ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS: መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ስሰማ አዝናለሁ የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2020
  • መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ስሰማ አዝናለሁ የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 2
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 457

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 ปีที่แล้ว +13

    አቢቹ ምርጥ መሪ የፍቅር አባት ስወድህ እኮ ድል ለአቢቹ ❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ አብይዬ

  • @web4924
    @web4924 4 ปีที่แล้ว +6

    አንተ እራስህ ብርሃን ነህ ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿም ብርሃን ይሁንላቸው በግጥ ከማሰብ ነፃ ልብ የፍቅር የአንድነት የአብሮነት ተከኛ። የኛ የሚል አደበት ያአድላቸው

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +66

    አብቾ ብዙ ሰው ሲቃወመው አያለሁ ግን አብቾ ለኔ ምርጥ መሪ ነው
    እባክህን በተቻለ መጠን የሰላሙ ነገር ላይ ስራ ስራልን እኛ ኢትዮጵያዊን ከምንም በላይ ሰላም ስለምንፈልግ
    በተረፈ ጋደኞች ሰብስክራይብ ማረጉን እንዳትረሱ

    • @tegistendaylalu5563
      @tegistendaylalu5563 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tegistendaylalu5563 ሰብስክራይብ ማረጉን አደራ እንዳትረሺ

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว

      አብይ ጎንደሬው ውሸታም ነው

    • @zubeydanegntesfenawa3699
      @zubeydanegntesfenawa3699 4 ปีที่แล้ว

      አፈርብይ ለማኝ

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว

      @@zubeydanegntesfenawa3699 የኔ እናት ስድብን ምን አመጣው ያመንኩበትን ተናገርኩ እንጂ አንቺም እንደኔ አስቢ አላልኩም በተረፈ ደሞ መደገፍ ከፈለክሽ 👍👍👍 መንቀፍ ከፈለግሽ ደሞ 👎👎👎አለልሽ አይደል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ስለሚታዬ መሬት ያዥ እህት

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 ปีที่แล้ว +25

    የደስታችን ምጨ እግዛቤር ነው ደስታችን ከዉስጥ ነው ተባረኩ መልካም ገና

    • @gdghbgfgjk9522
      @gdghbgfgjk9522 4 ปีที่แล้ว

      የኔውድጀግና

    • @abebatiruneh7083
      @abebatiruneh7083 4 ปีที่แล้ว

      Leke nehe, true anger sewera ena sesera yemayewde sewe ene bebekule Tenena new aleleweme dr.abiy ante eko ruheruhe lebe sefe sew nehe, keep going, don't give up, God bless you.

  • @ayuab3800
    @ayuab3800 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለተቃጠሉት መስጂዶች ድምጻችን ይሰማ መብታችን ይከበር !

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j 4 ปีที่แล้ว +55

    ፍትህ ለታገቱት የአማራ ተማሪወች

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +93

    አብቹዬ ኑርልኝ ጠቀላይ ሚኒስቴር ሆኖ ዝቅ ብሎ ኢንተርቪው ያደረገ አላየንም አገልጋይ እንደሆንክ እራስህን ስላሳመንክ ነው ይብላኝ እንጂ ገዢ ነን ብለው እራሳቸውን ለካቡ 🤣🤣🤣.....መሪ ማለት አገልጋይ ነው የኔ ውድ አብቹዬ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ😍😍😍😍

    • @tigisttigist9614
      @tigisttigist9614 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @ktst5666
      @ktst5666 4 ปีที่แล้ว +1

      Ammmmmmiiiinnn esu yeteleye marii newu

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 ปีที่แล้ว

      Amen!

    • @yanitkeya1819
      @yanitkeya1819 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @gggu4129
    @gggu4129 4 ปีที่แล้ว +6

    ማስመሰል ትችልበት አለህ ስንት እናቶች አባቶች ቤተሰብ በሀዘን የተከበበ ስንት ቤተክርስቲያን መስጊድ ሲቃጠል እህቶቻችን ወንድሞቻችን ከዩንበርስቲ ህይወታቸውን ያጡ አሉ

  • @fatemahfateah4506
    @fatemahfateah4506 4 ปีที่แล้ว +60

    ፍትህ ለኢትዮጽያ ሙስሊሞች ድምፆችን ይሰማ

    • @user-lq9id4ll2g
      @user-lq9id4ll2g 4 ปีที่แล้ว +4

      አወሙስሊሞችእየተገደሉነውፍትህእንፍልጋለን

    • @ethiopiawiethiopiawi7410
      @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว +3

      Rawiah ገልብ muslimn leyito yegedele yelem

    • @zinaat1320
      @zinaat1320 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopiawiethiopiawi7410 አረ ባክሽ

    • @HH-nr1pe
      @HH-nr1pe 4 ปีที่แล้ว +2

      አወ እኛ ሙሥሊሞች ፍትህ ናፍቆናል

    • @user-yz2un8td8x
      @user-yz2un8td8x 4 ปีที่แล้ว +1

      ከሀገራችን ውጡ እናንተ ውሾች እስላምን ከኢትዮጵያ እናጠፋለን

  • @alialmeqbali9252
    @alialmeqbali9252 4 ปีที่แล้ว +5

    Abichuu koo yene jegna Egzeabiher kekifu yetebike mirte jegnachin 💚 💛 ❤ 💪

  • @frezyteshome3805
    @frezyteshome3805 4 ปีที่แล้ว +6

    Sitotachin abiyachin..we love u so much!!

  • @user-we6xd1yb6z
    @user-we6xd1yb6z 4 ปีที่แล้ว +34

    አብቹ የኔ ምርጥ መሪዬ ነክ ስል እኮ በኩራት ነው አቦ ሺ አመት ንገስ

  • @yonas8274
    @yonas8274 4 ปีที่แล้ว +3

    The best individual Ethiopia ever got. i respect you, regardless of what others say, because ur works and visions speaks alot.

  • @tigisttigist9614
    @tigisttigist9614 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለአንተ ለማውራት ቃላት ያጥሬኛል ብቻ እንኳ የእኛ ሆንክ

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 4 ปีที่แล้ว +13

    አቢቹሁ እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተስብ ይስጥክ

  • @love-ee8gr
    @love-ee8gr 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ባንተ ዘመን ስለኖርኩ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ ረጅም እድሜና ስልጣን እመኝልሀለሁ የኔ ጀግናና ደግ መሪ ደግነትህን መልክህ አንደበትህ ይመሰክራል በርታልን ፈጣሪ ከሴረኞች ተንኮለኞች ይጠብቅህ አነ ቤተሰቦቸ 👨‍👨‍👧‍👧👨‍👩‍👦👨‍👨‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦እንወድሀለን 😍😍😍💚💛❤🇪🇹

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መግስት ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን

  • @tishagerzerfu2044
    @tishagerzerfu2044 4 ปีที่แล้ว +8

    How I love this man we all should be kind like him 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ፡ውድ፡መሪ፡ዘመንህ፡ይርዘም፡አስተዋይ፡ትሁት፡ብስል፡ነህ

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 4 ปีที่แล้ว +22

    የምር በጣም መልካም አስተሳሰብ ያለው መሪ ነው::

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว +1

    እንወድሀለን
    አላህ በሰላምያኑርህ

  • @user-ns9hv9jt3g
    @user-ns9hv9jt3g 4 ปีที่แล้ว +32

    ጅጅጋ ውስጥ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል የጅጅጋ አስተዳዳሪ ይቅርታ ጠይቆ አስገንብቷል አማራ ክልል የተቃጠሉትን መስጊዶችም የአማራ ክልል አስተዳዳሪ እንዲያስገነባ ትዕዛዝ ማስተላለፍ አለብህ ሙስሊሞች እየተገደሉ ነው ፍትህ ለሙስሊሞች በሀይማኖት መከባበር ከሌለ ሀገራችን ሶሪያ መሆኗ ነው!!

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z 4 ปีที่แล้ว +2

      አንች ውሸታም ቤተክርስትያን የሠሩት የራሱ ልጆች ናችው

    • @user-ns9hv9jt3g
      @user-ns9hv9jt3g 4 ปีที่แล้ว +3

      @@user-du8fk6pu6z ልክ እውነት እንዳወራ ሰው እንደእርጎ ዝምብ ዘለሽ ሪፕሌይ ገብተሽ አንቺ ውሸታም ስትይ አታፍሪም🤨

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ns9hv9jt3g እና ለምን ይዋሻል የት ነው ያሠሩት ??አለሽ ማስረጃ ?? ደግሞ እራሳችውን ውክላቸው ተናገሩ የእትዮጵያ አርቶዶክስ አትጥሩ

    • @user-ns9hv9jt3g
      @user-ns9hv9jt3g 4 ปีที่แล้ว +4

      @@user-du8fk6pu6z ከኢንፎርሜሽን የራቅሽ ሰው ነሽ እንዴ እናቱ ? ጅጅጋ ውስጥ ቤተክርስቲያኑን የሰራቹት እናንተ ልትሆኑ ትችላላቹ ነገር ግን የጅጅጋ አስተዳዳሪ ናቸው ይቅርታ ጠይቀው እንዲገነባ ያደረጉት ደሞ ስለዚ ጉዳይ ባወራ ምንም ጣጣ የለውም የሰውን ሀይማኖት እስካልዘለፍኩ ድረስ ግልፁን ነው የተናገርኩት:: የአማራ አስተዳዳሪም ሙስሊሙን መስጊዱ እንዲገነባ ማድረግ አለበት ኢስላም ሰላም እና ታጋሽ ሁኑ ብሎ የሚያዝ ሀይማኖት ስለሆነ ነው ዝም ያልነው እንጂ ፈርተን አይደለም ኢትዮጲያ የሁሉም ሀይማኖቶች ደሴት ነች ለሁላችንም ሀገራችን ነች ሁሉም ሀይማኖቶች ወደ ኢትዮጲያ መጤ ሁነው ነው የገቡት !!

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 4 ปีที่แล้ว

      ከቤተ ክርስቲያን ላይ መቸም አትወርድም ቤተክርስቲያን ያስራው ምእመናኑ ነው ሳታጣሪ አታውሪ እህቴ

  • @safeermarket5253
    @safeermarket5253 4 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ድምፃችን ይሠማ

  • @emabetmele6642
    @emabetmele6642 2 ปีที่แล้ว

    I am eritrean but l love so much doctor abey because he is lovely person and he is responsible person not only for Ethiopia he is for all Africa pr

  • @hanagirma5641
    @hanagirma5641 4 ปีที่แล้ว +2

    How a respectful PM.
    U R still irreplaceable
    Big 🙏 for our leader
    🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @teklomteklom3802
    @teklomteklom3802 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜህ ያሳጥረዉ ፈጣራ አሜን አሜን አሜን

  • @mahletyilma72
    @mahletyilma72 4 ปีที่แล้ว +5

    Oh you are so sweet and humble . May God bless you , protect you , follow his grace every where you go . The love and peace of God shine up on you❤️❤️❤️

  • @user-ui9wy1gk2o
    @user-ui9wy1gk2o 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፋ በጣም እናመሰግናለን! ዶ/ር አብይ እ/ር ይጠብቅ አንተ ጥሩ መሪ ነህ ብየ ነው ማስበው!

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 ปีที่แล้ว +4

    Abye l love you toooo ummmmmmmmm💚💛❤💋

  • @user-nf3rr3jc5j
    @user-nf3rr3jc5j 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጲያ ከምንም በላይ ሠላም ነዉ እምትፈልገዉ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ መንገዱን ይምራህ አንተ መሪ ። እንደው ምን እንደምልህ እውቀቱ የለኝምና።
    የተሰበረን ልብ አላህ ይጠግናል እሱ ይሁነን።

  • @tibebuwawolde6616
    @tibebuwawolde6616 4 ปีที่แล้ว +1

    Abichu kooo yene geta nurilin kefu Ayinka❤❤❤❤❤

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 4 ปีที่แล้ว +2

    መረዬ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 4 ปีที่แล้ว

    የምትመራዉን ህዝብ አምላክ ልቦና ይስጥልህ...!!! ሁላችንንም አምላክ ልቦና ይስጠን...!!!

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว +33

    መሪዬ ትለያለህኮ 😍😍❤️🌹

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      አቢቹ የኛ አደኛ ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትለያለህ የኛ ጀግና

  • @remtube9549
    @remtube9549 4 ปีที่แล้ว +19

    የምላስ ሰርከስ ብቻ ቁም ነገር ባዶ

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከናቱ ድግል ማርያም እሽ ሳቅ አልቅስ አልልህም እሽ ታገኛለህ ዋጋህን እሽ አብይ አተማ ሀገሪታን ለመገልበጥ ነው ሀሳበህ እ ጠብቅ እሽ ሳቅሳቅ የሰዉ ደምስየት ነው በተለይ የተዋህዶ ።ሞተውእኳን በስረአት እዳየቀበሩ እውነት እግዚአብሔር የጅህን ይስጥህ ።

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 4 ปีที่แล้ว +16

    ዶ/ር አብይ መልካም ሰው ሀገር ወዳዱ መሪያችን እንወድሃለን! ኑርልን።

  • @yetiworku3872
    @yetiworku3872 4 ปีที่แล้ว +11

    አብቹዬ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤

  • @haymanoutyewubulijphonetas4545
    @haymanoutyewubulijphonetas4545 4 ปีที่แล้ว

    ስወድህ አብያችን ኑርልን ፍቅር የሆንክ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-mx2sk2mc5b
    @user-mx2sk2mc5b 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስደነቀኝ ነገር ጥሩ ነገር እያያየ ያደገልጅ ጥሩ አሳቢ ይሁናን ያለው ነገር ሙሉ ኩመት ሰጠሆት

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b 4 ปีที่แล้ว

    መቸም ሀገራችን ፈጣሪ አለላት አንተንም አምጥቶ የጣለላት ለአላማ ነው በየትኛውም ሀገር ላይ እንዲ ዝቅ ብሎ ለህዝቡ አለው የሚል መሪ የለም የሠራዊት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ነፍ አመት ያኑርልን ሠላም ፍቅርም ያውርድልን::

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale8750 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አብይ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ እንወድሀለን

  • @sentayehucheru9569
    @sentayehucheru9569 4 ปีที่แล้ว +12

    Ohh love youuuu our king may god protect you 😍😍😍😍😍

  • @californa9524
    @californa9524 4 ปีที่แล้ว +2

    ደ/ር አብይ በሰማት ከውሰጤ ሉሰንጀለሰ ላይ እወድሀለሁ ሰለህ እኔ ሰትል በጣም ነው ደሰ ያለኝ አሁን ደግም የበለጠ እንወድሀለን

  • @yanitkeya1819
    @yanitkeya1819 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሆይ መጭውን ምርጫ አንተህ ግባበት በጣም ያስፈራል ።ተፖለቲካ ተወዳዳሪዎች ስሙ ደሃውኝ አታስጨሩሱ ።

  • @bruktawitdesta966
    @bruktawitdesta966 4 ปีที่แล้ว +3

    እዚህ ጋር እውነት ተናገርክ እሚጠሉኝ ያውቁኛል ማለትህ እውነት ነው እሚወዱህ በጭፍንና ባለማወቅ ስለሆነ እኔ እጠላሃለሁ ተንኮልህን ስለማውቅ

  • @gakhappy
    @gakhappy 4 ปีที่แล้ว

    yedestaye minch kewuste new mifelkew.....i just wowed!! you are blessed.

  • @buy3701
    @buy3701 4 ปีที่แล้ว +19

    Abuchuye♥️❤️ ክፉ አይንካህ

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว +1

      አትበጫበጩ ኦሮሞን እያስጨረሰ ያለው እሱ ነው

    • @buy3701
      @buy3701 4 ปีที่แล้ว

      እሱ አይደለም የኢትዬጵያ ህዝብ የማሰቢያ ጭንቅላቱን የት እንዳስቀመጠው እረስቶታል:: አንቺም አሁን የታየሽ የኦሮሞ ህዝብ ነው ኢትዮጵያን እረሳሻት ከዘር ይልቅ ሀገርን አጥብቂ ምንግዜም ኢትዬጵያዬ💚💛❤️

  • @tigisttigist9614
    @tigisttigist9614 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጠና ፋቅር ሰላም ለአንተ ይሁን የእኛ አንበሳ ኑሪልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    እራሱን ዝቅ አድርጓ ሕዝብን የሚገዛ ምርጥ መሪ 😍😍 እኳን ለዚች ለማትረባ አለም መሪ የሆኑና። ይችን አለም የፈጠረ ጌታችን መድህን አለም ክርስቶስም የሁሉ ባለቤት ሲሆን እራሱን ዝቅ አድርጓ የባራዉን ስጋ ለብሶ ሰው ሆኖል። የገባው መሪ ዝቅ ይላል እደ አምላኩ 👏👏👏👏

  • @messitamene1176
    @messitamene1176 4 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ ውሥጤ ነው በጣም እደምወደው እና እደማከብረው አድርስልኝ ሰይፉዬ አቡቹ አይዞህ በርታ ከጉንህ ነን እረዢም እድሜና ጤና ይሥጥልን አብቹ💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @melat_yimer
    @melat_yimer 4 ปีที่แล้ว +3

    Abeyachen abeyacen abeyacen.❤❤❤

  • @Fouzia-kw7hb
    @Fouzia-kw7hb 4 ปีที่แล้ว

    ኣብቾ።ኑርልን።በጣምእንወድካለን።ረጅምእድመይስጥክ

  • @hayumessihm6176
    @hayumessihm6176 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ለዶክተር አብይ እመኛለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f 4 ปีที่แล้ว +20

    ዶክተር አብይ ውስጤ ነው❤❤❤አብቹ ምርጥ መርነህ ለኑ

  • @susums1376
    @susums1376 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቅክ የኔ ጀግና 😍😍😍😍

  • @sentayehucheru9569
    @sentayehucheru9569 4 ปีที่แล้ว +3

    Yihe ziktah eko new yeminechegn manignawum sewu 🙂sew mehonu tilik edil new ensisam hono mefeter ale ena 🙂yihen Kebir damo ante asayitehenal uuu we love youu

  • @gibre__sedomn__ekawemalewt8526
    @gibre__sedomn__ekawemalewt8526 4 ปีที่แล้ว +1

    Asmesay nek afe kibe

  • @ghjw7751
    @ghjw7751 4 ปีที่แล้ว

    የሀገራችን እንቁ ናቸው ሁለተቹንም ውድድድ

  • @zainebzaineb4102
    @zainebzaineb4102 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ብዬሀለው እንዳትወደድ ሚያረጉ ሰዎች መስመያዬ ጥጥ ነው ጀግናዬ ሁሌ ከፍ እንድትል ምኞቴ ነው

  • @sbest347
    @sbest347 4 ปีที่แล้ว +1

    Allaha yetabikeh yene jegna

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 4 ปีที่แล้ว +2

    ጠቅላይ ምንስቲራችን ፍት ለዩቨርስቲ ወጣቶች ዝም አያስፈልግም

  • @sem4451
    @sem4451 4 ปีที่แล้ว +6

    We love u Dr.Abyi💚👍❤️

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 ปีที่แล้ว +3

    አብይየ እወድሀለሁ 💚❤️💛 እረጅም እደሜና ጤና ይስጥህ እወደሀለሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 4 ปีที่แล้ว +11

    አብቹ የኛ ቅን መሪ እንኳንም የአንተ ደጋፊ ሆንኩ የአንተ ሀሳም ሀገርን ያበለፅጋል

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 4 ปีที่แล้ว +28

    ትሁት መሪ❤❤

  • @Redi8
    @Redi8 4 ปีที่แล้ว +1

    Abichuyeeeeeee I feel so lucky to have a prime minster like you!! Egziaber Ethiopian betam new yemiwedat kemir

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ለኛ አላህ ጥሩ መሪ ሰጠን ምቀኛና አሲድ አላህ ያጥፋቸው 👉❤❤❤

    • @letsstudyscience3789
      @letsstudyscience3789 4 ปีที่แล้ว +1

      Zeynaba Yesuf Amen yene mar tebareki

    • @hawaloti6143
      @hawaloti6143 4 ปีที่แล้ว

      Amin

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว +2

      ለዚህ ነው መስኪድ ሲቃጥሉ አለባብሶ የተወዉ

  • @abiy1997
    @abiy1997 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም የኔ ሞክሼ ። ሁሉ ነገርህ ይገርመኛል መልካምነትህ ከላይ የተሠጠህ ነው። ነገር ግን ቃሉ እንዲሕ ይላል ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉር ጉር ነቱን አይቀርም ። ደግሞም ፣ እኔ መንገድ ነኝ፣ እውነት ነኝ፣ሕየወት ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አባቴ የሚመጣ ማንም የለም ። እባክህን ወደ መንገዱ ና ያኔም ወደ ሔሮስ እንዳትመለስ ጌታ በሕልም ሌላ መንገድ ያሳይሃል ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርዳታዋ አይለይህ። አሜን ። ሚስጥር የሚገልጽ አምላክ በ ሠማይ ቤት አለ እንበል 12።

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱንም ያብራልህ 😍😍🙏🏼

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @user-vb6sg9hs6x
    @user-vb6sg9hs6x 4 ปีที่แล้ว +14

    ሙስሊሙን እያታለለ የሞተ የአገር መሪ
    አላህ በእርሱ ላይ ጀነትን እርም አርጎታል
    #ነብዩ_ሰለላሁአለይሂወሰለም❤
    እያታለልከን ነው እየቀበርከን ነው
    ፍትህ ለሞጣ ሙስሊሞች💔😭

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 ปีที่แล้ว

      የጋላ ተላላኪ

    • @user-jh1jd8yh3o
      @user-jh1jd8yh3o 4 ปีที่แล้ว +1

      Arsema 21 2121 man nashe anechi dabetara kafir zem betey eshaleshal amadam wosha dabetara

    • @user-ex3xo4mp1r
      @user-ex3xo4mp1r 4 ปีที่แล้ว

      @@genitube1438 ምን አሳደበሽ የመሰላትን መናገር አትችልም አንቺ ደብተራ !!😎😎😎

    • @user-ex3xo4mp1r
      @user-ex3xo4mp1r 4 ปีที่แล้ว

      ሰለላ አለይ ወሰለም

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jh1jd8yh3o በውሸት የተካናችሁ ጣኦታም

  • @user-kp4fd1sj5p
    @user-kp4fd1sj5p 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ መቼ ይሁን እኔን እንግዳ አድርገህ የምትጋብዘኝ ሆሆሆሆሆ ምነው ሸዋ ግን ታዋቂ ዝነኛ አይደለሁም ኮሜንት አንባቢ ነኝ ጎበዝ ነኝ እኮ ፐ ፐ ፐ

  • @iloveyoumama6484
    @iloveyoumama6484 4 ปีที่แล้ว +3

    አተማ በጣምደሥተኛሁንእጂ የአማራልጆችን እያሥጨረሥክ የሥራህን ይሥጥህ

  • @faizafaiza3594
    @faizafaiza3594 4 ปีที่แล้ว

    አቢይ አህመድ በጣም እኖድሀለን ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ድምፃችን ይሰማ ይከበር የተቃጠሉ መስጊዶች ፍትህ ይሰጠን

  • @user-mx2sk2mc5b
    @user-mx2sk2mc5b 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም አልልህም ጌታ ሁለየም ከኛጋ ያርግክምህ

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 4 ปีที่แล้ว

    አቦ አቢቾ እድሜና ጤና ውስጤ ነሕ

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 4 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ አገራችን እግዚአብሔር ይሁናት ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ የሆነ ወሪ ሰልችቶናል ልቦችሁን ይክፈትላችሁ

  • @user-ol1xx1gn9c
    @user-ol1xx1gn9c 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ አብያችን ሀገራችነንም አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 4 ปีที่แล้ว +1

    አብችና ሴፍሾ ውስጤ ናቹ ማንምን አገባው አገራችን ሰላም ያርግልን ሚሰማ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል በየ ቤታችን በፆሎት በዱአ አይረሳሳ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 4 ปีที่แล้ว

    ንግግርህ ሢጣፍጥ መሪያችን በድሜ በጤና ያቆይልን ሤፍሻ እናመሰግናለን

  • @sisijemi1877
    @sisijemi1877 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you 💖

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል። አብያችን። 100/100
    24// ሰኅት። እጣድ ነበር
    4 አመት እርግፍ። አርጌ። በእንተርኔት። ቋንቋ። እየተማርኩ ነው። ፌስብክ። መልካም ነገር። አላየውም። በተለይ። እኛ። የኢትዮጵያን። ። ገና። ነን። ስው ስራውን። ያስተዋውቅበታል። ሌላው። ዘር ያባላበታል። ትቻለው እኔ።

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 4 ปีที่แล้ว +1

    D/R❤sefu thenk

  • @eliyassiratu5268
    @eliyassiratu5268 4 ปีที่แล้ว

    GBU

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ጠቅላይ ሚኒተር ዶክተር አብይን በጣም አደንቀዋለው እወደዋለው ለኔ ምርጥ መሪ ነው

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g 4 ปีที่แล้ว +9

    አበባ ስታይ ደስ ይልሃል ስሟ አዲስ አበባ ነው እልልልልልልልል

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሁሉም ነገር no more fenifene,

  • @ashenafigeberehiwot1337
    @ashenafigeberehiwot1337 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤ/ክርስትያን እየተቃጠለ ክርስትያኖች እንደ በግ በጠራራ ፀሀይ እየታረዱ ነው ይህን ከግምት ውስጥ ኣስገባ ኣብቹ የትኛውም ሰው ያላግባብ መሞት የለባቸውም በሁሉም እምነት ያሉትን

  • @user-dy3fj4du8q
    @user-dy3fj4du8q 4 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለኢትዮጲያ ሙስሊሞች መስጊዶቻችን አየተቃጠሉ የአላህ ቃል ቁረአን እየተቃጠለ ፍትህ ስጡን እያልን እናተ እዚህ አሸሸ ገዳሜ ትላላችሁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 4 ปีที่แล้ว +14

    አይ አብይ ያንተ ነገር ሆድ ይቻለው ፍትህ ለመስጂዶቻችን

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 4 ปีที่แล้ว

    Lots of respect for you dr!

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 4 ปีที่แล้ว

    Mrt sw beka kalat yelegnm PR/M/D/Abiy Ahmed you are my hero allwys❤👍

  • @bekidrums4588
    @bekidrums4588 4 ปีที่แล้ว

    Abiy wuste new..yimechegnal...selam le hagerachim yihun

  • @remtube9549
    @remtube9549 4 ปีที่แล้ว +11

    ብልፅግና ከመስበክ በፊት ብልግናን ማቆም ይሻላል

    • @aziza7702
      @aziza7702 4 ปีที่แล้ว

      بخبيك يا امي اشتقتلك يا امي shame on you

    • @aziza7702
      @aziza7702 4 ปีที่แล้ว

      بخبيك يا امي اشتقتلك يا امي እስቲ አንተ ምን ሰራህ ሙስሊምን አታሰድብ አብይ ምን ያድርጋቹ ወላዪ ታሳፍራላቹ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 4 ปีที่แล้ว +10

    እሺ አሁን መሪ ነው ወይስ ንጉስ?
    በፍቅሩ ሰው ፈጂ!!!
    💚💛💟 አቢቹ 💚💛💟

  • @gddfds520
    @gddfds520 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መረጋጋት አቤት በራስ መተማማን አቤት እውነት አላህ ይጨምርልህ አብይ ለሁሉን ቅን ነህ

  • @smegntekle2949
    @smegntekle2949 4 ปีที่แล้ว

    Seyefuye ateko gebeze nehe jegena behiwete eyale madeneke selalemedene eji betame gobeze lebezewoche areya nehe bereta 👍

  • @molla27
    @molla27 4 ปีที่แล้ว

    የሚያስተውል አእምሮ የሚያስብ ህሊና የሚያመሰግን ልብ ያለው ሰው የሆነ ሰው ብቻና ብቻ የዚህን ሰው ንግግር እና ሀሳብ ይረዳል እናም ደሞም ያከብራል ባለው አቅምም ከጎኑ በመቆም አገሩን ይረዳል