የሚያኖራት ወንድልጅ ከሌላ ሰው ሲሰማ ነው የሚያፈነግጠው

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ 15 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ከሷው አንደበት ከሰማ ምንም አይልም አላህ ይርዳት

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 15 วันที่ผ่านมา

    ይሄፈተናነዉ ስዉንም ሌለመጉዳት ብሉ ቢዋሺ ችግርየለዉም አላህ ሁሉን አዋቂነዉ እዉነቱንም ነግረሺዉ ምንምአይጠቀም ባሉ ግን ብነግሪዉ ወንድሜብሎ መቸም አይቀበልም ሁሉንም ለአላህ ሰተሺ በማላዉቀዉ ስዉ ተደፈርኩ አለቀ አላህ ደሞ ያብጅልሺ ያረብ ፍተናነዉ እና

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 15 วันที่ผ่านมา

    ለኛ የከበደው ላላህ ቀላሉ ነው አላህ ይዘንላት😢ያረቢይ ከባድ ነው እህቴ ፈልገሺ አደለም ይኸን ሙሲባ ያመጣሺው አላህ የወጀልሺ መማሪያ ያርግልሺ ፈተናሺን ሱስ ያለባቸው ሠወች ከባድ ከባድ ናቸው😢

  • @fatumamohammed12
    @fatumamohammed12 15 วันที่ผ่านมา

    ኢናአሊላህ አኡዙቢላህ መነሸይጧንእረጅም ከባድነዎ😢😢

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 15 วันที่ผ่านมา

    እዉነቱንስ ብትነግረዉ እረ መንገሩ ለቤተስብ ለዝርያዉም ሁሉቁስልነዉ ተደፍሬ በማላዉቀዉ ስዉ ብላ ብገባ ይቀላል እኔ ባሉ ቢሄድ ሌላይመጣል ግን ወንድሜነዉ ብትል ለቤተስብም ህመምነዉ ማንም አይደሰት ተደፍሬነዉ ብላ ትንገር ለባልዋ ደስተኛ ተሆነ እሰየዉ ታልሆነ መተዉነዉ አላህ የተሻለወዶሺ ፍቅዶ ቀጣይ ሂወትሺን አብሮሺ የሚኖር

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን የታቀው ሰው እደደፈራት እዲርጋ ትንገረው ለምታገባው የማታቀው ሰው ደፈረኝ ብላ ከውነታው ትሽሽነው እምለው 😢😢በነገራችን ላይ የብዙ ሰው ታሪክ ነው በተለይ ገጠር አካባቢ መኝታውም ባንዲ ስለሚሆን ችግር ነው በጣም

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 14 วันที่ผ่านมา

      ፅሁፌ አልተስተካከለም የማታቀው ለማለት ነው አስተካክላችሁ አንብቡት

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 14 วันที่ผ่านมา

    ለናትዋ ትንገራትና ሀዘንቃን ትካፈላት

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 14 วันที่ผ่านมา

    ያለፈው አልፏል ልጅሽ ስታድግ ለሷ ብቻ ንገሪያት ለሌላ ሰው ግን ትንፍሽ እንዳትይ በተለይ ለሚያገባሽ ያለፈታሪክሽን ለማንም እንዳታወሪ የኛ ሰው በደካማ ጎንሽ ገብቶ መጉዳት ነው የሚቀናው ስለዚህ አደራሽን

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ስአዲ እባክሽ ይቱብ ክፈችና ስጭኝ ሰደቃነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምንጉድኑው የምሰማው. ያአላህ😢😢 ልጅቱ አጥፍታለይ ወዳውደፍሯትአድሮ በማግስቱጧት ብነግረው ጥሩነበር. ለቤተሰብም እዳረገዘች እናትመቸምእናትናት. ቀስብላ. እናቷጋሁና. ብታማክራትብነግራት. ነገሩይቃለልላትነበር. አሁንምቢሆን. እናቷ ጋሁና. ለብቻቸውሁነው ፈርቸነውእድህእድህ እድህሁኖብላሁሉንምትገራት. ከዛትረዳታለች በለለችበት ሌላሰውጋተጃጅላድቃላዋንይዛመጣች ስለሚሏት እውነቱን ታፍርጠው. ምናሻትቤትነውአላት እቤቷትሆናለች. ወድሟም. አላምንምውሸቷንነውምብሎከጮኸ. የድኤንኤ. ምርመራ ይውሰዱ. ማግባትም ከፈለገች መጀመሪያ ቤተሰብካወቀው. ከዛ. በሗላ ብደብቅ ስለሚሰማ እውነቱን ተናግራ ካመነም አምኖ ይቀበልና ትዳሯንትመስርት ያረብ ያአላህ ከባድነገርኑው ዛሬ እህትወድም አልታመኑም 😢 ሁሳቤየተመቻችሁ. በላይክ አሳዩኝ

    • @Rabea-d2l
      @Rabea-d2l 15 วันที่ผ่านมา

      @@eimaneiman8850 ትክክል ይመሥለኛል ሀሣብሽ ግን እንዴኔ የወድሟን ክብር የሷም ክብር ሊጠፋ ነው ሣላሥበው ከሠፈር ወጣ ብዬ በነበረበት ወቅትነው ይሄ የተፈጠረው ማን እንዴሁ አላቅም ማንነቱን ባትገልፅ የተሻለነው ምን መሠለሽ መናገር ብትፈልግ እንዴዛ ሢያሰቃዩዋት ታወጣው ነበር ግን አንዳድ ማህበረሠብ ውስጥ ወንድን ከፍ ሴትን ዝቅ ሥሚያረጉ አሁንም ጥፋተኛዋ እሷናት ብለው ሥለሚያምኑ እነዴኔ ሁሉንም ለአላህ ትሥጠው አላህ ኸይሩን ይምረጥላት

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 8 วันที่ผ่านมา

    ሂወት ይቀጥላል አቦቶ ሙቶልብላታግባ ሚስትሮን ትያዝ ፈልጋውአደለም

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 15 วันที่ผ่านมา +2

    እርጉዝየ ምን አማረሽ ደግሞ ሰአድን ነዉ 😁😁😁ከታሪኩጋር እዳታገናኙብኝ 😥😥

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 15 วันที่ผ่านมา

    እማላዉቀዉ ስዉ በተኛሁበት ስርግ ህጀ ጎረቤት አድሬነበር ጨለማስለነበር ማንነቱን አላወኩም በልጅነትም ስለነበር ፍርቸ ዝም አልኩ ትበል

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 15 วันที่ผ่านมา

    አይ እሷ እንዴት እንደዚህ ታደርጋለች እሱ ሲጠጋት ለምን እንቢ አትለውም እሱም ስሜቱ አይመጣለትም ብታመልጥ ጥሩ ነበር

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 15 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ነው ወይኔ አይመጣየለም 😢😢😢😢😢 እኔ የሚቅም እና የሚያጤስ ወንድ አላገባም ምኞቴ ነው 😢😢😢😢

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 15 วันที่ผ่านมา

    ሰውየውንም አላቀው ቤተሰቦቹንም አላቅ የሆነ ቦታ ስሄድ አስገድዶ ደፈረኝ አሁን ባየውም አላቀውም ይሙትም ይኑርም አላቅም ትበል ልጂቱም ስትጠይቅሽ እንደዚሁ በይ አላህ ይርዳሽ ሀቢበቲ ከባድ ነው😢😢

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 14 วันที่ผ่านมา

    እቺ ሴትዩ ተፋታለችደ ብቻዋን ነው የማያት ከባሏ ተፋታለች?????

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 15 วันที่ผ่านมา

    ቢሆንም አልፋል አሁንም ሂወት ይቀጥላል ተናግራ ማግባት ያለማመን የራሳቸው ጉዳይ ነው ሂወት ይቀጥላል ችግሩንስ አልፋው የለ እኳን