NEW | ዋጋዋ ውድ የሆነች ዕንቁ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sadiyasadiyatotikyoutube3013
    @sadiyasadiyatotikyoutube3013 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว +3

    እርስዎ፡ትምህርትዎ፡ከእንቁ፡ያበራል🖐️🇻🇳☝️👏👏👏🤝🤝🤝🤝🤝🤝🌟⭐

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ሰንጋ በረከቱን የ አደለን በቤቱ የቆዩትን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂ ይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሡሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ነህምያ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ እዪኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ መጥምቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሠላማ ቴሣፌ ብርሀን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥትእዪልጣ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርት ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን

    • @marykenashnefnadenahajj41
      @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว

      🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳☝️🖐️🤝🤝🤝🤝አምየን፡ሙናፍቆችን፡ከመሀል፡ያውጣልን

    • @marykenashnefnadenahajj41
      @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว

      ወለተ፡ሀና፡ከዪዎርዳኖስ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 ปีที่แล้ว +1

    Qaleyihotin.yasemalin.tsegawun.yabzalini.abatachiin

  • @hailubelete5654
    @hailubelete5654 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiwot yasmaln memhrechn Regem admen xen yisxlen