ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወዜልጅ የኔቃቧ ንግስት 🌹🌹🌹🌹🌹እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ እስልምናውስጥ ጠይቀሽ የምታጭው ነገር የለም አብሽሪ ርበና ሀጃሽን ይሙላልሽ 🤲🤲☝️☝️🌹🌹🌹😭😭😭
በርቺ ውዷ. አላህ ያበርታሽ🎉🎉🎉
በርቺ ውዷእህቴ አብሽሪ💐💐💐💐💐💐
በርች ውዴ
ጀግና ናችሁ ማሻአላህ
አይዞችሁውዶቸ እቶቸ ምቸነው ምወዳችሁ አላህ የመረጣችሁ ውዶቸ
ሙስሊሙ በጠቅላላ ሸክም የሆነበችሁ ነገር በሙሉ እንደኔ ሸክም ጀሊሉ ቃዲሩ አላህ ሸክመችሁን ያረግፍላችሁ በትራፊክ ግጭት 700ሺ አካባቢ እዳ መጥቶብኝ አላህዬ ከፈለልኝ ደስታዬ ወደር ያለውም ያረቢ አልሀምዱሊላህ ደስታዬያሥደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሺ የአሄራዋ እህቴ
እኳንደስአለሽ
እንከንደስአለሽ፣ሁብአልሀምድልለ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ፈሊላሂል ሀምድ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ በዱንያም በአሄራ እዳን ነጃ ይበለን
እኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻ መርዳት አለብን ግዴተችን ነዉ ስልኳን እፈህገለሁ እበካቹህ
አላህ ይጨምርልችሁ ወላህ በጣም መረዳት ያለባት ነች ጀግና
ሰህ❤❤❤
እባካቹ ቁጥሯን
ትክክል።የኔምሀሳብነው።እስልክአካውትቢያስቀምጡብየአስባለሁ
ትክክል
ጥንካርያዋን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ድንቅ ሴት
ወረበል ያሳከማት ሰውየም አላህበጀነት ጨፌ ያበሻብሸው የጀነትመግቢያ ያርግለት
አላህ እየረዳትነዋ ጥሩ ሰው እሚያገጥማት
ይችን ልጅ ለባቡል ኸይር ለሀናን አሰረክቢያት ባአላህ እዛ የሥራ እድል ይፍጠሩላት በዛውም ትረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ኒቃቧን ሳይ ተደስትኩ ማሻ አላህ የሴት ዉበት በኒቃብ ነው።አላህ ወዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሃምዱሊላህ❤ስንት በእስልምና ላይ የተወለዱ ሴቶች ሂጃብ ስያወልቁ አላህ አንችን በኒቃብ አስዋበሽ❤ሙሉውን ታሪክ ሰሚቼ እመለሳለሁ❤
❤❤❤❤
እኔም❤❤
አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ላደርገን ሁል ግዜም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የኔ ማር አሳዘነችኝ ይቺን ልጅ መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን አስቀምጪልን
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእኔን ፈተና እረሣሁት ያአንቺን ፈተናዎች ስሰማሽ አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል አብሽሪ እህታለሜ እኔ እህት እሆንሻለሁ አንችም እህት ተሆኝኛለሽ ሶፊ የማገኝባትን መንገድ ምሪኝ ልረዳትም እፈልጋለሁ ኖሮኝ አይደለም ግን አብሽሪ ማለቱ እራሱ ጥንካሬ ተስፋ ነው
ሶፊዬ ስልኲን ሼር አርጊን በአላህ የአቅማችንን እንተባበራት
አወ ወላሂ እንርዳት
ሶፍ በራሷ በኩል አካውንት ትክፍትላት
እኔም ወላሂ
በትክክል እርዳት
እኔም እፈልጋለሁ ልቤ ነው የነካችዉ
ሰፊዬ እባክሸን እንደዚህ አይነት እርዳታ የሚያሰፈልጋቻወ ሲቀርቡ አካወንታቻወን ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደጊወ ኸይር አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀዛሸን በአዱኛም በአኺራም ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኒቃቢስቷ ንግስት አቤት ዉበት ሀያትየ የኔጀግና አላህ ያፅናሺ እስከመጨረሻ የኔቅመም
✅✅✅
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤
ችግሩ ቁጥራቸዉን አታስቀምጡም
ወላሂ አልሀምዱሊላ የወንድሜ ጓደኛ እሷ በምትለዉ መንገድ ሰልሟል ወላሂ መፀሀፍ ቅዱስ መሀል ላይ እለፈዉ ደግፈዉ የሚል ገፁ የተያያዘነዉ ያን የተያያዘዉን አስለቅቀዉ ሲያዩት ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድረሱለሏህ ይላል አሉ ከዛን በቃኝ ብሎ ሰለመ ለድቁና ትምህርት የተላከዉ ኡስታዝ ሆኖ ተመለሰ በዛም ብዙ ፈተናወችን አሳለፈ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
የጀመአ የዛሬዋ የንቋቧ ንግስ ነች በጉጉት እንጠብቃለን 🌷🌷
ሚበር ቲቪ አድሥ ምእራፍ ፕሮግራም እደኢቢኤሥ ቢያዘጋጅ ከሌሎች ሚድያወችጋር ከኛምጋር በመተባበር ሠለምቴወችንበተመለከተ ጥሩነበር
አዉ እኔ እራሡ ሀሣቤ ነዉ
እኔም እማስበው ነበር እንኳንም ፀፋችሁት
የኔ ቤተሰቦች የኔ ቅኖች ሁሌም ሂዳያ እመኝላቼዋለሁ እስልምናን ስቀበል ምንም ጫለ አላደተሱብኝም እስኪ ዱአ አድረጉላቼው እኔን ሂዳያ የሰጠ አሏሁሱባሃነ ወታአላህ ለእነሱም እድሰጣቼው ያረብ አላህ ያግዘኝ
አሚን አላህ በራህመት አይኑ ይያቸዉ❤❤❤❤❤አንቺንም ያጠንክርሸ ያፅናሸ እሰልምና ዉጭ ወደ ጀነት ሚያደርሰ መንገድ የለም።
አላህ ሂድያ ይስጣቸው እንሻ አላህ❤❤
አላህ ወደተፈጠሩበት ኢስልምና አላህ ይመልሳቸው አንቺንም አላህ ያጠክርሺ
አብሽር አንድ ቀን እንሻ አለህ❤❤❤❤
አላህይወፍቃቸው
ናአም ድንቅ ልጅ ናት ግን ድንቅነት የቸራት አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
ሱበሀን አላህ ፅናቷ ግን ይገርማል
ሶፊ እኔ የምጠይቅሽ እዚህ የምተቅርብየቸው ሰዎች ተቸግረው ከአለህ በታች የሰው እጋዛ ለምያስፋልገቸው ለምንድነው ቁጥረቸውን እና አኳንተቸውን የማታቀርብልን? ለተቸገሩት የማንደርስለቸው ከሆና ብዙም ጥቅሙ አይተይኝም። ምናልባት ከስቀየምኩሽ አውፍ ባይኝ
እባካችሁ አድራሻዋን ስጡኝ ከጎኗ መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ሀገር እገባለሁ በቅርብ ምንም ባልረዳት ከጎኗ ሁኘ እህት እሄናታለሁ ቁርአንን ሀፍዘሽ እናይሻለን አብሽሪ አላህ ታላቅ ነው ደጋሚወች አላህ ያጥፍችሁ እርኩስ
ሶፊያን ጠይቃት አስተያየት መስጫ ብላ በተናገረችዉ ቁጥር
ልዩ ስብእ ና ያለሽ እህት ነሽ! የአላህ እርዳታ ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን።ለሷ በማሰብሽ አጅሩን አጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ በጀነት ይክፈልሽ።የሰውነት ውሀ ልክ ነሽ ማሻአላህ ዘቢባ ሁሴን
እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው
@@cambobecho6383 አሚንንን ያረብ ለሁላችንም ግን አድራሻዋን አላገፕሁም እስካሁን በምን ላግኛት እህ ልቤ በጣም ነው ያዘነው
የሶፊ አለባበስ ከስከዛሬዉ የተሻለ ነው 🎉🌹ቀጣይ ኒቃብ እንደምትለብሽ ተስፋ አደርጋለሁ ሶፊዬ እወድሻለሁ ቅመም..🌹🌹
አላህ ያስለብሳት ኒቃብ መታፈን ሳይሆን ነፃነት ነው ወላሂ ደስ ይላል ኢማን ይጨምራል
ምን እደምል ቃል አጠረኝ😭😭😭አላህ አፈያ ያርግሽ አላህ ያጠክርሽ ቤተሰቦቸሽም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ
አቤት ከጇ ሳይቀር ህጉን ሸሪአውን አሟልተሽ የለበሽው እንስት አላህ በሰራተኛ ቁጭ አርጓ እየወለድሽ በድንሽ ሀፊዝሁነሽ ከነልጅልጅሽ አላህ ያስደሳሽየኔውድ
መሻ አላህ እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና ከመጣው ቆየሁ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ሀድሶችን እና አንዳንድ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እየሰማሁ ነው አልሀምዱሊላህ ግን እምፈልገው ቁርአንን በደብ መቅራትና ማንበብ እፈልጋለሁ ጀዛኩም አላህ
የት ነው ያለሽው ቃኢዳ ቀርተሻል ግሩፕ አስገባሻለሁ
@@MobilePlus-ml8de አልቀራሁም
ነይ በውስጥ
የኔ ውድ የት ነው ያለሺው አይዞሽ
ቁጥር ላኪልኚ እህት
የኔ የኒቃቧ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያፅናሽ እረበና ሸክምሽን ያቅልልሽ አላህ ከሰውም ከሾይጧንም ተንኮል አላህ ይጠብቅሽ
የዛሬዋ በኒቃብ ተውባ ብቅ ብላለች ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሲባቱን ይስጠን
አሚንንን
እህህህህ የጭካኔ ጥግ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነብዩ ኢብራሂምም እሳት የተወረወሩት በተውሂድ ምክኒያት ነው አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እድሬስ ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነው ወንድም እህት እንዳላት ታውቅ ነበር
የሙስሊሙ ኡማ ተሳብሰብን ሰለምቴዎች ሲመጡ እንድህ ሲገጥማቸው ማገዝ መቻል አለብን። በተርፈ ልጅቱን በየት ላግኛት ቁጥሯን ስጡኝ ፍቃደኛ ተሆነች ደሴ ቤት አለኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሉንም ነገር አሟላላታለሁ ትግባ መንቀሳቀሻም ከእህቴች ጋር ተሳብሰቢ እልክላታለሁ ሀገር ብገባም አላስወጣትም ከቤቱ የተለየ አንድ ክፋል እሰጣታለሁ ይሄ ቃሌ ነው👍አገናኙኝ
አስተያየት መስጫ ተብሎ የተቀመጠዉን ቁጥር አለ በዚያ ደዉይ አላህ በኒያሽ ይመንዳሽ
አላህ ዱንያ አኸራሽን/አኸራህን ያሳምርልሽ/ህ Allah yasdestish❤❤❤
አሏህ ይጨምርልሽ እህቶች ወንድሞች በቻልንው አንድ ሰለምቴ ስናይ ከጓደኛ ጋር በመተባበር አንድ ነገር እናድርግ በቻልንው
አቤት ኒቃብ ውበት በቃ እያለቀሰኩ ነወ ያዬሁት ጥንካሬዋ በቃ ባጭሩ የዚች ልጂ ፅናት የኔማር አላህ የዱኒያንም የአኬራሸንም ዴረጃ ከፈፈፈ ያርግልሸ ያአላህህህህህ
ማሻላህ ፅናታ አጂብ ነው ወላሂ የዚህን ያህል ስቃይና መከራ አይታ ፍንክች ሳትል ፣ቤተሰቦቻን ያደረሱባትን ስቆቃ የአካል ጉዳት ሳይበግራት አላህ ያበርታሽ!!
የኔ ጀግና ወላሂ ጠንካሬዋ እራሴን ታዝብኩት😭😭
በጣም እኛ አባቴ ሰደበን እነቴ ሰደበችን እያል እያመረርን🎉🎉
ኢላሂ እኔ አልሀምዱሊላሂ ሰለምቴ ነኝ ግን ምንም አይነት በደል አልደረሰብኝም እኔ ዉድ ቤተሰቦቸ አላህ ኸይሩን ይወፍቃሁ ትንሺ ሲናገሩኝ እኔዉ እምበሰዉ ለካ እድህም አለ ሱብሀን አሏህ አብሺሪ ለኸይርነዉ
ክርስትያኖች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስንቱን ግፋችሁን ሰማነው በሚንበር ቲቪ 😢ሰው በገዛ ልጁ ላይ እንደት ግፍ ይሰራል የኔ እህት ፈጣሪ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ፈጣሪ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አንች አላህ መርጦ ቀጥተኛውን መንገድ ሰቶሻል ፅናቱንም ሰቶሻል እድለኛ ነሽ መጨረሻሽንም አላህ ያሳምርልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እኔም ግርም የሚለኝ በገዛልጃችሁ በቤተሰቦቻቸው የሚያደርጉት ግፍ ሌላ ቢያገኘማ አይምሩም ወላሂ ከባድ ናቸው አላህ ቢያቁ እንዲህ አይሆኑም አጀብ
ወላሂ እኔም ይገርመኛል የጨካኝ እምተት ተከታይ ናቼው አኡዙባላህ አላህ ያፅናት የኔ ቆጆ❤❤
የኒቃቡ ውበት እኮ ይገርማል ሱበሀነላህ ሴትን ቨኒካብ ያስዋብ ጌታየ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናቱን ይወፍቅሽ,በመንገድሽ ሁሉ መልካም ሰወችን ያጋጥምሽ, ወደ ህክምና የወሰደሽን ሰው አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀው ያረብ ::አብሽሪ ሁሉም ያልፋል እናግዝሻለን ከሌላ እምነት አላህ መርጧችሁ እና ለጥያቄዎች መልስ አጥታችሁ እና አውቃችሁት ወደ እስልምና የምትመጡ እህት እና ወንድሞች በጣም ነው የምታስቀኑት የምትከፍሉት ዋጋ ፅናታችሁ ......
ትክክል ወንድሜ😢
ወለህ እኔ በኔ መንገድ ለይ ብዙ መንገዳኞችን አይቼየለዉ ግን እንድዝች አይነት እህቴ አንጀቴን የበለኝ ሰዉ ዬለም ግን ጀግና ነት አለህ ሙሉ አፋየወን ይመልስለት አለህ ጨምሮ የፅነሽ ቁጥሩወን በገኘሁት
በጣም ጀግና ናት ወላሂ አላህ ይጨምርላት አላህ ይርዳት
አላህያግዝሽማማየየኔጀግና
በአላህ ቁጥር ካአላት ተባበሩኝ ላአግዛአት ጠካአራ ሰውናአት ዐአላህ ሙሉጤናአሽ ይመልስልሽ🤲🤲
ከሶፊ ደውለሽ ተቀይ
እኔም እፈለጋለሁ ስልክን
ሱብሀነሏህ! ሙስሊሞች በእንዲህ ዓይነት ሰለምቴዎች ጉዳይ እንዳንጠየቅ እሰጋለሁ። ኧረ ባለሀብቶች ለአኺራ ቤታችሁ ስትሉ እንደዚህች እህት ያሉትን ታደጉዋቸው። ለጀነት ሰበብ እንድትሆነው ይችን ሙዕሚን ማን ነው የሚታደጋት? ማን ነው ጀግና በትዳር የሚሰበስባት?አካውንቷን አስቀምጡ ቅን ልብ ያላቸው ሙስሊሞች ሁሉ እንዲረዷት!
ወላሂ እሷ ላወራችው እኔን ደከመኝ ያረቢቢቢ አልህ ባለሽበት አላማ ላይ ያፅናሽ ውዷ እህቴ እደነዚህ አይነት ልጆችን ብንረዳቸው እላለሁ በተረፈ የልጅቱ አደብ ብስለት እርጋታ አጂብ ነው ወሏ አላህ ይርዳሽ እህቴ አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት
የኔ ንግስት አላህ የምተመኝውን ጀነት ይወፍቀሺ አላህ ያፅናሺ በድንሺ ላይ እንዳች ያለውን ጠንካራ እህት መረዳት የኛ ገድታ ነው ❤
የኔ ቆጆ አላህየ እደቁላል የሚከባከባት አተን የሚፈራ ሶሌህ ባል ሰጥልኝ ያረብ
ሶፊ እረ ስልኳን ላኪልኝ ኢንሻአላህ በቻልነው እንጠይቃታለን በአላህ
አዎ ይህችን ጠንካራ እህታችንን ልናግዛት ይገባል ሥልኲን ልቀቁልን
ሀቂቃ አወልናግዛትይገባል🎉🎉🎉
@nebilabdu615❤❤❤❤❤❤❤0
@@nebilabdu6150አይለቁም እነሱን አስተያየት መስጫ ብላ ሶፊ በተናገረችዉ ቁጥር አናግራትና ቁጥራን ትሰጣችሓለች
አወ ማገዝ ግድ ይለናል ይችን ጀግና እህታችንን
ንግስት ነሺ አብሺሪ አይዞሺ ጀግና ነሺ አላህ ሷሊሁን ባል ወፉቆሺ አላህም የምትመኚውን ሰጦሺ ተደስተሺ የምናይሺ ያድርግሺ አብሺሪ አይዞሺ
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥንካሬ አላህ ቢወፍቅሽ ነው የኔ እህት እኔም እየተፈተንኩ ነው እላለሁ በመሥለሜ ግን ያንቺ ይለኛል
እኔ ስፈጥረኝሙስሊምሆኝካለ ያሷንእሩብ ያክል ጥንካሬ የለኝም ያረብ ይቅርበለኝ አላህ ይጨምርልሽእህቴ❤❤❤
አብሺሪ የዚች የተለየ ነዉ አልላህ አፈያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች
@@samira6797እኛኮ አንረባም ሳንለፋ ፈተና ሳያገኘን ስላገኘነዉ
@@samira6797እኔምወላሂ በትንስነገር በሞትኩነው የምለው ያረቢ
አብሽር
እረ እንደዚህ ስቃይ ላይ ያሉ እህቶችን ቁጥራቸውን አስቀምጡ የተቻለንን አስር አምስት ብንረዳቸው ህይወታቸው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይቀየራል
ትክክል እዛ ለፋኖ ብለው ከመርዳት እንድዚህ እንቁ የሆኑ እህቶቺን መርዳት አለብንን
@@Maziytekaፋኖኮ ለሀገር ህልወና ነው እየለፋ ያለው ገለቴ ይችም አትርዳ ሣይሆን ካላችሁ ሁሉንም መርዳት ወይም የፈለጋችሁትን መርዳት በቃ
@@temkinmohammed937 ለሀገር ህልውና ክክክክ ሙስሊመችን እየገደሉ ለሀገር እልውና ለመስቀሉ ነው እሚዋጋ ለፋኖ ብር እምታዋጡ ጂሎች ከገዳዬች እንደሆናችሁ አላህ ፊት እንደምር ቁ አስቡበት
@@temkinmohammed937 ህደሺ መስቀሉን ይስሩልሺ ገለቱ
@@temkinmohammed937መቸም በየቦታው ጅላጂል አይጠፋም ፋኖ ሙስሊሞችን እየገደለ እያስገደለ ያለ ለማህተቤ ነው የምዋጋውእያለ ስንት ቢድወችን ባይናችን በጆሯችን ሠማን እነሡን የምደግፉ ሠወች አላህ መጥፊያችሁን በነሡ እጂ ያድርገው ያረብ @temkinmohammed937
ማሻ አሏህ ገና አለባበሷ ያስቀናል ያሠላምምም❤❤❤
ሶፍዬ በአቺ አስተባባሪነት ይቺ እህታችን እንርዳት አትተያት ጥብቅ የሆነ ክትትል ያስፈለጋታል ብቻዋ ናት በዛላይ ከባድ በሽታ ነው ሁላችንም ተረባርበን ልናሳክማት ይገባል በተደጋጋሚ ሩቃ ይቀራባት ወደ አዲስ አበባ ትምጣ 😢 እህቴ አሏህ በመንገዱ ያፅናሽ አይዞሽ ደሞም ስታምሪ ኒቃቢስቷ ንገስት አብሽሪ
ብዙ የኔ መንገድ ባለታሪኮች ሰምቻለው የዚህች ልጅ ደግሞ ልዪ ነው ነገ የተመኘችውን አሳክቶላት አልሃምዱሊላህ ሁሉ ነገር ተሳክቶልኛል ጀሊሉ በኒዕማው አንበሽብሾኛል የምትልበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግላት
አሚን ያርብ ቅርብ ያርግላት አድራሻዋን የሚያው መርዳት እፈልጋለሁ
አሚን
ወላሂ በጣም አጂብ ነው ይህ ሁሉ ፅናት ይገርማል የአሏህ ሂክማ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፅናሽ
አላህ ጽናቱን ይስጥሽ የኔውድ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።
እራሴን ታዘብኩት😢ምን አይነት ፅናት ነው ግን ያአላህ ያአላህ
ማሻአላህ እኔ ጥንካሬአቸውን ሳይ ሱብሀን አላህ የረዳሽ ሰውየ አላህ ሀይረን ሰረቶ ወደማይቀረው ሀገር ሂዶአል አላህ ለጀነት ይበለው አንችም አይዞሽ ይሄም ያልፋል እኛም ከአንች ብዙ እንማራለን
Sa wr wb ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ እኔን የሚገርመኝ ወደእሥልምና ሲገቡ ግፍ ይሰሩባቿል እምነት አልባ ቢሆኑ ግን ምንም አይሏቸውም ሱብሃን አላህ ጀግና ነሽ በርቺ
ሎጊያ መስመር ላይ የት አካባቢ ነው የምትዘረጋው? ምዘየር እንፈልጋልን
ሲላሎ ክሊኒክ ታፔላው ጋ
አንች ነሽደ ሀያት@@IndrisAdem
ማሻአላህ በጣም ጠካራ ልጅናት ያኡመተሙሀመድ እንርዳት ለአላህብለን በጣምነዉ እምታሳዝነዉ አካዉት አሳቀምጡ የሷን ሶፉ ተባበሯት
የኒቃቧ ንግስት ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ሀዩቲ ❤😍
Ya'allah እንዴት እንዳሳዘነችኝ እንዳስለቀሰችኝ በጣም ጎበዝ ጀግና ናት አሏህ ያጠንክራት አሏህ ከጎኗ ይሁን ያረብ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ማሻአላህ የዛሬቱ የኒቃብ ንግሥት ልቀቁልን ተዘጋጅተናል🌺🌺
እንኳን ክርስቲያን ስልሞ ይቅርና ሙስሊም ቢከፍር የዚህን ያክል የሚጨክን ወላጅ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ።ደገኞቹ በጣም ክፉወች ናቸው የኑሯቸው አሰቃቂነት ይሁን አላቅም በውስጣቸው ምንም እዝነት የሚባል ነገር አያቁም።በምትለይ አካባቢ ደሞ ሙስሊም የለም ወደ ታች ወደ ቆላው ነው ሙስሊሞቹ ያለነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ላደረገን ሙስሊሞች አድርጎ ይውሰደን።
ማሻላህ አላህ የፈለገውን ይሠጣል ደግሞም ታገሺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ኢንሻላህ አላህ ያበሽርሻል
ማሻ አላህ❤❤ውብ እንስት ናት አላህ ያፅናሽ እህቴ
ሃራን ስታነሳ ልቤ ተሠነጠቀ ያደኩባት የምወዳት ሃገሬ አላህ ያፅናሽ የናተን ፅናትና የኔን ልብ መድረቅ ሳይ በራሴ ተስፍ እቆርጣለሁ አላህ ያበርታሽ የገጠር ልጅ አትመስይም ንግግርሽ የበሰለ የጠለቀ ነው አላህ ያበርታች አላህ ልባችንን ይመልስልን ያረብ
አስላመአለይኩም ሶፍያ የዛሬ አጠያዬቅሽ ጥሩ አይደለም በእኔ እይታ አስተካክይ በተረፈ የእህታችንን ሀያት ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
ጀግናነሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሽሪ እህቴዋ እኔም ሰለምቲ እህትሽነኝ
የኔ መንገድ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሙሉ ማሽ አላህ ብዙ ያስተምሩናል። ሀዪ ጥንካሬሽ ሲያስደስተኝ.....ያሳለፍሽው ስቃይሽ ያአላህ ለእስልምና የተከፈለ ዋጋ ብየዋለሁ አላህ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወትሽን ያሳምርልሽ❤
የኔ እህት አላህ ፊያሺን ይመልስልሺ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጥሺ አካውትና ቁጥር ብትለቁ የአቅማችንን እንረዳታለን
ሲህር የስንት ስው ሂውት አበላሽ የኔም እህት 10 አመት በስቃዬ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
አጂብ ግፍ አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ እህት ፅናትሽን አላህ ያዝልቅልሽ ያርብ
የልጅቶን አድራሻ እንርዳት ከጎኖ እንሁን ሰለምቴወች ሲመጡ ከጎናቸው እንሁን ከብዙ ነገር ሰለሚገለሉ እኛ ሙስሊሞች ከጎናቸው እንሁን
ሶፊዋ እህቴ በአላህ የልጂቷን መገኛ ስልክ ቁጥሯን አስቀምጪልን እንርዳት በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ወላሂ
1000611993912 CBE Hayat sete
የኔ እናት አላህ መርጦሻል አልሀምዱሊላህ አላህ ያግዝሽ❤❤❤
ኢላሂ እሥከመጨረሻው ያፅናሽ አላህ ተመከራ በሀላ እረፍት አለና አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥሽ የኔ ጠካራ እህት
ማሻአላህ ማሻአላህ ጥንካሬሽን አላህ ጨምሮጨማምሮ ይወፍቅሽ ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጠንካራ ሴት ናት ኢሥላም ብርሃን ነው
ማሻላህ አላህ መርጦሻል እህት በርች እኛንም አላህ ልክ እዳንች ጠንካራ ያድርግልን ያርብ ስንቶቻችን ነን እስልምና ውስጥ ሁነን ኒቃብ ሂጃብ በስርአት አለበስንምያርብ ኢህድና ስራጣል ሙስተቂም።
የኔቆጆ አላህ አፍሽንም እርዝቅሽንም ይክትልሽ
ማሻአላህ ሶፊያ Please እንደዚህ መታገዝ ያለባቸውን ሰዎች ሥልካቸውን አስቀምጡ እንዲታገዙ
ወይ ካፌሮች ምን ነው ብተዋት ሲህኑን እንኩዋን ብትተዋት ሚበሮች ሩቃ እንደደረግላት እርዱዋት
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ በሁሉ ነገርሽ የኔ ልእልት የንቃቢስቷ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
አላህ ይገዝሺ የቻልነውን እንገዛት ስልኳን ላኩልን
የኔ ጀግና አላህ ይሔን በደልሺን አይቶ በዲንያም ባኼራም በጡሩ ነገር ይካሥሺ❤❤❤❤❤❤❤
አላሁአክበር ማሻአላህ አለህያፅናሺ ያአሄራእህቴ እያነባሁ ጨረስኩት አላህቤተሰቦችሺን ሂድያይወፍቅልሺ ያረብ
ይህችን ልጅ አድራሻዋን ብታሳውቁን እና የአቅማችንን ብንረዳት ምን አለ ሌላው ብዙ ወንድሞች እህቶች አባቶች እናቶች እንዳለናት ከጎንሽ ነን ብንላት አድራሻዋን አስቀምጡልን ።
ያረብ የኒቃብን ቀደኛጠላት አንተ ልብ ሥጣቸዉ። በድናችን አትፈትነን ይሄንየመሠለ ዉበት ጠላታችን በዛ ኸይር ያሠማን ያለምንም ረብሻ😰😰😰
መሻ አሏህ አሏህ የሻውን የመራል ውዷ ያገሬ ልጅ አሏህ ያፅናሽ ምንም ባይኖረንም እስልምናን የሰጠን የአለሙ ጌታ ምስጋና ይገባው الحمد الله رب العالمين ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም
ሀያትየየኒቃቧ ንግስት አላህ ያፅናሽ ዉደ ደምሩኝስቲ ዉዶቸ የስደት እህታችሁ ነኝ ሀገር ልገባ 3ቀን ቀረኝ አልሀሜዱሊላህ
ነይ ደምሪኝ ልደምርሽውዷ
@@FatumaSeid-gl9cq ደመርኩሽ
በሰላም ግቢ እህት
አልሀምዱሊላሕ ተገላገልሽ በሰላም ግቢ
በሰላም ግቢ ውዳ እህቴ ❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጀግኖች ናችሁ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁእነዚህስ ሚዲያ ቀርበዋል ሚዲያ ለመቅረብ እድል ያላገኙ ካባድ ችግር ውስጥ ያሉ እህቶችና ወንድሞች የመደገፍ ግዴታ አለብን። በተለይ እህቶች ሴትነትም ስላለ በፍፁም ሊጎዱ አይገባም።
አልሀምዱሊላህ የኔ በተሰቦች ምንም አላሉኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ የኔ ዉድ አላህ ያጠክርሽ
ባቡል ኸይር ውሰዷት እና ትስራ እባካችሁ በርች የኔ ውድ እህት❤❤❤ አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ😢😢😢
ማሻአላህአይዞሽአላህያጥናሽእኔምሰለምቴኔኝአላህይገዘንእሩቃቤትያስፈልጋታልአላህአፍያርግሽያርቢአይዞሽእናቷእደትጨከነች
ቢስሚላህ ገራሚ ታሪክ ጥንካሬዋ ቆራጥነቷ እምነቷ ጀግናሴት አላህ ይጨምርልሺ አላህ አዱንያ አኼራሺን ያሳምርልሺያስደስትሺ እኔንይክፋኚ😢
ማሻአላህ የንቃብስቷ ንግስት አላህዬ የጀነቱንም ልብስ ያልብስሽ አቤት የንቃቡ ዉበት ማሻአላህ💖💗💖💖💖
የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ አላህ መጥፎ የተባለውን በሙሉ ያንሳልሽ ያረብ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ያረብ ሙሉን የአላህን ቃል የምትሀፍዢ ያድርግሽ ያረብብብብብ
ማሻ አላህህህ የኒቃባ ንግስት 🎉🎉🌹🌹አቤት ውበትماشاءالله🌷💚🎉🎉
አላህ ያሽርሽ እህቴ ፈተናውን ቀላል ያድርግልሽ እናት አብሽር አላህ ወዶሽ እስልምናን ሰጠሽ በእምነትሽ ያጥናሽ ያረቢ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ይጨምርልሺ ውበት ሲለካ በኒቃብ ነውለካ
ያረቢ እዴት እደምታሳዝን አቤት ፅናት አድራሻዋን ብታስቀምጭልን ሲህር አድርገዉባታል ቁረአንን እዳታነብ 😢😢😢አቤት ክፋት
የእኔን እህት😢 አላህ ያጠክርሺ አዲራሻ ብታስቀምጡ ብንረዳት
አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና አፊያሽን ይመልስልሽ ውይ ካፊሮችግን ከፍታቸው እደትሰው በወለደውልጅ ላህ ይሄን ያክል ይጨክናል አላህሆይ ነፍሴንም በተሰቦቸንም ከኩፍር ጠብቅልን
ሡበሀን አላህ ለአህ ጥራት ይገባው አላህ አፊያ ያድርግሽ አላህ ይበሽሪክ ቢል ኸይር እህት💐
ማሻአሏ የኔህት ምን እደምልሽ አላቅም በአሏህ የተወከለ ወድቆ አይቀርም በስልምናሽ በኒቃብሽ በሂጃብሽ ወደፋትም ያፅናሽ በርች እዳልሽው ዱኑንያ ጠፋናት እኸይራሽ እያመረነው በዚህ ፈተናሽ ፀተሽ ማለፋሽም በጣም እድለናነሽ አብሽሪ❤❤❤❤ አሏህ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
ወላሂ እኔም ሰለምቲ ነኝ በሥደት ነዉ ያለሁት ቤተሰቦቼ ግን አንዴ አንችነትሽን ነዉ የምፈልገዉ ይሉኛል አንዴ ደግሞ እኛን ንቀሽ ሄደሽ ብለዉ ከልባቸዉ አያወሩኝም ብቻ አልሀምዱሊላህ😢
አብሽር እህት አላም
አይዞሽ የኔ ውድ እኛ ሁሉ ቤተሰቦችሽ ነን በጀነት ኢንሻ አላህ❤❤
የዚህ ፕሮግራም እስፖሰሮች ምናለ እደዚች እህት ያሉ ሚስኪኖችን ትንሽ ብታግዙ አላህ ለሷ ያዘጋጀላት ይኖራል ነገር ግን ትንሽ የምትሻሉ ሰዎች እዳዋን ከፍላ ስራዋን ብቀጥል ባይ ነኝ
የወዜልጅ የኔቃቧ ንግስት 🌹🌹🌹🌹🌹እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ እስልምናውስጥ ጠይቀሽ የምታጭው ነገር የለም አብሽሪ ርበና ሀጃሽን ይሙላልሽ 🤲🤲☝️☝️🌹🌹🌹😭😭😭
በርቺ ውዷ. አላህ ያበርታሽ🎉🎉🎉
በርቺ ውዷእህቴ አብሽሪ💐💐💐💐💐💐
በርች ውዴ
ጀግና ናችሁ ማሻአላህ
አይዞችሁውዶቸ እቶቸ ምቸነው ምወዳችሁ አላህ የመረጣችሁ ውዶቸ
ሙስሊሙ በጠቅላላ ሸክም የሆነበችሁ ነገር በሙሉ እንደኔ ሸክም ጀሊሉ ቃዲሩ አላህ ሸክመችሁን ያረግፍላችሁ በትራፊክ ግጭት 700ሺ አካባቢ እዳ መጥቶብኝ አላህዬ ከፈለልኝ ደስታዬ ወደር ያለውም
ያረቢ አልሀምዱሊላህ ደስታዬ
ያሥደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሺ የአሄራዋ እህቴ
እኳንደስአለሽ
እንከንደስአለሽ፣ሁብአልሀምድልለ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ፈሊላሂል ሀምድ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ በዱንያም በአሄራ እዳን ነጃ ይበለን
እኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻ መርዳት አለብን ግዴተችን ነዉ ስልኳን እፈህገለሁ እበካቹህ
አላህ ይጨምርልችሁ ወላህ በጣም መረዳት ያለባት ነች ጀግና
ሰህ❤❤❤
እባካቹ ቁጥሯን
ትክክል።የኔምሀሳብነው።እስልክአካውትቢያስቀምጡብየአስባለሁ
ትክክል
ጥንካርያዋን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ድንቅ ሴት
ወረበል ያሳከማት ሰውየም አላህበጀነት ጨፌ ያበሻብሸው የጀነትመግቢያ ያርግለት
አላህ እየረዳትነዋ ጥሩ ሰው እሚያገጥማት
ይችን ልጅ ለባቡል ኸይር ለሀናን አሰረክቢያት ባአላህ እዛ የሥራ እድል ይፍጠሩላት በዛውም ትረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ኒቃቧን ሳይ ተደስትኩ ማሻ አላህ
የሴት ዉበት በኒቃብ ነው።
አላህ ወዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሃምዱሊላህ❤
ስንት በእስልምና ላይ የተወለዱ ሴቶች ሂጃብ ስያወልቁ አላህ አንችን በኒቃብ አስዋበሽ❤
ሙሉውን ታሪክ ሰሚቼ እመለሳለሁ❤
❤❤❤❤
እኔም❤❤
አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ላደርገን ሁል ግዜም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የኔ ማር አሳዘነችኝ ይቺን ልጅ መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን አስቀምጪልን
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእኔን ፈተና እረሣሁት ያአንቺን ፈተናዎች ስሰማሽ አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል አብሽሪ እህታለሜ እኔ እህት እሆንሻለሁ አንችም እህት ተሆኝኛለሽ ሶፊ የማገኝባትን መንገድ ምሪኝ ልረዳትም እፈልጋለሁ ኖሮኝ አይደለም ግን አብሽሪ ማለቱ እራሱ ጥንካሬ ተስፋ ነው
ሶፊዬ ስልኲን ሼር አርጊን በአላህ የአቅማችንን እንተባበራት
አወ ወላሂ እንርዳት
ሶፍ በራሷ በኩል አካውንት ትክፍትላት
እኔም ወላሂ
በትክክል እርዳት
እኔም እፈልጋለሁ ልቤ ነው የነካችዉ
ሰፊዬ እባክሸን እንደዚህ አይነት እርዳታ የሚያሰፈልጋቻወ ሲቀርቡ አካወንታቻወን ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደጊወ ኸይር አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀዛሸን በአዱኛም በአኺራም ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኒቃቢስቷ ንግስት አቤት ዉበት ሀያትየ የኔጀግና አላህ ያፅናሺ እስከመጨረሻ የኔቅመም
✅✅✅
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤
ችግሩ ቁጥራቸዉን አታስቀምጡም
ወላሂ አልሀምዱሊላ የወንድሜ ጓደኛ እሷ በምትለዉ መንገድ ሰልሟል ወላሂ መፀሀፍ ቅዱስ መሀል ላይ እለፈዉ ደግፈዉ የሚል ገፁ የተያያዘነዉ ያን የተያያዘዉን አስለቅቀዉ ሲያዩት ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድረሱለሏህ ይላል አሉ ከዛን በቃኝ ብሎ ሰለመ ለድቁና ትምህርት የተላከዉ ኡስታዝ ሆኖ ተመለሰ በዛም ብዙ ፈተናወችን አሳለፈ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
የጀመአ የዛሬዋ የንቋቧ ንግስ ነች በጉጉት እንጠብቃለን 🌷🌷
ሚበር ቲቪ አድሥ ምእራፍ ፕሮግራም እደኢቢኤሥ ቢያዘጋጅ ከሌሎች ሚድያወችጋር ከኛምጋር በመተባበር ሠለምቴወችንበተመለከተ ጥሩነበር
አዉ እኔ እራሡ ሀሣቤ ነዉ
እኔም እማስበው ነበር እንኳንም ፀፋችሁት
የኔ ቤተሰቦች የኔ ቅኖች ሁሌም ሂዳያ እመኝላቼዋለሁ እስልምናን ስቀበል ምንም ጫለ አላደተሱብኝም እስኪ ዱአ አድረጉላቼው እኔን ሂዳያ የሰጠ አሏሁሱባሃነ ወታአላህ ለእነሱም እድሰጣቼው ያረብ አላህ ያግዘኝ
አሚን አላህ በራህመት አይኑ ይያቸዉ❤❤❤❤❤አንቺንም ያጠንክርሸ ያፅናሸ እሰልምና ዉጭ ወደ ጀነት ሚያደርሰ መንገድ የለም።
አላህ ሂድያ ይስጣቸው እንሻ አላህ❤❤
አላህ ወደተፈጠሩበት ኢስልምና አላህ ይመልሳቸው አንቺንም አላህ ያጠክርሺ
አብሽር አንድ ቀን እንሻ አለህ❤❤❤❤
አላህይወፍቃቸው
ናአም ድንቅ ልጅ ናት ግን ድንቅነት የቸራት አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
ሱበሀን አላህ ፅናቷ ግን ይገርማል
ሶፊ እኔ የምጠይቅሽ እዚህ የምተቅርብየቸው ሰዎች ተቸግረው ከአለህ በታች የሰው እጋዛ ለምያስፋልገቸው ለምንድነው ቁጥረቸውን እና አኳንተቸውን የማታቀርብልን? ለተቸገሩት የማንደርስለቸው ከሆና ብዙም ጥቅሙ አይተይኝም። ምናልባት ከስቀየምኩሽ አውፍ ባይኝ
እባካችሁ አድራሻዋን ስጡኝ ከጎኗ መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ሀገር እገባለሁ በቅርብ ምንም ባልረዳት ከጎኗ ሁኘ እህት እሄናታለሁ ቁርአንን ሀፍዘሽ እናይሻለን አብሽሪ አላህ ታላቅ ነው ደጋሚወች አላህ ያጥፍችሁ እርኩስ
ሶፊያን ጠይቃት አስተያየት መስጫ ብላ በተናገረችዉ ቁጥር
ልዩ ስብእ ና ያለሽ እህት ነሽ! የአላህ እርዳታ ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን።ለሷ በማሰብሽ አጅሩን አጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ በጀነት ይክፈልሽ።የሰውነት ውሀ ልክ ነሽ ማሻአላህ ዘቢባ ሁሴን
እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው
እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው
@@cambobecho6383
አሚንንን ያረብ ለሁላችንም ግን አድራሻዋን አላገፕሁም እስካሁን በምን ላግኛት እህ ልቤ በጣም ነው ያዘነው
የሶፊ አለባበስ ከስከዛሬዉ የተሻለ ነው 🎉🌹
ቀጣይ ኒቃብ እንደምትለብሽ ተስፋ አደርጋለሁ ሶፊዬ እወድሻለሁ ቅመም..🌹🌹
አላህ ያስለብሳት ኒቃብ መታፈን ሳይሆን ነፃነት ነው ወላሂ ደስ ይላል ኢማን ይጨምራል
ምን እደምል ቃል አጠረኝ😭😭😭አላህ አፈያ ያርግሽ አላህ ያጠክርሽ ቤተሰቦቸሽም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ
አቤት ከጇ ሳይቀር ህጉን ሸሪአውን አሟልተሽ የለበሽው እንስት አላህ በሰራተኛ ቁጭ አርጓ እየወለድሽ በድንሽ ሀፊዝሁነሽ ከነልጅልጅሽ አላህ ያስደሳሽየኔውድ
መሻ አላህ
እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና ከመጣው ቆየሁ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ሀድሶችን እና አንዳንድ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እየሰማሁ ነው አልሀምዱሊላህ ግን እምፈልገው ቁርአንን በደብ መቅራትና ማንበብ እፈልጋለሁ ጀዛኩም አላህ
የት ነው ያለሽው ቃኢዳ ቀርተሻል ግሩፕ አስገባሻለሁ
@@MobilePlus-ml8de
አልቀራሁም
ነይ በውስጥ
የኔ ውድ የት ነው ያለሺው አይዞሽ
ቁጥር ላኪልኚ እህት
የኔ የኒቃቧ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያፅናሽ እረበና ሸክምሽን ያቅልልሽ አላህ ከሰውም ከሾይጧንም ተንኮል አላህ ይጠብቅሽ
የዛሬዋ በኒቃብ ተውባ ብቅ ብላለች ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሲባቱን ይስጠን
አሚንንን
እህህህህ የጭካኔ ጥግ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነብዩ ኢብራሂምም እሳት የተወረወሩት በተውሂድ ምክኒያት ነው አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እድሬስ ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነው ወንድም እህት እንዳላት ታውቅ ነበር
የሙስሊሙ ኡማ ተሳብሰብን ሰለምቴዎች ሲመጡ እንድህ ሲገጥማቸው ማገዝ መቻል አለብን። በተርፈ ልጅቱን በየት ላግኛት ቁጥሯን ስጡኝ ፍቃደኛ ተሆነች ደሴ ቤት አለኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሉንም ነገር አሟላላታለሁ ትግባ መንቀሳቀሻም ከእህቴች ጋር ተሳብሰቢ እልክላታለሁ ሀገር ብገባም አላስወጣትም ከቤቱ የተለየ አንድ ክፋል እሰጣታለሁ ይሄ ቃሌ ነው👍አገናኙኝ
አስተያየት መስጫ ተብሎ የተቀመጠዉን ቁጥር አለ በዚያ ደዉይ አላህ በኒያሽ ይመንዳሽ
አላህ ዱንያ አኸራሽን/አኸራህን ያሳምርልሽ/ህ Allah yasdestish❤❤❤
አሏህ ይጨምርልሽ እህቶች ወንድሞች በቻልንው አንድ ሰለምቴ ስናይ ከጓደኛ ጋር በመተባበር አንድ ነገር እናድርግ በቻልንው
አቤት ኒቃብ ውበት በቃ እያለቀሰኩ ነወ ያዬሁት ጥንካሬዋ በቃ ባጭሩ የዚች ልጂ ፅናት የኔማር አላህ የዱኒያንም የአኬራሸንም ዴረጃ ከፈፈፈ ያርግልሸ ያአላህህህህህ
ማሻላህ ፅናታ አጂብ ነው ወላሂ የዚህን ያህል ስቃይና መከራ አይታ ፍንክች ሳትል ፣
ቤተሰቦቻን ያደረሱባትን ስቆቃ የአካል ጉዳት ሳይበግራት አላህ ያበርታሽ!!
የኔ ጀግና ወላሂ ጠንካሬዋ እራሴን ታዝብኩት😭😭
በጣም እኛ አባቴ ሰደበን እነቴ ሰደበችን እያል እያመረርን🎉🎉
ኢላሂ እኔ አልሀምዱሊላሂ ሰለምቴ ነኝ ግን ምንም አይነት በደል አልደረሰብኝም እኔ ዉድ ቤተሰቦቸ አላህ ኸይሩን ይወፍቃሁ ትንሺ ሲናገሩኝ እኔዉ እምበሰዉ ለካ እድህም አለ ሱብሀን አሏህ አብሺሪ ለኸይርነዉ
ክርስትያኖች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስንቱን ግፋችሁን ሰማነው በሚንበር ቲቪ 😢ሰው በገዛ ልጁ ላይ እንደት ግፍ ይሰራል
የኔ እህት ፈጣሪ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ፈጣሪ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አንች አላህ መርጦ ቀጥተኛውን መንገድ ሰቶሻል ፅናቱንም ሰቶሻል እድለኛ ነሽ መጨረሻሽንም አላህ ያሳምርልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እኔም ግርም የሚለኝ በገዛልጃችሁ በቤተሰቦቻቸው የሚያደርጉት ግፍ ሌላ ቢያገኘማ አይምሩም ወላሂ ከባድ ናቸው አላህ ቢያቁ እንዲህ አይሆኑም አጀብ
ወላሂ እኔም ይገርመኛል የጨካኝ እምተት ተከታይ ናቼው አኡዙባላህ አላህ ያፅናት የኔ ቆጆ❤❤
የኒቃቡ ውበት እኮ ይገርማል ሱበሀነላህ ሴትን ቨኒካብ ያስዋብ ጌታየ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናቱን ይወፍቅሽ,በመንገድሽ ሁሉ መልካም ሰወችን ያጋጥምሽ, ወደ ህክምና የወሰደሽን ሰው አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀው ያረብ ::
አብሽሪ ሁሉም ያልፋል እናግዝሻለን ከሌላ እምነት አላህ መርጧችሁ እና ለጥያቄዎች መልስ አጥታችሁ እና አውቃችሁት ወደ እስልምና የምትመጡ እህት እና ወንድሞች በጣም ነው የምታስቀኑት የምትከፍሉት ዋጋ ፅናታችሁ ......
ትክክል ወንድሜ😢
ወለህ እኔ በኔ መንገድ ለይ ብዙ መንገዳኞችን አይቼየለዉ ግን እንድዝች አይነት እህቴ አንጀቴን የበለኝ ሰዉ ዬለም ግን ጀግና ነት አለህ ሙሉ አፋየወን ይመልስለት አለህ ጨምሮ የፅነሽ ቁጥሩወን በገኘሁት
በጣም ጀግና ናት ወላሂ አላህ ይጨምርላት አላህ ይርዳት
አላህያግዝሽማማየየኔጀግና
በአላህ ቁጥር ካአላት ተባበሩኝ ላአግዛአት ጠካአራ ሰውናአት ዐአላህ ሙሉጤናአሽ ይመልስልሽ🤲🤲
ከሶፊ ደውለሽ ተቀይ
እኔም እፈለጋለሁ ስልክን
ሱብሀነሏህ! ሙስሊሞች በእንዲህ ዓይነት ሰለምቴዎች ጉዳይ እንዳንጠየቅ እሰጋለሁ። ኧረ ባለሀብቶች ለአኺራ ቤታችሁ ስትሉ እንደዚህች እህት ያሉትን ታደጉዋቸው።
ለጀነት ሰበብ እንድትሆነው ይችን ሙዕሚን ማን ነው የሚታደጋት? ማን ነው ጀግና በትዳር የሚሰበስባት?
አካውንቷን አስቀምጡ ቅን ልብ ያላቸው ሙስሊሞች ሁሉ እንዲረዷት!
ወላሂ እሷ ላወራችው እኔን ደከመኝ ያረቢቢቢ አልህ ባለሽበት አላማ ላይ ያፅናሽ ውዷ እህቴ እደነዚህ አይነት ልጆችን ብንረዳቸው እላለሁ በተረፈ የልጅቱ አደብ ብስለት እርጋታ አጂብ ነው ወሏ አላህ ይርዳሽ እህቴ አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት
የኔ ንግስት አላህ የምተመኝውን ጀነት ይወፍቀሺ አላህ ያፅናሺ በድንሺ ላይ
እንዳች ያለውን ጠንካራ እህት መረዳት የኛ ገድታ ነው ❤
የኔ ቆጆ አላህየ እደቁላል የሚከባከባት አተን የሚፈራ ሶሌህ ባል ሰጥልኝ ያረብ
ሶፊ እረ ስልኳን ላኪልኝ ኢንሻአላህ በቻልነው እንጠይቃታለን በአላህ
አዎ ይህችን ጠንካራ እህታችንን ልናግዛት ይገባል ሥልኲን ልቀቁልን
ሀቂቃ አወልናግዛትይገባል🎉🎉🎉
@nebilabdu615❤❤❤❤❤❤❤0
@@nebilabdu6150አይለቁም እነሱን አስተያየት መስጫ ብላ ሶፊ በተናገረችዉ ቁጥር አናግራትና ቁጥራን ትሰጣችሓለች
አወ ማገዝ ግድ ይለናል ይችን ጀግና እህታችንን
ንግስት ነሺ አብሺሪ አይዞሺ ጀግና ነሺ አላህ ሷሊሁን ባል ወፉቆሺ አላህም የምትመኚውን ሰጦሺ ተደስተሺ የምናይሺ ያድርግሺ አብሺሪ አይዞሺ
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥንካሬ አላህ ቢወፍቅሽ ነው የኔ እህት እኔም እየተፈተንኩ ነው እላለሁ በመሥለሜ ግን ያንቺ ይለኛል
እኔ ስፈጥረኝሙስሊምሆኝካለ ያሷንእሩብ ያክል ጥንካሬ የለኝም ያረብ ይቅርበለኝ አላህ ይጨምርልሽእህቴ❤❤❤
አብሺሪ የዚች የተለየ ነዉ አልላህ አፈያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች
@@samira6797እኛኮ አንረባም ሳንለፋ ፈተና ሳያገኘን ስላገኘነዉ
@@samira6797እኔምወላሂ በትንስነገር በሞትኩነው የምለው ያረቢ
አብሽር
እረ እንደዚህ ስቃይ ላይ ያሉ እህቶችን ቁጥራቸውን አስቀምጡ የተቻለንን አስር አምስት ብንረዳቸው ህይወታቸው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይቀየራል
ትክክል እዛ ለፋኖ ብለው ከመርዳት እንድዚህ እንቁ የሆኑ እህቶቺን መርዳት አለብንን
@@Maziytekaፋኖኮ ለሀገር ህልወና ነው እየለፋ ያለው ገለቴ ይችም አትርዳ ሣይሆን ካላችሁ ሁሉንም መርዳት ወይም የፈለጋችሁትን መርዳት በቃ
@@temkinmohammed937 ለሀገር ህልውና ክክክክ ሙስሊመችን እየገደሉ ለሀገር እልውና ለመስቀሉ ነው እሚዋጋ ለፋኖ ብር እምታዋጡ ጂሎች ከገዳዬች እንደሆናችሁ አላህ ፊት እንደምር ቁ አስቡበት
@@temkinmohammed937 ህደሺ መስቀሉን ይስሩልሺ ገለቱ
@@temkinmohammed937መቸም በየቦታው ጅላጂል አይጠፋም ፋኖ ሙስሊሞችን እየገደለ እያስገደለ ያለ ለማህተቤ ነው የምዋጋውእያለ ስንት ቢድወችን ባይናችን በጆሯችን ሠማን እነሡን የምደግፉ ሠወች አላህ መጥፊያችሁን በነሡ እጂ ያድርገው ያረብ @temkinmohammed937
ማሻ አሏህ ገና አለባበሷ ያስቀናል ያሠላምምም❤❤❤
ሶፍዬ በአቺ አስተባባሪነት ይቺ እህታችን እንርዳት አትተያት ጥብቅ የሆነ ክትትል ያስፈለጋታል ብቻዋ ናት በዛላይ ከባድ በሽታ ነው ሁላችንም ተረባርበን ልናሳክማት ይገባል በተደጋጋሚ ሩቃ ይቀራባት ወደ አዲስ አበባ ትምጣ 😢 እህቴ አሏህ በመንገዱ ያፅናሽ አይዞሽ ደሞም ስታምሪ ኒቃቢስቷ ንገስት አብሽሪ
ብዙ የኔ መንገድ ባለታሪኮች ሰምቻለው የዚህች ልጅ ደግሞ ልዪ ነው ነገ የተመኘችውን አሳክቶላት አልሃምዱሊላህ ሁሉ ነገር ተሳክቶልኛል ጀሊሉ በኒዕማው አንበሽብሾኛል የምትልበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግላት
አሚን ያርብ ቅርብ ያርግላት አድራሻዋን የሚያው መርዳት እፈልጋለሁ
አሚን
ወላሂ በጣም አጂብ ነው ይህ ሁሉ ፅናት ይገርማል የአሏህ ሂክማ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፅናሽ
አላህ ጽናቱን ይስጥሽ የኔውድ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።
እራሴን ታዘብኩት😢ምን አይነት ፅናት ነው ግን ያአላህ ያአላህ
ማሻአላህ እኔ ጥንካሬአቸውን ሳይ ሱብሀን አላህ የረዳሽ ሰውየ አላህ ሀይረን ሰረቶ ወደማይቀረው ሀገር ሂዶአል አላህ ለጀነት ይበለው አንችም አይዞሽ ይሄም ያልፋል እኛም ከአንች ብዙ እንማራለን
Sa wr wb ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ እኔን የሚገርመኝ ወደእሥልምና ሲገቡ ግፍ ይሰሩባቿል እምነት አልባ ቢሆኑ ግን ምንም አይሏቸውም ሱብሃን አላህ ጀግና ነሽ በርቺ
ሎጊያ መስመር ላይ የት አካባቢ ነው የምትዘረጋው? ምዘየር እንፈልጋልን
ሲላሎ ክሊኒክ ታፔላው ጋ
አንች ነሽደ ሀያት@@IndrisAdem
ማሻአላህ በጣም ጠካራ ልጅናት ያኡመተሙሀመድ እንርዳት ለአላህብለን በጣምነዉ እምታሳዝነዉ አካዉት አሳቀምጡ የሷን ሶፉ ተባበሯት
የኒቃቧ ንግስት ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ሀዩቲ ❤😍
Ya'allah እንዴት እንዳሳዘነችኝ እንዳስለቀሰችኝ በጣም ጎበዝ ጀግና ናት አሏህ ያጠንክራት አሏህ ከጎኗ ይሁን ያረብ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ማሻአላህ የዛሬቱ የኒቃብ ንግሥት ልቀቁልን ተዘጋጅተናል🌺🌺
እንኳን ክርስቲያን ስልሞ ይቅርና ሙስሊም ቢከፍር የዚህን ያክል የሚጨክን ወላጅ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ።
ደገኞቹ በጣም ክፉወች ናቸው የኑሯቸው አሰቃቂነት ይሁን አላቅም በውስጣቸው ምንም እዝነት የሚባል ነገር አያቁም።በምትለይ አካባቢ ደሞ ሙስሊም የለም ወደ ታች ወደ ቆላው ነው ሙስሊሞቹ ያለነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ላደረገን ሙስሊሞች አድርጎ ይውሰደን።
ማሻላህ አላህ የፈለገውን ይሠጣል ደግሞም ታገሺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ኢንሻላህ አላህ ያበሽርሻል
ማሻ አላህ❤❤ውብ እንስት ናት አላህ ያፅናሽ እህቴ
ሃራን ስታነሳ ልቤ ተሠነጠቀ ያደኩባት የምወዳት ሃገሬ አላህ ያፅናሽ የናተን ፅናትና የኔን ልብ መድረቅ ሳይ በራሴ ተስፍ እቆርጣለሁ አላህ ያበርታሽ የገጠር ልጅ አትመስይም ንግግርሽ የበሰለ የጠለቀ ነው አላህ ያበርታች አላህ ልባችንን ይመልስልን ያረብ
አስላመአለይኩም ሶፍያ የዛሬ አጠያዬቅሽ ጥሩ አይደለም በእኔ እይታ አስተካክይ በተረፈ የእህታችንን ሀያት ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
ጀግናነሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሽሪ እህቴዋ እኔም ሰለምቲ እህትሽነኝ
የኔ መንገድ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሙሉ ማሽ አላህ ብዙ ያስተምሩናል። ሀዪ ጥንካሬሽ ሲያስደስተኝ.....ያሳለፍሽው ስቃይሽ ያአላህ ለእስልምና የተከፈለ ዋጋ ብየዋለሁ አላህ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወትሽን ያሳምርልሽ❤
የኔ እህት አላህ ፊያሺን ይመልስልሺ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጥሺ አካውትና ቁጥር ብትለቁ የአቅማችንን እንረዳታለን
ሲህር የስንት ስው ሂውት አበላሽ የኔም እህት 10 አመት በስቃዬ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
አጂብ ግፍ አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ እህት ፅናትሽን አላህ ያዝልቅልሽ ያርብ
የልጅቶን አድራሻ እንርዳት ከጎኖ እንሁን ሰለምቴወች ሲመጡ ከጎናቸው እንሁን ከብዙ ነገር ሰለሚገለሉ እኛ ሙስሊሞች ከጎናቸው እንሁን
ሶፊዋ እህቴ በአላህ የልጂቷን መገኛ ስልክ ቁጥሯን አስቀምጪልን እንርዳት በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ወላሂ
1000611993912
CBE
Hayat sete
የኔ እናት አላህ መርጦሻል አልሀምዱሊላህ አላህ ያግዝሽ❤❤❤
ኢላሂ እሥከመጨረሻው ያፅናሽ አላህ ተመከራ በሀላ እረፍት አለና አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥሽ የኔ ጠካራ እህት
ማሻአላህ ማሻአላህ ጥንካሬሽን አላህ ጨምሮጨማምሮ ይወፍቅሽ ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ
ጠንካራ ሴት ናት
ኢሥላም ብርሃን ነው
ማሻላህ አላህ መርጦሻል እህት በርች እኛንም አላህ ልክ እዳንች ጠንካራ ያድርግልን ያርብ ስንቶቻችን ነን እስልምና ውስጥ ሁነን ኒቃብ ሂጃብ በስርአት አለበስንም
ያርብ ኢህድና ስራጣል ሙስተቂም።
የኔቆጆ አላህ አፍሽንም እርዝቅሽንም ይክትልሽ
ማሻአላህ ሶፊያ Please እንደዚህ መታገዝ ያለባቸውን ሰዎች ሥልካቸውን አስቀምጡ እንዲታገዙ
ወይ ካፌሮች ምን ነው ብተዋት ሲህኑን እንኩዋን ብትተዋት ሚበሮች ሩቃ እንደደረግላት እርዱዋት
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ በሁሉ ነገርሽ የኔ ልእልት የንቃቢስቷ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
አላህ ይገዝሺ የቻልነውን እንገዛት ስልኳን ላኩልን
የኔ ጀግና አላህ ይሔን በደልሺን አይቶ በዲንያም ባኼራም በጡሩ ነገር ይካሥሺ❤❤❤❤❤❤❤
አላሁአክበር ማሻአላህ አለህያፅናሺ ያአሄራእህቴ እያነባሁ ጨረስኩት አላህቤተሰቦችሺን ሂድያይወፍቅልሺ ያረብ
ይህችን ልጅ አድራሻዋን ብታሳውቁን እና የአቅማችንን ብንረዳት ምን አለ
ሌላው ብዙ ወንድሞች እህቶች አባቶች እናቶች እንዳለናት ከጎንሽ ነን ብንላት
አድራሻዋን አስቀምጡልን ።
ያረብ የኒቃብን ቀደኛጠላት አንተ ልብ ሥጣቸዉ። በድናችን አትፈትነን ይሄንየመሠለ ዉበት ጠላታችን በዛ ኸይር ያሠማን ያለምንም ረብሻ😰😰😰
መሻ አሏህ አሏህ የሻውን የመራል ውዷ ያገሬ ልጅ አሏህ ያፅናሽ ምንም ባይኖረንም እስልምናን የሰጠን የአለሙ ጌታ ምስጋና ይገባው الحمد الله رب العالمين ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም
ሀያትየ
የኒቃቧ ንግስት አላህ ያፅናሽ ዉደ ደምሩኝስቲ ዉዶቸ የስደት እህታችሁ ነኝ ሀገር ልገባ 3ቀን ቀረኝ አልሀሜዱሊላህ
ነይ ደምሪኝ ልደምርሽውዷ
@@FatumaSeid-gl9cq ደመርኩሽ
በሰላም ግቢ እህት
አልሀምዱሊላሕ ተገላገልሽ በሰላም ግቢ
በሰላም ግቢ ውዳ እህቴ ❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጀግኖች ናችሁ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
እነዚህስ ሚዲያ ቀርበዋል ሚዲያ ለመቅረብ እድል ያላገኙ ካባድ ችግር ውስጥ ያሉ እህቶችና ወንድሞች የመደገፍ ግዴታ አለብን። በተለይ እህቶች ሴትነትም ስላለ በፍፁም ሊጎዱ አይገባም።
አልሀምዱሊላህ የኔ በተሰቦች ምንም አላሉኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ የኔ ዉድ አላህ ያጠክርሽ
ባቡል ኸይር ውሰዷት እና ትስራ እባካችሁ በርች የኔ ውድ እህት❤❤❤ አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ😢😢😢
ማሻአላህአይዞሽአላህያጥናሽ
እኔምሰለምቴኔኝአላህይገዘን
እሩቃቤትያስፈልጋታል
አላህአፍያርግሽያርቢአይዞሽ
እናቷእደትጨከነች
ቢስሚላህ ገራሚ ታሪክ ጥንካሬዋ ቆራጥነቷ እምነቷ ጀግናሴት አላህ ይጨምርልሺ አላህ አዱንያ አኼራሺን ያሳምርልሺያስደስትሺ እኔንይክፋኚ😢
ማሻአላህ የንቃብስቷ ንግስት አላህዬ የጀነቱንም ልብስ ያልብስሽ አቤት የንቃቡ ዉበት ማሻአላህ💖💗💖💖💖
የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ አላህ መጥፎ የተባለውን በሙሉ ያንሳልሽ ያረብ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ያረብ ሙሉን የአላህን ቃል የምትሀፍዢ ያድርግሽ ያረብብብብብ
ማሻ አላህህህ የኒቃባ ንግስት 🎉🎉🌹🌹አቤት ውበትماشاءالله🌷💚🎉🎉
አላህ ያሽርሽ እህቴ ፈተናውን ቀላል ያድርግልሽ እናት አብሽር አላህ ወዶሽ እስልምናን ሰጠሽ በእምነትሽ ያጥናሽ ያረቢ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ይጨምርልሺ ውበት ሲለካ በኒቃብ ነውለካ
ያረቢ እዴት እደምታሳዝን አቤት ፅናት አድራሻዋን ብታስቀምጭልን ሲህር አድርገዉባታል ቁረአንን እዳታነብ 😢😢😢አቤት ክፋት
የእኔን እህት😢 አላህ ያጠክርሺ አዲራሻ ብታስቀምጡ ብንረዳት
አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና አፊያሽን ይመልስልሽ ውይ ካፊሮችግን ከፍታቸው እደትሰው በወለደውልጅ ላህ ይሄን ያክል ይጨክናል አላህሆይ ነፍሴንም በተሰቦቸንም ከኩፍር ጠብቅልን
ሡበሀን አላህ ለአህ ጥራት ይገባው
አላህ አፊያ ያድርግሽ አላህ ይበሽሪክ ቢል ኸይር እህት💐