ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰዬ ደርቤ በጣም አከበርኩ በፊትም አክባሪክ ነኘ እንደዚህ ነው በጨዋ መንገድ መተራረም ደስ ይላል ዘመዴም በጨዋ ነው የመለሠው አንተም በጨዋ
ጀግናው አሳየ በርታልን እና ዘመዴ ለአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ ከፍሏል በቅርብ ቀን ይመለስልን
መምህር ዘመድኩን አክሊለ ገብርኤል የዐማራው ብቸኛ ጠበቃ ነው ።ዐማራነኝ ሲል ሲክድ ዘመዴ ግን ወይ ፍንክች ።💪💪💪አሳዬ ትልቅ ሰው ነህ አንተም በርታ ።💪💪💪
The only almighty God is Amhara Tebeka (Advocate ) Not others . Fano go ahead and put God first then victory is yours .
ቁጥር አንድ ለአማራ ትግል መቀጣጠል አስተዋፅኦ ያደረገ ጀግና ዘመዳችን በርታ አሳዬ ሚዛናዊ ተች ነህ
ትክክል ነህ አሳየ፤ ስለዘመዴ የሰጠኸው አስተያዬት ሚዛናዊና ሀቀኛ ነው። ዘመዴ ለአማራው ትግል ብዙ ያበረከተ ነው።
11😊1
ዘመድኩን በቀለ ላመነበት የሚታገል ሰው ነው የወልቃይት መጋዣዎች ስርአት ሊይዙ ይገባል ፋኖ 💪💪💪💪💪 ያሸንፋል💚💛❤️እናመሰግናለን አሳዬ ደርቤ
አሳዬ በሳል እና አስተዋይ ነህ በርታ
ዘመድኩን መቼም ዘመድ ነው❤❤❤
አሳዬ ደርቤ አንተ የምትዘግበው ከመሬት ላይ ጠብ አይልም ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብህም ።ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ የአንተ አይነቱን 10 ቢኖራት አገራችን 130 ሚሊዮን ታነቃቁ ነበር ።ወንድም አሳየ እግዚአብሔር ጤንነቱን ከመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ደሞ አይቀርም የምናስባትን ኢትዮጵያችን እውን ትሆናለች **** አይዞህ በርታ ወንድሜ****
የአማራ ባህሉ ይሄ ነው ሳንሰዳደብ መማማር እንችላለን እናመሰግናለን አሳዬ
የሁለታችሁንም አስተያየት ሰምተናል አይተናል እንደዚህ መነጋገር እና መግባባት የትክክለኛ ሰው ተግባር ነው በርቱልን ለሁለታችሁም ጥሩ አመለካከት አለኝ።
ዘመዴ ከዘመናችን ጀግኖች አንዱ ነው ❤❤❤
ዘመዴን አፉ አንደበት ሰለሁነን እናመሰግንዋለን ያደገበት ያራዳዉ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ያጠብቅህ
ዘመድኩንን አድንቀህ እስክንድርን ስትቃወም ያኔነው የበቃህኝ ::
This guy is delusional person Zemdkun working vividly against the Amhara Fano
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ሰላም አሳዬ እናመሰግናለን ስለ አማራው መረጃ ድልልልልል ለፋኖ ❤❤❤ ዘመዴ የተዋሕዶና የፋኖ ፈርጣችን እና ሐቀኛው አክቲቪስት ሰሚ ጆሮ ይስጠን እውነት ይዋጥልን ነጭ ነጯን
አሣዬ አንተን የመሰሉ አስቸዋዮችን ያብዛልን❤❤❤
በትክክል ዘመዴ ግዜ የማይለውጠው የአማራ ተቆርቋሪ ነው ዘመዴ ሊንገዳገድ ይችላል ግን ተመልሶ ይነሳል እኛን ወገኖቹን አያሳፍረንም የዛለት እንተያያለን እስከዛው ድል ለመራታው።❤❤❤❤❤❤
Amhara, stop worshiping others . Support your real fano.
@MamoMihiretu-z7j ሕልም ወይም ቅዠትሕን ነው የምታወራው ሞት ለባንዳ አይሞትም ያንተን ሞት ያያል።
ግም ለግም .........።
@@FEthiopia33I agree with you.
እርግጥ ነዉ ዘመዴ የምንጊዜም የአማራ የነፃነት ትግል አቀጣጣይ ነዉ !!!
አሳዬ ደርቤ ወንድም አለም በዚህ ፕሮግራምህ እጅግ ሲበዛ ቀና ሰውነትህን ነው ያየሁት፡፡ አቦ ተባረክ ወንድሜ፡፡
You are the one
አሳየ አንተም ሆንክ ዘመዴን አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ
አሳየ አንተም ለአማራው የምታበረክተው አስተዋጾ ቀላል አይደለም በርታ ዘመዴም ምርጥ ነው
አሳዬ በጣም ጥሩ እይታ ነው በርታ።
ዘመዴ የአማራ ተቆርቋሪ ነህ በርታ ጀግና በቀላሉ አያወድቅም
ዘመዴ የአማራውን ፋኖ ትግል ያቀጣጠለ የመጀመሪያ ጀግና ነው
Zemedkun is a bad wicked guy Wake up people 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
አሳየ ደርቤ በርታ ወንድማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል።
ዘመዴ በአንዳንድ ባንዳዎች ከአማራ ትግል ለአንድ ለሰከንድ ያህል ፍቀቅ እንደማይል እርግጠኛ ነኝ
አሳየ ጀግናችን በርታ። ግን ልክ እንደ ልጂ ተድላ ዘመዴንም አግኝተኸው ብታወሩ ደስስስ ይለናል። ለትግሉ ወሳኝ ነውና። አስብበትና ተገናኙ ወንድሜ 🎉🎉🎉
አሳዬ አንተን እና አንተን የመሰሉትን ያብዛልን ዘመዴ እደንስር ታድሶ ይመጣል በዚህ አምናለሁ
እንዴ ዘመዴ ለአማራዉ የታገለ አማራእራሱ የለም ዘመዴነዉ ጮሆ ጮሆ አማራዉን ከተኛበት ያነቃዉ በዘመዴማ ቀልድ የለም ለማንኛዉም ዘመዴ እናሰግናለን
ደራሲ እና አክቲቪስት አሳየ በርታልን ጅግና ነህ አስተዋይ ነህ።
አሳዬ ደርቤ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ሳውቅህ ያልተሸረሸት፣ያልታናወፀ አቋም እንዳለህ አውቃለሁ።ከእንግዲህም ፈጣሪ ይጠብቅህ።ለዘመዴ ባሳየኸው ድጋፍ ቅሬታም እንዳለን አስቀምጠን ለእሱም መልስህን አስቀምጠህ ጭዋነት በተሞላበት መልኩ ያደረጋችሁት ንግግር ይበል ነው።ዘመዴ ከዐማራው በላይ ዐማራ ሆኖ የታገለ ብቸኛው ሰው ነው።ለሰጠኸው ብርቱ ድጋፍ ክብረት ይስጥልን።
እውነተኛ ታጋይ እንዲህ ይተራረማል። ማንም ሲያጠፋ እንዲስተካከል መተቸት አለበት ፤ ትችቱ ግን በትክክለኛ መረጃና ማስረጃ ሊሆን ይገባዋል። ዘመድኩን አይተች የሚል አይኖርም ፤ ሲተች ግን ከእርሱ ንግግርና ድርጊት ውጪ በሆነ የራስ መረዳት መሆን የለበትም። አሁን ላይ የትግል ሰንኮፍ የሆኑ ግለሰቦችን አንቆ መያዙ ብዙ ብዙ ነገሮችን እንዳስቆመ እየታዘብን ነውና የዘመድኩን በውስን ባንዳዎች ላይ እያደረገው ያለው ነገር ምን ያህል ትክክል እንደሆነ ማሳያ ነው ብዬ አምናለሁ። በተረፈ አክባሪህ ነኝ ፤ በርታልን ወንድምዓለም።
እግዚአብሄር ይባርክህ!!
አሳዬ በጣም ትክክል ነህ👍
ውይ አሴ ምርጥ ሚዛናዊ ሰው አንድ ብቻ ሆንክብን ምን ይደረግ 🎉❤
😂😂😂😂😂😂 Zemdkun is Enemy Asaye is delusional wake up people 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
Welcome our hero 💪🏽 you're honest person!! Keep it up what you doing 👍🏽👍🏽 Go Fanooo 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝💝 God is with us🙏🏾
ዘመድኩን አማራ ነው
አሳዬ❤❤
Abo egzer yeseteh this is the incredible argument dear brother asaye big respect truth is truth
Thank you Asaye really you are true honest brother
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሳዬ በጣም ቅን ነህ።
ዘመድኩን በቀለ ጀግን ነዉ ለአማራ ድምፅ ነዉ ሁለየም ጀግናችነዉ❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ዘመድኩንን የምንወድ የምንከተል አሳዬ መጨረሻ ላይ የመከረውን ዘመድኩን እንዲተገብር ግፊት ማድረግ አለብን።
መምህርለአማራውየታገለጀግናችንኘው👍
ትክክል ነህ ውላታአለው
ዘመዴ አማራ አማራነኝ እዲል እና. ዛሬ ያለበት ደረጃላይ እዲደርስ ያደረግ ጀግናነዉ ከዛም በላይ ደሞ ፋኖ ዛሬ ያለበት ደረጃላይ እዲደርስ የደረግ ጀግናነዉ አማራ እኮ እደበግ ሲትረድ እደሽኪርት ሲከተፍ ድምፅ የሆነ ጀግናነዉ ለዘመድ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ
ዘመዴ ጀግና ነው።
ዘመዴ ለአማራ እና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ጊዜውን ፣ብሩን ፣ ክብሩን ፣ ማንነቱንና ቤተሰቡን አሳልፎ የሰጠ ክብረችን ጌጣችን ነው። ረጅም ዕድሜ ና ጤና ለዘመድኩን
እውነት ነው!!! ዘመዴ ጀግናችን.
@@Kidusbeti No he is not he is destroying you wake up 👎🏾👎🏾👎🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
እንወድሀለን
አሳዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡የዘመድኩን በቀለ ያህል በአማራ ትግል ውስጥ ጉልህ ሚና የተጫወተ የአማራ አክቲቭስት ካለ እኔ እቀጣለሁኝ።በእኔ ሞጣ በእኔ አዝማሪት ቅዳሜ ገበያ እና በመሰሎቹ የብአዴን ክንፍ አክቲቭስቶች ዘመድኩን ስተች ከመስማት የሚያም ነገር የለም!!!
ዘመዴ በእውነት የከፈለው መሰዋት ለኔው ለአማራ አንረሳውም
በርታ
ደስ የሚለው ብልጽግና በተለይም የአማራ እና የጉራጌ የትግሬ ባለሀብት ለብጽግና የቱንም ያህል ብትገረዱለት አይተዋችሁም ጊዜ ጠብቆ ደም እንባ ያስለቅሳችኋል። አሁን ባጸደቀው ንብረት ማስመለስ አዋጅ /ሀብት የማጋባት አዋጅ ኦሮሙማው ያጸዳሻል እድሜ ቁጭ ብለሽ ጠብቅ እጅሽን አጣምረሽ
አሳየ ደግሜ አከበርኩህ እውነት ነው ዘመዴ መቸም ውለታውን የማንረሳው ባለውለታችን ነው ማንም ሆዳም አማራ ባንዳ በሆነበት ዘመን የአማራ የትግል ፉና ወጊ ሆኖ የተነሳ ታጋያችን ነው እንዳልከው ከሰው ልጅ ስህተት አይጠፉም እየተራረሙ መሄዱ ነው የሚአዋጣን እንጅ አንዱን ጥሎ አንዱን ይዞ መሄዱ የትም አያደርሰንም ባይ ነኝ ።ሌላው አዋጁ እኔንም በጣን ገርሞኛል የሰው ዝምታ ምን እስከሚሆን ድረስ እንደ ሆነ ግራ ገብቶኛል ግልፅ የሆነ ዘርፍ ነው ሌላ ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልገንም ።😢
አሳዬ ዘመዴ የጠራቸው ልጆች መጨረሻቸውን አብረን እናያለን አስከዚያው አነተ በልጆቹ ጉዳይ ገለልተኛ ለመሆን ሞክር ። ደጋፊ መሆን ተችላለህ ።ነገረ ግን ተዋቸው ማለቱን ተው ።
እኔ የዘመዴ ፣ የሄኖክ የሽጥላ እና የሊዲያ ዘውዱ አድናቂም ተከታይም ነኝ ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች ሰው በሌለ ጊዜ ሰው ሁነው የተገኙ ሰዎች ናቸው መቸም አረሳችሁም በርቱ!!!?
😂 ፍተላ ስለምትዱ ነው ሥራ ሳይሆን ወሬ።
አሳዬ ዘመዴን የሚጠላ አስመሳይና ሆዳም ነዉ።
የሠጠኸዉ ሀሳብ ሚዛናዊ ነዉ ወንድማችን ዘመድኩን ጁግና ስለሆነ ከተሳሳ ተ ከስህተቱ ይማራል አንተም ጀግናችን ነህ፣
ስለ አዲሱ አዋጅ ድብቅ አላማ ያስተላለፍከው መልእክት የነጠረ ሐቅ ስለሆነ ልብ ያለው ልብ ሊለው ይገባል።
ከዘመድኩን በላይ ለአማራ የሠራ የለም:: ማንም የአማራ አክቲቪስት ነኝ ባይ ኮልኮሌ ጥቅሙን ብቻ እያሰላ ነው የምንቀሳቀሰው:: ዘመድኩን ቢያጠፋም ምትክ አታገኝለትም::ማንም ምቀኛና ስስታም ስግብግብ ከዘመድኩን ጋር አይወዳደርም:: አሳየ ጎበዝ ነህ በርታ!
ሀቅ ነዉ !!!
አሳዬዬዬ !!!! ክበርልንንንንን!!!።
አሳየ ሀሣብህን ከልብ እደግፈዋለሁ ዘመዴ ያነሳዉ የረቀቀ የሴራ ክምችት እንዳለ ግልጽ ነዉ ነገር ግን አንድ ግለሰብ ተተቸ ወይም ተጠየቀ ብሎ ለአማራ ሲል ሐሳብ ስላነሳ ዘመዴ ከልክ ያለፈ ወቀሳ እራስን ማስገመት ብቻ ነው ዘመዴ ለአማራ ትግል አስፈላጊ ነው ጀግና ነዉ ።
አኔ አንተን አክባሪክና አድናቂክ ነኝ ።ትነሽ ዛሬ አናድከኝ ። ጥሩ ስራነው ድሮ የረገው እየተባለ አሁን የፋኖ ትግል እንዲከፈል ፋኖዋችን ሙልጭ እያረገ መስደብ አለበት?? እሱ ን ፈርተከው ብታሞጋግሰውም እሱ ባለጌ ስለሖነ መሥደቡን አይለቅም።
አሴ የአሳምነው ፍሬ በርታልን ❤❤ አማራ ተጠቅሞ የሚጥል ከሀዲ አይደለም ።የዘመድኩን አሁናዊ ጥፋቱ ለአማራ የዋለለትን ውለታ አይደብቀውም።
Zemdkun is your Enemy Wake up 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
ዘመድኩን ግን ይችላል እኔ ጥሩ እስከሰራ ድረስ አደንቀዋለሁ እደግፈዋለሁ ለእዉነት ስል ለአማራ የከፈለዉ መስዋትነት ዋጋ ሊሰጠዉ ይገባል
Well said!!!
ትክክል ነህ
Thanks!
እናመሠግናለን
አሳዬ፡ ጥሩ አስታራቂ ነህ። እንደእኔ ዘመድኩን መደዴ ተራ ተሳዳቢ ነው። አዎ ለአማራ ትግል ጥሩ አስተዋፅኦ አድርጓል ሆኖም ቀላል የሚባል ጥፋት አጥፍቷል። ሥራው ሁሉ "ፈትሎ ለአይጥ" ነው። ይስከን ከዚህ በኋላ በዓይነ ቁራኛ ነው የምናየው።
ዘመድኩንም ሆነ ሌላው ልኩን ማወቅ አለበት። ነጭ ነጯን የአማራ ፖለቲካ ላይ ጥንቃቄ ይፈልጋል የአማራ ፖለቲካ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መጠንቀቅ አለበት። በተለይ በጎንደር ስም የተሰለፉ አማራ ጠል ስብስብ ከባድ ነው። ወልቃይት በሌቦች እጅ ወድቃለች። አሳዬ ደርቤ ግን አክባሪህ ነኝ። ይሄን የተወሳሰበ ትግል ውሉን በማፋለግ በርቱ። ምስጢር ጠብቁ። ምስጢር ጠብቁ። ምስጢር ጠብቁ።
አሳየ የምርም አሳየ ነህ በርታልን ወንድማችን👌👌👌👌የአማራ ትግል ደጋፊ ፊት መስመር ካሉ የሚድያ ሰዎች መካከል ዘመድኩን አንዱ ነው። ለሠራው መልካም ሥራ እየዘከርነው እንኖራለን። ነገር ግን ከተወሰኑ ወራት ወዲህ በፋኖ አመራሮች መካከል ገብቶ አንዱን በመደገፍ አንዱ ላይ ዘመቻ የሚከፍተው ነገር ትክክል አይደለም። ከሰሞኑ የኾነውን እንመልከት ዘመነና አስረስ አንድ ድርጅት ውስጥ ያሉ የፋኖ አመራሮች ናቸው። ነገር ግን አስረስ በዘመነ ላይ የተነሳ አርጎ ዘመቻ ከፈተ...ለፋኖ አንድነት የሚያስብ ሰው መጀመሪያ የሚስተካከለውን ለድርጅቱ በውስጥ ማሳወቅ ነውጂ በአደባባይ አንዱን ደግፎ አንዱ ላይ ዘመቻ መክፈት ውጤቱ አመራሮቹን ማጋጨት ነው። አስረስ ችግር ካለበት ድርጅቱ በውስጥ ገምግሞ ነውጂ መቀነስ ያለበት ዘመድኩን እንደሚያደርገው በሚድያ ዘመቻ አይደለም። ዘመድኩን ለአማራ ጥሩ ሠርቷል አወ ሠርቷል። ነገር ግን ሰው ነውና መዛል መበርታት እንደሚኖር አንዘንጋ። በፖለቲካ ደግሞ ሰውን ማመን የሚባል ነገር የለም ሒሳቡ ጥቅምህ ላይ ነው ከጥቅምህ ዘነፍ ካለ ጥሩ ሠርቶልናልኮ እያሉ መዝፈን ሞኝነት ነው። እንደ አማራ በተደጋጋሚ በፖለቲከኞች የተከዳ ሕዝብ ማንንም ማመን የለበንም። ብዙወቹ የከዱን መጀመሪያ ጥሩ ሠርተው መኾኑንም አንዘንጋ።
ዘመዴ እኮ እነ አስረስን ጥያቄ ነው የጠየቀው ጥያቄውን መመለስ ያለበት የተጠየቀው ሰው ነው። ሌላው ያልተጠየቀው ለምን ይዘባርቃል?ጎበዝ ሰው እያለቀ ነው! ጥያቄውን በአግባቡ መልሶ ወደ ትክክለኛው አንድነት ማምራት ጥሩ ነው።
የአስረስ ሽፋን ሰጭወች መቸ ለመልስ አደረሱት፤ አስረስ ከነ መለስ ዜናዊም በላይ ነው ጊዜ ያወጣዋል።
ዘመድኩን የሚቃም የአማራ መከራ መደበቅ የሚፈልግ እውነትን የማይወዱ አያሌመን በሩ የአማራ ጠላት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስ ትለያለህ የሰው ልክ ትሁት ወድማለም በርታልን
ማንም መተቸት ካለበት ይተቻል ዘመዴም እጅግ ግንባር ቀደም በመሆን እጅግ የላቀ ስራ ሰርቷል ዋጋም ከፍሏል አሁንም ቢሆን የሚሰራው ስራ ልደነቅበት እና ሊመሰገን ይገባል ::
ለተቸገረ የደረስ ጀግና ነው/በዚህ አጋጣማ ትችት ማድረግ ደካማ ጎን ለማረም ጠንካራውን ደግም ለማሥቀጠል ይጠቅማል።
ትክክል ነህ ወንድማችን እናመሰግናለን
Asse ❤Ante Hulgeze luk nh Bicha endatekeyer "Habtamu Ayalew "Amharan Kedo kefafay Sihon Sewun mamen kebdognal. Asse ❤Ene Gojje negni betam akbarih negni
Thank you...Assaye
አስረስ ደግሞ መታረም አለበት እሱ ማነው መከታው, ደረጄ, ዘመነ ተጠችቶ አስረስ የማይተቸዉ የማይነካዉ ማን ለሆነ ነዉ?????????????
አሴ መመላለሱን ብትተውት ጥሩ ነው።ሁለታችሁንም እንወዳችኋለሁ
Thank you brother
Asaye my voice, amhara voice
You are right 💚💛❤️✅💯💯💯✅👍👍🙏🙏👋👋❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘመዴ ከማንም በላይ ለአማራው የታገለ ጀግና ነው
😂😂😂😂
ቢታገል ስ አሁን መሣደብ አለበት እን እንደውም ጠረጥራለው ሳይበለጽግ አይቀርም።
ዘመዴ ጀግናችን ነው።
Thank you 🙏
ዘመድኩንን ይቅርታ የምንጠይቅበት ቀን ሩቅ አይሆንም
እኔ አማራ ነን የምትሉ በህብረት የምትነሱት የስራላችሁ ስው ህይወቱን ለከፍለላችሁ ለማጥፍት ለመቅበር ሲሆን እንዲህ በህብረት ትነሳላችሁ ምድረ አህያ ጀብ ለነገሩ ዘመዴ እስከ አሁን ድረስ ለአማራ የቆመ ነው እርሱ ግን ሁል ግዜ ይናገራል ለአማራ መቆም ትርፍ ከአማራ ስድብ ነው ይላል ልከነው ማፍሪወች እስኪ በእውቀት በመረጃ ለአማራ እንደ ዘመድኩን የሚሆን አንድ አማራ ይምጣ
እንዲህ ነው ሃበሻ እዉነተኛ እና ጨዋ ሰው ሲገኝ ተሰባስቦ መቀጥቀጥ የኋላቀሩ የሃበሻ ህዝብ አይነተኛ መገለጫ ነው ያሳዝናል ዘመድኩን በቀለ ለኔ የምንጊዜም ታላቅ ሰው ነው ሌላው ጎንደር ትወድማለች ያለበት ምክንያት ትክክል ነው አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ብቻ በመመልከት የጎንደር እጣ ፋንታ ምን እንደሚሆን መተምበይ የቻለ ብቻኛ ነቢይ ነው ታላቁ ዘመድኩን !!!!
ዘመድዬ ,የኛ የአማራዎች ዘመዳችን ነው. We love him 🥰 አማራነት ይለምልም 🥰
እሱ ዩኒክ ነው ይህንን በማቅረብህ ጫጫታው ይበዛብሃል ግን በርታ
መተራረም ጥሩ ነዉ መቀበልም በጣም ተመራጭ እና ከፍ ያልክ ያደርግሃል እግዚአብሔር ፀጋውን ይችምርልህ
የዘመዴ ችግር የሚያውቀውን ስህተት ፊትለፊት መናገሩ ነው ለነአብይ ባንዶቾም መዘባበቻ ማዶረጉ እንጂ ከአማራ ነኝ ባዩ የተለየ ለአማራ ቅን ልቦና ያለው ግለሰብ ነው።ቀ
የአማራ መብራት ዘመዴ ዛሬም ነገም
ዘመዴ 💪
መምህር ዘመድኩን ነው መጀመሪያ የአማራን ትግል ያቀጣጠለው! አይዞህ ዘመዴ ማንም ቢንጫጫ ንቀህ እለፋቸው !ስለሚታረደው ስለምስኪኑ አማራ ስትል ወደኆላ እንዳትል ! ከአማራው በላይ ስለአማራው የጮህከው አንተ ነህ ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!! አሳዬ ሚዛናዊ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
አማራ ነን ከሚሉት ይልቅ ዘመድኩን በቀለን የሚህል ለአማራ ህዝብ የጠቀመ የሚጠቅም አማራ የለም ስለዚህ አፍችሁን አትከፍቱ በመጠኑ ሁኑ እስኪ የትኛው አማራ ነው አማራን ብቻውን ያነቃ የታገለ እኔ ዘመዴን የምትቃወሙ ምንም ምከኒያት የላችሁም እርሱም ሁል ግዜ ይናገራል ከአማራ ልጀች በአማራ ትግል የተረፍኝ ስድብ ነው ይላል
አሰዬ ደርቤ በጣም አከበርኩ በፊትም አክባሪክ ነኘ እንደዚህ ነው በጨዋ መንገድ መተራረም ደስ ይላል ዘመዴም በጨዋ ነው የመለሠው አንተም በጨዋ
ጀግናው አሳየ በርታልን እና ዘመዴ ለአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ ከፍሏል በቅርብ ቀን ይመለስልን
መምህር ዘመድኩን አክሊለ ገብርኤል
የዐማራው ብቸኛ ጠበቃ ነው ።
ዐማራነኝ ሲል ሲክድ ዘመዴ ግን ወይ ፍንክች ።💪💪💪
አሳዬ ትልቅ ሰው ነህ አንተም በርታ ።💪💪💪
The only almighty God is Amhara Tebeka (Advocate )
Not others . Fano go ahead and put God first then victory is yours .
ቁጥር አንድ ለአማራ ትግል መቀጣጠል አስተዋፅኦ ያደረገ ጀግና ዘመዳችን በርታ አሳዬ ሚዛናዊ ተች ነህ
ትክክል ነህ አሳየ፤ ስለዘመዴ የሰጠኸው አስተያዬት ሚዛናዊና ሀቀኛ ነው። ዘመዴ ለአማራው ትግል ብዙ ያበረከተ ነው።
11😊1
ዘመድኩን በቀለ ላመነበት የሚታገል ሰው ነው
የወልቃይት መጋዣዎች ስርአት ሊይዙ ይገባል
ፋኖ 💪💪💪💪💪 ያሸንፋል💚💛❤️
እናመሰግናለን አሳዬ ደርቤ
አሳዬ በሳል እና አስተዋይ ነህ በርታ
ዘመድኩን መቼም ዘመድ ነው❤❤❤
አሳዬ ደርቤ አንተ የምትዘግበው ከመሬት ላይ ጠብ አይልም ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብህም ።
ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ የአንተ አይነቱን 10 ቢኖራት አገራችን 130 ሚሊዮን ታነቃቁ ነበር ።
ወንድም አሳየ እግዚአብሔር ጤንነቱን ከመላው ቤተሰብህ ይስጥህ
ደሞ አይቀርም የምናስባትን ኢትዮጵያችን እውን ትሆናለች **** አይዞህ በርታ ወንድሜ****
የአማራ ባህሉ ይሄ ነው ሳንሰዳደብ መማማር እንችላለን እናመሰግናለን አሳዬ
የሁለታችሁንም አስተያየት ሰምተናል አይተናል እንደዚህ መነጋገር እና መግባባት የትክክለኛ ሰው ተግባር ነው በርቱልን ለሁለታችሁም ጥሩ አመለካከት አለኝ።
ዘመዴ ከዘመናችን ጀግኖች አንዱ ነው ❤❤❤
ዘመዴን አፉ አንደበት ሰለሁነን እናመሰግንዋለን
ያደገበት ያራዳዉ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ያጠብቅህ
ዘመድኩንን አድንቀህ እስክንድርን ስትቃወም ያኔነው የበቃህኝ ::
This guy is delusional person Zemdkun working vividly against the Amhara Fano
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ሰላም አሳዬ እናመሰግናለን ስለ አማራው መረጃ ድልልልልል ለፋኖ ❤❤❤ ዘመዴ የተዋሕዶና የፋኖ ፈርጣችን እና ሐቀኛው አክቲቪስት ሰሚ ጆሮ ይስጠን እውነት ይዋጥልን ነጭ ነጯን
አሣዬ አንተን የመሰሉ አስቸዋዮችን ያብዛልን❤❤❤
በትክክል ዘመዴ ግዜ የማይለውጠው የአማራ ተቆርቋሪ ነው ዘመዴ ሊንገዳገድ ይችላል ግን ተመልሶ ይነሳል እኛን ወገኖቹን አያሳፍረንም የዛለት እንተያያለን እስከዛው ድል ለመራታው።❤❤❤❤❤❤
Amhara, stop worshiping others . Support your real fano.
@MamoMihiretu-z7j ሕልም ወይም ቅዠትሕን ነው የምታወራው ሞት ለባንዳ አይሞትም ያንተን ሞት ያያል።
ግም ለግም .........
።
@@FEthiopia33I agree with you.
እርግጥ ነዉ ዘመዴ የምንጊዜም የአማራ የነፃነት ትግል አቀጣጣይ ነዉ !!!
አሳዬ ደርቤ ወንድም አለም በዚህ ፕሮግራምህ እጅግ ሲበዛ ቀና ሰውነትህን ነው ያየሁት፡፡ አቦ ተባረክ ወንድሜ፡፡
You are the one
አሳየ አንተም ሆንክ ዘመዴን አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ
አሳየ አንተም ለአማራው የምታበረክተው አስተዋጾ ቀላል አይደለም በርታ ዘመዴም ምርጥ ነው
አሳዬ በጣም ጥሩ እይታ ነው በርታ።
ዘመዴ የአማራ ተቆርቋሪ ነህ በርታ ጀግና በቀላሉ አያወድቅም
ዘመዴ የአማራውን ፋኖ ትግል ያቀጣጠለ የመጀመሪያ ጀግና ነው
Zemedkun is a bad wicked guy Wake up people 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
አሳየ ደርቤ በርታ ወንድማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል።
ዘመዴ በአንዳንድ ባንዳዎች ከአማራ ትግል ለአንድ ለሰከንድ ያህል ፍቀቅ እንደማይል እርግጠኛ ነኝ
አሳየ ጀግናችን በርታ። ግን ልክ እንደ ልጂ ተድላ ዘመዴንም አግኝተኸው ብታወሩ ደስስስ ይለናል። ለትግሉ ወሳኝ ነውና። አስብበትና ተገናኙ ወንድሜ 🎉🎉🎉
አሳዬ አንተን እና አንተን የመሰሉትን ያብዛልን ዘመዴ እደንስር ታድሶ ይመጣል በዚህ አምናለሁ
እንዴ ዘመዴ ለአማራዉ የታገለ አማራእራሱ የለም ዘመዴነዉ ጮሆ ጮሆ አማራዉን ከተኛበት ያነቃዉ በዘመዴማ ቀልድ የለም ለማንኛዉም ዘመዴ እናሰግናለን
ደራሲ እና አክቲቪስት አሳየ በርታልን ጅግና ነህ አስተዋይ ነህ።
አሳዬ ደርቤ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ሳውቅህ ያልተሸረሸት፣ያልታናወፀ አቋም እንዳለህ አውቃለሁ።ከእንግዲህም ፈጣሪ ይጠብቅህ።ለዘመዴ ባሳየኸው ድጋፍ ቅሬታም እንዳለን አስቀምጠን ለእሱም መልስህን አስቀምጠህ ጭዋነት በተሞላበት መልኩ ያደረጋችሁት ንግግር ይበል ነው።ዘመዴ ከዐማራው በላይ ዐማራ ሆኖ የታገለ ብቸኛው ሰው ነው።ለሰጠኸው ብርቱ ድጋፍ ክብረት ይስጥልን።
እውነተኛ ታጋይ እንዲህ ይተራረማል። ማንም ሲያጠፋ እንዲስተካከል መተቸት አለበት ፤ ትችቱ ግን በትክክለኛ መረጃና ማስረጃ ሊሆን ይገባዋል። ዘመድኩን አይተች የሚል አይኖርም ፤ ሲተች ግን ከእርሱ ንግግርና ድርጊት ውጪ በሆነ የራስ መረዳት መሆን የለበትም። አሁን ላይ የትግል ሰንኮፍ የሆኑ ግለሰቦችን አንቆ መያዙ ብዙ ብዙ ነገሮችን እንዳስቆመ እየታዘብን ነውና የዘመድኩን በውስን ባንዳዎች ላይ እያደረገው ያለው ነገር ምን ያህል ትክክል እንደሆነ ማሳያ ነው ብዬ አምናለሁ። በተረፈ አክባሪህ ነኝ ፤ በርታልን ወንድምዓለም።
እግዚአብሄር ይባርክህ!!
አሳዬ በጣም ትክክል ነህ👍
ውይ አሴ ምርጥ ሚዛናዊ ሰው አንድ ብቻ ሆንክብን ምን ይደረግ 🎉❤
😂😂😂😂😂😂 Zemdkun is Enemy Asaye is delusional wake up people 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
Welcome our hero 💪🏽 you're honest person!! Keep it up what you doing 👍🏽👍🏽 Go Fanooo 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝💝 God is with us🙏🏾
ዘመድኩን አማራ ነው
አሳዬ❤❤
Abo egzer yeseteh this is the incredible argument dear brother asaye big respect truth is truth
Thank you Asaye really you are true honest brother
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሳዬ በጣም ቅን ነህ።
ዘመድኩን በቀለ ጀግን ነዉ ለአማራ ድምፅ ነዉ ሁለየም ጀግናችነዉ❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ዘመድኩንን የምንወድ የምንከተል አሳዬ መጨረሻ ላይ የመከረውን ዘመድኩን እንዲተገብር ግፊት ማድረግ አለብን።
መምህርለአማራውየታገለጀግናችንኘው👍
ትክክል ነህ ውላታአለው
ዘመዴ አማራ አማራነኝ እዲል እና. ዛሬ ያለበት ደረጃላይ እዲደርስ ያደረግ ጀግናነዉ ከዛም በላይ ደሞ ፋኖ ዛሬ ያለበት ደረጃላይ እዲደርስ የደረግ ጀግናነዉ አማራ እኮ እደበግ ሲትረድ እደሽኪርት ሲከተፍ ድምፅ የሆነ ጀግናነዉ ለዘመድ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ
ዘመዴ ጀግና ነው።
ዘመዴ ለአማራ እና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ጊዜውን ፣ብሩን ፣ ክብሩን ፣ ማንነቱንና ቤተሰቡን አሳልፎ የሰጠ ክብረችን ጌጣችን ነው። ረጅም ዕድሜ ና ጤና ለዘመድኩን
እውነት ነው!!! ዘመዴ ጀግናችን.
@@Kidusbeti No he is not he is destroying you wake up 👎🏾👎🏾👎🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
እንወድሀለን
አሳዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡የዘመድኩን በቀለ ያህል በአማራ ትግል ውስጥ ጉልህ ሚና የተጫወተ የአማራ አክቲቭስት ካለ እኔ እቀጣለሁኝ።በእኔ ሞጣ በእኔ አዝማሪት ቅዳሜ ገበያ እና በመሰሎቹ የብአዴን ክንፍ አክቲቭስቶች ዘመድኩን ስተች ከመስማት የሚያም ነገር የለም!!!
ዘመዴ በእውነት የከፈለው መሰዋት ለኔው ለአማራ አንረሳውም
በርታ
ደስ የሚለው ብልጽግና በተለይም የአማራ እና የጉራጌ የትግሬ ባለሀብት ለብጽግና የቱንም ያህል ብትገረዱለት አይተዋችሁም ጊዜ ጠብቆ ደም እንባ ያስለቅሳችኋል።
አሁን ባጸደቀው ንብረት ማስመለስ አዋጅ /ሀብት የማጋባት አዋጅ ኦሮሙማው ያጸዳሻል እድሜ ቁጭ ብለሽ ጠብቅ እጅሽን አጣምረሽ
አሳየ ደግሜ አከበርኩህ እውነት ነው ዘመዴ መቸም ውለታውን የማንረሳው ባለውለታችን ነው ማንም ሆዳም አማራ ባንዳ በሆነበት ዘመን የአማራ የትግል ፉና ወጊ ሆኖ የተነሳ ታጋያችን ነው
እንዳልከው ከሰው ልጅ ስህተት አይጠፉም እየተራረሙ መሄዱ ነው የሚአዋጣን እንጅ አንዱን ጥሎ አንዱን ይዞ መሄዱ የትም አያደርሰንም ባይ ነኝ ።
ሌላው አዋጁ እኔንም በጣን ገርሞኛል የሰው ዝምታ ምን እስከሚሆን ድረስ እንደ ሆነ ግራ ገብቶኛል
ግልፅ የሆነ ዘርፍ ነው ሌላ ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልገንም ።😢
አሳዬ ዘመዴ የጠራቸው ልጆች መጨረሻቸውን አብረን እናያለን አስከዚያው አነተ በልጆቹ ጉዳይ ገለልተኛ ለመሆን ሞክር ። ደጋፊ መሆን ተችላለህ ።ነገረ ግን ተዋቸው ማለቱን ተው ።
እኔ የዘመዴ ፣ የሄኖክ የሽጥላ እና የሊዲያ ዘውዱ አድናቂም ተከታይም ነኝ ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች ሰው በሌለ ጊዜ ሰው ሁነው የተገኙ ሰዎች ናቸው መቸም አረሳችሁም በርቱ!!!?
😂 ፍተላ ስለምትዱ ነው ሥራ ሳይሆን ወሬ።
አሳዬ ዘመዴን የሚጠላ አስመሳይና ሆዳም ነዉ።
የሠጠኸዉ ሀሳብ ሚዛናዊ ነዉ ወንድማችን ዘመድኩን ጁግና ስለሆነ ከተሳሳ ተ ከስህተቱ ይማራል አንተም ጀግናችን ነህ፣
ስለ አዲሱ አዋጅ ድብቅ አላማ ያስተላለፍከው መልእክት የነጠረ ሐቅ ስለሆነ ልብ ያለው ልብ ሊለው ይገባል።
ከዘመድኩን በላይ ለአማራ የሠራ የለም:: ማንም የአማራ አክቲቪስት ነኝ ባይ ኮልኮሌ ጥቅሙን ብቻ እያሰላ ነው የምንቀሳቀሰው:: ዘመድኩን ቢያጠፋም ምትክ አታገኝለትም::
ማንም ምቀኛና ስስታም ስግብግብ ከዘመድኩን ጋር አይወዳደርም::
አሳየ ጎበዝ ነህ በርታ!
ሀቅ ነዉ !!!
አሳዬዬዬ !!!! ክበርልንንንንን!!!።
አሳየ ሀሣብህን ከልብ እደግፈዋለሁ ዘመዴ ያነሳዉ የረቀቀ የሴራ ክምችት እንዳለ ግልጽ ነዉ ነገር ግን አንድ ግለሰብ ተተቸ ወይም ተጠየቀ ብሎ ለአማራ ሲል ሐሳብ ስላነሳ ዘመዴ ከልክ ያለፈ ወቀሳ እራስን ማስገመት ብቻ ነው ዘመዴ ለአማራ ትግል አስፈላጊ ነው ጀግና ነዉ ።
አኔ አንተን አክባሪክና አድናቂክ ነኝ ።ትነሽ ዛሬ አናድከኝ ። ጥሩ ስራነው ድሮ የረገው እየተባለ አሁን የፋኖ ትግል እንዲከፈል ፋኖዋችን ሙልጭ እያረገ መስደብ አለበት?? እሱ ን ፈርተከው ብታሞጋግሰውም እሱ ባለጌ ስለሖነ መሥደቡን አይለቅም።
አሴ የአሳምነው ፍሬ በርታልን ❤❤ አማራ ተጠቅሞ የሚጥል ከሀዲ አይደለም ።
የዘመድኩን አሁናዊ ጥፋቱ ለአማራ የዋለለትን ውለታ አይደብቀውም።
Zemdkun is your Enemy Wake up 🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾🤚🏾
ዘመድኩን ግን ይችላል እኔ ጥሩ እስከሰራ ድረስ አደንቀዋለሁ እደግፈዋለሁ ለእዉነት ስል ለአማራ የከፈለዉ መስዋትነት ዋጋ ሊሰጠዉ ይገባል
Well said!!!
ትክክል ነህ
Thanks!
እናመሠግናለን
አሳዬ፡ ጥሩ አስታራቂ ነህ። እንደእኔ ዘመድኩን መደዴ ተራ ተሳዳቢ ነው። አዎ ለአማራ ትግል ጥሩ አስተዋፅኦ አድርጓል ሆኖም ቀላል የሚባል ጥፋት አጥፍቷል። ሥራው ሁሉ "ፈትሎ ለአይጥ" ነው። ይስከን ከዚህ በኋላ በዓይነ ቁራኛ ነው የምናየው።
ዘመድኩንም ሆነ ሌላው ልኩን ማወቅ አለበት። ነጭ ነጯን የአማራ ፖለቲካ ላይ ጥንቃቄ ይፈልጋል የአማራ ፖለቲካ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መጠንቀቅ አለበት። በተለይ በጎንደር ስም የተሰለፉ አማራ ጠል ስብስብ ከባድ ነው። ወልቃይት በሌቦች እጅ ወድቃለች። አሳዬ ደርቤ ግን አክባሪህ ነኝ። ይሄን የተወሳሰበ ትግል ውሉን በማፋለግ በርቱ። ምስጢር ጠብቁ። ምስጢር ጠብቁ። ምስጢር ጠብቁ።
አሳየ የምርም አሳየ ነህ በርታልን ወንድማችን👌👌👌👌
የአማራ ትግል ደጋፊ ፊት መስመር ካሉ የሚድያ ሰዎች መካከል ዘመድኩን አንዱ ነው። ለሠራው መልካም ሥራ እየዘከርነው እንኖራለን። ነገር ግን ከተወሰኑ ወራት ወዲህ በፋኖ አመራሮች መካከል ገብቶ አንዱን በመደገፍ አንዱ ላይ ዘመቻ የሚከፍተው ነገር ትክክል አይደለም። ከሰሞኑ የኾነውን እንመልከት ዘመነና አስረስ አንድ ድርጅት ውስጥ ያሉ የፋኖ አመራሮች ናቸው። ነገር ግን አስረስ በዘመነ ላይ የተነሳ አርጎ ዘመቻ ከፈተ...ለፋኖ አንድነት የሚያስብ ሰው መጀመሪያ የሚስተካከለውን ለድርጅቱ በውስጥ ማሳወቅ ነውጂ በአደባባይ አንዱን ደግፎ አንዱ ላይ ዘመቻ መክፈት ውጤቱ አመራሮቹን ማጋጨት ነው። አስረስ ችግር ካለበት ድርጅቱ በውስጥ ገምግሞ ነውጂ መቀነስ ያለበት ዘመድኩን እንደሚያደርገው በሚድያ ዘመቻ አይደለም።
ዘመድኩን ለአማራ ጥሩ ሠርቷል አወ ሠርቷል። ነገር ግን ሰው ነውና መዛል መበርታት እንደሚኖር አንዘንጋ። በፖለቲካ ደግሞ ሰውን ማመን የሚባል ነገር የለም ሒሳቡ ጥቅምህ ላይ ነው ከጥቅምህ ዘነፍ ካለ ጥሩ ሠርቶልናልኮ እያሉ መዝፈን ሞኝነት ነው። እንደ አማራ በተደጋጋሚ በፖለቲከኞች የተከዳ ሕዝብ ማንንም ማመን የለበንም። ብዙወቹ የከዱን መጀመሪያ ጥሩ ሠርተው መኾኑንም አንዘንጋ።
ዘመዴ እኮ እነ አስረስን ጥያቄ ነው የጠየቀው ጥያቄውን መመለስ ያለበት የተጠየቀው ሰው ነው። ሌላው ያልተጠየቀው ለምን ይዘባርቃል?ጎበዝ ሰው እያለቀ ነው! ጥያቄውን በአግባቡ መልሶ ወደ ትክክለኛው አንድነት ማምራት ጥሩ ነው።
የአስረስ ሽፋን ሰጭወች መቸ ለመልስ አደረሱት፤ አስረስ ከነ መለስ ዜናዊም በላይ ነው ጊዜ ያወጣዋል።
ዘመድኩን የሚቃም የአማራ መከራ መደበቅ የሚፈልግ እውነትን የማይወዱ አያሌመን በሩ የአማራ ጠላት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስ ትለያለህ የሰው ልክ ትሁት ወድማለም በርታልን
ማንም መተቸት ካለበት ይተቻል ዘመዴም እጅግ ግንባር ቀደም በመሆን እጅግ የላቀ ስራ ሰርቷል ዋጋም ከፍሏል አሁንም ቢሆን የሚሰራው ስራ ልደነቅበት እና ሊመሰገን ይገባል ::
ለተቸገረ የደረስ ጀግና ነው/በዚህ አጋጣማ ትችት ማድረግ ደካማ ጎን ለማረም ጠንካራውን ደግም ለማሥቀጠል ይጠቅማል።
ትክክል ነህ ወንድማችን እናመሰግናለን
Asse ❤Ante Hulgeze luk nh Bicha endatekeyer "Habtamu Ayalew "Amharan Kedo kefafay Sihon Sewun mamen kebdognal. Asse ❤Ene Gojje negni betam akbarih negni
Thank you...Assaye
አስረስ ደግሞ መታረም አለበት እሱ ማነው መከታው, ደረጄ, ዘመነ ተጠችቶ አስረስ የማይተቸዉ የማይነካዉ ማን ለሆነ ነዉ?????????????
አሴ መመላለሱን ብትተውት ጥሩ ነው።ሁለታችሁንም እንወዳችኋለሁ
Thank you brother
Asaye my voice, amhara voice
You are right 💚💛❤️✅💯💯💯✅👍👍🙏🙏👋👋❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘመዴ ከማንም በላይ ለአማራው የታገለ ጀግና ነው
😂😂😂😂
ቢታገል ስ አሁን መሣደብ አለበት እን እንደውም ጠረጥራለው ሳይበለጽግ አይቀርም።
ዘመዴ ጀግናችን ነው።
Thank you 🙏
ዘመድኩንን ይቅርታ የምንጠይቅበት ቀን ሩቅ አይሆንም
እኔ አማራ ነን የምትሉ በህብረት የምትነሱት የስራላችሁ ስው ህይወቱን ለከፍለላችሁ ለማጥፍት ለመቅበር ሲሆን እንዲህ በህብረት ትነሳላችሁ ምድረ አህያ ጀብ ለነገሩ ዘመዴ እስከ አሁን ድረስ ለአማራ የቆመ ነው እርሱ ግን ሁል ግዜ ይናገራል ለአማራ መቆም ትርፍ ከአማራ ስድብ ነው ይላል ልከነው ማፍሪወች እስኪ በእውቀት በመረጃ ለአማራ እንደ ዘመድኩን የሚሆን አንድ አማራ ይምጣ
እንዲህ ነው ሃበሻ እዉነተኛ እና ጨዋ ሰው ሲገኝ ተሰባስቦ መቀጥቀጥ የኋላቀሩ የሃበሻ ህዝብ አይነተኛ መገለጫ ነው ያሳዝናል ዘመድኩን በቀለ ለኔ የምንጊዜም ታላቅ ሰው ነው ሌላው ጎንደር ትወድማለች ያለበት ምክንያት ትክክል ነው አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ብቻ በመመልከት የጎንደር እጣ ፋንታ ምን እንደሚሆን መተምበይ የቻለ ብቻኛ ነቢይ ነው ታላቁ ዘመድኩን !!!!
ዘመድዬ ,የኛ የአማራዎች ዘመዳችን ነው. We love him 🥰 አማራነት ይለምልም 🥰
እሱ ዩኒክ ነው
ይህንን በማቅረብህ ጫጫታው ይበዛብሃል ግን በርታ