ናና አማኑኤል | የአእላፋት ዝማሬ በጃን ያሬድ መዘምራን | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 432

  • @Beki-i9d
    @Beki-i9d 15 วันที่ผ่านมา +302

    ✞ ናና አማኑኤል ✞
    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
    ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ፪
    የምሕረት አባት.... አማኑኤል
    የቸርነት ጌታ........ አማኑኤል
    ፊትህ የተመላ...... አማኑኤል
    ሁሌ በይቅርታ..... አማኑኤል
    ካለው ፍቅር በላይ... አማኑኤል
    አባት ለአንድ ልጁ.... አማኑኤል
    አምላክ ይወደናል.... አማኑኤል
    አይጥለንም ከእጁ...... አማኑኤል
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
    መድኃኒቴ ልበል..... አማኑኤል
    ድኛለው በሞትህ.... አማኑኤል
    ቁስሌ ተፈውሷል..... አማኑኤል
    በቁስልህ በሞትህ... አማኑኤል
    ስሸጥህ አቀፍከኝ... አማኑኤል
    ስወጋህ አይኔ በራ... አማኑኤል
    በፍቅርህ አወጣኸኝ... አማኑኤል
    ከዚያ ከመከራ.......... አማኑኤል
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
    አንተ ከኔ ጋር ነህ... አማኑኤል
    አዎ ከኔ ጋራ......... አማኑኤል
    ድል አርገህልኛል.... አማኑኤል
    የጭንቄን ተራራ...... አማኑኤል
    በጉባኤ መኃል....... አማኑኤል
    አፌ አንተን አወጀ.... አማኑኤል
    የከበረ ደምህ....... አማኑኤል
    ነፍሴን ስለዋጀ...... አማኑኤል
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
    የድንግሏ ፍሬ.... አማኑኤል
    የብላቴናዋ........ አማኑኤል
    የቤቴ ምሰሶ....... አማኑኤል
    የነፍሴ ቤዛዋ..... አማኑኤል
    መሰሬቴ አንተ ነህ.... አማኑኤል
    ያሳደገኝ እጅህ........ አማኑኤል
    አተወኝም አንተ........ አማኑኤል
    ስለሆንኩኝ ልጅህ..... አማኑኤል

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา +4

      @@Beki-i9d ደምርኝ 💖💖🤲

    • @bisratsisay-mt5yz
      @bisratsisay-mt5yz 15 วันที่ผ่านมา +12

      እናመሰግናለን

    • @firhiwotworku480
      @firhiwotworku480 15 วันที่ผ่านมา +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 14 วันที่ผ่านมา +5

      እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @abraham7317
      @abraham7317 13 วันที่ผ่านมา +3

      እናመሰግናለን የነፍሴ ቤዛዋ በሚል ይስተካከል

  • @Kingomedia16
    @Kingomedia16 15 วันที่ผ่านมา +511

    አረረ ይሄን መዝሙር ከአፌ ሊጠፋ አልቻለም መለወጥ እፈልጋለው ትምህርት ያስፈልግኛል አግዙኝ🙏🙏🙏

    • @selam2150
      @selam2150 15 วันที่ผ่านมา +37

      ጃንደረባዉ ላይ instagram ላይ አዉራቸዉ ወይም ዲ/ን ሔኒን አዉራዉ ይመልስልካል

    • @BilenMelese-w5v
      @BilenMelese-w5v 15 วันที่ผ่านมา +27

      የብርሃን እናት አትለይህ

    • @BezawitAsmamaw-h9p
      @BezawitAsmamaw-h9p 15 วันที่ผ่านมา +16

      TH-cam ላይ ብዙ ስብከቶች አሉ እነሱን ስማቸው ።እኔንም በጣም ጠቅመውኛል

    • @BezawitAsmamaw-h9p
      @BezawitAsmamaw-h9p 15 วันที่ผ่านมา +12

      በምን እናግዝ ታዲያ

    • @Kingomedia16
      @Kingomedia16 15 วันที่ผ่านมา +6

      @@BilenMelese-w5v አሜን🙏

  • @እይታ7348
    @እይታ7348 15 วันที่ผ่านมา +127

    ይህ መዝሙር ለጥናት እንደተካተተ ባየሁ ጊዚ እንዴት ደስ እንዳለኝ!!! በጣም እምወደው መዝሙር ነው። እንዲ እንደሚወደድም እርግጠኛ ነበርኩ። አለመታወቁ እራሱ ይገርመኝ ነበር።

    • @sebhatenegeh
      @sebhatenegeh 15 วันที่ผ่านมา +1

      በፊትም በጣም የምወደው ዝማሬ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሲስተር ህይወት መዝሙሮች በሙሉ ልብ የሚያረሰርሱ ናቸው🙏 ብዙ ድንቅ መዘሙሮች አላቷ ቻናሏን ተመልከቱት 👍

  • @sami1662
    @sami1662 15 วันที่ผ่านมา +182

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ይሄን መዝሙር መስማት መቆም አልቻልኩም... በጣም ተስቀነለቹ 😍

    • @YohanesTilahunJo
      @YohanesTilahunJo 15 วันที่ผ่านมา +32

      ሁሌ ክፍት ነው በሯ ቤተክርስቲያን እጇን ዘርግታ ትቀበላለች ❤

    • @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
      @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 15 วันที่ผ่านมา +16

      ወደ እውነተኛዋ የጌታ ቤት ተመለስ

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr 15 วันที่ผ่านมา +9

      እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈተዉ ወንድሚ

    • @BanchiKebede-m1f
      @BanchiKebede-m1f 14 วันที่ผ่านมา +13

      ወደ እውነተኛው ጌታ እንድትመለስ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ❤

    • @Nikatethiopia21
      @Nikatethiopia21 14 วันที่ผ่านมา +6

      ጌታ መድሀኒት ክርስቶስ ሁላችንን ይርዳን በርታ

  • @Misneb
    @Misneb 15 วันที่ผ่านมา +50

    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ ከፈርጦቹ መካከል ምናልባትም እጅግ ትልቅ ፀጋ ያላት በብዙ የህይወት ምስክርነትዋ አርአያ የምትሆን እህታችን ነች። መዝሙሮችዋ ጉልበት አላቸው፣ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግባቸውም። በሞገስና ፀጋ ሁሉ ህይወትሽን ይባርክ፣ ጃንደረባዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @zinashtuji2935
    @zinashtuji2935 15 วันที่ผ่านมา +44

    ናና አማኑኤል የልቤ መዝሙር ሲስተር ህይወት የዝማሬው ባለቤት ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መመረጥ ነው ጃንደረባው ሚዲያን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Mekdes-p3x
    @Mekdes-p3x วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ ልቤን የነካው እግዘብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቃለህይወት ጀያሰማልን ታባረኪ❤❤❤❤❤

  • @Hlina_zeAmanuel
    @Hlina_zeAmanuel 15 วันที่ผ่านมา +46

    ከወትሮው በተለየ የዘወትር ወዝሙሬ ሆኗል
    ዐማኑኤል አባቴ ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት😊

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา +2

      ደምርኝ 💕💞🤲

  • @kalebtarekegn9731
    @kalebtarekegn9731 15 วันที่ผ่านมา +51

    ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል...ቀጣይ አመት በጣም ሩቅ ነው በሰላም ያድርሰን!

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕💞

    • @devemed6907
      @devemed6907 14 วันที่ผ่านมา

      በጣም ቀላል እርቆዋል

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 14 วันที่ผ่านมา

      @@devemed6907 ደምርኝ 💖💖

  • @mesfingebreyesus5921
    @mesfingebreyesus5921 15 วันที่ผ่านมา +19

    ይህንን ሙዝሙር ሲዘመር የድምፄ ከፍታ ለራሴም አስደንግጦኝ ነበር❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 15 วันที่ผ่านมา +58

    ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን 2016 አእላፋት ዝማሪ ተሳትፊ ነበር 2017 መምጣት አልቻልኩም 2018 ጌታ ቢፈቅድ ኢትዮጵያ ነኝ 😊 please ቦታ አትቀይሩ ልደቱን በባለ ልድቱ ቤት ይሁንልን ሁልግዜም ❤❤❤❤

    • @Physician636
      @Physician636 12 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም የሱ ቤት ነው።።።።

  • @mebayednke
    @mebayednke 9 วันที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤መዝሙሩን ስስማው እንባዬ የሚመጣው የእኔ ብቻ ነው?ድምፄ ሁሉ ብርድ ብርድ የሚል የሲቃ ድምፅ ነው የሚወጣው ❤❤❤❤❤❤አማኑኤል❤❤❤❤የድንግሏ ፍሬ የብላቴናዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikiyasmilk
      @mikiyasmilk 9 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😢

  • @Salam-gx2wn
    @Salam-gx2wn 15 วันที่ผ่านมา +39

    ቅድስ አማኑኤል አባታችን ሆይ ሀገራችን በምህረትህ አስባት ❤🤲👏

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ 💕💕🤲

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 15 วันที่ผ่านมา +48

    ልብ ዉስጥ የሚገባ መዝሙር አልቅሼ አልቅሼ አልወጣልኝ አለኝ ስሰማ መዝሙሩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሁላቹም እግዛብሄር ይባርካቹ ከመምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ጨምሮ ሽፍን ክልል ያርጋቹ የበለጠ እንድትሰሩ ይርዳቹ የጠፉት ሚመለሱበት ልኛም ልባና እንዲሰጠን አምላክ ይርዳን❤❤❤❤

    • @yichialematalay7399
      @yichialematalay7399 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 2 วันที่ผ่านมา

      የዘማሪት ሲስተር ህይወት አንዱ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ☝️ መዝሙሮቿ ልብ የሚያድሱ ናቸው ቻናሏን ተመልከቱላት 👍

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፂናን ከዚህ በለይ ያብዛን ልመነችንን ይቀበልልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 15 วันที่ผ่านมา +26

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
    ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💞🤲

    • @JdjdHehe-o9o
      @JdjdHehe-o9o 14 วันที่ผ่านมา

      .................😂 🎉😂

  • @mulugebeyamengaw5368
    @mulugebeyamengaw5368 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይመስገን!!! ይህንን ለመግለፅ ቃላት የለኝም፡፡ መንፈስን የሚያድስ ድንቅ ዝማሬ በደስታ ሲቃ ከፍ የሚያደርግ በተገኘሁ በሚል መንፈሳዊ ቅናት የሚያስይዝ በህዝባችን ሃይማኖተኛነትና ጭዋነት በፍፁም ሰላማዊነት የተከወነ ትልቅ ምዕራፍ ሌላ የቱሪስት መስህብ ሊሆን የሚችል ከሁሉም በላይ ግን የእግዚያብሄር ሃገር ኢትየጵያና ህዝቦቿ ለእግዚያብሄር የዘመሩበት ያከበሩበት ነው፡፡ ሰይጣናዊው አለም በተቃራኒው እየሄደ ባለበት በዚህ ወቅት ፤ እጅግ መንፈሳዊነት የተላበሰ አለምንም የሚያስተምር፤ ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች የተባለውን በተግባር ያሳየ ፤ የክርስቶስን መወለድ በደስታ የተቀበለ ህዝብ፤ በቅድስናው ተራራ በቤተክርስቲያን የተካሄደ ድንቅ ጉባኤ ነው፡፡ ለቀጣይ ይህንን ያየ አዲስ አበባ ያለ ሰው የሚቀር አይመስለኝም፤ እንኳን አዲስ አበባ ክፍለ ሃገር ያለ ህዝብ የሚታደምበት ይሆናል ብየ አምናለሁ አንዳንድ መሰናክሎች ካላጋጠሙ በስተቀር ለምሳሌ፡- ትራንስፖርት፣ ኢኮኖሚ፣ የሰላም ችግር፣--- ለማንኛውም ሰላም ያድርሰን ሁላችንንም፡፡ በአለም ዙሪያም በርካታ ቱሪስቶች የሚታደሙበት ይሆናል፡፡

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 15 วันที่ผ่านมา +18

    የነፍሴ መድኃኒት አማኑኤል ሆይ ና ወደ ሕይወቴ❤

  • @abiyahemed3574
    @abiyahemed3574 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠናይ ግብር ውእቱ በቤቱ ያፅናችሁ..🙏

  • @mercy9108
    @mercy9108 15 วันที่ผ่านมา +20

    እንዲህ እንድናመሰግነው የፈቀደልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 15 วันที่ผ่านมา +15

    "ስሸጥህ አቀፍከኝ ስወጋህ አይነበራ" አማኑኤል

  • @yaredabebe2663
    @yaredabebe2663 15 วันที่ผ่านมา +12

    ለማመን የሚከብድ በእግዚሀብሔር የተሰራ ታምር ነዉ❤❤❤❤❤

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 15 วันที่ผ่านมา +20

    ሁሌም የማረሳው ለአመቱ ከቁጥር ሳያጎለን ያገናኝን ❤❤

  • @TibebeAbebe-io2bs
    @TibebeAbebe-io2bs 15 วันที่ผ่านมา +13

    "ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ" በየዓመቱ መቅረት የሌለበት መዝሙር

  • @hannachoka3403
    @hannachoka3403 14 วันที่ผ่านมา +8

    ሁላችንም ይህን መዝሙር ስንሰማ ስንኞቹን በረንብ እናስተውላቸው የቅዱስ አማኑኤል ፍቅሩን ቸርነቱን ይነግረናል ስሰማው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን

  • @falconhotel1298
    @falconhotel1298 วันที่ผ่านมา

    ቃላት የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ 👏👏👏

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 15 วันที่ผ่านมา +14

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ተሰምቶ ያምየጠገብ ዝማሬ ነዉ ኣማኒኤል ኣባቴ ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን ኣሜን !💜🥰🥰🙌

  • @eza-w8o
    @eza-w8o 15 วันที่ผ่านมา +11

    መራቆታችን አስቀርተህ በፊትህ በሞገስ እንድንመላለስ እርዳን መድኃኒቴ ሆይ ❤

  • @edentekeste4626
    @edentekeste4626 15 วันที่ผ่านมา +10

    ስለዝማሬው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ፣ በቦታው ተገኝተው ያመሰገኑትን ሁሉ ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን

  • @eyerusalemyigezu6284
    @eyerusalemyigezu6284 15 วันที่ผ่านมา +20

    አማኑኤል አባቴ ተመስገን 🙏ቆሜ እንድዘምር ስለረዳኽኝ

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💞💕💕

  • @Yonas-x7x
    @Yonas-x7x 15 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም የሚደንቅ ምሽት❤❤❤❤

  • @HailemichaelSewnet-nl9tf
    @HailemichaelSewnet-nl9tf วันที่ผ่านมา

    ይቺ ቀን በየዕለቱ ትናፍቀናለች 🙏🙏🙏
    በሰማይ እንዲሁ ድምቅ ብለን እንድናመሰግን የእርሱ ፍቃድ ይሁን 🤲

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 14 วันที่ผ่านมา +6

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሐገራችንን ሰላም ያደረገልን ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር አሳዩን🔥

  • @abiyotabeje2176
    @abiyotabeje2176 วันที่ผ่านมา

    አዎ ናና አማኑኤል! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @YabsiraZehara
    @YabsiraZehara 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikabera
    @fasikabera 15 วันที่ผ่านมา +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይቅር መራቆቴ አምላኬ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 15 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር አባታችን ምንም ሃጥያተኛ ብንሆንም ከቶ አይተወንም። እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብን ይሰውራል። ሁላችሁንም እዚህ ዝማሬ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለዛሬ ዓመቱ የአእላፋት ዝማሬ በሰላም ያድርሳችሁ። ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላ። ሁላችንንም ለንሰሃ ሞት አብቅቶ የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን ። አሜን። ደስታዬ ወደር የለውም። ቢያደምጡት ቢያደምጡት የማይጠገብ ዝማሬ።❤❤❤

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 13 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ አምላካችን መዳኒታችን አማኑኤል ሆይ በቸርነትህ ከመአቱ ጠብቀህ እንድናመሰግንህ ስለረዳኸን እናመሰግናለን። መቼም ይሄን መዝሙር እንደኔ 6 ጊዜ የሰማ አይጠፍም::
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰማያዊ የመላእክትን ምስጋና አሰማችን እሷን የሰጠን ይክበር ይመስገን ከእናቱ ከናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር። ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ዘመንህን ሁሉ አምላክ ይባርከዉ። ይህንንን ዜማ ላሰማችሁን መዘመራን እግዚአብሔር አምላክ ከጣዕሙ የተነሳ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 15 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን!!!! ና መድኀኒቴ🙏
    #አባቴ❤ #አምላኬ❤ #ህይወቴ! #ሰላሜ #እረፍቴ.... #ክርስቶስ #ኢየሱስ ሆይ❤ አመሰግንሃለሁ! 🙏 እወድሃለሁ❤❤❤❤

  • @Neba21250
    @Neba21250 15 วันที่ผ่านมา +10

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቸሩ አማኑኤል የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💞💞

  • @abenezeryared8810
    @abenezeryared8810 15 วันที่ผ่านมา +11

    ተመስገን እግዚአብሔር ምንም ማለት አልችልም ብቻ ተመስገን አባቴ

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 15 วันที่ผ่านมา +4

    ናና አማኑኤል ና መድሀኒቴ ❤❤❤ ቀኑን ሙሉ ስዘምረው ነው ምውለው ❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 15 วันที่ผ่านมา +6

    This song captured my heart 💖💖💖 when we sung it here on the special day 🤗🤗🤗 cause we can feel everyone is truly pleading our Lord Emmanuel 🤲✨🤲 to come bless us sincerely singing our heart out esp. the part it says "You are with me, Emmanuel; yes you are with me, Emmanuel❣️" makes you feel his presence in the moment. 🥰🥰🥰 What a memorable song it was 😍😍😍 the Highlight of 2017's yeAelfat Zemare 🙌🌟🙌 so please keep incorporating this song every year for the fact that Christmas Eve will fall on Emmanuel's Holiday till a leap year comes 🙏❤️🙏 Zemarit Sr Hiwot thank you for gifting us such a sentimental song and Jan Yared singing it sweetly & in a serene way. 💝💝💝 May you all hear the Hymns of the Angels. 🙏❤️🙏

  • @SELAMAWITASSEFA-wk7qt
    @SELAMAWITASSEFA-wk7qt วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚለኝ መዝሙር ነው

    • @ጤናTips
      @ጤናTips 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ መዝሙር ሳልስበው ሁሉ ሆኗል የምዘምረው❤❤❤❤❤

  • @Mena_Je
    @Mena_Je 11 วันที่ผ่านมา +3

    የዛን ዕለት ማታ ስሰማው እንዴት እንደነዘረኝ የሆነ ሃይል አለው ይሄ መዝሙር ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ❤

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 2 วันที่ผ่านมา

      ዘማሪት ሲስተር ህይወት ግሩም መዝሙሮች አሏት ጎብኞት ☝️🙏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 14 วันที่ผ่านมา +6

    💚💛❤⛪️💚💛❤✝️🙏ለማድነቅ ፈልጌ ቃል አጣሁ በጣም ውብ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዓመት ዓመት ያድርሰን🙏💚💛❤ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅልን 🙏💚💛❤

  • @beunique5993
    @beunique5993 15 วันที่ผ่านมา +5

    ነፍሳችን በምስጋና የረካችበት እና ቃላት የማይገልፀው እጅግ ውብ ምሽት🥰🥰🥰

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 15 วันที่ผ่านมา +6

    ተዋህዶ በምድሪቱ ላይ እየተነሰነሰችበት ነው። ከዃላዋ ያለው ሃያል አምላክ ይረዳታልና❤❤❤

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💞🤲

  • @Yorilua
    @Yorilua 15 วันที่ผ่านมา +30

    ኢጃት ተፅእኖ ፈጣሪ ማህበር!!!! ሁሉም ዝማሬዎቻችን የተወደዱ ቢሆኑም በባልፈው አመት የሊቀ መዝምራን ዝማሬ ወጣቱን ነክራችሁ ነበር አሁን ደሞ በተወዳጅ ዘማሪት ህይወት ዝማሬ ወጣቱን በክላችሁታል!!! ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እያልን ለአመቱ እንደደረስን አሁን ደሞ ናና አማኑኤል እያልን ለተናፋቂው የጌታ ልደት እንደርሳለን! ልክ እንደዚሁ ደሞ ቅዳሴውን እና ማህሌቱንም እንደምታቀጣጥሉት ተስፋ አረጋለሁ❤️

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 15 วันที่ผ่านมา +4

    ዘወትር ከልብ የማይጠፋ መዝሙር ነው ❤

  • @addeytseday5508
    @addeytseday5508 15 วันที่ผ่านมา +3

    ከ አፌ አልጠፋ የለ መዝሙር♥♥♥ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @temesgenworku2544
    @temesgenworku2544 15 วันที่ผ่านมา +4

    እንወዳችኋለን እውነትም አትዮጵያዊዉ ጃንደረባ አለ።
    ከዝህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን አይዟችሁ በርቱ
    እንቅፋቱን ለመርገጥ ያብቃን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 14 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ🙏🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @aman28el
    @aman28el 15 วันที่ผ่านมา +6

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ

  • @27ወድዶኛልና
    @27ወድዶኛልና 15 วันที่ผ่านมา +4

    ናና ዓማኑኤል ሁሌም ነፍሴ ይህን ዝማሬ ትዘምራለች እኔም አደምጣታለው::

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕💞

  • @kassmersha8333
    @kassmersha8333 15 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳንም አርቶዶክስ አረከኝ አማኑኤል ❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 วันที่ผ่านมา +3

    አማኑኤል አማኑኤል አማኑኤል ና አባቴ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 14 วันที่ผ่านมา +3

    ምናለ እግዚአብሔር እረድቶን በሁሉም በዓል ቢሆን ህዝቡም አይቀበዘበዝም በተለይ የወጣቱ ህይወት ነው የታደጋቹት የተቻለንን እረድተን በሁሉም በዓል ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @elsa4617
    @elsa4617 12 วันที่ผ่านมา +5

    እኛ ጎደኛ አማቾች በሚቀጥለው አመት በሰላም ያድርሰን ለአላፍት መዝሙር ለመገኘት ወደ ኢትዩዽያ እንደምንኔድ ተነጋግረናል ! ማነው እንደኛ ከዚህ መሀል ብገኝ ብሎ የተመኘ?

  • @AzebAzu-eg4ss
    @AzebAzu-eg4ss 15 วันที่ผ่านมา +2

    ናና አማኑኤል ና መድሀኒቴ ❤

  • @paulton1234
    @paulton1234 14 วันที่ผ่านมา +4

    ከዛን ቀን ጀምሮ ያለማቋረጥ የምዘምረው መዝሙር

  • @WendmagegnehuMelku
    @WendmagegnehuMelku 15 วันที่ผ่านมา +2

    የልኡል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን ይሔን እድል ላመቻቻችሁልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜያችሁን ይባርክልኝ አሜን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 15 วันที่ผ่านมา +14

    ታሪካዊ ቀን ታህሳስ 28 2017 ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ዝማሬ የአእላፋት ዝማሬ አዘጋጆች በተለይ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ እንዲሁም በብዙ ለደከማችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናችኋለን በብዙ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤የማሪያም ልጅ ቶሎ ና❤
    እጠብቅካለሁ

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 13 วันที่ผ่านมา +5

    ና ና አማኑኤል ናልን አማኑኤል በቅዱስ መንፈስ ተገለጥልን እባክህ። በፍጹም ድካም በማያውቀው ክንድህ ዳብሰን እኛ ያንተ ልጆች ምህረትና እረፍት እንፈልጋለን እና። ና ና ክርስቶስ እንደጸሃይ የሚያበራውን ፊትህን ወደኛ አዙርልን እንደንጋት ኮከብ በሚያበሩት አይኖችህ ኢትዮጰያን እና ልጆችዋን እይልን ፍጹም ያላንተ እርዳታ አንድንም እና። ናልን ክርስቶስ!

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 13 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙌

    • @romanabate5236
      @romanabate5236 13 วันที่ผ่านมา

      AMEN❤❤❤🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🏵🏵🏵🌹🌹🌹💐💐💐

  • @Naod-c4c
    @Naod-c4c 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ ዓመት ሰው ይበለን በ ቤቱ ያጽናን

  • @Hanna-b4x8t
    @Hanna-b4x8t 14 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ይህ መዝሙር ከአንደበት አይጠፋም ❤❤❤❤

  • @amdetewahdo
    @amdetewahdo 14 วันที่ผ่านมา +7

    ውስጥ ገብቶ አንጀት የሚሰረስር መዝሙር እስቲ ለመዝሙር ባለቤትና ለዘማሪት ሕይወት ተፈሪና ለአእላፋት ዝማሬ 👍

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 15 วันที่ผ่านมา +3

    ናና አማኑኤል ና መዳንቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆተ አሜን 🙏🥰

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💞💕💕🤲

  • @Funny_Ethiopia
    @Funny_Ethiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ፍት የተመላ
    ሁሌም በይቅርታ 😍

  • @SolomonMulugeta-lo8xh
    @SolomonMulugeta-lo8xh 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይምጣልን ለቤተክርሰቲያናችን መጠበቅን ለኛ ፍቅርን ለገራችን ፍፁም ሰላምን ያምጣልን አሜን የኔ ጌታ!!

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 7 วันที่ผ่านมา

    ናና አማኑኤል ❤❤
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @መኃረነእግዚእ
    @መኃረነእግዚእ 15 วันที่ผ่านมา +3

    We want all the mezmur one by one please… I just want to listen to it again and again

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 11 วันที่ผ่านมา

    የምናከብርህ ወንድማችን ቴዲ የየካው ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እማምላክ ከነመላው ቤተሰብህ ዕድሜና ጤናን ታድልልን አሜን ❤❤❤ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም እየሱስ ክርስቶስ የሰላም ፀበሉን ይርጭልን አሜን 🙏🙏🙏 ወገኖቼ
    ኦሮቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ባላችሁበት ቦታ ❤❤❤

  • @Orthodox_mezmur4315
    @Orthodox_mezmur4315 12 วันที่ผ่านมา +1

    አባት ለአንድ ልጁ ካለው ፍቅር በላይ እግዚአብሔር ይወደናል አስባችሁታል አብርሃም ይስሐቅ ከወደደበት ፍቅር በላይ እግዚአብሔር ይወደናል ኦ አምላክ❤🙌

  • @DhjHhj-i6d
    @DhjHhj-i6d 5 วันที่ผ่านมา

    ናና አማኑኤል አንተ ከኔጋር ነህ😭

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 15 วันที่ผ่านมา +2

    እስከ አመት እናጣጥማለን እያንዳንዱን ልቀቆልን እግዚአብሔር ጉልበት ብርታት ይሁናቹ የድሬደዋውን ልቀቁልን ❤❤❤

  • @Life_is_good99
    @Life_is_good99 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @bekitech
    @bekitech 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 😍😍😍

  • @SirSirgut
    @SirSirgut 15 วันที่ผ่านมา +3

    እንደው ስለ አማኑኤል ምን ይባላል የኔ ቸር አባት ቃላት የማይገልፀው እኮ ስሜቶች ሁሉ ስለሱ መግለፅ የማይችሉት የኔ ደግ
    ይኤ መዝሙር ድሮም በዘማሪዋ አውን ደሞ ቢዚህ ሲዘመር የማይታወቅ ስሜት አለው
    ምንም የማይገልፀው ስሜት

  • @betiyeZegeye
    @betiyeZegeye 12 วันที่ผ่านมา

    መድሃኒቴ ልበል አማኑኤል
    ድኛለሁ በሞትህ አማኑኤል ❤❤❤❤

  • @FelekechWelkema-e7t
    @FelekechWelkema-e7t 12 วันที่ผ่านมา

    ነፍሴን የሚያስደስታት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ ባያልቅብን ደሰ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤

  • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
    @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 15 วันที่ผ่านมา +3

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ 💞💞🤲

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልን አቤት መታደል💖💖💖💖💖

  • @DawitWukaw
    @DawitWukaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    ናናአማኑዔል አባቴ የኪዳነምህረትልጅ ቸርነትህ አይለየን

  • @vcli1507
    @vcli1507 11 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ላንተ የድንግል ልጅ ለዓመቱ ከስደት መልሰክ እንዳመሰግንክ ፈቀድልኝ❤❤❤❤❤

  • @Werdeweld
    @Werdeweld 15 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ውብ ኦርቶዶክስ እምኔቴ ❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 15 วันที่ผ่านมา +1

    አለምን ያስደነቀ ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @elenieshete4011
    @elenieshete4011 9 วันที่ผ่านมา +1

    ናና አማኑኤል ናና መዳኒቴ ❤❤❤

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 15 วันที่ผ่านมา +2

    ና አማኑኤል ና መዳኒቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል

  • @selinademi5206
    @selinademi5206 15 วันที่ผ่านมา +2

    ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ 🥰🥰

  • @hanaeme4251
    @hanaeme4251 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለሚመጣው የድረሰን አጭር መዝሙር በምልክት ቋንቋ ብንዘምር ጭብጨባውን ምልክት ቋንቋ ቢደረግ ደስ ይለኛል ጃን ያሬዶች ብታሰቦበት??????????? 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi วันที่ผ่านมา +1

    ታምሜ በቤቴ ነኝ መውጣት እልቻልኩም ፕሮግራሙ ግን እንዴት ደስ እነደሚል የእመቀብርሀን ልጅ ምሮኝ ለዓመቱ ካበቃኝ ከፊት ሆኜ ነው የማመሰግነው በምህረቱ ይጎብኝሸ በሉና ፀልዮልኝ መቅደሰማርያምከተራቆትኩበት አንስተህ አልብሰኝ

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 8 วันที่ผ่านมา

    የድንግል ማሪያም ልጅ ማኑኤል አባቴ እውድሀለው🙏❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiKebede-m1f
    @BanchiKebede-m1f 14 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ❤❤❤❤

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 15 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 15 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 🤲💞💞

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ አማኑኤል አባቴ❤❤❤

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
    @BemnetBemnetወለተአማኑኤል 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    ሌላዎችንም እንጠብቃለን እመቤቴ ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል ቢቀጥል❤❤❤❤❤