እስክንድር ነጋ እንደ ጃል ሰኚ| በአንድ ኢንተርቪው አምስት ውሸት| የሀብታሙ አያሌው ምርጫ| ፕሮፌሰር መስፍን አርአያና ጠቅላይ ሚኒስትሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 441

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 วันที่ผ่านมา +48

    አሣየ የእውነት ሠው!!❤❤❤❤

  • @SialfWaza
    @SialfWaza วันที่ผ่านมา +27

    እስክንድርና ግብረ አበሮቹ የታሪክ አተላወች ናቸው !
    አሳየ በርታ ወንድማችን ! ይሄን ቀድመን አውቀነዋል !
    ፋኖ የአማራ ህዝብን ካንሰር እስክንድርን በጊዜ ባለማስወገዱ
    እዚህ ደርሰናል !

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 ማነው ታሪክ ሰሪው ታዲያ ክክክ ፈርጣጭ ሁላ ፈሳም የፈሳም ልጅ

  • @Animaw-v3i
    @Animaw-v3i วันที่ผ่านมา +15

    ጥሩ ነው እየጠራ ምርቱና ግርዱ ይለይ።

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 วันที่ผ่านมา +32

    እስክንድር ታላቁ ጃል ሰኚ። ይደራደር ተከታይ የሌለው መሪ።

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 วันที่ผ่านมา +45

    ሌላው ለህልውናው ደሙን ያፈሳል እስክንድር በጎን ይደራደራል 😮

  • @lakewmebrtu5910
    @lakewmebrtu5910 วันที่ผ่านมา +13

    Thanks!

    • @telestube-
      @telestube-  วันที่ผ่านมา

      እናመሠግናለን

  • @1Amhara1Fanno1
    @1Amhara1Fanno1 วันที่ผ่านมา +18

    የኔ ጥያቄ ግን እነ እስክንድር የትኛውን የፋኖ አደረጃጀት ይዞ ነው ለድርድር የገባው???

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 วันที่ผ่านมา +27

    #አሴ የመርህና የሐቅ ሰው ። በርታልን ወንድማችን ።

  • @tsegayebekele358
    @tsegayebekele358 วันที่ผ่านมา +15

    የእስክንድር ስብዕናንማ ያደረገው ይገልጸዋል ፣ እንሽላሊት ።

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በአይን ሲታይ እራሱ በጣም ያሰጠላል የሆነ መተታም ባእድ አምልኮ ነገር ነው

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np วันที่ผ่านมา +8

    የዕውነት አሳየ ትክለኛ ትችት ትክክለኛ ሀሣብ ስለምታነሳ እናመሰግናለን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb วันที่ผ่านมา +13

    እሰዬ ትንታኔህ እጅግ ፍታዊ ነው❤❤❤

  • @NazerthDesalgn
    @NazerthDesalgn วันที่ผ่านมา +13

    ወይ እስክንድር ነጋበት እንዲህ ዘቀጥክ ያሳዝናል ያሳፍራል ነብስ ይማር

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh วันที่ผ่านมา +12

    እኳን ደና መጣህ አሳያችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +17

    ነቀርሳው እስክንድር ዘርህ ይረገም።የአማራ አጥንት እሾህ ሆኖ ይውጋህ።የአማራ ደም መርገምት ይሁንብህ።በአማራ ደም ቀለድክ😢😢😢

  • @esayasabdiyu8368
    @esayasabdiyu8368 วันที่ผ่านมา +14

    እስክንድር ዋናውን ና ግዝፉን የፋኖ ኃይል ካደ አልካደ ትግሉ ላይ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 วันที่ผ่านมา +6

    አሴ አንጀት አርስ❤❤❤እኮነህ❤❤❤

  • @solesole3114
    @solesole3114 วันที่ผ่านมา +21

    ታናሹ እስክንድር እስከ መቸ ነው የአማራ ትግል እየጠለፈ ዝም ሚባለው?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም አሳዬ እናመሰግናለን ስለመረጃህ ድልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 วันที่ผ่านมา +88

    አዲስ አበባን እሰክንድር አስረክቦ በቀጣይ አማራን ለማስረከብ እየተሯሯጠ ነው ግን አይሳካም 😮

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 วันที่ผ่านมา +2

      እንደአንተ ብዙ ማሰብ የተሳነው አለ።

    • @ZemenYibeltal
      @ZemenYibeltal วันที่ผ่านมา +2

      አይ ስኳድ ገደል ግቡ😂😂😂😂

    • @dr.abrahamsolomons7979
      @dr.abrahamsolomons7979 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA👈🌹🚦🦁 LOCALLY AND INTERNATIONALLY RESPECTFULLY KNOWN PERSON EVEN SOME JEALOUSY FANO LIKE ZEMENE KASAYAE , ASAYE DERBIE ...AND SO ON TRY TO SPOIL HIS NAME BEHIND HIS GOOD WORK BUT THEY DID NOT ACHIEVE { SUCCEEDED }🙏

    • @Abnezer_YT
      @Abnezer_YT 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ ከብቱ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@Abnezer_YTከብት ካንተ በላይ አለ አንተ በክት

  • @HagereM
    @HagereM วันที่ผ่านมา +15

    አንድ ጋዜጠኛ የነበረ ሰው ወደ አማራ ክልል ሄዶ ውዝግብ በመፍጠር የ 50 ሚሊዮን ህዝብ ብቸኛ ተወካይ ማን አደረገው? ከሁለት አመት በላይ መስዋእትነት ፣ ግፍና መከራ እየተቀበለ ያለው በርካታና ብቃት ያላቸው ቁርጠኛ የአማራ የፋኖ አመራሮችስ ተመልካች ሆነው ሊቀሩ? ይህ ፍፁም ሊሆን አይችልም!!! በጣም ይገርማል ያሳዝናልም!!!

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት วันที่ผ่านมา +12

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 วันที่ผ่านมา +30

    እስክንድር የአማራን ትግል የለከፈ እከክ ነው። አብዛኛው ፋኖ እስክንድርን ማራቅ ወይም ማስወገድ አለበት።።።

    • @dr.abrahamsolomons7979
      @dr.abrahamsolomons7979 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏⚖YOU MUST KNOW THE LAW , BEFORE YOU OPEN YOUR MOUTH , 🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA 👈🌹🦁🚦 MORE THAN 20 YEARS IN PRISON TO KEEP THE RIGHT OF ETHIOPIANS AMAHARA ⚖🙏

    • @samuelgebeyehu3252
      @samuelgebeyehu3252 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @dr.abrahamsolomons7979 We are at war here in Ethiopia with lawlessness. Keep the law for yourself abroad and argue for Eskinder Nega who is well-known record holder prisoner.

    • @chitah7945
      @chitah7945 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@dr.abrahamsolomons7979weyo Dr,Dr,😂😂😂😂😂
      You are everywhere commenting same copy paste.Be Dr.Not a parasite.😂 😂😂😂

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 วันที่ผ่านมา +9

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ያደፈጠው ጆፌ ፡ የባልደራሰ፣የባላደራ፡የግንባሩ፣የሠራዊቱ ድርጀት መሥርቶ ማፍረሰ እንጂ ግንብቶ የማያውቅ ከትልቅነት ወደ ትንሸነት እራሱን ያዋረደው ተኩላው እስክንድር ድሮም የሚፈልገው ሥልጣን ስለሆነ እራሱን ችሎ እራሱን ወክሎ መደራደር ይችላል።

  • @astewlagumas
    @astewlagumas วันที่ผ่านมา +11

    አሴ ትክክለኛ ሁኔታ እውነታው ቁልጭ አድርግህ ስለምታስቀመጥ ክብር ይገባህ

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j วันที่ผ่านมา +43

    በርታልን አሳዬ እስክንድር እሚባል ወስፋታም አማራን ክልልን አይወክልም

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u วันที่ผ่านมา +8

    አማራዬ ላይጨርስ አይጀምርም 💪

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd วันที่ผ่านมา +5

    በትክክል❤

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms วันที่ผ่านมา +11

    የራሳ ፍኖዎች ወድ አይብቀልባችሁ ደማችሁ ውሻ ይብላው እናተ ናችሁ እሽላሊቱን አቅፍችሁ በአማራደም የምታላግጡት😢😢😢

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen วันที่ผ่านมา +8

    አማራ ንቃ😮😮😮
    የአማራ አንገቱ አንድ ነው😢
    ሕገመንግሥት በመቀየር ብቻ የአማራ ጥያቄ አይመለስም። የተሳሳተውን ትርክት በማረም ካልሆነ በስተቀር
    ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u วันที่ผ่านมา +14

    እስክንድር በየትኛውም መንገድ መወገድ አለበት የምንለው በምክንያት ነው 😠

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ራስህን አስወግድ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c วันที่ผ่านมา +9

    በርታ

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 วันที่ผ่านมา +9

    እሰክንድር በዚህን ያክል መሄዱ በጣም ያሳዝናል ህዝቤ ደሙ ፈሶ ሊቀር💔💔በርታ አሳየ 👌🙏

  • @AlemnehAlemneh
    @AlemnehAlemneh วันที่ผ่านมา +11

    በርታልንአሳየ

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ!

  • @yabimal5618
    @yabimal5618 วันที่ผ่านมา +3

    አሴ አንተ የአማራ ኩራት በርታ

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 วันที่ผ่านมา +21

    እሥክንድር ዳዊት ይዞ ይዞ የሚዞር ከፋፋይ ሠው እንጂ ታጋይ አይደለም።

    • @dr.abrahamsolomons7979
      @dr.abrahamsolomons7979 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏👺JUST CLOSE YOUR DOG MOUTH URGENTLY👹🙏

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄ አሰመሳይ የቀበሮ ባህታዊ ታናሹ እንሸላሊቱ የዶላር ጥመኛዉ ባንዳ

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 วันที่ผ่านมา +9

    አሳየ በትክክል ነው ያስቀመጥከው

  • @NekaMretie
    @NekaMretie วันที่ผ่านมา +12

    ትክክል ነህ ወድማለም መሄዳቸው ጡሩነው እቅፋት ናቸው

  • @truth7844
    @truth7844 วันที่ผ่านมา +7

    በግል ምኞቱ ምክንያት አማራን ይዞ ለመውደቅ እራሱን እያመቻቸ ለጠላት ኢላማ አድርጎአል።

  • @wubegzierm
    @wubegzierm วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ያሳዝናል

  • @FascaZewale
    @FascaZewale วันที่ผ่านมา +3

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @okom6307
    @okom6307 วันที่ผ่านมา +8

    ጉድ ሰዉየዉ ገናብዙ ነገር ያመጣል ጠብቁ 😂😂

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 วันที่ผ่านมา +23

    እስክንድር ነጋ ግን ቀዉሷል...አስቂኝ ንግግር ነዉ ሚናገረዉ። "የኛ ሰፊና የአንበሳዉን ድርሻ የያዘ የፋኖ አደረጃጀት እንደሆነ አዉቀናል!..ተደምመዉብናል"...ይላል። ራሱን በወደቀ ሣይኮሎጂ ቋንቋ ሲያካብድ?...ደነዝ ጋዜጠኛ ነበር። ወያኔ ገድላዉ በነበረ ጥሩ ነበር

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for your insight!!

  • @ቴወድሮስበዛብህ
    @ቴወድሮስበዛብህ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳየ እንኳን ኖርክልን አማራ ውለታህን አይረሳም እናመሰግናል እውነቱ ስላጋለጥህ 🙏

  • @adbe5876
    @adbe5876 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My hero ❤❤❤ asaye

  • @dejenebeyene-n2g
    @dejenebeyene-n2g วันที่ผ่านมา +9

    እስክንድር በድርድር ሠበብ ከመሐል ራሡን ለይቶ ማውጣቱ ጥሩ ነው እንደዚሕ ማንነቱን ካሳወቀ አንድ አብሪ ጥይት ይዛው አስከዚያኛው ሸኝቶ ፋኖን አንድነቱን ያጠናክራል

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስክንድር ነጋና ግበረ አበሮቹ እንደዚህ ብለው መምጣት በግልፅ መታወቁ ለሌላው ፋኖ ወደ አንድነት እንዲመጣ ሲያግዝ የእስክንድርን ውድቀት ያፋጥናል። ድል ለአማራ ፋኖ !ውድቀት ለባንዶች

  • @aderayedamtew3594
    @aderayedamtew3594 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 วันที่ผ่านมา +22

    እስክንድር አስስቱ የተደራደረው እራሱን ለማዳን እንጂ ለአማራ ህዝብ ተጨንቆ አደለም

  • @emebathailu7683
    @emebathailu7683 วันที่ผ่านมา +6

    Eskindir Zikach Asmesay

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s วันที่ผ่านมา +22

    Ignore Eskinder Nega. Fano must unite.

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m วันที่ผ่านมา +30

    እስክንድር ነጋ😂😂😂 አተላ 😂😂ዝቃጭ የሰው መጨረሻ 😂😂😂 እግዚአብሔር እንድ ካለ መዝቀጥ ይጠብቀን አሜን😂😂😂😂😂

    • @tadelekebede491
      @tadelekebede491 วันที่ผ่านมา

      መከታው እና ኮለኔል ናቸው ዋና የአማራ ጠላቶች

  • @iamethiopian662
    @iamethiopian662 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሳየ የምትባል ቀናተኛ ከእስኬው ራስ ውረድ።ድርድር አላለም።

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 วันที่ผ่านมา +2

    እስክድር እሚያምርብህ ፌስታል ይዘህ ከማአከላዊ ቃልቲ ከቃልቲ ቅሊጦ መመላለስ ነው የሚያምርብህ።

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د วันที่ผ่านมา +6

    እኳን በደህና መጣ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 วันที่ผ่านมา +2

    እናያለን እስከንድር በፍፁም አማራን አይወከሉም

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 วันที่ผ่านมา +5

    አይ እስከንድር የሚባል ስው ስውም አይመስለኝ ጊንጥ ነው

  • @ኑሩየሱፍ
    @ኑሩየሱፍ วันที่ผ่านมา +5

    እሰክዶሮባንዳነውእሱነውእዴአማራን እሚወክለውይህአጭበርባሪገትግሉመውጣትአለበት🎉🎉

  • @andumergia3868
    @andumergia3868 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተው ላድማጭ ሞራል ወይም ለሌላ ብለህ አትዘላብድ ብዬ ነበር ፣አላሰብኩም ነበር ምናምን … ተው ጥሩ አድማጭህ ነኝ

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv วันที่ผ่านมา +8

    ሀብታሙ አያሌው ወዴት ነህ ?

    • @0ahh858
      @0ahh858 วันที่ผ่านมา +1

      ሞቶል😂😂😂😂😂😂😂

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከእስክንድር ጀርባ ነዋ

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u วันที่ผ่านมา +16

    ለእስክንድር ፌክ ኢንተርቪውን ያመቻቸለት የአጎቱ ልጅ የኢጋዱ ወርቅነንህ ገበየው ነው በፍኖ የአንድነት ጉዞ ተስፍ ቆርጠዋል ወደ ትክክለኛ ቦታው ይመለሳል

    • @babazelalem-h5u
      @babazelalem-h5u วันที่ผ่านมา

      ደስ ሲል ኦሮሞው ወርቅነህ ገበየሁ ለአማራው እስክንድር ነጋ የአጎት ልጅ በመሆን - መለያየትን አጠፋው!!!!

    • @WinterWin-b2u
      @WinterWin-b2u วันที่ผ่านมา +2

      @ ምን ያስደንቅሃል አብይና ተመስገን አብረው እየሰሩ አይደል

  • @AsefaBelay-tt5le
    @AsefaBelay-tt5le 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ለእናቱ የአማራ ሚድያ በርታ ወንድማችን ይህን እሽላሊት ጀግኖቻችን እንዲህ በጀግኖች ደም ሲታጠብና ሲጸዳዳ ችላ ይሉታል ብየ አላስብም ወደፊት እናያለን።

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ሰላም መጣ አሴ በርታልኝ 👏👏💜💜ድልልልል ለአማራ ፋኖ 🕊🕊💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ሞት ለባንዳው እስክንድር ነጋ 😡😤

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 วันที่ผ่านมา +3

    ታላቁ እስክንድር አይደሉም እንዴ? ኧረ እባካችሁ ድፍረት አታብዙ፣

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታናሹ እንሸላሊቱ የዶላር እና የሰልጣን ጥመኛዉ

  • @geta8779
    @geta8779 วันที่ผ่านมา +11

    አሳየ በርታ! ያለህበት ቦታ ሙሉ ነጻነት ባይሰጥምህ ለአማራ እየሰራህ መሆኑን እረዳለሁ። ነገር ግን በአስረስ ማሬና በማስረሻ ሰጤ ልዩነት የላቸው አይመስለኝምና ስለነአስረሰ ብዙ ባትል ደስ ይለኛል። ያልጠረጠ ተመነጠረ ነውና!!!

    • @AriyamGetaneh-sb2ev
      @AriyamGetaneh-sb2ev วันที่ผ่านมา +1

      ኸኸኸኸኸ የብዱ ዘመድኩን አፈቀላጤ

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j วันที่ผ่านมา

      ቀፎ የዘመድኩን ቡችላ

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AriyamGetaneh-sb2evአንተ ነህ እብድ የአስረሰ ማህረይ ተላላኪ ባንዳ የገዳዩ ተከታይ ዘመዴማ ጀግና የሀቅ ሰዉ ነዉ

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 วันที่ผ่านมา +6

    እስክንድር የጠላት መሳሪያ ነው

  • @bmardriver
    @bmardriver วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 วันที่ผ่านมา +17

    እስክድር የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት መሰረሻ ሰጤ የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ Uላፊ ይሆንና በነሽመልስ አይነ ቁራኛ ስር ሆኖ ለመሰራ ምኞት አላቸው ፣

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn วันที่ผ่านมา +8

    አሳዬ ተብረክ በርታ ወንድም

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጦርነት በቅቶን አንድ ሆነን ወንድም ወንድሙን መግደል የሚቆምበት ቀን ናፍቆናል በቃ ይበለን

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 วันที่ผ่านมา +4

    ተደራደረ አልተደራደረ እስኪንድር ከ ብልጽግና ጋር ይወረወራል። እስካሁንም የኔ የሚላቸው የዶላር ታጋዮች እየተውት እየሄዱ ነው!

  • @TesfaeWeldemariam-b5m
    @TesfaeWeldemariam-b5m วันที่ผ่านมา +2

    💚💛❤️ Forever Eskindir 💪
    The truth man 🧍‍♂️ Eskindir Nega ❤️

    • @lovemusic2023
      @lovemusic2023 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Do you mean a man of truth? I don't think so! He is a power monger. Don't say forever someone! say forever God!!!

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 วันที่ผ่านมา +10

    የእንግዴህ ልጁና ቀዳዳው እስክንድር ነጋ ሰፊውን ግዛት የኛ ድርጅት ነው የያዘው፣ ፈልገውን ነው የመጡት አለ። ምን አይነት የህዝብ ንቀት ነው?

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሳየ ደርቤ ይህን ሴሬኛ ቡድን በማስረጃ እያቀረብህ መ ሞገትህ ትክክለኛ አቀራረብ ነዉ እስክንድር የሚባል ሴሬኛ በመጨረሻ እሬሱን ገልፆ መጦአል ከዚህ በኋላ መደረግ የሚገባዉን ዋጋ ይከፍላል የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @mesayneway2963
    @mesayneway2963 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሬት ላይ ያሉት የፋኖ ታጋዮች ይሄንን ቅዠታም ሰውዬ እስከመቼ ነው የሚታገሱት

  • @davidjonas1166
    @davidjonas1166 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የውጭ ድርጅቶች እውነተኛውን መንግሥትን የሚታገለውን ሃይል በምርመራ ለይተዋል ማለት ነው እንደ አንተ ዓይነቱንና የምትደግፋቸው ሃይሎች የብልፅግና ተቀጣይ መሆናችውን ተረድተዋል ሃቁ ይህ ነው

  • @lamesgenkassahun5164
    @lamesgenkassahun5164 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማንኛውም ዲፕሎማት ወደ የትኛውም አካባቢ ሲንቀሳቀስ ከብልጽግና ፈቃድ ወስዶ ነው እና ብልጽግና ነው የላካቸው::

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 วันที่ผ่านมา +16

    እስክንድር ማለት እኮ ባልደራስን አዳራሽ ተከለከልኩ ብሎ መንገድ ላይ በዣንጥላ የመሰረት ከወራት በሗላ መሠረትኩት ያለውን ድርጅት ሜዳላይ በትኖ ጫካ የገባ ቀጥሎም በአንድ አመት ውስጥ ሶስት ድርጅት ያፈረሰ የ21ኛው ክ/ዘመን ምርጥ ብርቅዬ እብድ ነው

    • @dr.abrahamsolomons7979
      @dr.abrahamsolomons7979 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏TO SHEM YOU ARE CRETICALY SICK YOU NEED URGENT TREATMENT LIKE YOUR LIAR , KILLER , THEIF GRADE SEVEN DOCTOR ABIY AHMED ALI ;🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA MAN OF MAN HUMAN 👈🌹🚦🦁; PLEASE CLOSE YOUR DOG MOUTH URGENTLY LIKE YOUR PRIME MINISTER 🙏

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 วันที่ผ่านมา +6

    እሶክንድር የቱን ጦር ነው የሚመራው? በመጀመረመያስ ማን መረጠው? አብዛኛው የአማራ ፋኖ ይፈልጉታል? ምነው እንዲህ አቅነዘነዘው? ለምንስ የአማራ ህዝብ መከራ እንዲራዘም አሰበ? ሌላው አብይ እንበለው ለስልጣን ብሎ የአማራን ህዝብ ለማስጨፍጨፍ የሚመኝ? በጣም ያሳፍራል?

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ካንሰር የሆነ ሰው ተደራደረም ተደመረም ዋናው ክልላችነን መልቀቁነው የሚፈለገው የዛኔ ከተሳካለት እልል ነው የምለው ይሄ ከፋፋይ

  • @1Amhara1Fanno1
    @1Amhara1Fanno1 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ እስክንድር ግን ይሄን ያክል ውሸታም ነው!!🤔
    ይገርማል!
    "ብዙ የፋኖ አደረጃጀት ስለያዝን ነው" ያለው😁😁
    የትኛውን አካባቢ ነው የሚያስተዳድረው ??😁
    ከአማራ ውስጥ እባብ የሆነ ሰው አይቸ አላቅም
    አንድ እስክንድርን አየሁ!
    ሰው በዚህ ልክ ይዘቅጣል..!
    ውሸትማ የምር ሁሌኮ ነው የሚዋሸው ...
    ያው የአማራ ፋኖም ሆነ አማራው ሚዲያ አይከታተሉም ብሎ መሰለኝ ለመሸወድ ሁሌ የሚዋሸው!!!

  • @Girma-s6q
    @Girma-s6q วันที่ผ่านมา +3

    በአሁን ስዓት እስክንድርን አይተውት ስለወጡ float እያደረገ መሆኑን ስላወቀና ስለተገነዘበ መዋሸት ፈለገ ነገር ግን እመኑኝ አይሰራም ።

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስክንድር ታጋይ ሆኖ አያውቅም፤ ሁሌም የጠላቶቻችን የውስጥ አርበኛ ነው።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 วันที่ผ่านมา +5

    ሠላም፡ወድም፡አለም❤❤❤

  • @samidan6821
    @samidan6821 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት አሸናፊ ናት። እስኬውን ዳግማዊ ይሁዳ እንደሆነ ስላወቅነው እናመሰግናለን። እስኬው በመጨረሻ ልክ እንደ ሰውየው ሳክስ ጀመረች

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠለስ ሚዲያ ጎጠኛ ነው።ተስተካከል

  • @jessei1
    @jessei1 วันที่ผ่านมา +1

    እስክንድር እንደጃልመሮ ከገባ; ብዙ ሳይቆይ የፋኖ አንድነት ይበሰራል። ብራቮ!!!

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 วันที่ผ่านมา +3

    እስክንድር፣ በቅርቡ በጦር ሜዳው ላይ ተመትቶ የፋኖ ትግል መስመር ይይዛል የሚል ግምት አለ። እንዲሁ አርፎ አይቀመጥም።

  • @DebeshD-u1f
    @DebeshD-u1f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሳዬ ዛሬ አንድ ትልቅ ስህት ሰርተሀል መረጃ ከሌለህ ከሸዋ አካባቢ ጠይቅ በመከታዉ ስር የነበረዉ ጦር ብዛት ለቆ ወደ ኢንጅነሩ ጋር እየፈለሰ እንደገባ ሳታዉቅ ቀርተህ ነዉ

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 วันที่ผ่านมา +2

    enamesegnalen Assaye berta yihn eskndr yemibal sew kezh bebelete tegafetew asadew,

  • @haimanotwubu8712
    @haimanotwubu8712 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስክንድር የአማራ መዝገር ነው

  • @astewlagumas
    @astewlagumas วันที่ผ่านมา +3

    ማስረሻ ሌላ መህጃ የለውም እንሰለሞ እና እያሱ ጌታ አስራደ አብረው ይገባሉ ብየ አስባልሁ

  • @YohannisAto
    @YohannisAto 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰለማታውቅው ነገር ተውና የምታውቀውን ነገር ሰለራሰህ አውራ አትዘባርቅ

  • @b.6015
    @b.6015 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 አየ እስክድር በአማራ ደም ነገደ

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአላማ አንድነት አለን ብሎ ከሚላቸው ፋኖዎች መግባባት ያልቻለ ስክንድር ከጠላት ጋር ሊግባባ ነው?😅 እንደ ጃል ሰኚ ከመንግስት ይለጠፋል የአማራን ትግል ወደ ኋላ ይመልሰዋል

  • @אדוארדששון-ב9צ
    @אדוארדששון-ב9צ วันที่ผ่านมา +2

    ድርድር እኮ ጥርነት አይከለክልም ወያኔ እና ደርግ ለንደን ለደርድር ተቀምጠው ወያኔ መቀሌ ከታማ ተቆጣጥሯል ድርድር አንዱ የትግል ስልት ነው አላማ ላለው።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis วันที่ผ่านมา +3

    ዙሮ ፋኖ ኢስክንድርን ካልገደለ በትግሉ ላይ ኢንቅፋት ኢንዳስ ቀመጠ ማቀቅ አለበት።