ከአላህ በቀር የደረሰልኝ አልነበረም! የ18 ዓመቷ ታዳጊ || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 ปีที่แล้ว +312

    በዚ እድሜዋ ለእስልምና ሁሉን ነገሯ የተወች ጀግና‼️
    ማሻ አላህ🥰

  • @eakrameku2341
    @eakrameku2341 2 ปีที่แล้ว +381

    እንዲ ለስልምና ብለው ቤተሰብ ህይወት ኑሮአቸውን አተው ብዙ ስቃይ የደረሰባቸው ሰዎችን ስታቀርቡ ልንረዳበት የምንችልበትን መንገድ ብታመቻቹልን ሚንበሮች እባካችሁ

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 2 ปีที่แล้ว +23

      የሆነ ነገር ማቋቋምም ይኖርብናል እንድህ አይነት ልጆችን ተቀብሎ ሣይሣዊይም ሀይማኖታውይም ትምርት መማር የሚችሉበት

    • @maryamabdalah7127
      @maryamabdalah7127 2 ปีที่แล้ว +14

      ትክክል መሸፈን ያለብንን ብንሸፍን

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 2 ปีที่แล้ว +5

      _አዎ በትክክል_

    • @ajaybaajayba7645
      @ajaybaajayba7645 2 ปีที่แล้ว +8

      አዎ የኔም ሀሳብ ነበር አመቻችሉን
      ለኛ ትንሽ ልትሆን ይችላል ለነሱ ብዙ ነገር ይረዳቸዋል

    • @hau427
      @hau427 2 ปีที่แล้ว +6

      በምን እንርዳት ስታሳዝን ያረብ

  • @nuruabdo747
    @nuruabdo747 2 ปีที่แล้ว +156

    ሶፌያ በአሏህ የባንክ አካውን አውጡላትና በቀጣይ ሳምንት አሳውቂን።

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 2 ปีที่แล้ว +824

    እድለኛ ማለት ሙስሊም ሁኖ መወለድ ሳይሆን ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው አላህ ሆይ ሙስሊማች አድርገህ እንጅ እንዳትገለን

  • @hayu684
    @hayu684 2 ปีที่แล้ว +118

    ህጻን እያለሁ ከብት በምናግድበት ዱር ክርስትና ያልተነሱት መቃብር ነው ሲሉኝ እና ለምን ቤተክርስቲያን አይቀበሩም ስል ሙስሊም ናቸው ይሉኝ ነበር በሰአቱ ለምን ሚለው ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ግን ትንሽ ነበርኩ አላህ በአሻው ስ ጊዜ እስልምናን ወፈቀኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +202

    የእስልምና ጸጋ በምንም አይተመንም አልሀምዱሊላ ሁልግዜም አመሰግንህ አለሁ የኔ ጌታ

    • @user-uz4ir7qx7u
      @user-uz4ir7qx7u 2 ปีที่แล้ว +1

      الله اكبر ماشاء الله

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 ปีที่แล้ว +69

    እኔ ላስተምራት. ቁርአንም አስቀራታለሁ ፍቃደኛ ከሆነች እኔ. የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ የእኔ እህት አላህን ብለሽ ስለመጣሽ ብዙ ፈተና በልጅነትሽ አሳለፍሽ የኔ ሱመያ. እባየን አፈሰሽው እህህህህአላህ ያጠክርሽ

    • @hawahawa7545
      @hawahawa7545 2 ปีที่แล้ว

      Nice

    • @almanal120
      @almanal120 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔንም አስተምሪኚ ውዴ

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 ปีที่แล้ว

      አሰ ወራወበ ሰላም ነሽ ውዴ እስቲ የሶፊን ቁጥር ላኪልኝ ካለሽ አደራ አንቺም ኢሞ ወይም ዋቻፕ ካለሽ ግቢልኝ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 ปีที่แล้ว

      @@kathijakathija9035 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የለኝም እህት

  • @nurushafi
    @nurushafi 2 ปีที่แล้ว +169

    ከአሁን በሀላ የዲን እህታችን ነች !!!!ጆሮዋን የምትታከምበት መንገድን ማመቻቸት አለብን እህትአለም !!

  • @txm8826
    @txm8826 2 ปีที่แล้ว +196

    እነሱ እኮ በቤተክርስቲያን ስላ ሙስሊም መጥፎ አመለከከት ነዉ የሚየስተምሩት ግን እንደዘም ሆኖም አሏህ የፈለገውን ይመራል አልሀምዱልሏህ ☝☝

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @eugrig4077
      @eugrig4077 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @Zedtube594
      @Zedtube594 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ ስለ እስልምና ጭራሽ በእስልምና ላይ ከኡነት የራቀ ነዉ የሚሰብኳቸዉ

    • @hayutiyeumer1235
      @hayutiyeumer1235 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ😏😏

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 2 ปีที่แล้ว

      ሳህህህ 100000%

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 ปีที่แล้ว +86

    ሶፊ ምርጥ ስራ እዬሰራሽ ነው፣ በርቺ
    እንግዳሽ ከፈተናዎች በኋላ ስኬትን አላህ ስላገራላት አልሀምዱሊላህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +127

    ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
    መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።
    ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
    የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።
    ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
    አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว +2

      ፊዳከ ያረሱልላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 2 ปีที่แล้ว +3

      اللهم صل وسلم على سيدنا محمد❤🕋

    • @mdet851
      @mdet851 2 ปีที่แล้ว +1

      አላሀመ ሶሊወሠሊማ አለነብይናሙ ሙሀመድ

    • @mahbobahmahbobah
      @mahbobahmahbobah 2 ปีที่แล้ว

      ኧለሁማ ማሠላ አለሐማድ ሰ ለ አ ወ ለ ማ

  • @zeynebaahmed8691
    @zeynebaahmed8691 2 ปีที่แล้ว +44

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው እንኳን ወደ ትክክለኛ እምነተ መጣሽ 💚💚💚

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 ปีที่แล้ว +96

    የዛሬዋ ትየለያለይ የኔ ቆጄ አላህ ያፅናሸ አልሀምዱሊላህ እስልምና ለወፈቀን ጌታ ምስጋና ይገባው

    • @uaeuae532
      @uaeuae532 2 ปีที่แล้ว

      ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋

  • @sumiabda978
    @sumiabda978 2 ปีที่แล้ว +34

    ሌላ የማይጠቅም ፔጅ ላይ ከምትሆኑ ኢስላማዊ ፔጆችን አበረታቱ አላህ ልቦና ይስጠን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 ปีที่แล้ว +138

    አሠለም አለይኩም ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኑ እንማማር ያለ እውቀት አንከራከር ድናችንን እንወቅ የማያቁትን እናሳውቅ ኑ

    • @ጠይቢነኝወለየዋ
      @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

      ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

    • @wesignlewsitetenlalidegime3006
      @wesignlewsitetenlalidegime3006 2 ปีที่แล้ว

      wa wr wb enshllah

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 2 ปีที่แล้ว +2

      ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁሱ የሰለምቴዎቹ ጉሩፕ መግባት እፈልጋለሁኝ ሰለምቴ ነኝ ትምህርት መማር እፈልጋለሁኝ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 ปีที่แล้ว +1

      Alhamdulilah Masha allah Allah mechershan yesamerlesh

    • @ns3618
      @ns3618 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hikmahzeprago2484 እህት ነኝ አስገባሻልሁ ቁጥርሺን ላኪልኝ

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 2 ปีที่แล้ว +28

    ሠለምቴዎች ላአላህ ብዬ እወዳችሁ አለሁ አላህ በእስልምና ያፅናቹ ደግሞ ያሠለመቻት ልጅ የሠፈሬ ልጅ ነች ማሻ አላህ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 2 ปีที่แล้ว +20

    እስልምና ትልቅ ስጦታ ነው እኛ ሙስሊም ሆነን የተወለድነው ግን አላወቅንም ።
    ይች ልጅ በዚህ እድሜዋ ይህን ሁሉ መስዋዕት መክፈሏ አላህ ስለመረጣት ነው የኔ ቆንጆ አላህ ነው የመረጠሽ አልሃምዱሊላህ።
    ቃላት የለኝም በምን ልግለጽሽ?
    ኢማን እዉነትም የኢማን ምንነት በልጅነት ያጣጣምሽ ምርጥ ልጅ ነሽ።
    በየኔ መንገድ ሰበብ ብዙ እዉቀት አገኘን የእስልምናነ ጥፍጥና እንደ አድስ አጣጣምን
    ሚንበሮች እናመሰግናለን።
    ሶፍዬ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ።

  • @hanatube7824
    @hanatube7824 2 ปีที่แล้ว +110

    እኔም እሥልምናን ልቀበል መገድ ላይ ነአኝ በዱአችሁ አሥቡኝ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +8

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ትክክል መሆኑን ካመንሽ ቀጠሮ አትያዢ ሸሀዳን ያዢ ሞት አያማክርም ሲመጣ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 ปีที่แล้ว +1

      ያረብእህቴአላህያግዝሽአብሽሪወስኔሳይረፍድ ዱኔያንመሽእደምንለቃትአናዉቅምእህቴፈጠንበይ

    • @zahraalghamdi
      @zahraalghamdi 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አላህ ይምራሽ ያጠንክርሽ

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪረማማየ ሸይጧን ነውጊዜየሚያራዝምብሽ ሸሀዳ ያዥ ጠንካራሁኝ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ አትፍሪ ኢስላም ብረሀን ነው ቃል የማይገልፀው

  • @الحمدللهالحمدلله-ف8ط
    @الحمدللهالحمدلله-ف8ط 2 ปีที่แล้ว +136

    ካፌሮች እስልምናን በጥላቻ ለልጆቻቸው ሲያስተምሩ አላህ ደሞ እስልምናን የእነሡን ደካማነት ለማሣየት እስልምናን እቤታቸው ድረሥ አንጥቶ ያስገባዋል ልክ ፊርአውን ሙሳን አለይሂሠላም እቤቱ አንጥቶ እንድያሣድገው እንዳደረገው ሡብሀን አላህ

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf7863 2 ปีที่แล้ว +26

    እችን ውድ እህታችንና ልጃችን ልንረዳት እንፈልጋለን ። በዲኑ ብቻም ሳይሆን የበለጠ ብቁ ሙስሊም እንድትሆን ዱንያዊ ትምህርቷንም ጐን ለጐን መማር አለባት ።

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 2 ปีที่แล้ว +133

    አረ ሙስሊሞች የት ናችሁ ይቼን ልጅ ሙስሊም የተባለሁሉ ሊረዳት ይገባል 😭😭😭😭😭

  • @rozyahmed1657
    @rozyahmed1657 2 ปีที่แล้ว +102

    😭😭😭አስለቀሰቹኝ የደስታ ለቅሶ አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      Masallah Masallah Masallah

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      Wow Wow

    • @s..8820
      @s..8820 2 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭😭 ህፃን እኮ ናት አላህ ይጨምርላት

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 2 ปีที่แล้ว +20

    ሱብሀን አልላህ በጣም ያሳዝናል በየ ቤተክርስቲያኑ ስለ እኛ ነዉ የሚያወሩት እኛኮ ስለ እነሱ አናነሳም አቤት ጥላቻ እህቴ እንካን አልላህ መራሽ አልሀምዱሊላህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ምን አይነት ጎበዝ አስተዋይ ልጂ ናት አላህ ሲመርጥ እንድህ ነው እድለኛ ነሺ እህቴ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፆናሺ ያፆናን
    ካፊሮች ግን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንድህ ነው ማለት ነው እስልምናን ጥላቻ የሚያስተምሩት ሲያሳዝኑ ምን አለ ልበ ቀና ቢሆኑ ቢስልሙ ለራሳቸው ቢከፍሩ በራሳቸው ላይ እስልምና መጡ ቀሩ ምንም አይጎድልበትም አላህ ይጠብቀን እንጂ እኛ እራሱ ከእስልምና ብንወጣ አላህ ምንም አይጎድልበት አላህ ይጠብቀን እንጂ እንደው እስልምናን የጎዳችሁ መስሎ ባይታያችሁ ምን አለ ክርስቲያን ወገኖቻችን ? አላህ ያግራላችሁ በጣም ስለገረሙኝ ነው
    እናት እና እህት እና ወንድምሺን ሂድያ ይስጥልሺ እና ያስደስትሺ ኢማንየ በምን ላግኛት ሶፊየ ጀዛኪላህ ኽይር ምርጥ ፖሮግራም ነው

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +30

    እህታችን እንካን ከጨለማ ወደ ብርሀን ወደሆነው እስልምና መጣሽልን ሁቢ አልሀምዱሊላ ❤❤❤ ያገልቢ ኢስላም ሰላም ነው

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላ እኔም ሰለምቴነኝ ያረቢ ትክክለኝውን መንገድ ስለመራህኝ አልሀምዱሊላ ላታ ምን ይሳንሀል ቤተሰቤን ያንተን መንገድ ተከታይ አርግልኝ ያረህማን!!!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +31

    አሏህ በእምነትሽ ላይ ያፅናሽ የኛንም ልብ በሀቅ ላይ ያድርግልን

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 ปีที่แล้ว +8

    ያ አላህ ወላሂ ቃል አጣሁ ግን እንዴት ላግኛት በአላህ ግን የሰው ቤት ሰራተኛ መሆን የለብሽም የኔ ታናሽ እህት ግን አሁን የተደረገላት ነገር በጣም ደስስስስስ ይላል ኤረ ሀገር ብኖር ልጄ አድርጌ በያዝኳት

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 ปีที่แล้ว +120

    ማነው ምንም ባይኖረውም በእስልምናው ደስተኛ ደምሩኝ ኢሻ አላህ አልሃምዱሊላህ

    • @mamiethiotube3870
      @mamiethiotube3870 2 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም 🌸🎉🥰

    • @mamiethiotube3870
      @mamiethiotube3870 2 ปีที่แล้ว +1

      ስኬታማ ሙስሊም ስለሆንንን አልሀምዱሊላህ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

    • @ያረብ-ፀ7ኈ
      @ያረብ-ፀ7ኈ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አልሀምዱሊላሂ

    • @tubeysikit
      @tubeysikit 2 ปีที่แล้ว

      @ሉባባ Tube እሽ

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ወሰንኩ
    እፎይ የሚያስብል ሐቅ እየጠጋገነ፣
    ልባም ልብ እንዳይል የተሸፋፈነ ፣
    አላህ ሲሻ ገልጦት ቀልቤ ውስጥ ቢነዛው፣
    ሄጄ ላልመለስ ጥሞኝ ልቀር እዛው፣
    " ይቅናህ" ቢለኝ ቀንቶኝ ተመቻቸሁና፣
    "ቀጥ፣ለጥ፣ሰጥ " ብዬ ልመራበት ወሰንኩ
    ላልመለስ ምዬ በአጥማሚው ጎዳና ።
    አልሃምዱሊላህ! ረቢ አለሚን
    "ሳትሰልሙ አትሙት" ባዩ አንዱ ጌታ፣
    በሰጠኘ ሂዳያ ፣
    በአላህ ራህመት ያ እስሬ ተፈታ።
    አለማወቅ እንጂ ባለማንበብ ሳንካ
    ሐቅን ተጎንጭቶ ሆዱ ያወረደ
    ረሃ ተሰምቶት የለም የማይረካ።
    እናም የኔው ቢጤ
    ካልተደናቆረ በውድም በግድም፣
    እሳት ፈጅቶት የሚያውቅ
    በጀሃነሙ ዲን ፍፁም አይቀልድም።
    አልሃምዱሊላህ ! ላሰማ ቡሽራ፣
    እውነታ ሲገለጥ ሀሰት ተወግዶ
    ጨለማዬ ገፎ ጎዳናዬ በራ።
    በበራልኝ እውነት ተብቃቃሁኝ በእሱ፣
    "ቅራ" ባለኝ አግባብ
    ማቅራራቱን ትቼ ታገዝኩ በመንፈሱ።
    " አሊፍ፣ባ፣ታ፣" አስባይ ሰርክ አፈላልጌ
    ጥግ ወዳለው "ያ" ዘንድ እስክቃረብ ድረስ
    በመገስገስ ላይ ነኝ
    " ፋ፣ቃፍ፣ካፍ፣ላም፣ሚም፣ኑን፣ዋው!"
    በሚያሰኝ መንፈስ።
    መቼም ላልመለስ ቀርቻለሁ እሰይ ፣
    ወገን ልክ እንደ እኔው
    አላህ ያግራላችሁ በቅዱስ ቁርአን
    እውቀት ብሰል፣ብሰይ።
    ስልምልም እንበል መስለሙ ካልቀረ፣
    ይዋብ ገጽታችን፣ ይማርክ የከፈረ።
    ...................................
    ብትወዱኝ ዱአ አድርጉልኝ።
    ...................................
    ሙባረክ አንተነህ
    "ብዕር ለአላህ ክብር " በሚል አብይ ርዕስ
    እየፃፈው ካለው የግጥም መድብል

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    "እኔ ግርም የሚለኝ የካፊሮች ትክክል አለመሆናቸው ምስክርነት ይበልጥ የሚንፀባረቀው ከሀይሞኖታቸው ቅጥፈት ይበልጥ ሰው ሲሰልም የሚያሰቃዩት ስቃይ በጣም ግርምት ይፈጥራል! እረ ፕሊስ እንኳን ሰውኮ ፈጣሪ ራሱ የሀይማኖት ነፃነት ሰቷል ስለዚህ ሰው አታሰቃዩ!"

  • @ejigayehuyimer5256
    @ejigayehuyimer5256 2 ปีที่แล้ว +15

    ማሽአላህ ፡ ፡ አንኳን ፡ ደና ፡ መጣች:አልአምዱሊላ ፡ ቀጥተኛውን ፡ መንገድ ፡ ስለመራት ፡ ይችልጅን ፡ መረዳት ፡ አለብን ፡ የራሳ ፡ ነገር ፡ ያስፈልጋታል ፡ ሁላችንም ፡ እንተባበራት PleaseShare like

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 ปีที่แล้ว +48

    አዳደ ምናለ ሰለምቴ ብሆን ብየ እመኛለሁ ❤ሰለምቴወች ጠካራ ናቸው በጣም

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም ያረብ ለዲናችን ንብ አድረገን

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ምኞት ነው ወላሂ እደዚህ ስሜቱ እዲገባኝ

    • @mdet851
      @mdet851 2 ปีที่แล้ว +4

      ወደአላህ ያጠክረንነዉየሚባለዉ የኔዉድ በርግጥጠካራናቸዉ ግንሙሥሊምአለሮእደፈጠረንሙሥልአርጎይግደለንነዉየሚባለዉ እሽእድብሆንኖሮአይባልም እሽማሚ

    • @mifrahmohammednur5433
      @mifrahmohammednur5433 2 ปีที่แล้ว +1

      Bezawm mekretm ale eko allah yageralet new mimelesew

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      @@mdet851 ትክክክክል

  • @husseinadem2451
    @husseinadem2451 2 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ የሚገርም ፕሮግራም ነዉ አላህ ሂዳያ ለሁለችንም ይስጠን፡፡

  • @rashidkedir7753
    @rashidkedir7753 2 ปีที่แล้ว +74

    እድንረዳት ባንክ አካዉንት ከፈትላት ባይሆን ዘምዘም ሂጅራ ባንክ ይሁን ሌሎቹ ንግድ ባንክ ጭምር ሊወስዱባት ሊያዘጉባት ስለሚችሉ በራሳችን ባንኮች በኩል እድንረዳት እባካቹህ እባካቹህ አካዉንት ክፈትሏት

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ ነበር

    • @munaali2129
      @munaali2129 2 ปีที่แล้ว

      True we should help her

    • @abusajedah1496
      @abusajedah1496 2 ปีที่แล้ว

      አዉ ወላሂ የባንክ አካዉንት ይከፈትላት

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እዚህ ሚዲያ የቀረቡ ሰወች ሲያለቅሱ አይኔ አብሮ ያለቅሳል እንባየን መቆጣጠር አልችልም አጂብብብብብብ ።ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ አላህየ ፍላጎትሽን ሁሉ ያሟላልሽ የኔ ውድ🌹🌹🌹

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +34

    يهدي من يشاء 😭😭ربي أسألك حسن الخاتمة

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ እኔም እደዚህ ነበር የማስበው የአላህ ሙስሊም አራጂ እንደሆነ ነበር የማውቀው አልሀምዱሊላህ ዛሬ ግን በአላህ ፍቃድ እስልምናን ጠለቅ ብየ ሳየው ሳውቀው ቃልም የለኝም አላህ ያጠንክራችሁ ሰለምቴወች 😥😥😥የኔ ጀግኖች

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +7

    በአላሕ አድራሻዋን ሥጡኝ በአላሕ

  • @abdulazizsaifff8832
    @abdulazizsaifff8832 2 ปีที่แล้ว +28

    ውድእህት ወንድሞች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ማሻላህ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ በርቺ የኔ ጠንካራ እህት አንቺ ከባድ መስሎ የታየሽ የኔ በእጄ አለ ግን አልተጠቀምኩበትም ወላሂ እድሜዬን ገፋሁ ወይኔ አላህ ይመልሰኝ

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በዝህ ኢድሜሽ ለኢስልምና ማሰዉናት ከፊለሽል አንች ጀግና ሱመያ ብዬሻሎ አለህ የሰካልሽ የሰብሽ ሁሉንም ነገሮችሽን ኢንሻ አላህ ሶፊዬ አንችንም አላህ ይጣብቅሽ ጄዛኩሙላህ ከይሪ እኛንም አላህ ጣንካረ የድረገን በድናችን የረብ🙏🙏🙏

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ጩጨ እድግ በይ አላህ ያፅናሽ ሱበሀን አላህ ግን መምህሮቻችሁ ይገርማሉ አፍነው ይዘው ወይ ሲጠዬቁ አይመልሱ ስለኛ መጥፎ ነውጅ የሚያስተምሩት ስለ ሀይማኖታቸው አይዴለም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ የስንቱን ሂወት መበላሸት ስበብ ሆኑ 😢😢

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 2 ปีที่แล้ว

      _እነሱ እኮ የተበረዘ የተቀጣጠፈ ነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው_

  • @yusratube4197
    @yusratube4197 2 ปีที่แล้ว +18

    አሠላም አለይኩም ሶፊ ሚንበር ቲቪ በአላህ ኢማን ጋር አገናኙኝ እኔም ሠለምቴ ነኝ ብቻየን ነው ምኖረው አብረን እንኖራለን እህቴ ትሆናለች ኢንሻአላህ

    • @zeynebmohamed
      @zeynebmohamed 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያበርታችሁ እናንተ እድለኛ ናችሁ በርቱ እንወዳችሁዋለን

    • @tube5125
      @tube5125 2 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ አላህ ያበርታችሁ የኔውዶች ግንስልክሽን ላኪልኝ አችንም ኢማንንም ማገኘት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያፅናሽ እህቴ 🌹🌹

    • @yusratube4197
      @yusratube4197 2 ปีที่แล้ว

      @@Umufetitube amin

  • @baharrame634
    @baharrame634 2 ปีที่แล้ว +13

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም አላህ በእስላምና ያጽናሽ ሰለምቴዎችን በጣም ነው ምወደቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @jujumha5411
    @jujumha5411 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሸአላህ በዛህ እድሜ ሀይማኖት የማወቅ ጉጉት አላህ ያፀናሸ እስልምና ላይ ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምረው ሀቢብቲ ጀግና ነሸ🍓🍓🍓🌹🌹🌹

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል አላህ ያፅናሽ እህቴ አብሽሪ አንች ከወንጀል የፀዳሽ እድለኛ ነሺ የሚደርስብሽ በደል አጅር አለው አጅርሽን ያብዛልሺ

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣህን ጌታ አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ ትለያለሽ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 ปีที่แล้ว +10

    ሱበሀን አላህ ባሁን ሳአት እንዲህ እያሉ እሚያስተምሩ. አሉ እዉቀት በተስፋፋበት. አኡዙቢላ ሚንኩም. በርች እህቴ በርች አላህ ያግዝሽ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማርርርርርርር አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ አቤት መታደል አላሀምዱሊላህ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว +42

    ኢትዩ ላይ ሀይለኛ ጉንፍን መጥቷል አላህ ይጠብቃቹ ሁላችሁንም ሶፊም አላህ አፊያ ያድርግሸ

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይምይከዉደረቅሳል14ቀኔ

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 2 ปีที่แล้ว +1

    Alhamdulilah ለደግነትህ አላሄ

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 ปีที่แล้ว +42

    ምናለ በድናችሁ ጠንካራ ወንዶች የዝችን እህት ህልም እውነት ቢያደርጉት በሀላል አግብተው ከሰው ቤት ተቀጥሮ ቁረአንን እድያቀሩኘ እሰራ ለሁ ብላ እስከምትመኚ ድረስ💔😥

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ወላሂ አላህ ይወፍቃት ያረብብብብ

    • @yimamhasn144
      @yimamhasn144 10 หลายเดือนก่อน

      Eski selk

  • @seada5485
    @seada5485 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያጠክርሽ የኔህት

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 2 ปีที่แล้ว +11

    እልምሽን ተሳክቶልሽ እዳሚ እንድትመጪ ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ያልስቀሱኝ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱባሀን አላህ የኔ ምንገድ ሁልጊዜ አድስ ነው ኢማንየ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ለረዳችሆት በሙሉ ጀዛኩምአላህ ኸይር ሶፊ የኔ ጀግና መሰሎችሽን ያብዛልን በርቺልን

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኩዋን በሰላም መጣሽልን ውድ እህታችንንን

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ ይጠብቅሽ ሁላችንንም በዲናችን ላይ ፅናቱን ስጠን አበርታን ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔኔኔኔ መታደልሽ የአላህ ተውፊቅ ነው የኔ እህት እስልምና እኛ እየኖርንበት ልኩን አናውቀውም ለካ
    አላህ ለቁምነገር ያብቃሽ ከዚህም በላይ ለእስልምና ጠቃሚ ልጂ እንደምትሆኝ ሙሉ ተስፍየ ነው

  • @aminamuhamud3365
    @aminamuhamud3365 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢማን ዲንሺን ተምረሽ ለማስተማር ሞክሪ ደስ ብሎኛል በጣም

  • @ሰሞየቻናል
    @ሰሞየቻናል 2 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱዱሊላሂ ሙስሊም ያደርገን ጌታችን እና አንዳንደየ እስልምናን ፈልገው ለሚመጡ እህቶችና ወንድሞች በየ አካባቢያችን እንክብካቤና ድጋፍ እናርግላቸው በጣም ከባድ እንግልትና ስጋይ ያጋጥማቸዋል

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 2 ปีที่แล้ว +16

    ماشأ الله تبارك الله ) من يردالله به خيرا يفقهه في الدين) اللهم إنا نسألك علما نافعا ورزقا طيبا وعملا متقبلة 🤲🤲

  • @aziza3691
    @aziza3691 2 ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ ይች ልጅ መረዳት አለባት

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ቤተስቦችሽም ያሰቃዩሽ ስላልገባቸው ነው አላህ ልባቸውን ያብራላቸው ፡ተምረሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ የምናይሽ አላህ ያርገው ፡ ትንሽ ልጅ ነሽ ብዙ አልተማርሽም ግን ደሞ በጣም በሳል ልጅ ነሽ ማሻአላህ አላህ ክፉ ነገርን ሁሉ ያርቅልሽ፡ራህማም አላህ ይስጥሽ የእህትሽ ባልም ጥሩ ስው ነው ቤት ያላህ ብሎ መቀበሉ አላህ ይስጣቹ፡

  • @subads9191
    @subads9191 2 ปีที่แล้ว +3

    ለኢለሃ ኢለለሃ ሱብሃንአለህ አልሃምዱልለሂ ኣለ ዲናል ኢስለም አለህ ያፅናሽ መመዬ

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር እንደት ደስ እንደሚል ስሜቴን በለቅሶነዉ የጨረስኩት ሱብሀነክ ያረህማን ስንቶቻችን በእጃችን ሆነ ሳንጠቀምበት አልባሌ ቦታ ላይ እንገኛለን ጥንካሬን መማር እንችላለን ከዚች ከልጅ አሏህ የምኞቷን ያሳካላት ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሳ እንደማያት ምኞቴም ዱዓየም ነዉ ኢንሻአሏህ አልህምዱሊላህ ዓላኒዕመተል ኢስላም በመቀጠል ሙስሊም የሆንን በምንኖርበት አካባቢ በተለይ ነን ሙስሊም ከሆኑ ጎረቤቶቻችን አኽላቃችንን ማሣመር ማክበር መረዳት የበለጠ በድን ጠንካራ መሆን የተግባር ዳዕዋ መሆኑን አንዘንጋ ሀይማኖታችን እዉነት ነዉና አንፍራ ከሰለሙም እስከመጨረሻዉ ከጎናቸዉ እንሁን የንፅፅር መፀሀፍ ገዝተን መስጠት ይልመድብን

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሃ ነኝ ብለህ አትጨነቅ ሙሥሊም መሆንህ ትልቅ ፀጋና ሀብት ነው የተፈጠርክበት ዓላማም አንድ
    አሏህን ለማምለክ ብቻና ብቻ ነው።

  • @طلبةلعلم
    @طلبةلعلم 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀንክ አሏህ መጨረሻቺንን ያሣምረው አሏህ ይመልሥልሺ እናትሺንም የጠመሙ ወገኖቺን አሏህ ይመልሣቸው በጣም ደሥ ይላል
    ጀዛኩሏህ ኸይረን የኔ መንገድ ድርጂት በሙሉ አብሺሩ አሏህ ያግዘን

  • @ummumuhammed2397
    @ummumuhammed2397 2 ปีที่แล้ว +7

    እቺ እህታችን የደረሠችበትነን ድጋሚ አቀርቡልን አደራ ሶፊ!!

  • @Zulifa-w9g
    @Zulifa-w9g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ

  • @zuzu6070
    @zuzu6070 2 ปีที่แล้ว +10

    السلام عليكم ورحمته الله وبركاته
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    ጭንቀትሽን ሁሉ የአላህን ውዴታ
    ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል!!
    ⇘ ልብሸ በአላህ ፍቅር እየመታ
    ምላስሽ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር
    ዱንያ ውስጥ ሆነሽ ሌላ ዓለም ውስጥ
    እንዳለሽ ይሰማሻል ።
    ___________☔___________

  • @zebibaumar8578
    @zebibaumar8578 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል

  • @munaali2129
    @munaali2129 2 ปีที่แล้ว +22

    SubhanAllah she paid a lot of price for the religion of Islam, MashaAllah TabrkAllah she is very matured for her age, May Allah grant her strength and stiqama 🎉🎉🎉

  • @tube-du5zl
    @tube-du5zl 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ቁርአንን አላህ ያግራልሽ እህቴ አላህ ዳኢ ያድርግሽ ተምረሽ አውቀ ቤተሰብሽን ወዳላህ መገድ እምታምጭ ያድርግልሽ ያረብ ያአላህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ህልምሽን ያሳካልሽ ያረብ ኢማንየ አብሽሪ ይሳካልሻል ቢኢዚኒሏህ እናትሽንም አሏህ ሂዲያይስጥልሽ መላ ቤተሰቦችሽን ጭምር ያረብ

  • @ሁዳመኮነን
    @ሁዳመኮነን 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ አላህ ያጠክርሽ የኔ ልዩ ብዙ ባለ ሀብት ሙስሊም ወንዲሞች አላችሁ ለአላህ ብላችሁ አሳድጓት አስተምሯት ግደታ አለብን

  • @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
    @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰንሰለት የሚባለዉ ነገር የብዙወቹ ሰለምቴወች ሰቀቀን ሱበሀነ አላህ

  • @tube6727
    @tube6727 2 ปีที่แล้ว +12

    ሲጀመር ስለስልምና መጥፎ በተነገረ ቁጥር የሚሰልመውም ይበዛል አልሀምዱሊላህ

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 2 ปีที่แล้ว +5

    ሡባአንላ አላህ የፈለገዉን
    ይመራል የፈለገዉን
    ያጠማል የኔ እህት
    እኔኳን ወደተፈጠረሽበት
    መገድ መሠላም መጣሽ
    አላህ ያፅነሽ የኔ እህተ አይዞሽ😭😭😭😭

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት ኡፍ ወላሂ አላህ የጽናሽ የልጅ ብስል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእማተል እስለም

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 2 ปีที่แล้ว +5

    በጉጉት የሰማኋት የኛ እንቁ አብሽሪ ለኸይር ነዉ ጠንካራ ነሽ እንወድሻለን❤

  • @shamesuabdoabdo
    @shamesuabdoabdo 2 ปีที่แล้ว +3

    በዝህች እህታችን ጎን መቆም አለብን።

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 2 ปีที่แล้ว +5

    አልሐምዱሊላህ አላህዬ... አላህዋዬ!!
    እንዲያው .... ኢስላምን የመሰለ ምርጥ ሐይማኖት ያለ ምንም የእኔ ጥረት በአንተ እዝነት ማግኘቴ!!
    አልሐምዱሊላህ

  • @kmchannel7649
    @kmchannel7649 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠበቅሸ
    በአላህ አደራሻዋን

    • @kmchannel7649
      @kmchannel7649 2 ปีที่แล้ว +1

      ልጅቶን ማገኝት ፈልጊ ነው

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 2 ปีที่แล้ว +6

    ትምርቷንም ትማር ቁርአኑንም ትቅራ ልናግዛት ይገባል ጀግና ልጅናት አላል ይጠብቃት ያረብ

  • @amaamm9998
    @amaamm9998 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጁቱን ልንደግፈት ይገበል አለህ የፅነሽ ዉድ ኢህት በድንሽ ጠንክሪ

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 2 ปีที่แล้ว +20

    አይይይ ጉድ... የልብ እምነት ነውና...ተደብድበህም፣ ተንገላተህም...ወይ ፍንክች ከኢስሊምና!!
    አላህ ይጠብቅሽ እህቴዋ!

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ቁርአንን ያግራልሽ ሁላችንም ያግራልንንን

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +6

    ሚንበሮች ትልቁ ችግራችሁ ሰው እድረዳችሁ አለማድረጋችሁ ያናድደኛል እደት እንርዳት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረግከኝ ጌታ
    ማአሻአላህ እህታችን ወደቀጥተኛው መንገድ
    አላህ መርቶሻል እድለኛነሽ በርች

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ውድ ሶፊ ጎርምሰሻል😍😍😍
    አላህ ያፅናሽ እማየ ሁሉንም አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራቸው

  • @mubamuba3394
    @mubamuba3394 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ጀግና ሴት አላህ ያበርታሽ።
    እንጠበቅሻለን ዳኢ ሆና እንደማያት ተሰፋ አለኝ።

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊሏህ አለ ኒመተል ኢስላም አይዞሽ አሏህ ጠካራ ሙስሊም ያድርግሽ ጠካራ እንስት አሏህ ያድርግሽ በድንሽ ላይ ሰባቱን ጥንካሬውን ይስጥሽሽ ውድ እህቴ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 10 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ምንዲነው የምንማረው ልብ በሉ ብእጅ ያለው ወርቅ እንደጨርቅ እኛ ሙስሊሞች ራሳችን ንፈትሽ እነዚህ ሰለሜቴወች እህትና ወንድም ወደ እስልምና ሲመጡ ምን ያህል ጃሃድ እንደሚያሳልፉ ልብ ንበል❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ማሻላህ ማሻአኣህ አላህ እስቲቃማውን ይስጥሽ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ ሶፊቲ ጀዘአኩመላህ ኸይረን የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺

  • @mbetmi1320
    @mbetmi1320 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 ปีที่แล้ว +9

    ይህን ፕሮግራም የምትመለከቱ ወንድም እህቶች ይችን እህታችንን ተሰባስበን ብንረዳት እስኪ እንሰብበት

    • @chbjj7704
      @chbjj7704 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ኑ አንሻ አለህ👍

  • @abularedi6198
    @abularedi6198 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሏሂ አንድ ላይ ስትተቃቀፉ እንባየ ነው የመጣው የሙእሚን ሴት ንፅህናን በግልፅ ነው የታየኝ አላህ ይውደዳችሁ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ እህት

  • @zeibatube950
    @zeibatube950 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣምይግርማል አልሀምዱዳዲላህሙስሊምላረገንጌታአላህምኞትሽንያሳካልሽውዴ