Enagn betam new yemtsetsetew 2 ljoche alugne lkndesua new yagatemegne Egzabhar amlak lemn endezi aynetun sew ametahbgne lemn kendezi aynet wshetam acheberbari kfu sew ljuche setehagne eihann sew kana maraq tchel neber eyalkugne yawm besdet betsetset eyeanorkugne new lba sebara new leik esua yetenagerechiwn neger Egzabhar amlak endiyasayegne eyetematsenkugne new 💔💔💔
አቤት አንደበት አቤት ትህትና አቤት የክርስትና ህይወት እጅግ ድንቅ ሴት እግዛብሔር በነገርሽ ሁሉ ይቅደም ከቻልሽ ቪዛ ተይቂና ተመለሺ ለ ልጆቹ ስነልቦና ይረዳሻል
Amen Amen Amen
Amene 🙏🙏🙏
አወ@@abeykinyozi6653
በጣም መቼ ለጥሩ ሰዉ ጥሩ ነገር አይሰጠዉም
Egijg betam ameltechew dink sete nat Egzabher zarem negem Dagnaw esu new esu yirdash ehete
አቤት ንግግር ጨዋ ሴት እግዚያብሄር ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ አይዞኝ
ነፃ የህግ ድጋፍ ከፈለገች እናግዛታለን
መልካምነት በጣም ደስ ይላል🙏🙏
በፈጣሪ ርዷት
Egizer yirdak yihem beqi new agizuwat pls
ተባረኩ ፈጣሪ ይክፈላቹሁ ዋጋቹሁን
ተባረክ
የእኔ እህት ሆን ብሎ ነው የቀረበሽ ይህ ሰው አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂ ማነው እንደኔ 🙌🙌
Agebiw
እኔ እኔ እኔኔኔ
በጣም አሰተዋይ ጎበዝ ጠያቂ ነው እግዛብሄር ያክብርክ ❤❤ ለዚች ልጅ እርዳት በሰደት የመጣ ብር ከሴት የሚበላ ሰው መርዝ ነው ወንድሜ የሰራከው ሰራ በጣም ያሳዝናል ከወለደችልከ አውሮፓን ትታ ላንተ ግዜዋን እድሜዋን ገንዘባን ፍሪ ሰጥታክ እንደዚ አይነት ግፍ አይቀናክም😢😢😢
እኔ እኔ ❤❤❤❤
Ene mariyamn sewdew😢
የኔ እናት ውሰጥሸ ቁሰል ነው ነው ያለው አይዞሸ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እሱ ግን ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል
በሳል ና አስተዋይ ጎበዝ ሴት ነሽ። አይዞሽ ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን።
በጣም ምትገርም ሴት ናት ሁሉ ነገሯ አንደበት አስተሳሰብ አነጋገር ፈጣሪ ችሯታል እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
በጣም አስተዋይና ትልቅ ሴት ነሽ ጎበዝ ነሽ ደግሞ እምነትሽ ብዙ ወንዶች አሉ እንደዚህ አይነት መጥፎ ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም አይዞሽ በርቺ በፅሎትሽ
Ayzosh ehti Amlaka yirdash!
ጥፋቷ ማ ጅልነቷ ሰው እንዴት ልብ ያጣል ገና ለገና በሀይማኖት ሰበብ የማያውቁትን ሰው ማግባት
O
እኔ ልንገርህ አሁንም አባት እግዜአቤር ብቻ ነው እየሱስ ያድናል ይኸ ሁሉ የምድር ነው የሰማዩ ይበልጣል
አንተ የስደተኞች ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ❤
በሰው ሀገር ያላቹ እናንተ እየቀለጣቹ ለቤተሰብ ለሀገር ለወገን እንደሻማ የምትበሩ እናንተ ጀግኖች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ እርፍ የምትሉበት እንጀራ ይስጣቹ 🤲❤🥺
አሚንንንን😢😢😢😢
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
አሚን ❤🥺
እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ይሄም ቀን ያልፋል ፈጣሪ ልጆችሽ ያሳድግልሽ እሱንም ባለቤትሽን ወደ ቀልቡ ይመልስው እግዛብሄር ይርዳሽ እናት ❤❤❤
ለቅዱስ ገብረኤል
ሠሚነሽ ኪዳንምህረት ተናገሪ ተናገሪ
እመኝ !! እባሽ ይታበሳል::
በኔላይም ደርሶብኛል::
Le egzeabehir negeri beluwat enji mindenewu ketarikuwa ateredum ende!!!!!! Gedam legedam mezorewa yaderesebaten ayeneko......🤭🤭🤭
Yenam hiwet leki endesua yawm besdet andaynet besmeab bchayen ymeslegne neber esua yalechiwn enditaserna endayew eyalkugne Egzabhar amlak elemnewalew enam leik endesua latalayoche lewshetamoche metsehaf qdus eyanebebu asmesayoche atmajoche besatliju hiwet ketechawetu behala bshetachew ywetal Egzho meharenea krstos
Semineshe kdanemhret yetbota new yalechiw
አሜን እንባዋ ይታበስላት የኔ እናት እንዴት ታሳዝናለች ኡፍፍፍ
@@selamkebede1096😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እመቤቴ ን ይቺ ልጅ ልቧ ደምቷል አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽን እመብርሀን ታሳምርልሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸውአትናደጂ
እንዴት ታሳዝናለች,,, ውስጧ እኮ ተጎድቷል ችላው ነው እንጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏 አንተ ግን መጨረሻህ አያምርም
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
😊ከንብረትሽ በላይ ፋጣሪሽን የታምንሽ ንፁ ሴት ነሽ እውነት እልሻለው የምታምኝው አይጥልሽም ተይው የፍለገውን ቆሳቁስ ይዞ ይሄድ አይጠቅመውም አምላክሽ እቅፍ ድግፍ አርጎ ከነልጆችሽ ያኑርሽ
ጽጌሬዳ በጣም በሳል ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ የምታምኝዉ አምላክ አይጥልሸም አዲስ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል.
Amesegnalehu ehete beselam yametash eshi
ይህችን ሴት ኢዮሀ እስከመጨረሻው ረድቶ ነፃ ካላደረጋት የዚህ ፕሮግራም ጥቅሙ ይወርዳል:: ባጣም አስተማሪና አሳዛኝ ነው::
ድንቅ እውቀትና አንደበተ ርቱዕ ጨዋ ሴት ነች:: ቤተሰቦቿ ልትቀርቧት ይገባል::
እሳት ያድርግብ ሰላም ይንሳክ ጤና ይንሳክ የሴት ብር የምትበለዉ ወንዶች እሳት ይሁንባችዉ ተቃጠሉ
አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ የኔም ባል አረብ ሃገር ለፍቼ በሰራሁት ብር የምን ቤት ነው ብሎኝ አልቅሼ ለፈጣሪ ሰጥቼ ወደ ስራዬ ተመለስኩኝ ከዛነ እሱም አገባ ወለደ ሁለት አመት ሳይሞላ ፈጣሪ መልስ ሰጠኝ ቅጣቱን በእሱ ቢያደርገው ጥሩ ነበር ግን አልሆነም የማትናግር የማትሄድ መለየት የማትችል ልጅ ፈጣሪ ሰጠው ደህና አድርጎ ቀጣው በልጅ መቼም በምንወደው ነው የሚቀጣን አይደል በጣም ተፈተነ በልጁ አይ የሰው ሃቅ መቼም መቼም ለማንም አይጠቅምም
😔እምባሽ ተስማ ያው የስው ህቅ የውስደውን ግንዘብ ለ ልጁ ህክምና ያውጣዋል 😔@@EnateArsema
Amen Amen Amen
@Enate
በርግጥ ጤነኛ ያልሆኑ ልጆች ለቤተሰብ ከባድ ነው። ዋጋም ያስከፍላል።
ነገር ግን አባት ለበደለው ልጆችን ማሰቃየት ፍርድ ሳይሆን ግፍ ነው ፈጣሪ የሰራው። ግን ፈጣሪ ካደረገው ነው ያልኩት ታድያ።
👺👺👺
@@EnateArsema ትክክልነሽ ማሬሁሉም የስራውንያገኛል እኔም5 አመት የሰራሁትን ለወንዲሜልኬስሳፈር ታምሜሀኪም ቤትሂጀብርስጠኝስለው ብሞቸ አፍርአታሟሽምአለኝ ግን ብዙስቃይአለፈብኝ እሱምአልተጠቀመ መኪና ገጪቶት እግሩንአጣ እኔም ተመልሸ ቁስሌንተሸክሜ ተመልሸ ስደትመጣሁ
አይዞሽ እግዚያብሔር ከተገፉት ጋር ነው።ደሞእርጋታሽና እምነትሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳሽ ወደፊትሽ ያማረ ይሆናል ።
እውነት ልዩ ሴት ነሽ እድለኛ ነሽ በእምነትሽ ያለሽ ጽናት ያልፋል የኔ እኅት አይጣል አያድር
Ahh Eminenz yeamiro chigir enji eminet aidelem
አይዞሽ እህቴ እውነት ተደብቃ አትቀርም:: እግዚአብሔር ለየዋህ ዎች በራሱ ቀን መልስ አለው!! በፀሎትሽ በርቺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እውነትን ታውጣልሽ:: አሜን
አይዞሽ እህታችን ያመንሽው የተደገፍሽው አምላክ ይርዳሽ ወንድማችን እናመሰግናለን
Meche amlak tedegefche beye gedamu sew mamlek amlak eza becha new yalew yetbalche temsel
@@m.g5367 ቢሆንም ገዳም ስላገኘችው አለም ላይ ካሉት ይሻላል ፈሪሀ እግዚያብሔር አለው በሚል ብዙ አመነች
እህቴ መፍረዴ አይደለም እንደገና ንስሀ ገብቱ አብረን ብንኖር ትያለሽ እንዴ አሁንም ድግምቱ እየሰራብሽ ነው በፈጠረሽ አምላክ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በፍፁም መታረቅ የለብሽም ያደቆነ ሳያቀስን ይባላል መልሰሽ አብረሽ ብትኖሪ ገድሎሽ ሁሉንም ነገር ወስዶ ልጆችሽ ዘመናቸውን ይንገላታሉ አንቺ ካለ አባት ብታሳዲጊያቸው ይሻልሻል
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
አንዳንድ ሰው ቆዳውን አለስልሶ ገብቶ አውሬ ይሆናል 😢
በስመአብ!! ጀግና ነሽ ግን ፣ ያስተላለፍሽው መልእክት ድንቅ ነው ፣ እነዚህ እንሽላሊት የሆኑ የዘመኑ ወንዶችን ያጥፋልን
ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢ሰው በጣም ከባድ ፉጥርነው በእውነት መገድ የሚሂድ እጅግ ጢቄትነው ፈጣሪ የረዳው😢😢እባካችሁ በእምነት ስራ ቁጭብላችሁ ሰው አትበድሉ እባካችሁ
ሆን ብሎ ከመጀመሪያ ጀምሮ አቅዶና አሰቦ ተዘጋጅቶ ነበረ የቀረባት!
አለች እኮ በጉሩፕ ነው የሚሰሩት
በትክክል ወንበዴ ነው ኧር እፍሩ እንደዚ የምታርጉ ሰዋች ምናይነት የሰይጣን መንፍሰ ነው አገራችን ላይ የገባው በጣም ያሳዝናል አይዞሸ ልጁ ፀጋ ነው እህቶቼ ንቁ አትታለሉ እመብርሀን ትርዳሸ እሱ ባል አይሆንሸም አውጪው ከዉሰጥሸ በርትተሸ ከቻልሸ ወደመጣሸበት ለመመለሰ ሞክሪ
ምንም፡ማለት፡አቃተኝ፡ታሪዄን፡ስሰማ፡እግዚአብሔር፡ይድረስላት!!!
የጋዜጠኛው እርጋታ ደሞ ማህተባቹህ ደሰሲል❤
@@blainkiifle551ለምን ይደብራል ሙስሊምም የራሱ እምነት አለው እረ ተው ለነገር አትሩጡ
@@emebettemesgen5350 tadia men eyale new? "Des sil" milew neger mahtebu baynor yeh commentor des ayilewem malet new? Yezi video timhert berasu endezi endanasib miyastemer neber, mahiteb matilek ye sewin maninet ayigeltsim...yikerta neger lemefeleg sayhon ke video point ga betam seletegachebign new.
ሁል ጊዜ ችግርህ ላይ ታስሮ የሚቀመጠውን ክር ሳይሆን ችግር ፈቺውን ጌታ ኢየሱስን ተመልከት። ወደ እርሱም ና ። (ማቴዎስ 11:28)
@@ManeWoአሜን ክብር ለስሙ ይሁን😊😊
ጽጌሬዳ! ኦስሎ በነበርሽ ጊዜ' በነበረሽ ችግር ብዙ ጊዜ አውስተንሽ ነበር። ግን ለምን ልጆቹን ይዘሽ ወደ ኖርዌይ አትመለሽም? ለልጆቹም በሰላም መኖርና' መማር ይረዳቸዋልና ነው።
plasey🙏ሰብሳክራብ ብልልኝ ወዳ ሀገርች🙏🙏
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እርዷት እዛ ያላችሁ እንደው በእግዚአብሔር ስወዳችሁ ከፈጣሪ ዘንዳ ታገኙታላችሁ ይቺን ብርቱ እህታችንን ከነልጆችዋ እህተረ አንቺ የኔ ብርቱ ነሽ ጠንካራ ሴት ወደፊትም ከፍ ያለ ቦታ ሆነሽ አገኝሻለው
ምናልባት ለማብራራት! አሁን ከወለደችለት ሰው ጉዳይ ጋር' ሳይሆን፣ ቀድሞ ወደ ኖርዌይ አግብቶ ካስመጣት ሰው ጉዳይ ጋር' ነበር' ያኔ ስናወያያት የነበረው ለማለት ነው። እንደኔ! እንደኔ! የመኖርያ ፍቃድሽ በእጅሽ እስካለ እና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ! ልጆችሽን በሰላም የምታሳድጊው ኖርዌይ ነው። የፍታብሄሩን ክስ ጉዳይ ቋጭተሽ ተመለሽ! ልመክርሽ የምችለው ይህን ነው። በተረፈ አለምሰገድ በመጨረሻ ለምን ወደ ኖርዌይ አትመለሽም ብሎ ይጠይቃታል ብየ ጠብቄ ነበር።
@@engidatadesse5675እኔም ይህንን ጥያቄ ስጠብቅ ነበር። ቢያንስ ሐሳቧን ብናውቅ መልካም ነበር። ልጆቿስ እድሜያቸውን ስንት እንደሆኑ አልተጠቀሰም።
በአላህ እርዱዋት
ያንቺ መፍቴው እየሱስ ብቻ ነው እህቴ አንቺ ጥሩ ልብ አለሽ ተመልሰሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወደ ኖርዌ ተመለሺ በነገር ሁሉ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ ጌታን በማወቅ ተባረኪ
Ewnet new geta eyesus yiredashal erasun bicha emegniw
ያለፈው ህይወቴ አስተምሮኛል መቼም ወንድን አላምንም
@@Yekrta-LLBእፍፍፍፍፍ በዚህ ልክ ምን አርጎ ቢሰብርሽ ነው የስራውን ጀባ
Hulajinm tegodtenal beyewahnet behaymanot sebeb Egzabhar amlak yfaredachew
ባክሽ እንደዚህ አትበይ በሴት የተጎዳ ቤት ይቁጠረው
@@Yekrta-LLB ማርያምን እኔም ስሜቱን የደረሰበት ብቻ ያውቀዋል
@@jesusking3536 አሜን ይፍረድባቸው
አይዞሽ እናቴ ሰው እንኳን ሰውን እግዚአብሄርን የተዳፈረበት ዘመን ነው እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሆነን እንራመድ ዘንድ እግዚአብሄር ልብ ይስጠን።
የኔ እህት የዋ አምላክሽ የስራውን ይሥጠው ያአቺ ባል ሲመሥለኝ በስደት የሚምጡትንና እዛ ያሉትን እያፈዘዘ የሚሰርቅ ይሆናል አቺንም በዛው አመሉ አጊቶሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ
ፈጣሪ፡የእጁን፡ይስጠው አይዞሺ
በእውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እመብረሀን ካንች ጋር ትሁን
ቀኑን ሙሉ እየገባው እያየዋቹ ነበር መጨርሻው ናፍቆኝ 😢😢 እንኳን ደህና መጣቹ❤❤
እኔም ስታሳዝን አይይ መከራችን😢😢😢😢😢😢😢
enemi
me to😂
በጣም ከባድ ነዉ በጣም እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነት ሰበብ የሚሰራ ስንት ጉድ አለ እዉነት ነዉ በምድር ቅጣት የለም ግን ሰላም አይኖረዉም።
እንዴት አይነት ብርቱ ሴት ነሽ መፅሀፍ የምታነቢ እኮ ነው የምትመስይው 😢እህቴ የነመምህር ግርማና መምህር ተስፋየ ትምህርት አዳምጪ ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል😢
ፅግዬ እግዚአብሔር መልሱን ይስጥሽ ያንቺ ነገር ያማል የልጆችሽ አምላክ ይፍረድ
እህታችን አይዞሽ፣ ታማኝ ስለሆንሽ ነው እሱንም ያመንሽው። ሕሊናውን ፈጣሪ አያስተኛውም። ድሉም በእግዚአብሔር ሀይል ያንቺ ነው።ጠንካራ ሁኚ፣ ፈጣሪ ሁሌም ይርዳሽ ❤
የኔውድ እንዴት አይነት መታደል ነው እምነትሽ ያስቀናል የሚቀናብሽ ድንቅ ሴት ነሽ ::አንቺ ትልቁን አምላክ ይዘሽ ምንም አትሆኚም እግዚአብሔር ምክንያት አለ ው ይሄን ሁሉ ያረገው ነገሮችሽ ሁሉ እንደሚስተካከሉ ምንም ጥርጥር የለኝም እሱ ግን ፍርዱን ያገኘዋል ለእሱ ነው ማዝንለት ላንቺ አይደለም አንቺማ አምላክሽን ይዘሽ ምን ልትሆኚ ገና ታበሪያለሽ ትከብሪያለሽ ልጆችሽ ይባረኩልሻል በነሱ ትደስቻለሽ
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ትህግስትሽን ጥንካሬሽን ሳላደንቅልሽ አላልፍም የኔ እናት አይዞሽ ለግዜው መስሎት ነው አንቺ ግን በእምነትሽ በርቺ ፀልይ እማ
እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም።
የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አንቺ እጅግ በጣም ጠንካራ የእምነት ሴት ነሽ አንቺን ያገኘ በረከትን አገኘ ከታሰራችሁበት እግዚአብሔር ይፍታችሁ ድግምት ሟርት ጥንቆላ ከምድራችን ላይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ ቆንጆ ሰላም ለእናንተ ይሁን ! አይዞሽ ይህም ያልፋል በርቺ በፀሎት ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል እግዚአብሔርን ፍሩ እባካችሁ ከቻልክ የልጆቹን አባት አቅርበው እና እርቅ ያድርጉ ሰላም ፍጠሩ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤
አሜን፫
እህቴ ታሪክሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን እናመሰግና🙏እህቴ አንቺ ድንቅ እና ውብ ሴት ነሽ ውበትሽ ውስጥሽ ያለው ንፅህናሽ አውነተኛነትሽ ትህትናሽ ታማኝነትሽ እና እምነትሽ ትልቅ ውበት ነው!!❤ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ እንደ እህት ልምከርሽ ህይወት ፈተና ናት ክርስቲያን ደግሞ ፈተናዎቹ ይበረቱበታል ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ቁርኝት የበለጠ ማድረግ ነው አትበሳጪ አትናደጂ እራስሽን ነው ምትጎጂው በሽተኛ ነው ምትሆኚው ብስጭት የዳቢሎስ ነው ከእግዚአብሔር ሊያርቅሽ ስለዚህ ይሔ ላንቺ የፅናት መፈተኛሽ ነውና እንኩዋን ሆነ እንኩዋን ይሔ ችግር ገጠመኝ ብለሽ በደስታ ተቀበይው ሌኔ የተሻለውን የበለጠውን አስበህልኝ ነው በእኔ ጤናና በልጆቼ ጤና አትፈትነኝ ይሔን ፈተና ማልፍበትን ፍፁም የእምነት ብርታትና ፅናትን ስጠኝ እያልሽ እግዚአብሔር ፊት በብርቱ አልቅሺ!!ሌላው እሱ በቅዱስ ገብርኤል ፊት ነው አይደል የካደሽ እሰይ አንቺ ደሞ ቅዱስ ገብርኤልን በእንባ አንተህ ነህ ለኔ ምስክሬ ጠበቃዬ ዳኛዬ ሠልሥተ ደቂቅን ከሳት ያወጣኽ እኔንና ልጆቼን ከእሳት ከመከራው አውጣን ፈጥነህ ድረስልን እንባዬን አብስልኝ ቋጠሮዬን ፍታ ብለሽ ከልብ በሆነ እንባ ለምኚው እውነት ነው ምልሽ ለማመን እስኪከብድሽ በማጠብቂው መንገድ ነገሮችሽን ሁላ ለውጦ እንባሽን በሳቅ ሀዘንሽን በደስታ ይቀይርልሻል እንደ ህፃን ትቦርቂያለሽ እመኚኝ በቅርቡ አንገትሽ ቀና ብሎ እናይሻለን!! አንቺ እንኩዋን መልካም ሆነሽ እንኩዋን ተገፋሽ አይምሮሽ እኮ ነጻ ነው ከህሊና ወቀሳ ነጻ ነሽ በቃ ትልቁ ነገር ይሔ ብቻ ነው በእምነትሽ በትህትናሽ በጣም ነው የቀናሁት እወድሻለው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤❤
አሜን
Endet teru sew nhe/nesh geze wesdo ehen mesaf teru lebona yasflgal ❤❤
ብዙ ወንዶች አስተዳደጋቸው ይበደልና ሰዎች ይበድላሉ አገርንም ጭምር ምንም አያግዳቸውም ግን አንድ በእግዚአብሔር ህግ ሁሉት በህግ ስር ሲሆኑ።ጠንካራ እህታችን ልጃችንም ነሽ።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
የእውነትም እናት ነሽ ፀግሽ ! ጠንካራ እና አስተዋይ ሴት ሰለሆንሽ ነው ፈተናው የበዛው ! የዚህ ሁሉ መንስኤ ግን ሱባኤ አቋርጠሽ ከተኩላው ጠንቋይ በሎሚ እየታሸሽ ቀለበት ማድረግሽ ነበር ፤ ምክንያቱም ከአንድ ቦታ ገዳም /ፀበል መፅናት የግድ ነው ካልሆነ የመዳን እና ያለመዳን ግብ ግብ ሰለሆነ አብዝቶ ፈተናው ይበዛል እና መፅናት ያስፈልግ ነበር ፀግዬ ! ግን ከአንች ያላነሠ አዝኛለሁ ። ልጁ ግን ራሱ አይደም ከመንፈስ እስራት ስላልወጣ ነው ፤ በሠው ላይ አድሮ ነው በአካል ሰው መሥሎ ጀግናይቱን እህቴን የፈተነሽ እና አሁንም ደግመሽ ደጋግመሽ ከገዳም እናቶች እና አባቶች ያለሽን መመካከር እና መንፈሳዊ አገልግሎት አፅነተሽ ልጆችሽም ለአንችም እውነተኛውን ህይወት በቅድስት ቤቴክርስቲያን እንድትኖሪ ፀንተሽ ኑሪ !
,ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ
እውነት ነው እህቴ አይዞሺ አንቺ ድግሞ ጎበዝነ ጠንካራ ነሺ ምክንያቱም ምንም ነገር ሲድርስብሺ ወድ እውነተኛው ቦታ ወድ ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ቤት ነው የምትሄጂው አሁንም በርች ምንም እንዳትስለቺ እህቴ እኛም በስድት ሆነን በፀሎት እነስብሻለን
ልዑል እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳድግልሺ እህቴቴቴ
ልጆችሺን አቁርቢያቸው ፀበልም እንዲጠበሉ አድርጊያቸው
Amesegenalew ehete eshi
የኔ የዋህ አይዞሽ ይሄ መተተኛ የጁን ያገኛል አይዞሽ እናቴ
በጣም አድማጭ ጋዜጠኛ ነክ በርታ❤❤❤
ስራዉ ነዉ ማዳመጥ አለበት
እህቴ ፃድቁ አቡዬጋ እየሔድኩኝ ነበር የማለቅሰው ቤት ውስጥ ስከፋ፣ አቡዬ አባቴ ይድረሱልሽ
ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሂጂ እንጂ ወደ ሰው አትሂጂ።መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ።መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አንብቢ።መንፈስ ቅዱስ ያስረዳሻል።
Abuie eko motewal
እግዚኦ አር ምን ጉድ ነው በፈጣሪ💔😢😢 እህታችን ፈጣሪ ካችጋራ ይሁን የኔ ከርታታ እዴት አጀቴን በላችኝ እህህ😭
እንኳን በህይወት ለልጆችሽ አተረፈሽ ነገ የጋረደው ሲገለጥለት እንቁ መሆንሽ ይገባዋል
በሀይማኖትሽ ፅኚ እህቴ ምርጥ ታሪክ አካፈልሽኝ ጉብዝናሽ ምንድነው ግን በዚ ግዜ ያሉ ወንዶች ሁሉ የታመሙቱ የትኛውን እንመንና እናግባ
በየ ገዳሙ እና በየፀበሉ በዬ ቸርቹ/ገስትሃውስ የሚዞር ሰው ጤነኛ አይደለም::
ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አምላክ ሀያሉ ልኡል እግዚያብሔር ሀዘንሽን በደስታ ይቀይረው ለልጁም ልቡን ያራራው ወንዶች ማለት እኮ😢ውይይይይ ምን ልበል😢
ወንዶች ማለት ድፍት ያድርጋቹህ ብዬ ልል ብዬ አለምሰገድ እና ሞች ወንድሜን መወቀስ አልፈለግኩም ወንድሜ ሚሰኪን ነው ሴቶች ሲጎዱ የማይወድ ነው እናቴን በጣም ነው የሚወዳትነ የአሁኖቹ ወንዶች ግን ሴት የወለደቼቸው አይመስላቸውም/ግፍ የምትሰሩ የሥራችሁን ይስጣቹ።
@@Yekrta-LLB ሚያስቡም አሉ አብዛኛወቹ ግን የሴት ልጅን ህይወት ማበላሸት የሚወዱ ገንዘብንና ፍቅርን ለይተው የማያቁ ሰርተን እንደግ ሳይሆን ከተሰራው ላይ እንብላ እንካፈል የሚሉ እራስ ወደዳ የዘቀጡ ትውሎድችምአሉ!
ብትችይ ለልጆችሽም ጭምር ቪዛ ጠይቀሽ ተመለሽ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ተይው አንቺጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣል ሁሉም በእግዚአብሔር ይስተካከላል። ከቻልሽ ሂጂ እና የገጠመሽን ሁሉ እዚ ትተሽ አዲስ ህይወት ከልጆችሽ ጋ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ማርያም ጣልቃ ትግባልሽ እና ቤተክርስቲያን እከሌ አለ እከሌ እያላችው የምትሄዱ ሰዎች ተማሩ ቤተክርስቲያን የሚኬደው እግዚአብሔር አለ ተብሎ ነው። ካጠፋው ይቅርታ!
ትክክል ነሽ
የኔም ሀሳብ ነው ብትመለስ ሰዎችም ቢረዱዋት በዚህ ኑሮ ብቻዋን ሁለት ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ትምህርት ቤት መክፈል አልቻለችም አብዛኝው የኢትዮጵያ ወንድ ግን ከሚስቱ ሲጣላ ልጆቹን በሚስቱ አይን የሚያየዉ ለምድነው ልጆቹን የሚበድለው ማስራብ ትምህርት እንዲያቆሙ ማድረግ እናት መከራ አይታ ዋጋ ከፋላ ልክ አድገዉ ቁም ነገር ላይ ሲደርሱ አባት ነኝ ብሎ ከች ይላል ልጆቹን ፋለጋ እሱም አቅሙ ሲደክም ያሳዝናል በጣም
በትክክል
ሠላም አለም ሰገድ የባንክ ቁጥራ እፈልጋለሁ
@@Mrkull010 ደዉይለት ለአለም ሰገድ እና ታገኚአታለሽ
እውይ የኔ ቆንጆ በሀይማኖትሽ ላይ ባለሽ ጥንካሬ ቀናሁብሽ ትህትናሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ልቦናውን ይመልሰው ሌላ ምን ይባላል
ተመልሰሽ ወደ ስደት ሀገርሽ ይህ መደንዘዝ ነው በፀበል እና በፀሎት. ሁሉም ይስተካከላል
ፀበል ሄዳ መስሎኝ ይሄን መከራ ይዛ የመጣችዉ?
@@dadydady3547 መናፍቅ ከዚህ ይውጣ ፀበል ሲሄድ ንስሀ ገብቶ ፈተናን ተቋቁሞ እንጂ ሰው ተከትሎ መሄድ አይደለም
አንች ጀግና አማኝ ሴት ነሽ የሚጎልብሽመሽም ነገር ይኖራል ብየ አላምንም፡፡እምነትሽ ከትቢያ ያነሳል እና፡፡እመብርሀን ትጠብቅሽ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ የስራውን ይስጠው አይዞሽ እህታችን ፍርድ አለ በሰማይ 😢
እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ. እመቤቴ ከነልጆችሽ ትጠብቅሽ እህቴ.
እኔ ግን መጇመሪያ ያገናኝችሽን ሴት እንድትረጅው ያደረገችሽን ሴት እጇ እንዳለበት ተሰማኝ አዋቂው ጌታ ቢሆንም
አይዞሽ እግዚአብሔር ስለተደገፍሽ ምንም አትሆኝም ይሄ ፈተናሽ ነበር አልፉል በርች የቋራው የበርሜሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁሉ ነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እህቴ በርች ።
ይሄ ኮርማ ይቅረብ እና የሚለዉን እንስማ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
ማቴዎስ 11:28-30
🎉🎉🎉🎉❤❤የአብቱ ፈጣሪ ታማኝ. ሰው አንተ ስጠን 😢😢
ሠውየው አንችን አይደለም የካደ እግዚአብሔር ነው የካደ በሥሙ እየነገደ መከራችን የበዛም የውሸት ኖሮ እየኖርን ነው
Olol😊😊8((iiii(😊(i((iiiii😊😊aam@@Abby-qt3sg
@@tsehaytemesgen3397 ?¿??
ጋዜጠኝዉ ትትናህ የሚገርም ነዉ የኡነት አዳማጪ ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ በልጆችክ ተባረክ ምልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥክ ጀግና ነክ እደምታግዛት ተስፋለኝ ወድሜ
የዘመኑ ወድማ ቄስ የለ ቅዱስ የለ ሁሉ ብልሹ ናቸው አፈር ይብሉ ያመንሽው አምላክ ሀቅሽን በእጅሽ ያስገባ እሱን ያልጋ ቁራኛ ያድርገው
የኔ እህት አንድ ምክር ልምከርሽ ለእራስሽ ስትይ ኑሪ እናቴም አባቴን አግብታ ነው ሟቶን ያፈጠነችው ስመክራት እናተ ያለ አባት ትቀራላቹ ትለኝ ነበር እኛም እሶን አተን ተበትነን እየኖርን ነው እሱ ሌላ አግብቶ ወልዱ እየኖረ ነው ብችይ ልጆችሽን ይዘሽ እርቀሽ ኑሪ
በእውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እመብረሀን ካንች ጋር ትሁን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል እንደው ለልጆቹ ሞራል ቢያስብ ፈጣሪ ወደ ልቦናክ ይመልስክ ወንድማችን የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አደለም
አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ ልብ ይነካል ፈጣሪ ይርዳሽ አለምዬ ጥግ አድርስላት አንተ ጀግና ነህ
የኔ እህት በደረሰብሽ መከራ በጣም አዝናለሁ ግን ምንም እንዳየቆጭሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ ንፁህ ሴት ነሽ ልጆሽችን አሳድጊ መመለስ ከቻልሽ ሞክሪ ቃልቻልሽ ግን አራሰሽን ጠብቂ እንዳይጎዳሽ ነብስሽ ብቻ ትኑር እንጂ ያመንሽው ጌታ ያነሳሻል እመብርሃን አትሌይሽ ❤
የኔ ምስኪን አይዞሽ !! እመብረሀን ታስብሽ
ቨባግዝሽ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏
ይገርማል እመቤቴ የልብሽን ምሻት ትሙላልሽ ዋናው ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ ገንዘብ ይምጣል ይሄዳል መንፈሰ ጠንካራ ነሽ ጥሩ ትምህርትህ ነው የነገርሽን አለም ሰገድ አክባሪነኝ ወንድሜ
የሚገርም ነው! ያመንሽው አምላክ ይካስሽ
እህቴ በጤና መውጣታትሽ ይመስገን አይዞሽ ነገ የተሻለ ቀን ነው ምክርሽ ለታናናሽ እህቶቻችን ይማሩበታል የእውነት አምላክ ከጎንሽ ይቁም
እህቴ በታሪክሽ እጅግ እጅግ አዝኛለሁ አምላክ ያበርታሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ በሁለት እግርሽ መቆም አለብሽ ምክንያቱም ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ በርቺ
አይዞሽ የኔ እህት ዋናዉ ነገር አንቺና ልጆቺሽ ደና መሆናችሁ ነው ሰው የዘራውን ያንኑን ያጨዳል 😢😢😢
እህቴ ታሪክሽ እኔታሪ ተመሳሳይ ነዉ እስከመጨረሻ አዳም ጨሽ አለሆ በባ ነበር የጨረስኩ ግን በጣም ጠካራ እናት ነሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የዝህን ሰዉ በዛኝ ዉ ቤት ብቻ ሳይሆን በሕድር ላይም ያሳይሻል እመኝኝ እኔም እዳች ምስት ሳይሆን እናት ሆኝበት ቤትንም ሳልካፈል ንብረቴንም ትቸ ልጀን እና እራሴን አትርፊ አለሆ ግዜብ ይሰራል ይመጣል ሄዉት ግን በዘብ አይገዛም እና አሁን ሰርች አገኝሆት ግን አሁን በምላሽ የጁን አገኝ እኔን እዳሶጣ ሌአግብቶ ወልዶ ከቤት ወቶል እኔ ፈጣሪ አላህ አሳየኝ ሆለየም አቄን አዉጣልኝ እለዉ ነበር ልጂ ይጂ ጎዳና አድሪ አቃለሆ ቤቶን ዜግቶኝ አሆን ልጀም አድጎ እኔ ጤነኝ ሆኝ እናቴ ለመባል አደስኝ እነ በርች ዱአደርግልሽ አለሁ አላህ ይርዳሽ የኔ ትሆት❤❤❤❤❤
እዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ግን አንቺ ጀግና ነሽ አምላክ ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከባድ ነዉ ግዜው ❤
አይዞሽ በሴት ገንዘብ ያለፈላቸው ብዙ ወንዶች ናቸው ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጪ እሱ ቢዘገይም ይፈርዳል ለልጆችሽ ስትይ የቀድሞ ጥንካሬሽ ይቀጥል ነገ በልጆችሽ ታብብያለሽ እመቤቴ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ በርቺ ታሸንፊያለሽ
እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ ከባድ ፈተና ነው
ውይ ! ይህን ቅን የሆነውን ልብሽን መልካምነትሽን -> የእዉነት አፍቅሮሽ ለሞተልሽ ለጌታ ኢየሱስ ቢሆን ፥ ለእሱ ብትስጪው እንዴት መልካም በሆነልሽ ብየ ቀናሁልሽ ።
የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ ።
እውነት ነው "አንፍረድ"።እህቴ ግን አንቺ እንዴትም ብታስቢው፣ልጆችሽ ይወለዱ ዘንድ ግድ ስለነበረ ነው ፈጣሪ ይሄን ሰው ወደሕይወትሽ ያመጣው።ፈፅሞ ልትፀፀቺ አይገባም።አንቺ በፍሬም ተባርከሻል ለሌሎችም መማሪያ ሆነሻል፣ስለዚህ በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ።እምነትሽ ግን ሲያስቀና!!!
Enagn betam new yemtsetsetew 2 ljoche alugne lkndesua new yagatemegne Egzabhar amlak lemn endezi aynetun sew ametahbgne lemn kendezi aynet wshetam acheberbari kfu sew ljuche setehagne eihann sew kana maraq tchel neber eyalkugne yawm besdet betsetset eyeanorkugne new lba sebara new leik esua yetenagerechiwn neger Egzabhar amlak endiyasayegne eyetematsenkugne new 💔💔💔
@@jesusking3536 እግዘብሔር ማንኛውንም ነገር ሲሰጠን ምክንያትም የራሱ መንገድም አለውና "...ለምን ከዚህ ሰው.."ብለሽ ፈጣሪን መውቀስ የለብሽም።ዋናው ነገር በልጅ ባርኮሻል።ማሰብ ያለብሽ ላይመለስ ያጣሽውን ሳይሆን የተሰጠሽን ነውና ባለሽ ነገር አመስግኝው።
አይዞሽ የኔ እመቤት በቃ ሰው ማለት ግራ የሚያጋባ ጥልቅ ሚስጥር ነው እመብርሀን የልብሽን ህዝብ ታቅልልሽ ልብ ላጣውም ልብ ትስጥልሽ የሱ አለመታደል በረከት ማጣት ነው አይኑን ይግለጥለት
አይዞሽ ያመንሽው አምላክ በፍፁም ፍርዱን ጠብቂ
በእውነት ክርስትና ባንቺ ላይ አይቻለው ። መረጋጋትሽ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው ። እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
ሰላም አሌክስ
በእውነት እጅግ አስገራሚ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ባልየው ወደ እራስህ ተመለስ የሰው ላብ ያለፋህበትን ገንዘብ ህግ ፈቀዱልኝ ብለህ በትወስድ እመነኝ ትጠፋበታለህ እግዚአብሄር አምላክ የንሰሀ ድሜ ይስጥህ ሰውን ከመ በደል መበዱል ይሻላል ሰው ሲጥልህ እግዚአብሄር ያነሳል።
ልጆችሽን ያሳድግልሽ ተየይው ይሄ ቀን ያልፋል ልጆችሽ ይደጉልሽ
አረ ውንዶችህ ግፊ የሜባል ነገር አለህ ሺ አመት አያኖርም😢😢😢 አዞሽ ይለፈው አለፋውል ግን ቤትሽን አትሽጪ እሺ እሹው ገደል ያግባህ ሲጀመር ጠቋውያ ነው😢 አዞውሽ ህይቴ እሺ ሁሉም ያለፋል
ወይ አባትነት እንዲህ ቀልድ ይሁን እባካችሁ ሀላፊነታችሁን መወጣት የማትችሉ ጥቂት ወንዶች ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ
አይዞሽ እህቴ አይበላትም እጅሽ ላይየወድቃል አመዱን አራግፈሽለት መልሶ የጎዳሻል ውይሰው ይቅር ይበለው
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ካለሽበት መከራ፤ፀፀት፤ሀዘን፤ቁጭት፤ትግል ያውጣሽ።በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ተምሬበታለው አመሰግናለው።የልጆችሽንም አይምሮና ልብ ጌታ ይጠብቅልሽ።ለባለቤትሽም ጌታ ወደ ልቦናው ይመልሰው።ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ካንቺ ጋ ይሁን።🙏❤
ትዳርን የሚፈልግ ከተመሳሳዩ ጋ አይገናኝም ብዙ ጊዜ አንቺ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለሽ መጨረሻው እንደዚህ መሆኑ በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ነው እንኳን ልጆች ወለድሽ የፍቅር ትርፉ ልጆች ናቸው
ለማንኛውም እሱ ደግሞ ቀርቦ ቢናገር ማቀራረብ ማስታረቅ ቢቻል ይመለስ ይሆናል
አዬ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቼው ህይወት አችነን የመሰቃቀሉት😭አይዞሽ እህቴ