የዶክተር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ስነ ስርአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 4 ปีที่แล้ว +6

    Rest In Peace purely Human Mam Dr Catherine Humilton.my God Bless you forever 🙏✝️ 💚💛❤️

  • @nadyawollohumanityfirst1370
    @nadyawollohumanityfirst1370 4 ปีที่แล้ว +2

    I can’t believe who unlike for this wonderful and humble person please think like human, dear mom Cathelin Rest In Peace love ❤️ and respect

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for your wonderful service May your soul Rest In Peace 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 4 ปีที่แล้ว +6

    በእግዝያብሄር ዘንድ ፀጋን ያገኙ እናት

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 4 ปีที่แล้ว +9

    የታደሉ ለሰው የኖሩ መልካም እናት!

  • @bilen664
    @bilen664 4 ปีที่แล้ว +9

    she was a mother for many ethioipians rest in peace Mother Catherine

  • @zxc836
    @zxc836 4 ปีที่แล้ว +8

    ድካማቾውን ያነብስ ዋጋ ያድረግለቾው

  • @zeko-power
    @zeko-power 4 ปีที่แล้ว +2

    እማማ እማዬ የእናትነት የፕሮፌሽናል ጥግ ማሳያ እና ከዚህ ዓለም በብዙ ርቀት ልቀው ረቀው ያሉ ደንቅ ቤተሰብ ሚስ እና ሚስተር ሃምሊን በብዙ እህቶቻችንና
    እናቶቻችን እንስቶች ህይወት የታዳጉ ዳግም የፈጠሯቸው እናት ናቸው፡፡ሁሌም እንውድሻለን እናስብሻለን እማዬ እናት ዓለም…

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 4 ปีที่แล้ว +2

    የድሀሆች መጠለያ እናታችን ባለውለታችን ለቤተሰቦቻቸው ብርታቱን ይስጣቸው የሳቸው አይነት ከየት ይገኛል ፊስቱላ መስርተው ስንቱን አድነዋል

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 4 ปีที่แล้ว +2

    she was the gift of Ethiopians,god blase her soul/

  • @user-ph8bu7ch7g
    @user-ph8bu7ch7g 4 ปีที่แล้ว +1

    Filter nefeshshne yemerewu mamaye

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +1

    👌 ነፃና ዘላለማዊ 👌
    ★★★★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው
    አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው
    እናት ኃምሊንም፣ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ናቸው
    እናም ትውልድን ለመታደግ፣ ነፃና ዘላለማዊ እንሁን።
    ከአክብሮት ጋር።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    *********************
    እናት ኃምሊን
    ★★★★★★★
    በራስ ወገን የተገፋ፣ በለጋነት የኮሰመነን
    ህልም ተስፋው የጨለመ፣ በራስ አብራክ የተረሳን
    የተስፋ ቃል እየረጩ፣ የተሰበረ ልብ መጠገን
    የራስ አንጀት እየገሩ፣ ለተራበ እድሜ መግዛት
    እራስ ድሎት እየነሱ፣ የታረዘን ቁር መጋራት
    መሰጠት ማለት እንደ ኃምሊን፣ ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ
    ዘር ሃረጉን ሳይጠይቁ፣ ለተስፋ አልባ፣ ከልብ ማደግደግ
    በፍቅር ዓይን እያከሙ፣ እንባውን በፍቅር መጥረግ።
    REST IN PEACE RISE IN GLORY.

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 ปีที่แล้ว +1

    Nefes yemar

  • @yemetalmanewey4819
    @yemetalmanewey4819 4 ปีที่แล้ว

    Nefes yemare

  • @jerusalem6348
    @jerusalem6348 4 ปีที่แล้ว

    Rip 💚

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🙏🏾

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia yanoche endsachewe honachu seru

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 4 ปีที่แล้ว +2

    The Hamlin's were a gift to our people who were shunned even by their own family. The creator sent these couple to help rescue these beautiful young girls when their nation was not able to attend to their plight. May the Hamlin's remain in our national memory to help us to keep looking out for those helpless and castouts in our midst. Rest in our memory.

  • @danielthomas6583
    @danielthomas6583 4 ปีที่แล้ว +1

    She's star reast in heaven

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 4 ปีที่แล้ว

    Uuuuuufffyyy nebs mar 😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️